ቃልአብ ግርማ ፡ የበቀል ፖርኖግራፊ በኢትዮጵያ | Kaleab Girma

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 дек 2024

Комментарии • 93

  • @megdelawittemesgen3460
    @megdelawittemesgen3460 7 часов назад +9

    This is one of the best interviews I have ever seen. Mr. Kalab, you did an outstanding job. After watching your interview, I was inspired to read your article on Hidden Horror: How Ethiopian Digital Underground Revenge Porn Industry Preys on Young Women, and it was a very interesting read. The interview was incredibly informative, and I really appreciate how Kalab approached the topic with empathy and avoided judging the victims. His perspective was deeply compassionate.
    To be honest, I wasn’t familiar with the concept of "revenge porn" before, but your work has been eye-opening. I believe it will provide valuable insights for many stakeholders.
    One thing I felt was missing in the interview was a discussion on the international context. While I understand the challenges of working on this issue in our country, I think it would be informative to include international findings, as this issue exists globally. This is just my personal opinion as someone not deeply familiar with journalism.
    And Dawit, all of your interviews are really interesting. Berta, I mean it, bro!

  • @iLiOs-b3f
    @iLiOs-b3f День назад +57

    ሸገር ኤፍ ኤም ብቻ ነበር ሰው ለመስራት ሲለፋ የቆየ አሁን ደግሞ ዴቭ ደጃፍን ፈጥሮልናል ። በርታ ወንድም❤

  • @wondealemu2946
    @wondealemu2946 13 часов назад +14

    Thank God we have Dejaf, becuase The main stream media failled to pick up this issue. In a messed up degital world we live in , it's really comforting to see two people talk like this that can impact the lives of many. Cudos gentlemen

  • @abinetmulugeta9438
    @abinetmulugeta9438 11 часов назад +12

    ደጃፍ ይለያል ካሌብ ይህንን እነደማህበረሰብ አሳስቦህ ትልቅ እርምጃ በማራመድህ እናመሰግናለን

  • @marigoldan1
    @marigoldan1 7 часов назад +4

    You raised an issue worth researching, discussing, and watching. Kudos to both of you 👏

  • @eyobgebreselassie511
    @eyobgebreselassie511 День назад +47

    I've worked as a private tutor for a few years, working with students in grades eight through twelve. What used to sadden me the most was seeing parents ruin their own children by buying smartphones for young children. Some parents allow their children to engage in literally explicit tiktok dancing, while others are unaware of what their children are searching for online or with who they are chatting on social media. They told me, "We have no control over our child, this is the 21st century, I can't force kids what to do," when I told these parents to put their phones away and force their children to focus on their studies. All of this, in my opinion, is the result of parents failing to fulfill their parental duties. I would advise all parents to help their children develop a love of reading instead of giving them a smartphone at an inappropriate age.

  • @ElilkaAdnew
    @ElilkaAdnew 4 часа назад +3

    i can't say anything both of you have done a good job special thanks for kaleab for this work keep going 👏

  • @kersa4686
    @kersa4686 14 часов назад +10

    በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነበር። ጽሁፋ ግን ሁሉም እንዲያነበው በሌላም ቋንቋ በቀርብ ጥሩ ነው።

  • @samerawittegegn2733
    @samerawittegegn2733 5 часов назад +2

    እናመሰግናለን ሁለታችሁንም
    ይሄ ታሪክ ያለፋችሁ እያለፋችሁ ያላችሁ ሴቶች እኔን
    የደረሰባችሁን እና አሁንም እያለፋችሁት ያላችሁትን የመኖር እና ያለመኖር ግብግብ እየተረዱ ግን እንደ ሴት ከማልቀስ ውጭ ማድረግ አለመቻል እጅግ ያሳዝናል
    እንደምንም ብላችሁ እባካችሁ ኑሩ
    ሰውን ተመልሶ ማመን ምን ያህል ከባድ እንደሚሆን እረዳለሁ
    በየእምነታችሁ ወደ ፈጣሪያችሁ ተጠጉ

  • @mulugetamesele7189
    @mulugetamesele7189 15 часов назад +5

    እናመሰግናለን ዴቭ እንደለመድነዉ ምርጥ ቆይታ ነበር በርታልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @solomenzk
    @solomenzk 12 часов назад +3

