የትውልድ ሕመማችን (transgenerational trauma) መጨረሻ የት ነው? ከዶ/ር ዓለማየሁ ዋሴ ጋር የተደረገ ቆይታ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 фев 2025

Комментарии • 312

  • @kasahuntazelek2160
    @kasahuntazelek2160 3 месяца назад +90

    መስኪ እንደ መምህር አለማየሁ ዋሴ ያሉ እጅግ ትሁት እና መንፈሣዊ ሀገር ወዳድ ሰወችን በቀጣይ ወደ መድረክ እደምታቀርቢ ተስፋ አደርጋለሁ ፈጣሪ ይርዳሽ። ለመምህር አለማየሁ እረጅም ዕድሜ ይስጥልን።

  • @kebedesefanit7772
    @kebedesefanit7772 3 месяца назад +6

    ፨ ሰው ሞተ ስንባል ስንት ብለን እንጠይቃለን እንጂ አናዝንም ለማዘን የሞተው ሰው ቁጥር ከአይምሯችን በላይ መሆን አለበት ይሄ አመለካከት አሁን ያለንበት ሁኔታችን ነው ዶ/ር እንዳሉት አንድ ሰው ሲሞት በዙሪያው ያሉትን ሁሉ ልባቸውን ሰብሮ መቃብር ይዞ እንደሚወርድ አላስተዋልንም እና እራሳችንን ብናይበት።
    ፨በአገራችን ተስፋ አለመቁረጥ በርግጥ አሁን የምናየውም የምንሰማውም የኛ አገር እስከማትመስለን ድረስ በጣም ግራ ተጋብተናል አሁንም ዶ/ር እንዳሉት ለታመመ ሰው ስለሞት ካወራንለት ሞቱን እንደምናፋጥነው ሁሉ ለታመመ ትውልድም ተስፋን እና መልካም መልካሙን ብናንጸባርቅ የተሻለ እንደሚሆን አይቼበታለሁ።
    ፨የተቀበልነውም የፈጠርነውም ችግር እንዳለ የመጣውን ችግር ከመቀበል ወይም ከመሸሽ ይልቅ መፍትሄ አበጅተን ብናቆመው
    ፨"የቀጠሮ ለቅሶ"👌የታመመና ያዘነ ሰው ካልታከመ አይድንም በጣም የወደድኩት ሀሳብ🥰
    ፨ ሩዋንዳ የተደረገው ትውልድ የማዳን ርብርብ ለእናት አገራችንም ይሁንላት❤🙏
    በመጨረሻም ዩቲዩብ ከፍቼ የማየው ያንቺንና ያንቺን ብቻ ነው ፕሮግራምሽን ከፍ ባለ አንደበተ ርቱዕ የእውቀት አባት አገር ወዳድ...ሰው ነው የጀመርሽው ለአድማጮችሽ የሰጠሽውን ክብር አይቼበታለሁ እንዳከበርሽን እመብርሃን ታክብርሽ እንግዳችንንም እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ለእናት አገራችን ያቀረብከው መፍትሔ መሬት ወርዶ ሁላችን ድነን ለማየት ያብቃህ አንቱ የሚባሉ ብዙ ስራዎችን ሰጥተኸናል አንተ ያልኩት ስለ ፍቅር ነው🥰🙏

  • @FevenAsseged
    @FevenAsseged 3 дня назад

    መስኪ የተወያያችሁበት ጉዳይ በጣም ነው የሚያስተምረው፡ ሁላችንም እራሳችንን እንድንፈትሽና ድርሻችንን እንድንወጣ የሚያደርግ ነው፤ የችግሩ ፈጣሪ አለመሆን ብቻ ከህመም እንደማያድን ሁላችንም የድርሻችንን ብንወጣ (ተጽእኖ ብንፈጥር ) መፍትሄ እንደሚገኝ ተምሬበታለሁ፡፡ ዶ/ርን የምትጠይቂያቸው ጥያቄም የጋዜጠኝነት ሙያ ብቃትሽን እንዳደንቅ አድርጎኛል፤ ደስ ብሎኛል በርቺ

