የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ የልጅ ልጆች ከደርግ አደን አምልጠው ከሀገር የወጡበት አስደናቂ ኦፕሬሽን!
HTML-код
- Опубликовано: 2 окт 2024
- National Media SC is here to support, the success of our country's
transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;
#israel #palstine #hamas #israelwar #freepalsetine #jerusalem #telaviv #እስራኤል #ፍልስጤም #ዜና #NBCmata #NBCማታ #EthiopianNewsToday #የኢትዮጲያ_ዜና #Seber_Zena #ሰበር_ዜና #Top_media #ዜና_ዛሬ #Update_news #zehabesha #Mereja #መረጃ #addis_mereja #አዲስ_መረጃ #ሰበር_ዜና #አማረኛ_ዜና #amaregna_zena #amharic_news #አማራ #daily_news #oromo_news #ኦሮሞ #oromo_oddu #Mn_addis #news #ethio360 #tamagn_mereja #AbelBirhanu #yegna_mereja #tigray #ትግራይ #tikus_mereja #ትኩስ_መረጃ #zena_kemesha #addis_neger #አዲስ_ነገር #Amharic_news #Ethoipian_news #የሀገር_ውስጥ_ዜና #የውጭ_ዜና #ቢዝነስ #ስፖርት #ስፖርት_ዜና #እግርኳስ #ፕርሚየር_ሊግ #premier_league #የምሽት_ዜና #የቀን_መረጃ #zena #mereja #adis_neger #adismereja #አዲስ_ዜና #አዲስ_አበባ #amharicnewstoday
#NBC_Ethiopia
#ሆኖ_መገኘት
💚💛❤️🙏እኔም ነገ ለቃቂ ነኝ ስልጣኔን ብለው አያስቡም በሙሉ የአፍሪካ መሪነን ባዬች ሁሉም ኢትዮጵያን የመሩ ሁሉ ንጉስ ሀይለስላሴ የተሻሉ ነበሩ :: ያሳዝናል መንግስቶች በሙሉ ጭራቅና ስይጣኖች ክፍ መንፈስ ያደረባቸው ጭራቆች ስብአዊ ርህራሄ የሌላቸው ናቸው
በክቱ ና ብስብሱ መንግሥቱ ሃ/ማ እሱም ይኽው በሰው ሃገር ገበሬ ሆኖ ሀገሬ ናፈቀችኝ አያለ ነው የሚኖረው መጥፎ ባለጌ አራዊት ሳልሞት ምትህን ብሰማ እንዴት ደስ ባለኝ:: For those British and kind people my wish to you is long life and to be healthy. And Thank you for taking your time to save those innocent kids. We love you!!!!!!!!
Thanks for your efforts to tell us this heart felt sad royal The King Haileselasse Ethiopian king story! Still it is very sensitive and Shakey to listen even though it was a long time tragedy political tyranist time. We/I appreciate those who sacrificed their lives to save those children in that manner,it a true Christian missionary duties. They have their rewards from The Almighty God the heavenly place. Doing such heroic faithful saving lives is very rear, during that time for being safe and hearing like this still scary and watched with heartbeats to now the end of the story!? Life goes with those children wherever they are their gratitude and nearness to those good Samaritan and beyond that their eagerness is life time memory. May God bless them on earth and in heaven 🙏👍💕 Eternal memory be always with us ? Thanks for your efforts you gathered the past inhumane activists crime done to the Royal families and always we are remembering the way our King Hile Sellase died, King's reward is much better in heaven, Heaven is the what everyone struggling to be in . Thanks 🙏👍❤️
How in the hell could a Genocider go to heaven? Do you know how many perished in Chihuahua Haileslasie's hand in Eritrea in the sixties and seventies?
ፈተና እማያልቅባት አገር አሁንም ትልቅ ፈተና ላይ ነን 😢🙉
አሁን ላይ ልክ በማደምጥበት ስአት የሆነ ይመስል ልቤ በጭንቀት ተዋጠች ምን ገጠማቼው እያልኩ ተጨነኩኝ በስመአብ ይገርማል ተረክ ሚዛኑን ለአቀረብክልን ጋዜጠኛ ምስጋናየ ላቅ ያለ ነው❤❤❤❤❤❤❤
የደርግ ደጋፊዎችን የሚያናድድ ታሪክ ነው። ደርግ ነብሰ በላ ነበር!
ትክክል!!!!!!
