Anchor Media ስለሁሉም ነገር ተዘጋጅተናል፥ በድሮን ጥቃት የሚቀለበስ ትግል አልጀመርንም፥ ግስጋሴአችን ቀጥሏል - አርበኛ አስረስ ማረ ዳምጤ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 сен 2024

Комментарии • 215

  • @aidatewolde8331
    @aidatewolde8331 2 часа назад +73

    በትክክል በድሮን ጥቃት የሚቆም የአማራ ህዝብን ትግል የሚያስቆመው ሀይል የለም ፋኖ ላይጨርስ አልጀመረም ድል ለተገፋው የአማራ ህዝብ

  • @fikerbelet389
    @fikerbelet389 Час назад +39

    የብርሃኑ ጁላን እና የአስረስን ንግግር አዎዳድሩት ማነው ፊልድ ማርሻል መሆን የነበረበት😂😂😂😂

    • @atitegebtesema2878
      @atitegebtesema2878 39 минут назад +1

      ❤❤❤❤

    • @Snako-cb1zn
      @Snako-cb1zn 37 минут назад +1

      ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @AlemBahiru
      @AlemBahiru 6 минут назад

      🥰🥰🥰

    • @Ayanaw-s2p
      @Ayanaw-s2p 2 минуты назад

      አስር አለቃ ብ/ጁላ ንግግሩ አያምር አሰራሩ አያምር

    • @enanu7590
      @enanu7590 2 минуты назад

      የአማራይቱ ልጅ ጀግናው አስረስ ነዋ❤❤❤❤

  • @DaniLove-dg7qn
    @DaniLove-dg7qn 2 часа назад +20

    ድል በግፍ እየተጨፈጨፈ ላለው የአማራ ህዝብ

  • @Israel.London
    @Israel.London 2 часа назад +47

    ጀግናው አስረስ እባካችሁ ሁላችሁ ፋኖዎች አንድ ላይ ሁኑ:: አንድነት ሀይል ነው::

  • @asterseyfu8199
    @asterseyfu8199 Час назад +17

    መሳይ ብቁ ጋዜጠኛ በርታልን እንወድሀለን!!!

  • @Habtamu-v6y
    @Habtamu-v6y 2 часа назад +16

    በነገራችን ላይ አስረስ ይችላል ሰው ስለምንገፍ እንጅ አማራን መምራት የሚችል ሰው ነበረ

    • @derejekassahun3537
      @derejekassahun3537 2 часа назад +1

      ለብአዴኑ ዘመነ ስልጣን ሲባል ጐጄ ከወሎ ሸዋ ጐንደር መቃቃር የለበትም

  • @TeklaAalyou
    @TeklaAalyou 2 часа назад +14

    አማራ በጭቆና መሃከል ሆኖ አምጦ የወለደው ልጁ ስሙ ፋኖ ይባላል ጀግና ተኩሶ የማይስት የወንዶች ቁና ፋኖኖኖኖኖኖ...አባቴ ሞትን የናቀ እንኳን ድሮን ሌላም ብትደረድር አይሰማህም...ድል ለአማራ ፋኖ...!

  • @AbebeAlebachew-xc2ls
    @AbebeAlebachew-xc2ls 2 часа назад +32

    እንደ እኔ ቢሆን ይህ ሰውዬ ጥርት ያለ ግንዛቤ ስለ አለው የአጠቃላይ የፋኖ መሪ ወይንም የውጭ ጉዳይ ሀላፊ ቢሆን ጉዳዮችን ስርዓት ማስያዝ እንደሚችል አምናለሁ።