  • @YordanosSileshi
    @YordanosSileshi 3 месяца назад +12

    ምናለ ጠቅላይ ሚኒስቴር ቢሆን ዶክተር አለማየሁ❤❤❤❤

  • @YonathanDessalegn
    @YonathanDessalegn 2 месяца назад +4

    በእውነት ዶ/ር አለማየሁ ዋሴ የሰውነት መለኪያ ነው።

  • @YonasElias-rp6gh
    @YonasElias-rp6gh 3 месяца назад +3

    የኔ አርዐያ ዶክ ሁሌም ስመለከትህ ኢትዮጵያ ሀገሬ ባንተ ሙሉ ሁና ትታየኛለች 🥰🥰🥰🥰

  • @rahelteffra4342
    @rahelteffra4342 Месяц назад +1

    የተከበሩ ዶክተር አለማየሁ ዋሴ ተወዳጁ የኢትዮጵያ እንቁ ደራሲ በእውነት ላይ የተመስረተው ልብ እንጠልጣይ መፃህፍት ለትውልድ ያበረከቱ ባለ ጥልቅ ተስጥዎ የኢትዮጵያን ታላቅ ባለውለታ ዕድሜ ከጤና ይስጥልን እናመስግናለን

  • @EyosiyasBelay-c7t
    @EyosiyasBelay-c7t 3 месяца назад +7

    መልካም ስነመግባር ያላቸውን ሰው ስላቀረብሽ እናመሰግንሻለን፡፡

  • @burte21men80
    @burte21men80 3 месяца назад +6

    ለሚዲያ የሚመጥን ባለሙያ ለሚያነሳው ርዕሰ ጉዳይ የሚመጥን እንግዳን ያቀርባል። በመስከረም ሚዲያም የምናየው/የምንማረውም ይህንን በመሆኑ ትልቅ አክብሮት ለዶክተርም ለመስኪም ይድረስ እላለሁ ።ሁላችንም ተመጥኖ ጣፍጦ የቀረበውን የህሊና ምግብ በዘመን ድልድይ እንመገብ ለሌሎችም እናጋራ።

  • @mekonnenbelayneh6480
    @mekonnenbelayneh6480 2 месяца назад +3

    እስከዛሬ ከሰማዋቸው የተማሩ ያወቁ እና የተረዱ የተባሉ ሰዎችን አይቻለው ከብዙ መንገድ ለማየት ሞክርያለው በእድሜ ዘመኔ ከዶ/ር ዓለማየሁ ዋሴ አንደበት የሰማውት በጣም የሚገርም እኔ የተረዳውት ነገር ቢኖር ሁላችንም ልክ ልንሆንም ሁላችንም ስህተት ሊኖርብን አይችልም ስለዚህ ብሄር እና ሌሎች ነገሮችን ትተን እውነታውን ተቀብለን ብንሄድ የተሻለ ነው፡፡እንደ አገር ሁላችንም ልክ አየደለንም ከላይ እስታች

  • @በድሉፋንታዬ
    @በድሉፋንታዬ 3 месяца назад +2

    መስኪ በእውነት ዶ/ር አለማየሁ ዋሴን አቅርበሽ ብዙ ሊያወያዩን የሚችሉ ኃሳቦችን እንድንሰማ ዕድሉን ስለሰጠሽን እናመሰግናለን።

  • @addistadele6187
    @addistadele6187 3 месяца назад +2

    መስኬ ምርጥ ጋዘጠኞ መንፈሣዌ ሰው ኢትዮጵያ እንደች አይነት ሰወው የሜያስፈልገት በርቾልን

  • @muluayalew-z8q
    @muluayalew-z8q 3 месяца назад +5

    መስኪዬ በጣም የምወዳቸውን ሰው ነው ያቀርሽው እናመሰግናለን። መስኪዬ እጅግ በጣም ይቅርታ አድርጊልኝና ሰው ሲናገር ማዳመጥሽን ለመግለት ይመስለኛል አንቺ ድምፅ ታወጫለሽ እና እሱ ነገር ሰውን ይረብሻልና እሱን ብታቆሚ። የእኔ ልምድ እንዲህ የሚል ጋዜኛ ካጋጠመኝ ሀሳቡን ብወደው እንኳን ማዳመጥ አልፈልግም ሌሎችም እንደ እኔ አይነት ሰዎች ይኖራሉና እባክሽ ከይቅርታ ጋር ይህችን አመል ተይልን።

  • @haymanotgetachew7154
    @haymanotgetachew7154 3 месяца назад +3

    Thanks!

