አብራክ | ABRAK አዲስ የኢትዮጵያ ፊልም | ABRAK Full Length Ethiopian Movie 2025
HTML-код
- Опубликовано: 6 фев 2025
- #ethiopia #ethiopianmovie #የኢትዮጵያፊልም
አብራክ | ABRAK አዲስ ሙሉ የኢትዮጵያ ፊልም | ABRAK Full Length Ethiopian Film 2025 HABESHA TRILL Entertainment
ABRAK Ethiopian Movie 2025 Trailer
መኮንን ላዕከ ሰለሞን ሙሔ ሚለን ቢኒያም ባዩሽ አለማየሁ ቢልሰን ንጋቱ ኖህ ሙሉጌታ ኤርሚያስ ካሴ (ኩባ) ሰላማዊት ደበበ ግርማ በቀለ እና ሌሎችም ድንቅ ብቃታቸውን ያሳዩበት ምርጥ አስቂኝ የፍቅር ፊልም በሐበሻ ትሪል ኢንተርቴይመንት
ሐበሻ ትሪል ኢንተርቴይመንት ፊልም
Make sure to subscribe to Habesha Trill and turn on notifications to stay updated with all new uploads!🔔
Facebook:- www.facebook.c...
Instagram:- www.instagram....
Telegram:- t.me/Habesha_T...
እየተዝናኑ ፣ ላይክ ፣ ሼር ፣ ሰብስክራይብ በማድረግ ይመልከቱ
Welcome to Habesha Trill Entertainment (ሀበሻ ትሪል ኢንተርቴይመንት) This is official RUclips channel of Habesha Trill Entertainment
produced music video, sitcom, Drama, film and cover music....
Don't forget to Subscribe
Unauthorized use, Distribution And Re-Upload of This Content is Strictly Prohibited!
Copyright ©2025 Habesha Trill Entertainment ሀበሻ ትሪል ኢንተርቴይመንት
ዋው በጣም ደስ የሚል ነው ልጅ ለሌላቹ ፈጣሪ ይስጣቹ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እንደ እኔ ሰለሞን ሙሄ መኖሩን አይቶ የመጣ ❤❤❤
ዋውው ደስየሚልነው
ልጂእኔም ስፈልግ ነበር እግብሄር ይመስገን ልጂ ሰጠኝ
ፈጣሪ የሁላችንም ደስታ ይስጠን ምንአለኝ ብለን ዝም ማለት የለብነም ልጂየራሱን እድልነው ይዞ እሚወለደው❤❤🙏🙏
Enkan des alachu
የድንጋይ መቀመጫና የእናት ሞት እየቆየ ነው ሚቆረቁረው ሺ አመት ለእናቶቻችን ❤❤❤❤
እናት ያላችሁ ዘላለም በደስታ ትኑርላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Coment አንብቦ ፊልም የሚያይ ሰዉ 👍👍😅
እኔ😅
@@TilshBeyene እኔ
አቤት
🎉😂
እኔ ሳላነብ በዳሰሳ ነው ማየው
መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም (ከኢየሱስ በስተቀር) ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።
አሜን
Pente tenabisu
አይ አለማወቅ አብና መንፈስ ቅዱስስ አይ መናፍቅ
@@melakutesfaye2433 silasen pente alkadem wendme geta ywedahal
Amenn
በጣም ተመችቶኝ ያየሁት ፊልም 🙏🙏🙏🙏🙏
ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ እናመሰግናለን ❤❤❤
Welcome to Habesha Trill Entertainment (ሀበሻ ትሪል ኢንተርቴይመንት) This is official RUclips channel of Habesha Trill Entertainment
produced music video, sitcom, Drama, film ....
Don't forget to Subscribe
Fantastic!
