''እድሜና ጤንነት ካገኘሁ እንገናኛለን'' መንግሥቱ ኃ/ማርያም ከዚምባቡዌ ፤ ''አባቴ ለውሻ ነፍስ ይጨነቃል'' የመንግሥቱ ልጅ |ETHIO FORUM

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 май 2024
  • www.amazon.com/%E1%8B%A8%E1%8...

Комментарии • 1,6 тыс.

  • @YM12
    @YM12 Месяц назад +39

    ወላሂ በዚ ቻናል አልናደድሞ ምክናቱም ኢትዬጵያ ጠል ነው የማናድደኝ የባዲው አንባቢው እንጅ አይኑ እያየ የዘረፈውን ዝም ብሎ መንጌን ሲከስ ይገርማል መጌ አላህ ይጠብቅህ የድሆች አባት 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hailuteshome3765
    @hailuteshome3765 Месяц назад +44

    ደግ አደረገ ዘና ብዬ የምሰጠው አስተያየቴ ነው ። መንጌ ሲወጣ እኔ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርቴን ልጨርስ ትንሽ ሲቀረኝ ነበር ። መንጌ ስለ ኢትዬጵያ አንድነትና የባህር በር ከወራዳ ዘረኞች ጋር የተፋለመ ሰው መሆኑን የሚክድ ካለ እሱ ነው ችግር ያለበት ጭፍንንንን ።
    መንጌ በስልጣን ዘመኑ ቅምጥል ህይወትና ሀብት እንዳላየ ጓደኞቹም መስክረዋል ጽፈዋል ። ሌብነትን በወያኔ አገዛዝ ጊዜ እንኳን መሪው የጣቢያ አዛዡም ሚሊዬነር ነው አፓርታማ ቪላ ያከማቸ ነው ። ስለ መንጌ ያወራው ጋዜጠኛ ስብሀት ነጋ ቤተሰብ ብሎ ከስልጣን ሳይወርዱ አውሮፓ አሜሪካ ልጆቻቸውን አንደላቀው የሚያኖሩ መሬቶችንና ውድ ቤቶችን የገዙ ቁጥር ስፍር የሌለው Campany የከፈቱ ...ተነግሮ የማያልቅ ሀብት ያፈሩ ለዛውም በዘር ተደራጅተው መሆኑን ትንፍሽ ብለህ አውርተህ አታውቅም ።
    የዛሬዎቹም እንደዛው ።
    መንጌ ከልጆቹ ጋር ኖሮ የጨረሰ ሲወጣም አብሮ የወጣ ነው ።
    እናስ የሀገሪቱ መሪ ሀገር በሸጠ ወያኔ ሀገርን በዘረኝነት ከፋፍሎ ለዛሬው እልቂት በዳረገን ወያኔ በኢትዬጵያ ጠሉ ወያኔ መንጌ ሊረገጥ ሊዋረድ ሊታሰር ሊገደል ነበር የፈለከው ????
    ወይስ ዙቧቤ ጎዳና ላይ የኔ ቢጤ ለማኝ እንዲሆን ?
    ይሄ ተረት ከከፍተኛ ጥላቻና ዘረኝነት የመነጨ እንደሆነ ይታወቃል ። እኔ የመንጌ ጠበቃም ዘመድም አይደለሁም ግን ግዙፍ ሌቦች ያውም ሀገር የሸጡ በአውቶብስ ኪስ አውላቂ ሲስቁ ማየት ያስቃል ።
    በየትኛውም ሚዛን መንጌና ወያኔ ሊመሳሰሉ አይችሉም ። ሲጀመር ዘረኛ ሌላውን የሚወነጅልበት ቅንጣት እድል ሊኖረው አይችልም ። ዛሬ ሁሉንም አይተን አልፎ ሁሉንም መዝነን ጨርሰናል ።

    • @mesfinabraham6412
      @mesfinabraham6412 Месяц назад

      አንተ ት/ቤት ብትሄድም - ገና አሁንም ምንም አልተማርክም ❗️ ዶማ ራስ ነገር ነህ 👍 ሰው እንዴት ዲክታቶሮችን ያፈቅራል ?

    • @Viva-Ethio.1016
      @Viva-Ethio.1016 Месяц назад +3

      በደንብ ተናግረኸዋል ወንድሜ። 👍🏽

    • @mesfinabraham6412
      @mesfinabraham6412 Месяц назад

      አንተ መንግስቱን ከወያኔ ጋ ማመዛዘንህ ነው ስህተቱ ❗️ መንግስቱ ሲጀመር በህዝብ የተመረጠ ሳይሆን በጠበንጃ አፈሙዝ ተደግፎ ስንቱን ምሁርና ወጣት በጥይት አርግፎ ነው ስልጣኑን የጨበጠው ❗️ የህ ዲክታቶር የሰው ሃሳብ የማይቀበል ጨኻኝ ደደብ ጀብደኛ አገር መምራት አይደለም ተራ ወታደር መሆን የማይገባው ፈሪና ውሸታም ሰው ነው ❗️
      *ማንም ይሁን ማ በሕግና በፖርላማ እስካልተመረጠና የስልጣን ዘመኑን ጨርሶ በሰላም እስካላስረከበ ድረስ ወንጀለኛ ነው ❗️ ስለ ወያኔም እንደዛው ❗️ የኢትዮጵያ አበሳውም ይሄ ይመስለኛል እንደ ሽፍታ እየገደሉ ፣ እየዘረፋ እያሸበሩ መፎከር ❗️ በጠመንጃ የነገሰ በጠመንጃ ይወገዳል እንደ መንጌ አውሮፕላን ካልጠለፍክ በቀር ❗️ ለኔ መንግስቱ የሞተ ሙትቻ ነው ሞቱም የጀመረው አንድ ንጹህ ኢትዮጵያዊ ያለ ህግ የገደለ እለት ነው ❗️ ** ምንግዜም ስልጣን የህዝብ መሆኑን እናስታውስ መሪ የሚመረጠው ያለውን ራዒ መርምረን እንጂ ስለደነፋና ስለ አሸነፈ መሆን የለበትም❗️ ምንድነው ማሸነፍ ? በሃሳብ ልዮነት መቻቻል ካልቻልን ሰዎች ነን ማለት ይከብዳል ❗️ኢትዮጵያ ለዚህ አልታደለችም ምክንያቱም ልክ እንደ አንተ ዲክታቶሮችን የሚወዲ ብዙዎች ናቸው ❗️** መሪም ህዝቡን ይመስላል ይባል የለ ❗️ 🤞

    • @123e53
      @123e53 Месяц назад

      ❤❤

    • @menberbirhane
      @menberbirhane Месяц назад

      ረዥም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ

  • @tikursew2895
    @tikursew2895 Месяц назад +41

    ስለወያኔ ጊዜ ዝርፊያ ግን መቼም አታወራም

    • @Viva-Ethio.1016
      @Viva-Ethio.1016 Месяц назад +4

      አፌ ቁርጥ ይበል ንገርልኝ።👍🏽

    • @nikkid4041
      @nikkid4041 Месяц назад

      ወያኔ የሰረቀው ስለሌለ ነዋ::ወያኔ ዘር ማንዘርህ አይቶት ሃገሪትዋ አይታው የማታቀውን ኑሮ የኖራቹ ነበር ጥላቻቹ ገንፍሎ ህዝብ ብጥላቻ ልታጠፉ ተነሳቹ ፈጣሪም መከራ አበዛባቹ:: እንደሰው ማሰብ ጀምሩና ይሄን አብይ የተባለ ሰይጣን መላ በሉት ይዞአቹ ሳይጠፋ:: ጥላቻ ትልቅ ህመም ነው ምህረቱን ያውርድላቹ አይናቹን ይግለጥላቹ:: learn to accept the truth hate is not healthy.

