ገዱ አንዳርጋቸው ስለ አለቆቻቸው የፃፉት፤ ስለ ለማ፣ ስለ ዐቢይ፣ ስለ መለስ|ETHIO FORUM

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 янв 2025

Комментарии • 487

  • @amsalgebreegziabher5584
    @amsalgebreegziabher5584 7 месяцев назад +2

    ድንቅ ትንተና ነው ይህን አሳዛኝ ታሪካችን መተንተናቼው እሳቼውም ከጥፋቱ ስላሉበት እግዚአብሔር ይቅር ይበላቼው💚💛❤🙏

  • @خديجهخديجه-م3غ
    @خديجهخديجه-م3غ 7 месяцев назад +32

    እንኳን በሰላም ቆየኸን ያዬ ጀግናዬ።ፈጣሪ አምላክ ከክፉዎች ይጠብቃችሁ።በርቱ

  • @KahsayLuel
    @KahsayLuel 7 месяцев назад +119

    ፍትህ ለጋዜጠኛ በቃሉ❤💛💙💙

    • @aexum1597
      @aexum1597 7 месяцев назад +7

      👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾

    • @helinasiyum4062
      @helinasiyum4062 7 месяцев назад +7

      አዎ ፍትህ ለበቃሉ !!!

    • @Ethio364
      @Ethio364 7 месяцев назад +1

      በቄ እወደዉ ነበር ፍትህ

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 7 месяцев назад +29

    💚💛❤እነዚሕ በሙሉ አድርባይ ሖዳሞች የሕዝብ ጠላቶች ናቸው ግዜ አለ እውነትን የሚያወጣ ሠላም ለሕዝብ ።።።ቅድሚያ

  • @aman0611a
    @aman0611a 7 месяцев назад +74

    ገዱ ከተጠያቂነት ኣያመልጥም። የጊዜ ጉዳይ ብቻ ነው።

    • @zebra8028
      @zebra8028 7 месяцев назад +6

      ማን አባቱ ነው ሚጠይቀው? ምድረ ፈሳም 😂😂

    • @tesfayaberhe
      @tesfayaberhe 7 месяцев назад +1

      አክስትህ ነች የምትጠይቀው ሰገጤው !😅

    • @bunawijunta
      @bunawijunta 7 месяцев назад +5

      ​@@zebra8028አንተ የሙርከኛ ልጅ
      አሽከር እኮ ነው
      አሽከር ደሞ አሽከርነቱን እና ግርድናውን ሲጨርስ ይጠየቃል

    • @sabagiday5961
      @sabagiday5961 7 месяцев назад +2

      ለተላላኪ ደግሞ ሁሉም አላፊ አግዳሚው ነው የሚያላጋው

    • @fekadodesalen
      @fekadodesalen 7 месяцев назад +3

      አተ አለህ አደል እደ በቁምህ የተበዳህ ምርኮኛ ያነዉ ያተን አባት እነትባት ነጋን ነዉ አንድ አማራ ማርካችዉ አታዉቁም ​@@bunawijunta

  • @LiloFre
    @LiloFre 7 месяцев назад +3

    What an amasing narration ,may GOD provide u health and long age to Yayesew

  • @DeerMoose
    @DeerMoose 7 месяцев назад

    ያየሰው ሽመልስ ፣አበበ ባዩ ለዘላለም የማትጠገቡ ጋዜጠኞቻችን ሁሌም ኑሩልን!!!!!

  • @kirubelmelese8281
    @kirubelmelese8281 7 месяцев назад +6

    I am with you ethio forum ❤❤🎉🎉

  • @helinasiyum4062
    @helinasiyum4062 7 месяцев назад +27

    ፍትህ ለበቃሉ !!!
    ለህዝቡ ከማሰብ እና ድምፅ ከመሆን ሌላ ወንጀል የሌለው ፍትህ ፍትህ ፍትህ!!

  • @Berhane-ze3lk
    @Berhane-ze3lk 7 месяцев назад

    አድሜህ ጤና ጨምረው ጨምሮ ያስጥህ ጌታ

  • @ኢሩት
    @ኢሩት 7 месяцев назад +39

    ፍት ለእውነተታኛው ጋዜጠኛ በቃሉ

  • @kamellaseid6508
    @kamellaseid6508 7 месяцев назад +23

    ፍትህ ለራያ ህዝብ 😔

    • @GebrmedhinMhiret
      @GebrmedhinMhiret 7 месяцев назад +6

      ፍትህ ለምዕራብ ትግራይና ለደቡበ ትግራይ

    • @AaA-nq7il
      @AaA-nq7il 7 месяцев назад +1

      🦓🦓🦓😝

    • @MahmoudMame
      @MahmoudMame 7 месяцев назад +1

      ዝምበል

    • @kamellaseid6508
      @kamellaseid6508 7 месяцев назад

      @@MahmoudMame ዝብ ያቅምህ

  • @satenawtimes
    @satenawtimes 7 месяцев назад +55

    ገዱ research ነው የሰራው ወይስ ረፖርት ነው የፃፈው?

    • @alwanoumer5023
      @alwanoumer5023 7 месяцев назад +2

      I think he wrote his memory of this days he waslol TPL boy!