  • @hanaabera3778
    @hanaabera3778 3 месяца назад +14

    እያንዳንዳችን ለዚህች ሀገር መጎሳቆል በመናገርም ይሁን በዝምታ እጃችን አለበት

    • @talenttryh
      @talenttryh 3 месяца назад +1

      እዉነት ነዉ

    • @tesfayeduki6382
      @tesfayeduki6382 3 месяца назад

      Pppppppppppppppppppp😊pppppppppppplllllppppppppppppppppĺlĺlĺĺppp😊p00​@@talenttryh

    • @habayaluel8699
      @habayaluel8699 28 дней назад

      Thats true

  • @Keradyon
    @Keradyon 3 месяца назад +2

    ዶ.ር አለማየሁ ዋሴ የሰው ልክ!
    እንወድሃለን እናከብርሃለን❤

  • @soliyanatube-r9z
    @soliyanatube-r9z 3 месяца назад +3

    መስኪዬ ተባረኪ እባክሽ እንደ ዶክተር ያሉ ትላልቅ ሰወችን በዚህ ጉዳይ ብቻ አወያይልን ሀገራችን መዳን ብትችል

  • @yetemworkmetages
    @yetemworkmetages 3 месяца назад +3

    መስኪ በጣም የምወደው እና የማከብረውን ታላቁን ሰው ስላቀረብሽልን ከልብ አመሰግንሻለሁ። ❤❤❤❤

  • @nikobirsh5764
    @nikobirsh5764 3 месяца назад +4

    አሁን RUclips መጠቀሜን የምወድበት ጊዜ መጣ🙏
    "የዘመን ድልድይ "!!!!!!

  • @zelalemegziabher658
    @zelalemegziabher658 3 месяца назад +2

    ዶ/ር አለማየሁ እንደ አንተ ያለዉን ያብዛልን

  • @alinalin6408
    @alinalin6408 3 месяца назад +3

    መስኪየ በርቺ❤ ዶክተርን ስሰማ እታከማለሁ

  • @emiyeyeyisu141
    @emiyeyeyisu141 4 дня назад

    Thank you Doctor ❤❤

  • @RozaAbabe
    @RozaAbabe 3 месяца назад +3

    እንደት እንደምወደው😮😊😊❤❤❤❤❤

  • @HabtamuGetasew
    @HabtamuGetasew 2 месяца назад +1

    ዶ/ር ፈጣሪ ፀጋውን እና በረከቱን ፈጣሪ ጨማምሮ ያድልህ።ሁሌም አንተን ስሰማ ትልቅ ተስፋ ይታየኛል እንዳንተ አይነት ሰዎችን ፈጣሪ ያብዛልን።
    እህታችን መስከረም ድንቅ እንግዶችን ስለምትጋብዥልን ከልብ አመሰግናለሁ።

  • @golduman-mw21
    @golduman-mw21 3 месяца назад +1

    ዶ/ር በጣም ከማከብራቸው ጥቂት ኢትዮጲያዊ የመጀመሪያው ነው።
    እረጂም ዕድሜ ከጤና ጋር ተመኘው❤

  • @FekaduShiferaw
    @FekaduShiferaw 3 месяца назад +1

    He is one of the real Ethiopian intellectual i honestly feel proud, and respect!!!

  • @AyeleHailemariam-l4q
    @AyeleHailemariam-l4q 3 месяца назад +3

    በርቺ እህታችን መስኪድ እግዚአብሔር ይ ርዳሽ

  • @tamruguta-s8l
    @tamruguta-s8l 3 месяца назад +1

    ለሀገሬ ያለኝን ፍቅር ይበልጥ እንዲጨምር የሚያረጉልኝ ሰው ነው የጋበዝሽልን መስኪዬ እናመሰግናለን

  • @selamselam3735
    @selamselam3735 3 месяца назад +3

    Selam Selam
    Meski Erasua Jegena nat Erasua Tekerab Esua Rasu Atetegabem......Legend of our century ...