እንዴት ልብ ይሰቅላል😲
እርጉም መንግሥቱ፣ አብዮት ጠባቂዎች ምናምን ጨፍጫፊዎች የሰው ነፍስ የረከሰበት ዘመን😢😢😢
አሁንስ ሰው ተወዷል እያልኽ ነው🙄
@@brukhaymanot አይ እሱ የጀመረው ደም ማፍሰስ ይኼው እስከዛሬ ቀጠለ እንደውም የባሰ ሆነ😪😪
@@LoveAndPeace2424 esu adelem dem mafses yejemrew beytgnaw ye Ethiopia ye negstat zemen yinesm ybza enji yenitsuan dem fesoal
ስለ አንቺም ጦርነት አንብብ።
@@bethlehemtesfaye5381 አቦ እባክህ "አንቺም ጦርነት" ጊዜ እንኳንስ እኔ አያቶቼም አልደረሱበትም ምንድነው የምታወራው??
It was the beginning of Ethiopians' trouble that continued without stopping. We look like yearning the passed golden days that never come back for most civilians. Long live for those who helped ten lives in the time of horrible experience.
ደርግ ማለት ኦሮሙማ ማለት ነው ያኔም ደርግ ህዝብን ጨፍጭፏል አሁንም በይበልጥ እያየነው ነው
እውነት ነው ሳናውቅ ሠናገናዝብ ኦሮሙማ የጀመረው ያን ጊዜ ነው። እነ ዶር ሰናይ ልኬ፣ እነ ኃይሌ ፊዳ፡ እነ ዘገየ አስፋው፣ አነ ምትኩ ተርፋሳ፣ እነ ዶክተር ገረመው ደበሌ፣ አነ ብርሐኑ ደበሌ፣እነ ዶር መራራ ጉድና ወዘተ በአንድነት ተሰባሥበው አማራውን በቀይ ሽብር ሲጨፈጭፉ የአረመኔው ኦሮሙማ መጀመሪያው አልመሰለንም ነበር አሁን
አሯ የምርህን ነው?
Strong hand of oromumma relief your anger 😅
በትክክል!! እንደ ኦሮሙማ በግድያ ብቻ የሚያምን አጋንንት ነዉ።
አማሩማ እንግዲህ ግብኣተ መሬቱ ተፈጽሞኣልና ጽናቱን ይስጣችሁ
ምነው የወላጆቻቸውን ቤት በአዋጁ መሠረት ለመኖሪያ ቢመልሱላቸውና በሀገራቸው በኢትዮጵያ እንዲኖሩ ጥሪ ቢደረግላቸው መንግሥትን በሰበአዊነት ያስመሰግነዋል እንጂ አያስወቅሰውም።የምክክር ኮሚሽነሩም ቢያስብበት መልካም ነው።
They returned Eritrean separatists homes and businesses in Ethiopia, but refused to return these innocent civilians properties. Hate will destroy Ethiopia.
What a fantastic history! Well done for sharing this extremely important and interesting story.
Thank you for letting us know this wonderful story.
መን ታሸሟጥጫለሽ የተኛው መሪ መጨረሻው ሲያመር አይሽ ኢትዮጵዉሰጥመቀኛ ሀገር ሁሉም ኢትዮጵየዊ ዋጋዉን አገኝቷል የነሱ ገፍ እሰካሁን ዋጋ እየከፈልን ነው
This is a good adaptation to the book written by Jodie Collins. It was handled with grace and sensitivity for which we are grateful. You are to be congratulated! Meheret and Rahel.
Our country will never ever have a peaceful time. The royal family should be left alone once their position is taken away. Why mistreating and killing the Emperor. No respect whatsoever. The Derge Leader Mengistu Hailemariam agly cruel and those who refused to follow his dictatorship were killed by him. Example, Atnafu Abate, Aman Andom, and so many that could not stand his stupid idea got murdered. Not to mention the 60 important people that got killed like flies. I do not know how he sleep at night. To this day we do not know who pulled the trigger on all these people. Those people should be prosecuted too. We still did not get a lesson from the past. We still have dictatorship and so on. Listen up! No one can stay in power forever. Leave a great legacy behind. Stop dividing the country. Your power is given by God. Put it to a good use.
@@Mengdot
💚💛❤️
Tekekel! Well said!👍
ደርግም፣በአማራ፣መጨፍጨፍ፣ወንጀለኛ፣ለፍርድ፣ይቅረቡ
Tribal
ልጆቹ ህፃናት በመሆናቸው እግዚአብሔር እንደንጉሱ የግፍ ስራ ሳይሆን ክብቀላና ከስቃይ ሸፈናቸው።
ሰማህ ወይ በንጉሱ ጊዜ ችግር ቢኖርም ሰቆቃ አልነበረም። ከዛ በኃላ የመጣው ሁሉ ድሀ ሀብታም ህፃን አዋቂ ሳይል ሲጨፈጭፍ የኖረ ነው የመጣብን።
ደስ የሚል ታሪክ ነው ግን የደሀው ልጅ ግን አለቀ ክፉ ዘመን
Rescuing these kids from the jaws of fascist Mengistu is commendable
The butcher of addis ababa
would have killed them had it not been to such an amazing air-lift.