    • @Jonny-z9n
      @Jonny-z9n Час назад

      ንግግሩ ደስ ሲል

  • @TeferaGebeyehu-rm9ve
    @TeferaGebeyehu-rm9ve 2 часа назад +10

    ዘመድኩን በቀለ ስለ መሳይ ብዙ ቢቀባጥርም የፋኖ አመራሮች ግን ለጋዜጠኛው ሙሉ እምነት ስላላቸው በዚህ ሚዲያ ይቀርባሉ።

    • @MARKENMARKEN-xy3rl
      @MARKENMARKEN-xy3rl Час назад

      የራሱን ሀሳብ ነው የገለፀው የታየውን እንጂ የፋኖን ሀሳብ አይደለም እንጭቅ

  • @አበበመላውዳምጠዉ
    @አበበመላውዳምጠዉ 2 часа назад +9

    ድል ለተገፋው አማራ ህዝብ

  • @besteb3ste854
    @besteb3ste854 Час назад +5

    አይ ሱለሂማን አብደላ ቢኖር ኖሮ እስኳሁን ፋኖ አራኪሎ ነበር የአማራ ጨፍጨፋም በአልጀዚራ እድዘገብ ያረግ ነበር እነበርገር ድያፖራ ተኝተዋል እረ ድያስፖራዋች ተባብራችሁ ሱለህማን አብደላን ከስርቤት አሰወጡትና ወደውጭ ውሰዱት

  • @ElisaTube-ln6lk
    @ElisaTube-ln6lk 2 часа назад +9

    ድል ለፋኖ

  • @TeshomeTeshe-d6z
    @TeshomeTeshe-d6z 2 часа назад +6

    ሁላችሁም ድል ድል ለንሦሮቹ ለአምሀራ ልጆች!!!!

  • @selemungebyaw6495
    @selemungebyaw6495 2 часа назад +8

    ድል❤ለአማራ❤ሕዝብ።

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 54 минуты назад +4

    Victory to Fanos is Victory to all Ethiopians defeat to Satan Abiye and his evil generals.

  • @rozamanzer4227
    @rozamanzer4227 2 часа назад +8

    ድል ለፋኖ❤❤❤❤

  • @asterseyfu8199
    @asterseyfu8199 2 часа назад +6

    ሰላም ለሀገሬ ጌታ ሆይ በቃ በለን

  • @zerfietifitu
    @zerfietifitu 2 часа назад +7

    ፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @awolumussa3714
    @awolumussa3714 2 часа назад +4

    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️

  • @GenetKasaw
    @GenetKasaw Час назад +3

    ጀግንነት ከእውቀት ጋር አጣምሮ የተሠጠው የአማራ ኩራት ፋኖ አስረስ ማሩ ከ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አከብርሀለሁ

  • @SwapIt-xr5us
    @SwapIt-xr5us 52 минуты назад +3

    ፋኖ በሁሉም ግዛት አንድ ላይ በሁሉም ቦታ በማጥቃት ጥላትን መወጠር አለበት ። ብቻ ለ ብቻ የሚደረግ ትግል የሚመቸው ለጠላት ነዉ : :

  • @TahaYasintahayasin-b4o
    @TahaYasintahayasin-b4o Час назад +5

    ድል ለአማራ ህዝብ

  • @FikruChane-n3d
    @FikruChane-n3d 2 часа назад +5

    ሰላም ለሀገራችን

  • @ayalewzeleke8165
    @ayalewzeleke8165 Час назад +3

    ጠበቃ አስርስ ጀግና ነህ በእውነት የምትነገርውን ሁሉ ጠንቅቀህ ምታውቅ የእውቀት ሰው ሙህር ነህ በርታ!! ነገር ግን አለመታደል ሆና አማራ ጀግና ሲመጣ አይበርታታም እየተከተሉ ስም መሰጠት እንጅ ወንድም አስርስ በርታ ጀግና ነህ❤

