"እድገት በሕብረት"፥ ያልተነገረው የዘማቾች ታሪክ...| NBC Documentary

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 дек 2023
  • National Media SC is here to support, the success of our country's
    transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;
    #nbcdocumantary #derg #durg #mengest_halilemaryam #teferi_benti #እድገት_በሕብረት
    #NBC_Ethiopia
    #ሆኖ_መገኘት

Комментарии • 45

  • @tewodorll6596

    እነዚህ የዛን ዘመን ድንቅ ቪዲዮወች ፈልጋቹህ ማግኘታቹህ የሚያስመሰግናቹህ ነው!! etv archive ውስጥ ሊኖሩ እንደሚችሉ ባምንም ከወያኔ የማጥፋት ዘመቻ ተርፈው እንዲህ በጥራት ይገኛሉ ብየ አላስብም ነበር።ለማንኛውም ግሩም ነው ያለውም ሆነ መጪው ትውልድ ለሀገር መስራትና የሀገር ፍቅር እንዲህ እንደሆነ ይማርባቸዋልና እጅግ ውድ ናቸው!! እናመሰግናለን

  • @surefilbekele6750

    ዘመቻውን የተሳተፉት ከ11ኛ ክፍል የተባለው ከ10ኛ ክፍል እንደነበረ በሚል ቢስተካከል፣ በተረፈ ጥሩ አቀራረብ ነው

  • @SileshiWorku-hr2bt

    ከዘመቻዉ ትዉስታ ከጊዶሌ ምድብ ጣቢያ ውድ ህወታቸዉን የከፈሉ 1. መንግሰቱ ንጉሴ (physics major) 2.ታደሰ ገ.እግዚአብር(biology department)3. አሰካል ነጋ (biology major , sister of Birhanu Nega) 4. ዘካርያሰ ሀሰን 5- ኢያሱ ደበሳይ (Gondar public health 6. አንዳርጋቸው( Alemaya college) 7. ሳምሶን (captain National guard ) አዝማች RIP😭😭😭

  • @user-sn8vb2yu2r

    Ethiopian kednkurna yawota zemen❤❤❤

  • @yaredhailu3606

    ኤልዳ ምን ሆነሽ ነው ከ Elda corner የጠፋሽው ስታነቢ ስሰማሽ ውዬ ባድር አትሰለችኝም በጣም ነው የምትማሪኪው😊

  • @user-yc5pz7cx3b

    እኔ ህፃን ነበርኩ.በጣም ነው ያለቀስኩት

  • @foryou4761

    Ke zrmschochu yemotut sent emdehonu gelesulegn betam yadazenalu 😭😭😭

  • @user-sn8vb2yu2r

    Zare selk save tewuld yeznal!!!

  • @yohannesmenilik1217

    አጎቴ ዘማች ነበረ

  • @berhanemoges389

    10ኛ ክፍሎችም የዕድገት በህብረት የዕውቀትና የስራ ዘመቻ ተካፋዮች ነበሩ። ጥናት ሲጠና ኧረ እየተስተዋለ! ✌️

  • @EleniEleni-wb8cn

    ❤❤❤❤❤

  • @esubalewgize160

    አይ!!!! እኔ መቼም በብሔራዊ ሰሜቱ ጥሩ ጎን እንዳለው(መንጌ)ትንሸ ልቤን ቢገዛውም አሁን ግን ለዚች ሀገር የቁልቁለት ጉዞዋን መንገድ የጠረገ/የጠረጉ ሆዳምና የሰልጣን ጥመኞች ሰብሰብ የነበሩበትን በብቸኝነት አንባገነን ሆኖ የሚመራ ሰለነበር በጣም ከልቤ ፍርድ ማግኘት የነበረበት ሰው ነበር።

  • @user-pr8lu5rx8s

    እድገት በህብረት ያለ ኮሎኔል አጥናፉ አባተ ሊዘከር እይችለልም።

  • @ayalewhamusa5855

    አገር ወዳድ እንድህ ይሠራል ወገኑን በዘር አከፋፍሎ ቤት በላዩ ላይ ያፈርሳል

  • @foryou4761

    Yet dersew yehon be ewenet melsu Kanter yetebeqal

  • @hailehaile9336

    ጤናይስጥልኝ፦ እኔ አንዱ ዘማች ነበርሁ። ያቀረባችሁት ደህና ነው። ግን ሁለት ማስተካከያዎች እነሆ፦ ፩) ጌታቸው ይግዛው አቶ እንጂ ዶክተር አልነበሩም። ፪) የእያንዳንዱ ዘማች የዘመቻ ግዴታ የአንድ ዓመት ብቻ መሆኑ ነበር የታወጀው። ዘምተን እያለን ዓመቱ ሊያልቅ ሲል ነው ዘመቻችን በአንድ ዓመት የተራዘመው። ከእዚያ (ከሁለቱ ዓመታት) በኋላ ደግሞ ዘመቻው አልቀጠለም።

  • @yohannesmenilik1217

    ጃንሜዳ ሲሸኙ አባቴ የአውቶቢስ ሹፌር የመጀመሪያው አውቶቢስ ነበረ

  • @user-we3qr6xd7n

    ካሁኑ የአሰተዳዴር ሰረአት /prosiprtiy/ስረአት ይሻለን ነበረ ።

  • @B_The_Lion

    What about ዝ and ጅ?

  • @WFP272
    @WFP272  +3

    እንዲህ ነበር ድሮ መንግስት ለዕድገት ያዘምት ነበር! አሁን ዘር ለማጥፋት ሆኗል የሚያዘምቱት ወይ የቁልቁለት ጉዞ!