    ይሄን ጉዳይ ወደ ሚዲያ ማምጣትህ ያስመሰግንሃል ዴቭ::
    ማህበረሰቡን በተመለከተ ያነሳኸው ነጥብ ግን እኔም ማህበረሰቡ አንድ መጥፎ ነገር እንዳይደገም የሚያደርገው ውግዘት ነገሩ ድጋሜ እንዳይፈጠር የራሱ አስተዋፅኦ ያደርጋል ብየ አስብ ነበር: ችግሩ ግን ማህበረሰቡ የሚያወግዘው ድርጊቱን አድራጊዎች ሳይሆን ድርጊቱ ያለነሱ እውቅና እና ፍቃድ የተደረገባቸው ሰዎችን ነው:: ይህ ደግሞ የሚፈለገውን ውጤት ያመጣል ብየ አላስብም:: ይልቅ የድርጊቱን ሰለባዎች እንዲሸማቀቁና ፍትህ እንዳያገኙ የሚያደርግ ነው:: በነገርህ ላይ በትዳር አብረው ኑረው የተለያዩ ሰዎች እንኳን ፎቶሽን አወጣለሁ አይነት ማስፈራሪያ ሲደርሳቸው እያየን ነው::

  • @mascotint.tradingfze9932
    @mascotint.tradingfze9932 16 часов назад +7

    Interesting channel and very clever Journalist . I appreciate what the guest has done also .

  • @amanuelsolomon3177
    @amanuelsolomon3177 6 часов назад +2

    Brother awesome 🎉
    Proud of you!!!!

  • @fitiharega9682
    @fitiharega9682 День назад +9

    ምን አይነት ትንታግ የሆነ ልጅ ነዉ!!! በጣም ጥሩ እና በዚህ ወቅት አስፈላጊ የሆነ እነደዚህ አይነት አይንገላጭ የሆኑ እንግዶች መምጣት እንዳለባቸዉ ማሳያ ነዉ!!! እናመሰግናለን ዳዊት!!! "ደጃፍ ላይ "ፍ" የምትለዉ ፊደል still bother ታረገኛለች😂😂

    • @azariagetachew4702
      @azariagetachew4702 День назад

      ልፅፍ የነበረውን የፃፍከዉ thank you

  • @mesfinshume8780
    @mesfinshume8780 12 часов назад +3

    በጣም ደስ የሚል ፖድ ካስት ነው በርታ ብዙ ቁምነገሮችን እያገኜንበት ነው

  • @bruktawittesfaye6104
    @bruktawittesfaye6104 День назад +4

    Thank you Dave. This is indeed a critical issue, deserves to be discussed.

  • @fanuelshibru
    @fanuelshibru 8 часов назад +1

    This should have been in every mainstream and digital media headline.
    Many people have no idea about it, and this will raise a huge awareness.
    P.S. Please don't give mobile phone and internet access for your kids

  • @biruk9
    @biruk9 День назад +4

    Welcome back Dave, Thanks a lot ..

  • @user-fd3ou7wl7i
    @user-fd3ou7wl7i 21 час назад +1

    Deva, I’m so proud of the amazing work you’re doing, brother! It’s even cooler knowing we shared the same batch at AAU with you and your awesome brother. Keep shining and crushing it, bro! 🙌🔥

  • @ChaleTadele-dw3mk
    @ChaleTadele-dw3mk 4 часа назад +1

    BIG RESPECT for KALEAB GRIMA

  • @MusseMen-nm1lr
    @MusseMen-nm1lr 15 часов назад +3

    Nice podcast kaleab girma👏👏

  • @woseneassfie9586
    @woseneassfie9586 9 часов назад

    Interesting discussion! keep it up both!

  • @tarikugetachew9745
    @tarikugetachew9745 9 часов назад

    Good job Dave!it creates an awareness for rhe public

  • @madotube3523
    @madotube3523 19 часов назад +4

    አቀራረብ ጥራት ይዘት ፍሰት ኮለል እያለ የሚወርድ የጥም እርካታ በርታልን

  • @kimzone
    @kimzone День назад +3

    በጣም ቆንጆ ይዘት ያለው ፕሮግራም ነው አመሰግናለው ሁለታቹንም

  • @Useridc251
    @Useridc251 16 часов назад +1

    Great episode 🙌🏼

  • @nezertentertainment
    @nezertentertainment 9 часов назад

    አሪፍ observation ነዉ ቃላብ thank

  • @robeltamrat1016
    @robeltamrat1016 День назад +7

    Kaleab i know you back in Law school days in 6 kilo. Keep your good work.

  • @YeTekleyelije
    @YeTekleyelije 5 часов назад

    Thank you 🙏 Davi

  • @Kendrick1795
    @Kendrick1795 19 часов назад

    Devo best 👌 I can't thank you enough for your interview 🙏

  • @RIOLA85
    @RIOLA85 18 часов назад

    ዴቫ በጣም እናመሰግናለን ሀገርህን እና ህዝብህን ሀገራቸውን በሚወዱ ሰዋች ስለምትገልጽ ደሞ እንደ ሀሳብ ሰለሞን ሀይለየሱስን ብትጋብዝልን ብዙ እንማርበታለን ብዬ አስባለሁ በተለይ ስለ ሀገር ፍቅር