    • @temesgengetahun2708
      @temesgengetahun2708 7 месяцев назад +3

      ሪፖርት ያውም ዜጎች የሚያውቁት ሪፖርት

    • @Me-cy2un
      @Me-cy2un 7 месяцев назад +3

      It is diary

    • @abysiniamedia1335
      @abysiniamedia1335 7 месяцев назад +2

      PhD DESERTATION PAPER አይተህ ብትተች አይሻልም?? እኔ የተረዳሁት Qualitative method, exploratory design, case study ይመስለኛል።

    • @satenawtimes
      @satenawtimes 7 месяцев назад +5

      He is not comparing or discussing leadership styles in his dessertation. He is simply telling stories that happened chronologically

  • @biruktsegay3805
    @biruktsegay3805 7 месяцев назад +1

    መልካም እውቀት ነው ያስገነዘብከን አመሰግናለሁ

  • @MikiBercy-cp7su
    @MikiBercy-cp7su 7 месяцев назад +15

    We'll come ኢትዬ ፎረም እንካን ደህና መጣችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HTT6892
    @HTT6892 7 месяцев назад +59

    አይ ገዱ መለስ ባንዲራውን ጨርቅ ነው ብሎ አላጣጣለም ።የመለስን ንግግር በአግባቡና በተነገረበት አውድ ላይ ሆነህ መተንተን የማትችል ደካማ ነህ። ለዛ ነው Confuse እና convince ተደርገህ የተጠለፍከው። እንጭጭ!

    • @newidea5375
      @newidea5375 7 месяцев назад

      Eshi yegna mihur

    • @HebronTmg
      @HebronTmg 7 месяцев назад

      የኛ ሙሁር በቁንፅል እና በቅማላም ጭንቅላት የሚገርም አስተያየት ነው የቀረበው

    • @temesgengetahun2708
      @temesgengetahun2708 7 месяцев назад +1

      ይህ የዘጋቢው ቃል አይደለም። የገዱን መመረቂያ ፅሁፍ ነው እየነገረን ያለው

    • @teipplestar5586
      @teipplestar5586 7 месяцев назад +1

      በደንብ ብሏል::
      ያ ግፈኛ ጥላቻው መረን የለቀቀ ነበር::

    • @fctekle4992
      @fctekle4992 7 месяцев назад +3

      መለስ ዜናዊ ወይም ህወሀት ትልቁ ችግሩ ኢ/ን በትግራይ አይን ማየቱ ነበረ ፡፡ ባንዲራ ላይ የነበረው አተያይ የሚጀምረው ትግላይ እያሉ ነበረ ፡፡ እስቲ የድሮ የስብሰባ ቪዲዮቻቸውን ተመልከት በስህተት የኢ/ን ባንዲራ አታገኝም ፡፡ ከታሪክ አረዳድ ኤርትራ ላይ የነበራቸው አካሄድ ምናቸውም ኢ/ዊ ድርጅት አይመስሉም ፡፡ በርግጥ የአገሪቷን ኢኮኖሚ በህወሀት ልክ ያሳደገ የለም ግን ለምን ተጠላ ብለህ ጠይቅ የፖለቲካ እሳቤያቸው ትልቁ ስህተታቸው ነበረ ፡፡

  • @abesheraden9132
    @abesheraden9132 7 месяцев назад +4

    I like the way you present the news, even though we are in different camp, it is very informative and well presented. It reminds me of Getahun Tamirat of VOA in the 80s.

  • @TMWM-z1i
    @TMWM-z1i 7 месяцев назад +56

    ወንጀለኛው ገዱ አንዳርጋቸው። ከደሙ ንፁህ ለመምሰል ነው? የ5አመቱ እልቂት ዋናው ተጠያቂ ነው። አብይ እንደኮንዶም ተጠቅሞ ሲጥለው ነው። በትግል አጋሮቹ ላይ ክህደት የፈፀመና አክቲቪስት ቀጥሮ የአማራ ፖለቲካ እንዲገማ ያደረገ ህዝቡንም መከራ ውስጥ የዳረገ ከሀዲና ትንሽ ሰው ነው።

    • @cathyjohnson4792
      @cathyjohnson4792 7 месяцев назад

      አሁንስ አሀያኔን ዲግሪ ልግዛለት። ወንጀለኛ ሁላ !!!! የአማራን እልቂት

    • @Me-cy2un
      @Me-cy2un 7 месяцев назад

      Demo eko ende pelatos ke demu netsuhe negne lemalet yehedebet menged be kehdet lay kehdet lemefetsem alemaferu new. Gedu Assama new

    • @tbarekyohannes
      @tbarekyohannes 7 месяцев назад +2

      ይህ እጭብርባሪ ሰወየ ካሀዲ ሆዳም የአብይ ጫማ እሰከ አሁን የሚልሰው ባይሆን ንሮ እንዴት ለትምህርተ ይውጣ ነበር። እነዲያውም በሰድተኛ ሰም !