  • @kebedemousema7560
    @kebedemousema7560 Месяц назад +31

    ጓድ ፕሬዚዳንት
    እድለኛ መሪ አይደለሁም የሚለውን አነጋገር ባይደግሙት ደስ ይለናል ለአንዲት ኢትዮጵያ የነበረዎትን ፍቅር በዘረኞችና በከሀዲዎች ላይ የነበረዎትን ጽኑ አቋም የኢትዮጵያ ሕዝብ ብቻ ሳይሆን ጣላቶችዎም በሚገባ ያውቃሉ
    በሕይወት ኖረው ይህን ሁሉ ያሳየወት ፈጣሪ ምን ያህል ታላቅ መሪ እንደነበሩ ማሳያ ነው እኛ እድለኛ ነዎት ነው የምንለው አሁንም መልካም ጤንነትና ረጂም ዕድሜ እንመኝለዎታለን
    Best regard & happy birth day for Menge .

  • @yohanishabite
    @yohanishabite Месяц назад +69

    ውድ ሀገር ወዳድ የኢትዮጵያ ልጅ ለፕረዝዳንት መንግስቱ ሃ ማሪያም ረዥም ዕድሜና ጤና ከነሙሉ በተሰቦቹ ይሁን❤❤❤❤

  • @wegf6808
    @wegf6808 Месяц назад +60

    ያየህ ሰው ሺመልስ ምነው የህወሓት ሰዎች ከሀገር የዘረፋትን የትየለሌ ሀብት ለራሳቸው ብቻ በውጪ ላሉ የውጪ ዜጎች ቅምጦቻቸው ሳይቀር የሚበትኑን ሀብት ፣ በህወሓት የተጨፈጨፉትን የድሆች ልጆች በቅርብ ጊዜ ለስልጣን ለዘረፋ ለሴሰኝነት ባላቸው ፍቅር ሚሊየኖች የትግራይ ልጆችን የጥይት እራት ያደርጉትን ለፍትህ የተደረገ እልቂት ነው ብለህ ትተርክልናለህ ብለን እየጠበቅንህ ነው። ህሊናህን ለህወሓት የሸጥክ ታማኝ የህወሓት ባሪያ ነክ!!!

    • @andromedacassiopiea
      @andromedacassiopiea Месяц назад +1

      ይሄ ጋዜጠኛ እልሀለሁ ለ tplf ያደላ ነው

  • @tigestshomedecor5849
    @tigestshomedecor5849 Месяц назад +27

    መንጌ ቪቫ ለጠላቶችህ ጠላት ለሐገርህ ውድ ልጅዋ ነበርክ ።ፈጣሪ ጠብቆ ለዚህ ስላበቃህ አምላኬን አመሰግነዋለሁ መልካም ልደት መሪያችን።❤❤❤❤❤

    • @kenfeab
      @kenfeab 6 дней назад

      Sister atesasach . mengestu yal eweketu na bekatu talkwan ager ethitopiyan emeralehu belo siyaketew letelatochewa [leweyane na shabia] asrekebo yefertet, Eteyopian lilwete yemichelewn ye 60wochun tentag teweleden yefej,yagedadel na yaseded, patriarch[papas] yereshen erkus aremene, etiyopyan kekeberwa yawarede wenjelegna nw .

  • @getumebratu4
    @getumebratu4 Месяц назад +18

    እንኳን ለዚህች ሰዓትና እድሜ በሰላም በጤና ጠብቆህ አደረሰህ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ። እንወድሀለን እኛ ልጆችህ የኢትዮጵያነትን ፍቅሯን ሰተህን ዘረኝነትን ትተን አንድነትን፣ክፋትን ትተን ደግነትን፣ አብሮ መብላትና እና መረዳዳትነትን፣ አስተምህረህናል እንወድሀለን እናከብርሀለን።

  • @Revivalgebereegziabher1929
    @Revivalgebereegziabher1929 Месяц назад +76

    ከነ ጥፋቱ መንግስቱ ሀይለማርያም ይሻለኛል

    • @user-ee3wg4my3g
      @user-ee3wg4my3g Месяц назад +1

      እኛኮ አህያ ነን የሚረግጡንን እናመሰግናለን😂😂

    • @alazarmt
      @alazarmt Месяц назад

      ይድፋህ ወይም ይድፋሽ። አጋሰስ።

    • @Revivalgebereegziabher1929
      @Revivalgebereegziabher1929 Месяц назад +3

      @@alazarmt ጥፋቱ እንዳለ ሆኖ አሁንም እደግመዋለሁ መንግስቱ እስከመጨረሻው የተዋጋው ከተገንጣይ ወንበዴዎች ጋር ነው

    • @Molke-mj9tn
      @Molke-mj9tn Месяц назад

      Tmlso mngd lay brshnh kn msayoch tru nbr

    • @andromedacassiopiea
      @andromedacassiopiea Месяц назад

      ​@@Revivalgebereegziabher1929ማለት?

  • @melakuyimer317
    @melakuyimer317 Месяц назад +23

    መንጌ እውነተኛ መሪ የነበርክ እድሜና ጤና እንመኝልካለን የአኢትዮዽያን ህዝብ ሰላምና ደስታ አንድነት ሳታይ ለሀገርክም ሳትበቃ አምላክ ነብሰክን አይውሰደው እናከብርሀለን የድሆች አባት

  • @AbaEma-cw2mp
    @AbaEma-cw2mp Месяц назад +78

    እውነት ስላለው ነው እስካሁን በሂወት የኖረው እርር በሉ እኔ እወደዋለሁ ልጅ ይውጣለት

    • @tsegamegra5215
      @tsegamegra5215 Месяц назад +2

      አሜን ልጅ ይውጣለት ከዚ በላይ ያኑረው ሁሉም ድብን ብለው እሱ ፈጣሪ እያኖረው ነው

    • @FikruBurg-yh1vw
      @FikruBurg-yh1vw Месяц назад +1

      ተበዳ

    • @mesfinabraham6412
      @mesfinabraham6412 Месяц назад

      አንተንም በድንቁርናህ አንጠላህም - ገደይ አወዳለሁ እያሉ ያሳደጉህ ወላጆችህ ጥፋት ነው - የኣብዮት ጥበቃ ልጅ ምን ታደርግ 😂

  • @user-vf8fk8re2k
    @user-vf8fk8re2k Месяц назад +28

    በጣም ዘባረክ ሲዘርፉ አብሪቸው ነበርኩ አልክ ነፈዝ

  • @lovenature1972
    @lovenature1972 Месяц назад +18

    የመንጌን መልካም ኑሮ መስማት እጅግ ደስ ያሰኛል።

    • @mesfinabraham6412
      @mesfinabraham6412 Месяц назад

      ዲክታቶሮችን ለምታደንቁ ደንቆሮዎች እንዃንም ዐብይ አሕመድን አምጣችሁ ወለዳችሁ የምኞታችሁ ፍሬ ስለሆነ ደስ ይበላችሁ ደም አፍሳሽ ፣ አራጅ ፣ ጨካኝ ከነበረው መንግስቱ በላይ አሻሽሎ እየፈጃቹህ ነው ።

  • @elleniamsalu9830
    @elleniamsalu9830 Месяц назад +53

    መልካም ልደት እንኳን አደረሰህ ምቀኛ ሁሉ እሱማ እግዚአብሔር እንደሚወደው ለኢትዮጵያ ህዝብ አሳየን

    • @user-qv9qz2bg3k
      @user-qv9qz2bg3k Месяц назад +3

      ቀላል አሳየን እኛንም ስንጨራረስ እያየ ነው አላህ አስቀምጦ የኢትዮጵያን ህዝብ ሲጋጋጥ

    • @AmiGetachew
      @AmiGetachew Месяц назад

      ምቀኛ ለዚ ነብሰበላ ማን ይቀናል

    • @alberteinstein9034
      @alberteinstein9034 Месяц назад +1

      Lezi Aremen melkam lidet ?