ኢትዮጵያ አልተገዛችም እናስ አሜሪካ ለጃንሆይ ሶቪየት ለመንግስቱ ኃይለማርያም በእጅአዙር እስቲ እመኑና ተማሩ
መገዛትና ፖለቲካዊ ጥበብ ይለያል አለም የመሰከረዉን ኢትዮጲያ በነጮች እንዳልተገዛች አንተ(አንቺ በግድ ተገዙ የምትይ ከሆነ መገዛት የኢትዮጲያዉያን አይደለም ነፃነት እንጅ ።
@semainesh that is called external relation and alliance.
You need to read about colonialism
ሚያሳዝ የሃይለስ ልጆ ጠላች ጣልያ ሃገር መሄዳቸ እነሱ ለማጥፋት መሆ አለማወቃቸ ያሳዝና አሁን ድረ ሃይለስላ ልጆ ልጅ........ ልጅ ቢኖሩ እነሱ ለማጥፋት የገብት ፈረጆች አለማቃቸው እስካ ድረ በሕይወት ያሉት ተተረ ሚመስላ እነሱ የደረ እኛ የተሽወድ ነጭፈረጅ ሚባ እምነት የነሱ ቴክኖሎጂ መከ እኛ እያጠፋን መሆ አልተረዳንም ማስተ ያስጠን
The architect of the Red Terror , who wiped out the creme de la creme of Ethiopia, is enjoying a lavish life in Zimbabwe. These lucky kids were spared from the murderous junta, but the poor children of office guards and house maids perished in the hands of revolution defense squad members, who were authorized to murder anyone. Ethiopia is still in trauma, thanks to the 17 years of reign of terror.
እጅግ ልብ ይስብራል
ያለምንም ጥፍታቸ እንዲገላቱ ለተደርጉ የንጉሳዊያንን ቤተስቦችከያሉበት ተስብስበው ወደ ሀገራቸው ተመልስው በክብር በስላም ሊኖሩ ይገባል!!
ይግቡና
Seaw begizabahe inje be sew megedl yimeral.any way Kibirt Ethiopia Lezelam Nurie.
ልምድ ነው ስለ ልጅ እያሱ ሞት የማይነገረው ለምን የገዳዩ ስም በጥሩ የምነሳው የሀይስላሰ ገዳይ መሆን የማይነገረው
ስለልጅ እያሱ ለማወቅ ከፈለክ ደርግና ወያኔ ለፖለቲካ የዘራውን ወሬ ትተህ(ሽ) የደጃዝማች ተክለሀዋሪያት መጸሀፍ ብታነብ ታሪክን ለማመጣጠን ይረዳኻል(ሽ)
ኢያሱ መሃመድ
አልጋ ሲሉት አመድ
ልጅ እያሱ የሐይለስላሴ የግፍ ሰለባ ሐይሌም በተራው የግፋን አግኝቷል በሰፈርከው ቁና ትሰፈራለህ እንደሚባለው😂
ከፊትጀምሮሰላምአይወራምስልጣኑንየሜይዘውሊባጨፍጫፌግፈኛነውሀይሉተፈጣሪነው
I am sure this Lady & her husband they will be rewarded one day because they saved this children life it was a difficult time it took me 2 years to take out my Mother at the same time glad they made it
ከዛን ግዜ ጀምሮ ነው ኢትዮጵያ ከከፍታ ወደ ዝቅታ ጉዞ የጀመረችው ።
"አቤቱ መጨረሻዬን አሳምርልኝ" የሚባለው ለዚህ ነው። ትኩስ ኬክ/ፖስቴሪ ለቁርስ ከፖሪስ በኤክስፕረስ በረራ እንዳልተጫነላቸው ሁሉ : በዚህ መልክ ጥሻ ለጥሻ አቆራርጠው ነፍስ አውጭኝ ማለትም አለ:: ህይወት መራር ናት አጥብቀው በወጉ ካልያዟት
0😊😊
የመንደር ወሬ እየሰማችሁ አታውሩ ፣ይህ ነፍሰገዳይ የደርግ ቱሉማ መንግስት ነድፈው የግፍ በደል ወደፊት ቀን ሲወጣ በህይወት የሚኖሩ ነፍሰገዳዮች ለህግ ይቀርባሉ።
True
The hot cake was not bring from Paris,totally unfounded propaganda had been made upon innocents.
They were highly disciplined family ,their ancestors have contributed a lot for ethiopia and the entire Africa.
One day the truth will be disclosed for all of us.
Ethiopia has been committed a big sin upon haillesillassie and his family,as a result Ethiopians still collecting the fruit of their curse and clean tears.
May God gives mercy for ethiopia regarding its atrocities made by the group of soldiers and left tilted the that ERA young generation.
