እኔን ልቀቀኝ ሚስትህን ያዝ.../የቤተሰብ ጨዋታ ምዕራፍ 17 ክፍል 17

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
    Follow us on: linktr.ee/ebst...
    #ኢቢኤስ
    #EBS
    #Yebetseb_Chewata

Комментарии • 147

  • @qwertqwee7591
    @qwertqwee7591 2 года назад +15

    የሚገርመው ክርስቲያኖች እግዛብሄር ይመስገን ያላሉ ጠበቅ አድርገው ሙስሊሞች ግን ደህና ነው የሚሉት አልገባኚም ለምን? አልሃምዱሊላህ ብትሉ ምናችው ይቀንሳል በአላህ ፋራ

    • @user-bm9iq8do2h
      @user-bm9iq8do2h 2 года назад +1

      በጣም ይገርማል

    • @s.as.a.a5797
      @s.as.a.a5797 2 года назад +3

      አቦ አላህ ይስጥሽ እያሰብኩት ኮሜትሽን አየሁት ምን ሆነው ነው ግን ሱበሀነላህ ወላሂ ሙስሊሞች ጨጓራዬን እየላጡኝ ነው በሄድኩበት ዉይ

    • @zaharatube6352
      @zaharatube6352 2 года назад +1

      ሳህ

  • @biruethioyoutube2087
    @biruethioyoutube2087 2 года назад +54

    ነፂ❤ እባካችሁ እባካችሁ ትልልቅ ሚዲያ ያላችሁ እህት ወንድሞቻችን ከሞት ታደጉልን እነሱም የኛ ናቸው 😭😭😭

    • @sayetsayet4637
      @sayetsayet4637 2 года назад

      Ewnet nw egziabher yidechwu😢😢😢

  • @user-nb3xi7yp5x
    @user-nb3xi7yp5x 2 года назад +49

    🇸🇦🇪🇹ምርጥ ነብይ የአሏህ ባሪያ! ምርጥ ባል ምርጥ የሰው ልጆቺ መሪ የሴቶቺ መከታ ዛፍ ያለቀሰላቸው ግመል አልቅሳ ስሞታዋን ያሰማቻቸው! አዛኚ እሩህ ሩህ እጂግ እሳቸው ናቸው። ነብዩ ሶለላህ አለይሂ ወሰለም! ኑው ቁራአንን በአጭር ግዜ በተጂዊድ አስተካክሎ ለመቅራት የሚጠቅሙ አኽካሞቺን ኪታቦቺን ተፍሲር ቀሰሱል አቢያ ፊቅህ እና ሌሎቺ አስፈላጊ ትምህርቶቺን እንማማር!!🇸🇦🇸🇦🇸🇦

  • @nuraliis7du7jk8u
    @nuraliis7du7jk8u 2 года назад +32

    ፍትህ በሳውድ በእስር ቤት ለሚሰቃዩ ወኔድሞቻችን

  • @zemzemmustefa5012
    @zemzemmustefa5012 2 года назад +18

    ፍትህ ለሳዑዲ እስረኞች
    ኢቢኤስ ድምፅ ሁኑን

  • @famitube6801
    @famitube6801 2 года назад +14

    ምርጥ አባት🌹 ምርጥ አፍቃሪ 🌹 አዛኝ ናፋቂ 🌹ምርጥ ነብይ ሥለላሁ አለይሂ ወሠለም ። ቁረአን ና ፈትዋ 👈ኢሥላማዊ ጥያቄ ና መልሥ የኡሥታዞች ግብዣ አለ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ ሙሥሊሞች እህቶቸ ወዲሞች 🌹ፍትህ ከአላህ ነዉ ዱአ ለሣኡድ እስረኞች ኑ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ

    • @famitube6801
      @famitube6801 2 года назад

      ሙስሊሞች ግ ን ስታሳዝኑ ፕሮፋይሉን ተጭናችሁ ሰብ አድርጉ ይጠቅማችሆል እስኪ

    • @user-uk5mp3wg4y
      @user-uk5mp3wg4y 2 года назад

      @@famitube6801 🌹🌹ሀቢበት ገልቤ አለሁ እጠቅመኝል ያለህ ፈትዋ እዉቀት ምፈልጊ ይመጠል ቢች በረች

    • @user-rx7jv2ms6c
      @user-rx7jv2ms6c 2 года назад +1

      ስለነ ቶፊቅ ስታወሪ አደል ምትውይው ለቢዝነስ ነው

  • @hayatyesuf3896
    @hayatyesuf3896 2 года назад +127

    ነፂ እስቲ አረብ ሀገር ላሉ ወገኖች ድምፅ ሁን 😭

    • @semusemu6775
      @semusemu6775 2 года назад +8

      ታዘብናቸው እነዚህ ሌባ አርቲስቶች እሼቱ መለሰን አላህ እድሜውን ያርዝመው

    • @meritube3494
      @meritube3494 2 года назад +5

      ልልመና ሲሆን እንጂ ወዴ እኛ ብቅ እሚሉት ፍትህማ ምን ገዷቸው

    • @tube-ms3iq
      @tube-ms3iq 2 года назад +6

      ኢሺአላህ በቅርቡው ይገባሎው የአላህ ፍቃድ ከሆነ ዱአ አድርጉ ማንም አይረዳቹውም ከአላህ ውጭ

    • @r6168
      @r6168 2 года назад

      ሳያቁትኮ ቀርተው አዴለም አብይ ምላሹን አልስማሽምዴ ሳቀው ዬቶወውን

    • @ameraahmed3282
      @ameraahmed3282 2 года назад +1

      ትዝአንላቸውእነዝህሆዳሞችፍትህከአላህያምጣልንለወንድሞቻችን

  • @dagihiwifamily8876
    @dagihiwifamily8876 2 года назад +13

    አድዋ✌✌ሌላዉ የነጻነት ቀን ሲያከብር እኛ የድል ቀን እናከብራለን💪💪💪💪

  • @semusemu6775
    @semusemu6775 2 года назад +41

    ታዘብናቸው እነዚህ ሌባ አርቲስቶች በሳውዲ እስር ቤት ስንት ሰው እየተሰቃየ ድምጽ ሳይሆኑ እሼቱ መለሰን አላህ እድሜውን ያርዝመው
    እኛማ ፍትህ ከአላህ ነው የምንጠብቀው ከሰው አንጠብቅም ለአፋቸው እንኳን የሆነ ነገር አለማለታቼው እንጅ ልክ ምንም እንዳልተፈጠረ

    • @kidanfera6943
      @kidanfera6943 2 года назад +3

      መንግስት ዝም ያለ እነሱ ድምፅ ቢሆኑም ምን ዋጋ አለው ብለሽ ነው የኔ እህት

    • @yeshihereg5740
      @yeshihereg5740 2 года назад

      Man seme Alena 🙄🙄🙄🙄🙄🙄🤔🤔🤔

    • @zoomfamilyethiopia3049
      @zoomfamilyethiopia3049 2 года назад

      ትክክል

  • @MeseLoveAmen
    @MeseLoveAmen 2 года назад +12

    ጨዋታው ጡሩ ነው ነገር ግን የተሸነፊትን በክብር ማሰናበት ሰለመጣችሁ እነሰመሰግናለን ማለት ጡሩ ነው !

  • @Tube-dq5cj
    @Tube-dq5cj 2 года назад +2

    أّلَلَهّـمً 💫ﷺﷴ💙꧁❣️ﷺﷴ❣️꧂💫ﷺﷴ💙꧁❣️ﷺ💫ﷺﷴ💙꧁❣️ﷺﷴ❣️꧂꧁❣️ﷺﷴ❣️꧂💫ﷺﷴ💙💫ﷺﷴ💙꧁❣️ﷺﷴ❣️꧂꧁❣️ﷺﷴ️꧂ﷺﷴﷺﷴﷺﷴ꧁️ﷺﷴ️꧂ﷺ ሰሉ አለነቢ ያኡመተ ኢስላም

  • @kokobaadena8428
    @kokobaadena8428 2 года назад +7

    የታፈነ ጩኸት ሆነ የኛ ነገር ፍትህ በሳውድ አረቢያ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን

  • @akliluethiopia
    @akliluethiopia 2 года назад +7

    ነጺ ሳቅህ ውስጤ ነው ፈገግታህ ደስታህ ያስደስተኛል

  • @user-qp9jb1oi4e
    @user-qp9jb1oi4e 2 года назад +4

    ሰላም ለኢትዮጵያ ህዝቦች በጣም ነው የምታዝናናን ነፂ በርታ ወንድሜ ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ተመኜን

  • @emuahllam1392
    @emuahllam1392 2 года назад +7

    እሸቱና አተ ምርጥ ሰው መሽአሏ

  • @ቲጅ-ከ7ዠ
    @ቲጅ-ከ7ዠ 2 года назад +20

    ፍትህ ሳውዲ ለሚሰቃዩ እህት ወንድሞቻችን

  • @user-ro5je1si3d
    @user-ro5je1si3d 2 года назад +16

    በስደት የለቹ እህቶቼ ውሀ ጠጡ ሰሞኑን ብዙ ሰው በኩላሊት ህመም እየተሰቀዬ ነው አላህ ይድራስለቹው

    • @fmmsm2836
      @fmmsm2836 2 года назад +2

      ኢንሻ አላህ አሚንንን

    • @user-uk5mp3wg4y
      @user-uk5mp3wg4y 2 года назад +1

      ወለህ አሰሪ ሁሊ ጦወት ለሰለትሽ ከተነሰሽ ዉሃ አሙቅሽ ጠጭ አለኝ እንሸአለህ

    • @emebetyoutube4890
      @emebetyoutube4890 2 года назад

      ደምሪኝ እማ

    • @emebetyoutube4890
      @emebetyoutube4890 2 года назад

      @@user-uk5mp3wg4y ደምሪኝ እማ

    • @user-pe9pd3bz7i
      @user-pe9pd3bz7i 2 года назад

      @@emebetyoutube4890 እንደማመር

  • @fatumaaebdu5596
    @fatumaaebdu5596 2 года назад +6

    ሙስሊም መሆንመታደልነው አላባበሳቸውብቻ በቂነው

    • @s.as.a.a5797
      @s.as.a.a5797 2 года назад

      ልብስ ብቻ ምን ያረጋል አልሀምዱሊላህ ማለት አሳፍሯቸው አይደል ደህና ብቻ ነው ሚሉት ሌሎቹ አምላኬን ሚሉትን ሲያመሰግኑ እነሱ ደና ደና ይላሉ እህ

    • @belayshebo3149
      @belayshebo3149 2 года назад

      Libis bicha kkkkkkkk

  • @user-cj1ve5hp3g
    @user-cj1ve5hp3g 2 года назад +6

    ፍትህ ለሳኡድ እስረኞች

  • @user-mr9nk6xf8g
    @user-mr9nk6xf8g 2 года назад

    ጤና ይስጥልኝ

  • @zeynebkaderi6699
    @zeynebkaderi6699 2 года назад +5

    ጅለይቢብ ቤቴሰብ አልታቻላቹም ማሻ አላህ በሪቱ

  • @abby8509
    @abby8509 2 года назад +4

    ነፂ ሞቃታው መጣላችሁ ፍልቅልቅ እኮነህ ግን ለህት ለወንድሞቻችን ድምፅ እንሁናቸው ደስታችን ሙሉ እዲሆን እባክህ አረብ አገር ላሉት🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @Samuel-ph2bt
    @Samuel-ph2bt 2 года назад +3

