Subscribe eyargachu eyulachew engi ye cinema eyelekeku yehen enkan atitbaberum I love this channel.....what a great movie, acting, directing migerm neww this channel deserve half a million subscribers!!! Mitayu hula subscribe argu minm aygolbachum ena bebekula subscribe argalew
This movie is truly amazing! We definitely need a part 2. I was so moved that I started crying, and the movie ended before my tears even fell. The story is fantastic, but I really want to see the part where they finally meet and he confesses his love to her. It feels like the writer and producer didn't consider the audience's emotions. Does anyone else feel the same way?
Subscribe eyargachu eyulachew engi ye cinema eyelekeku yehen enkan atitbaberum I love this channel.....what a great movie, acting, directing migerm neww this channel deserve half a million subscribers!!! Mitayu hula subscribe argu minm aygolbachum ena bebekula subscribe argalew
ዎው በጣም ደስ የሚል በተደጋጋሚ ቢታይ መቼም የማይሰለች መጨረሻ ለይ ግን.....
Part two yeketelal pls negereg😢
😢😢😢😢😢😢😢😢🎉
❤❤❤❤😢😢😢😢😢
ysera😊
ዋዉ በጣም ደስ ይላል እባካችሁን ምዕራፍ ሁለት ስሩልን እስኪ ምፅራፍ ሁለት ይሰራልን የምትሉ በኮማት አሳዉቁኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
😅😅😅😅😅😅🤣🤣🤣🤣🤣ayyyy
ይጠብቁ በቅርብ ቀን
@@myethiopiamine6815 wwwwwyyyyyyy
😢😢😢
ከምር ማጠሩ አናደደኝ በጣም አሪፍ ነበር🥺🥰🥰
የኢትዮጵያ ፊልሞች ብዙ አይቸዋለው ግን ይሄ ፍልሙ ደግሞ በጣም ይለያል ትወናቸው በጣም ይለያል። እና ክፍል ሁለት ይቀጥል የምትሉ እጅ አውጡ የቤዛ መጨረሻ ግን ምን ይሁን ❤
🙌🙌
ቤዛ ጋር መጥቶ ከውጭ ነው ሲዘፍን ነው መጨረሻ ላይ ደረጃ ላይ ሆና የሰማችው
እንኳን ደስ አላችሁ
የምር ቤዛ ነች ያሳሰበችኝ እሷን ማየት እፈልጋለው አሳዛኝ የሆነች ልጅ ለሰው ሂወት ስትሮጥ የሷስ ሂወት የምር ክፍል ሁለት ይለቀቅ አስተላለቁም የሚቀጥል ነው የሚመስለው ካልሆነ ግን ፊልም አይባልም መጨረሻውን ማስተካከል ነበረባቸው ቤዛዬ❤❤❤❤
🙌🙌🙋🙋🙋🙌🙌
ጨርሳቹ አላያችሁትም ነው ልበል?
እንደኔ ሁለተኛ ክፍል እንዲሰራ የምትፈልጉ እስኪ በላይክ አሳኑኝ❤❤
እረ ኣሰርም አይ ላቭት❤❤❤❤❤❤
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
❤❤❤
እኔም
ትትትት፡።ዋው@@tigistteshale3690
ከክፍል 2 ጀምሮ እስከ መጨረሻ ልቀቁት ፊልሙም በጣም ደስ ይላል❤
በሰተመጨረሻ
ግን
ከቤዝዬ ጋር ብሆን ዋው በጣም ያምር ነበር ክፍል ሁለት ይኑር የሚትሉ👍👍👍👍👍👍
Hone eko temelso hede seferachew
Really. I missed that one. How?
awe❤
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አንድ ላይ መሆናቸው እርግጥ ነው ግን ቢታይ ጥሩ ነበር ❤❤❤❤
ከስንት ጊዜ በኃላ ፊልም አየዉ ...thanks ፊልም እኛ ሀገር መቀለጃ ሆኖ ነበር ዳግም እንዲያብብ ለምትደክሙ ጥቂት ሰዎች ምስጋና ይገባችኋል ...ለሚቀልዱብን ልቦና ይስጣቸው
Enem ll neber😂
እውነት ብለሃል !
አሜን😂
You are right, amazing film we watched today❤
😂😂😂😂bata kakale
*_አማርኛ ፊልም ካየሁ ቆይቻለው ከስንት ግዜ ቦኃላ ፊልም አየሁ በጣም ነው የወደድኩት ደስ ይላል🥰ግን መጨረሻ አቤል ከቤዛ ላይ አንድ ሆነው ማየት ጠብቄ ነበር 🥹_*
እቃ እንጂ ፍቅር ያስቀመጥከው ላይ ኣይጠብቅህም ።
መጨረሻ ላይ ወደ ቤዛ ሄዷል ያ ማለት አብረዉ ሆኑ ማለት አይደለም ...?
