"አሕመድ አሊ የዐቢይ አባት አይደሉም'' እንግሊዛዊው ጋዜጠኛ ያጋለጣቸው ምስጢሮች |ETHIO FORUM

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 сен 2024
  • www.amazon.com...

Комментарии • 930

  • @BirtukanDemissie-v2r
    @BirtukanDemissie-v2r 3 месяца назад +34

    አባቱም ሆኑ አልሆኑም እነሱ ተወቃሽ አይደሉም ስለሃገራችንን ሰላም ያርግልን

    • @UnitedWeStand-d2u
      @UnitedWeStand-d2u 2 месяца назад +3

      እዎን ምስኪኑ እቶ እህመድ በእብዮት ካሳይ ተጠቁ እንጂ እሳቸው ምንም ጥፋተኛ እይደሉም....ሀገር ስላም የምትሆነው በውሽት እይደለም ....እውነት ቢነገር ችግር የለውም ... ሀቁን መናገሩ ደግሞ ትክክል ነው!!!

    • @GedefawMuche-wv9my
      @GedefawMuche-wv9my Месяц назад

      @@UnitedWeStand-d2u

    • @GedefawMuche-wv9my
      @GedefawMuche-wv9my Месяц назад

      @@UnitedWeStand-d2u

  • @GizachewAberaGizachewAbera
    @GizachewAberaGizachewAbera 3 месяца назад +8

    የምትነገረውን አጠህ አይደለም 🤣🤣🤣🤣
    እኛ አብይ የመንስ ልጅ ብሆን እኛን ምን አገባን የምንፈልገው ለኢትዮጵያ ሕዝብ በሙሉ መልካም
    አባት እንድሆን ብቻ ነው

    • @jobmike5449
      @jobmike5449 День назад

      "እንድሆን" የሚለው
      ቃል ውስጥ" ድ" የምትለውን ጽሑፍ በማየት ትውልድህ ከየት እንደሆነ ማወቅ ቀላል ነው። ስለዚ ሃሳብህ ከልባዊ የሞራል ህግጋትን መሰረት ካደረገ ወይም ለኢትዮጵያ ህዝብ ቅንነት በተሞላው የመቆርቆር ስሜት የመጣ ሳይሆን ከተራ የመንደሬ ሰው ስልሆነ በሚል ቲፎዞአዊ አመለካከት የመጣ ስለሆነ ባጭሩ "ፈሳም ነገር ነህ" ብዬሃለው።

  • @yeshanewrede6520
    @yeshanewrede6520 3 месяца назад +3

    ታምራት ላይኔን በእማኝነት ማቅረብህ አይመጥንህም!

  • @Aragabiw
    @Aragabiw 3 месяца назад +9

    ምን ይሁን ታዲያ?

  • @sebatinfo1904
    @sebatinfo1904 3 месяца назад +8

    የጉራጌን ጦስ ይውሰድ

  • @AhmedinHusenRameto
    @AhmedinHusenRameto 3 месяца назад +7

    አብይ ላይ ብቻ ለምን አተኮርክ
    ደፂ እና ጌች የማያሸንፉትን ጦርነት
    ለምን ጀመሩት እስቲ መልስልኝ ?

  • @dejenweldemichael4289
    @dejenweldemichael4289 3 месяца назад +4

    በቤተሰብ ያለ ማደጉ ይስታውቃል‼️ግን በሽተኛነቱ ያስታውቃል ‼️📌

  • @onetruth4649
    @onetruth4649 3 месяца назад +4

    ሰው መሆኑ በቂ ነው ከአባቱ ምንአለን

  • @mugu-v3v
    @mugu-v3v 3 месяца назад +21

    አብይ አህመድ አሊ ኤርትራዊ ሆንም አልሆነም በአርመኒነት ግን ኤርትራዊ ነው😂😂😂😂😂

    • @okdf6826
      @okdf6826 3 месяца назад +1

      ጎንደሪነትስ ?????😂😂😂😂😂😂

    • @nebiyuterefe3637
      @nebiyuterefe3637 3 месяца назад +3

      የወያኔ፥የሽፍታ፥መሪዎችን፥የመጀመሪያ፥ስልጠናቸውን፥ያገኙት፥ከኤርትራውያን፥ነበር።የሕወሓት፥ሽፍቶችን፥እስከ፥አራት፥ኪሎ፥አዝለው፥ያመጧቸውም፥የኤርትራውናኑ፥ሜካናይዝድ፥ብርጌዶች፥ነበሩ።

    • @mugu-v3v
      @mugu-v3v 3 месяца назад +3

      @@nebiyuterefe3637 huuuuuu አንተ በቃ አጅዛ ነህ ። ኤርትራ የምትባል መንደር ፈርመው መርቀው ቀበሌ እንዴትሆን ያርጉት ማን ናቸው።

    • @nebiyuterefe3637
      @nebiyuterefe3637 3 месяца назад +3

      @@mugu-v3v ስዩም፥መስፍንም፥እንዲሁ፥እንደተረተ፥ነበር፥ወደ፥ሲኦል፥እስኪላክ፥ድረስ

    • @mugu-v3v
      @mugu-v3v 3 месяца назад +2

      ኢቲዮጵያ የምትባል ትሎች ካሀዲዊች በመቶ አመት የሱን ያህል ስው አታበቅሉም!!!!

  • @hassanjibicho
    @hassanjibicho 3 месяца назад +13

    ታድያ ባይሆኑ ምን ችግር አለው ?ኦሮሞ በጉድፈቻና በሥጋ የወለዳቸው ሁሉ እኩል ያያል !
    ኦሮሞ እንደውም በጉድፈቻ ያሰደገውን ልጆች ይወዳል ።

    • @SelamEthiopia-jx1qh
      @SelamEthiopia-jx1qh Месяц назад +2

      @@hassanjibicho ኸረ ተባለ እንዴ? መቼም አታፍሩ።
      " ለማያውቅሽ ...። አሉ
      ለማንኛውም የድሮው አሳፋሪ ታሪካችሁ እንዳለ ሆኖ አሁን እየፈፀማችሁ ያለውን የግፍ ግፍ እናንተው በቪዲዬ እየቀረፃችሁ ስለምትልኩልን እንደፈላጋችሁ መዘላበድ እና መዋሸት አትችሉም።

    • @mza2884
      @mza2884 Месяц назад

      @@hassanjibicho
      ችግሩ፣የጉደፈቻ ሳይሆን በተራ ወሬ በአማራ የበላይነት እምነት በተራ በአንኮበር ሻንቅላ የውሸት ትርክት ያደገ ተራ ግለሠብ መሆኑ ነው የወያኔም ውድቀት ምንጬ ኦሮሚያን በነዚህ ቀጣፊዎች በመሙላት የትግራይንም ህዠብ ዋጋ እያስከፈለው ይገኛል ተስፋፊና ነጋዴ በቃኝን አያውቅምና።

    • @Entertaintube.2
      @Entertaintube.2 28 дней назад +1

      ለእረኝነት ?

  • @jaferfedlu6114
    @jaferfedlu6114 3 месяца назад +2

    ለንደን ነዉ እንዴ የተወለደዉ?አይ እናንተ መቼም ነጭ አድናቂ ነጭ አምላኪ ናቹ 1000 የሃገራችን ፀሃፊያን የፃፋትን ሳታምኑ ነጭ 😂😂😂😂😂

  • @asselefechabebe1815
    @asselefechabebe1815 3 месяца назад +3

    የማድቤት አሉባልታ : SHAME ON YOU!!!!!!!!!!!