    • @ethiopianrealfun6311
      @ethiopianrealfun6311 Месяц назад +1

      🎉awo ልክ ነሽ የኛ ህዝብ ተመስገን ስለማያውቅ የባሰውን ነው የሚልክበት
      ትልቅ ስህተት ሰርቷል ግን እኔ ምወደው መሪ ነበር

    • @ethiopianrealfun6311
      @ethiopianrealfun6311 Месяц назад +1

      ❤❤❤
      ትልቅ ስህተት ሰርቷል ግን እኔ ምወደው መሪ ነው ኢትዮጵያዊነቱ ደስ ይላል

  • @Selmmillion
    @Selmmillion Месяц назад +34

    ጋድ ኮለኔል መንግስቱ ኃ/ማሪያም እድሜ እና ጤና ፈጣሪ ይጨምርል ክፉ አይንካ

  • @Bergicho1Kedire
    @Bergicho1Kedire Месяц назад +60

    ዛሬ ላይ እያየን እና እየሆነ ያለው ምስቅልቅል ሰቆቃ እንደሚመጣ ቀድሞ ስለተረዳ እያንዳንዱን ትንቢት በሚመስል ግን የእውነት በተግባር እየሆነ ያለውን ተናግሯል እድሜውን ያርዝመው ኖረንም እያየነው ነው።

    • @wolloethiopia8074
      @wolloethiopia8074 Месяц назад

      ኢትዮ ፎረም ምን ያለ ህሌና ነው አስር ሰው የማይሞሉ ተሰብስበው ያከበሩትን የልደት በአል ለተዘረፈ ገንዘብ ማረጋገጫ አድርጋችሁ የምታቀርቡት ዛሬ በመዱናችን በሚሊዮን ብር እያፈሰሱ ልደት በዓላቸውን በሚያከብሩበት ሰዓትና ገንዘብ በሚራጩበት ጊዜ እንዲህ ማጋነኑ ነውር አይመስልህም ሁለተኛ ከእስራኤል በአየር መንገድ ለተጏጏዙበት የተከፈለ ሲሆን ገንዘቡ ወደ ኢትዮጵያ ከመተላለፉ በፊት ከአገር እንደወጡ እየታወቀ ለምን መዋሸት አስፈለገ በመጨረሻ ወያኔ ነው የበላው

    • @simretambi2760
      @simretambi2760 Месяц назад

      እግሩን እጠበው

  • @fikirtekeba2623
    @fikirtekeba2623 Месяц назад +66

    በሱ ጊዜ እትዩጵያ እንጅ ዘር ቦታ አልነበረውም happy birthday Mingi

    • @aaabbb-xx1tq
      @aaabbb-xx1tq Месяц назад +1

      ነበርሽ? ውግያው የት ነበር? የሚረሸኑትስ እነማን ነበሩ? ቤተመንግስቱና ጀነራሎቹስ ኦሮሞ ብቻ እንደነበሩ ኣታውቂም?

    • @ItsOG69
      @ItsOG69 Месяц назад

      What about you? We're you there? At least he is blessed in good health unlike other enemy's of ethiopia. Viva me ge

  • @TemesgenGetaye-wr7te
    @TemesgenGetaye-wr7te Месяц назад +7

    መንጌ የሠራትን ሀገር
    ህዋት ያፈረሳትን
    ብልግና ያረሳትን
    ፍኖ እንደሚዘራት እና ፍሬ እንደሚአበላን ዘግብልን

  • @user-xk2ec1es3k
    @user-xk2ec1es3k Месяц назад +56

    ግንቦት 20 የኢትዮጲያ የመርገምት ቀን።

    • @Tsehaye-tp9mn
      @Tsehaye-tp9mn Месяц назад +5

      የደርግ ሙርኮኛና የገዳዮች የውድቀት ቀን ነው ለዛ ነው ግንቦት የምትጠሏት የሸርሙጣ ልጆች

    • @user-fl9lf2fh2p
      @user-fl9lf2fh2p Месяц назад +1

      ኢቶፒያ የደናቁሮችኣገርናት ኣንተን ጨምሮ ለናንተ ደነዞች ፋንዲያ እንጂ ወርቅ ምናቹ ኣደለም ጀዝባው

    • @aschalewambaw6943
      @aschalewambaw6943 Месяц назад

      መንጌ ለዘላለም ኑርልን
      ሌቦች አገር ሀፍራሾች እነመለስ አገር አጥፊዎች አግዚአብሔር አጠፋልን​@@Tsehaye-tp9mn

  • @DemsMekonnen
    @DemsMekonnen Месяц назад +10

    በነካ እጃችሁ የኢህአዴግ ሌብነት አቅቡልን ።

  • @user-xu5yh1ko1v
    @user-xu5yh1ko1v Месяц назад +39

    እስኪ በነካ እጅህ ስለመለስም ዘግብልን ግን መሪዎችን ታሪክ ስታቀርብ ጥሩ ጎናቸውንም ዘግብልን

  • @korvenbro4283
    @korvenbro4283 Месяц назад +7

    ኢትዮጵያ ለሚገላት እንጂ ለሞተላት የማትሆን ሀገር ናት !!!

  • @getsolomon
    @getsolomon Месяц назад +1

    መንጌ ደግ አደረገ እንኳን በጤናና በሰላም ይኑር!! መልካም ልደት ለመንጌ!!!

  • @user-hx2ln5zo3k
    @user-hx2ln5zo3k Месяц назад +4

    የኔሰው ወደድንም ጠላንም ሰውየውን ፈጣሪ ይወደዋል !!!!!!!!!!

    • @user-hx2ln5zo3k
      @user-hx2ln5zo3k Месяц назад

      ያየሰው በሚል ስሙ ይሰተካከልልኝ ከይቅርታ ጋር

  • @user-ru6jl7tk2i
    @user-ru6jl7tk2i Месяц назад +114

    የጠላቶቼን ሞት አያለው እንጂ የኔን ሞት አታዩም እረዥመም እድሜ መንጌ

    • @getachewhabtemariam8891
      @getachewhabtemariam8891 Месяц назад +3

      ስንኖር በምድርላይ እግዚአብሔር የሰጠን ሕሊና አለ ደግም ስራ ክፉም ስራ የሚፈርድብን ህሊናችን ነው ከፀፀት ወቀሳ ነፃ ነን ወይ? ህሊናችን እለት እለት እየወቀሰን ካለ ይህ ወደ እግዚአብሔር ይስጠጋናል በምህረት ውስጥነን ደስ ይለናል ባንፃሩ ከህሊና ወቀሳ በመጠጥና በሲጋራ ተሸሽገህ እምትኖር ከሆነ መኖር አልለውም በየቀኑ እየሞትክ የምትኖረው ንሮ ይሆናል
      ኑ እናንተ ሸክም የከበደባችሁ ብሎ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ጥሪ ያደርግልናል ይህን ጥሪ ተቀብለን የዘለም ደህንነትን እንቀበል ::

