Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
መስኪዬ የኛ ጀግና ለሀገር በረከት ለትዉልድ ተስፋ የሆነ ስራ እንደምትሰሪ እናምናለን ብዙ ያልታዩ ያልተሰሙ ሀገራዊ ታሪኮች አሉ መስኪዬ ጸጋሽን ተጠቅመሽ እንደምትሰሪበት እናምናለን
ዛሬ ገና RUclips ላይ መቆየቴ እንዳልፀፀት አደረገኝ🤛🤛🤛እንዲህ ናት የኛ ጀግና መስኪዬ🙏🙏🙏🙏
መስኪየ በርች ።ያልተዳሰሱ ብዙ አሉ በማስተዋል እንደምታያቸው ሙሉ ተስፋ አለኝ።በተለይ ደግሞ spiritual ይዘት ያላቸው ርዕሰ ጉዳዮችን ብታካትች እመክራለሁ።
እኔም።
መስኪ እኔ ከዩኒቨርሲቲ ጀምሮ አዉቅሻለሁ ጋዜጠኛ ብቻ ሳትሆኝ የጥበብም ሰዉ ነሽ ትዉልድን የሚቀርፁ ስራዎሽን ማቅረብ ቀጥይባቸዉ፡ ፈጣሪ ዘመንሽን ይባርክ!!
መስከረም አጓጉቶ በጳጉሜ መምጣትተጨንቆ ተጠቦ ሰውን ማስደሰትምን ቢታደሉት ነው ይሄ በረከትበአቤ ጠግበናል ብለናል ስብሐት 🙏🙏🙏
አንድ ነገር ብቻ አስተያየት ለመስጠት ያክል እማኝነት የሚሰጡትን ሰዎች ስምና ስራቸውን ሙያቸውን ብናውቅ ቢካተት መልካም ነው!! በርቺልን መስኪ!!!
የደግ ሀሳብ ሁሉ ጠላት የሆነው ዲያብሎስ እና ጭፍሮቹ ከፊትሽ እንዳይቆሙ የቅዱስ ሚካኤል አክናፋ በሄድሽበት ሁሉ ጥላ ከለላ ይሁኑሽ አሜን !መስኪ ፈጣሪ ያበርታሽ!!!
ድሮም ጀምሮ አቀራረብሽ ለየት ያለ ነው ማንም ጋር የሌለ የራስሽ ብቻ የሆነ ምነው ባልጨረሰች የሚያስብል አቀራረብ ድሮም ጀምሮ እንዲሁ ነው በተመስጦ የማዳምጥሽ የኔ ጀግና እነዚህን መሰል ግሩም ታሪኮችን እንደምታቀርቢልን 100% እርግጠኛ ነኝ ያገለገልሽው ወደፊትም የምታገለግዪው አምላክ በነገሮችሽ ሀሉ ይቅደምልሽ ፀጋውን ያብዛልሽ❤🙏
ማሰብ ያለብን በአቤ ጉብኛ ጊዜ የነበረው የ፩ኛ ደረጃ የእንግልዝኛ ቋንቋ ትምህርት በአሁኑ ስዓት ካለው የPHD ቋንቋ እንግሊዝኛ ፣ ትምህርት በጣም
የተሻለ ነበር።
ትክክል
ግን በጊዜው ተማርን ባዮች ይገፋት ነበር
@@yibeltaltamir5869 አወ የእኔ ወንድም በትክክል ተረድተኸዋል። ፈረንጅኛ መናገር አዋቂ አያስብልም።አላዋቂ እንጅ!!ብቻ የሰው ዲሀ ችጋራም የሆነች ሀገር ነች።
አንቺን እና ማህደርን በETV ያኔ እጅግ በጣም የማደንቃችሁና የምከታተላችሁ ሰው ነበርኩኝ ።በኔ ግምትና እይታ የራሳችሁን አዘጋገብ አፃፃፍ ይዛችሁ የመጣችሁ የእኔ ዘመን ፈርጦች ናችሁ ። መስከረም የእኔ ጎበዝ በማህበረ ቅድሳን ቲቪም እከታተልሽ ነበር ። በእውነት ትለያለሽ ። በርቺ !!
አቤ ጉበኛ ለፍትህ የወገነ፤ ከዘመኑ የቀደመ ደራሲ ነበር። እናመሠግናለን መስኪ- ስለሱ ብዙ አወቅን!
ወደ ፊት እንደነዚህ ዓይነት ሰዎችን ብሩህ እና ጀግና ደፋር የሆኑ ሙህራን ታሪክ በብዛት እንሚታቀርቢልን ጥሩ ጂምር ነዉ ።
ኡፍ,,, የተማረ,,የሐገሩ ጉዳይ ግድ የሚለዉ ሰዉ የማይኖርባት ሐገር ኢትዬጵያ 💔 በጨካኞች ሰለባ ለሆኑ ሁሉ ነፍሳቸዉን ይማር...በዐሉ ግርማ,,,,, ፍፃሜያቸዉ ያንገበግባል! ተባረኪ የመስማት የምመኘዉን ስላሰማሽኝ።
የኔ ቆንጆ የሀይማኖትን ፍቅር በተግባር አሳይተሽናልና የአገለገልሽው የቤ/ክያን አምላክ መንገድሽን ያቅናልሽ! ከቆሻሻ ነገሮች ይጠብቅሽ! የምንወደውን አቀራረብሽን ሞገስ እየሆነ ያቆይልሽ! ብዙ ቁምነገሮችን ከአንቺ እንጠብቃለን!