  • @kaschmekonta
    @kaschmekonta 3 месяца назад +1

    ስንት የሚያሳስብ ነገር እያለ አዘለም አቀፈም ያው ተሸከመ ነው መውለድ ቋንቋ ነው ዋናው ማሳደግ ነው ደሞም ኃይማኖት የግል አገር የጋራ ነው ዞሮ ዞሮ አበቫ ነው አንኳን ጣሊያናዊ ነው አላላችሁ ማን ያውቃል ሁለቱ ይቀላቀሉ ይሆናል ካልሆነ በፍቅር አብረን አንኖራለን አየኖርምን ነው የነጭ ነገር ጽፎ ሞቷል አብይ ሥራ ላይ ነው ደመሞም ነጭ ከጥቁር አሳምሮ እየገዛ ነው የልቅ እራሳችሁን አታታሉ የሚሰማ የለም አቤት ጠላት አበዱ አኮ አመራጭ ያላችሁ አትመስሉም ጠብ መጥመቅ ነው የተያዘው አሰኪ የተሻለ ኃሳብ ያለው ይምጣ እና ይመረጥ አዘብዛቢ አንድ ለአገር የሚጠቅም ነገር የለም አና ምን ይጠበስ እናንተ ካልገዛችሁ አገሪቱ ትፍረስ ሰው ይለቅ ስንት ከተዘራ ያልታረመ ሰው አለ ልጀ ለሁሉም ጊዜ አለው ስም ለመጥፋት አናንተ አንሳችሁ ነው ነጭ የሚጽፈው መሣቂያ

  • @hanayemaryam12
    @hanayemaryam12 3 месяца назад +135

    ከመይ ዊዒልኩም ተጋሩዋይ እኳዕ አብ ፀሐኩም ንባዓለ እርገት ጎይታናን መድሓኒትናን እየሱስ ክርስቶስ 💛❤️💛❤️💛❤️

    • @magdarodriguez6778
      @magdarodriguez6778 3 месяца назад +13

      Amen Amen Amen & to you too❤❤❤❤

    • @sojoh9j904
      @sojoh9j904 3 месяца назад +9

      ❤💊አሜን 👏❤💊አሜን👏❤💊 አሜን👏

    • @sabagebru6850
      @sabagebru6850 3 месяца назад +11

      አሜን 🙏🙏🙏እንኳዋን አብሮ አደርስን 💛❤️

    • @YehansuTesfamariam
      @YehansuTesfamariam 3 месяца назад +2

      ኣሜን❤❤

    • @geta3672
      @geta3672 3 месяца назад +1

      አማርኛ ተገልብጦ ሲነገር ቋንቋዋይ😂😂😂😂አልተጋብቶም😂😂😂

  • @musieassebe9342
    @musieassebe9342 3 месяца назад +1

    አይ ያየሰው ሰው መስለኸኝ መፅሀፍን ማንበብ ጀምሬ ጠቅላላ ሀሜት!!! እግዚኦ። አንተም ጠ/ሚ የሙያ ልዩነት እንጂ አንድ አይነት ወሽካቶች ናችሁ። አንተ ለጠ/ሚሩ ያለህ ጥላቻ ለጤናህ አደገኛ ነው። ህወሓትንም ማምለክህ እንደዚያው። ይሄም አንብቤዋለው የምትለው የፈረንጁ መፅሀፍ አሉባልታ ነው።

  • @MuluTesfa-s6j
    @MuluTesfa-s6j 3 месяца назад +4

    አባቱ ሆኑ አልሆኑ ለኢትዮጵያ ሕዝብ የሚጠቅመው ነገር ምንድነው እባካችሁ ሰርታችሁ ብሉ

  • @setegnmerko6326
    @setegnmerko6326 3 месяца назад +6

    ፍርንጅም በ21ኛው ክፍለ ዘመን እቃ እቃ እና ጭቃ ይጫውታል እንዴ ? ውይስ ጋርድነር ማለት አትክልተኛ ማለት ነው?

    • @GoldCell-lp4dw
      @GoldCell-lp4dw 2 месяца назад

      ተቀጥሮ ነው ወይም እደለመዱት ለምላሰ ከሸርሙጦች ቆማጦች ተጠግቶ ነው

  • @samuelabebaw2930
    @samuelabebaw2930 3 месяца назад +6

    አበበ እና ያየሰው ዳረጎት ለሰጣቸው የሚጮሁ ውሻ ናቸው ።

  • @HGg-eb7hy
    @HGg-eb7hy 3 месяца назад +1

    አቢችዬ ገና እናትህንም ይክዱልሀል ኢትዮጲያ የውጪ ባዳ ያገር ውስጥ ባንዳ ገና ብዙ ያወሩልናል መሳኪንሁሉ

  • @EmranSultan-ow5ui
    @EmranSultan-ow5ui 3 месяца назад +53

    እኛ አፍሪካ ዎች ነጭ. የፃፈዉ ሁሉ እዉነት ይመስለናል 😂 የበታችነት ስሜት

  • @meroneasy-idea4289
    @meroneasy-idea4289 3 месяца назад +1

    ችግር የለውም መቼሰ ያለአባት አልተፈጠረ።። እሱ የመረጠውን ተቀቡለናል።።። ዋናው አገራችንን ያልማልን 🙏🙏🙏

  • @derejegetnet-rr7sm
    @derejegetnet-rr7sm 3 месяца назад +16

    ስለትግራይ ለማውራት የግድ የአብይ አባት አያስፈልግህም ነበር!

    • @smd7650
      @smd7650 3 месяца назад +5

      ነገርን ከስሩ ነዉ።

    • @rising1786
      @rising1786 3 месяца назад

      ምነው እውነት ያምሃል???

  • @SamiAlesew
    @SamiAlesew 3 месяца назад +1

    ታምራት ላይኔ ሰው አይደለም ።በዛ ላይ በህወአት የአይደፈርነት ምልከታ የተሰለበ ሰው ነው።የህወአት ትቢትም የሚደንቅ ነው በህገ መንግስቱ መሠረት የአቢይ የስልጣን ዘመን ስላበቃ መከላከያውን አያዝዘውም ይሉት ነበር ።ሳታስበው ስለ ህወአት ጥፋት ተናገርክ!

  • @DawitDafa
    @DawitDafa 3 месяца назад +14

    ባይሆኑ ምን. አገባን?

    • @Joker-sp1ci
      @Joker-sp1ci 2 месяца назад

      Wushet ayasfelgm leza nw

  • @bizunehnigussie8795
    @bizunehnigussie8795 3 месяца назад +1

    "የሙሉ ወንጌል እምነት" የሚባል እምነት አለ እንደ?
    እምነት እና ተቋም ለይተክ እወቅ እንጂ

  • @sefimedi
    @sefimedi 3 месяца назад +6

    ኢትዮፎረም ሉልግዜም የህውሃት ልሳን ነው።

    • @yontig
      @yontig 3 месяца назад

      Essey

    • @yeshanewrede6520
      @yeshanewrede6520 3 месяца назад +1

      ​@@yontigBirds of the same feather! Bandas!!!