    • @Tsehaye-tp9mn
      @Tsehaye-tp9mn Месяц назад

      የሸሌዋ ልጅ እናትህን በድቷቷል እንዴ

    • @aaabbb-xx1tq
      @aaabbb-xx1tq Месяц назад

      የደም መጣጭ የደርግ ልጆች በላይ ኣጥለቀለቁሽ።

    • @user-ln2fb1xt7q
      @user-ln2fb1xt7q Месяц назад

      ​@@Tsehaye-tp9mn የሸርሙጣልጅ መሆንክን አወቅን

    • @edwardbyrne5746
      @edwardbyrne5746 Месяц назад

      ​@@Tsehaye-tp9mn አንተ ፍየል ዝም አትልም

  • @bogalechmeshesha6522
    @bogalechmeshesha6522 Месяц назад +61

    ታዲያ መንገድ ተቀመጡ ይለምን ደግ አደርገው

  • @gashawgabremedhene2536
    @gashawgabremedhene2536 Месяц назад +1

    Happy birthday 🎉🎉🎉መንጌ ከዘረፈም ደግ አደረገ ሲያንስ ነው ምርጥ የኢትዮፒያ ጀግና ረግጦ በአንድነት የሚገዛ ሰው ከስልጣኑ ከወረደ እና ከሞተ ቡሃላ እንደዚህ መዘርዘር ምን ይጠቅማል ወረኛ ሁሉ እንደ መንጌ ያለ ሰው አለንዴ he's unique እግዚአብሔር ቁጭ አድርጎ የኢትዮጵያን ታሪክ ያሳያቸዋል ልጆቹም ጎበዝ ስለሆኑ ነው Dr የሆኑት❤🎉🎉🎉

  • @DagmawiGuja
    @DagmawiGuja Месяц назад +12

    Happy Birthday to Col. Mengistu H/Mariam.

  • @DeseFikado
    @DeseFikado Месяц назад +82

    ከሙሉ ጤንነት እና እረጅም እድሜ እመኝልሃለሁ ቆፍጣናዉ ጀግና ሀገር ወዳዱ መንግሥቱ ኃ/ማርያም

  • @estifanosgirma9595
    @estifanosgirma9595 Месяц назад +63

    ረጅም እድሜ ለመንጌ።

    • @EyobGebreyohannes
      @EyobGebreyohannes Месяц назад +2

      እረጅም ድህነት ለኢሳያስ እና አረመኔ ኤርትራውያን ይሁን

    • @user-qd2sb6jf4u
      @user-qd2sb6jf4u Месяц назад

      ​@@EyobGebreyohannesእዚህ ትግሬና ኤርትሪያዊ የሚሻኮትበት መድረክ አይደለም።😂 ኮሜንትህን ሰርዘው!

    • @habetamujemal5040
      @habetamujemal5040 Месяц назад

      Lksekes new Laba new

  • @mameyasin-gf5qo
    @mameyasin-gf5qo Месяц назад +61

    እንኳንም ወሰዱ ጀግናው መንጌ ሃገር ወዳዱ መሪ

    • @johnnie9502
      @johnnie9502 Месяц назад +3

      There is no such thing as a hero who runs away.

    • @Befreedaily
      @Befreedaily Месяц назад +1

      ​@@johnnie9502those kids even if he told them he ran away they won't believe him 😅😂

    • @gdgd1765
      @gdgd1765 Месяц назад

      ለኢትዮጵያ ውድቀትና አሁን ላለችበት መከራ ዋናው ተጠያቂ መንግስቱ ነው። የጦሩ ሐይሉ አጥቂ ሆኖ የበላይነት በያዘበት ጊዜ ድርድርን እምቢ ብሎ፣ በመጨረሻ አገር ጥሎ ጠፋ ባንኩኑም፣ ቤተመንግስቱንም ለወያኔ ዘራፌ ቡድን አስረከበ። የበላይነት ሀይል በነበረው ጊዜ ቢደራደር ፣ የጦር ሀይሉም አይበተንም ነበር። ወያኔም የተወሰነ ሥልጣን ነበር የሚይዘው።

  • @wondemagegnehudenbel6239
    @wondemagegnehudenbel6239 Месяц назад +45

    እስቲ ወንድ ከሆንክ ስለ ወያኔ ንገረን

    • @gdt_6726
      @gdt_6726 Месяц назад

      አወን፣ አወን ጥጋጥጉን ሲሄድ፡፡

    • @balagermengistie6612
      @balagermengistie6612 Месяц назад

      Comment'ህ በጣም ተመችቶኛል፤በወደቀ ዛፍ ፋስ ይበዛበታል አደል የሚባለው።

    • @andromedacassiopiea
      @andromedacassiopiea Месяц назад

      እውነት ነው ይህ ጋዜጠኛ ለ tplf ያደላ ነው

  • @MohammedAdemadem
    @MohammedAdemadem Месяц назад +82

    የወያኔንም ዘግብልን እውነተኛከሆንክ

    • @getachewhabtemariam8891
      @getachewhabtemariam8891 Месяц назад +5

      አይ ወንድሜ አባቶች እዲህ የሚሉት አባባል አላችው እማን ላይ ተቀምጠሺ ፈጣሪን ታሚያለሽ ይላሉ ስለዚህ አትጠብቅ

    • @Shanko12
      @Shanko12 Месяц назад +14

      ይህ ጋዜጠኛ ወያኔን የሚናገር አንጀት የለውም

    • @kidusgirma7909
      @kidusgirma7909 Месяц назад +4

      ኝኝኝኝኝወያኔ ኝኝኝ😂😂😂

    • @Sarahj962
      @Sarahj962 Месяц назад +4

      About the 27 golden years? We already know that. The only peaceful time in eth

    • @abebadesawit8537
      @abebadesawit8537 Месяц назад +1

      We yani ema 27 amet ankebro anorosal seytan denez ala

  • @tigestshomedecor5849
    @tigestshomedecor5849 Месяц назад +20

    መንግዬ እንኩዋን ተወለድክልን የኛ ጀግና ።
    በሌብነት የሚያስታውስህ ማንም ኢትዬጲያዊ የለም ።ጀግና ሃገር ወዳድ ከባንዳ ጋር የተፋለምክ ነህ ።የምትኖረው ህይወት ሲያንስብህ እንጂ አይበዛብህም ።መንግዬ ኢትዬጲያን የምንወድ ኢትዬጲያዊያን በሙሉ እንወድሃለን ።የኢትዬጲያ አምላክ እድሜና ጤናውን ሰጥቶህ ሐገርህን ኢትዬጲያን የምታይበት ጊዜ ያምጣልን።❤❤❤❤

  • @melesyemane5294
    @melesyemane5294 Месяц назад +36

    ጌታ እኮ የወደደውን ይወስዳል የጠላውን ንስሀ እንዲገባ ይጠብየዋል

  • @Mu20000
    @Mu20000 Месяц назад +31

    እነ ጌታቸው ረዳ፣ደብረ ፅዮን፣አዜብ መስፍን እና ድፍን ህወሓት የዘረፉትስ????ዘረኛ ሁላ

  • @samuelzeleke7447
    @samuelzeleke7447 Месяц назад +46

    በሰላም ይኑርበት ተፋታው

  • @yordihagos2890
    @yordihagos2890 Месяц назад

    እውነት ሥላለው እሥካውን በሂወት አለ አሁንም እድሜና ጤና ይሥጠው ከነቤተሠቡ❤❤❤❤❤❤

  • @user-tx5hm8oh7x
    @user-tx5hm8oh7x Месяц назад +8

    ይህ ቻናል የሀለስላሴ ወይም የወያኔ መሆን አለበት መንጌ ጀግናው መሪ ሽ አመት ኑርልን ለሀገርህ እና ለህዝብህ ያብቃህ

  • @maryaamare8445
    @maryaamare8445 Месяц назад +40

    እስኪ በነካ እጅህ ስለ ህውሀት ሌብነት ጀባ በለን

    • @brukademe7246
      @brukademe7246 Месяц назад +8

      ምን ቆርጦት የሕወሐት የጡት ልጅ አይደል 😊

    • @tigis5540
      @tigis5540 Месяц назад

      Thanks 🙏

    • @yaredmuluneh1858
      @yaredmuluneh1858 Месяц назад

      ስለ ህወሃት ከሚያወራ....ተረድተኸዋል!!