    • @GetachewGanta-n1s
      @GetachewGanta-n1s 7 месяцев назад

      ገዱ ለገዱ ለግዱ

  • @esubalew7518
    @esubalew7518 7 месяцев назад +3

    ባለህበት ሰላሙን ያብዛልህ ጓድ ገዱ አንዳርጋቸው

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd 5 месяцев назад

    ተባረክ

  • @t.g4082
    @t.g4082 7 месяцев назад +6

    I can't wait to hear

  • @ፀሊምሓድጊ
    @ፀሊምሓድጊ 7 месяцев назад +20

    እንደ ገዱ ያለ ገሪባ እና ድልዱም ሰው እውቀት እንደ ውሃ ብታፈስበት እንኳ የሚገባው ሰው አይደለም። ይህ ቸፍቻፋ ጄኖሳይደር መሰቀል ካለባቸው ሰዎች ተርታ ነው።

    • @ፀሊምሓድጊ
      @ፀሊምሓድጊ 7 месяцев назад +3

      @@FEthiopia33 ገዱ ተናጋሪ ኣህያ ነው! ከሰው እኩል ሲያስብ ተመልክቸው ኣላውቅም። ስለ ህወሓት አመራር እውቀት አጠርነት ያወራኸው "እውነት ነው" ቢባል እንኳ የገዱ አስተዋይነት እና አዋቂነትን አያረጋግጥም። ገዱ ወደል እና ድልዱም አህያ ነው!

    • @ፀሊምሓድጊ
      @ፀሊምሓድጊ 7 месяцев назад +3

      @@FEthiopia33 ፈረንጆቹ like father, like son እንዲሉ አንተም/አንቺም ፊደል እንኳ በቅጡ መፃፍ አልቻልሽም። ድንቁርና በዘር ይተላለፋል እንዴ? ደግሞኮ ስምሽ/ህ Justice ነው! LOL.

    • @ፀሊምሓድጊ
      @ፀሊምሓድጊ 7 месяцев назад

      @@FEthiopia33በነገራችን ላይ ገዱን በመሳሰሉ ከሃዲዎችና ዘረ ፈጆችን ለማወቅ ወያነ መሆን አይጠይቅም[ ኮሽ ባለ ቁጥር ወያነ እያሉ ማላዘን በራስ የመተማመን እጦት ነው] በዛ ላይ ምቀኝነት የትግራውያን መገለጫ አይደለም። ያውም ገዱ በመሰለ የሰው መጨረሻ እንኳን ከትግራይ ከአማራ ክልል የሚቀናበት ያለ አይመስለኝም። ሌላው የሞራል ዝቅጠት ማሳያ ገዱን እንደ ተራማጅ የሚቆጥር እሳቤ እጅግ የቀነጨረና ከጠጅ ቤት ያልወጣ አመክንዮ ነው።

  • @shitaberhe3024
    @shitaberhe3024 7 месяцев назад +46

    ገዱ ኣንዳርጋቸው በትግራዮች የተፈፀመውን genocide ጠንሳሽና ፊታውራሪ justice will be served.

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 7 месяцев назад +4

      That's right! all EPRDF members should face justice .

    • @yashenfalgena6247
      @yashenfalgena6247 7 месяцев назад +1

      @@FEthiopia33tenb!😂

    • @tsehayberhe1063
      @tsehayberhe1063 7 месяцев назад

      Beka eko kulibi begir hedeh bitisal tplf atimeyam. Ye Gedu hibret suk chinkilat new yemimerah.

    • @tsehayberhe1063
      @tsehayberhe1063 7 месяцев назад

      Gedu ye HIBRET SUK sew ay tplf enezihin gisangisoch sebsbo ...........
      .

    • @BiniamBrhane-yy6ls
      @BiniamBrhane-yy6ls 7 месяцев назад +1

      What genocide? Who syarted the war? Who pursue massacre in Mai Kadra? Who runsacked the Amhara regions? The Amhara people and the rest of Erhiopians, including the Tigrians, should make the Tigrian elits accountable.

  • @generalredwan
    @generalredwan 7 месяцев назад +4

    ይመችህ ያየሰው you are my Hero 👍🙏🙏

  • @TummeeTujuuba
    @TummeeTujuuba 7 месяцев назад +5

    Success is not how high you have climbed, but how you make a positive difference to the world.

  • @Eleni-g3j
    @Eleni-g3j 7 месяцев назад +1

    ተባብረው አፈረሳቾት እንዃን ደስ አላቹ እነ ገዱ

  • @hanayemaryam12
    @hanayemaryam12 7 месяцев назад +7

    እግዝአቢሄር ብሰላም ስላዋለን እናመሰግነዋለን ሰላም ልሃበሻ ምድር ከጫፍ እስከጫፍ አሜን ኢትዮ ፎረም ከልብ እናመሰግናለን ❤️❤️❤️❤️

    • @mahdergebrgziabher6900
      @mahdergebrgziabher6900 7 месяцев назад +1

      እውነት ነው ክብር ለጌታ ለኢየሱስ ሰላም ላዋለን

  • @zuriashwork6030
    @zuriashwork6030 7 месяцев назад +1

    መቶ ጊዜ ቢፅፍ ስራ አልችል ብሎ ነዉ የተባረረዉ በየቦታዉ ቢቀያይሩት እንኳን እንግሊዝኛ ሊናገር ቀርቶ አማርኛዉም አስተርጓሚ ያስፈልገዋል ታዲያ ምን ይደረግ ችሎታ በወሬና በሀሜት በአድማ አይለወጥ ራስን ማወቅ የመሰለ ትልቅ ተሰጥቶ የለም የኛዎቹ ሳይችሉ ሲቀሩ ከመሻሻል ይልቅ ልላዉን ብሌም ያደርጋሉ ደጉ ለምንም ለማንም የማትበጅ ነህ በዚህ እድሜ ስደት በጣም የሚያስነዉር ነዉ ያጣ ብዙ ያወራል አይፈረድብህም።

