Tank you for very interested program fast information true news true judgment please 🙏 don't give up God bless your day 🙏 victory for Russia victory ✌️ for putin
ZAre ante lemtamnbet emnet Ena Le islmna tekotro yemayalk wleta yekefelu arebochn mn aynet moral Binorh new ke Israel ga ekul argeh ytfu mtlew. Yasaznal 😢😢
Amazing to hear your interpretation. Why are you angry for Iran or Israel? I suggest that each of you represent a country, so that your program will be more balanced. You are the voice of Iran - not an objective program from Ethiopia.
እንደናንተ ያሉትን ፍትሃዊ ጋዜጠኞች ያብዛልን❤❤❤
እንደናንተ ሁነቶኞች በዝች አለም ላይ ይብዙሉን በርቱሉን
እነ አዋዜ የት ናችሁ ? ኑ አብረን እውነተኛ እና ፍትሀዊ የጋዜጠኝነት ትንተና እንከታተል !!! ከወገንተኝነት የፀዳ እንመልከት ። ዋ ዋ ዋ 👍👍👍👏👏👏
አዋዜ ያከርሳም እስራኤል ምን ጉዳት አልደረሰባትም የሚለው ሁሌ እሱ እስራኤል ደጋፊ እንጂ ጋዜጠኛ አይደለም
@@rahmetoreshed2694 አትናደድ አረቭ አሸንፎ አያቅም በታሪ አሁንም አረቭ የጦረ ስልት የለዉም ተሸናፊ ነዉ ሁሌ አሳፍሪ ናቸዉ አረቦች
አዋዜማ አየነው እስራኢልን ለማስታመም እየተጨናነቀ ሲወግን ከትንተናው ተረድተናል።ድሮም ከሱ ምን ይጠበቃል።
@@rahmetoreshed2694 ያረቭ ገረድ እዉነት መስማት ከበደሽ
ነፂ አድናቂህ ነኝ የሚሰማህን እውነት ነው የተናገርከው። ጀለስ ፊቱን መደበቅ አልቻለም ሀይለኛ የ እስራኤል ደጋፊ ነው። ገለልተኛ ለመሆን ሞክር በለው
ሀሳቤን ገለጽክልኝ😊
😊😊😊😊
እስካሁን ጥሩ ዕይታ ነው ያላቹህ የንፁሃን ዕልቂትን እያወገዛቹሁ ቀጥሉ በርቱ
ንፁሃን😂😂
ሁሌም የማዳምጣችሁ ምርጥ ጋዜጠኞች ናቹ ትንተናቹ የሚገርም ነው በቃ ያለውን ገፅታ ከሁለቱም ያለውን እውነታ ግልፅ ታደርጋላቹ
እነዚህ ወጣቶች ጡሩ አዕምሮ ከስሜትና ጥላቻ አዱን ዝቅ አዱን ከፋ አርገዉ ሳይሆን በፍትህ ገመድ የሚራመዱ አስታዎይናቸዉ ሀቅናፍትህ ሠላም ይሠጣል
በትክክል 👍
ትክክል
Betekekel
Be tikikil
እንደናንተ ያለ ኢፍትሀዊ ተንታኝ ጋዜጠኛ ያስፈልጋል የንፁሃን ደም የሚያሳስባቸው ጋዜጠኛ ያስፈልጋል በርቱ በርቱልን❤❤❤❤❤❤❤
ፍትሐዊ ተንታኝ - ለማለት ነው - ትክክል ነህ - በጣም የተሻሉ ናቸው - ትንተናቸውም ዝም ብሎ የሚቀርብ ዓይነት አይደለም -
ሁሌም ፍትሃዊ ናቹህ በርቱ!!!