  • @ayshaahmed8148
    @ayshaahmed8148 3 месяца назад +1

    አባት የተባሉት ሰውዬ ኢንተርቢው ሲያደርጉ እንደ አባት ከልጆቼ ጋር አንድ አድርጌ ነው ያሳደኩት ብለዋል በጊዜው ምን ማለት ነው የሚል ሀሳብ መቶል ኝ ነበር

  • @NuriaNesru
    @NuriaNesru 3 месяца назад +2

    አገራችንን በጥሩ ይምሩ እንጂ እኛ ከአባቱ ምን አለን አያታቸው ማን እደሆነ ልጆቹ ይጠይቁ እኛ ምን አገባን

  • @Gegesaw
    @Gegesaw 3 месяца назад +1

    ጥላቻ ብቻ አብይ ቤተሰቡ ሲሰድቡት አይተካል ትገርማለህ

  • @yohannesmehari9642
    @yohannesmehari9642 3 месяца назад +101

    ያየሰው ሽመልስ እና አበበ ባዩ ስለምታቀርቡልን ፕሮግራም ሁሉ እናመሰግናለን 🎉🎉🎉

    • @haymanottekle1675
      @haymanottekle1675 3 месяца назад +4

      Betame ❤❤❤❤❤❤🎉

    • @lovem7635
      @lovem7635 3 месяца назад

      Tigray genociders they will be all exposed it's a matter of time they will pay for what they did

    • @MulugetaAbate-e7v
      @MulugetaAbate-e7v 3 месяца назад +2

      ያየሰውና አበበ ባዮ ግን ምን ሆነዎ ነው ለትግሬ አሽቃባጭ የሆኑት

    • @haymanottekle1675
      @haymanottekle1675 3 месяца назад +1

      @@MulugetaAbate-e7v amharan+tegrayene enaneta selameyegalu

    • @DawitDafa
      @DawitDafa 3 месяца назад +1

      ሁለቱም ባንዳዎች ናቸው

  • @estifotekle-ij1ee
    @estifotekle-ij1ee 3 месяца назад +2

    የኢትዬጰያ ህዝብ ማገናዘብ የተሳነው ነወንጂ ሰውየው እኮ ልክ እንደ ልጆቼ ብለው ነበር የአባታቸዉ ሞት ከአጫሉ ከሳእረ ከኢንጅነር ስመኘው አይለይም በተቻለ መጠን አርቃቹ አስቡ

  • @YaredKebede-fw9iq
    @YaredKebede-fw9iq 3 месяца назад +12

    አቶ አህመድ ሊም እኮ በሕይወት እያሉ ስለ አብይ ተጠይቀው ሲመልሱ በOBN TV ከልጆቼ ለይቼ አላሳደኩትም በእኩል ነው ያሳደኩት ብለው ተናግረዋል።

    • @rebka5068
      @rebka5068 3 месяца назад +1

      እንኳንም አሉ ቢሆን ምን አገባችሁ ወሪ ጠፋ አአቢት ወሪ

    • @konjetalemudegifie2400
      @konjetalemudegifie2400 3 месяца назад

      ይወራ ምን አስጨነቃችሁ በአለም ላይ ስለ መንግስት ይወራል​@@rebka5068

  • @amsalgebreegziabher5584
    @amsalgebreegziabher5584 3 месяца назад +1

    እግዚኦ እንደው እንደት ነው አፈጠሩ ሙሉውን ተንኮል ፀብ ብቻ ሆኖ ነው የተፈጠረው አምላኬ በጥበብህ ገላግለን ከዚህ መዥገር ሰውዬ በሰው ደም የሱ መንግስት ጎርፍ ይውሰደው የንፁሆች ደም ይፋረደው በቃኝ የማያውቅ ጨካኝ 💚💛❤🙏💚💛❤🙏

  • @AzebSHIFERAW-z5q
    @AzebSHIFERAW-z5q 3 месяца назад +20

    በጣም ትገርማላችሁ እንግሊዛዊ ከመቼ ወዲ ነው ለኢትዮጵያ ማሰብ የጀመሩት ???እናም ሌሎችን ???? ለነገሩ እግዚአብሔር የሚጠራ ይሻላል ከኢሉሚናቴ

  • @engilyas44
    @engilyas44 3 месяца назад +1

    ታዋቂ ጋዜጠኛ ለመሆንና ገንዘብ ለማግኘት ዶር አብይ ሁልጊዜ መሳደብ አለብህ

  • @hakimsiraj77
    @hakimsiraj77 3 месяца назад +8

    አባቱ አይሁና , አባተ ነው ካለ አባቱ ነው :: ብሔሩን ስትመርጡለት ኖራቹ አሁን ደግሞ አባት መምርጥ ጀመራችሁ

  • @حواءحوااا
    @حواءحوااا 3 месяца назад +1

    አወአባቱአይደሉም,አህመድአሊ,አህመድአሊን,የገደለወ,አብይነወ,በጥፈራቸወ,መረዝወግቶነወየገደለወ,,ሚሥጥረያወራብኛንብሎ

  • @abduletifabdu906
    @abduletifabdu906 3 месяца назад +3

    Sensationalism embedded in so called journalism. And who gives a damn about this ? we have heard a lot like . I don't think this will change anything. Simply newsworthy or boring

  • @zerihuntegegh3565
    @zerihuntegegh3565 3 месяца назад +1

    ይህን ሚዲያ እወደዋለሁ ግን ግብዝነቱ እያሠለቸኝ ነው እኔ ብቻ ነብይ ነኝ አብይን ቀድሜ አውቄአለሁ ሌሎቻችሁ ግን ከጳጳሳት እስከ ሸኪ ከመሀይም እስከ ፕሮፌሰር ሲሸወድ እኔ ብቻ አልተሸወድኩም የሚለው በየዜናውና በየፅሁፎቹ የሚያስገባው ነገር ግን በፋኖና በአማራ ትግል የሚያሳየው የህውሃት ደጋፊነቱ ልጠረጥረው እያስገደደኝ ነውና።ቢታረምና ጭብሉን ቢገልጥ

    • @yeshanewrede6520
      @yeshanewrede6520 3 месяца назад +1

      የአደባባይ ምስጢር ነው ወንድም ጥርጣሬ ብቻ አይደለም።

  • @sam846
    @sam846 3 месяца назад +9

    የሕወሐት ሰዎች ነበሩ ቀድመው ስለዚህ ሰውዬ ትክክለኛ ባህርይ ያወቁት ወልደው ኮትኩተው ያሳደጉትን ሰው ባያውቁት ነበር የሚገርመኝ ሌላው የቀረው ማሕበረሰብ በዚህ ሰው ፌክ አስመሳይ ባህርይ ተሸውዷል

    • @helinasiyum4062
      @helinasiyum4062 3 месяца назад +4

      የወለድት ቤተሰቡ የት ሄደው ነው?
      ህውሐት ወለደው የሚል የውሸት ትርክት ነው።
      የፓርቲ ልጅ ልታረጉት ከፈለጋችሁ የኦህዴድ ልጅ ነው።

    • @techanekibret5021
      @techanekibret5021 3 месяца назад

      ከንቱ

    • @nebiatmehari9838
      @nebiatmehari9838 3 месяца назад

      ya tegray swatch cheger alebachaw rasachaw yadergut tonkol wade lela now yamesabebu

    • @sam846
      @sam846 3 месяца назад

      @@helinasiyum4062 ያው ነው ኦህዴድን በአምሳሉ ጠፍጥፎ የሰራው ሕወሐት ነው

  • @NuriaNesru
    @NuriaNesru 3 месяца назад +1

    አገራችንን በጥሩ ይምሩ እንጂ እኛ ከአባቱ ምን አለን አያታቸው ማን እደሆነ ልጆቹ ይጠይቁ እኛ ምን አገባን

  • @trussom647
    @trussom647 3 месяца назад +6

    ታዲያ ይሔ ሁሉ ተንተና መፍትሔዉ ምንድነዉ ምን ይደረግ ?????????