  • @AbdurezakAwel-h5r
    @AbdurezakAwel-h5r 7 месяцев назад +16

    እትዬ ፎረም የሰፊው ህዝብ ድምፅ የሆነ ምክንያታዊና ሚዛናዊ ሚዲያ

  • @nebiyunegede5039
    @nebiyunegede5039 7 месяцев назад +3

    ኢትዮ ፎረም ምርጥ ብቻ ሳይን የምርጦች ሁሉ ማድያ

  • @AsfahaMusie
    @AsfahaMusie 7 месяцев назад +8

    ይህ የጥናት ፅሑፍ ኣይደለም የዘገባ ፅሑፍ ነው፡፡ በዚህ ፅሁፍ ዶክትሬት ዲግሪ የሚሰጥ ከሆነ ኣስቸጋሪ ነው፡፡

  • @solomonandargachew-xp5zv
    @solomonandargachew-xp5zv 7 месяцев назад

    አቶ ገዱ እዉነተኛ የኢትዮጲያ የቁርጥ ቀን ጀግና ነዉ

  • @BH-id8px
    @BH-id8px 7 месяцев назад +4

    ደጉ እነአባቸው ያስገደለው አላሰራም አሉኝ ብሎ ሆተል ተሰቶት ሆቴልቤት ስንት ወር ተቀመጠ ከተጠያቂነት አያመልጥም በዚህ እድሜው ይጠየቃል የትም ይኑር አያመልጥም የንፁሀን ደም ይጠይቃቸዋል ሆዳሞች ብዙ ናቸው

  • @AyalewAbebe-id3nb
    @AyalewAbebe-id3nb 7 месяцев назад

    እግዚኦ ለተከፈልክበት እንጅ ጠላቻን አንግሰህ ህዋህትን ከፈጣሪ ማብለጥህ አንዳንድ ጊዜ አማራን የጠላህበትበጣምሆዳም ጉማሬ ነህ ብቻ በጣም አማራን ለማዋረድ ጥላቻህንም ለማሳየት የሔድክበት ክፍተቱ ልክ እንዳንተ በረከትን አምላኪ የሆኑ አማራን ከጠሉ የማይፀፀቱ መሆናቸዉ ነዉ አንድቀንም የአማራን ሞትና ጭፍጨፋ እንደ አለቆችም አተናገርም የአማራ ጠላቱ ብለዋል ፕሮፔሰር አስራት ወልደየስ ።

  • @danielnegussie4894
    @danielnegussie4894 7 месяцев назад +2

    ገዱ የተባለው ወንጀለኛ ዘብጥያ ሳይወርድ እስካሁን መቆየቱ በጣም ያማል። ይህ ባንዳ ትምህርት ሳይሆን እስርቤት ነበር መግባት የነበረበት።

  • @arayagebrezgi2123
    @arayagebrezgi2123 7 месяцев назад

    በቀላሉ ሊገኝ የሚችለውን ታሪክ ትቶ ቅድሚያ ለፈፀመው አስቃቂ ወንጀል ምን እንደሚል በጎጉት እጠብቃለሁ ያይኔ :-

  • @yewondwossenbitew4253
    @yewondwossenbitew4253 7 месяцев назад +22

    አብይ አህመድ በየተራ በላቸው

    • @alulajohannes6265
      @alulajohannes6265 7 месяцев назад

      Erkab ena menber 😂😂😂😂

    • @Me-cy2un
      @Me-cy2un 7 месяцев назад

      Tebelalu new yemebalew

  • @GashawBelete-nm1ml
    @GashawBelete-nm1ml 7 месяцев назад

    Long live for president Gedu.

  • @Zesolomon
    @Zesolomon 7 месяцев назад +1

    Wow journalists like Yayesew!

  • @BrookBefi
    @BrookBefi 7 месяцев назад

    Our voice ❤❤❤

  • @agereaddis6867
    @agereaddis6867 7 месяцев назад

    ችግር እንዳይደገም ችግር ፈጣሪ ሆነው የኖሩት በስልጣን ላይ የነበሩና አሁንም ድረስ ያሉት ሁሉ ገዱንና ለማን ጨምሮ መጠዬቅ አለባቸው::

  • @fisehawelu2102
    @fisehawelu2102 7 месяцев назад +3

    የመዘገብ ብቃትህን አድንቀን የገዱ መመረቅያ ብለህ ለማንም የማይጠቅም ከምታመጣ ሌላ ብታመጣልን ይሻል ነበር ምቅንያቱም የነገዱ የዘላለም ተለጣፊነት ነው ሃገሪቱ እዚህ የከተታት