ጥሩ ትንታኔ ነው በርቱ ኢራን ብቻዋን ጀግና ነች እስራኤል ያለአሜሪካ ምንም ነች ይታወቃል ውርደት ለወራሪዋ እና ደም መጣጬዋ እስራኤልና ለምእራባውያን።
ነፂ ምርጥ ሰው ሚዛናዊ ሰው ነክ ቢንያም ግን በተደጋጋሚ እስራኤልን ታጎላለክ ሚዛናዊ ለመሆን ሞክር በተረፈ ቀጥሉበት ጥሩ ትንተና ነው
አሰተያየት ማንበብ ይቻላል ሙስሊሙን ማህብረሰብ ለማስደስት ነው እየሞከሩ ያሉት ለእዚህም ከሙስሌሞች አድናቆት እያገኙ ነው።
ነፂ አስታዋይ❤❤
እናመሰግናለን ከጋዜጠኝነት መገለጫዎች አንዱ ሚዛናዎነት መሆኑን የምታሳዬ ወጣቶች በመሆናቹ አረአያነት ይገባቿል !!!
ሁሉም እንደናንተ ወዳንድ ወገን ሳያጋድል የሚተነትን ቢሆን እንደት ደስ ይል ነበር።ቀጥሉበት እናመስግናለን
አላህወይ ከተበዳወች ጎንነህና ለሙስሊሞች ድሉን ወፍቃቸውለጠላቶቻቸው ሽንፈትን የፍልስጤማውያን የህፃናት ደም እና እባ ይፍረድ አላህ ወይ ለጥጋበኞች ለሁዳውያን ለስላም ጠል የሆኑት እደሉጥ ህዝብ አጥፈልን ጉሉ አሚን ሙስሊምች ዱአ አድርጉ
ቢኒ ትሻላለህ ነፂ ነፃነትህን የምትገልፅበት እስራኤልን በመተቸት ፣በጭፍን ጥላቻ ልብ ተሰውሯል።ፍትህ ለእውነት!!!!
ኢራን ጀግና ናት ብቻዋን ብቻዋን
😂😂😂😂Ayi jegna almawke😂
@@SarahHome-s1iየውሸት ሳቅ እንደት ይሳቃችኋል
Iran betekosechw yemtgodaw gaza Nat Ena Iran ejwan btsebeseb Ena yebelete warun batakerew tru ymeslegnal
@@Razamentoo አንች ምን አቃጠለሽ ኢራን ጀግና ናት አለም ያውቃል ተቃጠይ ኢራንን ለመጉዳት ያልተሰራ ሴራ የለም ግን አጠንከሯት ቢመርሽም ዋጥጥጥ ።እስራኤል የጋዛን ህፃን እና አሮጊት የቆመ ህንፃ አውድማ ተመለሰች ።ሀማስ አሁንም አለ ጋዛላይ ።በመቶሺ የሚቆጠሩ ወታደሮቿን ጋዛላይ ገብራ ነው የወጣችው። እይ ኢራንን ንፁሀን አትገልም ሄዝቦላህም ንፁሀን አይገሉም የሚፈልጉትን ነው የሚመቱት ። ኢራን ጀግና አጉሪና ይውጣልሽ።።
ጀግንነቷ አሁን ሊታይ ነው በምላሹ
ፍትህ ለንጹሃን ፍልስጤማውያን ደም ❤
ፍትህ የለም ሲኦል ትገናኛላቹ😂
🤮🤮🤮🤮ቆሻሸ የጃሀነም ማገዶ እድሜ ለአሜሪካ
ከኢትዮ አንደኛ ፍትሃው ጋዜጠኞች ናቹ በርቱ👍#😍🙏🙏
