Thank you Tamagn for this program! Specially Bergede General Tefera Legesse and all Our Hero’s won’t be forgotten or going unnoticed! There History will be told generations to come Thank you and we appreciate our Heroes! I’m also a veteran’s Family My Father was a hero in Somalian war ! My grandfather and great grandfather in Italian war, My uncle in Congo war ! So this Hero’s will be always in our hearts and in Ethiopian History Book. We salute you all 🙏🏾💪🏾
We Love You Temagn ❤❤ We will Remember In Our Heart Forever Our Heroes ✍️🏋️♀️🏋️♂️🏋️♀️🏋️♂️✊✊✊💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 Abatochachin Ka italian Torinat Jemiro Eska Zare Diras Yekafelutin Waga Meresat Yelabatim Ahunim Ethiopiawn 1 Mahon Alabin Zeragninet Yiwudam ✍️ Lelochinm 1 Ba 1 Enditzakir Enteyikalen 🙏🙏
Thank you for being a public library for our country. Please, Tamagn, do not remain silent. Our people are killed and displaced, and this doesn't get attention both at home and abroad. Please return to your public advocacy in different ways, like making a documentary like you used to during TPLF and uniting the people behind a single cause. I understand your situation, but I don't think staying silent is an option. I know your heart is bleeding; your soft heart caused you to cry when you were alone. Please come out and unite us like you used to. Stay strong, restore yourself like an eagle for a new struggle, and let us defend our people. I have always loved and respected you.
ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ ። የኢትዮጵያን ቁርጥ ቀን ልጆችዋን እንድናስታውሳቸው በማድረግህ ምስጋና ይገባሃል ።ይህንንና ሌሎችንም ምርጥ የኢትዮጵያን ታሪክ የአሁኑ ትውልድ እንዳያውቅ ታደርገዋልና እባካችሁ በተቻለ መጠን ለትውልዱ መተረኩን ቀጥሉበት።
ተባረክ ታማኝ እንዲህ ያሉ የሀገር ፍቅር ስላሳየህን ክብር ጤና እንመኛል
ታማኝዬ ይህን ባየሁት ቁጥር ውስጤ የሚሰማኝ ስሜት ውስጤን ከራሴ እስከእግር ጥፍሬ የሚወረኝ ነገር የሚሰማኝ ኢትዮጲያውንነት ኩራት ወደር የለውም . ስለሁሉም ነገር እናመሰግናለን
❤እውነት ነወ
ጀነራል ለገሰ❤❤❤❤
. ስላም ታማኝ እናመሰግናለን የዚያን ጊዜ የነበረ ትንቀንቅ አስታወሰህ በማቅረብህ
በጣም ቆንጆ አቀራረብ ታማኝዬ👏🏽👏🏽 ክብር ለጀግኖቻችን!! ሌላም ሌላም ጀባ በለን እባክህ🙏🏾
እጅግ በጣም ደስየሚል ታሪክ ነው እናመሰግንሀለን። ❤❤❤ሌላም ታሪኮች ብታቀርብልን??