    • @mamatube7390
      @mamatube7390 Месяц назад +1

      አያረገውም 😂😂😂

    • @Philmon-hr5ti
      @Philmon-hr5ti Месяц назад +1

      አያደርገውም ዋናው የህወሓት ኘሮፓጋንዲስት አይደል እንደ

  • @mintube7945
    @mintube7945 Месяц назад +62

    መንጌ ጉንፋንም አይንካህ እረጅም እድሜ ለውድ መሪያችን አንተ ብትኔር ኖሮ ዘረኞችም እንዲ አይፈነጩብንም ነበር:: መልካም ዕልደት ጀግናው መንጌ❤❤❤

    • @jenberuworkie1984
      @jenberuworkie1984 Месяц назад +1

      ወንድሜ🎉

    • @MelakuTesfaya
      @MelakuTesfaya Месяц назад

      ልብዳዎት

    • @Abi-jh8vj
      @Abi-jh8vj Месяц назад

      ​@@MelakuTesfaya tsila

    • @Abi-jh8vj
      @Abi-jh8vj Месяц назад

      ​@@MelakuTesfaya tsegaram tsila

    • @mintube7945
      @mintube7945 Месяц назад +2

      @@MelakuTesfaya ነውር እንኳ የማታውቁ መንጌ በህይወት ብዙ ያያል ግንቦት 20 መቃብር ገባ እንደ መለስ ዜናዊ ላይመለስ

  • @YonasMasho-bj7hs
    @YonasMasho-bj7hs Месяц назад +15

    መንጌ❤❤❤

  • @solomongordon8679
    @solomongordon8679 Месяц назад +24

    ዘርፏል ለማለት የሰራኽው ዜና የሆነን አካል ለማስደሰት ይመስላል።

  • @genetzewdie451
    @genetzewdie451 Месяц назад +65

    መልካም ልደት እድሜና ጤና ይስጥህ የጠላቶችህን መጨረሻ ያሳይህ እውነተኛ ስለሆንክ ጌታ ጠብቆ አቆይቶሕምል አሁንም ይጠብቅህ ወሬኛ ያውራ ከወሬ አያልፍም እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @TettyTarik
      @TettyTarik Месяц назад

      EGIZHBER beyake eko nw endzi yemtaweriew😂😂😂defene telacha

    • @user-rh6np8li7p
      @user-rh6np8li7p Месяц назад +2

      ለአብይም እንደዛ ረጅም እዴሜና ጤና ይስጦት 😂

  • @YesufAdem-ec9sp
    @YesufAdem-ec9sp Месяц назад +52

    ጏድ መንግስቱ የጠላቶችዎን ሞትና ውድቀት እዳሳየዎ ቀሪ ጠላቶችወንም ሞት እና ውድቀት እንዲያሳይዎ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጥዎት::

  • @user-lj6si7jz6p
    @user-lj6si7jz6p Месяц назад +1

    እግዚአብሔር ጤናና እድሜ ሰጥቶት ጉዳችንን እያሳየዉ ነዉ። መንጌ ደስ ይበልህ ምድረወረኛ ያወራ ምንም አይመጣብህም እኛው እርስ በርስ እየተባለን እናልቃለን እንጂ ።

  • @RealArenaHD
    @RealArenaHD Месяц назад +11

    በነካ እጅህ ህወሀት እና ባለስልጣናቱ የዘረፍተን ሀብት እና ሲዊዝ ባንክ ያስቀመጡትን ቢሊየን ዶላር ይፋ ብታደርግና ብናውቅ ጥሩ ይመስለኛል

  • @musbahhammid
    @musbahhammid Месяц назад +63

    መንጌ ጀግናው መልካም ልደትት ይሁንለዎት

  • @muaztemam6799
    @muaztemam6799 Месяц назад +10

    He was fantastic!!! Happy birth day to Mengstu!!

  • @abrahamtefera2770
    @abrahamtefera2770 Месяц назад +32

    የኢትዮጵያ በጉልበትም ቢሆን አንድነቷን አስጠብቆ የነበረ ጀግና ነው።

  • @tamratbekele9611
    @tamratbekele9611 Месяц назад +26

    ያየ ሠው ሠላም ላንተ ይሁን።ባለፋት 30 አመታት ለአለም የሚየስደነግጥ ሌብነት በሀገራችን በአንድ ጀምበር ሲፈፀም እንደነበር እና እንዳለ ታውቃለህ።ስለመንግስቱ የተናገርከው ግን ለማመንም የማይቻል እና የማይመስል ነው ።ግን የምታቀርበውን መረጃ ተከታታይ ብሆንም የተሠማኝን ለመግለፅ ነው።የተቀናጣ ኑሮ ማን እየኖረ እንዳለ ያለንበት ሀገር ምስክር ነው።"ወዳጅም ይታዘባል" ነው ተረቱ

    • @user-gp6jn2jp5u
      @user-gp6jn2jp5u Месяц назад +1

      Tsihifu yesu endalihone atakim weys atanebim

    • @gedionchemeda4509
      @gedionchemeda4509 Месяц назад

      የስርቆት ጉዳይ መኖሩን ለመግለፅ እንጂህ ንፅፅር አይደለም

    • @simretambi2760
      @simretambi2760 Месяц назад

      ከአገር ይዞ የወጠው ብር መስሎነኝ የሚኖርበት ከየት ይመጣው ነው መጀሪይ ሌብነት የጀመረ

  • @tsigehanakiros7713
    @tsigehanakiros7713 Месяц назад +49

    መንግስቱ መልካም ሰው እንደነበረ ከውጤቱ መረዳት እንችላለን...ክፉ ሰው ቢሆን ኖሮ እግዚአብሄርም ይፈርድበት ነበር...

    • @Samitrghh
      @Samitrghh Месяц назад +6

      ክፉ ሰው ቶሎ አይሞትም

    • @HiwotKidanemariam-bu6yn
      @HiwotKidanemariam-bu6yn Месяц назад +2

      ያሁሉ ህፃናት የሚረግፈዎ መልካም ስላልሆነ ነው?

    • @Hagere739
      @Hagere739 Месяц назад +1

      የጨፈጨፋቸውስ?