እዉነት ነዉ ከቤዛ ጋር
ክፍል ሁለት ቢኖረው ይለያያሉ... ስለዚ አብረው ናቸው በሚል ሀሳብ ቢያልቅ አይሻልም
በኢትዮጵያ ፊልም ተስፋ ቆርጬ ነበር ከስንት ዓመት በሃላ ግን ፊልም አየሁ ለደራሲው እና ዳይሬክተሩ የባዩሽ ልጅ (ሳሚ) አመሰግናለሁ በተጨማሪም ለዚህ ፊልም ድምቀት የሆናችሁ ተዋናዮች በጣም አመሰግናለሁ አከብራቸዋለሁ ሁለተኛ ምዕራፍ ቢሰራ ባይ ነኝ አመሰግናለሁ ።
min tesfa mayaskorit neger alle ahun.....ye haptam lij deha lij mewded..arat bota bicha keretsa aderegu
ምርጥ አባት
ምርጥ ወድም
ምርጥ መሪ
ምርጥ አፍቃሪ ለሁኑት ለኛ ውድነብይ ስአ ወሰላም ወሰለም❤❤
ፍልስጤም ትሸነፋለች
ሀሀ @@abemarkos7777
ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም
Allah tena ena edme ystk @@abemarkos7777
ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም
ይቺን ልጅ ከስንት ጊዜ በኋላ አየኋት የምሰራቸው የተመረጡና የተዋጣላቸው ፊልሞች ላይ ነው ጀግና ነች እንግዳሰው ሀብቴ የሆሊውዱ አክተር ዋው
❤❤❤❤❤
ልክ ነሽ ጎበዝ ልጅ ነው
Wow! ደራሲና ዳይሬክተር የባዩሽ ልጅ (ሳሚ) አለማድነቅ በእውነት ምቀኝነት ነው👈 ክበርልን አባቴ🙏❤ ምርጥ የትወና ብቃት ተጨምሮበት ከብዙ ጊዜ በኋላ ያበደ አማርኛ ፊልም አይቻለሁ ሁላችሁንም የባለ ክራሩ ተሳታፊዎችን ከልብ እናመሰግናለን🙏💯🥰🥰🥰
ያበደ አይደለም ጤነኛ ነው ሆ!!!! 😜
ምርጥ ፊልም🫡
ምርጥ ነበረ ግን መጨረሻውን አልቋጩትም
❤❤❤ በጣም አሰተማሪና አሳሳዛኝ ፊልም ነው ,በእውነት ክፍል ሁለት እንዲኖረው , እንጠብቃለን ❤❤❤❤❤❤❤
በርግጠኝነት ይህ ፊልም ክፍል ሁለት አለው ዋውው100% ሁሌ እምትሰሪያቸው ፊልሞችሽ ዋው እንዳች ውብ የሆነ ፊልም ቢዚሻ ❤
ይህ ፊልም መታሰቢያነቱ ለጓፋው እውነተኛ አፍቃሪ ለማ ይሁን❤🥲🥲 🙌🙌
Betam
የለማ ታሪክ ነው
እዉነትህነዉ.መታሠቢየነቱ.ለሡይመጥነዋል❤❤❤❤😢😢
@@tsegay6898ፀግሽ
የለማ ታሪክ ነዉ ካወክ ንገረን እስኪ
እንግዳሰው ሀብቴ እኮ ሆሊውድ መግባት ያለበት ልጅ ነው ፐ ብቃት አለው❤
betam ❤❤❤
Edun holiud kemlak ye ethion film industry masadeg waym yasadgal belo wishe madrag yeshalal
ስወደው ❤😢
betam❤
Betam bewnet 👏👏👏👏👏 yetewataler artist new
ምርጥ ድርሰት ታምሩ ሁሌም ትችላለህ ቴዲ ከምንወደው ከምናከብረው ታምሩ ጋር መስራትህ መታደል ነው ምረጥ አዳዳዲስ አንስቶች እያየን ነው ሁሉ ነገሩ ምርጥ ሀሳብ ትወና አዘጋጁ ትችላላቹ ታምሩ ብርሀኑ አድናቂህ ነኝ ከትያትሮችህ ጀምሬ
በዙርያችን ያሉትን ሰዎች በድንብ መማልከት ያስፈልጋል ምክንያቱም ለስኬታችንም ሆነ ለውድቀታችን ትልቅ ድርሻ አላቸው ። ሁሉም ሰው አንድ እንደልሆነም አይቼበታለሁ ስለ ሰጣችሁን ትምህርት ከልብ እናመሰግናለን ቆንጆ ፍልም ነው ለሀገራችን ሰላሙን ያምጣልን ለህዝባችንም ፍቅርን ያድለን የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ አሜን ❤❤❤❤
እንደኔ ከቲክታክ አይቶ የመጣ ✌️
ene❤
✋
🤪🤪
😘😂😊
✋ በሁሉም ነው ግን
እኔ የግዳሰው ሀብቴን ብቃት መግለፆ እመቤቴን ቃላት አጣሁ መስለህ ሳይሆን ሁነህ ሰለምታሳየን እኔ በግሌ ሙቸ ነው ስራወችህን የምወደው ፈጣሪ ይጠብቅህ ሁላችሁንም አከብራችሁ አለሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤
enem kalat ylgnm l teddy ene y ethiopia film emayew yesun ena y girumen poscher gena say bgugut new maayew ( i have respect for them )
ፍቅር ክፉ ነው ፈፅሞ የማይወዱንን ሰዎች ነው ብዙ ጊዜ ነብሳችን እስኪወጣ የምናፈቅረው እነሱም በደንብ ሰባብረውን ይሄዳሉ በዛ መሀል እኛን የሚወዱን ሰዎች ይጎዳሉ በተለይ እናት ኡፍ ቤዛን ሆና የተወነችው ልጅ በጌታ ውበት ከፀባይ ጋር የታደለች ናት❤❤❤ መጨረሻ ላይ ቤዛ ጋር ባይሄድ ኖሮ ደራሲውን ማጅር ግንዱን ነበር የምለው 😂😂
😂😂😂😂
ክክክ
This movie is truly amazing! We definitely need a part 2. I was so moved that I started crying, and the movie ended before my tears even fell. The story is fantastic, but I really want to see the part where they finally meet and he confesses his love to her. It feels like the writer and producer didn't consider the audience's emotions. Does anyone else feel the same way?