  • @QerubelAle2023
    @QerubelAle2023 Час назад +3

    እንዳታስመታዉ በአልሆነ ሰአት እየደወልክ

  • @Tema-k2l
    @Tema-k2l 2 часа назад +4

    ግንብ፣ ህንጻ፣ ዋሻ፣ ሸለቆና ሌላም አደርጎ በውሃ፣ ምግብና በመልካም አየር ሞልቶና አመቻችቶ አምላክ አሳምሮ የሰራው የአማራ ምድር ለወዳጅ ምሽግ ሲሆን ለጠላት ግን መቀበሪያ ነው፡፡ አንድ ኪ.ሜ በአማራ መሬት ጠላት ለማጥቃት ከመሞከር በሌላ ቦታ 100 ኪ.ሜ ላይ ማጥቃት ይሳካለታል፡፡ የፋኖ ቁመና፣ ስሪትና አቅም በጥራትም ሆነ በብዛት ከአለም ዝቅተኛ ለሆነ የሰው በላው ኦነጋዊ ኦህዴድ ዲያብሎሳዊ አገዛዝ ድሮንም ሆነ ጀት ጥቃት ሰለባ አይሆንም፡፤ ነገር ግን ከሁሉም በፊትና ሁሌም ከውስጣዊ ሰላይ ጀምሮ ሰላይን ማጥፋት ወሳኝና ግድ ነው፡፤ የፋኖን አመራሮች ቀርቶ የፋኖን ሀይል በአማራ ምድር ማጥቃት የሚቻል በሰላይ ጥቆማ በሚገኝ መረጃ ብቻ ነው እና ፋኖ የተማረከን፣ በፈቃዴ ተቀላቀልሁ የሚልንም ሆነ ውስጣዊ ሆዳም ባንዳ ስለላ ላይ ሊሰማራ ስለሚችል ፋኖ ሁሌም መከታተልና ለሰላይ ነጻ ስለመሆኑ እርግጠኛ መሆን አለበት፡፡

    • @غاليهالشمري-م2ك
      @غاليهالشمري-م2ك Час назад

      ቀብር ለንተ ይሁን እንጂ በአማራ ምድር አማራ እየሞተ አይደለ እንዴ ዘረ ብስ ቀብር ውስጥ ግባ

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 37 минут назад +2

    God bless you Jegna Fano you are absolutely right. Be victorious.

  • @Tyoba-kt9od
    @Tyoba-kt9od Час назад +2

    በርቱ ጠንክሩ ወንድሞቻችን የአማራ የቁርጥ ቀንልጅ ፋኖ አላህ ከእናንተ ይሁን አንድ ሁኑ አንድነት ሀይል ነው!!

  • @HuluHulu-ls7wz
    @HuluHulu-ls7wz Час назад +3

    ወንድሞቼ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ❤

  • @saheedAli-yn1dz
    @saheedAli-yn1dz 2 часа назад +4

    ድል ለፍኖ

  • @Laworos
    @Laworos 2 часа назад +2

    Asres you are great with best speech and best potician👍

  • @samuelwondyifraw427
    @samuelwondyifraw427 2 часа назад +3

    ምርጡ የአማራ ፋኖ መሪ ነው

  • @demissiekebede22
    @demissiekebede22 Час назад +3

    ወይ ደናቁርቶች እይታቹ ራሱ ልክ እንደ ጋሪ ፈረስ ነው በሚድያ ላይ ለዶላር ብሎ የሚቀባጥር ሁሉ ስታዪ ተስፉ ታደርጋላቹ አይናቹን ክፈቱ ጥላቻን በፀሎት አስወግዱ።

  • @Mekdes-jf4kc
    @Mekdes-jf4kc 2 часа назад +3

    ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤

  • @gonderew2112
    @gonderew2112 2 часа назад +3

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @fassil47
    @fassil47 2 часа назад +2

    Take Anti-Drone from Eritrea

  • @derejekassahun3537
    @derejekassahun3537 Час назад +3

    ምላሽ ቢሰጥ ድርድር ????ምላሽ ከሰጠ ትደራደራለህ???ከ100 % ፋኖ የዘመነ ድርሻ 10 % አይሆንም 10 %ይዘህ ትደራደር እንደሆን እናያለን!!!!!

    • @Aelaf5
      @Aelaf5 Час назад

      ምን አይነት ምላሽ እንደሆን ታውቃለህ? ከክልሉ እወጣለው ከክልሉ ውጭ ያሉትን መብት አስከብራለው ቢሆንስ?
      ወይስ ያንተ መንደር ሰው ብቻ እንዲሆን ፈልገክ ነው?