ብዙ ሰው የሰጠሽ ኮሜንትየአስተያየት ሰጪዎቹ ማንነት በየንግግራቸው ጋር ማያያዝ ነው እኔም ደግመዋለሁ
በጣም ድንቅ ታሪክ ነው መስኪ ግን የአስተያየት ሰጪዎች ስምና ኃላፊነት ወይም ተዛምዶ ከምስላቸው ሥር ቢፃፍ ይበልጥ መልካም ይመስለኛል።
ምንም ማለት ይቻላል - ይህን ዝግጅት አቅራቢን በጣም አመስግናለሁ። ባልጠበኩት መንገድ ይህን ሚዲያ አግኝቼ የአቤ ጉቤኛን ሥራና አሞማት አወቅኩ።
እንደዚህ ታላቅ እና ታሪክ ሲዘክራቸው ሊኖር የሚገቡን ዕንቁወችን በዚህ መልኩ ለ ትውልድ በማጋራታችሁ #ተባረኩ 🙏 ቀጥሉበትም ... ለ መጀመሪያ ጊዜ ነው ይህን ፔጃችሁን የጎበኜሁት በጣም ነው በተመስጦ የተከታተልኩት 👌 አመሠግናለሁ 🙏 በርቱ 👏👏👏 #ሞት_አይቀርም ; #ሥም_አይቀበርም #አቤ_ጉበኛ
እንደ ታላቅ እህት በእህትነት ልክ የተሰራ ትልቅ ስራ ብዙ እንጠብቃለን እህታችን ቪዲዮው ብቻ ሳይሆን በዚህ ስራ መምጣትሽ እራሱ ብዙ አስተምሮኛል ። በጸሎት ከጎንሽ ነኝ በብዙ ስራ ተገኚንጂ አትጥፊበጣም ተወዳጅ እና ሕያው ስራ ነው በርቺልን እህታችን
ቁሜ አጨብጭቢያልሁ ድንቅ እና በሳል ጋዜጠኛችን።
መሰከረም የመሃበረ ቅዱሳን ላይ ጋዜጤኛ ነበረች የት ኘው የማውቃት/በአዲስ አመት አዲሰ ህይወት የሆነ ነገር ይዛ ገና ብቅ እንደምትል ብዙ ተሰፋ አለን።
በርች እህታችን የረሱትን የአገር ባለውለታወች እየፈለግሽ አስታውሻቸው ስራቸውንና የነሱን ውለታ ማወቅ አለበት ትውልዱ።
መስከረም በጣም ጥሩ ነው ወንድ ልጁን በትጠይቂው በህይወት አለ
የት ነው ያለው?
”ንግግራችን ሁሉ አጥብቆ አልተደባለቀም!” ሀገረኛ😍
እህታችን በተለየ አቀራረብ በፍጥነት ወደ ሚዲያው በመምጣትሽ ደስ ብሎኛል፡፡ በፕሮግራምሽ ላይ የምታቀርቢያቸውን እንግዶች ማንነት በተወሰነ ደረጃ ሰው እንዲያውቃቸው ስማቸውንም ሆነ ሙያቸውን በጥቂቱ በሚናገሩበት ወቅት በፅሁፍ ብታሳውቂ ለተመልካቾችሽ ተጨማሪ ግንዛቤ ይሰጣል ብዬ አስባለሁ፡፡ በጣም ግሩም ነው በርቺልን!!
መስከረም የሚባሉ እንስቶች አንበሶች ናቸው ልበል
እህት እጅግ በጣም ድስ ብሎኛል፤ ድንቅ ታሪክ፤ድንቅ በሆነ ሥራ አሀዱ ብለሽናል፤ ብርታቱንና ጥበቡን ይስጥሽ! እናዳምጥሻለን!
በርቺ፣ ጥሩ ጅማሮ ነው፡፡
መስኪ በእውነት በጣም ትልቅ ስራን ከትልቅ ሰው ገድል ጅምረሻል ቀጥይበት አልመርቅሽም ምርቃት ከላይ ወደታች ስለሆነ! ቤተክርስቲያን ለሃገር ስላበረከተችው አስተዋፅዖ ማሳያ መስታወቶቿ እነ አቤ ጉበኛ ናቸውና። በቀጣይ እንደዚሁ የገዘፉ የሃገር ባለውለታዎችን ዘክሪልን በርቺ እህታለም።
ዝክረ አቤ ጉበኛ በመስከረም ዋዜማ ዘይገርም በርችልን መስኪ
እግዚአብሔር ይስጥልን ይህን ማህበራዊ ሚድያ ቀይሪልን ሰለቸን ምድረ ውሻትም በሰበር ዜና ገደሉን እኮ እህቴ በርቺ ። አስተያየቴ የሚናገሩት ሰወችን ብናውቃቸው የሚል አሳብ ነው ያለኝ።
ትውልድ ዘካሪ ትውልድ አስተማሪ ትውልድ ጠያቂ ነሽ መሲ በርቺ!!
በርቺ እህታችን ካንቺ ብዙ እንጠብቃለን ቸሩ መድኀኒያለም የበለጠ እውቀቱን ይግለፅልሽ😍😍😍😍
ፈጣሪ ቀሪ ዘመንሽን ከመልካም ሥራ ጋር ይባርክልሽ።
መስከረም መስከረም የወራቱ ጌታ አበቦች ተመኙህ አንተ ጋር ጨዋታ።እንድሉመስከረምን በመስከረም ይሄው ተወዳጀን መስኪየ ሁሌም ከፍፍፍፍፍ በይልን🙏🙏🙏
ጥሩ ዝግጅት ነው::ከቤተሰቦቹ መካከል አንድ ወይም ሁለት ሰዎች( የቀድሞ ባለቤቱ ወይም ደግሞ ልጆቹ) ቢካተቱበት የበለጠ ጥሩ ነበር::
ደስ የሚል አቀራረብ በርቺ እኛ ታሪክ ያለን ህዝቦች ነን።እንኮራልን
መስኪ እናመሠግናለን ይሄንን ታላቂ ደራሲ የሚያስታውስ ፕሮግራም በስራትሽ ክብረት ይስጥልን ።
ግሩም የሆነ ዝግጅት ❤❤❤
መስከረምን በመስከረም። ለዐይን ለጆሮ የሚመጥን መስከረም ወር መስከረምን አመጣልን። ተባረኪ መስኳ። ብዙ እንጠብቃለን።
ምርጥ ፕሮግራም ነበር። እናመሰግናለን!በርችልን መስኪ !