ma men am wichu bruh you hit the nail right in middle of the head
ይቺ ልጅ ላምባ ላይ የሰራችዋ ናት አይደል እስቲ ናት የምትሉ በላይክ አሳውቁኝ
Awo iswa nat ene betam newu miwedat
Waw gn betam telewutalech
Ewenetem endete awekate
በጣም ድንቅ ተዋናይት ናት
አዎ በጸሎት በሚለው ገጸ ባህሪ ነው እዛ ላይ ያለችው በጣም ጎበዝ ናት
ከረጅም ጊዜ በኋላ የሐበሻ ፊልም ጀምሬ ጨረስኩ። በጣም ወድጄዋለሁ። እኔ በበኩሌ ክፍል ሁለት መሰራቱ አስፈላጊ አይመስለኝም። በቃኮ ከረጅም ጊዜ በኋላ ክራሩን ይዞ እዛ ቦታ ላይ መጣ ማለት ከቤዛ ጋር ሆኑ ማለት ነው። የኛ ሐገር part 2 ታሪኩም ተዋንያኑም ተቀያይረው ርዕሱ ብቻ ነው ሚመሳሰለው። ስለዚህ ይሄንኑ እያደነቁ እና እያጣጣሙ መቅረቱ ይሻላል ባይ ነኝ!!
ሳላየው በኮሜንቱ አየሁት 😢
Yess
Yes
በጣም ነው የጋጋሁት ምእራፍ ሁለት ይሠራልን😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤
ምን የመሰለች ቆንጂዬ የደስ ደስ ያላት ፍልቅልቅ ያለች አሉ እማማ 😍❤️
የወደቀን የሚያነሱ መልካም ልቦችን እግዚአብሔር ያብዛልን❤❤❤
Amen
በጣም ቆንጆ ነው ቴዲ ያለበት ትወና ሁሉም ያምራል ይሄ ደግሞ በጣም ያበደ ነው ክፍል ሁለት እምትሉ ደግማቹህ እዩት አልቆል እኮ ቤዛ በር እኮ ክራሩን ይዞ መጣ ቤዛም እባዋን ጠረገች ።
10Q BRO why every body cant see thiss
ቢገናኙ ደስ ይል ነበር
10Q
የአማርኛ ፊልምን አንድ ደረጃ ያሳደገ ቢሆንም ከቤዛ ጋር ያለውን መጨረሻ ወይንም ምዕራፍ ሁለት ቢኖረው ምርጥ ነው በጣም ሀሪፍ
ያላለቀ ትምህርት የማይሰለች ዜና ኢየሱስ ❤❤ኢየሱስ ዘሬም ከና በዳለችን ይዉደናል ኑ ዉዴ ኢየሱስ ❤❤❤
እኛም እንላለን ኑ ወደ ኢየሱስ ኑ🙌🙌
Yes Jesus ❤❤❤😢
Awo! geta Eyesus Kiristos❤❤❤tebarek🥰
እዬሱስን እኛም እንወደዋለን ዮሴፍንም እንወደዋለን ያቆብንም እንወደዋለን ኢብራሂምንም እንወደዋለን ሙሳንም እወደዋለን ሁሉንም በኢስላም መንገድ የተላኩትን ነብያቶች እነወዳቸዋለን የኛን ነብይም የዚህን ኡማ ኣሚርና የምድር ፍትሀዊ ዳኛ የሆነውን ሀቢቡና ሙሀመድ ሶ ዐ ወ በጣም እንወደዋለን ጨምሩበት የኢስላም ልጆች የኔ ምርጦች
ነብዪላህ ኢሳ ዐ ሰ ("እዬሱስ ከማንም በላይ እኛ እንወደዋለን ነጋሪ ኣያስፈልገንም🇪🇹👏
ወደዮትኛው ኢዮሱስ
እደዚህማ አሳይታችሁ አነሡንም😮😮😮 ክፍል ሁለት ይሠራልን የምትሉ ብቻ👍👍👍👍👍
Awo
አወ ክፍል ሁለት ይሰራልን
"ወደ አላህ ከጠራና መልካምንም ከሰራ እኔ ከሙስሊሞች ነኝ ካለም ሰዉ ይበልጥ ቃሉ ያማረ ማን ነዉ"(41:33) ደምሩኝ ከተመቻቹ
