@behaveman5754 He was Ethiopian, and Tigray people are still Ethiopians. I know what happened to Tigray people is terrible, but technically, Tigray is Ethiopia 🇪🇹
@serenityshalom7387 Only God knows about Tigray people, and our hope is in Egziabher our God, and He will sees us go through and come out Victorious, and our future is in His hand✋️ ❤️
ድንቅ የሚለው ቃል ሊገልፅህ ከቻለ ያዬ ድንቅ ነህ ያንተን ትንታኔ መሽቶ እስኪለቀቅ ሁሌም በጉጉት እጠብቃለው ረጅም እድሜን ይስጥህ የጋዜጠኝነት ልክ ነህ ❤❤❤
Batam harefe tenetane new
0😅😢😅😊 3:04 😮hn8😅 3:15 😅@@garanismsmedia8207
የመንግስቱ ዘመን እኮ ነው ለአሁኑ ውድቀት የጣለን መንግስቱ... አንድ እናት 4 እሬሳ የቆጠረችበት አባት እና ልጅ በአንድ መንገድ የተገደሉበት አጆራ ወንዝ በግሬደር ወጣቱ የታረሰበት እህቴ ያንቺ አባት የክፋቱ ጥግ እነዛን ጀግና ጄነራሎች የረሸነ ጄነራል ታሪኩን አስመራ ሄዶ ማዕረጉን ገፎ የገደለ የጄነራል ደምሴ ቡልቱንእሬሳ በአስመራ ከተማ ያዞረ በዐሉን የመሰለ ደራሲ የሰወረ ... ለምን እናትሽን አትጠይቂም እኔም እናቴ ናት የነገረቺኝ anyways አባትሽ አገር ወዳድ አይደለም ራስወዳድ ነበረ 😊
በጣም ለመስማት ፈልጌ ያጣውት ታሪክ ነበር በጥሩ አቀራረብ በጥሩ ቅንብር ነው የቀረበው በጣም thank you 🙏
የበለጠ ደሞ እኛና አብዮቱ የፍቅረስላሴ ወግደረስ መፃፍ አንብበው
የ@@micaelgebre9330
በጣም ጥሩ ትንታኔ ነው። ታሪክን ማወቅ ጠቃሚ ነው።
ትግስት መንግስቱ። ልጁ ስለሆነች ከዚህ የተሻለ ልትል አትችልም።መንግስቱ ግን እንደተተረከው ለስልጣን ብሎ ከመጀመሪያው እስከ ስልጣኑ ማብቂያ የሀገሪቱን ውድ ልጆች የጨፈጨፈ አዉሬ ነው። ይህን እያደረጉ ሀገር ወዳድነት አይገባኝም።
ድንቅ የታሪክ ማስታወሻ ትረካ እናመሰግናለን ያየሰው !!!
መንግስቱ ኃይለማርያም እንደዚ ጨካኝ አይመሥለኝም ነበር ለካ በስልጣኑ የሚመጣበት ከመሠለዉ ከመግደል ወደ ኃላ አይልም ነበር:: ተባረክ ፅሁፉን ያቀረብከዉ ጋዜጠኛ ግልፅ ሥላደረግክልኝ አመሠግናለሁ !!!
Every time you read a histories of Ethiopia, I am learning a histories I never knew . I r amazing Yayesew.
የማላውቀውን ታሪክ አሳወቀኝ ያዬሰው አመሰግናለሁ እጅግ በጣም መሳጭ ነው። የመንግስቱ ልጅ ግን ዝቃጭ ናት ከእውነት ጋር የተጣላች።
No
ይሄ አረመኔ ጨካኝ የሃገሪቷን የወደፊት እጣፈንታዋ ጨለማ እና ማቅ እንደሆን ያደረገ ራስ ወዳድና ጨካኝ አሉ የተባሉ ምርጥ የሀገሪቱ ሰዎች አርዶ በላቸው በልጅ ልጆቹ ይሄ ጭካኔ ይድረስበት ይሄ አረመኔ
አላወከውም ለኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ ነው
@@እግዘብሔርንፍሩ
አረመኔ
ይሄ የወያኔ እና የሻቢያ ትርክት ነው። አንተ የባንዳ ውላጅ ወደድክም ጠላህም መንጌ ሀቀኛ እና ሀገር ወዳድ ጀግና ነበር።
@@እግዘብሔርንፍሩ መግደል መረሸን ማሰር መቅበር መዋጋት ነው የኢትዮጵያ ዩቁርጥ ቀን ልጅ የሚያሰኘው? የእናንተ ዲክሽነሪ እንደርሱ ነው ሚፈታው?