ነጻነት በጣም ብቃት ያለው የፖለቲካ ተንታኘ ነው በእውነት ምንም ወገንተኝነት ሳያሳይ ያለማቀፍ ፖለቲካን እንዴት አድርጐዎ እደተነተነው ይገርማል ነጺ ክብር ይገባሃል (ቢኒያም) ከሱ መማር አለብህ ምናልባት ከስቱዲዮ ስትወጣ ታየዋለህ ፊት ላይ በትክክል የሚናገረው እስራኤልን በግልጽ እየደገፍክ እንደሆነ ያስታውቅብሃል አንድ ጋዜጠኛ ገለልተኛ ሆኖ ሀሳቡን ሼር ሲያደርግ ጥሩ ነው እኛም የምንከታተላችሁ ላንድ ወገን ያደላ ሀሳቡን ስለማትሰጡ ነው እንጂ የዛሬው ግን በጣም ቢኒያም የነጻነትን ሀሳብ መቃወም አንድ ነገር ነው ግን ፊትህ ላይ በጣም የሚደብር ነገር ነው የሚታየው የግድ ነፃነት በንግግሩ እስራኤል እንዲደግፍ ስለፈለክ ነው ከስቱዲዮ ስትወጣ videon ተመልከተው ፊትህ ላይ በጣም ነው የሚያስታውቀው ለእስራኤል ያለህ ድጋፍ
ከ ነፂ ብዙ መማር አለብህ ቢንያም በተደጋጋሚ ለ እስራኤል ያለህን ወገንተኝነት እያሳየህ ነው
Endezy atasb meknatum yehasab gmet new eystnew bro
😂😂😂😂😂
👍👍👍👍👍
👍👍👍👍አየር ለይ መደብደብ መን የቅታወል ለዛውም ህፃናት እና ሴቶችን
አትጠራጠር የትም አይደርሱም እስራኤል መጨረሻው ታልቀለች
ምን ይመስላል ይሄ የቆመ እባብ😂😂😂 ነፂ ግን number one ነህ ጎበዝ ተንታኝ❤❤❤❤❤
እስራኤል ያለ አሜሪካ እና ምህራብያዊያን ድጋፉ መተንፈስ አትችልም !!
እውነት
Hezibolana hamas endihum hutu teqilala.areb ye iran achebichabi nachew
ቀዳዳ ሁላ እስራኤልን ሀያል ያደረጋት ሚሳኤል ኒውክለር አይደለም የመረጃ መረብ ነው እስራኤል ትናንት በቴክስት ለህዝቡ መልዕክት ቢያስተላልፉ ኖሮ ህዝቡ ጉዳት አይደርስበትም ማለት እንደ እናንተ ሞኝነት ነው ማለቴ ኢራን ጉዳት ለማድረስ አይደለም ብለህ የተበጠረከው ጋዜጠኛ ደጋግመህ አስብ
እረ ባከህ ተናግረህ ሞተሀል እከካም😂😂
@@agegneush ምናልክ ንፍጥ ራስ
ልብ ካላችሁ የኢትዮጵያን ጉዳይ አትተነትኑም አሸርጋጅ ሁላ 😮😮
መሸነፍ ማለት ምን ማለት ነው የጦርነት አሸናፊ የለም ሁሌም ለእስራኤል አትወግኑ
ድል ለኢራን
ህዝቡላ ከኦክቶበር 8 ጀመሮ እስራኤልን በሮኬ ስተደበድበ ነው የከረመች 60 ሺ የእስራኤል ህዝብ የሊባኖስ አጓራባት ከተማ የሚኖሩ ከቤታቸው ተፈናቅለዋል።
ፍታሀዊነት እነኝህን አየሁ❤❤❤❤
ኢራን የጦር ሰፈሮችን ነው ኢላማ ያደረገችው
እስራኤል ደግሞ ሀኪም ቤቶችን ት/ትቤቶችን ነው
የምትመታው ልዩነቱ ግልፅ ነው
ድል ለኢራን🇮🇷💪
Wow Netsi endante yegazetegninet muya yegebawuna ewunetn lik chelema wust endetedebeke tikur dingay felfilek masayet mitchil sew nk keep going bro!!!