ብዙ ያልተጨበጨበላቸዉ ድንቅ ባለዉለታ ሰዎች ተሸፍነዉአልና በርቺ በተቻለሽ አዉጫቸዉ ጅምርሽ ይበረታታል
በጣም ጥሩ ርዕስና አቀራረብ ነው እናመሰግናለን። የተወሰኑት አባባሎች የዛን ጊዜ ብቻ የሚወክሉና የሌላውን ብሔርና አካባቢ የሚያንቋሽሹ ስለሆነ ማረሚያ ብታደርጉበት መልካም ነው። በተለይ አቤ ታስሮበት ነበረ የተባለው ቦታ በድሮ ስሙ ሞቻ አውራጃ በአሁኑ ሸካ (ማሻ) እየተባለ የሚጠራ እና በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል የሚገኝ የወረዳ ከተማ ነዉ እንዲሁም እኛ ተወልደን ያደግንበት ቦታ ነው።
،ጀግኒት በርቺ። እኛም አለን።
በጣም የማከብርሽ እና የስራውን ስነምግባር አሞልተሽ የምት ሸሪ ብርቱ ልጂ ነሽ በርች እግዚአብሔር ከአንች ጋር ይሁን
መስኪ ጀግና ፀጋሽ እግዚአብሔር ይጠብቅልሽወላዲት አምላክ ትርዳሽ ከእቺ ገና ብዙ እንጠብቃለን
የሚያጠግብ እንጀራ ከምጣዱ ያስታውቃል በርቺ 🙏
መስኪ በቅድሚያ እንኳን ደስ አለሽ እያልኩ ይህንን ቪድዮ ለማየት ስከፍተው ድምፁ ባብዛኛው አይሰማምና እንዴት ማድመጥ እችላለሁ?
እንዲህ የተረሱ ጀግና ሰዎችን አስታውሱን እስኪ እባካችሁ እንዴት ደስ ይላል በእውነት
መስኪ ጀግና ከምር ሁሉ ኢትዮጵያዊ የማይረሳሁ ትዝታ ነው ያስታወሺን ከምር ጀግናነሺ ከምር እንወድሻለን
ተመስገን ነው መስኪዬን የመሰለች በላ ብዙ ተሰጦ ጎበዝ ጋዜጠኛ በዚህ መንደር ማግኘት መታደል ነው ❤🥰😘👏
መስከረም ጌታቸው አንች የምተሠሪያቸው ቁም ነገሮች ሁልጊዜም ከግምት በላይ ናቸው። በቅርቡ የጀመርሽው ፕሮጀክት ደግሞ እጅግ ጠቃሚና ለሀገር ግንባታ የሚበጅ ነውና በርቺ
በመጀመሪያ የፕሮግራሙን አዘጋጅ ላመሰግን እወዳለው።አቤ በእውነት ያልተነገረለት ሰው ነው ነገር ግን ጊዜው ሲመጣ ከዚህ በላይ እንደሚወደስ እተማመናለው።ከዚህ ኘሮግራም አንድ የወሰድኩት ነገር ቢኖር እኛ ኢትዮጵያዊያን የመከባበር ችግር ያለብን፣ጥቅማችንን የሚነካ የመሰለንን ከምድረ ገፅ ለማጥፈሰት የማንመለስ እንዲሁም የማንፀፀት፣ካለፉ ስተቶቻችን የማንማር ራስ ወዳዶች መሆናችንን ተገንዝቢያለው።ይህ ክፉ መንፈስ ከውስጣችን ሊጠፋ ይገባል።መልካምነት ዋጋ አያስከፍልም የህሊና ምግብ ነው።
መሰኪ ለብዙ ጊዜ ከጠፋሽበት...ህይወት ወደ ፈቀደልሽ እንዲህ በጥናት ላይ የተመሰረተ ተራኪና ዘጋቢ የሚዲያ ስራሽ በሰላም ተመለሰሺልን...በርቺ ... ❤❤❤
የአቤን ሁሉንም መጻህፍት ገና በጉርምስናዬ አንብቤያቸዋለሁ። ማንነትን ይቀርጻሉ። ስብእና ይገነባሉ። የሰውነትንና የአገርን ምንነት በአብዛኛው የተማርኩት ከአቤ ጉበኛ ስራዎች ነው። ነብስ ኤር።
እንዲህ አይነት ኘሮግራም በጣም ናፍቆን ነበር። በርቺ እህታችን።
እጅግ ጎበዝ ጋዜጠኛ ነሽ
My Hero! May Go Bless You more !
ይህን ዝግጅት ይበል የሚያሰኝ ሥራ ነው ነገር ግን በሁለት ክፍል ቢሆን
በጣም ቆንጆ ዝግጅት
መስከረም ደግመሽ ደጋግመሽ ነይልን፤
ብዙ የምናተርፍበት ሚዲያ.... መስኪ በርችልን!
እግዚአብሔር ይባርክሸ መሰኪ
በርቺ እህታችን።በሰላም ለአዲሱ ዘመን ያድርስሽ አምላከ ተክልዬ።
መስኪዬ እንቁ የተዋህዶ ልጅ ፀጋውን ያብዛልሽ!