    • @MunaBushra-pr8oq
      @MunaBushra-pr8oq Месяц назад

      anchi koshasha ye liji mot min malet endehone be lijochish derso eywu kebit

    • @ermiasdawit1588
      @ermiasdawit1588 Месяц назад +1

      መሬት ላይ በሆነው ነገር መመዘን እንጂ ብዙ ግዜ ስለኖረ መልካም ሰው ነው መቀንጨር ነው

  • @sisaykassa3889
    @sisaykassa3889 Месяц назад +17

    Long Live For Mongistu Happy Birth day

  • @user-dd5cq6mc4q
    @user-dd5cq6mc4q Месяц назад

    መንጌ እድሜና ጤና ይስጥህ አንድ ቀን ወደ አገርህ በህይወት ትመጣለህ።

  • @FETIAHUSSIEN
    @FETIAHUSSIEN Месяц назад

    እጅግምርጥትንታኔነው👍 አይ ኢትዯጲያ ዘ ፎረሞች በርቱ አላህከናንተጋ ይሁን ሌላም እደዚሁእንጠብቃለን ❤

  • @user-mz8yi9gy2n
    @user-mz8yi9gy2n Месяц назад +74

    ለመሀይምነት የሰሩት ሽልማት መንግስቱ ኃይለ ማርያም እስካሁንይከፈለዋልእ

    • @AfariMoranSleuthExportedSalt
      @AfariMoranSleuthExportedSalt Месяц назад

      የአህዮች ዘር

    • @antealehegnhailu2589
      @antealehegnhailu2589 Месяц назад +3

      መንጌ ራሺያ እና አሜሪካ military ሳይን የተማረ ምርጥ ሐገር ወዳድ ወታደር ነው!!

    • @user-qd2sb6jf4u
      @user-qd2sb6jf4u Месяц назад

      ራሽያ ውትድርና አልተማረም​@@antealehegnhailu2589

    • @musbahhammid
      @musbahhammid Месяц назад +4

      ትክክል መንጌ አንድ ሳንቲም አልዘረፉም።በቢሊዮን ዶላር የዘረፉት ህወሃት ሹማምንቶች እያሉ

    • @gedionchemeda4509
      @gedionchemeda4509 Месяц назад

      ታድያ ይህ ሁሉ ሀብት ዝምባብዊ ንግድ ጀምሮ ነው በምን

  • @mesafint001
    @mesafint001 Месяц назад +41

    እንዲህ እያንዘረዘረህ የጥላቻ ዘገባ በማቅረብህ ብዙም አይገርመኝም ምክንያቱም ያየህሰው የወያኔ ፍቅርህ አዙሮ ይደፋሃል ምንም አልክ ምንም መንጌ ጀግናችን ነው ንፁህ ስለሆነም ነው በቁሙ የሁሉንም ውድቀት እያየ ያለው:: 💪

    • @Odd375
      @Odd375 Месяц назад +2

      ጌታዉ ጋዜጠኛዉ እኮ የዘገበዉ የኮሎኔሉ ጓደች የፃፋትን ነዉ ያቀረበልሕ ።ማንበብ ስለማትችል አልፈርድብሕም።

    • @Odd375
      @Odd375 Месяц назад +1

      የዘገበዉ የኮሎኔሉ ጓደች የፃፋትን ነዉ ያቀረበልሕ ።ማንበብ ስለማትችል አልፈርድብሕም

    • @mesafint001
      @mesafint001 Месяц назад

      @@Odd375 do you know me?😎

    • @Odd375
      @Odd375 Месяц назад +1

      @@mesafint001 አንተንየማወቅ ግዴታ የለብኝም።

    • @mesafint001
      @mesafint001 Месяц назад +2

      @@Odd375 ማንበብ ስለማትችል አልፈርድብህም ስትል የምታውቀኝ መስሎኝ ነው:: ስድብ መሆኑ ነው?😅😅😅

  • @user-or2lq9pl2v
    @user-or2lq9pl2v Месяц назад +4

    ለሆዱ የምያድር ተላላኪ የወያኔ ቡችላ

    • @adoni8936
      @adoni8936 Месяц назад

      sle melalakma ataweram wetaf nekay😂

  • @fuadabdurahman2470
    @fuadabdurahman2470 Месяц назад +9

    መንጌ እንወድሀለን እናከብርሀለን !! ጠላት ይለቅ !! አሁንም አልቀው ትርፍራፊዎቹ ነው የቀሩት

    • @wediofla3230
      @wediofla3230 Месяц назад

      You were saying the same thing about Abiy.

    • @fuadabdurahman2470
      @fuadabdurahman2470 Месяц назад

      @@wediofla3230
      No . አብይ እንደ መለስ ደንግጦ ወይ እንደ ጋዳፊ ተጎትቶ ነው የሚሞተው !! የጥንብ ዘረኛ መጨረሻ ሁሉ መጨረሻው አያምርም

  • @fntayetadesse2361
    @fntayetadesse2361 Месяц назад +22

    እስካሁን የዘባረቅከው ነገር አንዱም ሚዛን አይደፋም ኮለኔሎ ሀገራቸው የሚወዱ ጀግና ከመሆናቸው ጋ አይነጻጸርም!!! የህውሃትን ከተወለደ እስካሁን ያለውን የሌብነትና ሀገር ጠልነት አይሸፍነውም!!!

  • @HailuAdamu
    @HailuAdamu Месяц назад +25

    ግንቦት ፳ የተረገመች ቀን መንግየ እድሜህን ያርዝመዉ

  • @menberbirhane
    @menberbirhane Месяц назад

    መልካም ልደት ረዥም ዕድሜ ከበረከት ጋር ይስጥህ

  • @fikirtekeba2623
    @fikirtekeba2623 Месяц назад +23

    መልካም ልደት መንጌ

  • @kassa4882
    @kassa4882 Месяц назад +89

    ዘረፋ ሙስናና ሀብትን በማናለብኝነት ማካበትማ ህውሃትንና ብልጽግናን የሚያስንቅ የለም ።ከደርግ ዘመን ጋር የሰማይና ምድር ይረራቃሉ።

    • @aregaiw
      @aregaiw Месяц назад +3

      😢Brilliant! Histoty will repeat it self for the current colenel

    • @adisumeseret9830
      @adisumeseret9830 Месяц назад

      Please blame him with human right and anti democracy and evel man for killing thousands. Yes he deserves it to take some money to exile. He took 500 thousands us dollars. So what?? Your current prime Minister is building palace worth 10 billion us dollars. We don't know how much when he get kicked out trillions

    • @abebadesawit8537
      @abebadesawit8537 Месяц назад

      Derg la ymelse we de mekaber werdol

    • @hananega5227
      @hananega5227 Месяц назад +1

      There was nothing to be stolen buddy

    • @Slam773
      @Slam773 Месяц назад +1

      የደርግ ልጅ 😂😂😂

  • @FggJki
    @FggJki Месяц назад +39

    አላህዬ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew8982 Месяц назад +1

    Mengestu Hayelemareyeam was Very great man for Ethiopia❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-yi5ny5jg5i
    @user-yi5ny5jg5i Месяц назад

    "ብታምኑም ባታምኑም በቁማችን ሞተናል!" ያለው ነገር ሁሌም ትዝ ይለኛል::

  • @thenation8839
    @thenation8839 Месяц назад +45

    የዛሬው ፕሮግራም ብዙም አልተመቸኝ ደርግ አምባገነን መሆኑ ግልፅ ነው ነገር ግን 17 አመት ሙሉ ከ ሀገር አጥፊ ወያኔ እና ከ ሻቢያ ጋር ሲዋጋ ኖሮ ዙምባብዌ ጎዳና ተዳዳሪ እንዲሆን መጠበቅ ሞኝነት ነው እንደውም ብዙ አልወሰደም ማለት ነው።።

    • @Afardiinimedia
      @Afardiinimedia Месяц назад +2

      ከግማሽ ሚሊዮን ብር በላይ ይገባዋል!! ምንም ጥያቄ የለውም !!