    • @aynalemageze8592
      @aynalemageze8592 3 месяца назад

      ባጭሩ አብይ አጭበርባር ነዉ በቃሉ አይገኝም ስለዚህ የሽግግር መንግስት ያስፈልገናል ይላል የኢትዮጵያ ህዝብ እርሃብ፡ ስደት ጦርነት በዘመናችን ያላየነዉ ግፍ ሁሉ በአብይ ዘመን ተደረገ ኢትዮጵያ በልፅግና ላይ ነች ይለናል የኛ ቅዠታም አብይ😮

  • @hanankamy6113
    @hanankamy6113 3 месяца назад +1

    ኢትዬጵያዊ አይደለም ኮሎናይዝ ሆነናል እንዳትሉ ብቻ። አባቱ ሆኑ አልሆኑ ምን ከሱ ስራጋ አገናኘው። ዘረኞች ሁሉ አንድ ጊዜ ኤርትራዊነው ጉርጂ ነው አማራ ነው አሁን ደግሞ ጉራጌነው??? ሁሉም ፖለቲከኛ ውሸታም ነው እናንተ ደግሞ የባሰባችሁ።

  • @nebiyuterefe3637
    @nebiyuterefe3637 3 месяца назад +7

    ሰውየው፥ወፍ፥ዘራሽ፥ቢሆንም፥የደደቢት፥ደናቁርቶች፥በክፋት፥ለክፋት፥ኮትኩተው፥ያሳደጉት፥የማደጎ፥ልጃቸው፥መሆኑ፥መረሳት፥የለበትም።

    • @helinasiyum4062
      @helinasiyum4062 3 месяца назад +1

      እቃቃ ጨዋታህ ብቻህን ተጫወተው ህዝቡ በአፍ ጨካኝ ጨካኝ ብሎ መጨህ እና በድርጊት ጨካኝ ምን እንደሚመስል ለይቶ አውቋል።

    • @nebiatmehari9838
      @nebiatmehari9838 3 месяца назад +1

      eunateh now rasachaw yasadegut yatefachaw

  • @IeJee-xg1ku
    @IeJee-xg1ku 3 месяца назад +1

    እኔ አብይንም አልደግፍ ትግሬንም እጠላለሁ ትግሬን እምጠላው ስለሚጠሉንነው አወ በጣምነው እምጠላቸው

  • @زينبمحمد-ظ8ن
    @زينبمحمد-ظ8ن 3 месяца назад +5

    እሺ ይህንን ታወቁ ለኛ መጸሀፍ መጻፍ ለኛ ምን ይጠቅመናል አያስወግዱትም ነበር እኛ ሰበር ዜና ምን ያረግልናል

    • @GoldCell-lp4dw
      @GoldCell-lp4dw 2 месяца назад

      😁🐛ተራውእኛ እናተን የምናሶግድበትነ ማንነታቹን እደምትፈልጉ ማወዛገብ ነው

    • @زينبمحمد-ظ8ن
      @زينبمحمد-ظ8ن Месяц назад

      @@GoldCell-lp4dw እኛ ማንነታችን ተወዛግቦብን አያቅም

  • @ternew-qd2xc
    @ternew-qd2xc 2 месяца назад +2

    መጽሐፉ ገና ሳይለቀቅ አንተ ከየት አምጥተክ ነው ይሄን ሁሉ የምትተርከው

  • @mass-media6445
    @mass-media6445 3 месяца назад +3

    ከማን እንደተወለደም አይታወቅም ታድያ የዐቢይ አባት ካልታቀ ለመሆኑ እናታቸው ምን ዓይነት ስራ ይሰሩ ነበር ??

    • @EyerusalemTaddese
      @EyerusalemTaddese 3 месяца назад

      ብና ቦርድ

    • @FikirtGebiregZihabr
      @FikirtGebiregZihabr 3 месяца назад

      ጠንቋይ ይካድሙ ነበር ምንጩ ከዘመድን በቀለ እሱ ሁሉ ተናግሯል

  • @Jay-og3xn
    @Jay-og3xn 2 месяца назад +1

    ደደቦች መሆናቹ በዚህ ይታወቃል እንግሊዛዊ ባዕድ ከአብሮ አደግ ሀበሾሽ የሀበሻን ዜጎች ያዉቃል ወይ / ባዕዶች ለማን ጠይቀዉ ነዉ ኡነቱንና ዉሽቱን የሚያዉቁ ያአንድ አገር ለ የ የአገሪትዋን ዜጎች ጠይቀዉ አይደለም እንደ ? ታድያ እሰከ መቸ ነዉ አንጂሎ ሳክሰንን የሚሸዉዳቹ?

  • @Jimmajimmittii483
    @Jimmajimmittii483 3 месяца назад +9

    Why don't you include the You tube video of Ahmed Ali where he talked about Abiy? Ahmed Ali clearly said in the video that Abiy is not his son, Ahmed Ali said he never discriminated Abiy from the rest of his own children, which means he is not his child. If you want, you can analyze the video with a language expert who speaks Afaan Oromoo. Abiy mother came to Oromiyaa with a fatherless child and Ahmed Ali gave her a place to live, Abiy is not Oromoo at all. there are so many non-oromos in OPDO still they are in power. The worst mistake TPLF made was that instead of working with the real Oromo politcal parties, they prefer to collected non-oromos but who speak Afaan Oromoo and who know how to pretend as an Oromo. Today OPDO is eliminating Ethiopia itself from history.

    • @mza2884
      @mza2884 3 месяца назад +1

      💯 agree

    • @kush4180
      @kush4180 3 месяца назад

      it doesn't matter where he came from, what matter is what it has done for oromo people and what he stand for.

    • @rahelgetachew7121
      @rahelgetachew7121 2 месяца назад +1

      May I ask who falls in catagory of real Oromo?😏
      We Ethiopian are mixed race so who is the real one and who is the fake?

    • @TsegayeTaye-os7zi
      @TsegayeTaye-os7zi Месяц назад

      😢 0:29

    • @mza2884
      @mza2884 Месяц назад

      @@Jimmajimmittii483
      1000% agree. It's true.

