Mr.Gedu Andargachew has not only saved himself from accountability in history but also is determined to contribute positively to the nation in his remaining political life . We thank you and you have definitely gotten forgiveness from most people . Those Amhara leaders who continued washing their hands with Amhara blood will definitely pay the price . Where ever they go and what ever they do they won’t be spared.
He was the one who was dancing in the honey moon. He pushed Amhara youths to go in the wrong way to win a cheap popularity in the namo of change. Gedu is the one to be held accountable for what ever crises that took place in the Amhara region.
@@stebanelakie2929 you most likely have family member among those Amhara PP slaves who still serving Shimelis Abdissa . Otherwise , Gedu is a courageous man who struggled from within and as he failed to succeed , he just said enough is enough and left ,while others are entirely serving to this date . Functional brains with appropriate reasoning will always bless him .
@@GideonR-yl9tn This ignorant comment only serves to your uncles Shimelis Abdissa or Gedeon thimoteos .Amhara is now alert enough for such nonsense deceptions . We praise our hero Gedu Andargachew .
@@girmalegesse158 ግድ የለህም ወንድም ግርማ! ለምሳ ያሰባቸው አረፋዎችማ ለቁርስ አድርገውታል! እንጂማ ሰው እንዴት ይገለባበጣል? ህሊና የሚባል ነገርም'ኮ አለ! በነገራችን ላይ ኸዓረፋ በታች ስትሆን አረፋም ይውጥሃል ማለት መሆኑ ድንቅ ምሳሌዎችን በዘመናችን አይተናልና . . . . A man after the age of 30s should have some thing in life to die for!!! You know, not just shifting from one camp to the other camp! he should have identified his path first. Otherwise, how can a human being sway here and there? That is non-se sense!! ቀድሞ የህይወት መርሁን አያሰምርምንዴ? ዝም ብሎ 27 ዓመት የተኛ ሰው ተመችቶት ነበር ማለት ነው፡ ከዚያ ያ የተመቸው ዘመን ሊገለበጥ እንደሆነ ሲገባው ለዓላማ መሞት የሚባል ነገር አልፈጠረበትምና ተገለበጠ። አሁን ደግሞ የሆነ ነገር የታየው ሲመስለው (ይሁን አይሁን አላውቅም) ይኸው መከረባበት የለመደው ማንነት አላስችል አለውና ተገለባብጬ እዛው መንደር ልጠብቅ ብሎ ይኸው ብቅ ብሏል። ቆይ ግን እኔ የጻፍኩት ለሰውዬው መስሎኝ!! አይደለምንዴ?!?!?!!? SOMETHING TO DIE FOR IN LIFE!!!! THAT IS WHAT MAKES MAN RESPECTED!!!
@@GunuMare like nesh/neh. Le 27 amet ye weyane telalaki sileneber yewah new.27 ametat shiwoch Amharawoch be wolkait Tseged sichefechefu na sifenakelu ye woyane telalaki na asfetssmi neber.
Dr Gedu Andargachew we love you and thank you for the past sacrifice for Amhara people thank you so much 🙏በተለይ አንድ ውቅት ከተናገርካችው የማርሳው አማራና ቅማንት ለያይቶማየት አንድስው ለሁለት እደመክፍል ያህልይቁጥራል ያልውአባባል አርሳውም እውድሃለሁ❤️❤️❤️❤️❤️
@@melakugetahun2130 Hey , either you are infiltrated enemy or one of ours with little mind . Use your intelligence, not your emotion . “ Any one of you who has never committed a sin may , may throw a stone at him “. Have you paid any price to the struggle other than throwing a stone at people ?Garbage.
This is the real Bekalu we have been looking for. You know how much we are deprived of info. Pls go like this just as the brave bekalu as Awlo media. Always go for unheard voices like this!!!
ውድ ተመልካቾቻችን ተደራሽ እንሆን ዘንድ Like , Share , Subscribe አደርጉ። ሚዲያውን ለማሳደግ የድጋፍ አማራጮችን መበጠቀም በ Super thanks , Super chat , Gift እንድታግዙን እጠይቃለን ፤ እናመሠግናለን።
ይህን ከሀዲ የአማራ ፖለቲካ ራሱን ችሎ ጎልቶ እንዳይወጣ ከብልፅግና ጋር ሁኖ ሲያዘጠዝጥ የነበረ ወንጀለኛ ገለሰብ እንደ ትልቅ እንግዳ አስመስላችሁ ማቅረባችሁ ማፈሪያ ናችሁ። ታሰርን እንዳንሰራ ባገራችን ተደረግን ስትሎ እሱ የአብይ አህመድ የደህንነት አማካሪ ነበር ። ፈርጣጩና ከሀዲው ገዱ አስተማሪ መሆን አይችልም።
ርዕዮት ሚዲያ ይቅረብ ይህ ከሀዲና ወንጀለኛ ፈርጣጭ የአማራን ፖለቲካ ከትግል አጋሮቹ ክዶ ከብልፅግና ጉያ ተወሽቆ የኖረ ቆሻሻ።
Abiy Ahemed, Amhara yetelal that is the reason we have to fight fight
የዓብይ ተላላኪ ሆኖ አማራን ከትግራይ ሲያጋጭ የኖረ
ከ ገዱ ህ ፡ ጋር፡እንጥሮጦስ፡ገደል፡ግባ !! ....ጃዋር ፣ ገዱ ፣ ወዱ ለማ ፣ ተማ ...እነዚህን፡ቆንጨራና፡ጅሌ፡ይዘው፡ሲፎክሩ፡የነበሩና፡የብአዴን፡ቡችላ፡ሆነው፡የተወለዱበትን፡ሕዝብ፡ሲያስቀጠቅጡ፡የኖሩ፡ውዳቂዎች፡ ከየቆሻሻው፡እየለቀማችሁ፡ በአማራው፡የትግል፡ፋና፡ላይ፡ለማስቀመጥ፡የምትዳክሩት፡ ለምን፡ይሆን ? ትቢያዎቹን፡ እዚያው፡ ተዋቸው ። ከሠማይ፡የታዘዘው፡የአማራ፡ትግል፡ ብዙ፡ሺህ፡ብስልና፡ጀግና፡መሪዎች፡አሉት !! ድል፡ ለ ፋ ኖ !!