  • @fkruasmare8151
    @fkruasmare8151 3 месяца назад +1

    አለን

  • @MejunaPep
    @MejunaPep 3 месяца назад +4

    ሁሌም ንግግሮቹ ልብ ይሞላል ጥፋቱ መሀይሞቹ ከፊት መሆናቸው ነው ሀገራችንን ወደ ብዙ ቀውስ ውስጥ የከተቷት

  • @abelsintie-o6r
    @abelsintie-o6r 3 месяца назад +1

    የኛ የዘመናችን ሙህር : አስተዋይ መምህር :ደራሲ አቀረብሽልን እናመሰግናለን መስኪ

  • @endriassintayehu784
    @endriassintayehu784 3 месяца назад +1

    ዶክተር አለማየሁ ጥሩጥሩ ለውይይት ምቹ ሁኔታዎች አቅርቧል እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @SenayTesfahiwet
    @SenayTesfahiwet 3 месяца назад +2

    የኔ ውድ መምህር በጣም እወድሃለሁ. እና ረጂም እድሜ እና ጤና ይስጥህ።

  • @Nachew46
    @Nachew46 3 месяца назад +1

    መስኪ እንኩዋን ደስ አለሽ: ያቀረብሻቸው እንግዳ የኢትዮጵያን ችግር የተረዱና የመፍትሄ ሃሳብ ያላቸው ናቸው: ርዕሰ ወቅታዊና መፍትሄ የያሰባስብ ነው: በርቺ !!

  • @YosafeTewaji
    @YosafeTewaji 3 месяца назад +1

    በጣም አመሰግናለሁ ኤዲህ አይነት
    ገቢ ሀሳቦች ለእኛ ይጠቅሙናል ሀገረም
    ማዳንም ጭምር ነው በርቺ የእኔ እናት
    እግዚያብሔር ከአንቺ ይሁን ❤❤❤❤

  • @haregewainfisseha5971
    @haregewainfisseha5971 3 месяца назад +2

    I wish you could be the prime minister of our country.

  • @nathansime1850
    @nathansime1850 3 месяца назад +1

    ዶ/ር አለማየሁ ዋሴ እሸቴ፡ በጣም ነው የማከብርህ። እግዚአብሄር ይስጥህ። መስኪ ብርቺልን።

  • @yirdawgifo5018
    @yirdawgifo5018 3 месяца назад +1

    መስኪ ፈጣሪ ይርዳሽ፣ ዶ/ር አለማየሁ ሁለም ተወዳጅ ነዎት። እውቀትን ከትህትና ያስተባበሩ ሰው።

  • @senayetyemaryamlij-bx8kg
    @senayetyemaryamlij-bx8kg 3 месяца назад +2

    በርቺ መስኪዬ ዛሬ ደሞ ልዩ ነው ስድስተኛው መጽሀፋቸው በጉጉት በመጠበቅ ላይ ነኝ

  • @nothingcomeseasy
    @nothingcomeseasy 3 месяца назад +1

    መስኪ ጎበዝ። ፈጣሪ ያክብርልን።

  • @mishuterfe3325
    @mishuterfe3325 3 месяца назад +1

    መስኪዬ እናመሰግናለን ጋሽ አለማየሁን አዲስ መፅሀፍ ናፍቆናል በይልን

  • @destaborgane9727
    @destaborgane9727 3 месяца назад +2

    እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ አበቃሽ። ወደፊት ትልቅ ሚዲያ እንደሚሆን አጀማመርሽ ያስታውቃል ፡ ኢትዮጵያዊታ ባርብራ ዋልተርስ ወይንም ኦፕራ ዊንፍሬ እንደምትሆኚ ብሩህ ተስፋ ይታየኛል። እግዚአብሔር የልቦናሽን መሻት ይፈጽምልሽ

  • @temesgenmelese726
    @temesgenmelese726 3 месяца назад +2

    በርቺልን እስታዊት ጀግና

  • @Ms.Amsale
    @Ms.Amsale 3 месяца назад +1

    I have no word Dr. I respect you!!!!