  • @ERMIErmii-s5t
    @ERMIErmii-s5t 7 месяцев назад

    ፍትህ አድላይነት ለሌለውንና ምንም የብሔር ወገንኘትነት የሌለው ሓቀኛና ነፁህ ኢትዮጵያዊ ጋዜጠኛ በቃሉ አላምረው

  • @SamiAlesew
    @SamiAlesew 7 месяцев назад +5

    ወዶ ገቡ የህወአት ስልቡ ያየ ሰው ሽመልስ።እውቀት አለህ በእውቀትህም የዘመናችንን መሪወች ጉድ ብቻ ሳይሆን በአያቶቻችን ጊዜ የነበሩትንም መሪወች ጉድ እያሳየህን ነው ግን ሁልጊዜ የጦርነት አዋላጆችን ና ጦርነት ጠማቂወች ስታነሳ ሌሎችን ለማሳየትና ለመኮነን እንጅ ህወአት የጦርነት አዋላጅ ጠማቂ እንደነበር አንድ ቀን በዘገባህ ልትደፍር አልቻልክም።

  • @tesfayhailu700
    @tesfayhailu700 7 месяцев назад +2

    Thank you ❤❤❤

  • @እርገጤሞላተሰመ
    @እርገጤሞላተሰመ 7 месяцев назад +5

    ሁለትና ሶስት ዲግሪዎች ቢደረደሩ ከተፈጥሮ ድንቁርናና ከተላላኪነት አያድኑም። ስንት ዲግሪ አለህ ማለት ብቻ ሳይሆን ምን ሰራህበት ብሎ ሠጠነቅ ነገቢ ተገቢ ነው።

  • @moges720
    @moges720 7 месяцев назад +7

    ብልጽግና ወንጌላዊ ፖርቲ .

  • @Yonimagna12
    @Yonimagna12 7 месяцев назад +6

    የአንተን ሃሳብ ያብራራህበት ነው የሚበዛው!

  • @EshetuChabo
    @EshetuChabo 7 месяцев назад

    ኢትዮጶያዊኛ ከመጠላለፍ በመተቃቀፍ ወደ እድገት በሕብረት ይሸጋገራል
    በታላቅ ወነድሜና ጓደኛየዳር መሥራቹ የቀድሞ ዲያቆን አማርኛ "የጋራ ቤታችን" ጉዳይ በመኾኑ በበዓሉ ጉጂራቲዉ አማርኛ "አይዟችን"
    ዛሬም ኢትዮጵያ ትቅደም
    አቶ እሽቱ ጫቦ
    የኢትዮጵያ የደርግ መንግሥት የሣይንሥና ቴክኖሎጂ የሕግ አማካሪና በጄነቭ ከተመ ጋር በኢትዮጵያ የእዉቀት ንብረትት ሕግ አርቃቂና ተደራዳሪ,

  • @HagosKahsayTesfay
    @HagosKahsayTesfay 7 месяцев назад +1

    ኢትዮጵያ እንደ ኣገር የመቀጠል እድልዋ ያበቃ ይመስላል፣

  • @MuluGeta-vx6ep
    @MuluGeta-vx6ep 7 месяцев назад

    ኢትዮ ፎረም ወንድማችን በጣም እንወደሀለን እናከብራሀለን ወንድማችን አደራ አደራ አደራ ከመጀመርያው ጀምሮ እኔ አከታተልህ ነበር ብዙህ ህዝብ
    ይወድሀል የሚወድህ ምክንያት ሀቀኛ
    ሰው በመሆንህ ነው።ወንድማችን ላንተ ምክር አያስፈልግም እውነት
    ትመነምናለች እጂ አትቋረጥም የሚባል ምሳሌ አለ። ይህምሳሌ ለምን
    አመጣህ ምንማለት ነው ብለህ ልትጠይቅ ትሆናለህ በአቶ ገዱ የቀረበ
    ጽሁፍ ብለህ ያቀረብከው በጣም ይገርማል ስማ ያዬሰው ስመልሽ አሁን
    እውነተኛ ሊመስል ይህ ጽሁፍ የጻፈው ዋና አጭበርባሪ አተላይ ህዝብን
    ከድህነት እንዳይወጣ የሚጥር ሰው ነው።ድሮ ጀምሮ አቶ አያሌው ጎበዜ
    የክሉሉ መሪ እያሉ እሱ ምክትል ሁኖ ሲሰራ ብዙ አሻጥር ከሳቸው በኃላ
    ሲሰራ ነበር አሱና ተከታዮቹ ሁነው
    አለናሰራም በማለት እሳቸው አቶ
    አያሌው እንዲለቁ ያደረጉ እሱነ አባሮቹ ናቸው ።አሁን ሀቀኛ መስሎ
    የሚየቀርበው ያለ ውሸት ነው እነተኛ
    ከሆነ ለምን የሰይጣኑ ኢሰያስ ተግባር
    ለመን አያቀርበውን ነበር ሁሉ አትመን አንቸ ግን በጣም በጣም በጣም እናከብርሀለን እናከብርሀለን እናከብርሀለን እንወዳሀለን እግዚአብሄር ረጅም እድሜና ጤና እጀራ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ ።ከተመቸህ አቶ አያሌው ጎበዜ አነጋግራቸው ።ኢትዮ ፎሮም ንቅድሚት ። 17:00

