Agree with you 100% I have lived my young age in fear of his military in Debre zeit where militar police, Airborne and Airforce camps were located. I remember taking a walk with out been harassed and beaten was a miracle. Could have said more.
Nebsegedaye yemidenekebet ena yemiwededebet hezbe binore be alem ethiopia weste becha new😢 lezi new egziabhere chekaje ena nebse gedye merioche yemiseten😢 ke melse zenaw besteker be keber yetekeber meri enkoin yelelat😢 RIP melseye ❤❤❤
መንጌ ለድሃ እንደ ምንይልክ እምዬ ነው።ለድሃ መሬት ሰጥቶ እስከ ዛሬ በፍቅር ይወደሳል። ፈጣሪ ረጅም እድሜ የሰጠውም ለዚህ ነው።መንጌ የዘረኛና የሌባ መድሃኒት ነበር።በመንጌ የማዝነው በሚኒስትሮች ግድያ ነው። ቀይ ሽብር በኢሃፓ የነጭ ሽብር ትንኮሳ የመጣ እልቂት ነው። መንጌ እንኳን በህይወት ኖሮ ጉዳችንን እየ።ለሃገር ወዳድነቱ ወደር የለውም።
Tikikil !!!
ምርጥ ዘገባ🙏
መንጌ አጥፍቶ ይሆናል ለኔ ግን ሀገሬን በአንድነቷና ከዘረኝነት የፀዳች ሀገር አስረክቦኛል እድሜ ይስጠው🙏👏👏
ውሽት
መንግስቱ ሁሌም ጅግና
መንጌ የጀግኖች ጀግና ነው ህዳሁኑ አይደለም ለዘላለም በሠላም ነርልኝ ከድሬድዋ ኮ/ል ሰለሞን።
Unit is power. MENGY. !!
One Ethiopia One people MENGY !!
Long life for MENGY 💪💪💪
መንጌ ❗❗❗❗ መሰረት ትምህርትን ያስተማረ 👏👏👏👏👏💯 የጀግና ልጆችን በዝዋይ በደንብ አስተምሮል 👏👏👏👏💯 ጭካኔ ብቻ ሳይሆን ደግነቱንም እናውቃለን 👏👏👏 እድሜ ሰጥቶት የሚወዳትን ኢትዮጵያን 👈👈👈 መጨረሻ ዋን እንዲያ ሳየው እመኝለታለሁ 👏👏👏 አመሰግናለሁ ። 👈👈👈 አንድ ነገር ከተናገሩት የማይረሳ 👉👉👉 " ወርቅ ቢያነጥፉለት ፋንድያ ይላል " ብሎ ነበር ይሄ እንዳይመጣ በጣም ጥሮል 👏👏👏👏 ማን ይሆን እንግዲህ ጥሩ የሚባለው የሚባለው አላወቅንም ⁉⁉⁉⁉⁉
በአካል አግኝቼ እቅፍ ባደርግህ እንደ አባት ምኞቴ ነው መንጌ ኑርልን 💜💜💜🙏🙏🙏🙏
Geday gedayoch yiwedal. Hiwehat ayidelem egna Eritrawiyan endiet endeminitelachew mawek alebih geday asgeday enantem yatefachihu eko new gin ethiopiawiyan endet endemitiwedu yigermegnal. Short memoriwoch silehonachu new engi mengie yalgedelew sew man ale. Ethiopian gin hodam silehonachu. Lenante eskalderese dires minim huno ayisemachum.