የአማርኛ ፊልም የሰራቸው በጣም ያምራል ግን መጨረሻው ላይ ሲደርስ ተቆርጦታላችሁ የቤዛን መጨረሻ አላሳያችሁም እና ክፍል 2 ይላል ክፍል 2 መለቀቅ አለበት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሁሉም የኢትዮጵያ ሕዝብ ይወቅልኝ። እኔ ከማንም ጋር ግጭት አልፈልግም። ስለዚህ ጦርነት የማትፈልጉ ከሆነ የዚህን ከወንዶች ጉዳይ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ "ፊልም" ብለን ያየነውን ያጣጣምነውን ድንቅ ፊልም ቀጣይ ክፍል ሳይውል ሳያድር ይሰራልኝ!! ዋ ብያለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እጃችሁ ይባረክ አቦ!!! ፊልም አየሁ
ዋው አገላለፅ❤❤❤❤
Kiyas❤❤
ትክክል
መጭራሻ ላይ ቢተቃቀፉ አሪፍ ነበር ይቅርታ ጠይቆ ምስክኗን አንደኛ እኔ ታምሬ በታለው በጣም የምዋዳት የ ፍቅር አጋር አለቺኝ ግን ትታኝ አዲስ አበባ ከ ጋባች እንዴ ሳዉ አትየኝም አዉንም በጣም አፈቅራታለው ለሷ ብዬ የ ንግድ ስራዬን ትቼ ከ አዲስ አበባ ዋዳ ጅማ ታማልስኩ አዉንም ለሷ ብዬ አዲስ አበባ ገባዉ ግን አንድም ቃን ማታ አይታኝ አታቅም ድፍን አንድ ዓመት እየ ፊልም የ ተሰራዉ ላኔ ነው ከ ዛሬ ጃምሮ ከ ህይወቴ አስወጣታለው ጌታ ሁይ እኔ ያልኩትን ሳይ ሆን አንተ ያለከዉን ስጣኝ አሜን 👏❤❤❤❤
Egzaber yabertha wendemalem 🙏
የኔም አሳቡ አስተላለቁ ሲተቃቀፊ ቢሆን በጣም ደስ ይል ነበር ይበልጥ ላንተም ፈጣሪ የምትወዲክን ይስጥክ 🙏🙏🙏
ከቤዛ ጋር ይዋደዳሉ ወይ ሄዳ ሲተቃቀፉ ቢያሳዩን እስኪ በአሳብ እንጨርሰው ከቤዛ ጋር ይፋቀራሉ በሉኝ😢
ያሳዝናል ወንድሜ ላንተም ፈጣሪ የተሻለችውን ይስጥህ ግን ካገኘኻት ምክንያቷን ለመስማት ጆሮህን ስጣት እባክህ ግን ህይወት ይቀጥላል አይዞህ ወንድሜ ማንም ከሚያፈቅረው ጋር አይኖርም ከተላመደው እንጂ😢😢
ሳህ@@Hana-nb4ul
ቆንጆ ኮምንት ሰታችሁ እንድናይ ለምታጓጉት ኮመንታተሮች እናመሰግናለን እስኪ ልየው
እንደኔ ክፍል ሁለት እንዲሰራ የምትሉ በኮሜንት አሳዩኝ 🎉❤❤
#በእውነት ከስንት አመታት በኋላ #ልዩ #የፍቅር ፊልም ተመለከትኩ ፣ ጥራት ፣ ብቃትና ተዋንያኖቹ በሙሉ ልዩ ናቸው ፣ #የእውነተኛ #ፍቅርን #ምልክትንና ፣ #ስሜትን #በእንግዳሰው (አቤል) አወኩና ተረዳሁ ፣ #የሰውን #ስሜትና #ሀዘንን #በመረዳትና #በማጽናናት ፣ #በመድከም ጭምር ብሎም በሰው ደስታ መደሰትን ደግሞ #በሊዲያ (ቤቲ) ተመልክቻለሁ ፣ እንደዘመኑ #ሰው #በሰው ታኮና #ታዝሎ #ጥቅምንና #ዝናን ለማትረፍ ደግሞ #ሰላም በምትባል አየሁ እንዲሁ ማንነትህን እንድነግርህ ከማን ጋር እንደምትውል ንገረኝ አይደል የሚባለው #የሰላም ጓደኛም ሁለተኛዋ ሰላም ነች ብቻ ፊልሙን በዚህ ገልጨዋለሁ ። ❤❤ ❤❤❤❤❤
Filmun endale tenetenklgn salayew befit
ስንቴ ደጋግሜ እያየሁት እንደሆነ ሊዱ ደግማ አስደመመችን በብቃቷ የኔ ቡቡ መቼም አይረሳ ላንባ ላይ ያስለቀሽን🥺 ምርጥ ፊልም ቴዲ ሊዱ👌❤❤❤
እኔም አልቅሻለሁ ላንባ ላይ😢😢
Ene rasu lidin ayichenew draman yayehutየ ኢትዮጵያ ድራማ ቆየው mayet ketewkugn ❤❤
🙄🤔...እንዴ ሊዱ ማለት ላንባ ድራማ ላይ