  • @MeseretAyele-k2v
    @MeseretAyele-k2v 3 месяца назад +2

    መሲኪ አስፈላጊ ውይይት ነው። ቀጣይነት ቢኖረው እጅግ አስፈላጊ ነው።

  • @tsegayegebremedihnaraya9001
    @tsegayegebremedihnaraya9001 3 месяца назад +2

    ድንቅ ትምህርት ነው

  • @mengistutena5164
    @mengistutena5164 2 месяца назад +1

    WOW መስኪ የሚገርም ሰው ነው የጋበዝሽልን በጣም እናመሰግናለን በርቺ

  • @amenhelen7108
    @amenhelen7108 3 месяца назад +1

    ውድ ዶክተር አለማየሁ

  • @mulukenwoldesenbet8946
    @mulukenwoldesenbet8946 3 месяца назад +2

    It is great interview!very eye opening for most most people who wants a better Ethiopia.

  • @KebromMezgebe
    @KebromMezgebe 2 месяца назад +1

    መስኪ በርቺ እግዚአብሔር ይቅደምልሽ

  • @TeklieWorkineh-v3t
    @TeklieWorkineh-v3t 3 месяца назад +2

    Long live for ethiopian scholars

  • @MeseretHeyewot
    @MeseretHeyewot 3 месяца назад +1

    መስኪ!እናመሰግንሻለን።

  • @eliyassrewmtku7524
    @eliyassrewmtku7524 2 месяца назад +1

    ምርጥ አገላለፅ❤

  • @LemiKonjo-x2o
    @LemiKonjo-x2o 3 месяца назад +1

    መስኪ በራስሽ ሚዲያ መምጣትሽ ደስ አሰኝቶኛል🎉በተለይ ዶ/ር ዓለማየሁ❤ኦ!

  • @ቶክቻው_ከሀገረሕይወት
    @ቶክቻው_ከሀገረሕይወት 3 месяца назад +1

    1:07:09 "ክፉን አለመተባበር ብቻም ሳይሆን በጎ የሆነውን ነገር መተባበርም ግዴታችን ነው።"
    ትክክለኛ መልስ ብቻም ሳይሆን መጽሐፍ ቅዱሳዊ መልስ ነው። ያዕቆብ 4:17 "እንግዲህ በጎ ለማድረግ አውቆ ለማይሠራው ኃጢአት ነው።" .... ደግሜ አደመጥኩት። በጣም ወሳኝና ወቅታዊ ጉዳይ ነው። እንዲህ ዓይነቱን የማህበረሰብ ችግሮችን የሚዳስስና የመፍትሔ አቅጣጫ የሚጠቁም ፓድከስት ይብዛልን !

  • @Senayytube
    @Senayytube 3 месяца назад +2

    Fetari berekethn ychemrlk❤

  • @-Dave-Sanjaw-ke-Ayertena
    @-Dave-Sanjaw-ke-Ayertena 3 месяца назад

    አለን አለን እሕታችን እየጠበቅን ነው በርቺልን 💚💛❤

  • @dinkubalcha8790
    @dinkubalcha8790 3 месяца назад +1

    Nuu Jabaadhu Maskiyyee!!!!!

  • @teshomelepacha6957
    @teshomelepacha6957 2 месяца назад +1

    መስኪ በርቺልን ጥሩ ጅማሬ ነዉ

  • @tobittube
    @tobittube 3 месяца назад +1

    እንኳን በረታሽልን መስኪ በርቺ በደራሲ አለማየሁ ዋሴ በመጀመርሽ ደስ ብሎናል❤❤❤

  • @mengistekasaye105
    @mengistekasaye105 3 месяца назад +1

    መስኪ
    እንኳን ደህና መጣሽ
    በርችልን!

  • @haregewainfisseha5971
    @haregewainfisseha5971 3 месяца назад +1

    I believe we learn a lot from this channel. Thank you so much for everything & The Almighty God bless you all!!!

  • @MahtebMen
    @MahtebMen 3 месяца назад

    The Golden man, Dr. Alemayehu!!

  • @tilahunalemayehu8365
    @tilahunalemayehu8365 3 месяца назад +1

    መልካም ሀሳብ, ሁላችንም ወደተግባር መግባት እና ለዉጥ ማምጣት አለብን!!!

    • @MaryEthyoupia
      @MaryEthyoupia 3 месяца назад

      ::::::::🎉❤❤❤❤😢

  • @mulualemshimeles5337
    @mulualemshimeles5337 3 месяца назад +1

    ዶ/ር እድሜ ይስጥልን

  • @johntaf7419
    @johntaf7419 2 месяца назад +1

    I am listened past interview of Dr. really you are talented and your speech is a great book. Thank you Meski...