❤❤❤በየትኛውም ጊዜ ይሁን ከህዝብ ጎን መቆም ታላቅነት ነው❤❤❤
The most critical and genuine person, I appreciate Excellency Gedu Andargachew for your nice and fact speech
የተከበሩ አቶ ገዱ የዜግነት ግዴታዎን ስለተወጡ እናመሰግናለን
Thanks!
አማራ እባክህ ንቃ ልጠፋ ነው።
ዶክተር ገዱ አዳርጋቸዉ ተመቀመጫየ ብድግ ብየ አመሰግናለሁ አማራላይ የመጣዉ መከራ ገብቶህ ጥለህ ወደህዝብህ በመጣትህ እና አሁንም የአማራ መከራ እዳበቃ በአለ እዉቀታችሁ በዉስጥ ስሩበት አላህም ያግዛችኻል አላህ ይጠብቃችሁ እኛ መሬላይ እየታገልንነዉ እናተ በአላችሁበት ጠክሩ
@@HamzaYoussouf-ow8uv ከወያኔ ጋር ሆኖ ለዚ አሳልፎ የሰጠህ ሰውዬ ይሄኮ ነው🤣🤣🤣
@@HamzaYoussouf-ow8uv የአማራ ጠላት አንተ ነህ አብይ ምንም ጥፋት የለበትም ስንቱን ያስበላህ የሰይጣን ገረድ ነህ
@@HamzaYoussouf-ow8uv ዶክተር አደለም
@@HamzaYoussouf-ow8uv
ገብቶት አልወጣም ይህ ሰው ተባሮ ነው የወጣው። በአብይ ባይባረር ኖሮ ዛሬ ላይ በነአረጋ ምትክ የአማራን ጭፍጨፋ በፊታውራሪነት የሚመራ የብልፅግና ሰው ነበር። አትዋሹ!
ህዝባችንን ከብአዴን ትብታብ እንዳይወጣ በርካሽ ማታለያ ተሸውዳችሁ ሰውንም አታደናግሩ። ይህ ሰው ወንጀለኛ ተብሎ መጠየቅ ያለበት እንጂ የአማራ ትንሳኤን በምንፈልግበት ወቅት ታጋይም አታጋይም አድርገን መውሰድ የለለብን ነው።
@@Esubalew-l1t ደብተራ ነው ይሄ ጃዊሳ ገና በዘር ማጥፋት በትግራይ ህዝብ ላይ የጦርነት ነግሪት ሲጎስም የነበር የዓራት ኪሎ ተላላኪ ነብር በዘር ማጥፋት ቀንደኛው ተዎናኝ ነበር
አቶ ገዱ በዚህ ሚድያ መከሰታቸው በጣም ደስ ብሎኛል። ነገር ግን ከሳቻው የምጠብቀው ነገሮች አለኝ አንደኛው አማራ ሆኖ ይህንን ስርአት የሚያገለግሉ የብልጽግናና አባል እና ሚኒሻና በሚገባው መንገድ ደጋግመው ማንቃት ከአቶ ገዱ እጠብቃለሁ ምከንያቱም ስለስረሃቱ በቂ እውቀት ስላላቸው። ሁለተኛው የሌላው ብሄር ማህበረሰብን የግዜ ጎዳይ ካልሆነ ነገ የነሱም ጠላት መሆኑን ማስተማር ይጠበቅባቸዋል
@@teshomeabate3832 ገዱኮ ወልቃይትን በፊርማ ለወያኔ ያስረከበ ገንገበት ነው!
ምንም አያውቅም አሁንም ምንም ሚስጢር አልነገረንም ይህ ሁሉ የዘበዘበው እኛም የምናውቀው ነገር ነው አሁንም ተላላኪ ሁኖ ያሳለፈ ተራ ሰው መሆኑ ተረድቻለህ
xenb
ሙትቻ@@YitbarekTesfayeHailemariam
ሰማ ሰለነ አምባቸው እና እዘዝና አሳምነው ጠይቅልን
Plse
በትክከል ጠይቅልን
ስማ አይባልም ትእቢት ይመስላል ነውር ነው
@@tigstualemu7972 መቃብር ውስጥ ሆኖ አዴለምኮ እያወራ ያለው
Mr.Gedu Andargachew has not only saved himself from accountability in history but also is determined to contribute positively to the nation in his remaining political life . We thank you and you have definitely gotten forgiveness from most people . Those Amhara leaders who continued washing their hands with Amhara blood will definitely pay the price . Where ever they go and what ever they do they won’t be spared.
ጥያቄው ግን "በጨለማ ዘመን እንቅልፉን ሲለጥጥ የነበረ ሰው ምነው እሱ አመጣሁት በሚለው የብርሃን ዘመን አገር ጥሎ ወጣ? - ነው ወይስ ለምሳ ያሰባቸው ለቁርስ አደረጉት?"
He was the one who was dancing in the honey moon. He pushed Amhara youths to go in the wrong way to win a cheap popularity in the namo of change. Gedu is the one to be held accountable for what ever crises that took place in the Amhara region.
@@stebanelakie2929 you most likely have family member among those Amhara PP slaves who still serving Shimelis Abdissa . Otherwise , Gedu is a courageous man who struggled from within and as he failed to succeed , he just said enough is enough and left ,while others are entirely serving to this date . Functional brains with appropriate reasoning will always bless him .
@@GideonR-yl9tn This ignorant comment only serves to your uncles Shimelis Abdissa or Gedeon thimoteos .Amhara is now alert enough for such nonsense deceptions . We praise our hero Gedu Andargachew .
@@girmalegesse158 ግድ የለህም ወንድም ግርማ!
ለምሳ ያሰባቸው አረፋዎችማ ለቁርስ አድርገውታል! እንጂማ ሰው እንዴት ይገለባበጣል? ህሊና የሚባል ነገርም'ኮ አለ!
በነገራችን ላይ ኸዓረፋ በታች ስትሆን አረፋም ይውጥሃል ማለት መሆኑ ድንቅ ምሳሌዎችን በዘመናችን አይተናልና . . . .
A man after the age of 30s should have some thing in life to die for!!!
You know, not just shifting from one camp to the other camp! he should have identified his path first. Otherwise, how can a human being sway here and there? That is non-se sense!!