👉ሊዱ👈 ባለክራር ላይ ደግሞ 👉ቤዛ፣ቤዝ 👈 ሆና የተወነቺዉ ልጅ ነች። 🥺😊😟 ወይኔ ጀግና ጎበዝ ✊💪መልካም የሆነች ምርጥ ልጅ ፊልሙን አሳምረዋለች 😍 🫶 🫶 🫶🙏
የኔውእሷነችደ እኔኮይትፊልምነውእማውቃትእያልኩ❤❤❤❤❤
ቴዲ በቃ ፊልምን አንተ ስራ ባላለቀ ብየ በስስት ያየሁት ፊልም❤
Wed
❤❤
ጀግና ነው ሁሉ ቦታ ይችልበታል አይ መታደል
ፊልም እንዲ ሲሆን ያምራል ምርጥዬዎች ❤😊
እውነተኛ ፍቅር እና የዉሸት ፍቅር ግዜው ሲደርስ እውነቱን እዉን ይሆናል... ልክ እንዴ አቤል እውነተኛ አፍቃሪ እና ልክ እንዴ ቤዛ ለሰው ቅን አሳቢ ለሁላችን ያድለን!🙏
ባለ ክራር ተወዳጅ ፊልም! 🥰🥰🥰
ዋው የማይጠገብ ፊልም ቀጣይ Please
እኔ ስለዚ ፊልም ምን ማለት ምን ብዬ አስታየት መስጠት እንዳለብኝ ራሱ አላቅም የምር በጣም ያስለቀሰኝ.... በጣም ያስተማረኝ.... በጣም ልዩ ፊልም ነው... ይሄንን ፊልም እንቅልፍ አጥቼ በማየቴ አልፀፀትበትም ምክንያቱም ለኔ የ ዓመቱ ምርጥ ፊልም ነው በርቱ ቀጡልበት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏
ኤርትራዊ ነኝ የኢትዮጵያ ፍሊም ሁሌም እከታተላለው የዛሬ ፍሊም ግን ይለያል ምርጥ ፍሊም ኣመሰግናለው ።ፍቅር ያሸንፋል 🇪🇷❤🇪🇹
Eritreawi negn emtelut ende wechi zega setaatlu😂eko
ኤርትራውያን ግን አማረኛ እዴት ሊሰሙ ሊያቁ ቻሉ
እና ኤርትራ እኮ ኢትዮ ነው😂ተገነጠላችሁ እንጂ😊
@@AbAb-hk8yq drom hager nebereche u don know anything go and read the history #
እኔም ኤርትራዊ ነኝ ግን አማረኛ እችላለሁ@@TurufatOppo-xh6zh
እንጠብቃለን ቀጣይ ይሰራ የምትሉ ጋይሶች በላይክ አጥለቅልቁት❤
በዚ ፊልም ላይ የምንማርዉ ለማይወደን ሰው ምን ያክልም መሰዋት እንደ ምን ከፈል አብሶ የመዳም ቅመሞች😢😢😢
የግድ ሁለተኛ ክፍል መሰረት የለበትም 🚫 አሁን ያለቀበት ሁኔታኮ ደስ ይላል ። ወደ እውነተኛው ፍቅር ተመልሶ ድምፅ አሰማ ወደሱ እየሄደች እያለ አበቃ ❤❤❤❤❤❤❤
Ehe comment pin medereg alebet
ትክክል
በቃ ቸገናኙ ሀሀሀሀሀሀ
ልክ ነው
ማነው አደኔ መጨረሻው እደጠቀው ሳይሆን ያለቀበት 😢ፊልሙግነ ዋው❤
መ ጨረሻዉ ምንም አላወኩትም
Be meceresham wede drow sefer temelese wedesua hede dimtsun semta wedesu hedech❤❤❤❤❤
ጓደኛየ ለራሱ በመጨረሻው ተናደለች የሀበሻ ፊልም አያለች😅
መጨረሻው እደተጠበቀ አለመሆኑ ነው ምርጥ ያደረገው🙏🥰
ኧረ ክፍል ሁለት ይሰራ እኔ ከወንዶች ጉዳይ ቀጥሉ ምርጥ ፊልም ቴዲዬ ሁላችሁም እዚህ ስራ የተሳተፋችሁ ክብር ይገባችኋል መልካምነት ለራስ ነው ❤❤❤🙏🙏🙏👍👍👍
እስቲ ይሄን ፊልም እንደኔ በጉጉት ሲጠብቅ የነበር🎉🎉🎉🎉🎉😊
👋🏾👋🏾👋🏾🎉
እኔ ያቼ የክራሩዋን ቪዲዮ ካየሁ ጀምሮ እየጠበኩኝ ነበር
እኔ
እኔ
ማነዉ እንደኔ ከቴክቶክ አይቶ የመጣ 👍
ሳሪ👍👍👍
እኔ ዛሬ አየሁት
Ene😂
እኔ❤❤❤
Ene erasu😂😂❤