  • @naibs162
    @naibs162 10 часов назад +1

    I respect 🙏

  • @gedyonayalew2598
    @gedyonayalew2598 12 часов назад

    Good job 👍

  • @yonasshimelis2321
    @yonasshimelis2321 День назад +2

    Thanks Dave

  • @fekedetesfaye9965
    @fekedetesfaye9965 7 часов назад +1

    ይሄንን ጉዳይ ከተወሰነ ሳምንት በፊት ታዲያስ አዲስ ላይ ቀርቦ አድምጬው ነበር። ግን እንዲህ ሰፋ ባለ መልኩ አይደለም። ጋዜጠኛ ቃልአብ የሚሰራበትን ሸጋ ሚዲያ በየትኛው የኦንላይን አማራጭ ነው ልናገኘው የምንችለው? ሙሉ አርቲክሉን ባነበው ደስ ይለኛል።

    • @merydan
      @merydan 4 часа назад

      it is a website

  • @Geramesay
    @Geramesay 6 часов назад +1

    የሚገርመኝ ነገር አለ፡፡ በቴሌ ብርና በባንክ እየተከፈለ ሰዎችን ማግኘት ከባድ ነው? እኔ ራሴ ማንነታቸውን ማወቅ እችላለሁ እንኳን ፓሊስ፡፡ ነገሩ የስንቱን ህይወት አበላሸ፡፡ ሁሉም ሰው ቤተሠቡንና የሚያውቀውን ማሥተማር አለበት በተጨማሪም በትምህርት ቤቶች ወጣቶችን ማሥተማር ቢቻል ጥሩ ይመስለኛል፡፡

  • @kante5318
    @kante5318 День назад +5

    ዳዊታችን ሁሌ ብቅ በለን ትለያለህ እኮ እምታቀርባቸው እንግዶችህም 👌

  • @tobiyawi
    @tobiyawi 22 часа назад

    I am sure it will be amazing i liked it now and save it to watch later

  • @semengetachew9258
    @semengetachew9258 День назад

    ዴቭ በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም❤❤❤🎉

  • @nikatpodcast
    @nikatpodcast 7 часов назад

    Great job

  • @REEealTV
    @REEealTV 6 часов назад +1

    የፖለቲካና ኢኮኖሚው ጭንቀትና ጭቅጭቅ የሸፈናቸው ማህበራዊ ቀውሶች ሞልተዋል. ቴክኖሎጂው በጣም እየፈጠነ ለምላሹ ያለን ዝግጅት ደሞ የዘገመ ነው. ደጃፍና ቃለአብ የሰውን ንቃት የሚጨምር ግለሰብን ቤተሰብን የሚጠብቅ የሚያነቃ ጥሩ ኘሮግራም ነበር

  • @engidatadesse5675
    @engidatadesse5675 День назад +7

    __እርቃነ- በቀል እንበለው? Revenge pornografi

    • @kenat8314
      @kenat8314 День назад

      ቆንጆ ቃል ነው ያገኘኸው

  • @aziቲ
    @aziቲ День назад

    Thankes💚😊

  • @Yehualasht
    @Yehualasht День назад +1

    ደጃፍ ደጅ የምንጠናው ፖድካስት❣️

  • @wubeman5813
    @wubeman5813 6 часов назад

    👏👏👏👏

  • @eskenderdamena5074
    @eskenderdamena5074 День назад +1

    “NICE “

  • @ethiofikerentertainment140
    @ethiofikerentertainment140 14 часов назад

    ዴቭ አረ አትጥፋብን ❤

  • @EfiDani
    @EfiDani 11 часов назад +2

    ሀይ ስኩል እያለው ሁለት ፍቅረኛሞች ቪድዮ ቀድተው ልጁ ለጏደኞቹ ልኮ ከዛ በሆነ ምክንያት ሲጣሉ ቪዲዮውን ለቀውት ልጅትዋ እራስዋን አጠፋች ልጁ ከትምህርት ቤት ሲባረር ትዝ ይለኛል

    • @Amanu93
      @Amanu93 31 минуту назад

      Mebarer bcha ?

  • @tarekegnwoldehana4589
    @tarekegnwoldehana4589 День назад

    የመወድው Podcast ነው ግን dejaf አጥብቄ ወይስ አላልቼ ማነበው

  • @fasilgebreselassie6988
    @fasilgebreselassie6988 День назад +3

    ይሄ ለመንግስት ትልቅ የ ማንቂያ ደውል ነው ። ከበድ ያላ ህግ መውጣት አለበት።

  • @getasewtaddesse168
    @getasewtaddesse168 20 часов назад

    whats up bro? its long time.