@@belatagebretsadik2576 አታስቀኝ
ለስልጣን ስንብላላ ሙህራንን እና የሃገር ባለውለታዎችን ነብሳቸውን ስንነጥቅ መልካም ታሪክ ሳናስቀምጥ ጀምበር ጥልቅ ያማል !!! እናመስግናለን ለታሪክ ይቀመጥ ::
ምርጥ ትንታኔ ነው ያዬ ❤
You deserve appreciation for your thoughtful analysis and narration
እኔ ብቻ ነኝ ውስጤ ቁስል የሚለው ይሄን ታሪክ ስሰማ
እኔስ?ያነደኛል እንጂ!!!!
Thank you ,very good program. History repeats it self !!
አብዮቱ ከተከላከይነት ወደ አጥቂነት ተሸጋግሯል እያለ ጨረሳቸው አጀኢብ ያየሰው ተባረክ
ይች የአረመኔ ልጅ አረመኔ እሰኪ ታሪካቸው ትሰማ ይቺ በአባትዋ የወጣች
የምትገርም ናት የሰው በላ ልጅ
መንግስቱ ሀ/ማሪያም ነፍስህን አይማራት ፡ በሰፈርከው ቁና ይሰፈርልሀል ፡ የጅህን ይስጥህ ፡፡
መንግስቱ አይገድልም የሱ ሰዎች ናቸው ለሚሉ መንግስቱ አፍቃርያን በጥሩ
የተሰራ ስራ እናመሰግናለን
ያዬ ረጅምእድሜና ጤና ይስጥህ ወንድምአለም
በቅርቡ የአረመኔውን የበሻሻ ንጉሥ ነኝ ባይ ታሪክ እንደምትተርክልን ተስፋ አለን።
እውነት ነው
ኦ በሚገባ ያሁንማ እስበልጦ ነው የሚሰራው ይሄ የጀግኖች ስብስብ ኢትዬ ፎረም ለዘላለም ኑርልን ምርጥ ድንቅችሎታ ያላችሁ ጋዜጦኞች ይቺ የዚች አገርና ህዝብ ብርቅዬ ጅግኖች ልጆች ናችው
ያርገው ያርገው
ችግሩ አብይ ታሪክ የለውም
@@selam-443 ye Abiy tarekema ye 3 amete Hernanes yawekale.
የሚያሳዝነው ዛሬም ከዚህ ታሪካችን አለመማራችን ነው። መንግስቱ ሀገር ወዳድ ነው እትዮጵያን ይወዳል ይባላል። ምንም ልዩነት ቢኖርህ መግደል መፍትሄ ሊሆን አይችልም። ህዝብን እየገደሉ ሀገር መውደድ ዬለም።
የገዳይ አርመኔ ልጅ ዘራችሁ አይባረክ የስንት ቤተስብ ሀላፊ የገደልው ገዳይ አርመኔ ነው መንግስቱ አራት ነጥብ
Ethio Forum media የህዝብ ጠበቃ ፣ የእውነት ፣ የግፍዎች አፍ ምርጥ ሚዲያ
ያየሰው ስመልስና አቤ ሰላማቹ ሁሉ ይብዛላቹ ከአምበሳ አፍ አውጥቶ ለዚህ ያበቃቹ ፈጣሪ ይመስገን
❤❤❤❤ 👌✅❤️
ዮሐንስ ትኩ ጀግና የኢትዮጵያ ልጅ ነበር ። ምን አለበት ያን ፈሪ አውሬ ገዳይ መንግሥቱን ሐይለማሪያምን አግኝቶት ቢሆን ኖሮ የብዙ ኢትዮጵያውያን እና የኤርትራውያን ሒወት ይተርፍ ነበር።
He is from Tigray not Ethiopian.