ቴድሻን አይቼ ነው የመጣውት እንግዳ ሠው ሀብቴ ትልቅና ችሎታ ያለው ጎበዝ መስሎ ሳይሆን ሆኖ የሚሠራ ምርጥ ተዋናይ ነው
ይሄን ፊልም በጣም ወድጀዋለሁ ምዕራፍ ሁሉት ይሰራልን❤❤❤❤❤❤❤❤
ቁጥር ሁለት እጠብቃለን የሚየገርም ፊልም አጨብጪበናል❤
አዎ❤
እስኪ እንደኔ የፊልሙን አሪፍነት ኮሜት አምብቦ የሚያይ
Ene alew 😢
@@sariyefikrsew enem😁
እኔ😥
Ene😮
ገራሚ ፊልምነው ክፍል ሁለት እደሚኖረው ተስፋ አደርጋለሁ 😢😢😢ግን ለጥቅም ብላችሁ የምቀርቡ ወዷችም ሆናችሁ ሴቶች ከዚህ ፊልም ብዙ ትምህርት መውሰድ ይቻላል እውነተኛ ፍቅር ምን ያክል እደሚጓዳ የውሸት ሰውን ባናፈቅርና ባንጎዳ ጥሩነው ብዬ አስባለሁ ፈጣሪ ለሁላችንም እውነተኛ ፍቅር ይስጠን ❤❤❤🙏🙏
The truth has set me free
Amen
በጣም ነው ሚያምር እንግዳሰው & ታሚ ሌሎችም 👌👌👌👌😍😍😍😍👍👍👍😳❤❤❤❤
እንግዳስው ያለበት ፊልም ይለያል እኮ ችሎታው ዋውው ነው❤❤❤😊😊
ይቺልጅ ላንባ ላይ አብሬያት ነበር ያለቀስኩት ስወዳት ቴድዬ እንኳን ደና መጣችሁ የማዳም ቅመሞች ኑ እስኪ እንሹፈዉ
እሷ ነች እንዴ😮
ያምራል እንየው
እኔስ ብትይ እባይነበሪ የጨርስኩት
😢😢😢Enam
@user-ud4ni3acy6h awo
ጌታ ኢየሱስ ሆይ🙏🤲
እኔ ሃጥያተኛ ነኝ 🤦♀️🤦♂️በደለኛ ነኝ 😭
በኢየሱስ ስም ሃጥያቴን ይቅር በለኝ🤲🙏🙏
አለምን እና ስራዋን እክዳለሁ🤧🙌
አሁን ስሜን በህይወት መዝገብ ላይ ፃፍልኝ🤲🙏🙏
በደምህ ሃጥያቴን እጠብ።🙏🙏🥰
አሜን። 🥰🥰
ክክክ ተሳስተሻል ቤተ ክርስትያን ኣይደለም😂😂😂😂
🙏🙏🙏እኮ@@mhretmhret270
Yiheko tselot bet ayidelem 😅😅😅😅😅
ፊልም እና ሙዚቃ እየሰማችሁ በዛ ገብታችሁ አማኝ አማኝ የምትጫወቱት ሰዎች ግን ስታስቁኝ😂😂😂😂😂😂😂😊
አማኝ እዴዝህ አይነት ቦተወች ደርሽ ማለት የለበትም
በጣም አሪፍ ፊልምነው ክፍል2 እንጠብቃለን👏✨❤💗💗💗
በጣም ምርጥ ስራ ፣ ምርጥ ቀረፃ ፣ ምርጥ ድምፅ እና ምርጥ ተዋንያን። የባዩሽ ልጅ (ሳሚ) እናመሰግናለን 👏👏👏💚💛❤️
ከስንት ጊዜ በኋላ የአማርኛ ፊልም ደስ እያለኝ አየሁ እንግዳ ሰው ሀብቴ ምርጥ ሰው በቅርቡ ደግሞ የትዝታ ፊልምህን እንደሚለቀቅ ተስፋ አለኝ🥰🥰
ከቴዲ ሁሌም ምርጥ ስራ ብቻ ነው የሚገኘው ❤❤❤እናመሰግናለን
አጨራርሦ በጣም ወድጀዋለሁ የታባቱዋ ይች ረሥመሳይ እደትደሥ እዳለኝ እውነቱንሥወቀ❤❤❤❤❤
ከቤዛጋ አንድ ላይ ውነው ብናይ አስተላለቁ አሪፍ ይወን ነበር ለማንኛውም በጣም አሪፍ ፊልም ነው በጣም እናመሰግናለን
ዋው ደስ ይሜን ቲዴኔ የሚውደው ላይክ አደርጉ
ፉአድ
ከቤዝዬ ጋር ብሆን ዋው በጣም ያምር ነበር ክፍል ሁለት ይኑረው፣ብዙ ፊልም አይቻለሁ የዛሬው አንደኛ ነው፣ሁለተኛውን ፣እንጠብቃለን ፣ደራሲውንም፣ሳላደንቅ፣አላልፍም፣ደራሲው ሁለተኛውንም ፣ከዚህ የበለጠ፣እንዲያምር፣አርገው።👏👏👏
ዋውውውው በጣም ደስ ይላል ምእራፍ ሁለት ይቀጥል በጣም ደስ የምል ፍልም ነው ደስ የምል ስቃይ😢😢❤❤❤
የአማርኛ ፊልም እስኪያጠላን አሰልችተውን ነበር ደረሳቹልን🙏🏼
ጥሩ መልእክት የያዘ! ብቃት ያላቸው ተዋናዮች የተሳተፉበት!