ከድሮም ጀምሮ እስራኤል የትኛዉንም ጦርነት ብቻዋን አልተዋጋችም በምእራባዉያን እርዳታ እንጂ አሁንም ምታናፋዉ እስራኤል እነ አሜሪካን ተማምና እንጂ እራሱዋን ተማምና አይደለም አቅሙዋን ሁሉም የሚያዉቀዉ ሃቅ ነው ስለዚህ አሁንም ኢራን ላይ ለሚሰጠዉ አጸፋዊ እርምጃም አሜሪካ በምትፈልገዉ መልኩ ተማክረዉ ነዉ ኔታኒያሁ ምንም ስልጣኑ የላቸውም ........ እናንተ በርቱልኝ ጎበዞች
ኢራን ለዓለም ሰላም ብላ እንጂ ዝምታን የመረጠችው ለፈላባት ላበደችው እስራኤል ጥጋብ ቢሆን በመጀመሪያው ጥቃት ጥጋቦን ታስተነፍስላት ነበር ግን እኔን ሚገርመኝ የናተ ነገሮችን ከእምነት ጎን ሺያ ምናምን ምትሉት የጥላቻ ጭብላችሁ ቁጭት ነው ግን እመኑኝ ኢራን የፍልስጤማዊያን ነፃነት ሳይታወጅ ለእስራኤል ረፍት የለም ድል ለፍልስጤም ታጋዮች 🇵🇸🇵🇸🇱🇧🇱🇧🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸አጭሩ ልጅ ሙሉ በሙሉ የእስራኤል ቡችላ ነው እውነቱን መቀበሉን ትቶ በንዴት ነው ሚንጫጫው
ተክክል
ዉሾ ከትታዉቃለ ዝምበል ዴምጠጩ ዘዶናት ለሙሲለም ጠላት ለአረብ ተላት ለሕፃናት ጠላት አዉ የእግዝአቢሔር ከንዲያርፋል እራን ትወገዳለች ግባና የአረብ ኮምት አቢብ አድምት አረቢኛ ፁፍከቻልክ ወረ ምንም ሳያዉቁ ይጫጫሉ የዉሾዘር
ይህን ሙሃመዳዊ ሁሉ እስራኤል ታጠፈዋለች ።በትግስት ጠብቁ :::
Dream is free. ሌላስ ይሄን ብቻ ነዉ ያየኸዉ😂😂😂
ተቃራኒው ነው የሚሆነው👈
ምርጥ ትንታኔ
ድል ለእስራኤል
ሞት
ኢስራኢልን የሚደግፍ አይሁድ ነው
ድል ለቅኝ ገዢዎች እያልክ ነው👈
እስራኤል እኮ አይሁዳዊት ሀገር ናት ዜጎቿም ጭምር ወይስ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ አይሁድ ናችው 🤔🤔🤔
Thanks
I did subscribed because you guys very well
ባላንስ ለመሆን ሞክሩ ስለ እስራኤል ድክመት እና ስለደረሰባት ጉዳት ለመናገር ትፈራላችሁ እስራኤል ያለ አሜሪካ ቀፎ ናት
እያሳየች አደል ልካቸውን
በአላህ ፍቃድ በጀነሀም እሳት ነው የሚየቆመው
Ater aderegut tenetanewen.qalat ena teyaqe bayedegagem.beterefe thx for ur breif explanation.