😂
መንጌን የሚጠላው የኢትዮጵያ ጠላት ብቻ ነው።መንጌ ለኢትዮጵያችን ሟች ነበር።😢
ረጅም እድሜ ለመንግስቱ
ሀገር ወዳዱ መንጌያችን
ስለ መንጌ ማንም ከመሬት እየተነሳ የፈለገውን ወይም የመሰለውን ሊል ይችል ይሆናል። ነገር ግን ሀገር እና ህዝብን በመውደድ ፣ ባንዳነትን በመጥላትና በመጠየፍ ፣ ሌብነትንና በዝባዥነትን ንቆ ከደሃ ጎን በመሰለፍ ፣ ባጠቃላይ እውነተኛ ጀግና ኢትዮጵያዊ በመሆን ቆራጡ መሪን ክቡር ጓድ መንጌን የሚያህል እስካሁንም አልተፈጠረም ወደፊትም አይፈጠርም። ምናልባት አብቹን በጉጉት እንጠብቃለን። ይመቸው
በትክክል👍👍
😂😂😂😂
ህዝብ እንዲማር መሰረተ ትምርትን አስፊፍቶል 💯👏👏👏👏👏
የጀግና ልጆችን በዝዋይ በደንብ አስተምሮል 👏👏👏 ጭካኔ ብቻ ሳይሆን ደግነቱንም እናውቃለን 👏👏👏 እድሜ ሰቶት የሚወዳትን ኢትዮጵያን መጨረሻ ዋን እንዲያሳየው እመኝለታለሁ 👉👉👉 አመሰግናለሁ
ViVA MENGE❤❤❤❤. ምንግዬ አሁንም ይህች የምትወዳት ኢትዮጵያ ሰላምዋ በዝቶ እግዚአብሔር ለዛች ቀን ያድርስህ መንግዬ ስንወድህ❤❤❤❤❤
ኑር ለሃገርህ ያብቃህ ኢትዬጲይ ትቀጥላለች
አየህ መንግስቱን ሰው የሚወዳቸው ምልክቱ ላይኩ ነው ሀገር ሰለሚወድ ነው
ነፍሰ ገዳይ ነው
@@samuelTegawo ዝምበል ወሬኛ
ከአሁን አይብስም አንድ ብቻውን ምንም ማድረግ ስለማይችል ነበር
መንጌ❤❤❤
የደጉዘመንመጌ❤❤❤
እውነተኛው ኢትዬጲያዊ ፣
👆👆👆👆👆👆👆👆👆ታሪክን እንዲህ ስንሰማ እንዴት ደስ ይላል..? እናመሰግናለን።
መጌጀግና
ረጅም ዕድሜ ለመንጌ።😮😮😮😮😮
መንጌ ፈጣሪ ሺ አመት ያኑርልን
መንጌ❤❤❤❤
መንጌ አገር ወዳድና ጀግና መሀይምነትን ከከተማ እስከ ገጠር ያጠፋ በጣም ምርጥና ተወዳጅ ሰው ነው ጠላቶቹ የሱ ብቻ ሳይሆኑ የአኢትዮዽያም ናቸው
ወገንን አሰልፎ መግደል ያጀግናልን አሳፋሪ ትረካ ነው
ረጅም እድሜ ከ ጤና ጋር ይስጥልን
መንጌ እንወድሀለን የእስራኤል አምላክይጠብቅህ አይዞህ ሁሉም የስራውን አግኘቷል የቀረው የኤትዮጵያ ጠላት የኤርትራው እባብ ነው
Mengestu Hayelemariam Is Very great the Truth Ethiopian man änd à Very great man and love Ethiopia❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ውይ ጉድ ይገርማል ዘንድሮ
ወዴ ቤት ይመለሱ
በጣም ደስ የሚል አቀራረብ ነበር ልብ አጠልጣይም ነገር አለው ሌላ ታሪክ ባተ በራስህ ድምፅ ይደገምልን ስለ መጌ