  • @ShegerBusiness
    @ShegerBusiness 3 месяца назад +1

    የጆሮ ቀለብ : ይባላል ይሄ ወሬ! የሚገርመው ሁሉም የራሱ የሚያሳክከው ቁስል አለው! እከካም ሁላ!.... ከመቼ ወዲህ ነው እንግሊዝ ስለ ኢትዮጵያ መልካም ነገር ሰርቶ የሚያውቀው!?.... ቴድሮስ ኣጤን ያጋደመው ማን ነው? እንግሊዝ!..... ከዛ በፊት ጄምስ ቡሩስ የተባለ አሳሽ ያባይን ምንጭ ልፈልግ ብሎ ያመጣውን ጣጣ ኣታነቡም!.... ቡቱቷም!.... ጧት ማታ ኣብይይይ

  • @AbdulhakimMohammed-op5zc
    @AbdulhakimMohammed-op5zc 3 месяца назад +5

    እናንተ ማትሉት የለ 😂😂

  • @DawitDafa
    @DawitDafa 3 месяца назад +1

    የዶክተር አብይ አባት እርሳቸው ስ ላይደሉ ምን ይጠበስ ? የምትሉትን አጥታችሁ. ተቅበዘበዛችሁ. ፣ ማፈሪያ. ሁላ።

  • @KidaneMared
    @KidaneMared 3 месяца назад +8

    የአብይ ስም አህመድ ይሁን ለኢትዮጵያ የሚጠቅመው ስራው እንጂ ያባቱ ስም አይደለም ጊዜ የተረፈህ ወሬኛ ጋዜጠኛ መሆንህን ስላወቅሁ ነጮችም ወረዳችሁ እንዴ

    • @GenetBisrat
      @GenetBisrat 2 месяца назад

      ባለቤቱ ያቀለለውን ባለ ዕዳ ...የተባለው ብጤ ነው ።

  • @habtamuteshome5753
    @habtamuteshome5753 3 месяца назад +1

    አይ አንተ እማትረባ
    በቀቀን !
    መቼ ነው እውቀትን መሰረት አድርገህ የምታወራው
    መቼ ነው በእግርህ ቆመህ እንደ ሰው የምትራመደው

  • @mohammedhussien-z9d
    @mohammedhussien-z9d 3 месяца назад +4

    I am 100% reach conclusion based on your explanation.Dr Abiy is the right person lead superior and person for Ethiopian ❤❤❤.
    10Q for .....😂😂😂

    • @AmarechAweke
      @AmarechAweke 3 месяца назад

      መሰራት😊😊😊አቅቷችሁአሁን ምንትዘላለህ?

  • @pate840
    @pate840 3 месяца назад +2

    ሺ ዓመት ንገስ ላሉት ይንገስላቸው ተውት ።

  • @rutafruh6588
    @rutafruh6588 3 месяца назад +132

    ይህ አባትም ሆነ እናት የልውም ይህ ወፍ ዘራሽ ሃቅ አይቀርም በየጊዜው ገና ጉዱ ሁሉ ይወጣል 😢😢😢😢

    • @nebiyuterefe3637
      @nebiyuterefe3637 3 месяца назад +19

      ሰውየው፥ወፍ፥ዘራሽ፥ቢሆንም፥የደደቢት፥ደናቁርቶች፥በክፋት፥ለክፋት፥ኮትኩተው፥ያሳደጉት፥የማደጎ፥ልጃቸው፥መሆኑ፥መረሳት፥የለበትም።

    • @LemlemTarekegn-e1b
      @LemlemTarekegn-e1b 3 месяца назад +3

      ​@@nebiyuterefe3637 yededdbit jegnoch alasadgutm.Lesltan tetgachwu .Endeza hono beku aydelem memrat aychlem blew sikawemu nebr.Gen enante nachu mesih musa eyalach.yasetenachut.

    • @nebiyuterefe3637
      @nebiyuterefe3637 3 месяца назад +5

      @@LemlemTarekegn-e1b የወቅቱ፥የደደቢታውያን፥መሪ፥ደብረጽዮን፥ጠቅላይ፥ሚኒስትሩ፥የግንቦት20፥ፍሬ፥ነው፥ብሎ፥ለትግራይ፥በኩራት፥ተናገረ፥እኮ።

    • @tesfayegirma6270
      @tesfayegirma6270 3 месяца назад

      ቅማላም ደሞ ምን ልትፈጥር

    • @genetabate45
      @genetabate45 3 месяца назад +1

      ትክክል 💯%

  • @BereketGebregrgs
    @BereketGebregrgs 3 месяца назад

    እነት የሆነው ንግግር ነው የኣብይ እናት ሰተኛ ኣዳሪ ነበረች በዛ ያለች ኣረገዘች ከዛ ወደ ሃገርየ ሊህድ እዚ ሞን ሊሆን ብላ የማግዘኝ ሰው የለለኝ ብላ ወደ ሀገርዋ ሆደች ከዛ ወደ መሃመድ ኣሊ ያሉበት ቦታ ሆደች ከዛ እርግዙ ተወለደ በመሓመድ ኣባት የተጠራ ኣደገ ከዛ ሁሉም ታሪከ የነገረቹው ኣደገ 1990 ዓ/ም ወታደር ገባ በግባር ቡሬ ወታድር። ሸዓብያ አዲገባ አርገዋል የኢቴጰያ ድህነት ተደረገ በውጥ ከሁለት ሀገሮች ይገነኝ ነበር ከዛ ከታወቀ እሰር ገባ ዓቓቤ ህግ ሞት ፍርድ ተፈረደበት ከዛ ጠቕላይ ሚኒስተር መለስ ዜናዊ በዋስ እዲወጣ ተደረገ ከዛ መለስ ዜናዊ መን ኣላቸው ለነዚህ ሰራ ባለደረባቸው ኤሄ ሰውየ እሰከ የኢሃደግ ፐለቲካ እሰሚገባው መቀረብ ኣተሰቀርቡ በዙም አታርቁት ከገበው በሃላ ሀገር ለሰታዳድር ይቺላል ኣላቸው እሰከዛ ውጭ ይማር ተብሎ ተላከ.

  • @adugnawondimulemessa876
    @adugnawondimulemessa876 3 месяца назад +3

    በጥላቻ የነሆለለ ሰው የምተነትነው የጥላቻ ሀሳቦች ጥርቅም ነው። ይቅር ይበልህ። ቱልቱላ ሰው እንዳንተ አይቸ አላውቅም። ለነገሩ አፈረድብህም።

  • @huluband4288
    @huluband4288 3 месяца назад +1

    አይ አንተ ንግግርህ ወይም ዘገባህ ትግራይ ትገንጠል የሚል ይዘት ያለው ነው ። በዚህ ቅቤ በተቀባ የሲአይኤ ምላስህ ትዘረጠጥበታለህ! ግን እኔ የምልህ ትግራይ ብትገነጠል ምን እንደምትሆን አስበው ፣ ድንጋይ ታቅፋ ልገንጠል የምትል ብቸኛዋ ክልል ትግራይ ብቻ ነች። እነሱ በል የሚሉህን እንደበቀቀን ከማለት ወደራስህ ተመለስ። ግን ይቅርታ በጊዜው ድንጋይን ድንጋይ ካላሉት ብዬኮ ነው። ሰላሙን ሁሉ በመመኘት በዚሁ እሰናበትሃለሁ