❤❤❤❤❤❤❤ተባረኩ Galatoomaa
አለማወቅ እብዷን ..... አሉ እስራኤል በቀል ከጀመረች ኢራን አገር እዳትሆን እንዳያረጓት እስራኤል የደበቀችውን እንዳትመዝ አለም አዲስ ነገር እንዳታስተናግድ እስራኤል ነገሩን እንዲያለዝቡ አሜሪካኖች ኢሮፖች ማስተባበል አለባቸው የአህያ መንጋጋውን ካነሳች አከተመ እንዲበርድ ፀሎት እናርግ
ተቃረንኩ አላለው ። ይሄ ሰው ውስጡ ተቃጥሎዋል መሰለኝ። ኸረ ነፂ ብቻህን ተንትንልን
Tank you for very interested program fast information true news true judgment please 🙏 don't give up God bless your day 🙏 victory for Russia victory ✌️ for putin
ናታኒያሁ ስራ ላይ ነው የኔ ወንድም
እስራኤልን አዳች ሀይል ሊያጠፋት አይችልም ጠላት ይከባታል ግን አያሸንፏትም ይሄ ቃሉ ይናገራል
Ante mahayebe eysusene dikala belwe mesadebu ekoncheww lengru ewkte yelachume
Zembelchu zembelo yemuslime telacha
Best journalist ever both of you .🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤❤👈
ጀለስህ ንዴቱዋን መደበቅ አልቻለችም ነፂ፤ ገለልተኛ ሁኚ በላት።
Air Base መመታቱን ልምን አትዘግቡም ወይስ ከመረጃ ውጪ ናቹ
ኢስረኤል ከልጠፈች አለም ሰለም አይሆንም
አለህ የጥፈት
🙏🙏🙏
የቃልኪዳን አገር ናት አትጠፋም የእየሱስ አሻራ አለባት ንስሐ ግባ
እስራኤል አትጠፋም እነዚህ ሁሉ ውርጂብኞች ልትጠፋ አንደማትችል ለማሳየት ፈተና ነው እመኑን የሃይማኖት ጉዳይ አይደለም የቃል ኪዳን ሃገር ናቶ ሂትለርም አልቻለም አትጠፋም
ድል ለእግዚአብሔር ሕዝብ ለእስራኤል ልጆች አሜን
ገገማ እሰራኤል መቼም አጠፍም ገገማ😂😂
አንደኛው ግን ሙሉ በሙሉ የኢራን ደጋፊ ነው ።
እወነተኛ ናቸው
ለእናንተ እዉነትን የተናገረ ሁሉ ወገንተኛ ነዉ
Iran ❤❤❤❤
Justice for the .....
እኛበመሳሬአናምንምአላህነውመሳሬችን
አንተ ምን ቤት ነህ🤣.አያውቁህም ከነመፈጠርህ አርፈህ ስለሀገርህ ተጨነቅ
😂😂😂 ወሬ..... ሰው ከመግደል ወጪ ምን ታቃላችሁ; ማነው አላ ሰይጣን አምላኪ ሁላ 😅 አውሬዋች ሠው መብላት ማረድ
ነውደ😅😅😅
@@Hasen-lg8du በሬሳ ነው ምታምኑት
ምንድነው ሚቀባጥረው "ስኬታማነው ኣሉ ይላል እንዳ " ታድያ ባይሳካስ ኣልተሳካም ሊሉ ነው እንዴ ?😂😂😂
እስራኤል ማቆሚያዋ ጠላቶቿ ትቢያ አስከሚሆኑ ድረስ
ድሮስ እውነቱ ያወራሉ🎉🎉🎉
አይ አታሲቅን ባክህ ገና ቡዙ ይቀረሀል ስለ ኢራን ለማወቅ
እኔ በበኩሌ ሙስሊም እትዮጵየዊ ነኘ ሚኞቴ ሁለቱንም አለህ እንዲየጠፈቸዉ ዱወ አደርገለዉ ድል እነ የበለይነት ለአፈሪከዊያን እነ ለእትዮጲየችን ሁለቱም አህጉት የኘ ጠለት ነቸዉ አረቦችም አዉሮፖዎችም
ZAre ante lemtamnbet emnet Ena Le islmna tekotro yemayalk wleta yekefelu arebochn mn aynet moral Binorh new ke Israel ga ekul argeh ytfu mtlew. Yasaznal 😢😢
Mn ayinetu dedeb neh at least Muslim eko nachew koshasha be Allah yaminalu beresulim endezaw
ድል ለ ኢራን።
ድል ለሙስሊሞች
😤😤😤😤😤😤😤
ዲሉ የኢራን ነዉ
ጀግና ተንታኝ በርታ ሁሌም ኡነተኛ መሆን ለራሰህ ነው ቀጥልበት
እናንተ ኩታሮች ብዙ ትጮሀላችሁ ግን ምትናገሩት ትክክል አይመሰልም
እሷ ራሷ ስትጠፋ ይቆማል ጠብቁ😅
አትጠፍም የሚያጠፋት ይጠፍል
ፈላሻ የእስራኤል ዲቃላ
እስካሁን አረቭ ሲጠፋ ነዉ የምናየዉ ገዳፊ ተሸኘ አሳድ ሳዳም ሁሴን በሙሉ የአረቭ መሪ ገደል ገባ እንኳን ሚያጠፊ እራሳቸዉ ጠፉ😂
ሃማስ ጀመረ። ከዚያ በኋላ ሃማስ አልቋል; ሂዝቦላህ ጣልቃ ገባ። ከዚያ በኋላ ሂዝቦላ አለቀ; ኢራን ጣልቃ ገባች። አሁን የእሷ ጊዜ ነው ...