    ሰላም ሰላም ለእናንተ ይሁን ኢትዮጵያውያን 💚💛❤ እንኳን ለየካቲት 23 የአድዋ በአል አደረሳችሁ 💪

  • @user-fo8zj8cj8b
    @user-fo8zj8cj8b 2 года назад +4

    ሁሌም እስቀለዉ ነፂቤትህ

  • @berhanrayatube416
    @berhanrayatube416 2 года назад

    ነፂየ የሳቄ ምንጭ ሰወድህ ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን

  • @user-dj9xu6mg2i
    @user-dj9xu6mg2i 2 года назад +3

    ሰላም

  • @r6168
    @r6168 2 года назад

    ስላም ለሀገራችን ይሁን ያርብ

  • @sgffsq9586
    @sgffsq9586 2 года назад +1

    እንኳን ሰላም መጣችሁ

  • @aminabenateumor4408
    @aminabenateumor4408 2 года назад +1

    ማሻአላህ ሂጃብለባሾቹ ዉብናችሁ💚💖💖💖💖🌱🌱🌱🌾🌾🌾🌾🌾

  • @user-ys9yn1og6r
    @user-ys9yn1og6r 2 года назад +7

    ነፂ ፍቅር 😘

  • @wubautomotive
    @wubautomotive 2 года назад +2

    የተመረጡ ሙዚቃወችን ያገኛሉ 💚💛❤

  • @umuhyatteam1903
    @umuhyatteam1903 2 года назад +1

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሰኡዲ እስርቤት እየተሰቃዩ ለሚገኙ ወገኖቻቺን

  • @shemimamusa8065
    @shemimamusa8065 2 года назад +1

    Yehager lijochu nazuwoch melkam edl

  • @user-fb2mj5gw2t
    @user-fb2mj5gw2t 2 года назад +1

    _ማሻአላህእነበይቱላህ አልተቻሉንም_

  • @asniit1199
    @asniit1199 2 года назад +3

    እስር ቤት ያለው ሁሉ መጥፎ ብላችሁ መደምደማችሁ በጣምበጣም ያሳዝናል

  • @roziiyoutube7210
    @roziiyoutube7210 2 года назад

    iyesus kiristos yadinal jesus love All🙏❣️

  • @user-uj2xi9ij2u
    @user-uj2xi9ij2u 2 года назад +1

    ፍትህ በሳኡዲ አረቢያ እስር ቤት ላሉ ወገኖች ፍትህ

  • @dawudtube7213
    @dawudtube7213 2 года назад +13

    አሰላም አለይኩም
    #ወረህመቱላሂ ወበረካቱ#
    በአለም ላይየምትገኙ
    ሙስሊሞች ሁሉ አትለፉኝ# ማለትም እኔ የተነሳሁት#ለመልካም ነገር ነው ብዙ #አህቶች ያላህን ቃል القران ቁርአንን# እየተዘናጉ ሰላሉ እኔም ከነሱ ጎን ለመቆም ነው #ያወቁትን ማሳወቅ ከሙስሊም ተግባር አንዱ ነው# እናንተም እኔን አበረታቱኝ ሰብስክራይብ #ሸር በማድረግ አጠናክሩኝ

  • @hanentertainment2021
    @hanentertainment2021 2 года назад +4

    ፍቅር ይዞኛል ከ ፈኢዛ❤😥

  • @zeynebkaderi6699
    @zeynebkaderi6699 2 года назад +2

    ነፂ እንኳን ደህና ማጣህቹ

  • @ethiopiaearth
    @ethiopiaearth 2 года назад

    betu beken beken yemiset asimeselkew demo sakuna tishelemalachu yemilew tirgum yelewum raphin rap madreg sijemir betam new yemidebiregn.

  • @freweinirobso6516
    @freweinirobso6516 2 года назад +1

    ነጻነት ቀልድ ሲያበዛ ያስጠላኛን

  • @hayatyalhamedlla4561
    @hayatyalhamedlla4561 2 года назад

    ነጺ የሳቅ ምንጭ ሰላምህ ይብዛ ማሻ አላህ የጂለይ ቢብ ቤተሰብ አልተቻላቸውም

  • @Ragnar21
    @Ragnar21 2 года назад +1

    ነፂ ደሞዝ አሪፍ ነው?
    እስኪ 10,000 ብር አበድረኝ በአላህ?

  • @zemuhussen8862
    @zemuhussen8862 2 года назад

    ነፃዬ ደስትላለህ ዘናፈታታረገኛለህ ይመችህ

  • @qwertqwee7591
    @qwertqwee7591 2 года назад +3

    ቀላል ጥያቄ ነው ግን ሰው ይህም ያህል ደድቧል መገን

  • @gamobonga4432
    @gamobonga4432 2 года назад

    Yh y najeria zr kyt abtu mta. Blom amregna yngral . WY ethiopia ymanm barea mrgfea honch k media awrdut