ቀድሞ የህይወት መርሁን አያሰምርምንዴ? ዝም ብሎ 27 ዓመት የተኛ ሰው ተመችቶት ነበር ማለት ነው፡ ከዚያ ያ የተመቸው ዘመን ሊገለበጥ እንደሆነ ሲገባው ለዓላማ መሞት የሚባል ነገር አልፈጠረበትምና ተገለበጠ። አሁን ደግሞ የሆነ ነገር የታየው ሲመስለው (ይሁን አይሁን አላውቅም) ይኸው መከረባበት የለመደው ማንነት አላስችል አለውና ተገለባብጬ እዛው መንደር ልጠብቅ ብሎ ይኸው ብቅ ብሏል።
ቆይ ግን እኔ የጻፍኩት ለሰውዬው መስሎኝ!!
አይደለምንዴ?!?!?!!?
SOMETHING TO DIE FOR IN LIFE!!!! THAT IS WHAT MAKES MAN RESPECTED!!!
Happy to hear the voice of our Hero Dr Gedu. Long live. ይሄ ተመስገን የሚባል አንጆ የሰው በታች ከእርስዎ ቢማር ጥሩ ነበረ።
@@wondifrawworkneh5261 ገዱ ስልጣን ቢነጥቀው እንጂ ከተመስገን የሚለየው አንዳች ነገር የለም : ሁለቱም ለአመታት በአማራ ደም እየፈተፈቱ ሲበሉ የኖሩ ጅቦች ናቸው !! 😊
ሰላም አቶ ደጉ ጀግና የአማራ ልጅ🙏🙏🙏🙏🙏
ወንጀለኛው ገዱ የአማራ የፖለቲካን የቀበረ ከሀዲ የብልፅግና ገረድ ነበር። ይህ የችግር ጠማቂ ግለሰብ ነፃ መስሎም ብቅ ያለው ብልፅግና ተጠቅሞ ከጣለው በሆላ በሀገር ውስጥ መታገል ሲገባ ፈርጥጦና አሜሪካ ተደብቆ ያለ ፈሪ እና ወደል አህያ ነው።
ጀኖሳይደሩ ገዱ ለብፅግና እንዴት ሲያገለግል እደኖረ ያለው ነገር የለም።😂😂😂
አላህ እረጂም እድሜ ከጤና ጋይስጥዎት❤❤❤
ሾርት ሚሞሪያም -ወንጀለኛው ገዱ የአማራ የፖለቲካን የቀበረ ከሀዲ የብልፅግና ገረድ ነበር። ይህ የችግር ጠማቂ ግለሰብ ነፃ መስሎም ብቅ ያለው ብልፅግና ተጠቅሞ ከጣለው በሆላ በሀገር ውስጥ መታገል ሲገባ ፈርጥጦና አሜሪካ ተደብቆ ያለ ፈሪ እና ወደል አህያ ነው።
ጀኖሳይደሩ ገዱ ለብፅግና እንዴት ሲያገለግል እደኖረ ያለው ነገር የለም።😂😂😂
በርታልን የቀድሞ መሪያችን።ክብር ይገባሃል።
ለምን እንደሆነ ባላውቅም ጋሽ ገዱ የዋህ ይመስሉኛል እወዳችኋለሁ ❤❤❤
ቂል ነው!። 30 አመት በወያኔ የደነዘዘ ፓለቲካ የማይገባው አጎብዳጅ!!!
@@GunuMare like nesh/neh. Le 27 amet ye weyane telalaki sileneber yewah new.27 ametat shiwoch Amharawoch be wolkait Tseged sichefechefu na sifenakelu ye woyane telalaki na asfetssmi neber.
@@GunuMare ብልህ ፖለቲከኛ ነው፣ የዋህ አይደለም።
Me too.. አኔም ሁሌ ኮከቤ ይወዳቸዋል.
ዶክተር ገዱ አንዳርጋቸው በጣም የማከብርህ ምርጥ ጀግና መሪ ነህ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤
ወንድሜ ዶ/ር ገዱ ሁሌም ባለህ ህዝባዊ ወገንተኝነት፣ ፅናትና ጨዋነት አከብርሃለሁ። ሁሉም አልፎ ለሀገርህ ያብቃህ።
ሾርት ሚሞሪያሙ~ ፈርጣጩ ገዱ የአማራን ፖለቲካ አፍርሶ ለብልፅግና አሳልፎ ሰጥቶ ለብልፅግና ወንበር መፅናት ሲያዘጠዝጥ ነበር።😂😂😂
@@yalemwrkastatkezewde9726 ኮተት ነው ገዱ የአማራን ህዝብ አሳልፎ ሰጦ ውጭ የፈረጠጣ ቆሻሻ ነው
ዶከተሩ እዴ ጓድ ገዱ?