ቀጣይ ክፍል ሰርታቹ አስደስቱን ዳግም🙏🏼
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ማነዉ እንደኔ ከቲክቶኮ መንደር እርእስ ጠይቆ የመጣ እንግዳስዉ ሀብቴ በቃ ትችላለህ❤❤❤❤
እኔ
እኔ
እኔም አለሁ
እኔ😅
እኔ 😂😂😂😂
ቴድዬ ትለያለህ የአመቱ ምርጥ ፊልም ኑሩልን ቤዚዬ መልካም ነት ለራስ ነው ስወድሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ለሰት ልጅ መጠበቅ ሂወትህ መካከል ከኣፈቀርካት እንደዛ ነው ፡ፍቅር ያላት ሰት ደሞ እንደዛ ከነም ተማሩ ወንድመቸ ጋዶነቸ ራስህን ጠብቅ ወንድምየ 😢😢😢😢😢😢
ዋው በጣም ግሩም ፊልም ነው ግን እባካችሁ ክፍል ሁለት ይለቀቅ እ ይለቀቅ የምትሉ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍like
በጣም አሪፍ ፊልም.. አፍቃሪ እና ተፈቃሪ እኮ መቼም አይገናኝም. ❤
በጣም እኔ የማፈቅረው ልጅ ነበር በአይን ብቻ ግን በአካል ተዋወቅን ፍቅሬን ሳልነግረው ስደት መጣሁ ከዛ ከስደት ስመለስ ሁለት ወልዶ አገኘሁት አፍቅሬሽ ነበር አለኝ አለመነጋገራችን ዋጋ አስከፈለን ለመጨረሻ ጊዜ ስሜው የተሰበረውን ልቤን ይዤ ተለየሁት አሁን ድረስ አፈቅረዋለው ግን በቃ የሰው ነው😢😢😢😢😢
እውነት አው የደረሰበት ያውቀዋል 😢
@@Hana-nb4ulየኔ ቢጤ😢😢😢
@@ነፃነትየድንግልልጅ ከምርሽ ነው የኔ እናት ሲገርም ህይወት እንደዚህ ናት ይቀጥላል ግን በፍቅር መሀል መነጋገርን የመሰለ ነገር የለም
በጣም😢😢
I love the mom character ❤❤ always love and respect for our mother ❤❤❤
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Yes such a carrying mom's character
እውነት በጣም ደስ ይላል በጣም ውስጥን ይነካል ሌላም ስሩ ስወዳችሁ ብዙ ነበር ያስተምራል♥♥♥♥♥
የፊልም ማጀቢያ ሙዚቃን ሙሉ ኣለም ታከለ ይስራት በጣም ገራሚ ፊልም ቃላት የለኝም የቤዛ ኣባትና ቴድ በቃ ቴድማ ፊልምን ኣንተ ብቻ ስራው 👏👏👏👏👏💚❤💛🇪🇹
❤ቤዛዬ ምእራፍ 2 እደምትሰሩት አምናለው ❤ምእራፍ 2 ላይ ያንቹን ደሰታ በጉጉ ለማየት ነው የምጠብቀ❤😢
😢እጅግ ያማረ የተዋጣለት ምርጥ ስራ❤
እንባዬን ነዉ ያመጣው በጣም ምርጥ ፊልም ነዉ ቁጥር ሁለት እንጠብቃለን የቤዛን መጨረሻ ማየት እንፈልጋለን 😍😢
❤❤❤ ክፍል ሁለት በተለየ እንጠብቃለን ❤❤❤❤❤❤❤
እረ አጨራረሡ ቲንሽ ከ ቤዚጋ ማውራት ነበረባቸው በጣም ሚያስጨበጭብ ፊልም ነው እንግዳዬ ጌታን አንደኛ ነህ ካነበብከው ዬሄን coment ላንተ ትሌቅ ክብር አለኜኝ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 ያንስብሃል
በሁለተኛው ክፍል ላይ ቤዛ ና በፍቅር የተጎዳው ሰው እስኪ አፋቅራቹ ሁለተኛው ክፍል ሥሩልን የበለጠ የሚወደድ ፊልም ይሆናል ብየ እገምታለሁ❤❤❤❤
የአመቱ ምርጥ ፊልም 👏
አሪፍ ድርሰት 👏ምርጥ ትወና ጎበዝ ዳይሬክቲንግ አሪፍ ቀረጻ በርቱ 🙏🙏🙏
👏👏👏
Seriously ???