  • @quickmart7046
    @quickmart7046 2 года назад +1

    Lemlem fonqa yizogal kanchi

  • @astergizat7652
    @astergizat7652 2 года назад +4

    ፍትህ ለሳዉዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭

  • @umouatika8909
    @umouatika8909 2 года назад

    ፍትህፍትህፍትህፍትህ ለሰኡዲ እስረኞች

  • @zd9022
    @zd9022 2 года назад

    ገሀነብ አሏህ ይጠብቀን ግን አሳቃችሁኝ ክክክክክክ

  • @r6168
    @r6168 2 года назад +3

    ነፂ በሳቅ ነው የሚገለው😂

  • @dawitmareyam6598
    @dawitmareyam6598 2 года назад +1

    Ye beyitula fegegitawa des sel.

  • @እርግቧ
    @እርግቧ 2 года назад

    በሳኡዲ የሚሰቃዩ እህት ወንድሞቻችንን ታደጉልን

  • @dfgtfdg7427
    @dfgtfdg7427 2 года назад

    ነፂስወድህ

  • @meron7439
    @meron7439 2 года назад +1

    መጥፎ የሚባሉ የሚገኙት የት ነው መጠጥ ቤት ማለት ምን ለማለት ነው ❓ ጫት ቤት የሚገኙት ግን ቅዱሳን ናቸው ማለታችሁ ነው ❓

    • @s.as.a.a5797
      @s.as.a.a5797 2 года назад +3

      ያው ነው ጫትም መጠጥም በእስልምና ሀራም ነው ጫት የሙስሊም ነው ያለሽ ማን ነው?ሁለቱም ቆሻሻ ነገሮች ናቸው

  • @yasinabdulhkim5113
    @yasinabdulhkim5113 2 года назад

    ነፂ በጣምነው ምትመቸኚ በዚው ቀጥልበት ቁምነገር ም ጣልብታርግባት ፓ

  • @wgayeweshet6109
    @wgayeweshet6109 2 года назад

    ❤❤❤❤❤

  • @dearkedir9713
    @dearkedir9713 2 года назад +1

    ነፂ ፋይዛን ሰላም በልልኝ

  • @abduendris4410
    @abduendris4410 2 года назад

    netsi endet nw metadem yemenchelw plss

  • @makhan7623
    @makhan7623 2 года назад

    Fethi fethi fethi fethi fethi fethi fethi fethi fethi fethi le saudi Arabia isareyochi 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️

  • @hamebest6298
    @hamebest6298 2 года назад +1

    This family deserves the house you talk of too much 😂😂

  • @Ragnar21
    @Ragnar21 2 года назад

    የኔ በይቱላህ ዛሬ ደሞ እምር ብሎባታል
    ለአላህ ብላችሁ EBS ዎች ስልኳን ስጡኝ 😔😭😭

    • @Ragnar21
      @Ragnar21 2 года назад

      @@beytujuhar9429 yefelegshiwn ekeflalew 😑

    • @fatumafafi6122
      @fatumafafi6122 2 года назад

      ወላሂ ጎደኛዬ ናት አዳማ ናት ያለችው

    • @Ragnar21
      @Ragnar21 2 года назад

      @@fatumafafi6122 በአላህ ስልኳን ስጪኝ

    • @fatumafafi6122
      @fatumafafi6122 2 года назад

      @@Ragnar21 እንዴት አድርጌ በዚህ ልስጥህ FB ላይ አውራኝ frdos ብለህ

    • @Ragnar21
      @Ragnar21 2 года назад

      @@fatumafafi6122 eshi wde

  • @sarabya4574
    @sarabya4574 2 года назад

    ፍትህ በሳውዲ እስረ ቤት

  • @aslletube4466
    @aslletube4466 2 года назад

    ቤቱን ወሰዱት🙆🙆👌👌👌

  • @jordanos3792
    @jordanos3792 2 года назад +1

    Bicha suri yaderegechiwu bitasikerwat tiru newu

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 2 года назад

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ።

    • @saranigatu6037
      @saranigatu6037 2 года назад

    • @jordanos3792
      @jordanos3792 2 года назад

      @@tenalehulum ሆድሽን ሙይ መጀመሪያ

  • @user-nu6tt5oo8u
    @user-nu6tt5oo8u 2 года назад +1

    እኔ ነፂን በአየውት ቁጥር ፈገግታዬ ይጨምራል ግን?ሳቅ ጠረን አለው

  • @beniman7409
    @beniman7409 2 года назад

    ከደብረ ብርሃን ስንት የሚቀዘቅዝ ሀገር አለ በተለምዶ ደብረ ብርሃን ስለምንል ነው ለምሳሌ ወራቤ ውስጥ ስሙ ጠፍቶኝ ነው እጅግ ቀዝቃዛ ስፍራ ነው ሁለት ጎፋ ቡልቂ ከተማ የምታውቁትን ኮመንት