መስኪ እናመስገናለን ከቆመው ሀውልት በላይ ጥሩ ስራ ነው የሰራሽው በርችልን እንድዚህ ብዙ መታወስ ያለባቸው ችግኖች አሉን ፡ አቤ የእውነት ሰው የእውነት ጀግና የዚያ ዘመን ነብይ
መስኪ ጎበዝ ጋዜጠኛ ነሽ፤በርቺ። ዶክመንተሪው ላይ ሐሳባቸውን የሚገልፁ ሰዎች ስማቸውና ሙያቸው አብሮ ቢገለፅ ጥሩ ይመስለኛል። ከይቅርታ ጋር።
True
ግሩም ጅማሬ ነው፤ እግዚአብሔር ያጽናሽ። ምስክርነት የሚሰጡ ሰዎች ማንነታቸውና ስራቸው አልተገለጸም።
እግዚአብሔር ይስጥልን :: የሚረባ ነገር ፍለጋ ትክት ሲለን ተስፋ ስላሳየሽን 🙏
በጣም ጥሩ ስራ ነውበርች።
ውይ መስኪያችን በማኅበረ ቅዱሳን ስራ ማቆምሽን መልቀቅሽን በቀለፈው በኤፍቢ አንብቤሽ ነበረ።አኹን ደግሞ በዚህ በራስሽ ሚዲያ በመምጣትሽ ደስ ብሎኛል።በርችልን💚💛❤🕊🕊🕊🕊🕊ጀግኒት።አልወለድም አቤ ጉበኛን አንብቤው የሚደንቀኝ ሀገር ወዳድ ታላቅ ሰው ናቸው።ዛሬን በኖሩልን ብየ ከማስባቸው ሰው አዱ ናቸው።💚💛❤🕊
መስኪ እንወድሽ አለን
መስኪ በንቺ ስራ ሁሉም አይነት ጤነኛ ሰው ይስማማል ብዬ አስባለሁ እጀግ በጣም ተወዳጅ አቀራረብ ከጆሮ ገብ ድምፅሽ ጋር ተዋህደው ጉደኛ አቀራረብ ነው በርቺ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን ። እንደ አስተያየት የምታቀርቢያቸውን አስረጂ ሰዎች ከምስላቸው ስር ማንነታቸውን ከነ ስማቸው የተዘነጋ ይመስለኛል ለማስታወስ ነው ።🙏🙏🙏
መስከረም እውነተኘዋ ጋዜጠኛ ትክክለኛ ውሣኔ ። በርቺ በርካታ ተከታዮችሽን የሙያ ሀላፊነትነሽን መወጣት ቅድሚያ ስጪ ወንድማዊ ምክሬ ነው ።
እሰይ!ደስ ሲል ትረካ፣መረጃ፣እማኝ፣ሙሉ ታሪክ! እውነትም መስከረም።ተባረኪ አቦ!
መስኪ በጣም ጎበዝ ነሽ አይዞሽ በርች ውድ እህታችን
መስኪዬ ጀግና ሁሌም ስራሽ ልዩ ነው በርቺ
ምርጥ ስራ ነው መስኪ ታሪክ ይቀጥላል ብዙዎች አሁንም ካለፍርድ ሰሚ አጥተው ላሉ ወገኖች ይሁንልኝ:: ተመሳሳይ አስተማሪ ስራዎችሽን እንጠብቃለሁኝ 🎉❤
በርች መስኪ እጅግ በጣም ጥሩ ሥራ ነው።
መስኪ ምርጥና ውብ ስራ ነው። መስኪ አስረጂ(አስተያየት የሚሰጡ ሰዎች) ሆነው የሚቀርቡትን ግለሰቦች ስምና ማንነት ከአስተያየት ሰጪዎች ምስል ጋር ለአጭር ሰከንድም ቢሆን ቢካተት ጥሩ ነው። ዋው አንደኛ ነው ስራው ምንም አይወጣለትም ከጠቀስኩት ውጪ። እግዚአብሔር የስራ ዘመንሽን ይባርክ🙏🙏🙏
መስከረም!! እጅግ ከማደንቃቸው እንስት ጋዜጠኞች ውስጥ አንዷ ነሸ!! እንኳን ደህና መጣሽ።
Wow! Absolutely amazing work! ከታላቅ አክብሮት ጋር እናመሰግናለን🙏
ብዙ ያልታዩና ያልተሰሙ ሀገራዊ ታሪኮች አሉ መስኪዬ ጸጋሽን ተጠቅመሽ እንደምትሰሪበት እናምናለን::
እናመሰግናለን 👏❤🥰
እናመሰግናለን የተደበቁ እውነቶች ወቅቱን ጠብቀው ይወጣሉ።በርቺ እህታችን መስከረም ።
መስኪዬ በጣም ተወዳጅ የቤተክርስቲያን ልጅ ነሽ።በርቺልን ስለ ቤተክርስቲያንሽ ስለ ሐገርሽ ሁሌም በርቺልን❤
እናመሰግናለን እሕታችን❤
መስኪ በርቺ !
መስኪ አመሰግናለሁ ሁል ጊዜም በአቀራረ
መስኪዬ በርቺ ድንቅ ሥራ ነው። ወደፊትም ብዙ እንጠብቃለን። እግዚአብሔር ይርዳሽ
ዋው ፈጣሪ ያበርታሽ ሚገርም ታሪክ ሚገርም አቀራረብ
መስኪ በጣም ነው የሚከብርሽ በማህበረቅዱሳን እያለሽ የሚታቀሪባቸውን ዝግጅቶችን ልብን የሚማሪኩ አሁን ላለው ትውልድ ወደ ህልናቸው እንዲመለሱ የሚያደርጉ ነበር ከዝህ ዝግጅት በወጣትሽ ቅር ብለኝም አሁን ያለበት የራስሽ ሰራ ከትላንቱ በተሻለ አቀራረብ መንገድ ለጠፋባቸው ኢትዮጵያውያን ወደማንነት እንዲመለስ ተግተሽ እንደምትሰር አምናለሁ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ድንግል ማሪያም በምልጃዋ ከጎንሽ ትጥብቅሽ
መሲ የእውነት ሰው ሁሌም ጥሩ ላይ ነሽ ፈጣሪ ከአንች ጋር ይሁን።
መስኪየ የኛ ጎበዝ ሀሳብሽ ሁሉ ግሩም የነካሽዉ ሁሉ የሚያምር የስስት ልጃችን ይበል ብለናል
መስኪዬ እንቁ የተዋህዶ ልጅ ፀጋውን ያብዛልሽ
በርች መስኪ ብዙ ከአንች እጠብቃለሁ።መዳሰስ ያለባቸው ጉዳዮች አሉ እነሱም ባንቺ ያምራሉ።በተረፈ አብረን ብንሰራ ደስተኛ ነኝ።
መስኪ እናመሠግናለን
ጀግና ነሽ : በርቺልን:: እንቢያውን አተልቆ አዕምሮውን ላቀጨጨው የወደቀ ትውልድ ይህ አይነት ስራ እጅግ አስፈላጊ ነው። ለማቆም ሺ ምክንያቶች አሉ በአንድ ምክንያት ግን ፀንተሽ እንደምትቀጥይ አልጠራጠርም። በርቺልን : ጀግና👌
ምርጧ መስኪ እንዲህ ሀገራዊ እወቀት ላይ በርቺልን
ግሩም። በርቺልን
አቤት ሚዲያ ቀን ወጣለት መስከረም ገራሚ ብቃት እንኳን ደህና መጣሽልን
መስኪዬ ጀግናዋ እንኳን ደና መጣሽልን!