Brother don't judge with out evidences.
🧶Kedada! Keyet yametashiw Tarik new! Anchi Wefzerash Banda, Buna afeletesh, be ye Menderu yefetershiw weresh new! Yaw ye Oromo Banda wey ye Weyane Banda mehon alebesh! Be Ewushet Tereket yabedachehu, Wefzerash Lekemkamiwoch nachihu! *Yetsafeshiwun, melesesh beyiw! You eat it back! *Negusu, le Agerachew let ke Ken yemilefu, Jegna Meri neberu! *Yehew, Esachew kemotu behuwala, huleshim Afer Deme beltesh, Abuwara eyekamesh, be Zeregnet Kellel ende Ensesa tasresh, be mekera tenoryalesh! *Wededshim telashim, ye Negusum Melkam Tarik, ye Amaram Talakenet be Keber Kef belo yewetal! *Yane Cherkeshin telesh abdesh Chaka tegebyalesh, Kebet letetebki, endelemedeshiw! Eyamemeshim behon wachiw! Pleb! 👈
መንግስቱ ደልበህ ትኖራለህ። ካንተ ጀምሮ ነው አገራችን ያዘቀተን። አሁንም አ እምሮ የሌ ላቸው አማራ ስማቸውን አያነሱም። ብላሽ። ዋጋ እየከልን ነው። ሀምሳ አመት ሊሆን ነው። ታዲያ አሁን
ምን አተረፋችሁ። እንግሊዝ አገር ተከበረላቸው።። ከባድ ህዝብ።
1966 አም የወሎና የትግራይ ህዝብ በርሃብ እያለቀ ንጉሱ ከፓሪስ ባስመጣው ትኩስ ኬክ ልደቱን ያከብር ነበር እንድህ ሚድያ ባልነበረበት ወቅት ባላባት በህዝብ መሬት ይዝናኑ ነበር
አሁን ምን እየተደረገ ነዉ ?እሳቸዉ ኬክ በሉ እንጅ ሰዉ እየተራበ ድሮን ገዝተዉ ንፁሀኑንን ገበሬ የርሻ ማሳን አላስጨፈጨፉም በአሁኑ ሰአት ኢትዮጲያ ያለችበት አሰቃቂ ግዜ ረሀብ ጦርነት ሰዉ በሀገሩ ስደተኛ ሆኖ በረሀብ በቀን ስንት ህዝብ እየረገፈ ቤተመንግስት አበባ ለመከተል ጎንበስ ቀና እያለ አይደል ግን ቅድሚያ ለሚሰጥ ቅድሚያ ይሰጣል ስለዚህ ከኬኩ ያሁኑ ግፍ ይበልጣል ዝንጀሮ የራሷ ጠባሳ አይታያትም ይባላል
ኬክበሉትላለህ አህፐንላይ ስውእየታረደ ስውእየተበላ
More Tigres died in the last war than the Tigres who died in famine during Haile Selassie era. 1.5 million poor Tigres died in the last war. During the famine of 1970s less than 100,000 died in Tigray and Wello. Right now 5,000,000 Tigres are at the gate of famine and death. Stop regurgitating nonsense. Look how big Getachew Reda gets. Junta can afford cake from Paris. In Paris homeless people can afford to buy cake.
አስተያየት ሰጪውን አለማድነቅ ንፋግነት ነው ደሞም ትክክል ነው ግፍ ነው የተሰራው 😮
Successful rescue operation. 👍
Great story.
One wonders, what's the point of prosecuting & tormenting the family & innocent children for the "crimes" committed by the politicians in power?
Aye Ethiopa sent gef new yetesraw
We are paying 4 it.