  • @HadraTesfamical
    @HadraTesfamical 7 месяцев назад +2

    Welcome Yaye

  • @alemberihu5297
    @alemberihu5297 7 месяцев назад +2

    Etho forom dess bahaltiy❤❤❤❤❤❤

  • @yohannesmenilik1217
    @yohannesmenilik1217 7 месяцев назад +12

    የነ አምባቸውን ዶር የአሳምነው ጄኔራል ግድያ ምስጢር ካልጠቀሱ ዋጋ ቢስ ነው

  • @SisayYitayih-qg7yx
    @SisayYitayih-qg7yx 7 месяцев назад

    ይህ ሚድያ❤❤❤❤

  • @GezahegnTefera-tk6qx
    @GezahegnTefera-tk6qx 7 месяцев назад

    It’s so nice true news

  • @AdinaY-u7i
    @AdinaY-u7i 7 месяцев назад

    Thank you 😊

  • @SamrawitHagos-we1vh
    @SamrawitHagos-we1vh 7 месяцев назад

    Welcome yayu maykig❤❤❤❤

  • @asmeraasfaw4458
    @asmeraasfaw4458 7 месяцев назад +3

    ምን አዲስ ነገር ፃፉ? ለብዙ አመታት ስንሰማው የነበረዉን ግልብጠው ፃፉት እኮ...

  • @Worku-w6r
    @Worku-w6r 7 месяцев назад +1

    እናመሰግናለን በቀጣይ አገራችን ያራቆተዉን ጦርነት ተቃዉመዋል ወይስደግፈዋል የትግራዮን የአማራዉን ሰምተናል አላናግራቸዉ እስኪሉ

  • @twdrskss
    @twdrskss 7 месяцев назад +2

    በጣም ምርጥ ትንታኔ❤❤❤
    የኢትዮጵያ ጦርነት እና መከራ እንዲያበቃ ከተፈለገ ባጭሩ የኢትዮጵያ ህዝብ ባንድ ቆሞ እንደህዝብ መወያየት እና እርቅ ማውረድ የተጎዳውን መካስ ህዝብን የሚጠቅም የሚያቀራርብ ይቅርታን የሚነግስ መዋቅር መዘርጋት ብቻ ነው አንድ እና አንድ አማራጭው ለመስታወስ ያህል ታላቁ እና ባለ እራዩ መሪ መለስ ዜናዊ ነብሳቸውን በገነት ያኑርልን እና አንድ የተናገሩት ትልቅ ቁምነገር ነበር እኛ ግን የረሳነው እሳቸው እንዳሉ "ለኦሮሞ ለምን ስልጣን አይሰጥም ተብለው ሲጠየቁ "ለህፃን በብርጭቆ ውሀ አይሰጥም ነበር አሉት" ዛሬ በኢትዮጵያ ውስጥ ብርጭቆው ተሰብሮ ውሀውም ፈሶ ባይናችን አየነው🤔🤔🤔

    • @ebsamohamed5845
      @ebsamohamed5845 7 месяцев назад

      When oromo breaks a glass un like what Meles supposedly said blood would come out of the glass . It is good to pay attention & learn so that you won’t the same mistake Meles made.

  • @mulugetataffa7150
    @mulugetataffa7150 7 месяцев назад +4

    Most of officials during EPRDF have written all graduation level papers( From 1st to 3rd degree) based on their political positions experiences which were the easiest way to access the available documents. What is good only for foreigners to know how the government has been doing its daily business but good for nothing for citizens consumption That is why the papers seem report rather than academic research.

  • @seifumeles3503
    @seifumeles3503 7 месяцев назад

    🙏🙏🙏❤

  • @ፃፀ
    @ፃፀ 7 месяцев назад +3

    ኢትዬ ፎርሞች እንዴት ናቹ ትንተናው በጣም አስደናቂ ነው ። የኢትዩጵያ ህዝብ ወይም የኢትዩጵያ መንግስት ፀረ ህዝብ ትግራይ እንጂ ፀረ ህዋሃት አይደለም ኮሜት የሚሰጡው

  • @michael.T77
    @michael.T77 7 месяцев назад

    አቢቹ 👑

  • @AdinaY-u7i
    @AdinaY-u7i 7 месяцев назад

    Mashalah. Bertu

  • @samrawitlisanu6396
    @samrawitlisanu6396 7 месяцев назад +4

    🙏💛❤️

  • @gadagada-z6u
    @gadagada-z6u 7 месяцев назад

    Both lema and Gedu political compas of Ethiopia.

  • @rishanbitow3197
    @rishanbitow3197 7 месяцев назад

    🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @shawelshibeshi1692
    @shawelshibeshi1692 7 месяцев назад +3

    የዚህን ፀረ አማራ ግብዝ ሰው ለፍርድ መቅረብ አለበት

  • @ghaweryakidanu3403
    @ghaweryakidanu3403 7 месяцев назад

    የሚገርም ዘገባ ነው እንዳው ከእግዚአብሔር የተሰጠህ ነው።

  • @MelakuTariku-ts8qs
    @MelakuTariku-ts8qs 7 месяцев назад +2

    Ethio forum ማለት የህወሓት የደህንነት ክንፍ የሆኑ ሰዎች የሚዘውሩት ሚዲያ ነው። አዘጋጆች ሳይቀሩ በሙሉ እነርሱ ናቸው። ሁለቱ አማራዎች ማለትም አበበ ባዩ ( የደብረ ኤልያስ ተወላጅ) እና ያየህሰው ሽመልስ (የደብረብርሃን ተወላጅ) ሲሆኑ በህወሓት ሰዎች የተዘጋጀውን ጽሁፍ የማንበብ ብቻ ስራ ይሰራሉ።