ኮሎኔል መንግስቱ ጀግና ለእማማ ኢትዮጵያ ያለው እውነተኛ ፍቅር ነው !!!👈 ይህ አሁን በሀገራችና በህዝብ ላይ እየደረሰ ያለው መከራ እንዳይመጣ ብዙ ጥሯል ::👈👉 እንደ ነብይም ተናግሯል ከተናገረውም ያልሆነ የለም:: 👈👉መንጌ በስልጣን ዘመኑ ስህተት ስርቶ ይሆና ግን ለአንድ ብሔር ወይም ዘር ቆጥሮ አይደለም ከለው ስጋት የወያኔን አላማ ቀድሞ ሰላወቀ ነበር::👈 ጀግና የውስጥና የውጭ ጠላት ታግሎ ይህ በኢትዮጵያና በህዝቦቿ ላይ እንዳ ይደርስ እራሱ በግንባር እየሄደ እስከ ህይወት መስዋት የሚያደርስ ጉዳት ደርሶበት ነበር 👈👉እስከ ቻለ ድረስ ታግሏል ኢትዮጵያን ብሎ 💚❤️💛ወያኔ ለኢትዮጵያ ህዝብ የዘራው መረዝ እንዳይሰራጭ 👈👉በወያኔም በብልፅግናም መከራ የደረሰው ስናስተውል!!!👉 መንግስቱ ለአንዲት ኢትዮጵያና ለህዝብ አንድነት ሲል ብዙ ታግሏል👈ግን ከውስጥ አብረውት የነበር የኢትዮጵያን ህዝብ የሚበድሉና የእሱንም ውድቀት በመፈለግ ለሀገርና ለህዝብ የቆሙትን ጀግና ሰራዊትን ና ቤተሰቦቻቸውን ጭምር የሚበሉ ባንዳዋች እንደነበሩ ሰማን:: 👈👉የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ ለሀገር ክብርና ለህዝብ አንድነት ሲሰራ ሲለፋ የነበረ መሪ በነበረበት የስልጣን ዘመን ተጎዳን ተበደልን በመንግስቱ የስልጣን ዘመን አዋ ያዘነንና የተጎዳን ሰው ማፅናናት በዛሰው ቦታ ከልተቀመጡ ጎዳቱ በአፍ ማፅናናት ተወው ይቅር በል ማለት ይከብዳል:: 👈👉ነገር ግን መንግስቱ ለሀገሩ በወቅቱ ባለው የመረዳት ችሎታ ነው የሚመስለው እንጂ በሴራና በዘርመቁጠር ህዝብን ከህዝብ ለማራራቅ አይደለም ያዘንን አሁን ስንት ግፍና መከራ ጭፍጨፋ አርገው በሀገራችንና በህዝባችን የሰሩ ካለምንም ተጠያቂና ተቃዋሚ ከሀገር እስከ ውጭ ሀገራት ካለ ማንም ጠያቂ ሲንሸራሸሩ ዝም ተብለው👈👉 መንጌን የሚወቅስ ያሳዝናል👈👉 መንጌ ግን በትዝብት የሚወዳት እማማ ኢትዮጵያንና የኢትዮጵያ ህዝብ በዝምታ ያያል💚💛❤️
🙏🙏🙏⛪️💚💛❤️
400 ህዝቢ ሽዕብ ብኮነኔል መንግስቱ ባጽዕ ይህነው ጭካኔ 😢😢😢
Beal amselu nisikumn hizbi ethiopian hanti ekum zifetwekum titseliu zitseliakum tefkiru zihibhibekum tetfiu. Netom zetfiunado ayikonkumn kenedhinom ena elkum kindey kolut atfiekum zekekum menieseyat higi habal neliya keytikidimeki hade ena eniwedachuhalen tedemirenal kitiblu ayineberkumn weshlakat hasewti biakum zitalel yelen metfaeti hager eritrea bisenkikum bado gerkuma hanti mealti kea dew elkum ab firdi kitkerbu ekum ezom sebat ethiopia ketedhinu eshelat yehwatna zetfaekum.