በጣም ልብ አንጠልጣይ የኢትዮጵያ ታሪክ ግን ፊልም ነው ወይስ እውነት ከሆነ የሚገርም ነው
አሜሪካዊውን አደንቀዋለሁ ይህን ሁሉፈተና የተቀበሉት አሁን የምናየው ሰው ሰውነቱ ቀርቶ የሚጠላበት ግዜውስጥ ነው ያለነው
ዛሬ ላለንበት ውድቀት ደርግ ዋነኛው ተጠያቂ ነው ንጹሃንን አንዲህ መፍጀት ያስተማረው ደርግ ነው ! የደርግ ልጆች ምንም ሳይሆኑ ያው ዛሬ ስደተኛ ናቸው አንጂ ሃገር መግባት ሁሉ ችለዋል ምንም አልሆኑም የንጉሱ ቤተሰብ ምንም በማያቀው በአሰቃቂ አዋርደው ንብረታቸውን ነጥቀው ለድህነት አሳደው ነው ያባረርዋቸው ግን ቸሩ መድሃኒያለ ሁሉንም አልጣላቸውም በውጭው ዓለም ተምረው በሙያቸው አየሰሩ ይኖራሉ ! ኢትዮጵያን በዘር ከፋፍሎ የተደፋው መለስ ስንት ሕዝብ ጨርሶ አሱን አንክዋ ጀግና አያሉ ውሸት ሲጉትን ይሀው አለነው ልጁ ሃሺሻም አናት ሌባ የሃገር ገንዘብ ዘርፈው ዛሬም ኢትዮጵያ ይገባሉ ! አና ይህ ሁሉ አብደት ክፋት ዛሬ ጭራቅ ሃገር ሆና በአብድ መዓት አየተመራን ነው ! የአባባ ጃኖሆይ ግፍ ዛሬም ህዝብን አየቀጣ ነው አሳቸው ትልቅ መሪ ነበሩ ሃይማኖትን አክብረው ሲመሩ የነበሩ አና አግዝያብሔር ተቆጥቶ ከሳቸው ወዲህ የነካነው ሁሉ አንዳይባረክ አርጎናል ! ኢሳያስ አፈወርቅ የሚባል አውሬ አሱም ሲንጋፓሮ አንሆናለን ብሎ የኤርትራን ሕዝብ በስደት አያሰቃየ አንድ አላለፈላቸው ዛሬ አሁንም ኢትዮጵያን አንለቅም ብለው ብዙ ኤርትራውያን ይፈልሱባታል ! ይህ ሁሉ ክፋት መቼም በሰው አጅ አይፈታም አግዚያብሔር ተፍቶናል ሁሉ አያለን ጦርነትን ጥላቻን ይወደድን ሕዝብ ስለሆንን ! የአግዝያብሔር አጅ ሲገባበት ብቻ ኢትዮጵያ ትንሳዬዋን ታያለች ያም ሰዐቱ አየደረሰ ነው አብይ የሚባል ሰይጣን ሲወርድ ህዝብ ወደ አግዚያብሔር አልቅሶ ሲለምን ያኔ ትንሳዬያችን ይመጣል ፡፡
ሰለደረግ ሰታወሩ ሰውን ሆድ ቀዶ ፅንሰ የሚያጣ አረመንተነግሮ ያልቃል ከደርግ በሖላ ያልተሰራግፍ አለ አፋቹሁ ዝኁ
❤Thank you for posting
God bless❤
ልጅ እያሱ የሐይለስላሴ የግፍ ሰለባ ሐይሌም በተራው የግፋን አግኝቷል በሰፈርከው ቁና ትሰፈራለህ እንደሚባለው😂
አኔ መንግሥቱን ከ፣ Hitler ለይቼ አላየውም።የሚያሣዝነው ይሄ በሠው ደም እጁ የተጨማለቀ አንድም ሠው አልገደልኩም ማለቱ ሣያንሰ የኢትዮጵያ ህዝብ አሁን መንጌ መንጌ ሲል ሰሰማ ያመኛል
such heartbreaking story of our king kids and grandkids the way they got treated It’s very awful. I am ashamed of what they did to them thank you for this amazing story. I was always wondering to them
Girmawi kedamawi ze emnegede yihuda....
We know nothing about this histories.Ww weren’t taught to what happened to those Royal families. Any idea who is alive and who passed on?
መቼም በደም የተነከረ እጅ የእጁን ያገኛል ንጉሥም ቢሆን ይኸው ነው የፈጣሪ ስራ ነው
Amazing story. Thank You for sharing.
Ayezmen
ሀይለ ሰላሤ መርዝ ነፍሰ በላ ይሁዳ በላይ ዘለቀን የሰቀለ ነፍሰህን አይማረዉ
ታሪኩ ቢማርክም የተራኪው ድምፅ አያምርም። የአተራረክ ስልቱም አይስብም።
yante demtse setew
Fault finder neh.
ende min atefahu? asteyayet mesitet aychalim ende? sorry betam azinalehu@@onedrop33
አንተ ካልወድከው እኛ በጣም ወደነዋል ምን ይጠበስ🤪
በጽሁፍ ቢሆን መልካም ነበር፡፡
እንደት ማግኘት የችል ይሆን?
ጃንሆይ በልጅ ኢያሱ ደርግ በእሳቸው በደርግ ላይ ወያኔ በወያኔ ላይ ብልጽግና ይህ መርገም መቼ ይህችን ምድር እንደምለቃት ባይታወቅም እግዚአብሔር ምህረቱን ያድርግልን ከማለት ውጪ ምን ማለት ይቻላል
ንጉስ ኃ/ ስላሴ የነገሱት ንግስተ ዘውዲቱ ( የምንሊክ ልጅ ) እና ራስ እያሱን አስገድለው ነበር ። እሳቸው መጥፎ ስራ ቢሰሩም ቤተሰባቸው ማሳደድ ጥሩ አይደለም ።
በሰፈሩት ቁና መሰፈር አይቀርም
Mengistu, thank you for trying to unite Ethiopia but i will never forgive you for destroying our history regarding our King.