  • @WorkinehDechassa-c6l
    @WorkinehDechassa-c6l 7 месяцев назад +1

    ገዱ በ ትግራይ ጦርነት ጊዜ ከሰላም ይልቅ ካኪ ለብሰዉ ዙጥዙጥ ሲሉ አንዳልነበር 😅

  • @ruwuyet
    @ruwuyet 7 месяцев назад

    ሪፖርት ነው ወይስ የጥናት ፁሑፍ

  • @alemkidane7964
    @alemkidane7964 7 месяцев назад

    በመጀርያ ለእናንተ ያለኝ ምስጋና ላቀርብ እፈልጋለሁ
    ሲቀጥል ገዱ አንድርጋቸው #1 ወንጀለኛ በህዝቦች እልቂትና ጆኖሳይድ ዋናው አቃችና ተንሳሽ ሁኖ ሳለ ዛሬ ከስልጣን ስለተባረረ ልክ ታዛቢ እንደነበረ አስመስሎ ገወንጀሉ ለመራቅ ሲተነትን በጣም አስገራሚ ሆኖ ተሰምቶኛል በዛም አለ በዚህ ገዱና አብሮውት የነበሩና አሁንም ያለቱ የጥፋት ጠማቂዎቹ ሁሉ ካስፈፀሙት ወንጀል ተከልለውም ይሁን ተደብቆው ሊያመልጡት አይችሉም እናም የሱ ወደዚያ ራቅራቅ
    ማለቱ ብያበሳጭም
    ያስቃል he is one of thos notorious criminals

  • @aberhamkinduy5887
    @aberhamkinduy5887 7 месяцев назад

    ገዱ ጀግነው❤❤❤

  • @yonasyonas3249
    @yonasyonas3249 7 месяцев назад +3

    ክመንግስቱ እስክ አብይ በአጨብጫቢነት ! Wow Lucy man 😳ለማንኛውም አቶ ገዱ congratulation ብለነወታል,

    • @yonasyonas3249
      @yonasyonas3249 7 месяцев назад

      @@FEthiopia33 @ do u mean like you kissing my shoes 🧐ohhh Garbage🙄

    • @yonasyonas3249
      @yonasyonas3249 7 месяцев назад

      Do u mean kissing like you HGDF’s shoes 🧐Garbage 🥊

    • @yonasyonas3249
      @yonasyonas3249 7 месяцев назад

      Do u mean kissing like you HGDF’s shoes ?🥱 Garbage🥊

  • @Abdu-lm3te
    @Abdu-lm3te 7 месяцев назад +2

    ኢትዮጲያዊ ዜግነት አለ እንበል።(ሀገራችን ናትና) ነገር ግን የፍጠሯት ሰዎች(አፄዎቹ) ኢትዮጲያዊ ማንነትን ፈጥረዋልን? ከፈጠሩ ለሁሉም የሚስማማ ነውን(ኢትዮጲያዊ ማንነትን ወደ ጎን ትተው ስላለና እንተም ብዙ ጊዜ ስለምታጮኹት) ? ያየሰው ሽመልስ ሆይ እስቲ ኢትዮጲያዊ ማንነት ምን ምንን ስታሟላ እና እንዴት እንደሆነ አብራራ? ኢትዮጲያዊ ዜግነቴን አጥብቄ እወደዋለሁኝ። ሀገሬ ናትና!! ኦሮሞ ማንነቴ እና ኢትዮጲያዊ ዜግነቴ አይጋጩብኝም። ለምን? ኬኒያዊ ዜግነቱና ኦሮሞ ማንነቱ የማይጋጭበት ኬንያዊ አለና። ለማንኛውም ሀገር መመስረት አሁን ነው። ኢትዮጲያ ተፈጠረች እንጂ አልተመሰረተችም። ስለዚህ 82ከዋክብት እኩል ገላጭ የሆነች ኢትዮጲያን እንመስረት!!

  • @anteneh-zs5jp
    @anteneh-zs5jp 7 месяцев назад +1

    የወያኔን ወረራ የመከቱ ሁሉ አርበኛ ናቸው።ባንዳ መከቱ።

  • @AlMi-kl4cl
    @AlMi-kl4cl 7 месяцев назад +1

    ገዱ አንዳርጋቸውም ሆነ ለማ መገርሳ በአጠቃላይ ኢትዮጵያ በፈሰሰው ደም ከተጠያቂነት አያመልጡም ።

  • @TA-rm9ww
    @TA-rm9ww 7 месяцев назад +4

    ብአዴን ፣ወያኔ እና ኦህዴድ ለፍርድ መቅረብ አለባቸው። እሱ ብሎ መካሪ ፍትህ እንዳይሰፍን ዳር ዳር እያለ ነው።

  • @AdeyeFerede-mp2sq
    @AdeyeFerede-mp2sq 7 месяцев назад +3

    ❤❤❤❤❤❤

  • @MohamedawolAwol
    @MohamedawolAwol 7 месяцев назад +1

    ገዱ ጀግና ነው❤

  • @Mashquke
    @Mashquke 7 месяцев назад +1

    ከሕብረት ሱቅ ስኩዋር ቸርቻሪነት ወደ ትልቅ ሐላፊነት በሐገርና ሕዝብ ላይ ታዲያ ይቺ ሐገር ቀውስ ያልተፈጠረባት የት ይፈጠር A to Z our politicians are BigZeros .