  • @ayshaaysha1056
    @ayshaaysha1056 2 года назад +2

    ወይኔ ተድያ የኔ እግር 42 ናው እኮ ክክክክ

    • @user-qz1hy4xw9s
      @user-qz1hy4xw9s 2 года назад

      ደስ ይላል ስትራመጅ ፈጣን ነሽ ማለት ነው አይዞሽ ደምሪኝ

    • @user-pe9pd3bz7i
      @user-pe9pd3bz7i 2 года назад

      @@user-qz1hy4xw9s ነይ እንደማመር

    • @ayshaaysha1056
      @ayshaaysha1056 2 года назад

      @@user-qz1hy4xw9s ክክክክሰ ለዘ ናው ዘፋፍ ልበለ ? እ

    • @ayshaaysha1056
      @ayshaaysha1056 2 года назад

      @@user-pe9pd3bz7i እኔንም ደምሩኝ

    • @user-qz1hy4xw9s
      @user-qz1hy4xw9s 2 года назад

      @@ayshaaysha1056 ተደምረሻል ደምሪኝ ካልደመርሽኝ አትደመሪም ትወርጃለሽ😁

  • @teketseltsige2011
    @teketseltsige2011 2 года назад +1

    9 ሰዎች ብቻ ኑልኝ እስኪ
    Lyrics የሚመቻችሁ?!

  • @Toyba-q7b
    @Toyba-q7b 2 года назад +2

    ገሃነም 😆😆😆😆😆✌️✌️✌️

    • @tube-ms3iq
      @tube-ms3iq 2 года назад +1

      ደምሬኝ ውዴ

  • @fatumaadem1948
    @fatumaadem1948 2 года назад

    መጣችሁ

  • @selamethiopa6304
    @selamethiopa6304 2 года назад

    50ዎቹ የለጥጥር የሔዱ ይመስላል በተለይ ጋነብ ልምድ ያለው ነው የሚመሰክረው

  • @7_183
    @7_183 2 года назад

    የተሸነፉትን ስትሸኝ ግን ይደብራል 🙄

  • @user-qn7px3ip6b
    @user-qn7px3ip6b 2 года назад

    39 መልሳ ❌ አላችሁ

  • @mekesudtemam6207
    @mekesudtemam6207 2 года назад +2

    ነፂ በይቱላን አጣብሰኝ ፕሊስ አድሬስዋን???

  • @zynebk.tube.6876
    @zynebk.tube.6876 2 года назад

    አረ የፍትህ የለህ.እስራኞቹ።ማች ነው ምጋበት

    • @tube-ms3iq
      @tube-ms3iq 2 года назад

      ኢሻአላህ በቅርቡው ይገባሎ

  • @samiraosman7429
    @samiraosman7429 2 года назад

    fkr

  • @welelameka
    @welelameka 2 года назад

    ghenem kkkkkkkkkkkkkkkk

  • @zeynebkaderi6699
    @zeynebkaderi6699 2 года назад

    እኔም 42 ጫማ ነዉ የምለብሳዉ

  • @genetgtekle8177
    @genetgtekle8177 2 года назад +1

    ruclips.net/video/hxwbP3mJeC0/видео.html አይ አብይ

  • @SolyanaMedia
    @SolyanaMedia 2 года назад +1

    ወደ የተዋህዶ ልጆች ቻናላችንን ስብስክራይብ በማድረግ የዜማ ትምህርቶችን ይከታተሉ በቅንነት

  • @Ginfletube
    @Ginfletube 2 года назад

    የአድዋ አሰግራሚ ቪዲዮዎቸ
    ruclips.net/video/LGwyA3otNBw/видео.html