አንደኛ
መንጌ አንበሳው ለሀገሩ ታማኝ ነበር።
የኔ ጀግና አባት
ሐገር ወዳድ ፣ ድመትም ልጆቿን ትወዳለች። ይሔንን የጥንብ ልጅ በምን መሠረት ልታነሡትም ዕንደምትፈልጉ አይገባኝም። ዕሡንና በሥሩ የተሠለፉትን ገዳይ ሕፃንና ሤት ኘልፎሞም ዕሥረኞች የሚደፍሩ ጨካኝኞች። ታሥረን ባናይ ኖሮ፣ በቅርብ ያደረሡትን አደጋ ባንከታተልና ባናጋልጥ፤ ተጋፍጠንም ገፍተን ገደል ጫፍ ባናደርሠው ኖሮ ወሬያችሑ በጣመ ነበር። ምድረ ክፉ ደአረመኔ አድናቂዎች። ደርግ ነው ዒትዮጵያንለማፍረሥ ያደላደለው።
በትክክል ❤️❤️❤️❤️ነፍሰ ገዳይ ነው ደርግ ማለት ኢትዮጵያ አሁን ላለቺበት ቺገር በር የከፈተ ዋና ገዳይ ነው ሃየስላሴን የገደለ 60ጀበራሎቺን ለስብሰባ ብሎ እራሱ መንግስቱ ያስረሸናቸዎ ሰውየው በደም ተቸማለቅ ነው
Agree with you 100% I have lived my young age in fear of his military in Debre zeit where militar police, Airborne and Airforce camps were located. I remember taking a walk with out been harassed and beaten was a miracle. Could have said more.
😂😂😂😂ነፍሰ ገዳይና የሰይጣን ቀኝ እጅ አብይ አህመድ ብቻ ነው መንጌ ግደሉ ብሎ አላዘዘም ከሱ ስር የነበሩት የኢሀዴግ መሪዎች መንጌን ለመጣልና ለመግደል ሚፈልጉት ናቸው ሲያስገድሉ የነበሩት ለወንበር ለስልጣን ብለው መጀመሪያ ከመፍረድ በደንብ መመርመር ያስፈልጋል
ኢትዮጲያን ለማፈረስ ያደላደለው መለስ ዜናዊ ነው የሱ ኮትኩቶ ያሳደገው አብይ ደሞ እንደ የመን እና ሶሪያ እያደረጋት ነው ፡፡መንጌ በሀገርሩ ፍቅር የሚሰፈሰፍላት ነበር አብይ አለ አይደል እንዴ የሚጠላትን ሀገር ለመምራት ወቶ በድሮን በታንክ የገዛ ሀገሩን ህዝብ እየጨፈጨፈ የሀገርን ሉዓላዊነት አስደፍሮ አዋርዶ 4 ኪሎን ብቻ ሟጮ የያዘ
@@Ayichew928 ኦነግ የደርግ ባለስልጣን አንደመሠርቱት አታዎቅም???? የብሄርረስብ እዉቅና የሰጥዎ ደርግ አይደለም??? የተማረ ሰዎ ማይወደዎ ደርግ አይደለም?? ያለፍርድ ኃይለስላሰን የርሸነዎ ደርግ አይደለም??? የተማሩ 60ጀነራሎቺን የረሸነው ደርግ አይደለም??? ያለ ፍርድ የምረሺን መንግስት አይደለም ደርግ?
MENGY. 🇪🇹🙏❤️💪
LONG LlFE FOR MENGY True mane!!!!
እድሜውን ያርዝመው
አባባ
መሐግሕቱሁ🌻ሐይሕሌሄመሐራሕያሐሚሕ
ኢሕግሕዚሕአሐቤሄሪሕ🌻ኢሕድሕሜ❤በሐኢሕሜ❤ይሕጨሐሚሕሪሕ🌻አሐሚሕለሐኪሕ🌻
ንፁህ ሰው አገር ወዳጅ !!🤔💜💜🙏🙏💜💜🙏መንጌ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥ
?
ኢትዮጵያ አገሬን አሁን ላለንበት የደም ሻንዳ መንግስቱ ሀይለ ማርያም አቆሽሾና አበላሽቶ ጥሎት የሄደዉ ቅሬት ነዉ ።
መለሥ ወያኔ ማለትህ ነው ??