tenefa
ዶ/ር ገዱ በጣም እናመስግናለን። በይፋ ወጠው ስለደግፉ ጥሩ ነው።
ወንጀለኛው ገዱ የአማራ የፖለቲካን የቀበረ ከሀዲ የብልፅግና ገረድ ነበር። ይህ የችግር ጠማቂ ግለሰብ ነፃ መስሎም ብቅ ያለው ብልፅግና ተጠቅሞ ከጣለው በሆላ በሀገር ውስጥ መታገል ሲገባ ፈርጥጦና አሜሪካ ተደብቆ ያለ ፈሪ እና ወደል አህያ ነው።
ጀኖሳይደሩ ገዱ ለብፅግና እንዴት ሲያገለግል እደኖረ ያለው ነገር የለም።😂😂😂
ጀግና ሰው ለህሊናህ እና ለህዝብህ የታመንክ ክቡር መሪ
@@getachew-21 በለ...ው 🤦
ወንጀለኛው ገዱ የአማራ የፖለቲካን የቀበረ ከሀዲ የብልፅግና ገረድ ነበር። ይህ የችግር ጠማቂ ግለሰብ ነፃ መስሎም ብቅ ያለው ብልፅግና ተጠቅሞ ከጣለው በሆላ በሀገር ውስጥ መታገል ሲገባ ፈርጥጦና አሜሪካ ተደብቆ ያለ ፈሪ እና ወደል አህያ ነው።
ጀኖሳይደሩ ገዱ ለብፅግና እንዴት ሲያገለግል እደኖረ ያለው ነገር የለም።😂😂😂
ትክክል
wesha bexe
በጣም እናመሰግናለን ዶ/ር ገድ ይህን አይነት ትንታኔ በሌሎች ሚዲያዎችም ማቅረብ ቢቻል
በጣም ደስ የሚል ውይይት ቀጣዩን በጉጉት እንጠብቃለን አብይ አሁንም የነገዱን ሀሳብ ቢሰማ ቢያንስ ሀገር ከመፍረስ ትድናለች
ሱጀመር የሚሰማ መች ሆነና እርልእዩን ብቻ ነው የሚኖረው ከጎኑ አማራን ምክትል ያረግና ይጫወትባቸዋል
እዉነት ነው ነጣቂ መንግስት : ከኪሳችን ሳይቀር
እናመሰግናለን ጋሽ ገዱ ክፍቱን አውቀውት አብረው ባለመቆየትዎት .🙏
ሾርት ሚሞሪያሙ~ ፈርጣጩ ገዱ የአማራን ፖለቲካ አፍርሶ ለብልፅግና አሳልፎ ሰጥቶ ለብልፅግና ወንበር መፅናት ሲያዘጠዝጥ ነበር።😂😂😂
ገዱ ክስልጣን ባይነሳ ኑሮ ፣ ስልጣኑንና በስልጣን ጋር የሚስጠውን ጥቅም ባይነሳው ክአብይ ጨፍጫፊ ቡድን ይለይ ወይም ጥሎ ይሄድ ነብር። ይከዳ ነበር ብሎ ማስብ እይቻለኝም። ብአዴን ሁልጊዜ በእዴን ነው። ክልጅነት ጀምሮ የበታችነትና የትሮጃን ፈረስ እስተምሮት ሲቀስም የኖረ በፕሪንስፕል ክስርእቱ ትላቀቀ ማለት የዋህነት ነው። እመክንዮና ፣ፕሪንስፕል ሳይሆን ስርእቱ ወይም ውዳቂው ቡድን መጠነኛ እርምት እንዲያደርግ በተስጠ የወዳጅነት ምክር መነሻነት በተፈጠረ አለመግባባት ምክንያት ስርእቱ ቀድሞ አባረራቸው እንጅ እቶ ገዱ ቀድመው ጥለውት እልሄዱም። በዚህ እሳቤ ክሄድን የእቶ ገዱ እምነት ስርእቱን ማሻሻል እንጅ መገርሰሱን የሚፈቅድ እንዳልሆነ እካሄዳቸው ያስረዳል. በእኔ እምነት ጠላት ላለማብዛት ፣ የአብይ ቡድን ወዳጆቹን እንዲያጣ፣ ለማድረግ ለታክቲካዊ ስልት ጥቅም ሲባል ገዱን በይቅርታ ለመቀበል ካልሆነ በስተቀር ፣ እሁን ለምናካሂደው የእማራ "_ህልውና ትግል" ጋር ተጣጥሞ ይሄዳል ማለት እይቻልም።
ትክክለኛ ሰው
Gedu arogewe
@@TMWM-z1i አተ ማነህ
ምርጥ ውይይት❤❤
በርቱ
ጀግና። አከብርሀለሁ።
እንኳን በደሕና መጡ 🙏🙏🙏 ምንም እንኳን ሕዝባችን ለብዙ ዓመታት በስርዓቶች ሲሰቃይ አብረው የነበሩ ቢሆንም ከረፈደም ከሕዝብዎት ጎን በመሆንዎ ክብር ይገባዎታል ፤ ለምን ዘገዩ በሚል ጎታች እና አላስፈላጊ ትችት ማቅረብ አያስፈልግም ። ጠንክራችሁ በመስራት ሕዝባችንን ከዚህ አስከፊ ስርዓት እንደምትገላግሉት ሙሉ ተስፋ አለኝ !!!
I like your comment !!it's very constructive comment ❤❤
@@adanetefera ትክክል ምርጥ አስተያየት የተማረ ሰው
Where to go so that we fo not see and listen duch rubish voicrd and faced.
100%
Dr Gedu Andargachew we love you and thank you for the past sacrifice for Amhara people thank you so much 🙏በተለይ አንድ ውቅት ከተናገርካችው የማርሳው አማራና ቅማንት ለያይቶማየት አንድስው ለሁለት እደመክፍል ያህልይቁጥራል ያልውአባባል አርሳውም እውድሃለሁ❤️❤️❤️❤️❤️
ሾርት ሚሞሪያም -ወንጀለኛው ገዱ የአማራ የፖለቲካን የቀበረ ከሀዲ የብልፅግና ገረድ ነበር። ይህ የችግር ጠማቂ ግለሰብ ነፃ መስሎም ብቅ ያለው ብልፅግና ተጠቅሞ ከጣለው በሆላ በሀገር ውስጥ መታገል ሲገባ ፈርጥጦና አሜሪካ ተደብቆ ያለ ፈሪ እና ወደል አህያ ነው።
ጀኖሳይደሩ ገዱ ለብፅግና እንዴት ሲያገለግል እደኖረ ያለው ነገር የለም።😂😂😂
መልካም !አሁን ላይ ይህንን አራጅ ስረዓት ፊት ለፊት በመጋፈጥ እንዱሁም በሳል የአመራር እና ፖለቲካዊ አቅሞዎን በመጠቀም መሠረታዊ የሆነውን ይህንን ሙት ስረዓት በመገልሰስ የአማራን /ቅድሚያ የተገፋ /እና የኢትዮጵያን ህዝብ ነፃ የሚሆንበት ቀን እሩቅ አይህንም ።
ፋኖ ያሸንፋል !!!
አማራ በአፈሙዝ ነፃነቱን ያስከብራል !!