መስኪዬ የኛ ጀግና ለሀገር በረከት ለትዉልድ ተስፋ የሆነ ስራ እንደምትሰሪ እናምናለን ብዙ ያልታዩ ያልተሰሙ ሀገራዊ ታሪኮች አሉ መስኪዬ ጸጋሽን ተጠቅመሽ እንደምትሰሪበት እናምናለን
ዛሬ ገና RUclips ላይ መቆየቴ እንዳልፀፀት አደረገኝ🤛🤛🤛እንዲህ ናት የኛ ጀግና መስኪዬ🙏🙏🙏🙏
መስኪየ በርች ።ያልተዳሰሱ ብዙ አሉ በማስተዋል እንደምታያቸው ሙሉ ተስፋ አለኝ።በተለይ ደግሞ spiritual ይዘት ያላቸው ርዕሰ ጉዳዮችን ብታካትች እመክራለሁ።
እኔም።
መስኪ እኔ ከዩኒቨርሲቲ ጀምሮ አዉቅሻለሁ ጋዜጠኛ ብቻ ሳትሆኝ የጥበብም ሰዉ ነሽ ትዉልድን የሚቀርፁ ስራዎሽን ማቅረብ ቀጥይባቸዉ፡ ፈጣሪ ዘመንሽን ይባርክ!!
መስከረም አጓጉቶ በጳጉሜ መምጣት
ተጨንቆ ተጠቦ ሰውን ማስደሰት
ምን ቢታደሉት ነው ይሄ በረከት
በአቤ ጠግበናል ብለናል ስብሐት 🙏🙏🙏
አንድ ነገር ብቻ አስተያየት ለመስጠት ያክል እማኝነት የሚሰጡትን ሰዎች ስምና ስራቸውን ሙያቸውን ብናውቅ ቢካተት መልካም ነው!! በርቺልን መስኪ!!!
የደግ ሀሳብ ሁሉ ጠላት የሆነው ዲያብሎስ እና ጭፍሮቹ ከፊትሽ እንዳይቆሙ የቅዱስ ሚካኤል አክናፋ በሄድሽበት ሁሉ ጥላ ከለላ ይሁኑሽ አሜን !መስኪ ፈጣሪ ያበርታሽ!!!
ድሮም ጀምሮ አቀራረብሽ ለየት ያለ ነው ማንም ጋር የሌለ የራስሽ ብቻ የሆነ ምነው ባልጨረሰች የሚያስብል አቀራረብ ድሮም ጀምሮ እንዲሁ ነው በተመስጦ የማዳምጥሽ የኔ ጀግና እነዚህን መሰል ግሩም ታሪኮችን እንደምታቀርቢልን 100% እርግጠኛ ነኝ ያገለገልሽው ወደፊትም የምታገለግዪው አምላክ በነገሮችሽ ሀሉ ይቅደምልሽ ፀጋውን ያብዛልሽ❤🙏
ማሰብ ያለብን በአቤ ጉብኛ ጊዜ የነበረው የ፩ኛ ደረጃ የእንግልዝኛ ቋንቋ ትምህርት በአሁኑ ስዓት ካለው የPHD ቋንቋ እንግሊዝኛ ፣ ትምህርት በጣም
የተሻለ ነበር።
ትክክል
ግን በጊዜው ተማርን ባዮች ይገፋት ነበር
ግን በጊዜው ተማርን ባዮች ይገፋት ነበር
@@yibeltaltamir5869 አወ የእኔ ወንድም በትክክል ተረድተኸዋል። ፈረንጅኛ መናገር አዋቂ አያስብልም።አላዋቂ እንጅ!!ብቻ የሰው ዲሀ ችጋራም የሆነች ሀገር ነች።
አንቺን እና ማህደርን በETV ያኔ እጅግ በጣም የማደንቃችሁና የምከታተላችሁ ሰው ነበርኩኝ ።በኔ ግምትና እይታ የራሳችሁን አዘጋገብ አፃፃፍ ይዛችሁ የመጣችሁ የእኔ ዘመን ፈርጦች ናችሁ ። መስከረም የእኔ ጎበዝ በማህበረ ቅድሳን ቲቪም እከታተልሽ ነበር ። በእውነት ትለያለሽ ። በርቺ !!
አቤ ጉበኛ ለፍትህ የወገነ፤ ከዘመኑ የቀደመ ደራሲ ነበር። እናመሠግናለን መስኪ- ስለሱ ብዙ አወቅን!
ወደ ፊት እንደነዚህ ዓይነት ሰዎችን ብሩህ እና ጀግና ደፋር የሆኑ ሙህራን ታሪክ በብዛት እንሚታቀርቢልን ጥሩ ጂምር ነዉ ።
ኡፍ,,, የተማረ,,የሐገሩ ጉዳይ ግድ የሚለዉ ሰዉ የማይኖርባት ሐገር ኢትዬጵያ 💔 በጨካኞች ሰለባ ለሆኑ ሁሉ ነፍሳቸዉን ይማር...በዐሉ ግርማ,,,,, ፍፃሜያቸዉ ያንገበግባል! ተባረኪ የመስማት የምመኘዉን ስላሰማሽኝ።
የኔ ቆንጆ የሀይማኖትን ፍቅር በተግባር አሳይተሽናልና የአገለገልሽው የቤ/ክያን አምላክ መንገድሽን ያቅናልሽ! ከቆሻሻ ነገሮች ይጠብቅሽ! የምንወደውን አቀራረብሽን ሞገስ እየሆነ ያቆይልሽ! ብዙ ቁምነገሮችን ከአንቺ እንጠብቃለን!