Thank you Tamagn for this program! Specially Bergede General Tefera Legesse and all Our Hero’s won’t be forgotten or going unnoticed! There History will be told generations to come Thank you and we appreciate our Heroes! I’m also a veteran’s Family My Father was a hero in Somalian war ! My grandfather and great grandfather in Italian war, My uncle in Congo war ! So this Hero’s will be always in our hearts and in Ethiopian History Book. We salute you all 🙏🏾💪🏾
እነኚህ የኢትዮጵያ እውነተኛ ጀግኞች ዘራቸው ይባረክ !!! እግዚአብሔር ሆይ እባክህን የቀደመውን ፍቅራችንንና አንድነታችንን መልስልን።
እይ ታማኝ እቀራረብ እነባበብ ስው እእምሮ ውስጥ እንዲቀር የኢትዮጵያን የቁርጥ ቀንልጅ ስላቀረብክልን ለእዲሱ ትውልድ ሀገር ጀግነት መስዋእትነትን እንድንማር እርከን ክብር ይስጥህ ልጆችህን እግዚአብሔር ይባርክልህ ተባረክ
ለኢትዮጵያ ባለውለታዎች ሁሉ ክብርና ሞገስ የሆንከው ታማኝ በየነ ምስጋናችን ይድረስህ። ታሪክ ዘካሪ ብቻ ሳትሆን ፣የታላቋ ኢትዮጵያ ዋና የታሪክ ማእዘን በመሆንህ እንኮራብሃለን።
ታማኝ ይህን ታላቅ ገድል አቀናጅተህ በማቅረብህ እግዚአብሔር ይባርክህ ።
ይከን ትውልድ ጀግንነትን ማስቀጠል አቅቶን በዘር እንባላለን አራሙቻ ተወልደን የነሱን ክብር አዋረድን
ለኝህ ለተከበሩ የኢትዮጵያ ልጅ ለጀነራል ለገሰ ተፈራ መጪው ትውልድ መሀል አዲስ አበባ ላይ ሀውልት ያቆምላቸዋል።
ወንድ የወንድ አገር ኢትዮጵያ የጀግኖች አገር
ምነው በእናንተ ዘመን በተወለደኩ ጀግንነት የሀገር ፍቅር ደስሲል
ታማኝ በየነ የማናቀውን የሀገራቺንን ታሪክ የሰሩ ሰውችን እንድናቅ ስላረከን ናመስግናለን❤❤❤
Thank you General Tefera and all of the peolples who participate on defending our beloved country.......
አሁንም ይደገማል ድል ለ እትዮጵያ❤❤
ጀግኖች አትዮጵያን አፍቃሪዎች።የዛች ቀን ድሬደዋ ነበርኩ፡ የድሬድዋ ሕዝብ መስዋትነት ከፍሏል ከሚሸሸው ሰራዊት መስራሪያ እየቀሙ ወደ ፊት ሄዷል፡
💪🐅🟢🟡🔴ድል ለነፍጠኛዉ ህዝብ አማራ ፋኖ ለሀገር ኢትዮጵያ
WOW !!!!Tamagnachin kebrelen 💚💛❤💚💛❤
አንድ ስንሆን ምን እንደምናደርግ ይህ ትልቅ ማሳያ ነዉ። ታማኝ አንተን ሳይ ክብር ይሰማኛል። እግዚአብሔር ያከበረህ፣ ሰዉ አክባሪ ክብር ለሚገባው ክብርን የምት ሰጥ ታላቅ ሙያተኛ ነህና እናመሠግናለን🙏
Giving rule to OROMO farmer people is a big mistake. Where are the educated people in Ethiopia? Ethiopia must be saved
ክብር ለሚገባው ክብርን እንስጥ!!!
Respect. በጣም ያምርብሀል። ስማቸዉ ያልተጠቀሱ ጀግኖች እንዳይቀሩ።
ክብር ለሚገባው ክብር ሲሰጥ እንደማየት ምን ነገር ያስደስታል? ለሃገራችን ኢትዮጵያ እና ለሕዝቧ ክብር አካላቸውን፣ዕድሜአቸውን ሕይወታቸውንም እንዲሁ መስዋዕት በማድረግ ለተለዩን የክብር መታሰብያ በማድረግ ፤ በሕይወት ያሉትንም ደግሞ በመደገፍ እና አክብሮት በመስጠት የሁላችንንም ዕዳ እየከፈለልን ላለው ታማኝ በየነ አክብሮቴ ጥልቅ ነው። እግዚአብሔር ያክብርህ !
" በጦር ሜዳ ብቻዬን እንዳልሆንኩ አውቃለሁ "
Giving rule to OROMO farmer people is a big mistake. Where are the educated people in Ethiopia? Ethiopia must be saved
. No need of blaming groups or ethnics here. In general our country needs leaders who devoted to serve the people.