  • @tewodrosabera3886
    @tewodrosabera3886 3 месяца назад +1

    መሥኪ፤ እንደገና በማሕበራዊ ጉዳይ ዙሪያ ስለመጣሽ በጣም ደስ ይላል Welcome back! የአገርን ችግር ነቅሶ የሚያወጣ በጣም ጥሩ ዝግጅት ነው። በዚሁ ቀጥለሽ የመዓዛ ብሩን እግር መተካት አለብሽ። አይዞሽ በርቺ፤ እግዚአብሔር ሁሌም ካንቺ ጋር ይሁን።

  • @K.T-m4r
    @K.T-m4r 3 месяца назад

    መስኪ እኳን ደናመጣሽ ሁሌም ለጥሩ ነገር ነው እምትደክሚውና እግዚያብሄር ያግዝሽ ዶ/ር እምትወዳትን አገር አንድቀን አተምትመኛት አገር ትሆናለች ብየ አስባለሁና እግዚያብሄር እረጅም እድሜናጠና ይስጥህ

  • @AynalemAbebe-j9w
    @AynalemAbebe-j9w 3 месяца назад +1

    መስኪ በጣም ደስ ብሎኛል በርቺ

  • @masreshabayeh905
    @masreshabayeh905 3 месяца назад

    ግሩም ቃለ መጠይቅ ነው።በሚገባ መደመጥ ያለበት ፕሮግራም ነው።ሚዲያውንም ተጋበዡንም በጣም እናመሰግናለን ።

  • @EleniYafi
    @EleniYafi 3 месяца назад

    ጠያቂና ተጠያቂ ድንቅ ሆነው የተጣመሩበ ውብ interview ክበሩልን ፣ መስኪዬ እንግዲ አንዳንድ ሰው እንደፈለገ ከአንደበቱ ሳይጠነቀቅና ሳያገናዝብ ክፉ ቃል ሰዎች ላይ እየወረወረ የማይሸማቀቅና የማይፈራበት ጊዜ ላይ ነንና አንዲት ነገር ብቻ ልመርቅሽ ጫንቃሽን እግዚአብሔር ያጠንክርልሽ እህቴ። በነካ እጅሽ D/r ዳዊትን አቅርቢልኝና ይበልጥ ልደመም በ interview ❤❤❤

  • @teklemariam1860
    @teklemariam1860 3 месяца назад

    መስኪ ዶ/ር አለማየሁን አቅርበሽ በእዉነት በትህትና በመንፈሳዊ ብስለት ስግለሰብ ስለማህበረሱብ ስለሀገር መታመም ከህመም ስለመታከም እንዳስተምረን ሰላረግሽ አንችንም ሆነ ዶ/ር ፀጋዉን ያብዛላች አንችም በርቻ እህቴ

  • @zewudulegesse6713
    @zewudulegesse6713 3 месяца назад

    መስኪ እንኳንም ከ አዲሱ ሚዲሽ ጋ መጣሽ ደስ ብሎኛል በርቺ ! አለን እንከተልሻለን ፣ እንሰማለን፣ስተት ነገር ካለም ዝም አንልም ደስ ብሎኛል መልካም የሥራ ዘመን።

  • @Dagi-man
    @Dagi-man 3 месяца назад

    መስኪ የአስተውሎት ንዋይ ባለቤት ዶክተር አለማየሁን ስላቀረብሽልን ከልብ🙏

  • @ኢትዮጵያዬ-ሰ4ጠ
    @ኢትዮጵያዬ-ሰ4ጠ 3 месяца назад

    በርች እህታችን ድንግል ከነ ልጅዋ ታበርታሽ!