ይሆ film በጣም በጣም በጣም ደስ ይላል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ምርጥ ፊልም ነዉ ተዋናዬቹም ቢሆን ምርጦች ናቸዉ የኢትዮጵያ ፊልሞች በዚህ ደረጃ ሲያድጉ ማየት እንዴት ደስ ይላል ሙያችሁን አክብራቹ ጥሩ ነገር ለምትሰሩ ሁሉ ምስጋና ይገባችሗል
ይህን ፊልም በጉጉት ስጠብቀው ነበር
ምርጥ ስራ ነው እናመሰግናለን 💞🙏
ከቤዛጋር ይፋቀራሉ ብሎ የጠበቀ መፈቀር አለባት የምትሉ በላይክ
በጣም አሪፍ እና አስተማሪ ስራ ነው በርታ ቴዲ❤
ምዕራፍ 2 ይሰራልን👍👍🙏🙏
ቤዛን ሁና የሰራችው ልጅ የምር ትለያለች ❤❤❤
የቀራኒዮው በግ ንጉሱሱሱሱ የአለሙ ቤዛዛዛ ክርስቶስ ኢየሱስን ማወቅ ብቻ ሳይሆን መኖር የሚቻለው ተዋህዶ ቤት ነው ኑና እንኑረውውው❤🌹🌹🌹❤
Xenagna nak gin wandme?
እውነት ነው❤❤❤
ምን ብዬ ልኮምት የሐገራችን ፊልም ማየት ካቆምኩ ቆየሁ እንደቀልድ ጀምርው ሳላስበው አለቀ 😢❤🙏
ይገርማል ልክ እደኔ ከኮረና በፊት ነበር በደብ ፊልም እማየው
ከአሰመሳየሰ ሰዎች ፈጣሪ ይጠብቀን😢 አስተማሪ ፊልም ነው!
part two ከቤዛ ፍቅር ጀምርው ለማየት የቸኮላቹ የታላቹ!❣
❤
ቴዳ ላምባ የምር ምርጥ ምርጥ ዋው ዋው በተለይ አሁን ከሚታዩ ፊልሞች የሚያሥንቅ ሌሎች እሥቲ ከዚ ተማሩ
የዚህ ፊልም ይዘት በተወሰነ መልኩ ከለማ ማለትም ድምፃዊ ሀይለ ኢየሱስ ግርማ ከዘፈነት ሰውየ የፍቅር ሂወት ታሪክ ጋ ተዛማጅነት አለው ብየ አስባለሁ ።እንግዳሰው ሀብቴ እንደሁልጊዜው ጀግና ተዋናይ ነው ሊዱም ጎበዝ ነች ታሜም ሌጀንድ ነው ማርቲም ተውናዋለች ብቻ በጣም ቆንጆ ፊልም ነው 👏👏👏
በጣም አሪፍ ፊልም ነው እዲህ አይነት ማየት ናፍቆኝ ነበር❤❤❤❤❤ ቀጣይ ስሩለት
ዋው በጣም ሀሪፍ ነው እባካቺሁ እድህአስተማሪና እሚያምር ፊልም ስሩ❤❤
ደስ የሚል ፊልም ነው ግን ትንሽ አስታየት ብሰጥ ደስ ይለኛል ከይቅርታ ጋር
ሲጀመር ስለ ሰላም እያወራ ብዙ የሚወዷት ሰዎች አሉ ሲል የሷ አኳዃን ምንም ደስ አይልም ነበር እንደዚ እየሆነች ብዙ የሚወዷት ሰዎች ሊኖሩ ይችላሉ ብዬ አላስብም
ሲቀጥል.. የፍቅር ታሪካቸው ምንም 7 አመት ሙሉ የሚያስጠብቅ አደለም ለዛውም እንደዚ ሆኖ በጣም ስለሚወዳት ነው ልትሉ ትችላላችሁ ግን ፊልም እንደመሆኑ መጠን ያሳለፉትን ጊዜያት የበለጠጠጠ
ደስየሚል ማረግ ትችሉ ነበር ደሞ የቀን ውሏቸውን ስናይ እሱ ይሄን ያህል የሚወዳት እራሱ አይመስልም ነበር ደግሞ 7 አመት ሙሉ እንደዚ በፀሀይ በዝናብ ሲጠብቃት ቆይቶ ሲያገኛት እንደዛ መሆን አልነበረበትም እንደውም ከሱ በላይ እሷ የጠበቀችው ትመስላለች ደግሞ ያ ሁሉ አመት የጠበቃት የምትለውን ነገር ሁሉ ሊያረግላት ነው እንዴ የሆነ ሰአት ላይማ እነደውም ያናድዳል ግን ምንም ቢሆን አሪፍ ፊልም ነው አስታየቴን አስተውላቹ ብታዩት ደስ ይለኛል
አመሰግናለው!
❤❤❤❤❤❤❤❤
keza astekaklew endiserut new😁
ተናግረን ከልባች ባልነበሩት
እና
ከልባችን ኖረው መናገር ባቃቱን መሀል ብዙ
የጠፉ ፍቅሮች አሉ❤️
በጣም ትክክለኛ አባባል 👏👏👏
😢😢😢በጣም
በትክክል 😢
በጣም እንጂ፡