መንጌ እኖድሃለን 🥰
የወያኔ ተባባሪዎች ቀድመው የመንጌን ሰም ያስጠፋሉ ሌላው እንደ በግ በነሱ ይነዳል ሰውየው በኢትዮጵያና በእሱ ካልነኩት አይነካም የምንግዜም ጀግና ናቸው።
አዎ በዛ አካባቢ የሚመጡ የዝቅተኝነት በሽታ ተጠቂዎች እልፍ ህዝብ ጨፍጭፈዉ መፈርጠጥና ኑሮን እንደገና እንደ አዲስ መጀመር የተለመደ ነዉ።😮😮😮😮😮😮ግዴለም ጌታ በልጅም በልጅ ልጅ ይመልሰዋል።
ስንቱን አገሪቱን ሊጠቅሙና ሊለውጡ የሚችሉ ምሁሮችን ገድሎ ስልጣን ስለያዘ አገር ወዳድ ሊያስብለው አይልም ነበር።ስልጣን ወዳድ እንጂ!?
ማንንም አልገደለም
😊
እኛ ጓድ ምንግቱ ኋለማሪያም 17 አመት አሥተዳደሩን እንጂ አልገዙንም በምግሥቱ ኋለማሪያም ግዜ በየትም ሔደህ መሥራት ማግባት መውለድ ትችላለህ አንድ ሰው በችሎታውና በትምህርት ውጤቱ ሰርት ፍኬት ነው ሥራ የሚሰጠው የደሀ አባት የብሔር ቤረሰቦች አንድነትን ጠብቆ እዝህ ያደረሰው መግሥቱ ነው እነ አጴ በክንዱን አስወግዶ የኢትዮጵያን ህዝብ ነጻነት ያጎናጸፈ ጀግና ነው የምንግሥቱ ሀለማሪያ ደጋፊዎች እሱን የሚጠሉትና ኢትዮጵያን የሚጠሉት ደሞ በተገላ ቢጦሽ ምግሥቱ ሰው ገመግደል ሌላ ሙያ እንደለለው አርገው የሚያወሩት ሰዎች እናውቃቸዋለን ለነዛ ሰዎች ኢትዮጵያ ምናቸውም አይደለች እንደ ጓድ ምግሥቱ ኋለማሪያም አልታገሉላትም ዛሬ ግዜ እንደ ሩሞት ኮንትሮል ግዜ ወደሗላ ቢመለሥ ኖሮ መልሰን ባመጣ ነው ነበር
ኢ ትዮፕያውያን ታርካችሑ ደም መግደል ውግያ መዝመት ሁሉ የኛ.የርግማን ሃገር. ምንስ ኢትዮጵያ ንብረች ብሃይል ይተሰበሰበ የ ጌጅኛ ባርያ. እዚህም ያለ የምእ ረባውያን ድጋፍ አንዲት ነገር ኣርጋችሑ ኣታውቁም. ምለምን ምስገድ መምበርከክ ብቻ.. 😭😭😭😭😭
Menge❤❤❤
አስገራሚ እውነተኛ ታሪክ ነው
ወያነ የእጁን አገኜ
ቁምላቸው የCIA ኤጀንት ነበር።
ኩዴታ ቅጣቱ ሞት ነው።
ሰላም ለእናንተ ይሁን ሰላማችሁ ይብዛ
ጀግና
መንጌ የሚለውን ስም ሲሰሙ ወያኔዎች ብርክ ብርክ ይላቸዋል ሃሃሃሃሃሃ ፣ መንጌ እኮ ጀግና ነው። መልካም ሰው ስለሆነ፣ የኢትዮጵያን አንድነት ጠብቆ ያቆየ ልዩ መሪ ነው። ረጅም እድሜና ለጀግናው መሪ መንጌ እመኛለው። ወያኔ እና ርዝራዡ ይውደሙ ልክ እንደ መለስ።
LONG LIFE FOR MENGY. 🙏❤️💪
❤❤❤❤❤❤❤❤jagna
Please forget the old history, think of current issue.