አሪፍ ነው በርቱ ወድጄዋለው❤❤❤❤❤❤
ተስፋዬ 🙏 እስካለ ህይወት አለ
እና መቼም ተስፋ 🙏 እንዳትቆርቱ
ዋጋ ቢስ አትሁኑ 🎉❤
Nice one 😉👏👏👏
መኮነን,ያለበት,ፊልም,ይመቸኛል❤❤❤❤🎉🎉🎉
Waw Des yelan❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ይሄ ፊልም👉መታሰቢያነቱ ለወላጅ አባቴ ይሁን😢እባካችሁ ለዚህ ፍፁም ለሆነዉ የእኛ የአበሻዎች ክፋትና ጭካኔ ጥግ የሆነዉን የህይወታችንን እዉነታ አደባባይ ላይ አስጥቶ ላሳየን👉እዉነታዊ ተዉኔት ለሆነዉ ስራ የሚገባዉን ክብር በLikeና በሼር እንግለፅላቸዉ💕❤️💯ሽሽት ከአንዱ ገደል ወደ አንዱ ገደል መሮጥ ማለት ነዉ🥲🥲🥲💯🙏
ደስ ይላሉ ተመችቶኛል በርቱልኝ🎉🎉🎉❤❤❤
እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
ሰሌ ያለበት ፊልም ሁሉም ይመቸኛል❤፡😘
እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
እኔም የሶል አድናቂ ነኝ
እኔ❤❤
yes 👍
😊😊😮😮l : 😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊: 😮
Wooowwww
Wow yamiral❤❤❤❤❤❤
አሪፍ ነው
Love it❤❤❤❤❤
ምርቃናዬን ያበላሽብኝ ፊልም
ለምን
@hewansolomon1558 የፊልሙ ታሪኩና plot plus dialougue... Most of it does not make it a Movie. More like documentary
wow ❤❤❤❤❤❤❤❤❤Betam Astemari Mirt Film❤❤❤❤❤❤❤❤❤
this is smart
አቦ ይመቻቹሁ አዝናናቹን በጣም እምገርም ፊልም ነው እናመሰግናለን
ስጨርስ እኮምታለሁ😂😂❤❤🎉🎉
😂
እስከዛሬ አላለቀም?
What A nice movie😊😊
sol my favorite ❤❤❤❤❤
ዋውውውውውው❤❤❤❤❤ እየሳኩ ያየሁት ፊልም
ቆንጆ ትወና በዕውነተኛ ህይወት ውስጥ የተመረኮዘ አስተማሪ የሆነ
በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው🎉🎉🎉🎉
you are everywhere
ገራሚ ፊልም Best #Ethiopianmove 🎉🎉🎉
በጣም ቆንጆ ፊልም ነው
በጣም ያምራል
ሶል እና ሞኬ የለበት ፊልም ደስስስ ይለኛል እስኪ ልየዉነ እኮምታለሁ ❤❤❤❤
betam arif film new, bemn mknyat endetemelesech balakm
አረ በሳቅ አፈረሰኝ ምርጥ ፊልም ምንም ቢሆን ሶል ያለበት ኑርልን ሶል
Wow
So nice move
ዋው❤
የ2025 ምርጡ ፊልም ብዬዋለሁ❤
ፊልም አታውቅም እንዴ
Betam deas yelal 🎉
እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
ቆንጆ ፊልም
አሪፍ ፊልም ነው
ጥሩ ነው
Sole👏👏🙏
Holeta kinadne miheret yene enat ayehuat❤❤❤❤
ዋው ደስየሚል 😂😂❤❤
ዋው💞💞💞💞💞💞💞💞
ዋው ምርጥ ፊልም አስተማሪ ነው እናመሰግናለን ሞክሻ እና ሳሚ 😂❤️
🥰🥰🥰
ያለማጋነን ደስስስ ብሎኝ አየሁት ከ ብዙ ጊዜ behuala
Nice move ❤
Wow moka Salmon hulachum ymcha chu Abo❤❤❤❤❤