    • @yeshanewrede6520
      @yeshanewrede6520 3 месяца назад +1

      ወልቃይት/ጠገዴ/ራያን እያሰቡ ነው። ካልሆነም በለስና ዳጉሣ አለላቸው ያውም በቂ ዝናብ ከተገኘ።

  • @mohammedzein4995
    @mohammedzein4995 3 месяца назад +11

    የዚህ ጋዜጠኛ ትረካ ብዙ ኢትዮዽያዊ ያለውን ቤተሰባዊ ስብጥር የማያውቅ ተራ አሉባልታ መሆኑን እወቁለት ።
    እንቶፈንቶ

    • @AmarechAweke
      @AmarechAweke 3 месяца назад

      Chattykakakak😅😅😅😅
      Kakakak😅k😅😅k😅k😅k😅k

    • @AmarechAweke
      @AmarechAweke 3 месяца назад

      😊Indiscreet😊

  • @GenetBisrat
    @GenetBisrat 2 месяца назад +1

    መሪን የሚመርጠው እግዚአብሔር ነው። እግዚአብሔር ደግሞ አይሳሳትም ።

  • @andualemayalew2748
    @andualemayalew2748 3 месяца назад +33

    ከአጠቃላይ ዕውነት ይበልጥ ለግለሰባዊ ስሜትና ፍላጎትህ ተገዝተህ ስለምትፅፍ አሪፍ ጋዜጠኛ አትባልም። በርግጥ ጥሩ ፀሀፊ ነህ! ጥሩ ጸሀፊነት ለሙያው ብቁ አያደርግም። ለ ዓብይ አህመድ ያለህ ጥላቻ ፍጥጥ ያለ ነው። የግል ቂም ያለብህ ይመስላል። በአንጻሩ ለህወሃት ያለህን ስስ ልብ መደበቅ እንኳን አልቻልክም። ለአማራ ክልል ህዝብና ባለስልጣናትም ያለህ ንቀት በግልፅ ይታያል። እነዚህ ሁሉ ንገሮች በጥምረት ሲታሰቡ አንተን ታዛቢ ሳይሆን አዘብዛቢ ያደርግሀል። እና ያንተን መፅሀፍ ከስነ-ፁሁፋዊ ውበቱ በቀር የግል ስሜት ለማንበብ እልገዛምም አላነብም። ይህንን ስል ዓብይን በስራው ከተከፉበትና በጣም ከሚጠሉት ሰዎች አንዱ መሆኔን አይቀይረውም። ግን አንተ በጠላህበት መንገድ በፍፁም አይደለም።

  • @እርገጤሞላተሰመ
    @እርገጤሞላተሰመ 3 месяца назад

    አንድ ሰው አንድም ቀን ስለአባቱ አውርቶ የማያውቅ ከሆነ አባቱ አያውቅም ማለት ነው? በአለም ውስጥ ከፍተኛ ጭካኔ ፈፅመውና በፈፀሙት ጭካኔ በራሳቸው መንግሥትና ህዝብ የተገደሉት ከፈረሰ ቤት የመጡና በውሸት ሥልጣን ላይ የወጡ መሆናቸው አይካድም።

  • @ahmedhussen6909
    @ahmedhussen6909 3 месяца назад +1

    Hello I am sure abiy Ahmed is Tigray that why he is killing innocent civilians this guy is dangerous for Oromo and other Ethiopians civilians 😊

  • @ArodoAkile
    @ArodoAkile 3 месяца назад +9

    በውሽት ተወልዶ በውሽት ያደገ መሪ🤮🤮🤮🤮

  • @TeshomeTasdesse
    @TeshomeTasdesse 3 месяца назад

    ትለያላችሁ ከሀብታሙ አያሌውና ከዘመድኩን ቀጥሎ አብይን አጥባችሁ ያሰጣችሁት እናንተ ናችሁ ያም ሆነ ይህ የበኩላችሁን ተወጥታችኋል

  • @Tamekebe-o3u
    @Tamekebe-o3u 3 месяца назад +50

    ሰውየው አባት ቢነሮውም ባይነረውም ያው ሰይጣንነቱን ለማንም የተደበቀ ነገር የለውም።

    • @genetyilma7717
      @genetyilma7717 3 месяца назад +1

      በአንተ አይን ውስስ የተጋደመውን ግንድሳታይ የወንድምህ አይን ውስጥ ያለው ግንድ እንዴት ታየህ ደግሞ የራስህን ሳታውቅ ስለሌ ውፈራጅ ሆንክሳ መኃይምነትህን፣ ደነዝነትህን እያሳየኸኝ ነው

    • @miminigussie4971
      @miminigussie4971 3 месяца назад

      እኔ ግን የጭንቅላት ዲስኦርደር፣ ወይም bipolar disorder ያለዉ ይሆናል።

    • @arielasgedom3242
      @arielasgedom3242 3 месяца назад

      ​@@genetyilma7717
      Get lost on your comment.

  • @PaulAbera
    @PaulAbera 3 месяца назад +2

    T.P.L.F's rubbish propaganda

  • @AtoZ-cy4qj
    @AtoZ-cy4qj 3 месяца назад +6

    እናቱም የሱ እናት አይደሉም እሱ ከሰይጣኖች ነው የተወለደው በጣም በጣም እጅግ በጣም አረመኔ የሆነ ሰይጣን ነው።

    • @አስማኑሪ
      @አስማኑሪ 3 месяца назад

      አቺነሽ እዴ ያስወለሽው

  • @mekonnen2384
    @mekonnen2384 3 месяца назад

    ለመሆኑ እንግሊዛው ይሁን ሰካቲሸ ዌሊሸ ወይም አይሪሸ በምን አወቃችሁ ነው ።እናንተ ብሎ የወጭ ዜጋ የነገራችሁን እንደማተብ አንገታችሁ ላይ አንጠልጥላችሁ የምታማትቡት ወይ ህፍረት መሳቂ

  • @eyobgedey5930
    @eyobgedey5930 3 месяца назад +54

    ያያ ሰው ቀጣዩን በጉጉት አጠብቃለን

  • @diasporabilu7563
    @diasporabilu7563 3 месяца назад +1

    መናፍቁ አብይ 100% ጉራጌ አይደለም::

  • @sabagebru6850
    @sabagebru6850 3 месяца назад +11

    Good job Tom gardener 💪 አብይ እና ኢሳያስ የተስማሙት የትግራይን ህዝብ ለማጥፋት ነው እግዚአብሔርን የያዘ ህዝብ አይጠፋአም ኢትዮጵያ በትግራይ ህዝብ ላይ ለስራቺው ግፍ እግዚአብሔር ይበቀላታል እየ ተበቀላትም ነው☝️ እግዚአብሔር ቢዘገይም የሚቀድመው የለም ይፍርዳል ዝም አይልም አሜን 🙏🙏🙏

    • @samsamsun367
      @samsamsun367 3 месяца назад

      ❤❤❤❤

    • @destatesema2882
      @destatesema2882 3 месяца назад

      Sad truth

    • @hiwel9209
      @hiwel9209 3 месяца назад

      ትግራይስ በእናቷ ኢትዮጵያ ላይ 30 አመት የሰራችው ግፍስ ????እነ ትግራይ ወርቂ ሌሎችን በገዛ ምድራቸው ገፍትራችሁ እኛ እኛ ብቻስ እ ትግራይ እስክትለማ ሌላው ይድማስ????? ይልቅ የትላንቱን ተን የነገውን እናስብ ትላንትም ዛሬም ያለቀቃችሁት የአማራ ህዝብ እንዲ አላላችሁ ትሁቱ ሀገሩን ወዳዱ ዛሬም ትላንትም በመከራ ላይ ያለው እንደ እናንተ አላለ እግዚአብሔር እንደ እናንተ ቢሆን ገና ድሮ እናት ሀገራችሁን ከምድር ገፅ አጥፍታችሁ ነበር ሚዲያ ላይ ሌላ ሀገር ውስጥ ሌላ እግዚአብሔር ፈራጅ ነው እስኪ ከጦርነት ውጭ ምን ጥሩ ነገር ትናገራላችሁ ትመኛላችሁ ሀገር በናንተ እጅ ስትሆን ሀገሬ ከናንተ እጅ ስትወጣ ጠላቴ እፈሩ እፍር በሉ