@behaveman5754 He was Ethiopian, and Tigray people are still Ethiopians. I know what happened to Tigray people is terrible, but technically, Tigray is Ethiopia 🇪🇹
@@Lemlem7682agree with u Tigrai is the core foundation of Ethiopia still technically Tigrai is in Ethiopia we don't know about the future regardless
@serenityshalom7387 Only God knows about Tigray people, and our hope is in Egziabher our God, and He will sees us go through and come out Victorious, and our future is in His hand✋️ ❤️
Where did u get this? yohannes is Gojjama! No offense.he is Not Tigrian. He was born and raised in Gojjam.
ሁሌም እጅግ የሚያሳዝነኝ ፦
የአክሊሉ ሀብተወልድ
ሀይሌ ፊዳ እና
ተፈሪ በንቲ
አሟሟት....❤ R.I.P
What about Birhanemeskel Reda 😊
ትክክለኛው ታሪክ ይሄ ነው ስለሰውዬው ብዙ አንብቤያለሁ ትክክለኛውን ተርከህዋል!
ቀዳዳ። ስለ ሰው በላው የአድዋ ዘረኛ፣ከሃዲ እና ራሃብተኛ ቡድት አውራ
@@Toronto6 እንዳንተ ቀዳዳ አልልህም ምክንያቱም ኮተት መሆን ስለማልፈልግ! ግን ስለ አድዋው ዘረኛ ሲዘገብ ደግሞ ያኔ እኔም ያነበብኩትን እና ትክክለኛውን ኮሜንት እሰጣለሁ!
Thank you keep doing this now I know better .Thank you Ethioforum.
ያየሰው ሺመልሰነ ና አበበ ባዩዘመኑ የሚመጥናቹህ ምርጥ ጋዜጠኞች
ያየሰው አንተንአለማድነቅ አይቻልም በርታልን
በታሪክ ውስጥ በጣም የምናደድበት ታሪክ። መንግስቱ ሀገር ወዳድ ነው ብዬ አላምንም የሚያሳምን ነገርም የለም ። ብቻ ከ አፄ ኀይለስላሴ ስልጣን አለመልቀቅ ቀጥሎ የመዝንበት ታሪክ ነው። ስላስታወሳችሁን እና ቢያን ታሪኩን ለማያወቀው ሰው በትንሹም ቢሆን ስላደረሳችሁን አመሰግናለው ።ሌሎችንም የደርግ ታሪክ ብትዘግቡ ጥሩ ነው ምን አልባት ለውጥ ከሳየ
ሀገ።ጀ።
ኢትዮ ፎረም መቸም ኣንደኛ ናቹህ ኑሩልን እቺ ታሪክ እየደገመች በድህነት የምትኖር ኣገር እንዲ ኣስተማሪ እና ኣስታዋሽ ያስፈልጋታል የገረመኝ የተመቸኝ ኣባባል ሰልፍ የማይሰለቸው የኣዲሳባ ህዝብ የምትለዋ እና ትንኝ ገድየ ኣላውቅም ያለው ነው ሰው አፈናቅየ ኣላውቅም ጎረቤቶቸን ጠይቁ የተባለውን ኣስታወሰኝ
መንግስቱ ጨከኝ መሆነቸውን አውቀለው ሰምቸለው ዘሬ ግን መመን ነው የቀተኝ ፡፡በእውነት አገራችን ተሰዝነለች፡፡
ለካስ ከድሮም መሀይምና ጨካኞች ጀገኖቻቸዉን መብላት የለመዱባት ሀገር ነች 😢
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
ነገም የአብይ ልጅች አባታችን ጥሩ ነበረ ነው የሚሉት
የመለስ ልጆቾም እንደዛው
🎉🎉🎉 ድምፀ መረዋው well come
እናመሰግናለን ግሩም ትንተና ነው። እባካቹ እያመሰገንን አስተዎፅኦ እንድናረግ thanks የሚል ሊንክ ለጥፉ እና የበኩላችንን አስተዋፆ እናበረክታለን።
As usual your voice & the way you narrate is mind-blowing.
Once again , stellar journalism ! Much respect to Ethioforum for this well researched engagingly presented piece of journalism at its very best.