  • @yaredkabeto4527
    @yaredkabeto4527 13 часов назад

    🙏🙏🙏

  • @iLiOs-b3f
    @iLiOs-b3f День назад +6

    ቴሌግራም በአገራችን መታገድ የሚችልበት መንገድ ቢኖር ጥሩ ነው😊

    • @Amanu93
      @Amanu93 13 часов назад

      Why It is the most secure social media platform no matter the bullshits
      እና fb እንጠቀም የመጠለፍ ቀላል የሆነ social media ነውኮ

    • @mickofix6483
      @mickofix6483 5 часов назад

      ፋይሌን አለ ሸዋፈራው🤣😁 ....... እውነትሽን ነው

    • @iLiOs-b3f
      @iLiOs-b3f 4 часа назад

      @mickofix6483 የሴት ልጅ አባት ነኝ ፤ ነገ ከነገ ወድያ ስታድግ የምታልፍበት አላውቅም ። ጭንቅላትህ ስለበሰበሰ የሚታይህ የደበቅከው ገመና ነው ። ሽንታም !

  • @yonaskenenisa1594
    @yonaskenenisa1594 18 часов назад

    Dave respect

  • @abiyalemu9261
    @abiyalemu9261 17 часов назад

    Min aynet askeyami title new gin?

    • @hamlet6340
      @hamlet6340 15 часов назад +4

      ከችግሩ በላይ አያስቀይምም!
      እንደችግሩ አሳሳቢነትና ሰይጣንነት ርዕሱ እንደወረደ ግልጥ ማለቱን ወድጀዋለሁ።

    • @Balewegtube
      @Balewegtube 10 часов назад +1

      እንደዚ እየሸሸን ነው ብዙ ሰው እና ባህል የሚያሳጣን!!!

  • @AGgebreAwoke
    @AGgebreAwoke День назад

    Bravo

  • @Amanu93
    @Amanu93 41 минуту назад

    Ohhh I remember that girl in fb ራቁት ፎቶሽን አይቻለው ምናምን ብሎ ወከባ የፈጠረው ልጅም አሁን ታዋቂ ቲክቶከር ሆኗል ባጋጣሚ ልጅቱ ግን በግዜው ያለፈችው ሰቆቃ ያሳዝናል

  • @bedhanannuru1571
    @bedhanannuru1571 День назад

    Where have you been Dawit?

  • @SeneduAbebe
    @SeneduAbebe 17 часов назад

    በጣም ያሳዝናል ። የሴቶች ህይወት ምስቅልቅል ነው ።
    ይደንቃል ።
    እናመሰግናለን ። 💚💛❤️

  • @Manny2022
    @Manny2022 7 часов назад

    ruclips.net/video/ocI-hkse1O0/видео.htmlsi=s1B7a3bRkqurylnO

  • @eshitube1153
    @eshitube1153 20 часов назад +3

    አንዱ እንግሊዝኛ እየቀላቀለ የሚያወራ ገጠር ይሄድና ገበሬውን ሰብስቦ ንግግር ሲያደርግ አንድ ቃል ደጋግሞ ይጠቀማል፡፡ «ፈንዱ» እናንተን ሊረዳ የሚችለው... «ፈንዱ» (እርዳታው) እንዲህ የሚያደርግላችሁ… ምናምን እያለ ሲያወራ አንዱ ገበሬ እጃቸውን ያነሱና «እንዴት ነው ነገሩ ካልፈነዳን አትረዱንም ማለት ነው?» አሉ ይባላል፡፡ይሄ ልጅ ተስፋዬ ካሳን አስታወሰኝ፡፡ ይሄ ምስኪን ህዝብ ኢንተርቪው ባስተርጓሚ ማየት ሊጀምር ነው?
    ዴቭ አድናቂህ ነኝ፡፡ ኮሜቱም ለዛ ነው፡፡

    • @tsemere
      @tsemere 12 часов назад +2

      እንግሊዝኛ ካልቻልክ እዚህ ምን ትሰራለህ 😮

    • @Balewegtube
      @Balewegtube 11 часов назад

      😂😂😂 አሪፍ እይታ

    • @Balewegtube
      @Balewegtube 11 часов назад

      ​@@tsemereአንተ ደሞ አስብ

    • @degubayu4855
      @degubayu4855 9 часов назад

      አባቱ ጥናታዊ ፅሁፉ በራሱ የተዘጋጀዉ በእንግሊዝኛ ነዉ😂😂😂

    • @Balewegtube
      @Balewegtube 9 часов назад

      @degubayu4855 የቃለመጥይቁ ፕሮግራም ግን በአማርኛ ነው!!!

  • @IsmailShisema
    @IsmailShisema День назад +4

    Wow a first view 😂

  • @harunrashid3834
    @harunrashid3834 10 часов назад

    no man this issue not fit for this podcast this kind of matter suppose to handle by social work and police if some one victimized must approach this two institute not any individual like ur gust .

    • @Amanu93
      @Amanu93 30 минут назад

      Enesu yhen mesrat kalchalus ?