    • @user-uw2xh7jm4c
      @user-uw2xh7jm4c Месяц назад

      በትክክል ወንድሜ

  • @user-kh2fs8xr2h
    @user-kh2fs8xr2h Месяц назад +31

    መንጌ ቆራጡ ሀቀኛ ሀገር ወዳድ የድሆች አባት እድሜና ጤና ይስጥህ ከአንተ በሁዋላ እነመለስና ሌሎችም ሀገራችንን ዘርፈዋት አዋረዷት በዘር አፋጁን መልካሙን ያምጣልን ጋዜጠኛው ለመንጌ ያለሄን ጥላቻ በልክ አርገው

    • @muuzgebremariam6756
      @muuzgebremariam6756 Месяц назад +2

      እንስሳ መጀመርያ አንተ ሰው ሁን ያየህሰው ላይ ከመስፈርህ በፊት

    • @muuzgebremariam6756
      @muuzgebremariam6756 Месяц назад +1

      ክብርማ መለስ ዜናዊ አሳያችሁ ማር ለአህያ እንዲሉ ሆነባችሁ

    • @mulukendese4363
      @mulukendese4363 Месяц назад

      አትፍረድበት የወያኔ ልጂ አይደለ ?

    • @biruktegegn5375
      @biruktegegn5375 Месяц назад

      Ere mengistu yemibal aheya new hagerachenene lezi Hulu neger yedaregewu. Ezawu balebet. Eseratu edeme lek new!!

  • @eteneshwondimteka4938
    @eteneshwondimteka4938 Месяц назад +4

    Happy birthday 🎂🎈

  • @taleadmasu2067
    @taleadmasu2067 Месяц назад +3

    ዛሬ እኮ እኛ ሀገር አንድ ሚንስቴር የሚሰርቀው እኮ ነው፡፡ አስኪ ስለ መለስ ወይም አዜብ ሀብት ዘገባ ስራልን፡፡

  • @user-wf4pg5ri8z
    @user-wf4pg5ri8z Месяц назад +20

    ተወደደም ተጠላም መነጌ አገሩን ህዝቡን ይወዳል .

  • @mulugetaabebe7896
    @mulugetaabebe7896 Месяц назад +28

    ሳናዉቀዉ የምንወደዉ።

  • @user-so4zn6sj9z
    @user-so4zn6sj9z 27 дней назад

    አባታችንን ያነገራቸው “መንፈሰ ቅዱሰ ነው”።

  • @yelmabekle9857
    @yelmabekle9857 Месяц назад +49

    ኢትዮ ፎሮሞች አቀራረባችሁ ደስ ይለኛል ግን ሚዛናዊ አይደላችሁም መንግስቱ ብዙ ጥሩ ጎኖችም አሉት አብሮ ማቅረቡ የጋዜጠኝነት ሙያን ያሳድጋል

    • @user-xk2ec1es3k
      @user-xk2ec1es3k Месяц назад +5

      የህወሀት ሌብነት ከመንግስቱ ሌብነት ጋር ሲነፃፀር መንግስቱን የጨዋዎች ሞዴል ያስመስለዋል።

    • @user-gy5ln7zx2g
      @user-gy5ln7zx2g Месяц назад +1

      ሌብነቱን እንመን ከዛ ይቀጥላል ጨዋ መስሎ ኖረ እኮ ህዝቡ አያንብ

    • @user-fm5vy6se8r
      @user-fm5vy6se8r Месяц назад

      still don't u know it is tigray tv not Ethiopian

    • @abebechkanko2478
      @abebechkanko2478 Месяц назад

      ተገዛችሁ እንዴ ስንት ጉድ በፊታችን እየተሰራ እያየን የአርባ አመት ታሪክ መዘባዘብ ለምን አስፈለገ?ወንድ ክሆንክ በወያኔ የተዘረፈው እና አሁንም እየትዘረፈ ያለውን አትተነትነውም ነበር? ወሬኛ ቱልቱል ከአብይ ላይ አርእስት አስቀይራለሁ ብለህ ነው መንጌ እና ደርግ ተንጠራራህ ደርግ እና መንጌ በሙስና ታምተው አያውቅም ወሬ ቀይር በሁለቱም በኩል ታዛቢ መሮሩን አትርሳ የዚች ድርሰት አቅራቢ አብይ ይሆናል አፌ ጮሌው ይህንን የውሸት ወሬ በመፈልሰፍህ አንተም ወደ መሬት ወርደሃል ወረኛ ረጅም ዕድሜ ለመንግሥቱ ኃይለማርያም!!በመኖሩ ቀናችሁ ተቃጠሉ መቼም እግዜር አትሆኑ።

    • @Viva-Ethio.1016
      @Viva-Ethio.1016 Месяц назад +1

      It's a weyane midea eko lol ሚዛናዊነትን ከነዚህ እንዴት ጠበቅሽ!

  • @user-hv1sk2zx6u
    @user-hv1sk2zx6u Месяц назад +18

    ያየሰው ዛሬ ኮመንቶችን ማንበብ አለበት!! ስለ መንጌ ይህን ማቅረብህ ይቆጭሀል.

    • @YehansuTesfamariam
      @YehansuTesfamariam Месяц назад

      ዝም በይ ለምን ይቆጨዋል እናንተ ማስርጃ ጥይትታቸው ናቹ😂😂

    • @henokGoyitom
      @henokGoyitom Месяц назад

      Yayesew Se Le Comment gudayu Aydelem !

  • @alulagizachew3534
    @alulagizachew3534 Месяц назад +48

    ስለሚበልጣችሁ ነዉ ልሀጫም ሁላ እንደ መንግስቱ ለኢትዮጵያ አንድነት የሰራ የለም!!!

    • @Odd375
      @Odd375 Месяц назад +3

      የዘገበዉ የኮሎኔሉ ጓደች የፃፋትን ነዉ ያቀረበልሕ ።ማንበብ ስለማትችል አልፈርድብሕም

    • @user-ce5ey4ej4q
      @user-ce5ey4ej4q Месяц назад +4

      የ🇪🇹ዜጋ እየገደልክ የ🇪🇹 አንድነት እንዴት ብሎ?

    • @Searit-rich
      @Searit-rich Месяц назад

      Ande teweld mulu bemulu yegedele lezawm eskah7n yemayt3ka yetemare werkama teweld gelo sele yetua ande Ethiopia nw mitaweraw ?

    • @Slam773
      @Slam773 Месяц назад +2

      አባቱ ተማርኮ ወይ ይሆናል ተወው ያልቅስበት

    • @kasihaile1969
      @kasihaile1969 Месяц назад

      Yederg tirafiwoc atarfum

  • @user-ln2fb1xt7q
    @user-ln2fb1xt7q Месяц назад +3

    መንጌ ጀግናው

  • @meseretgurmessa3351
    @meseretgurmessa3351 Месяц назад +5

    Long life Mange I love you ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @RobelHadish-jy5yy
    @RobelHadish-jy5yy Месяц назад +29

    We love Menga

  • @Dk-qc4le
    @Dk-qc4le Месяц назад +25

    መልካም ልደት ለመንጌ :: ምንጊዜም አንረሳህም ። እናንተ ዝባዝንኬ እስቲ እውነቱን ዘግቡ :: የታሪክ አተላዎች :: መንጌ ይመችህ :: ምናለ በደንብ በውስድ ክ ኖሮ :: ዘርፍህ አይደለም ፡ ወስደህ ነው፡ አሁንም ይመችህ

    • @Helensibhat135
      @Helensibhat135 Месяц назад +1

      ዘርፈህ አይደለም ወስደህ ነው ምን ማለት ይሆን??🤔🤔🤔

    • @Viva-Ethio.1016
      @Viva-Ethio.1016 Месяц назад

      @@Helensibhat135 ቀስ ብሎ ይገባሻል።

  • @fikremariamzergaw7993
    @fikremariamzergaw7993 Месяц назад +2

    Mengistu❤❤❤❤❤❤❤

  • @Bojaethiopia-rk8tq
    @Bojaethiopia-rk8tq Месяц назад

    ብሔራዊ ስሜት ማህይምነትእዲጠፋ ቁርጠኛ አይመንጌ ዘረኝነትን ይጠየፈዋል❤❤

  • @luwanjafish8413
    @luwanjafish8413 Месяц назад +27

    እግዚአብሔር ፈጣሪ በሂወት አስቀምጧቷል

  • @yohanesdemese4143
    @yohanesdemese4143 Месяц назад +5

    የቀድሙ ቀዳማዊ እመቤት አዜብ መስፍን ሰንት ይዛ ሂዳ ይሆን? ወይኒ ሰንት ዶላር ይሆን ?