ብዙ ሰው የሰጠሽ ኮሜንት
የአስተያየት ሰጪዎቹ ማንነት በየንግግራቸው ጋር ማያያዝ ነው እኔም ደግመዋለሁ
በጣም ድንቅ ታሪክ ነው መስኪ ግን የአስተያየት ሰጪዎች ስምና ኃላፊነት ወይም ተዛምዶ ከምስላቸው ሥር ቢፃፍ ይበልጥ መልካም ይመስለኛል።
ምንም ማለት ይቻላል - ይህን ዝግጅት አቅራቢን በጣም አመስግናለሁ። ባልጠበኩት መንገድ ይህን ሚዲያ አግኝቼ የአቤ ጉቤኛን ሥራና አሞማት አወቅኩ።
እንደዚህ ታላቅ እና ታሪክ ሲዘክራቸው ሊኖር የሚገቡን ዕንቁወችን በዚህ መልኩ ለ ትውልድ በማጋራታችሁ #ተባረኩ 🙏 ቀጥሉበትም ... ለ መጀመሪያ ጊዜ ነው ይህን ፔጃችሁን የጎበኜሁት በጣም ነው በተመስጦ የተከታተልኩት 👌 አመሠግናለሁ 🙏 በርቱ 👏👏👏 #ሞት_አይቀርም ; #ሥም_አይቀበርም #አቤ_ጉበኛ
እንደ ታላቅ እህት በእህትነት ልክ የተሰራ ትልቅ ስራ ብዙ እንጠብቃለን እህታችን ቪዲዮው ብቻ ሳይሆን በዚህ ስራ መምጣትሽ እራሱ ብዙ አስተምሮኛል ።
በጸሎት ከጎንሽ ነኝ በብዙ ስራ ተገኚንጂ አትጥፊ
በጣም ተወዳጅ እና ሕያው ስራ ነው በርቺልን እህታችን
ቁሜ አጨብጭቢያልሁ ድንቅ እና በሳል ጋዜጠኛችን።
መሰከረም የመሃበረ ቅዱሳን ላይ ጋዜጤኛ ነበረች የት ኘው የማውቃት/በአዲስ አመት አዲሰ ህይወት የሆነ ነገር ይዛ ገና ብቅ እንደምትል ብዙ ተሰፋ አለን።
በርች እህታችን የረሱትን የአገር ባለውለታወች እየፈለግሽ አስታውሻቸው ስራቸውንና የነሱን ውለታ ማወቅ አለበት ትውልዱ።
መስከረም በጣም ጥሩ ነው ወንድ ልጁን በትጠይቂው በህይወት አለ
የት ነው ያለው?
”ንግግራችን ሁሉ አጥብቆ አልተደባለቀም!” ሀገረኛ😍
እህታችን በተለየ አቀራረብ በፍጥነት ወደ ሚዲያው በመምጣትሽ ደስ ብሎኛል፡፡ በፕሮግራምሽ ላይ የምታቀርቢያቸውን እንግዶች ማንነት በተወሰነ ደረጃ ሰው እንዲያውቃቸው ስማቸውንም ሆነ ሙያቸውን በጥቂቱ በሚናገሩበት ወቅት በፅሁፍ ብታሳውቂ ለተመልካቾችሽ ተጨማሪ ግንዛቤ ይሰጣል ብዬ አስባለሁ፡፡ በጣም ግሩም ነው በርቺልን!!
መስከረም የሚባሉ እንስቶች አንበሶች ናቸው ልበል
እህት እጅግ በጣም ድስ ብሎኛል፤ ድንቅ ታሪክ፤ድንቅ በሆነ ሥራ አሀዱ ብለሽናል፤ ብርታቱንና ጥበቡን ይስጥሽ! እናዳምጥሻለን!
በርቺ፣ ጥሩ ጅማሮ ነው፡፡
መስኪ በእውነት በጣም ትልቅ ስራን ከትልቅ ሰው ገድል ጅምረሻል ቀጥይበት አልመርቅሽም ምርቃት ከላይ ወደታች ስለሆነ! ቤተክርስቲያን ለሃገር ስላበረከተችው አስተዋፅዖ ማሳያ መስታወቶቿ እነ አቤ ጉበኛ ናቸውና። በቀጣይ እንደዚሁ የገዘፉ የሃገር ባለውለታዎችን ዘክሪልን በርቺ እህታለም።
ዝክረ አቤ ጉበኛ
በመስከረም ዋዜማ ዘይገርም በርችልን መስኪ
እግዚአብሔር ይስጥልን ይህን ማህበራዊ ሚድያ ቀይሪልን ሰለቸን ምድረ ውሻትም በሰበር ዜና ገደሉን እኮ እህቴ በርቺ ። አስተያየቴ የሚናገሩት ሰወችን ብናውቃቸው የሚል አሳብ ነው ያለኝ።
ትውልድ ዘካሪ ትውልድ አስተማሪ ትውልድ ጠያቂ ነሽ መሲ በርቺ!!
በርቺ እህታችን ካንቺ ብዙ እንጠብቃለን ቸሩ መድኀኒያለም የበለጠ እውቀቱን ይግለፅልሽ😍😍😍😍
ፈጣሪ ቀሪ ዘመንሽን ከመልካም ሥራ ጋር ይባርክልሽ።
መስከረም መስከረም የወራቱ ጌታ
አበቦች ተመኙህ አንተ ጋር ጨዋታ።እንድሉ
መስከረምን በመስከረም ይሄው ተወዳጀን መስኪየ ሁሌም ከፍፍፍፍፍ በይልን🙏🙏🙏
ጥሩ ዝግጅት ነው::ከቤተሰቦቹ መካከል አንድ ወይም ሁለት ሰዎች( የቀድሞ ባለቤቱ ወይም ደግሞ ልጆቹ) ቢካተቱበት የበለጠ ጥሩ ነበር::
ደስ የሚል አቀራረብ በርቺ እኛ ታሪክ ያለን ህዝቦች ነን።እንኮራልን
መስኪ እናመሠግናለን ይሄንን ታላቂ ደራሲ የሚያስታውስ ፕሮግራም በስራትሽ ክብረት ይስጥልን ።
ግሩም የሆነ ዝግጅት ❤❤❤
መስከረምን በመስከረም። ለዐይን ለጆሮ የሚመጥን መስከረም ወር መስከረምን አመጣልን። ተባረኪ መስኳ። ብዙ እንጠብቃለን።
ምርጥ ፕሮግራም ነበር። እናመሰግናለን!
በርችልን መስኪ !