አመሠግናለሁ በቃሉ 🎉
@@sisaytilahun4759 ፋኖስ አራጅ ፣ፈራጅ፣ አንበርክኮ ማስኬድ፣ መዝረፍ፣ ትምህርት መከልከል ኤዲያ መጀመሪያ ዘርህ ሆኖ ዘርህን የሚፈጅህን አስቁም ወኔያም የውሸት ጀግና
Dr, Gedu Congrats for your success. ገዱ አስተዋይ ና ደፋር ብልህ ሰው ናቸው:: ጥቃት አይዎዱም በድፍረት ፊት ለፊት በ2 እግሩ ያቆሙትን ፓርቲ አካሄዱ ሃዲዱን ሲስት አገዛዙን ሞግተዋል:: አሁን ወጣቱን አማራ የማማከርና ኢሊቱን ከኢጎ አውጥቶ አሰባስቦ ጠንካራ አማራን የመፍጠር ሃላፊነት ላይ እንጠብቅዎታለን መልካም እድል!! 🎉
ሾርት ሚሞሪያም -ወንጀለኛው ገዱ የአማራ የፖለቲካን የቀበረ ከሀዲ የብልፅግና ገረድ ነበር። ይህ የችግር ጠማቂ ግለሰብ ነፃ መስሎም ብቅ ያለው ብልፅግና ተጠቅሞ ከጣለው በሆላ በሀገር ውስጥ መታገል ሲገባ ፈርጥጦና አሜሪካ ተደብቆ ያለ ፈሪ እና ወደል አህያ ነው።
ጀኖሳይደሩ ገዱ ለብፅግና እንዴት ሲያገለግል እደኖረ ያለው ነገር የለም።😂😂😂
ድል ለፍኖ
እናመሰግናለን አቶ ገዱ።
ድል ለፋኖ !!
በቃሉ ጀግናችን አተም ለከፈልከዉ ዋጋ እናሠግናለን አሁንም እስር ቤት ለሚሰቃዩት ድምጥ ሁኑ አብሽር አላህ ይጠብቃችሁ
@@HamzaYoussouf-ow8uv አሁንም uganda በስደት ዋጋ አየከፈለ ነው.. So sorry
እናመሰግናለን አቶ ደጉ
ዶ/ር ገዱ አዳርጋቸው ለአመንከብት የምትሞት ጀግና ነህ የትግሎን ችቦ የለኮስከው ከተወካዩች ም/ቤት ብልፅግና ከአማራ ክልል. ተቆርጦል መከላካያ መውጣት አለብት ያልክ ቀን ነው። ለምታራገው የማያቆርጥ ትግል ትልቅ ክብር አለን።
ብዙ ጊዜ እኛ ኢትዮጵያውያን ስመቸን ውዳሴ ፣ ሳይመቸን ሲቀር ደግሞ ስድብና ዘለፋ በአንድ አፍ ባናወጣ ጥሩ ነው።
ሰላም ለሀገሬ!!!
እኔ ከሞትኩ ሰርዶ አይብቀል-የአሕያዋ ቢጤ ሆድ አድር ስለሆንክ ዛሬ ለህዝባችን የምትቆረቆር ለመምሰል አትሞክር፡፡ ትላንትም ዛሬም ያው ነህ፡፡ በእኔ እና በመሰሎቼ አዲሱ ትውልድ ባንተ እና በመሰሎችህ የደረሰብን ጉዳት ይበቃናል ዛሬ ላይ ተነስተህ በቁስላችን ላይ እንጨት ለመስደድ አትሞክር፡፡ #ፅንፈኝነት_ይዉደም
የአማራ ህዝብ ብልፅግና የዘላለም ጠላቱ ነው ያም በታሪካችን ተመዝግቦ ለዘለዓለም አንረሳውም የደረሰውን ጦርነት እና የዘር ማጥፋት
ድል ለተገፋው ህዝብ
Thank you brother❤
የገዱ አንዳርጋቸው እጅ ንፁህ አይደለም ፤ በብዙ ኢትዮጵያዊያን ደም በተለይ ደግሞ በትግራዮች ላይ ጦርነት ቀስቃሽ ፣ ጦር አዝማችና ነፍሰ-ገዳይ ነው 💀⁉😭
Thank you Bekalu
We will never forget!!!
ክብር አለን ለአቶ ገዱ
ሾርት ሚሞሪያሙ~ ፈርጣጩ ገዱ የአማራን ፖለቲካ አፍርሶ ለብልፅግና አሳልፎ ሰጥቶ ለብልፅግና ወንበር መፅናት ሲያዘጠዝጥ ነበር።😂😂😂
@@TMWM-z1ias if u act differently......ignorat
@@TMWM-z1iአራጁ ኦነግን ብልጽግናው ምና ገባህ ተቃጠል
@@TMWM-z1iድብን በል ምን አገባችሁ ገዱ አማራ ነው በእውቁቱ ደግሞ ህዝብን ያነቃል
@GuxFrom የብልፅግናው ፈረስ በይው
ዶክተር ደጉ ጀግና ሰው ጨዋ የሕዝብና ያገር ኩራት የሆኑ ሰው ናቸው
አቶ ገዱሉ ለዝ አንዱ ተጠያቂ ኖት እናንተ በሰራችሁ ተንኵል ነዉ የኢትዮጽያ መከራ የጨመችሁ አሁን ማዉራት ምንም አይጠቅም ውላችሁ አንድ ቀን ፈጣሪ ፍርዱ ይፈርዳል
ገዱ የሚስታውሰኝ በለውጡ ጊዜ አሜሪካ በመጡ ጊዜ እኛ ለስልጣንአይደለም የታገልነው ስል ነው የአማራን ህዝብ ለባርነት የሰጠው
True👌
@@melakugetahun2130 Hey , either you are infiltrated enemy or one of ours with little mind . Use your intelligence, not your emotion . “ Any one of you who has never committed a sin may , may throw a stone at him “. Have you paid any price to the struggle other than throwing a stone at people ?Garbage.