ዋዉ❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ክብር ለልጆቼ እናት 💋💋💋💋💋💋💋 ሞኬ የጥበብ አባት ♥️♥️♥️♥️♥️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ኢየሱስ yadin❤
Erasun Madan alchalm
ኮሜት አንብቤ የማየው ነገርስ😂😂❤
አሪፍ ፊልም ነው በርቱ ደስ ይላል🎉🎉🎉🎉🎉🎉
👍👍👍 አንደኛ
ዋውው አሪፍ ፊልም ነው ❤❤❤🎉🎉🎉
ዋው ደስ የሚል ፊልም 🥰🥰🥰
እደሳኩኝ ጨረስኩት❤❤❤❤❤❤❤❤
ሰሊን አይቼ ነው የመጣሁት ነገ አየዋለሁ ደክሞኛል ፈጣሪ ከሰው ቤት ያውጣን ቅመሞቺ
ፀዴ ነው ❤
የሞተችዋ የትኛዋ ነች ነብስይማር የምትሉት😢 በተ ፈ ቆጆነው🎉🎉
እሚገርም ፊልም ዋዉ❤❤
😂😂😂🎉🎉🎉wow 😊
ሶል እና መኮንን 👌👌🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ዋውው ተመስገን አማርኘኛ ፊልም እንደገና መሻሻል
ምርጥ ፊልም እያሳቀ የሚያሳዝን😂😂
well
🙏❤
በእግዚአብሔር እንታመን እርሱ ሀያል ነው
ነብስ ይማር ለህታችን ባዩሽ አለማየሁ 😭😭
ሞታለች እዴ😭
@Zainab-xt8lj አዎ ሞታለች 4ዓመት ሆናት 😭
ምርጥ አስተማሪ አስቂኝም ፊልም ነው።በልጅ ጉዳይ ግን አባት እና እናት ተነጋግረው ሲስማሙ ብቻ እና ብቻ ማርገዝ።ካለዛ ጉዳቱ ለሴቷ እና ለሚወለደው ነው።የማይሆን ግንኙነት ከሆነ ቢያምም ከመጀመሪያው ማቆም ይበጃል ።
Woww
ነፍስ ይማር ለቤተሰቦቿም መፅናናትን ያድላቹ
እንደኔ አሮጊቷ ምርጥ ናት የሚል
አዲስ ስራ በምርጥ አርቲስቶች ስላቀረባችሁ እናመሰግናለን❤❤
እነ ሄኖክ ከሚሰሩት አንድ ዐይነት ፊልም አስር እጅ ።ምርጥ ፊልም ነዉ
🔥🔥
Wow, #Sol_Meku!!!
1:36 ሰሌን ሳይ ነው ሚልሙን ማየት የወሰንኩት❤
38:17 በሀይማኖት ቀልድ ጀመራችሁ እርኩስ ስራችሁን በዚህ መልኩ ባታቀርቡት ጥሩ ነው
Wow nice movie
በ አንድ በኩል ሽማግሌው አጫዋች( ዝሙተኛ) በሌላበኩል በዝሙት ለተረገዘ ፅንስ በስለት ተገኘ ብሎ አቧራ ማስነሳት እንዲሁም ደግሞ ውርጃን ለታዳጊ ማስተማር አይሆንም ከዚህ ፊልም ምን ድነው የምንማረው?
ጥሩ እይታ
ሞኬ እና ሰሌ ያሉበት ፊልምኮ ድምቅ ነዉ የሚለዉ 🎉 አንድ ሁለቴ እገርበዋለሁ
ፈትህ ለኢትዮጵያ ድሃዎች እየደመራቹ❤
ሴቶች ድሮም ወንዶች የፈለጋችሁ እስክታገኙ ነው!! የሚሉት ግን ስሜቱ የጋራ አይመስላቸውም ግን 😊 the best movie አፈር ብላ 😅
ኢየሱስ ይወዳችሁዋል!!! ኢየሱስ ሞቶላችሁዋል!!!! ማዳኒቱን ማወቅ አያድንም መድሃኒቱን መዋጥ እንጂ!!!!!!! ኢየሱስ የአለም መድሃኒት ነው::
ሞኬ ያለበት ፊልም የሚመቻቹ እስቲ ሊያቹ
ባዩሼ🥺ነብስሽን ይማር
አንድአንድ የ አራዳ ቋንቋ አወራን ብለው ብልግና እየተናገሩ ፊልሙን አወረዱት ብቻ ከ 18በታች ባያዩ ይመከራል
በሳቅ😂😂😂😂
Enamesegnalen
አረ ሰሌ ተመለስልን ሰሌ ባባ አለምሰገድ ያላቹበት ፊልም እንዴት እንደሚመቸኝ
እንረጫለን😂😂😂😂😅😅😅
ውድ ኢትዮጵያን ጀማሪ ነኝ አበረታቱኝ
አይ መኮንን ላአዉ የሣቄምንጭ😅😅😅😅😅😅
ሰለሞን ሙየ🙏⭐️
እናመሰግናለን 🙏🙏🙏