    • @AgazhGetaweday
      @AgazhGetaweday 39 минут назад

      ምን አይነት ሠገጤ ነሄ ግን ጎገኛ

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 56 минут назад +2

    Welcome Jegnaw Fano Melkam Meskel to all of you

  • @Fanofighter
    @Fanofighter 2 часа назад +2

    Asires mare migerim ye poletika muhir nw

  • @zewditunegatu761
    @zewditunegatu761 Час назад +1

    ወንድሜ አለም አይኖቹ በናንተ ላይ ባይሆን እግዚአብሔር መቸዉም ከፈጠረዉ ህዝብ አይኖቹ ፈቀቅ አይሉም ስለዚህ አይዟችሁ የሰራዊት ብዛት የድሮን ብዛት ድል አያመጣም

  • @derejeyeshaneh2061
    @derejeyeshaneh2061 Час назад +1

    ዕውቀትን በአዕምሮው ተሸክሞ ጠመንጃን በትከሻው አንግቦ ለአማራ ሕዝብ ህልውና የሚታገለው ፋኖ አስረስ ክብር ሁሉ ላንተ ይሁን። ለድሮን ጥቃት ላለመጋለጥ በተቻለህ መጠን ሁሉ ከኤሌክትሮኒክስ ግንኙነት ጥንቃቄ አድርግ፣

  • @Wolde-1
    @Wolde-1 Час назад +1

    የአማራው ዳያስፖራ ዝምታ እጅግ የሚያሳዝን ነው
    እንዴት ተነጋግሮ በተደራጀ መልኩ በገንዘብ, በሰልፍና በማህበራዊ ሚዲያ ትግል አያረግም ?

  • @ፋኖፋኖ-ጰ5ቨ
    @ፋኖፋኖ-ጰ5ቨ 2 часа назад +1

    አስታዋይና የቁርጥ ቀን ጋዜጠኛ መሳይ መኮነን የአማራ ህዝብ ሁሌም እንዳመሰገነህ ይኖራል በታሪክ ድል ለአማራ ፋኖ

  • @Ethiopia2103
    @Ethiopia2103 Час назад +1

    ፋኖ ትምህርት የሚያስጀምር አውድ የለም መሬት ላይ ያለው ሀቅ ነው ትምህርት ቤት ጦር ካምፕ ያደርጋል ከፍ ሲል በድሮን ያወድማል እና አማራ ክልል ትምህርት ይሰጣል ወይ

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 44 минуты назад +1

    Thank you so much Messay for the interview. You are a true Jegna too. God bless you both.

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 50 минут назад +1

    This evil regime must be exposed to UN General Assembley, Messay

  • @Ethiopia_2chanales
    @Ethiopia_2chanales 2 часа назад +1

    ድሮን እኮ በተፈጥሮ ሽማግሌ እና ህፃናት ነው እንጂ ታጣቂ በተለይ ፋኖ አይገድልም በዛ ላይ እፀ መሰውር ስላለ። መሳይ ምን አስጨነቀህ😊

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 35 минут назад +1

    Messay Thank you so much. God bless you both. Vi tory to Fanos.

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 53 минуты назад +1

    Bertulin Jegnochachin God is with you all

  • @godisgood3876
    @godisgood3876 2 часа назад +2

    My fanooo ❤

  • @ሰናይሰላም
    @ሰናይሰላም 35 минут назад +2

    ድሮን የሚጥል ለፋኖ እንግዛ!! እረ አማሮች የት ናችሁ.. መሳይ በዚ ላይ ይሰራ!!

    • @غاليهالشمري-م2ك
      @غاليهالشمري-م2ك 18 минут назад

      🤪😝🤪😝🤪😝🤪🤪😝😜🤪😜😝😝😜🤪😜😝😛😛😝😜🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 57 минут назад +1

    Welcome, Jegnachin Messay Melkam Meskel

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 39 минут назад +1

    Lie never end in the regime quarter.