በጣም
አንተ አሜሪካ በሰላም የምትኖረው ስልጣን ስለያዝህ ነው? ዳፍንታም
ለውጡን ከልቡ መደገፋን ያሳያል እውነተኛ ሰው ስለሆነ ነው ያለተንኮል የደገፈው
ድል ለአማራው ፌኖ
big respect Dr. Gedu for played your role in the Amhra people struggle
ደስ ይል
Thank you
በርታልን አንበሳዬ
በቃሉ በትግራይ እና በኢትዮጱያ ጦርነት ገለልተኛ በመሆንህ ታሪክ ሁሌም ያስታውሰሃል። እንወድሃለን።
Dr ገዱ እውነተኛና ሀቅኛ ሰው መሆናቸውን የተረዳሁት በብልጽግና ስብሰባ ላይ በአዲስ አበባ ከተማ ስለ ፋኖ ሲናገሩ ትጥቅ የሚፈታው ለምንድነው በሬውን ሽጦ የገዛውን መሳሪያ እንዴት ፍታ ይባላል ብለው በአደባባይ በድፍረት ሲናገሩ ሰምቼ እንደውም ይሄ ክፉ ሥዓት እንዳይበላቸው ፈርቼ ነበር ❗ እንኳን ደህና መጡ 👍👍👍
ሾርት ሚሞሪያም -ወንጀለኛው ገዱ የአማራ የፖለቲካን የቀበረ ከሀዲ የብልፅግና ገረድ ነበር። ይህ የችግር ጠማቂ ግለሰብ ነፃ መስሎም ብቅ ያለው ብልፅግና ተጠቅሞ ከጣለው በሆላ በሀገር ውስጥ መታገል ሲገባ ፈርጥጦና አሜሪካ ተደብቆ ያለ ፈሪ እና ወደል አህያ ነው።
ጀኖሳይደሩ ገዱ ለብፅግና እንዴት ሲያገለግል እደኖረ ያለው ነገር የለም።😂😂😂
ወይ በቃሉ ስላየሁ ደስ ብሎኛል
አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ለተነሳላቸው ጥያቄዎች የሰጡት መልስ ማብራሪያ ጥሩ ነው አሁንም ከአገዛዙ ጋር ሆነው ህዝባቸውን እየጨፈጨፉ ላሉት ባለስልጣናት የማንቂያ የመጨረሻው ደወል አድርገው ቢረዱትና ወደ ህዝባቸው ወደ ቀልባቸውን በጊዜ ቢመልሱ ያተርፉሉ።
ሾርት ሚሞሪያም -ወንጀለኛው ገዱ የአማራ የፖለቲካን የቀበረ ከሀዲ የብልፅግና ገረድ ነበር። ይህ የችግር ጠማቂ ግለሰብ ነፃ መስሎም ብቅ ያለው ብልፅግና ተጠቅሞ ከጣለው በሆላ በሀገር ውስጥ መታገል ሲገባ ፈርጥጦና አሜሪካ ተደብቆ ያለ ፈሪ እና ወደል አህያ ነው።
ጀኖሳይደሩ ገዱ ለብፅግና እንዴት ሲያገለግል እደኖረ ያለው ነገር የለም።😂😂😂
አሪፍ
ወልቃይት ወልቃይት ወልቃይት ወልቃይት ትፋረድህ
🎉🎉🎉🎉❤❤❤
ወያኔን ያንቀጠቀጠው ገዱ አንዳርጋቸው ለብልፅግና አላጎበድድም ብለው የለቀቁ ህዝብን በይፋ ይቅርታ የጠየቁ በሳል ፖለቲከኛ ! ረጅም እድሜና ጠኔ ተመኘሁ !!
ከወያኔ ጋር 27 ዓመት በዐቢይ አሕመድ ጊዜ ትናንት ድረስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የነበረው የምን ባለውለታ የሆነው? እነ short memory
አቃጣሪ ሽማግሌ በለው የወያኔ ተላላኪ የአብይ ገረድ
@@MesfinKidan-pd6trይቅርታ ጥየቀ እኮ ለተፈጠረው ሁሉ የሽግግር ፍትህ ሲመጣ ለመጠየቅ ዝግጁ ነኝ ብሏል ያኔ ባጠፋው ልክ ይጠይቃል ።
@@MesfinKidan-pd6tr እርግጠኛ እኝህ አባታችን አብይን ብቻቸውን ፣ኢሀድግን ከነ ዶ/ር አምባቸው ጋር የተጋፈጡ ኩሩ አማራ የአማራ ልጅ ናቸው።
@@gashawJemberu-y8d አርፈህ እርሻህን እረስ ለአቅመ ፖለቲካ አልደረስክም ።እንደ አንተ አይነቱ እስኪነቃ ምጽአት ይደርሳል
ስንጠብቀዎት ነበር እንካን በሰላም ተመለሱ ቡዙ ብል ደስ ባለኝ ዳሩ ግን ቡዙ ተናጋሪ አለ በተቻለዎት መጠን ጋሽ ደጉ እባክዎትን ፋኖ በፍጥነት የሚያሸንፉበትን መንገድ ያፋጥኑልን የህዝባችን መከራ ተሎ እንዲቃጭ እርስዎ በድፕሎማሲው ሆነ በሌላውም ነገር ተሰሚነት አለዎት ፋኖ ያሸንፋል
የቀድሞው የውጭ ጉዳይ ሚ/ር ገዱ ነገሮችን እንደ ሀገር ከልብ ለመቀየር የነበረዎትን ጥረት ትላንትም ዛሬም አከብራለሁ ፈጣሪም ተጨምሮበት ይሄንን አረመኔ አፋኝ አገዛዝ ተቀይሮ ለሀገራችን ያብቃን 💚💛❤
አቶ ገዱ እያሉ አማራ አንፃራዊ የሆነ ሰላም ነበር በዚህ ደረጃ የአማራን መከራ መግለፁ ጥሩ ነው አቶ ደመቀ ሁሌም ምክትል ሳይሰለቸው ኑሮውን ገፍቶ አንድ ቀን የአማራ ህዝብ ሲጨፈጨፍ እረተው ብሎ ቃል ሳይተነፍስ ቀረ ታሪክ ይፋረደዋል።
ሾርት ሚሞሪያም -ወንጀለኛው ገዱ የአማራ የፖለቲካን የቀበረ ከሀዲ የብልፅግና ገረድ ነበር። ይህ የችግር ጠማቂ ግለሰብ ነፃ መስሎም ብቅ ያለው ብልፅግና ተጠቅሞ ከጣለው በሆላ በሀገር ውስጥ መታገል ሲገባ ፈርጥጦና አሜሪካ ተደብቆ ያለ ፈሪ እና ወደል አህያ ነው።
ጀኖሳይደሩ ገዱ ለብፅግና እንዴት ሲያገለግል እደኖረ ያለው ነገር የለም።😂😂😂
Sir you are a nationa super start ❤❤
H.E Gedu Andargachew/Dr/ nice to see you again
ጁሀር የተናገራትን ጠቅላላ ከገዱ በመስማቴ ደስ ብሎኛል ገዱ ለእውነት የቆምክ እድሜና ጤና ይስጦት❤
እናመስግናለን ከህዝብ ጎን በመቆመዎ እንዴሌሎቹ ካንስሮች ምቾተዎን ትተው ለሀቅ ስለቆሙ
ገዱ የምር ህሊናው ለህዝብ የወገነ የቁርጥ ቀን ጀግና ነው። ገዱ እግዚአብሔር ጤናና ሰላሙን ያድልሎት።
@@TigluBekele ገዱም ጀግና ተባለ? ይገርማል!?!?