ከአሁን ህዝብ ገዳይ መንግስት ይሻላል መንግስቱ ሀይለማሪያም
Mengeztu aremeneye geta Jesus yeferedew
መንጌ 💪👍😍🙏
❤
የኢትዮጵያ ህዝብ በሙሉ ነው በሁለቱ ቆምክ ቀይ ሽብር አንተ ቤት አልገብም እርስ ያልታሰር አለ መቸም ከድሀ ጎን የምትቆሙ ልግጠምልህ መንግስቱ ሀ የግዜር ታናሽ ወንድም ይዛሬን ማርልኝ ደግሜም አል ውል ስም ያለችው አልቃሽ ቢመቻት ነው ጅብ አያቁት አገር ሄዶ ቁርበት አንጥፉልኝ አለ አሉ መቸም ይቅርታ ጥሩ ነው ግን ዝም ብትሉ ምን አለ ኢትዮጵያ ጥሩ መሪ ምሯት ያቃል እስቲ ዝም በሉን እንኑርበት
መንጌ የድሆች አባት ነበር።😢😢😢😢
ገደይ አድናቅ ነህ
እልልል ያሉት ሰውየ አሳዘነኝ😢😢
መንጌ አያለቅሱም! ሃገር ውስጥ መንጌ 9 ጊዜ የመግደል ሙከራ ተደርጎባቸዋል። አያለቅሱም ስም አታጥፉ
ካሳዬ ታደሰንና ካሳዬ ጨመዳን ለይቶ የማያቅ ሰለማረግ ያወራል
Woww
💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪👍👍👍👍👍👍👍
መንጌ ወንዳ -ወንዱ መሪ
Jegna beageru yemotal.yamelete jegna aybalem.ahun yeshalewal ? Kerbit 2 fere yetentelech dero mesele.😂
አገር ለመውደድማ "አብይ አህመድም" እሱ በሚፈልገው መንገድ አገሩን ይወዳል! "መውደድ" ማለት ልዩነቱ ጠፋን ማለት ነው! ወገንን በግፍ ተጨፍጭፎ መገደል ከፍቅር የተነሳ ሆነ 😢
💪💪💪💪💪
Heroo
ካሳዬ ኮለኔር ሳይሆኑ ብርጋዴር ጀነራል ናቸዉ
በኤርትራ የገደላቸው ሲቪል ሰዎችእና ያቃጠለው ቤቶች በሱ መሪነት ስለሆነ በሞት መቅጣት ነበረበት። በኤርትራ ጆኖሳይት ኣድርገዋል። እግዝኣብሄር ይቀጠዋል። እኔ ተማር በነበርኩበት ድዜ በ ኣፋኝ የሚባሉ በጥይት ገድለው ሞተዋል ብሎው ሳይቀብሩኝ ትተውኝ ሄዱ። እኔ ግን ሳይሞት ቅርረሁ። ኣምላኽ ኣዳነኝ። ይሄ የሆኖው 2/21/2976 በኣሳመራ ቤት ገርግሽ የሚባለው ቦታ ነው።
That cruel man had washed his body with the amhara elites and generals blood
መንግቱ ጥቁር አንበሳ ❤❤❤❤❤
ደንቆሮ አረመኔ ነፍሰገዳይ የሚደግፍ አረመኔ ብቻ ነው ማስተዋል የሌለው ነው.
🎉🎉🎉🎉🎉🎉
This man is a killer how is people still don’t understand.