  • @TsegayeLoretu
    @TsegayeLoretu 3 месяца назад +1

    መስኪዬ በርቺልን:: እናመሰግናለን።

  • @thelordismyshepherd4112
    @thelordismyshepherd4112 3 месяца назад

    Dr Alemayehu I have big respect for you, long life🙏

  • @genetmezgebu7913
    @genetmezgebu7913 3 месяца назад +1

    ሁሌም ንግግሮቹ ልብ ይሞላል::እንቁ መምህር ናችው::

  • @natenaeltadesse3005
    @natenaeltadesse3005 3 месяца назад

    ኦ የሚገርም ውይይት ነው። እግዚአብሔር ያክብራችሁ።

  • @Adisu-i3u
    @Adisu-i3u 3 месяца назад +1

    ጥሩ ዝግጅት ነው ምስክርም በርቺሊኝ

  • @tegegnetesfaye4906
    @tegegnetesfaye4906 2 месяца назад +1

    በርቺ እግዚአብሔር ይርዳሽ::

  • @MatiwosAfework-e8t
    @MatiwosAfework-e8t 3 месяца назад +2

    እናመሰግናለን

  • @ኢትዮጵያዬ-ሰ4ጠ
    @ኢትዮጵያዬ-ሰ4ጠ 3 месяца назад

    በርች እህታችን ድንግል ከነልጇ ትጠብቅሽ

  • @animalzoo19
    @animalzoo19 3 месяца назад +1

    well done Dir you are the wise mam God protect you from bad things

  • @hanagetahun-q1y
    @hanagetahun-q1y 3 месяца назад

    የኔ እንቁ ሴት ! በርችልኝ መስኪየ

  • @endaletilahun7260
    @endaletilahun7260 3 месяца назад

    በርቺ እህቴ እግዚአብሔር ይርዳሽ ጎበዝ፡፡

  • @Adanetameru
    @Adanetameru 3 месяца назад

    በርቺልን መስኪያችን ገና ብዙ እንጠብቃለን

  • @Weleskitchen
    @Weleskitchen 3 месяца назад +1

    Big respect for Dr alemayew Wase

  • @muletefera8608
    @muletefera8608 3 месяца назад

    መስኪ እጅግ ደስ የሚል ውይይት ነው በርችልን። ዶር አለማየሁ ዋሴ ክብረት ይስጥልን

  • @lemlemyilma5356
    @lemlemyilma5356 3 месяца назад

    እንኳን ደህና መጣሽ መስኪ በርቺልን❤❤

  • @ayshuwolde9265
    @ayshuwolde9265 2 месяца назад +2

    መስኪ በርቺ መጋቤ ሐዲስን እሸቱን ከተቻለ ብተቀርቢልን

  • @zelalemegziabher658
    @zelalemegziabher658 3 месяца назад

    ❤❤❤መስኪ ትችያለሽ🎉🎉🎉🎉

  • @bekijida05
    @bekijida05 3 месяца назад +1

    ዶክተር እናመሰግናለን 🎉🎉🎉🎉

  • @yemidiralemasers6094
    @yemidiralemasers6094 3 месяца назад +2

    መከረም ጌታቸው -ዶክተርን ቀርቤ ባላውቀውም በሚፅፈውና በሚናገረው አደንቀዋለሁ ::ሁለታችሁንም አከብራለሁ ::

  • @dejenegetachew1495
    @dejenegetachew1495 3 месяца назад

    እጅግ አስተማሪ የሆኑ ብዙ ጠቃሚ ሐሳቦች ተነስተዋል እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ በድጋሚ በተመሳሳይ ፕሮግራም ዶርን እንግዳ ብታደርጊው እንጠቀማለን ባይ ነኝ:: ሁለተችሁንም እግዚአብሔር ያክብርልን እድሜ ከጤና ያድልልን:: ለጠቢብ አንድ ቃል ትበቃዋለች እንዲል መፅሐፍ ዘሩን ዘርታችሁታል ፍሬውን ለመሰብሰብ ያብቃን ማስተዋሉንም ፈጣሪ ያድለን::

  • @yaregalmengistie
    @yaregalmengistie 3 месяца назад

    መስኪ በርች! የምናዳምጠው ሰው አቀረብሽልን።

  • @semiraweleyewa3586
    @semiraweleyewa3586 3 месяца назад

    በጣም ጥሩ ሀሳብ ነዉ ያነሳችሁት ልቦና ይስጠን እናመሰግናለን

  • @abebeabit2915
    @abebeabit2915 3 месяца назад

    Berchi -- we expect a lot from this channel

  • @ጌታሆይክርስቲያንአድርገኝ

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ክብሩን ያድልልን ግሩም ነው❤❤❤