    • @sabagebru6850
      @sabagebru6850 3 месяца назад +2

      @@hiwel9209 የኢትዮጵያ እናት እማ ትግራይ ነበርች ትግራይ ሞተር ናት ለ ኢትዮጵያ ትግራይ የለለባት ኢትዮጵያ እራሳዋን ችላ አትቆምም መስርቷ ትግራይ ነበርች እናንተ ያለምንም ማስረጃ 27 አመት ስትሉ አርጃቹ ሁሉ ነገራቹ በጥላቻ እና ምቀኝነት ላይ የተመስርተ ነው 🤑👎

    • @hiwel9209
      @hiwel9209 3 месяца назад

      @@sabagebru6850 እናንተ እራሳችሁን ካዱ ሀቁ ህዝብጋና ፈጣሪጋ ብቻ ነው እንግዲ በዘር ስልጣንን ይዞ በዘር የሀገር ሀብትን ተቆጣጥሮ ማን ነበር ያለኛ ይል የነበረ ???? ይልቅ ንስሀ ግቡ ከእህት ወንድማችሁ ታረቁ ያኔ ሀገር ሰላም ስትሆን ሁሉ ያርፋል ትግራይም አማራም ጉራጌውም ሁሉም በየራሱ ምርጥ ነው ብንተሳስብ ሁሉ ለሀገሩ ልጅ ነው የትግራይንም ህዝብ ኢትዮጵያ እናት ናት መመቼም አትክደውም

  • @Matiyasalula
    @Matiyasalula 3 месяца назад

    የኦሮሞ ሕዝብ እንኳን ለልጁ ለአሰደገ ው ልጅ ሀብቱን ሲያወርስ የኖረ መሆኑን ጥሩ ምስክርነት ነው ገዳ ማለትእንዲህ ነው

  • @AbderehimAbdella
    @AbderehimAbdella 3 месяца назад +10

    ከአብዮት አሕመድ ጋር ተሠልፈህ አፍህን ስትከፍት የነበርክ ኢትዮጵያዊያም ሁን ፈረንጅ ተራ በተራ ትናዘዛለህ ይህ የማይቀር ሐቅ ነው። ፎረሞችን እናመሰግናለን!!!!!

  • @teen158
    @teen158 12 дней назад

    ለየኖቤል ተሸላሚ የሆነን ሰው መተቸት አቅሙን ከየት አመጣችሁት? ወደድክም ጠላህም አብይ ከእግዚአብሔር ነው እውቅና ያገኘው። ሁላችንም እንደምንሰማማው ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይወዳል አይደል? ከንቱ ሀተታ ነው ይህ ጎላ ባለ ድምጽ የተተረከ ጥሁፍ ።አብይ ከፈለገ ጡረታ እስኪወጣ መምራት ይችላል እንዳያያዙ ።

  • @mebratufentahun4316
    @mebratufentahun4316 3 месяца назад +99

    ኢትዮ ፎረምን እንደኔ በጉጉት የምትጠብቁ በ like.........

    • @eldadyena4478
      @eldadyena4478 3 месяца назад +2

      Kikijiki laba

    • @lovem7635
      @lovem7635 3 месяца назад

      ​@@eldadyena4478it's you🇪🇷🤡👖🔪🍴🥄👕👚🥖🧦🥛

    • @genetyilma7717
      @genetyilma7717 3 месяца назад +1

      ውሸታምንና ወሬኛን መጠበቅ ልማዳችሁ ነው እናንተም እንደነሱ ስለሆናችሁ

    • @tigabueskeziya
      @tigabueskeziya 3 месяца назад

      @@genetyilma7717 ke fana 1000% yishalal

    • @BAT452
      @BAT452 3 месяца назад

      😂😊​@@eldadyena4478

  • @husenabdo-o5b
    @husenabdo-o5b 7 дней назад

    ከቃለመጠይቅህ በኃላ ባሉት አመታት ይሄን የደነቆረ ከእዉነት የራቀ ደደብ አስተያየትህን ስታይ ትሸማቀቃለህ በራስህ የምታፍረ ረዉረኛ እንደሆንተ ተረድተሀል ፈረንጅ ጅልና ቆሻሻ መሆንህን አዉቀናል ለማንኛውም ዶክተር አብይ አህመድ አለም የመሰከረለት የሰላም የስራ የከበረ ሰዉ መሆኑ አስመስክሯል

  • @FamilyFame-p9o
    @FamilyFame-p9o 3 месяца назад +8

    የፅንፈኛው ዝባዝንኬ ዜና

  • @skylimit1423
    @skylimit1423 3 месяца назад

    ለዛ ነውኮ ዘንዶው ተብሎ የሚጠራው።
    ክፉ።ተቃያያሪ።ነብሰገዳይ ። ውሸታም
    ስለሆነ ።

  • @Gurdubaji460
    @Gurdubaji460 3 месяца назад +2

    እና ምን ችግር አለው ካሳደገው አባቱ ነው።
    በቃ እሄንን ሰው ለመጣል ማት ፈነቅሉት ድንጋይ የለም።
    ከ ግል ቂማቹ ውጡና በቅንነት ስለሀገር አውሩ።
    ማንም ተረ ፃፊ ለሀገሩ ጥቅም ሲል ፁሁፉን ቢቃያይር ወሬ ብላቹ አትንገሩን።

  • @HabtamuTemesgen-ez5ou
    @HabtamuTemesgen-ez5ou 3 месяца назад +1

    እናዛ የአብይን ፎቶ የተለጠፈባቸዉ መኪናወች የትገቢ የተዘፈነለትስ ሙዚቃየትገባ

  • @tsegaabera6243
    @tsegaabera6243 3 месяца назад +23

    እውነትና ንጋት እያደር ይጠራል አሉ አልሞና አቅዶ የጀመረው ጦርነት መሆኑን የተረዳነው ጥቂቶች ነን የምን ጊዜም ምርጥ ጋዜጠኛ ያየህሰው ሽመልስ ክብረት ይስጥልን፡፡

  • @soadsaleh4581
    @soadsaleh4581 5 дней назад

    ከማንም ይወለድ ከማንም ይወለድ እኛ ከኢቲዮ ሆኖ ሀገርን በስርአትና በሀቅ የሚመራ ነው አንዱን ገድሎ አንዱን ገድሎ አሰሳዶ 😢እዝህ ለይ አውሩ

  • @GetnetMoges-qu2sb
    @GetnetMoges-qu2sb 3 месяца назад

    የሃአመድ አል የእንጀራ ልእጅ ነዉ እንጅ ልእጅ አደለም ደሙ ይመርመር በኦረሞ ስም የሚነግድ ሆዳአም ከርሳአም እራአስ ወዳአድ ስልጣአን ወዳአድ አሞግሱኝ ባአይ የሃአመድ አል የጀራ ልእጅ ነዉ እሱ የአባቱ ማአንነት አይታአወቅም በደምደማአዉ ግን በኛ ሃጣአት የመጣ ገዳአይ ነዉ