  • @dejed9804
    @dejed9804 7 месяцев назад

    ጥልቀትም አዲስ ነገርም ባይኖረውም ያለፉበት መንገድ ላይ ያዩትን በፅሁፍ ማስቀመጥ በራሱ አንድ እርምጃ ነው። እነዚህ ሰዎች ግን ህዝብ ከሚያውቀው የተለየ ብዙ ነገር ሊናገሩን ይገባ ነበር እላለሁ።

  • @mza2884
    @mza2884 7 месяцев назад

    ከውጭ ጉዳይ መሪነት፣ በመፅሃፊ ሽጭነት፣ ጥሩ እድገት ነው።

  • @eyobgedey5930
    @eyobgedey5930 7 месяцев назад +2

    ምን የሚሉት የመመረቂያ ፁሑፍ ነው ጥገኝነት የመጠየቂያ ሰነድ እጂ ይሔ ሖዱን አተላ የወጠረው ደቆሮ አሕያ

  • @Ethio491
    @Ethio491 7 месяцев назад +6

    Tigray forum

    • @Dats00024
      @Dats00024 7 месяцев назад +5

      You should go and listen to the ESAT Tulutula Forum .

  • @dabalebonsa1138
    @dabalebonsa1138 7 месяцев назад

    Gedu is hero.

  • @asterstar330
    @asterstar330 7 месяцев назад +1

    Welcome🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ezanaestifanos
    @ezanaestifanos 7 месяцев назад +12

    የሸንጣ ተሸካሚ መጨረሻው ይህ ነው !!

    • @BiniamBrhane-yy6ls
      @BiniamBrhane-yy6ls 7 месяцев назад

      Atleast he is better than Geyachew Reda who blamed Abiy and turned to work for him.

  • @GetieDagne
    @GetieDagne 7 месяцев назад +6

    I seriously followed your tube and I got your analysis and triangulation interesting but I understood that you are always keep the interest of one party and your independence is unquestionably doubtful. I heartfully advice you to respect your profession and being independent to heighten civil rights, protect the national interest than being in protecting group interests.

  • @seifuyazew5189
    @seifuyazew5189 7 месяцев назад +2

    አቶ ገዱ በሳቸውና በአሳምነው ጽጌ መሀከል የነበረው ቅራኔ ምንድነው ገዱ ሸሽተው አዲስ አበባ መሽገው ነበር አሳምነውን ለማስገደል እጃቸው አለበተ

  • @DerejeMekonnen-m9k
    @DerejeMekonnen-m9k Месяц назад

    ላስታዉስህ እሬሳዉ ከብራሰልስ ቤልጄም ሲመጣ ቦሌ ላይ በዛ ምሽት ቴብዥን በቀጥታ እየታየ ሁለት ሰዉች ሲይያነሱት ቆይ ተብለዉ የኢትዮጵያን ሰንደቃላማ አለበሱት እስከነሐሴ27ለብሷት ከረመ የተቀበረወም በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን ስላሴ ነው

  • @yonasaraya3212
    @yonasaraya3212 7 месяцев назад +7

    ❤❤❤TDF❤TDF❤TDF❤❤❤

  • @pj6930
    @pj6930 7 месяцев назад +1

    ትግራይ አጥፍቶ ሃገስ እንገነባለን ያላቹ አጨብጫቢ ህዝቦቹ ናቹ።የኢቶጵያ ህዝብ የደነቆር እና አርቆ የማያስብነው።በተለይ ስደት ሁናቹ ህዋሓት እንደዚ አርገ እሰይ ያላቹ በየቤታቹ የትግራይ ሃዘንና ሞት ይድርስላቹ😭💔

  • @mikaelkebede2359
    @mikaelkebede2359 7 месяцев назад

    የፅናት ፀሁፉን የት አገኘዋለሁ ?

  • @mohammedseid6085
    @mohammedseid6085 7 месяцев назад +1

    ምን ዋጋ አለው ስልጣን ላይ በነበሩ ግዜ ያልሰሩትን ከስልጣን ሲለቁ ሌሎች እንዲሰሩት ሊያማክሩ ይሞከሬሉ። የሰራችሁት ወንጀል መቼም አይለቃችሁም።

  • @uthman9979
    @uthman9979 7 месяцев назад +3

    ፒኤችዲ ቀልድ ሆነ ማለት ነው። ኢንፍሌሽን ገባበት። ኣየ ጊዜ። ብሄር ማመጣጠን ተብል ዘበኛ ለቃቅመው እነ መለስ

  • @haqitisier8947
    @haqitisier8947 7 месяцев назад +2

    ከሁሉም ዘንዳ ተላላክው ገዱ ብባሉ ይገልጣቿል ለገዱ ።