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 48 минут назад +1

    God save you and save our country

  • @wilsonkasiya1838
    @wilsonkasiya1838 Час назад +1

    Diliu lenate yehun Egzebare yeridachu

  • @አበጀጎ
    @አበጀጎ 12 минут назад +1

    አስረስ የፓለቲካ ሉዕል።

  • @matthewassefa1925
    @matthewassefa1925 Час назад +1

    AMHARA ko jeginaa HIZIB NEWU

  • @TgEth
    @TgEth 2 часа назад +2

    🎉

  • @MuhammadFkr
    @MuhammadFkr Час назад +1

    መሳያጀግናችህአላህይጠበቅህ

  • @BetelhemHabte-k3c
    @BetelhemHabte-k3c Час назад +1

    del le fano ebakachu yihe seytan abiy asogdlun

  • @AlexEsuyawkal
    @AlexEsuyawkal Час назад +1

    ድል ለአማራ ፋኖ 💪💪💪❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @dollarbanana5843
    @dollarbanana5843 Час назад +1

    በሳል ምላሽ ነው ፡፡ በሳል ልጅ ነው ፡፡

  • @matthewassefa1925
    @matthewassefa1925 Час назад +1

    DiLL LE AMHARA FANOO

  • @DaniLove-dg7qn
    @DaniLove-dg7qn 2 часа назад +5

    ድል ለአማራ ህዝባዊ ሀይል ፋኖ

  • @TadiosAsita
    @TadiosAsita Час назад +1

    ፋኖ ፋኖ ፋኖ

  • @AyuMekbib-p7q
    @AyuMekbib-p7q 2 часа назад +1

    mesaya Berta

  • @AyuMekbib-p7q
    @AyuMekbib-p7q 2 часа назад +1

    mesaya Berta

  • @beleteyemam3164
    @beleteyemam3164 59 минут назад

    ዋናው:እቅድ:የአማራን:ህዝብ:እርስ በእርሱ:በባንዳወች:ታዛዥነት:ማጫረስ:
    አሳልፎም:ለድህነት:መስጠት:ዋናው:አላማ!!!

  • @medinamuhammed4532
    @medinamuhammed4532 2 часа назад

    ተአየርተዱረንጥንቃቄዪወሰዲተአስተኮሺተጎኔማንአለበሉደልለፋኖ❤❤❤❤

  • @SeidTaye
    @SeidTaye Час назад +1

    Mesay duro astesasebh national meslogn neber ahun gin be region tewosineh kerek😅

  • @abiyekubay9249
    @abiyekubay9249 2 часа назад +1

    Dal la gagnaw Amhara fano fano fano

  • @Desalegn-v2e
    @Desalegn-v2e Час назад +1

    ስትደመሰስ ንፁሀን ተደመሰሱ ማለቃቀስ ድስኩር መንፋት እነ አውርቶ አደር የሚሳካላችሁ ምንም የለም ፋንዶ 👅👅👅 አለው እንጂ ድል አላየንም ከለቅሶ በስተቀረ

  • @seidmuhammedmuhammedhassen1919
    @seidmuhammedmuhammedhassen1919 36 минут назад

    እባካችሁ ሚዲያዎች መሪዎቻችን ጋር እየደወላችሁ ለጥቃት ተጋላጭ እንዳታደርጉብን!!እባካችሁ የፋኖ መሪዎችም ቃለ-መጠይቅ መስጠቱን ለትንሽ ጊዜ ብትገቱት ይሻላል!ሁላችሁንም አሏህ ይጠብቃችሁ!!!ድል ለፋኖ!!!💪💪💪💪💪💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @Addis-g3u
    @Addis-g3u 59 минут назад

    መጀመሪያ የአማራን ቁርጥ ቀን ጀግናችንን ጋዜጠኛ ወግደረስ ጤናሁን ከአፈናችሁበት ፍቱት???ለዬትኛው የአማራ ሕዝብ ነው እነ ዘመነ ካሴ የሚዋጉት???በአስቼኳይ ፍቱት!!!!

  • @BirukteshomeEshta-n3v
    @BirukteshomeEshta-n3v Час назад

    ያአማራ ህዝብ ላይ የሚደረገው የዘር ጭፍጨፋ ለመቀልበስ እያንዳዱ ያአማራ ህዝብ ባአንድ ነት መቆም አለበት

  • @solomon3431
    @solomon3431 43 минуты назад

    “🙏እንግዲህ እግዚአብሔር ዳኛ ይሁን...ይፍረድ፥ አይቶም ይምዋገትልኝ...”🙏
    1ኛ ሳሙኤል 24፥15
    __

  • @dahlakdahlak8740
    @dahlakdahlak8740 14 минут назад

    More stability,peace and progres to Ethiopia also beyond to region .
    Very articulated talking and answers in brief .
    ጥሩ አነጋገርና ሰፊ/ የተመጠነ መልስ ።
    ብጣዕሚ ጽቡቕ አዘራርባን ጽቡቕMVeryታትን !