ሁሉም የኢትዮፕያ እና ኤርትራ መሪዎች narcissistic ባህርያት ኣላቸው፡ they have some crazy mind in them፡ ፈሪዎች ናቸው። የኢሳያስ ኣስተዳደር ብቻውን እንደ የኣባቱ ንብረት ኣርጎ ነው የሚያስተዳድሮው ። እነዚህ ሰዎች ኣገር ለቀው እንደ መንጉስቶ ሃይለማርያም መውጣት ኣለባቸው።
ሰላም ይውረድልን ።
I thought Eritrea was liberated from colonialism by Ethiopia? Oh Ethiopian Tigre Isaias is ruling Eritrea now. He is more brutal than Haile Selassie. Eritrea was beautiful and modern as part of Ethiopia. Now it is poor and underdeveloped. When he dies it will be a blood bath.Eritrea created all these divisions and hatred in Ethiopia.
@@onedrop33 Eritrea was not liberated from ጣልያን by Ethiopians. There are many history books you can read. But true Eritrea was developed way before Ethiopia, and true now is like we see.
Yes Isayas is Ethiopian, from Tigray, and Gojam.
You are also wrong Ethiopia's current division is Eritrea. It was under Meles, and Tegau adminstration, was purposely created division amongst the ppl.
Like many Ethiopians think bringing Eritrea to Ethiopia solve the problem is not true. It is like the Tigaru love like crazy about Eritrea. It is like to want to marrying someone who doesn't love.
Comparting who couse more atrocities, Between Isayas, Mengustu, and HaileSelase is all the same, but wich one hurt more is Isayas bc Eritrean ppl fought for their freedom, and betrayed by this narcissistic, unstable man. I want him to move with Mengustu H.
I don't think Ethiopians can understand Eritrea.
You have a good day, peace in the horn, and on Earth. Today is Sunday, and I am going to Eth Church, bc it is near by to me. :)
Wibit Ethiopia Lezelam Nurie Our mom Kibuirt.One Ethiopian Thank you.Green Yellow and red Flag.
My most Beloved cousins. Much more than the eye meets. Egziabher Yimesgen. Kibru Yisfa. Still getting crap from killers and murderers brought to America as refugees after the Derg fell asking for political asylum
Merci beaucoup pour cette vraie histoire des Royales familiales stores stupéfiant et triste mais ça terminés bien .merci ancor plus 👍🙌
Enquan kezi seytan ye Ethiopia hzb beselam tegelagelachu tebsew ybeluawachu neber 💔💔💔 sew mesay asmesay hzb.💔
We are paying z price till now everything in our country is by force so sad 😞
የድሃል ልጆች እማ በቀይ ሽብር ነጭ ሽብር በሱማሊያ በኤርትራ በትግራይ ጠርነቶች አለቁ ! ደብዛቸውም በዚያው ጠፋ ! አየ በአድልዎና በተቃርኖ የተሞላች እቺ ፍርደ ገምድል አልም ስንቱን ጉድ የሚታይባት ገነትና ሲኦል ተሞልታ በኢፍትሃዊነትና አድላዊ ተቃርኖ እስከ መቼ ትቀጥል ይሆን? የአንዱን ሞት የሌላው ሂወት የተፈጥሮ ህግጋት ነው መሰለኝ ? መኖር ደጉ ስንቱን አሳየኸን !!!👏👏👏
Even now the poor is dying in these wars and conflicts. Junta kids live abroad in luxury. You tube activists live overseas. Mengistu kids live abroad too. Dah.
የአያታቸው የንጉሠ ነገሥቱ አምላክ ነው ከሞት መንጋጋ ያወጣቸው ለዘር ያተረፋቸው ያኔ ንጉሠነገሥቱን ከስልጣን አውርደው በግፍ የገደሉ ሰይጣኖች የሰሩት ግፍ ይኸው እስከዛሬ መከራው አለቀቀንም ድል ለአማራ ፋኖ!!! በአማራ ተጋድሎ ኢትዮጵያ ነጻ ትወጣለች💪💪💪አሜሪካዊቷን የኢትዮጵያ አምላክ ዘሯን ይባርክላት🙏
Ce n'est pas que amahra qui a libéré l'Éthiopie c'est tous les éthiopiens.💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼
ደርግ የባሪወች መንግስት ነበረ
Woow very interesting i like to hear history the story is so incredible so was the must thanks to this one really and i like the way you comment❤❤❤❤❤❤
የተበረከ ሰው እግዜር ይስጠው
ልጆቹ መዳናቸው በጣም ጥሩ ነው ነገር ግን ሚሲዮናውያን የተባሉት ሰዎች ሰላዮች እንደነበሩ እርግጠኛ ነኝ። I can give an examples if anyone is interested . I am sure the Brits and Americans did it for reason which benfed them not for the care of those childrens. But again I am glad they survived.