እስራኤል የምትባል ሀገር አለችእንዴ በአሜሪካ ዕና አዉሮፓ የምትዋጋ ሀገር ከ ኢራን ጋር ታወዳድራላችሁ 🤔🤔🤔🤔🤔🤔😢😢😢😢አይ አለማወቅ
አረቭ ሁሌ እደተሸነፈ ነዉ በጦረነት በታሪካቸዉ አሁንም አፈረ እየገባ ነዉ
ፈጣሪ ሰላሙን ያምጣልን እንጂ አለምስ ውጥንቅጧ እየወጣ ነው ።
ለቢኒ የምወደውን ሀይማኖት ኢስላምን ተመኘሁልህ ፍትሀዊነትህ በዚሁ ቀጥል ❤❤ነፂ50/50😊
አራጅ የተኮረጀ ሀይማኖት።
በዓይንህ ታያለህ መልሱን
Ene emlachu yhen merja kyete new mtagenute Israel 🇮🇱 ♥️ west mnem ydrse gudaye ylem ezhew nwariwche nen zmblachu atzbarku
❤waw migerm tntane new beziw ketlu
የእስራኤል ቅዱስ አሳልፎ አይሰጣትም ፈጣሪ ይጠብቅሽ ፂሆንዬ
ጅል ጌታችሁ ኒቲያለው እንዴ ወይስ የስው ድም ይጠጣል እስራኢል 666 ናቸው
ሚኒያም ተስተካከል? ለማንም አትወግን እደነፂይ አቅርብ ፈጣሪይ ለሁሉም ሠላም ያአምጣልን ጦርነት ለማንም አይጠቅምም
Iran iran down with israel
እንዴት ነው ብሮ ኢራን አጋር የላትም ነው አንተ ራሱ ኔታኒያሁ መስልከን እኮ
Amazing to hear your interpretation. Why are you angry for Iran or Israel?
I suggest that each of you represent a country, so that your program will be more balanced.
You are the voice of Iran - not an objective program from Ethiopia.
ፊቱ የሾለው ልጅ ባለሸሚዙ ልጁን አያደምጠውም።
ኮሚታተሮች ሆይ እነሡ ስለ ፋክት ብያ ነው እያወሩ ያለው ስለውግንና አትነታረኩ
ጥሩ ምልከታ ነው በትክክል አይታችሁታል ያለውን ሁኔታ ግን አንድ የሳታችሁት ነገር ኢስራኢል በጣም ትፈልገዋለች የምር ጠቡን አመሪካም እንደዛው .ኢራንን በህብረት ማድቀቅ ይፈልጋሉ ኑክሬኑን ከመጨረሷ በፊ
እናተወጣቶ በእውቀትና. በፍትህ ነፃወገንተኝነት እያሳያችሁ ለምትሰጡት ትንታኔ tanks
اللهم٠نصرعران❤❤❤❤❤❤
ሚሳኤል ኒውክለር ምናምን አይደለም ትልቁ የጦር መሣሪያ መረጃ ነው
Iran ሰላም ስለምፈልግ እንጂ በእስራኤል ልክ ማድረግ እንደማያቅጣት አሳይታለች
Wawu wuneti newu NBC
Where are you good job
minm ayematum
መቼ ነው የሚለቀቀው😮
ነጻነት ዝምለሕ መረጃ አድምጥ አትናገረ ወሬሕ አነጋገረሕ አያምረም ያስጠላል ዝምለሕ ካሜራ ማን ሁነሕ ጋዜጠኛ ጓደኛሕን እያዳመጥሕ ቀረጠሕ መረጃውን ላክልን የወንድማችን ዘገባ የድምጡ ማማረ ዘገባው እራሱ ልብን ያሰምጣል ሲያወራ ደስ ሲል ነጻነት ግን እስራኤል ጸል ነሕ ሁልቀን ኢራንን እያደነቅሕ ነው ምታወራው ወሬሕ አይጥምም እስራኤል የምታደረገውን በአይንሕ ታያለሕ ዝምለሕ