ኢትዬ ፎሮም ጀግኖች ድንቅዬ የህዝብ ልጆች እጅግ ❤❤❤
Wow !!! Thank you for sharung this huge historical moment. በትክክል እንዳልከው ትልቅ Hollywood ፊልም ይወጣዋል። ተመስጬ ነው ያዳመጥኩት። እባክህ ሌላም ታሪክ አካፍለን!!❤❤❤👍👍👍❤❤❤👍👍
ምርጥ ዘገባ አመሰግናለሁ አትጥፋ ።
እዉነት የሆነ ቆንጆ ቅንብር/ትንታኔ ስበት ባለዉ ድምፅ ሲንቆረቆር
ኢትዮ ፎረም ከአድሎ የፀዳ ምርጥ ኢትዮጽያዊ
የገዳይ ልጅ ምን ትመስላለች ግማሹን ህዝብ የገደለ ሳጥናኤል
አቤት አቀራረብ በጣም ደስ ይላል 👍👍👍👍በቅርብ የጨካኞን መንግስት ደግሞ እንደምታቀርብልን አንጠራጠረም
ስለ እውነት ምርጥ ባለሙያ ናችሁ።
Thank you , for telling the truth !!!!
ድል ለአማራ ፋኖ💪💪💪💪💪💪💪
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂
ወንድሜ አድናቂህ ነኝ በርታ የምታቀርባቸዉ ዘገባዎችሁ ገራሚዎች ናቸዉ
የመንግስቱ ሴት ልጅ ትዕግስት መንግስቱ አባቴ ንፁህ ነው ምሁር አይገልም ያለችውን አባቷ እነዛን ሚስኪኖችና እውቅ የኢትዮጲያ የጦር መኮንኖችን የገደለበት ስፍራ ነበር እርሷንም ገድሎ መቅበር ይቺ አረመኔ የአረመኔ ልጅ
የሷ ድፍረት ጥግ ድረስ ነው ውይ ባገኛት!!!"
Very, very sad story! Every generation this kind of bloodshed! Life is not fair though, Mengistu still alive. Thank you EF for excellent narration. 😢
ጥሩ ነው የወያኔን ታሬክ እንዚህን ሰው በላ ያፈራብንን የነመለስ ታሬከ እስኪ ነገርን
ያየሰው ትለያለህ አንደኛ !!! ለሹፌርም ድምጽ መሆን ብትችል አሪፍ ነው የሚያስገድላቸው እራሱ ጠቅላዩ ነው ምንም በሌሉበት ፖለቲከኛ ያልሆነ ሾፌር አይገኝም ብሎ ዙሩ ውስጥ ከተታቸው :: በቻላችሁት መጠን ድምጽ ሁኗቸው ብዙ ልጅ ያላባት ቀሩ
ኢትዮጵያ
የደም መሬት!
አወ ያ ዘመን በጣም አስፈሪ ነበር የዛሬው ደግሞ በጣጣጣም የባሰ ነው የወያኔ ዘመን ብቻ ነበር ሰላም እና እፎይታ የነበረው
የሚገርም ትንተና አድናቂህ ነኝ
Learning history thorough you. Thank you for being honest & facts based journalist🙏❤️
እንደው የሁሉንም ስሜት እየተረዳችሁ በድምፃችሁ ትገልፁታላችሁ 🙏🙏🙏🙏💜💙💚💛🧡❤️
Wonderful narration
Thanks for this historic production !
የደንቆሮ ልጅ ደንቆሮ አክስትሽን እንኳን የማትጠይቂ የአባቷ ልጅ
Menen new
ለካ ዳንኤሎች ታምኝ ናቸው 😂😂
ዳንኤል አሥፋው ዳንኤል ክብረት
አንባቢነትህን ወድጄዋለሁ🙏
ያየህ ሰው ሽመልስ ጀግና ጋዜጠኛ ነህ። በርታ!!!!!
It's a great analysis, it's helpful to know the history of our times thans Ethio Forum.