ውሸት ነው። ማንም አላደናቸውም። በማንም አልታደኑም። ተፈቅዶላቸው ወደ ውጪ ወጥተዋል። በደምብ አውቃለሁ፤ እኔ የደርግ አባል ነበርኩ። ካስፈለገ ስሜን መናገር እችላለሁ።
ደርጎች ፈጣሪ የንስሀ እድሜ ሰጥቷችሁ እንኳን፤ ዛሬም ያው ናችሁ! እራሳችሁን መከላከል ሌላውን መወንጀል፤ እንጂ አጥፍተናል ከምትሉ ገሀነብ መግባት ይቀላችዃል አደል? ኢትዮጲያ ላይ ለኾነው ሁሉ ያንተም እጅ አለበት።የምድሩ መቼም አልፏል ለነፍስህ ሁንላት።
ድርጎች ኢትዮጵያን ገደላችሁ : ህዝብ ፈጃችሁ : ወያኔ ጥፋቱ እናንተን ሰብስቦ ከነ ህይወታችሁ ቤንዜን አርከፍክፎ ያለማቃጠሉ
ውቨት ነው። እውነትውን ከሆነ ስምዎን ይናገሩ። ይህ ታሪክ በሚስ ኮሊንስ ተጵፎ በተክሉ ታቦር የተተረጎመ ትክክለኛ ታሪክ ነው።
Glory to the Almighty God!!!
ጋላ ሀገር ማፍረስ የጀመረው ከዚህ ባሪያ የ8ኛ ክፍል መሀይም ነው😢😢😢😢
very interesting story hidden from many of us for so long.I was always wonering what happened to the family of the king.Now i am interested to read the book and the story behind rescuing of the king family.what is the title of the book.help
Code word:Catherine
Thank you.@@anescoo
Wow! Wonderful operation!
It was a great escape. I do not believe that the grand children do have to pay a price for their parents or great parents. However the year 1977 was mentioned is it Ethiopian calender or Gregorian? I wish all the best for the Imperial familly. They escaped but we did not.
1977 is EUROPEAN CALANDER...DREG CAME TO POWER 1975...we went ADDIS 1976 ERITREAN NATIONAL TEAM TO PLAY FOOTBALL FROM ASMARA...
Interesting story, the sad thing no one learns from this
ምናለ አጼ ብላችሁ ብትጀምሩ
በጣም ልብ አንጠልጣይ እውነተኛ ታሪል. ፕሮግራም አቅራቢውን ሳላደንቅ አላልፍም እናመስግናለን
የንግሱ ቤተስቦችን ሳስባቸው እጅግ ልቤ ይስበራል! ያለምንም ጥፍታቸ ከሀራቸው አስድደው ዘራቸውን አጠፍት እጅግ ያማል ኢትዮጵያውያ ክብራ የተነካ ነጉሱ ከሞቱ ቦሀላ ነው! ከሳቸው ቦሀላ የመጡት እፍኩሶች ስይጣኖች ናቸው
ፊልም ቢሰራበት ጥሩ ነው
ይገርማል የእግዚአብሔር ለሰው ልጅ የሰጠው ጥበብ
ክፍትውልድ ብዙይለፈልፋል ግርማውይነትወ የአፍሪካ ፀሀይ የአለም አስታራቂነበሩ
በወቅቱ ለይንበርስቲተማሪወች የዶሮመላልላጫእያበሉ እየአበረታቱ
ከታችያሉትን ሀይእስኩልእና ኢለመተሪ እራስእያሻሹ ወተትእያጠጡ ልብስእያለበሱ አስተምረዋል
የሳቸውጡር ይህው ከመክራአልወጣብለናል
After HIM We end up with የትግሬዉ ቅማጫም መለስ…. ከዚያም ከድጡ ወደ ማጡ እንዲሉ… መሃይም የ ሰዉ ዝቃጭ.., ዛፉ አምላኪ ዛፉ ቅቤ የ ሚቀባ ደደብ የ ኦሮሞዎች መሪ ጣለብን።
እግዚአብሔር ይሥጣችሁ። እኔ በአብዮቱ ጊዜ የነበርኩ ሠው ነኝ: ግን ይኽንን ታሪክ ጨላዉቅም ነበር።እኒሕ አሜሪካኖች: እኒህ እንግሊዞች የተባአኩ ናቸዉ። አሁንም ተባረኩ: ሌላ ቃል የለኝምና።!!!!