የሚገርም ትዝብት ውስጥ የሚጥል ቃለምልልስ ነው ቢባል ማጋነን አይደለም!!! እኝህ ሠው በህወሃትም በብልፅግናም ከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣን ነበሩ በህወሃት ዘመን አማራው ያ ሁሉ መከራና ግፍ ሲፈፀምበት ይህ ሰው ምን ይሠራ ነበር
ወልቃይትን ለህወሀት የሰጠውስ ማነው?! ያሣዝናል በጣም!! መረጃዎች ነገ ይወጣሉ!!!በህወሀት ዘመን አማራው ያለቀው በባንዳው መሆኑን አማራው ያውቃል በብአዴን ካድሬዎች!!! አንድ ቀን አማራው ወገኔ እውነቱን ይናገራል!! አይ ፖለቲከኞች!!! አምላክ አንድ ቀን ይፈርዳል!!! ይልቁኑ መልካም የሚሆነው የአማራን ህዝብ ይቅርታ መጠየቅ ነው!!!
እናመሰግናለን ዶ/ር ገድ
ሾርት ሚሞሪያም -ወንጀለኛው ገዱ የአማራ የፖለቲካን የቀበረ ከሀዲ የብልፅግና ገረድ ነበር። ይህ የችግር ጠማቂ ግለሰብ ነፃ መስሎም ብቅ ያለው ብልፅግና ተጠቅሞ ከጣለው በሆላ በሀገር ውስጥ መታገል ሲገባ ፈርጥጦና አሜሪካ ተደብቆ ያለ ፈሪ እና ወደል አህያ ነው።
ጀኖሳይደሩ ገዱ ለብፅግና እንዴት ሲያገለግል እደኖረ ያለው ነገር የለም።😂😂😂
የአማራን ሕዝብ ለስልጣን እና ጥቅም ብሎ የሸጠ ነው ገዱ ፤ አሁን ውጪ ሆኖ መፎከር አይደለም፡፡ አንድም ቀን ለህዝብ ቆሞ የማያውቅ ነው፡፡
ዶ/ር ገዱ አሁን መልካም አጋጣሚውን በመጠቀም የአማራን ህዝብ እንደምትክሱት አግዛብሄር ከእናንተ ጋር ይሁን ያለፈው አልፏል መጭው ጊዜ የአማራ ህዝብ ከስቃይና ከመከራው ወጥተው እንደ ማንኞውም ኢትዮጵያዊ ዜጋ በሰላም በሀገሩ እንዲኖር የፋኖን ትግል በመደገፍና የውጭ ግንኙነቱንና የዲፕሎማሲውን ስራ ከተቆርቋሪ እውነተኞ የአማራ ተወላጆችና የሚደረገውን የፋኖ የህልውና ተጋድሎ በአለም አቀፉ በእኩል አስተዋአፆ እንደምታደርጉ ባለሙሉ ተስፋ ነኝ በርቱ ቀጥሉበት ድል ለፋኖ አማራ ያሸንፋል።
ደስ ብሎኝ ነው ያዳመጥኩት በሳል ውይይት ነበር
በቃሉን ያሰረው ራሱ ገዱ አልነበረምን????
በቃሉም አቶ ገዱም በርቱ!
ሾርት ሚሞሪያሙ~ ፈርጣጩ ገዱ የአማራን ፖለቲካ አፍርሶ ለብልፅግና አሳልፎ ሰጥቶ ለብልፅግና ወንበር መፅናት ሲያዘጠዝጥ ነበር።😂😂😂
ትክክል በርቱልን
በርቱልን
The conflict between Amhara and Tigray was a big win for Abiy.
@hailom29 Mr. Gedu was the one who played a key role in inciting the Tigray confilect.
Gedu was a good partner!
@@AGW653 ወያኔ ነው ጦርነቱን የጀመረው ሁሌ ከደሙ ንፁህ ነን ማለት ይብቃ።
No surprisingly it's the beginning of abiy downfall
It is not between Amhara and Tigray. Amhara support federal government ( ሃብይ ሃገር ማዳን ነው ሲል ሌሎች ተሸውደው እንደዘመቱት አማራም ዘምታል) እንጂ ጥሉ በኦህዲድና እና ህውሓት መካከል ነበረ
አቶ ገዱ እናመሰግናለን በቃሉ በርታ❤
@@godisgood3876 ዶክተር ሆኗል እኮ
እናመሰግናለን. አባታችን ዶ/ገዱ
ባባ ገዱ አማራነትህን ስላከበርክ እንወዳሀለን🎉❤
ሾርት ሚሞሪያሙ~ ፈርጣጩ ገዱ የአማራን ፖለቲካ አፍርሶ ለብልፅግና አሳልፎ ሰጥቶ ለብልፅግና ወንበር መፅናት ሲያዘጠዝጥ ነበር።😂😂😂
እንኳን ፈረጠጠ። እንደነ ዮሃንስ ቧያለው አስራችሁ ልታሰቃዩት ነበር ቀድሞ ነቅቶ የወራዳው ብልፅግናና የመሪ ተብየው ግልገል ፋሺስት ጉድ ለአለም እያጋለጠ ነው። ብራቮ ገዱ!!