ብዙ ያልተጨበጨበላቸዉ ድንቅ ባለዉለታ ሰዎች ተሸፍነዉአልና በርቺ በተቻለሽ አዉጫቸዉ ጅምርሽ ይበረታታል
በጣም ጥሩ ርዕስና አቀራረብ ነው እናመሰግናለን። የተወሰኑት አባባሎች የዛን ጊዜ ብቻ የሚወክሉና የሌላውን ብሔርና አካባቢ የሚያንቋሽሹ ስለሆነ ማረሚያ ብታደርጉበት መልካም ነው። በተለይ አቤ ታስሮበት ነበረ የተባለው ቦታ በድሮ ስሙ ሞቻ አውራጃ በአሁኑ ሸካ (ማሻ) እየተባለ የሚጠራ እና በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል የሚገኝ የወረዳ ከተማ ነዉ እንዲሁም እኛ ተወልደን ያደግንበት ቦታ ነው።
،ጀግኒት በርቺ። እኛም አለን።
በጣም የማከብርሽ እና የስራውን ስነምግባር አሞልተሽ የምት ሸሪ ብርቱ ልጂ ነሽ በርች እግዚአብሔር ከአንች ጋር ይሁን
መስኪ ጀግና ፀጋሽ እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ
ወላዲት አምላክ ትርዳሽ ከእቺ ገና ብዙ እንጠብቃለን
የሚያጠግብ እንጀራ ከምጣዱ ያስታውቃል በርቺ 🙏
መስኪ በቅድሚያ እንኳን ደስ አለሽ እያልኩ ይህንን ቪድዮ ለማየት ስከፍተው ድምፁ ባብዛኛው አይሰማምና እንዴት ማድመጥ እችላለሁ?
እንዲህ የተረሱ ጀግና ሰዎችን አስታውሱን እስኪ እባካችሁ እንዴት ደስ ይላል በእውነት
መስኪ ጀግና ከምር ሁሉ ኢትዮጵያዊ የማይረሳሁ ትዝታ ነው ያስታወሺን ከምር ጀግናነሺ ከምር እንወድሻለን
ተመስገን ነው መስኪዬን የመሰለች በላ ብዙ ተሰጦ ጎበዝ ጋዜጠኛ በዚህ መንደር ማግኘት መታደል ነው ❤🥰😘👏
መስከረም ጌታቸው አንች የምተሠሪያቸው ቁም ነገሮች ሁልጊዜም ከግምት በላይ ናቸው። በቅርቡ የጀመርሽው ፕሮጀክት ደግሞ እጅግ ጠቃሚና ለሀገር ግንባታ የሚበጅ ነውና በርቺ
በመጀመሪያ የፕሮግራሙን አዘጋጅ ላመሰግን እወዳለው።አቤ በእውነት ያልተነገረለት ሰው ነው ነገር ግን ጊዜው ሲመጣ ከዚህ በላይ እንደሚወደስ እተማመናለው።
ከዚህ ኘሮግራም አንድ የወሰድኩት ነገር ቢኖር እኛ ኢትዮጵያዊያን የመከባበር ችግር ያለብን፣ጥቅማችንን የሚነካ የመሰለንን ከምድረ ገፅ ለማጥፈሰት የማንመለስ እንዲሁም የማንፀፀት፣ካለፉ ስተቶቻችን የማንማር ራስ ወዳዶች መሆናችንን ተገንዝቢያለው።ይህ ክፉ መንፈስ ከውስጣችን ሊጠፋ ይገባል።
መልካምነት ዋጋ አያስከፍልም የህሊና ምግብ ነው።
መሰኪ ለብዙ ጊዜ ከጠፋሽበት...ህይወት ወደ ፈቀደልሽ እንዲህ በጥናት ላይ የተመሰረተ ተራኪና ዘጋቢ የሚዲያ ስራሽ በሰላም ተመለሰሺልን...በርቺ ... ❤❤❤
የአቤን ሁሉንም መጻህፍት ገና በጉርምስናዬ አንብቤያቸዋለሁ። ማንነትን ይቀርጻሉ። ስብእና ይገነባሉ። የሰውነትንና የአገርን ምንነት በአብዛኛው የተማርኩት ከአቤ ጉበኛ ስራዎች ነው። ነብስ ኤር።
እንዲህ አይነት ኘሮግራም በጣም ናፍቆን ነበር። በርቺ እህታችን።
እጅግ ጎበዝ ጋዜጠኛ ነሽ
My Hero! May Go Bless You more !
ይህን ዝግጅት ይበል የሚያሰኝ ሥራ ነው ነገር ግን በሁለት ክፍል ቢሆን
በጣም ቆንጆ ዝግጅት
መስከረም ደግመሽ ደጋግመሽ ነይልን፤
ብዙ የምናተርፍበት ሚዲያ.... መስኪ በርችልን!
እግዚአብሔር ይባርክሸ መሰኪ
በርቺ እህታችን።በሰላም ለአዲሱ ዘመን ያድርስሽ አምላከ ተክልዬ።
መስኪዬ እንቁ የተዋህዶ ልጅ ፀጋውን ያብዛልሽ!