ስንት ሙሁር የበላ ኢትዮጲን አይደለም የሚወደው ስልጣኑን ነው የሚወደው መንጌን የሚወደው ልክ እደሡ ገዳይ የሆነ ነው መላኩ ተፈራ የግዜር ተናሽ ወንድም የዛሬን ማርልኝ ሁለተኛ አልወልድም
እኔ ሚገርመኝ ብዙ ኢትዮጵያውያን መንግስት ሃይለማርያም ጀግና ነው ይላሉ እንደዚህ ነው እንዴ ጀግን ነት እንደመንግስቱ ሃይለማርያም ለኢትዮጵያ ውድመትና ኪሳራ ያመጣላት መሪ የለም በኤርትራ ምድር የረገፉ የኢትዮጵያ ወታደሮች ሳንጨምር ራሱ መንግስቱ በቡድንም በተናጠልም የጨረሳቸው ጀነራሎችና የጦር መሪዎች ሚኒስትሮች ኢትዮጵያ ተመልሳ የማታገኛቸው ትልቅ ኪሳራ ነው በምኑ ነው ጀግና ሚባለው
አገራችን ኢት/ መቼ አንድ ትሆናሌች ? ችጉሩ በያክልሉ የሉ የመንግስት በላስልጣን የአማላካካት ችግር ነዉ። መፍተሔህ ሪፎርም አይደለም ግዜም የሌም !እኔ ብሆን አብይ መከለካያን ብያወያይ ! እና ላሶስት ዓመት ሚልቴሪ ብያስተዳድር ካቢኔዎች ሁሉ ታድሶ ብገቡ የተሻሌ ይማስላኛል ። ኢትባታተንም ! ምንጩ ከመያትና ከመስማት ነዉ።
Nebsegedaye yemidenekebet ena yemiwededebet hezbe binore be alem ethiopia weste becha new😢 lezi new egziabhere chekaje ena nebse gedye merioche yemiseten😢 ke melse zenaw besteker be keber yetekeber meri enkoin yelelat😢 RIP melseye ❤❤❤
አይ መንጊ አንተም አረጀህ ይገርማል እድሜ
Edme men tetebkaleh kerbit 2 fere yetenteletel dero meslewal sente hezbe yechefechefe resahewu jeb meslo kere.jegna yemibal ageru wuste yemotal enji yamelete jegna aybalem.yalefewun altemarkem.
እድሜ ትምህርት ቤት ፣መስታወት ነው አሱስ ምን ተምሮበት ይሆን? እኛም ኖረን ሁሉን አየን
Menge Aeremene y srah ysteh 😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😂😡
Elu
አፄ ኃይለሥላሴን የ80 ዓመቱን ንጉሥ በትራስ አፍኖ ከመግደል በላይ ወንጀል አለ እንዴ ?
በጃንሆን የወረራትን ሃገር ኤርትራ ደርግም ቀጠለበት ለኤርትራ ሲቢል ህዝብ በታንክ እንዲጨፈለቅ ያደረገው በተለያየ ከሚካል ይዞ ህዝቤ ላይ የፈጸመው ይህ አረመኔ ነው:: 6 ወራር በነበረበት ሩሳውያን ኩባውያን ይዞ መጣ ይሃ ግዙፉ ሰራዊት እንዳልነበረ ሆነ.
4:58
Ethiopian andd yadetgr mery!!
አጀብ ነው
የተጠቀምከው ምስል መንጌ አይደለም
ይሄ ጠቋራ ባሪያ ጨፍጫፊ ወንበዴ ነዉ .... ህዝቧን ሲጨፈጭፍ ከርሞ ኢትዮጵያን እወዳለሁ አይሰራም period 💯💯💯
ህዝብ መጨፍጨፍ በሱ ነዉ እንዴ የተጀመረዉ ወሎ ቦሩ ሜዳ በአንድ ቀን 500ሰዉ የገደለዉ ማን እንደሆነ አታዉቅም
Ehe koshsha eco 100shi ethiopiayawiyanin yecherese lembocham new 60ministrochin 8generalochin 100yeuniversity temariwochin ...
Ke abiy belay aremene sew bela gal ayten anawekem
Yehe cherak ategedelut. Yasfelgegnal. CHEKAGNE AREMENE.
ምናለ በሉ መንግስቱ ይመጣል ወዳገሩ የሱ ገዳዮች ደግሞ አፈር ድሜ ይበላሉ አብይ የገደለው ያስገደለው ከመንግስቱ በአስር እጥፍ ይበልጣል ወያኔ በዘር ከፋፍሎ ፈጀን ዋሸሁ እንዴ ነገር ግን ገዳዮች ሁሉ ያልቃሉ መንጌ ግን አገሩ ይገባል ምናለበሉ መንግስቱ ኦሮሞ ሆኖ ሁሉን ኬኛ ብሎን አያውቅም ሁሉም ነገር የኢትዮጵያ ነው ያለን መንጌ ያኔ ከፈጃቸው የተረፉት ይሄው አሁን እየፈጁን ያሉት እነሱ እና ልጆቻቸው ናቸው ዋሸሁ እንዴ