@@Hfhfegvgg ለ 30 አመት ከካድሬነት እስከ መሪነት ባለው ጊዚው ያስጨፈጨፈውን አማራነት ነው ያስከበረው ?! 🤦
ይሄ ጽንፈኛ በትግራይ የዘር ማጥፋት ከአብይ እኩል ተሳትፎ አርጏል አሁን እዚህ መጥቶ የማራ ህዝብ በዱሮን ተጨፈጨፈ እያለ አዛኝ ሆኖ ሲቀርብ ይገርማል ምነው የትግራይ ህዝብ ለሦስት ዓመት እኮሴትሬሽን ከምፕ ተከባ ያለባክ ያለ መድሃኒት ያለምግብ እንዲሞት ሲደረግ አንተ አብረህ ውስኪ ስትራጭ ነበርክ የትግራይ ህዝብ ላይ ጅኖሳይድ ያወጃቹሁ አንተና አብይ እኩል ተጠያቂወች ናችሁ
@@TMWM-z1iብልግና ነህ
ደግና ሁሌም ሳይሸራረፍ ከህዝብ ጎን ቆሞ የወከለውን ህዝብ በታማኝነት ያገለገለ ና ለወከለው ህዝብ ጥግ ድረስ የሚሞግት!!
This is the real Bekalu we have been looking for. You know how much we are deprived of info. Pls go like this just as the brave bekalu as Awlo media. Always go for unheard voices like this!!!
Many thanks Dr Gedu Andargachew
በጣም ጀግና መሪ
ፋኖ ገዱ አንዳርጋቸዉ በጣም ጥሩ ትንታኔ ነዉ እናመሰግናለን
ወንጀለኛው ገዱ የአማራ የፖለቲካን የቀበረ ከሀዲ የብልፅግና ገረድ ነበር። ይህ የችግር ጠማቂ ግለሰብ ነፃ መስሎም ብቅ ያለው ብልፅግና ተጠቅሞ ከጣለው በሆላ በሀገር ውስጥ መታገል ሲገባ ፈርጥጦና አሜሪካ ተደብቆ ያለ ፈሪ እና ወደል አህያ ነው።
ጀኖሳይደሩ ገዱ ለብፅግና እንዴት ሲያገለግል እደኖረ ያለው ነገር የለም።😂😂😂
በቃሉ ከአቶ ገዱ ጋር ጥሩ ውይይት ነው በእርግጥ አቶ ገዱን ጨምሮ በአብዛኛወቻችን በአወራው ብቻ መተማመኛ በመስጠት አብይ ደጋፊ ነበረው በኃላ ላይ ነቅቶ መለየቱ ግን ትልቅ ክብር ሊሰጠው የሚገባ ነገር ነው።
አቶ ገዱ የአ ብይን የክፍት ጥግ በአጭሩ እና ገላጭ በሆነ ቃል ገልፀውታል እርሱም በቂም እና በጥላቻ ያደገ ሰው መሆኑ የችግሩ ምንጭ ነው።
በቀል ጥላቻ ያለበት ሰው ደግሞ ትልቅ ሰው ሊሆን ወይም ሰባዊ ሊሆን አይጠበቅም ለዚህ ደግሞ ይህን ክፍተት ሰው ለዚህ ያበቃው ኢሃድግ ተውወቃሽ መሆኑ አሊ አይባልም።
ሾርት ሚሞሪያም -ወንጀለኛው ገዱ የአማራ የፖለቲካን የቀበረ ከሀዲ የብልፅግና ገረድ ነበር። ይህ የችግር ጠማቂ ግለሰብ ነፃ መስሎም ብቅ ያለው ብልፅግና ተጠቅሞ ከጣለው በሆላ በሀገር ውስጥ መታገል ሲገባ ፈርጥጦና አሜሪካ ተደብቆ ያለ ፈሪ እና ወደል አህያ ነው።
ጀኖሳይደሩ ገዱ ለብፅግና እንዴት ሲያገለግል እደኖረ ያለው ነገር የለም።😂😂😂
Thank you sir!
እናመሠግናለን በርቱ አሁን ያስፈልጉናል ።
እሥቲ በድፍረት ሌሎችም ሚዲያዎች ላይ ብቅ ይበሉ !?!?
የድምፅ ጥራት ብታስተካክሉ
አብይ እርግጥኛ ነኝ ይህን ይስማዋል
መርህ አልባ አመራር ነበሩ ሰለስልጣኖት እንጃ ስለህዝብ ተጨንቀው አያውቁም አሁን የሚወቀሱት መንግሰት እርሶ እና ጋደኞቾት ተንከባክባቹ ያዋለዳቹቱ መንግሥት ነው አታሰፈልጉም ተብላቹ ስትወረወሩ ተቃዋሚ ሆነው ነጭ አሉ። የእብደት ዘመን አልፎ ወደ ልቦናዎት ስለተመለሱ ደስ ብሎኛል።
አይ ጭንቅላት ካድሬ
አቶ ገዱ እውነት ካሏት ሳይመርጡ በሁሉም ሚድያ ላይ ይቅረቡ ይጠየቁ
በቃሉ የድምፅ ጥራት፣ በተለይ ያንተ echo/ horror ድምፅ አለው ለማስተካከል ሞክር። በተረፈ አቶ ገዱን በማቅረብህ እናመሰግናለን።
በኢሀዴግም ይሁን በአሁኑ የአብይ ብልፅግና ውስጥ ካሉ ሰዎች የአቶ ገዱን ና የይኋንስ ቧያለውን ያህል ለአማራ ህዝብ ጠበቃ የሆነ ባለስልጣን የለም! ካለ ጥሩልኝ እስኪ? Mr Gedu you did great!
ጠያቂዉ በጣም ደካማ ነዉ; መሳይ ቢጠዩቃቸዉ ናሮ !!
@@bogaleabay አይ መሳይም እንደጋዜጠኛ ተቆጥሮ ነው
ወሬ
Thank you very much, dear Ato Gedu. Thank you journalist Bekalu for inviting Ato Gedu to your media. Nice and informative discussion.
ገዱ በአንድ ጊዜ ከዋና መንግስትነት ወደ ተቃዋሚነት ለመለወጥ ፍጥነቱ ይገርማል ! አማራ ላይ ለደረሰው በደል ዋነኛ ተጠያቂ ራሱ ገዱ ነው .
ወልቃይትን ለትህነግ አሳልፎ የሰጠ ጉፋያ
አቶ ገዱ እናመሰግናለን።