  • @fohziafohzia5399
    @fohziafohzia5399 2 часа назад +1

    አስርስ ከህዋት ጋ እንሰራለን ያለ ደደም ጎጠኛ ነው እኔ የራያ አማራ የነ ምሬ ሰፈር ልጅ ነኝ ዘመነም ጎጠኛ ነው ሌላ መሪ መፈለግ ነው እሚዋጣን

  • @leoulattlee4994
    @leoulattlee4994 57 минут назад

    መሣይ የጎጃም ተላላኪ ሆንክ እንዴ ? አበበ ሙላት ዮሐንስ ንጉሡ ወዘተ ለምን አይቀርቡም? የተለመደው አሽቃባጭነትህ አገረሸብህ ?

  • @belayneshkegnekegne
    @belayneshkegnekegne Час назад

    በአማራምድረየምተቅሳቅሱ ፋኖወቺ ህዝቡ ሰብሰብ እዳይል ተማሪወቺም እዳይማሩ ህዝቡምለቅሶማህበረ ይቅረ ንገሩልን ለህዝባቺን ድልለፋኖ አንድ አማራ ፋኖ

  • @mesereteshete9342
    @mesereteshete9342 Час назад

    ብልፅግና የገባችሁ መሆናችሁን ገናናናናናና አልተረዳም ። እንደነ ሆዳም አማራዎች በእምብርታችሁ የምታስቡ መስሎት ነው 😂😂😂

  • @hasnghh7729
    @hasnghh7729 2 часа назад

    ድሮኖን አሰሳባርገበት አከባቢ በጨለማ ምድርላይ ምሺግቆፍሮ አቦሪያአልብሶ በታክ አልሞተኮሺ ማደድነው በቃ ምክንያቱም በጨለማድሮኖ የማይበት አቅሙዚቅተኛነው

  • @MestugirmaZeleke
    @MestugirmaZeleke 2 часа назад

    ከዚህ በፊትም የተሞከረ ነገር ነው ስለዚህ ይሄ ለፋኖ ታጋዮቻችን አዲስ አይደለም እንዲያውም የበለጠ ጎልተው እየታዩበት ነው ፋኖች አብቡልን እያበባችሁም ነው 🌹🌹🌹🌹💪💪💪💪💪💪ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ

  • @yemanegebreyohans5980
    @yemanegebreyohans5980 Час назад

    ሰላም ለህዝበ ኢትዮጲያ ፈጣሪ ይስጣቹሁ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @EllenySisay-xn1xs
    @EllenySisay-xn1xs Час назад

    ወገኔ ይታይህ ይሰማህ ፋኖ አርበኛና ጠበቃ አሰማረ ዳምጤ በጫካ ጮርቃው ነብሰገዳይ የኢትዮጵያን ህዝብ እየጨፈጨፈ አዲስ አበባ አስማረን የወለደች ኢትዮጵያ ባንዴራዋ ከፍ ብሎ ይውለበለባል