እረ ያየሰው እንዴት ነው እማመሰግንህ በዚህ ኣርእስት ቢሰራ ያልኩት ሁሉ እንደምፈልገው የነገርኩህ እስኪመስል ድረስ ነው የምትሰራው:: አክባሪህ ነኝ🙏
Me too i like the way
ይኸ ጥሩ ዜና፡ ትውስታም ነውና ተባረኩ። ብንማርበት እንዳይደገም።
ጥሩራው መንግስቱ።
ይህ የአራት ኪሎ ሰውዬ የሚሊዮኖች ደም በእጁ ላይ አለ። እጁ በደም ጨቅይቷል።
የሚገርም ትንታኔ ጎበዝ በርታ አንበሳው !!!
My friend great job 👏
መረጃህ የማይጠገብ ጀግና
Aby wadqo usubiwaxaa❤❤
ሁሌም እናመሰግንሀለን ኑርልን
የኢትዮጵያ ታሪክ ሁሉግዜ እስከኣሁን ድረስ የመገዳደል የሆነው እኮ የኣገሪቱ ስሪት ልክ ኣለመሆን ነው የሚያሳየን።እና ለዛ ነው ኢትዮጵያ ሌላ ሌላ ቅርፅ ይዛነው መሰራት ያለባት።Reconfiguration of state ያስፈልጋል እዚህ አገር ካልሆነ ግን ኢትዮጵያ ለዘልአለም የመኣት የችግር እና የድንቁርና Artifact or manifestation መሆንዋ የማይቀር ነው።ኢትዮጵያውያን እኮ ኢትዮጵያን የምንመለከትበት መነፅር እና ስለ ኢትዬጵያ ያለን ህልም ለየቅል በጣም የተራራቀ ነው።
መንግስቱ ሃይለማሪያም ማለት ለኢትዮጵያና ለኢትዮጵያዊያን ጠላቶች ምህረት የሌላቸው ጀግና ነው።💚💛❤️🇨🇬
እምምምም ታርክ ይተደገመ ነዉ ብልፅግና ለመቀልበስ ነዉ እየተባለ ነዉ:ዳንኤል የተባለዉ የደርግ ነብሠገዳይ ቅፅበት የእጁን አገኘ🙏ዲያብሎስ ዳንኤል ዉርደት ቀንህን ጠብቅ ኣንድ ጀግና ኣለ☝☝☝☝☝☝
የአባትዋ ልጅ ምን አለ ከዚሁሉ ዓመታት ቦሃላ ይቕርታ ብትጠይቕ።
ውይ ውይ ስወድሽ ጠላሁሽ ያንቁራሪት አባትሽ ሙህራንን በልቶብናል ለነገሩ የእንቁራሪት ዘሮች ስለሰው አዝን የላችሁም እና በወጣሽው ቅሪ የውሻ ልጂ ውሻ ነው።
ቀልብ የሚስብ ትንታኔ እና አቀራረብ.... ያየሰው 👌👌👌
Very informative. Thank you so much
Wow Amazing narration! 👏🏿👏🏿👏🏿
እንኳን ደህና መጣችሁ
አይ ሀገሬ እስከመቼ ይሆን ዜጎችሽን እየፈጀሽ የምትኖሪው ያሳዝናል እረፍትሽ ናፍቆኛል
Excellent reporting
እናመሰግናለን በጣም
ይድረስ ለወ/ሮ ትዕግስት መንግስቱ ሀ/ማርያም አባትሽ ከኢትዮጵያ ሕዝብ በሠረቀው ሐብት አንቺን በደ/አፍሪካ ምርጥ ት/ቤት በማስተማሩ አመሰግኝው እሱ ግን የትምሕርትና የምሁር ጠላት እንደነበር ለኛ ለባለ ታሪኩቹ ተይልን :: ፎረሞችን እናመሰግናለን!!!!!!
❤
Ethio forum deserves much better = One million subscribers until 29th February.