መስኪ እናመስገናለን ከቆመው ሀውልት በላይ ጥሩ ስራ ነው የሰራሽው በርችልን እንድዚህ ብዙ መታወስ ያለባቸው ችግኖች አሉን ፡ አቤ የእውነት ሰው የእውነት ጀግና የዚያ ዘመን ነብይ
መስኪ ጎበዝ ጋዜጠኛ ነሽ፤በርቺ። ዶክመንተሪው ላይ ሐሳባቸውን የሚገልፁ ሰዎች ስማቸውና ሙያቸው አብሮ ቢገለፅ ጥሩ ይመስለኛል። ከይቅርታ ጋር።
True
ግሩም ጅማሬ ነው፤ እግዚአብሔር ያጽናሽ። ምስክርነት የሚሰጡ ሰዎች ማንነታቸውና ስራቸው አልተገለጸም።
እግዚአብሔር ይስጥልን :: የሚረባ ነገር ፍለጋ ትክት ሲለን ተስፋ ስላሳየሽን 🙏
በጣም ጥሩ ስራ ነውበርች።
ውይ መስኪያችን በማኅበረ ቅዱሳን ስራ ማቆምሽን መልቀቅሽን በቀለፈው በኤፍቢ አንብቤሽ ነበረ።
አኹን ደግሞ በዚህ በራስሽ ሚዲያ በመምጣትሽ ደስ ብሎኛል።
በርችልን💚💛❤🕊🕊🕊🕊🕊ጀግኒት።
አልወለድም አቤ ጉበኛን አንብቤው የሚደንቀኝ ሀገር ወዳድ ታላቅ ሰው ናቸው።
ዛሬን በኖሩልን ብየ ከማስባቸው ሰው አዱ ናቸው።
💚💛❤🕊
መስኪ እንወድሽ አለን
መስኪ በንቺ ስራ ሁሉም አይነት ጤነኛ ሰው ይስማማል ብዬ አስባለሁ እጀግ በጣም ተወዳጅ አቀራረብ ከጆሮ ገብ ድምፅሽ ጋር ተዋህደው ጉደኛ አቀራረብ ነው በርቺ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን ። እንደ አስተያየት የምታቀርቢያቸውን አስረጂ ሰዎች ከምስላቸው ስር ማንነታቸውን ከነ ስማቸው የተዘነጋ ይመስለኛል ለማስታወስ ነው ።🙏🙏🙏
መስከረም እውነተኘዋ ጋዜጠኛ ትክክለኛ ውሣኔ ። በርቺ በርካታ ተከታዮችሽን የሙያ ሀላፊነትነሽን መወጣት ቅድሚያ ስጪ ወንድማዊ ምክሬ ነው ።
እሰይ!ደስ ሲል ትረካ፣መረጃ፣እማኝ፣ሙሉ ታሪክ! እውነትም መስከረም።ተባረኪ አቦ!
መስኪ በጣም ጎበዝ ነሽ አይዞሽ በርች ውድ እህታችን
መስኪዬ ጀግና ሁሌም ስራሽ ልዩ ነው በርቺ
ምርጥ ስራ ነው መስኪ ታሪክ ይቀጥላል ብዙዎች አሁንም ካለፍርድ ሰሚ አጥተው ላሉ ወገኖች ይሁንልኝ:: ተመሳሳይ አስተማሪ ስራዎችሽን እንጠብቃለሁኝ 🎉❤
በርች መስኪ እጅግ በጣም ጥሩ ሥራ ነው።
መስኪ ምርጥና ውብ ስራ ነው። መስኪ አስረጂ(አስተያየት የሚሰጡ ሰዎች) ሆነው የሚቀርቡትን ግለሰቦች ስምና ማንነት ከአስተያየት ሰጪዎች ምስል ጋር ለአጭር ሰከንድም ቢሆን ቢካተት ጥሩ ነው። ዋው አንደኛ ነው ስራው ምንም አይወጣለትም ከጠቀስኩት ውጪ። እግዚአብሔር የስራ ዘመንሽን ይባርክ🙏🙏🙏
መስከረም!! እጅግ ከማደንቃቸው እንስት ጋዜጠኞች ውስጥ አንዷ ነሸ!! እንኳን ደህና መጣሽ።
Wow! Absolutely amazing work! ከታላቅ አክብሮት ጋር እናመሰግናለን🙏
ብዙ ያልታዩና ያልተሰሙ ሀገራዊ ታሪኮች አሉ መስኪዬ ጸጋሽን ተጠቅመሽ እንደምትሰሪበት እናምናለን::
እናመሰግናለን 👏❤🥰
እናመሰግናለን የተደበቁ እውነቶች ወቅቱን ጠብቀው ይወጣሉ።በርቺ እህታችን መስከረም ።
መስኪዬ በጣም ተወዳጅ የቤተክርስቲያን ልጅ ነሽ።በርቺልን ስለ ቤተክርስቲያንሽ ስለ ሐገርሽ ሁሌም በርቺልን❤
እናመሰግናለን እሕታችን❤
መስኪ በርቺ !
መስኪ አመሰግናለሁ ሁል ጊዜም በአቀራረ
መስኪዬ በርቺ ድንቅ ሥራ ነው። ወደፊትም ብዙ እንጠብቃለን። እግዚአብሔር ይርዳሽ
ዋው ፈጣሪ ያበርታሽ ሚገርም ታሪክ ሚገርም አቀራረብ
መስኪ በጣም ነው የሚከብርሽ በማህበረቅዱሳን እያለሽ የሚታቀሪባቸውን ዝግጅቶችን ልብን የሚማሪኩ አሁን ላለው ትውልድ ወደ ህልናቸው እንዲመለሱ የሚያደርጉ ነበር ከዝህ ዝግጅት በወጣትሽ ቅር ብለኝም አሁን ያለበት የራስሽ ሰራ ከትላንቱ በተሻለ አቀራረብ መንገድ ለጠፋባቸው ኢትዮጵያውያን ወደማንነት እንዲመለስ ተግተሽ እንደምትሰር አምናለሁ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ድንግል ማሪያም በምልጃዋ ከጎንሽ ትጥብቅሽ
መሲ የእውነት ሰው ሁሌም ጥሩ ላይ ነሽ ፈጣሪ ከአንች ጋር ይሁን።
መስኪየ የኛ ጎበዝ ሀሳብሽ ሁሉ ግሩም የነካሽዉ ሁሉ የሚያምር የስስት ልጃችን ይበል ብለናል
መስኪዬ እንቁ የተዋህዶ ልጅ ፀጋውን ያብዛልሽ
በርች መስኪ ብዙ ከአንች እጠብቃለሁ።መዳሰስ ያለባቸው ጉዳዮች አሉ እነሱም ባንቺ ያምራሉ።በተረፈ አብረን ብንሰራ ደስተኛ ነኝ።
መስኪ እናመሠግናለን
ጀግና ነሽ : በርቺልን:: እንቢያውን አተልቆ አዕምሮውን ላቀጨጨው የወደቀ ትውልድ ይህ አይነት ስራ እጅግ አስፈላጊ ነው። ለማቆም ሺ ምክንያቶች አሉ በአንድ ምክንያት ግን ፀንተሽ እንደምትቀጥይ አልጠራጠርም። በርቺልን : ጀግና👌
ምርጧ መስኪ እንዲህ ሀገራዊ እወቀት ላይ በርቺልን
ግሩም።
በርቺልን