  • @SileshiAbebe-u8e
    @SileshiAbebe-u8e Час назад

    እንደዚሕ አይነት ምሑር ጀግና እያለ ታናሹ ሺማግሌው እስክንድር አያሉ ስደተኞቹ ጋዘጤኞች ለምን ያበጣብጣሉ።

  • @mesereteshete9342
    @mesereteshete9342 2 часа назад

    ፈጣሪ እግዚአብሔር ሁል ግዜ እጁን ይዘርጋላችሁ አመቤቴ ማርያም ከልጇ ከወዳጇ ጋር ታማልዳችሁ ትጠብቃችሁ ❤❤❤

  • @MUlisaMokennen
    @MUlisaMokennen Час назад

    እረፍት አድርግ መሰይ ለመፈንደት ጥቅት ቀን የሚቀሪህ ትመስላለህ please rest in ፒሲ

  • @KDDDD7772
    @KDDDD7772 Час назад

    ጀግኖች በርቱ
    ጊዜ ይፈታዋል ጋዳፊም አላመለጠም እንኳን እነ እንጭጩ

  • @MythreeFace
    @MythreeFace Час назад

    ከሁሉም አካባቢ ያለ መቶ ሺህ የሚቆጠር ሰራዊት በባቡር ጭምር ወደ አአ እያስመጣ ነው።እያንዳንዱ አማራ ቤት እየጠቡ መሳሪያ እንዲነጥቁ ታዘዋል።ሽመልስ አብዲስ በሚሊሻ ስም 500ሺህ ኦሮሞ አስታጥቋል።ፊደል የቆጠረ አማራ የአማራ ጠላት ነው።ተመስገን ፣አበባው ወዘተየደገፉት ነው።ሞት ለሆዳም አማራ።

  • @MisganawkifeleKefale
    @MisganawkifeleKefale Час назад

    አይ አነጋገር ወንድ የወንድ መለኪያ ብረሀኑ ጁላ ብአንድ ሰአት የሚናገረውን ይሄ ጀግና ድምፁን ስሙትሲ ተሰምቶ አይጠገብም ድል ለናተ ይሁን አስረስ ማረ ዳምጤ

  • @zenebecheshete7081
    @zenebecheshete7081 Час назад

    ዘመድኩን እብድ ሰለሆነ ጤነኛ ሃሳብ ከሱ ስለማይጠበቅ ከሰው አትቁጠሩት እንኳን ስለ መሳይ ስለራሱም አያውቅም

  • @ጀሚላያሲንራያወሎነው

    ጀግኖች ፋኖ በርቱ አላህ ይጠብቃችሁ መሳያችን በርታልኝ ወንድማለሜ 💚💛❤💪💪

  • @taddytesfaye-zi7mh
    @taddytesfaye-zi7mh Минуту назад

    አፄ ቴዎድሮስ አስረስ ማረ ዳምጤ ድል ለህዝባዊ ሀይሉ።

  • @BestDani-d4q
    @BestDani-d4q 2 часа назад +1

    ድሮን እማ እጅግ በጣም አደገኛ ነው ድሮንና ጠመንጃ መሳይ ስለ ሰላም እና ድርድር አውራ ተጨማሪ ሰው ባንተ ምክንያት እንዳይገደል

    • @danieltassewdanieltassew
      @danieltassewdanieltassew Час назад +1

      ልጋጋም

    • @freekidsafrica5472
      @freekidsafrica5472 Час назад

      ገተት ነህ

    • @BestDani-d4q
      @BestDani-d4q Час назад

      @@freekidsafrica5472 ሰላም ለደሃው የአማራ ህዝብ ትምህርት ለደሃው የአማራ ህፃናት ድርድር በሐብታም ዲያስፖራ ገንዘብ ለመሰብሰብ ተብሎ ለሚገዳደለው የአማራ ወጣት ሰላም ለአማራ ምስኪን እናቶች

  • @mequanentantigegn2851
    @mequanentantigegn2851 2 часа назад

    Victory for FANO, abasement for Abiy Ahmed

  • @efremtewelde5052
    @efremtewelde5052 52 минуты назад

    Tagay yimotal tigil aymotim ayzachu Ethiopia Netsa awtitachu ke gorobituwa beselam menor bicha ye hilm agenda saynor . Abiy behilm sile nore Ethiopia ke menor ale menor dersalech enna tiglachu yikeyil lije abiy Ahmed metal.

  • @Anley-ek7zm
    @Anley-ek7zm Час назад

    ሀብታሙ አያሌው ይውደም የፍኖ አንድነት ይቅደም ❤

  • @ሰኢድከዱባይ
    @ሰኢድከዱባይ Час назад

    በጣም አስፈሪ ሀይልነው መግቢያላይ ያየነው መሳይ

  • @helenabebe-jg2lg
    @helenabebe-jg2lg 18 минут назад

    Del Le Fano❤❤❤Fano Yashenfal ❤❤❤❤ true❤❤❤❤love Fano❤❤❤❤long live