ደበላ ዲንሳ ነው ያነበበዉ
Cia ናት ማለት nrw
Sounds like a nice fiction! Wish it were changed to film.
why fiction
DENKE NEWENA TARIK HULEME BE TELEYAYE HUNETA YEDEGEMALENA ASADAGE TESADAGE WEKETUNE TEBEKO YEKESETALENA :SELAMUNE AMETETO WEDE TEWELEDE HAGERACEW FETARI BE SELAME YEMELESACEWE KEBERE TEBABEREWE LAWETUWACEW YEHUNELEN
የሚገርም ታሪክ
Fantastic history of ❤
አሁን ምን ያደርጋል ስንት ሰው የጨረሱ መንግስታት እያሉ ኢትዮጵያ የተከበረችበትን በፈለግንበት ሬደን ሰርተን ተዝናንተን ኖረናል ማንም ሰው በዜግነቱ ተከብሮ ኖሮዋል አሁንስ ስንት ሰው እስርቤት በስንት ሺህ ንፁሀን ተገደሉ
መጽሓፍት ወጥቶባቸዋል - በእንግሊዘኛም በአማርኛም። በመነሻው እስከ መጨረሻው።
It’s interesting story
ጃንሆይ የሞቱ ቀን ነው ኢትዮጵያ የሞተችው።
ከመሪው ጋር አብሮ የሚሞት አገር በታሪክ የለም። የአላዋቂነት አስተሳሰብ ነው።
@@asratabegaz7949 የተሻለ መንግሥት አላየሁም። እንዲሁም ሀገሪቱ ቁልቁል እየዘቀጠች ነው። ምንአልባት ተመችቶህ ከሆነ ጥሩ ነው። I have the right to comment on my own personal opinion.
ትክክል እንዲሆነው ታሪክ ማወቅ
እሳቸው ሲሞቱ አብራ ተቀብራለች ኢትዩጲያ
ማን ጀግና ተረፈና ለዚሕ የሚበቃ? የነኚሕ ዕንባና የኛ ዕርግማን ሠይጣኖችን አነገሠ ፣ ዘሬ ንፁሐኑም አብረው ዕየተወቀጡ ነው። የአሥራተካሣን ልጆችና የልዑል መኮንንን ልጆች በቅርብ አያቸው ነበር አዲሥአበባ ከርቸሌ አለምበቃኝ ውሥጥ። ዕጅግ በጣም ያሣዝኑኝ ነበር በተለይ የልዑል መኮንን ልጆች ጠያቂ ሥለሌላቸውና ለከርቸሌ ምግብ ሠልፍ ሢቆሙ። ሣራ ግዛውንም አየሗት ካብ ላይ ቆሜ። ጥላሑን ግዛውን ትመሥላለሕ የሚሉኝ ብዙዎች ሥለነበሩ ልዕልቲቷም ተጠራርተው ዕኔን ለማየት በቃች። የቅርብ ዘመዳቸው መሖናችንን ማንም አያውቅም ነበር።
ኢትዮጵያ ስላሟ ን ያጣችሁ ያ እርጉም ደርግ ቅማዊ ንጉስን ሀይለስላሴን ከገደሏቸው ቦሀላ ነው! እግዚአብሔር ስላማችን ይመልስልን
The beginning of the end of the glory😢
It was the golden age of Ethiopia. Derg has to ruin it.
Ene junta betam etelalehu
Etelalehu beteseben atftual
ምንጉድ ነበረ ማንም አገር ኢሮፕ አማሪካ አረብ አገር ንጉስ ነበር ታድያ!!!!
ማን አገር ነው ንጉስ ያወርዳል እንጂ የንጉስ ዘርን ማንዘር ያጠፋ የሚገርም ክፋት መርገምት ያመጣብን ይህ እስከ አሁን ድረስ አልበርድ አለ
እነዚ አሁን አገራችን ብለው ያስታውሳሉ አይተን አናቀቅም ????
የነሱ አያት ልጅ እያሱን ለስልጣን ብለው አስገድለው የለ ምን ይገርማል
Do you have any proof? Let’s see it. Tribal
እግዚሃቤር ይመስገን ❤❤❤❤
ለምድነው ግን የአጼ ሐይለሥላሤ ልጆች ሜዲያ ላይ የማይቀርቡት የግሮ ኳስ ተጫዋች ልጅ አላቸው ይባላል ምናለ ቢቀርቡ
እንዴት የሚገርም ታሪክ ነው አይ የኢትዮጵያ ታሬክ ታሬካችን 😡
በጣም ትልቅ ስራ🙏🏻
+++++++ ፒራሚድ ምልክቱ ማድረጉ ለምን አስፈለገ+++++++
ኢሉሚናቲ ናቹ?
Good people, imagine while your country turns out hell and foreigners had to go way far to save your life... they are real gems.