  • @FamilyFame-p9o
    @FamilyFame-p9o 3 месяца назад +6

    እቺ ነገር የሙስሊም ስም ለምን ቤተመግስት ይገባል የሚሉ ፅንፈኛ ሰዎች ዜና ነው አህመድ የሚለውን ስም ለማስወገድ የሚደረግ ትግል ነው

  • @selamhailu7620
    @selamhailu7620 3 месяца назад +2

    ምንም አዲስ ነገር የለውም ሁሉን ህዝቡ ያውቀዋል

  • @ሳአዳሙሀመድሀሰን
    @ሳአዳሙሀመድሀሰን 3 месяца назад +12

    አላህ ሆይ ይሄን ከየት እደመጣ የማይታወቅ መግስት አተ አሳልን ያረብ

    • @NegshKedr
      @NegshKedr 3 месяца назад +1

      አይነሳም አልስማማም

    • @AlemuAlex-h1t
      @AlemuAlex-h1t 3 месяца назад

      አሜን🤲

    • @NegshKedr
      @NegshKedr 3 месяца назад +1

      @@AlemuAlex-h1t በፍፁም በግሌ አልስማማም ምክንያቱም መለስም በዱአ አነሳልን ግን ዱአው አንሳልን ብቻ ስለነበረ አሁን ድረስ ቦታው ባዶ ነው ደሞ ፈጣሪ የምሾመው ምሽረውም እኔ ነኝ ብሎ የለ የሚሾምብን እኛን የመሠለ ስለሆነ መጀመሪያ እንስተካከል እንዋድ ለሡ እንገዛ ከዚያ የሚገፋን ሳይሆን የሚያከብረን ይሰጠናል ወይም ያስተካክልልናል ኢንሸአላህ ከቡሌሆራ

    • @miminigussie4971
      @miminigussie4971 3 месяца назад

      አይቀርም። ዘላለማዊ አይደለም።

  • @Barnos235
    @Barnos235 3 месяца назад

    አህመድ አባቱ እንዳልሆነ'ማ የዛሬ ዓመት ዘመድኩን በቀለ አብጠርጥሮ ነግሮናል::

  • @fikadu8675
    @fikadu8675 3 месяца назад +3

    ሸይጧኑ አብይ የእሱ ጉድ መቼ ተነግሮ ያልቅና ! ሙጅሪብ ዲቃላ ፈጣሪ ወደ እኛ የላከው እኛን በወንጀላችን ሊቀጣ የተላከ የዘመኑ ደጃል ነው ።

  • @chalewsole6231
    @chalewsole6231 3 месяца назад +1

    ጋዜጠኛው የህወሀት ተከፋይ መሆኑ ግልፅ ነው!!

  • @getinettafesetucho7999
    @getinettafesetucho7999 3 месяца назад

    ባክ አትለዛብድ ወረኛ። አብይ ለኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጇ ነዉ። አሁን ማን ይሙት እግዚአብሔር የለም ባዩን ፈረንጅ ለመደገፍ ነዉ ወይስ ምንድን ነዉ አቋሚህ ሰዉየ?🤔

  • @wewe4481
    @wewe4481 3 месяца назад +18

    እባክህ በእንግሊዝኛ ዜና ለአለም ብታጋራው በጣም ጥሩ ነበር

    • @AbelTeklemariam-o3x
      @AbelTeklemariam-o3x 3 месяца назад +3

      አረ ባክህ ባአማርኛ ተርጉሞት እኮ ነው

    • @seidmuhammed6846
      @seidmuhammed6846 3 месяца назад +3

      መፅሀፉ በራሱ እንግሊዝኛ ነው እኮ።

    • @hakimayahya8639
      @hakimayahya8639 3 месяца назад

      Denez k englizegna wede amharigna tetergumo new

    • @samsamsun367
      @samsamsun367 3 месяца назад

      ​@@AbelTeklemariam-o3xሌላውን ዜናውን ቢሆን

    • @miminigussie4971
      @miminigussie4971 3 месяца назад

      @@hakimayahya8639እረ ደነዝ አይባልም ሴትዮ። 🫢 ስድብ በቃ ባህላችን ሆነ። ወይ አያዉቅ ይሆናል ወይም መነሻዉን እንግሊዘኛ መፅሀፉን ሳይሆን ለህዝብ ጆሮ ሌላኛዉ መድረሻዉን መንገድ በኦዲዮ ተደራሽ አድርገዉ ማለቱ ይሆናል። ማንም ፍጡር ደነዝ ሆኖ አልተፈጠረም የየራሱ ታለንትና የመረዳት ችሎታ አለዉ። እመኚኝ 😂

  • @musieassebe9342
    @musieassebe9342 3 месяца назад +1

    ያንተ ምኞት ህወሓት ኢትዮጵያውያንን ለመከራ አልዳረገም ከብልፅግና ጋርም ጦርነት አልጀመረም ፃድቅ ድርጅት ነው እንዲባልልህ ይህን ያህል አመት ማላዘንህ ግርም ይለኛል።እነሱ ራሰቸው መከላከያን በመብረቃዊ ጥቃት አወደምነው ያሉትን ከማመን ይልቅ ላንተ የሚቀልህ በምናቤህ የፈጠርከው የሆነ የደህንነት ሹም ነገረኝ የሚል ሀሜት ለሙያህና ለልብህ ቅርብ ነው። ያንተ ህወሓት ምን እንዳደረገ የቅርብ ትውስታ ሲሆን የሱ ኮፒ ብልፅግናም ከሱ የተለየ ምን ሊሰራ ነው?

    • @rimay919
      @rimay919 3 месяца назад

      በቃ በዚ ኣስተሳስብህ ራስህን ኣርካ ።100% ርግጠኛ ሁኜ ልንገርህ ራሱ ኣብይ እና ኣንተን በዚ ደረጃ እንድትጃጃል ያረጉሁ ሊሂቃን ይነግሩሃል ካዛ ምን እንደምትል እንጃ ። take ma word bro

    • @musieassebe9342
      @musieassebe9342 3 месяца назад

      @@rimay919 ምኑን ነው የሚነግሩኝ?

    • @rimay919
      @rimay919 3 месяца назад

      @@musieassebe9342 all the reality what they did

  • @Shortmemory-qi7ud
    @Shortmemory-qi7ud 3 месяца назад

    ሰውየ ሀይለማሪያም እና አብይ የተለያዩ ሀይማኖት ተከታዮች ናቸው ሀይለማሪያም ጴንጤ አይደለም

  • @beakerbefas8666
    @beakerbefas8666 3 месяца назад +3

    እርግጠኛ ሆኜ መናገር የምችለው አንድ ቀን በጎ ነገር ያወረክ ቀን ግን የእንጀራ ገመድህን በጠስከው

    • @azeb9433
      @azeb9433 3 месяца назад +1

      ምን በጎ ነገር አለ??? ብቻ በጎ ነገር ይምጣ እንጂ ለሱ አታስብ እሱም እኮ ኢትዮጵያዊ ነው ❤️