ድል ለእግዚአብሔር ሕዝብ ለእስራኤል ልጆች አሜን 🙏🙏🙏
ayyy atakma ayhud mehonachewun
ሌላው ከእሥራኤል ህዝብ ውጪ ያለው የሰይጣን ህዝብ ነው።አይ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክሶች በግብፅ የተደረሰው ድረሰታችሁ ማለት መፅሀፍ ቅዱሥ የምትሉት በሙሉ አደንቁሯችኋል።እሥራኤሎች ማሪያምንም እየሱሥንም አረብሞቶ እሁድ የተነሳውንም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክሥንም አያውቋችሁም።የእኛ አገር ኦርቶዶክሶች ደንቁራችኋል በግብፅ ድርሰት ተረት ተረት ማለት በመፅሀፍቅዱሥ።
እየሱስ ለሰቀሉት😂😂😂😂
😂😂😂😂.eyesusen eco yegerefut ena yaseqayut enesu nachew.eyesuseh Isreal wesete ayesebekem.diqala new yemilut ante alawaqi.Christain meseluh ende?.Judizem yebalale emenetachew.jezeba
@@hythggtታድላቹ ሙስሊም ወንድሞቻችን የራስን ጠንቅቆ ማወቁ አይሻልም ማሜ ከሰማይ የወደቀለትን መፃፍ እኛ መች ተቸን የሱ ተረት ተረት ነው ድንቁርና ነው መች አልን Iran.....Gaza......Hizbolah........Huti hulum eko የ ኢትዬጲያን ሙስሊም ከነ መስለማቹ አያቋቹም እኮ እኛው ነን አክብረን በእንግዳ መዓረግ የተቀበልናቹ። አይዟቹ ተረጋጉ 😂
እናተ ምርጥ ጋዜጠኛ ናቹ ግን ኢራን ዘጠና ከመቶ ኢላማውን መቶአል ከፈለጋቹ video ልላክላቹ
አእንግሊዘኛ አትቃላቅሉ
Millitary super power ke middile east ke turk ketila huletagna iran nat
Mizanawu nechu biye asbalewu batl nest
Le alemneh share arigulet
የኢራንና የአሜሪ በሉ
ኔተንየሁ ለስልጠኑ ብሎ ነዉ እስረኤልን ገደል እየከተተት ነዉ የእስረኤል ህዚብ ጩሀቱን ምሰመዉ አቶወል
እነዛስ ሰላም ቢፈልጉ ሁለት መት ሃያ ሰዎችን የታገቱትን መመለስ ከዛ ለሰላም እስራኤል ትዘጋጃለች ይቺን ነገር ቀለል አረጋቹት እስራኤሎች ከናዚ ጭፍጨፋ በኃላ ቃል ተግባብተዋል አንድ እስራኤል መሞትም ሆነ መታገት የሚከፈለው ነገር ሁሉ አለም ውጥቅጡ ይውጣ ብሶት ላይ ናቸው ይህ ነገር አለም መረዳት አለበት እና ለምን አይመልሱላቸውም የታገቱት መፈታት አለባቸው ነገሩ እንዲበርድ
❤
ምናገባችሁ ያገራቹ ጉዳይ ሰትጨርሱ ወደ አያለን ሀገር የምትፈታፍቱት
NBC Ethiopia Betam Mewedew Medea new bertu
ብንየም ለእስረኤል ለምን አትወገም