አለመታደል ሆኖ ዛሬ መንጌ መነጌ የሚባለው ሀገር የገዙ ሰለስልጣናቸው ሲሉ ሀገር የማትተካቸውን ፈጅተዋል ምክንያት ስታድግ በቅናት ካደክ በአጋጣሚ በእጅህ በተለይ ስልጣንህ ለማጥፍት አማራጭ ካላቸው ከመግደል አይመለሱም ወደስንት አመት ታላላቅ ወንድሞቻችንን አጣን በማይረባ አብዮት ጠባቂ ወዳጄ ሰለዲሞክራሲይ ገና ብዙ አመት ልምድ ልንወሰድ ይገባል
Beteseb selam selam selam selam ethio forum selamachu Yebza hullem merci merci merci merci merci merci ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የዛኑ ቀን አባቴ ከጊንቢ ወለጋ እየተመለሠ ማለትም አጥናፋ አባተ የጻፈው ጹሁፍ በእጄ አለች በምን ልላክል
I’m sure Abiy’s children will never recognize the evil in their father either. Thank you EthioForum! Once again great reporting
ምኗ የማታፍር ጨካኝ ልክ እንደ አባቷ! ነፍሰ ገዳይ
No words yaye ❤❤❤
የመንግስቱ ልጅ ሁነሽ ሞት አያስደነግጥሽም ልክ ነሽ
ይቅርታ መጠይቅ ሳለ ካደች አባቷ ገዳይ እንደሆነ። እሱ እራሱ ማንንም አልገደልኩም ብሎአል። ያሁሉ ጀግን እና ተማሪዎችን አዋቂዎች የገደለ ኢትዮጵያ በደም ያጥለቀለቀ እንደ መንግሥቱ አልነበረም። አውን ደግሞ ትንሽ ወንድሙ መጥቷል አብይ አሕመድ።
@@Lemlem7682 ከመንግስቱ ዘር ከዚህ ዉጭ ምን ይጠበቃል
ጽፈት ቤቱ አሁንም በአእምሮዬ ተቀርጿል። ጃነሜዳ ህዳር 11 ቀን 1967 ዓ.ም ነበር መግላጫ አንባቢ አሰፋ ይርጉ ትዝታን ቀሰቀሰብኝ። የደርግ ጽፈት ቤት (ቤተመንግስት) የነበረውን በታች ገብተህ በላኛው በር ይወጣ ነበር። የአጎቴ ልጅ እዛ ይሰራል የጽፈት ሚኒስተር ይባላል። የዙፋን ችሎትም እዛው ግቢ ውስጥ ነበሮ ። ደርግ ሰመጣ ሠራተኛውን ሀለ በተኑት ወንድሜም ሳይንስና ቴክኖሎጂ 6ኪሎ ጠ ሚኒስተር ጎን ነበር።ይህ ግድያ ሲፈጸም ማእከላዊ ነበርኩ ከነ መምህር በላይ ገ/ማርያም ጋር አስተማሪዬ ነበር። በእለቱ ዳንኤል አስፋው ና ሰናይ ልኬን የፈጥኖ ደራሽ ፖሊስ ባልደረባ የነበረው ሻለቃ ዮሀንስ ዘግይቶ ሲመጣ ግቢው ጭር ብሎ ስለአገኘ ነገሩ ገብቶት ያለከውን እጅግ አሰደናቂ ደራማ ሰራ። ዳንኤል ጸ/ቤት ሚስጥር ክፍል ይባላል ያኔ ማንም አይገባም። ገፈርሴ ፍተሻ እንደ ተያዝኩ ደርግ ጽፈት ቤት ዳንኤል ፊት ቀርቤ ነበር። ደርግ ጽ/ቤት ለሰኣታት ከቆየሁ ቦኋላ ወደ 2ኛ ፖሊስ ጣቢያ ከዚያ ከጥቂት ቀናት ቦኋላ ወደ ማእከላዊ ተወሰድኩ። ይህን የግድያ ድራማ አንድ በአንድ እናገኝ ነበር በየት እንደሚገባ አላውቅም። በተለይ የሻለቃ ዮሀንስን ተአምራዊ ድራማ፣ ተግባር ሰማን። በዚያን እለት አንድም ሠው ከደርግ ጽፈት ቤት በላይም ሆነ በታች በር ከግቢው አይወጣም፣ የሚገባ አይከለከልም እንሰማነው።
❤❤አገር ወዳዱ ምርጥ ኢትዮጵያዊው ኮ/ል መንግስቱ ኃይለማርያም ምሁሯ ጀግኒት ትዕግስት መንግስቱ ❤❤❤❤
This will break Ethio Forum single video view record 👌🏿