  • @user-lo6hy7qo7z
    @user-lo6hy7qo7z Месяц назад +48

    አንተ እሱ ጀግናችን ነው😢😢😢😢😢

  • @addisunegeyaa2048
    @addisunegeyaa2048 Месяц назад

    Long life for our hero Colonel Mengestu❤❤❤

  • @LoeLove-uk3rg
    @LoeLove-uk3rg Месяц назад +10

    ሰላም ያየ እኔ መጌ ደጋፊነኝ ምክኒያቱም ኢትዮጲያን ከተለያዩ ወራሪወችን አሸንፎ የኢትዮጲያን ዳርድብር ሲያስከብርነው የኖረው እደነገሌ አገሪቱን በሃርአልባ አላደረገም ወይም እደነአቶኔ ዳርድበሯን አላስደፈረም

    • @SaraZewdu
      @SaraZewdu Месяц назад

      😂😂mengstu alneberem ethiopian ke werariwoch yadanat. Ye ethiopia serawit enji. Mengstu ethiopian tlo bayferetit noro eyadame atnorim zer man zerish tyt neber mibelaw. Lenegeru alemanbeb eko ntsuh denkoro new miyaregew be mengstu agezaz mknyat eko snt enat yale tuari kerta enba eyezerach edmewan chersalech. Jegna stlut gn tnsh efret ysemachu

    • @Viva-Ethio.1016
      @Viva-Ethio.1016 Месяц назад +1

      @@SaraZewdu አማርኛን በአማርኛ ፅሁፍ ሲፅፉት ነው የሚያምረው የሚገባውም። Just saying.No offence.

  • @masdamtmas6688
    @masdamtmas6688 Месяц назад +63

    የህዋት ስውዝ ባንክ የተጠራቀመውንና በአሁኑ ጦርነት የጨፈጨፉቱን አውራ

    • @user-qt7gj6vi5e
      @user-qt7gj6vi5e Месяц назад +3

      ጊዳቹ ሊወጣ አትወድም እናንተ ምድረ አልያ

    • @Sarahj962
      @Sarahj962 Месяц назад +1

      TPLF gave us 27 golden years

    • @user-qt7gj6vi5e
      @user-qt7gj6vi5e Месяц назад

      @@Sarahj962 አብረን አለን አትቸኩል

    • @aregaiw
      @aregaiw Месяц назад

      ደደደ ብብብብ

    • @Amen-vh8pt
      @Amen-vh8pt Месяц назад +1

      ሕወሃትማ መገንባት ገበሬን መሸመለም አሳየን ::
      ልማቱ : ፀጥታው : ሰላሙ : በየቤቱ ያለው እድገት - - - ወያኔ ናፈቀኝ

  • @tadelehuluka2582
    @tadelehuluka2582 Месяц назад

    Happy birth day former Ethiopian leader Mengistu Hailemariam

  • @naoljj8859
    @naoljj8859 Месяц назад +25

    እንኳን ወደብ አልባ ላረገን ግንቦት 20 አደረሳችሁ

  • @MultiAyele
    @MultiAyele Месяц назад +3

    I really upset if he don't live good life , happy birthday day.

  • @maxmini8328
    @maxmini8328 Месяц назад

    እውነተኛ ሃገር ወዳድ ነው የወያኔን መርዝነትን ጠንቅቆ ያውቃል

  • @user-od6ko7fj1q
    @user-od6ko7fj1q Месяц назад

    Amelack, yefredh helina kaleh yenezi hulu hzanat dem ena Enat ey ey bla yealekesh Iykerem Neberkuge

  • @samsonbelay4583
    @samsonbelay4583 Месяц назад +30

    አፍቃሪ ወያነ

    • @afubunnawi390
      @afubunnawi390 Месяц назад +3

      የጠባቦች እና ጠቅላይ ገዢዎች ሽንፈታቸው ዛሬም ድረስ የሚያንገበግባቸው ሰዎች ኮመንት 🤣

    • @JohnJohn-gt4zv
      @JohnJohn-gt4zv Месяц назад +6

      አፍቃሪ ደርግ😂😂😂😂

    • @HiwotKidanemariam-bu6yn
      @HiwotKidanemariam-bu6yn Месяц назад

      ​@afu👍👍😂😂bunnawi390

    • @Viva-Ethio.1016
      @Viva-Ethio.1016 Месяц назад +2

      Agreed!👍🏽እኔም ይህ ሚዲያ ጤነኛ ይመስለኝ ነበር መሳሳቴን አወኩኝ።

    • @yonasyonas3249
      @yonasyonas3249 Месяц назад +1

      @@JohnJohn-gt4zv@ እኮ ንገረው እስቲ ይህን ጭባ

  • @user-gy4sg4pm3n
    @user-gy4sg4pm3n Месяц назад +35

    መቼም መቼም ኢትዮጵያ ከዚህ በኋላ እንዳንተ ያለ የአንድነት መሪ አታገኝም

  • @gezhagnajebe5930
    @gezhagnajebe5930 Месяц назад +11

    ደግ አደረገ የስራውን ምነዉ አታወራም ብላቴ ጦላይ ጋፋት ወ ዘ ተ

  • @wagayebelete6363
    @wagayebelete6363 Месяц назад +1

    ምንም ይባል ምን ጀግና ሀገሩንና ህዝቡን እሚወድ ነበር ፈጣሪም እስካሁን አኒሮታል!

  • @user-vi6nd9ho7g
    @user-vi6nd9ho7g Месяц назад +4

    ማነህ ያየ ሰው በምትሰራው ዘገባ በጣም አድናቂህ ነኝ ነገር ግን በኮረኔል መንግስቱ ላይ የሰራሀው ዘገባ ሚዛናዊነት የጎደለው ነው እጅግ ከምታመልካቸው ህዋህትና እጅግ ከምጥጠላው ብልፅግና ጋር ፈፅሞ ልታወዳድረው አትችልም በእርግጥ የአጎቶችህ ህዋሀትን ትርክት እውነት ለማስመሰል ኢትዮጵያን ስንረከብ ምንም አይነት ገንዘብ አላገኘንም የሚለውን ለማስተጋባት ተጠቅመህበታል ነገር ግን እውነቱን ለመናገር መንጌ የኢትዮጵያ እና የኢትዮጵያውያን የዘላለም ብርቅዬ መሪ ነው ብትችል ጉድለቱን ብቻ ሳይሆን መልካም ስራውንም በሚዛናዊ መልኩ ብታዘጋጀው መልካም ነው

  • @HailuAdamu
    @HailuAdamu Месяц назад +15

    ኢትዮ ፎረሞች የዛሬ ዘገባችሁ ብዙም አያስደስትም መንጌ ጀግና ነበር