ዋጋ ተከፍሎልናል ክብር ለጀግኖቻችን❤
we always always always proud of our heroes 💪💪💪 we would never forget our heroes .💪🦾
የተወደድክ ወንድሜ ተባረክ እውነተኛ የኢትዮጵያ ልጅ ነህ ትውልዱ ስለ ሀገሩ ማወቅ ያለበትን ነገር አቅርበሃል አመሰግናለሁ ።
ክብርና ምስጋና ለደርግ መግስትና ሰራውይት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤
እንደዛ ድንቅ የነበረ የሀገር ፍቅር ዛሬ እድሜ ለብሄር ፖለቲካ ጠፍቷል። እግዜር ኢትዮጵያችንን ይጠብቅልን።
Giving rule to OROMO farmer people is a big mistake. Where are the educated people in Ethiopia? Ethiopia must be saved
Bear in mind as human being after all you will understand what it mean a nationality.don't be guilty
በነገራችን ላይ የነጋሽ ተፈራ የለገሰ ተፈራ አባት ቤተሰብ ቤት ግንብ ነበር የሚለየን ጎረቤት ነበርን 🙏ብራጋዴር ለገሰ ተፈራ ሲገባ አቀባበል ሲደረግለት ትዝ ይለኛል በተስቦቹ ቤት ጎረቤት ሰፈር ሳይቀር ነበር የነቀነቀው ልጅ ብሆንም አረሳም 🙏ይገርማል ጀግና ታሪኩ አይሞትም ታማኙ ሳከብርህ ታሪክህን ሀገርህን ወዳጅ 🙏እግዚአብሔር ይርዳን 💚💛❤️🙏🙏
ለም ሆቴል
@@tesfaldetaklilu7726ላምበረት።
ልም ሆቴል ጋር ነው ቤቱ እንዴ? ለምን ለም ሆቴል አልክ?@@tesfaldetaklilu7726
Giving rule to naked farmer people is a big mistake. Where are the educated people in Ethiopia? Ethiopia must be saved
Giving rule to OROMO farmer people is a big mistake. Where are the educated people in Ethiopia? Ethiopia must be saved
ጀግና ለሃገር ይዋደቃል
እንግዲህ ይህ ሁሉ ታሪክ ይህ ሁሉ ገድል የአኢትዮጵያ የሩቅና የቅርብ ጊዜ ከትውልድ ትውልድ ሲተላለፍ የሚኖር ታሪክ ነው
ይህንን ሁሉ ሆኖ
ዛሬም ድረሰ መከራችን አላባራም ይባሰ ብሎ ጠላት የአላጠፋትን ታሪካዊ አገር እርሰ በአርሰ የመጠፋፋት ታሪክ ላይ ደረሰናል
My Allah bless our country Ethiopia and its people and African
ይህን የመሰለ ኢትዮጵያዊ ሰራዊት ወያኔ የሚባል ተገንጣይ ቡድን አፈረሰዉ😢
ግን ኣሁናዊ ፋኖና ስሙ ምን እንደሚመስል እንደሀገር ቆም ብለን ማሰቡ የቀድሞውን ገናና ማንነታችንን እንድንገነባ ያደርገናልና ።
በጣም ምርጥ አቀራረብ ነው
ዋዉ በልሻ አማን ጥሩ ስራ❤
ታማኝ እግዚያብሄር ይስጥህ ይህን የመሰለ እዉነታ ስላሳየህን
ክብርና ምስጋና ለደርግ መግስትና ሰራውይት
ውድ ወንድሜ ታማኝ እንወድሃለን ።
ደግና 🐅🐅🐅🐅🐅❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
የኢ/ያ ህዝብ የአፍሪካ የጥቁር ህዝቦች ውሃ ልክ ሆኖ ከጥንት ዓለም ጀምሮ የተሰራበት መንገድ እጅግ በጣም ነው ትልቅ ቁጭትና ወኔ የሚጭርብኝ ። ሳንነካ የማንነካ ከተነካን ግን ____ ???
Tamagn, I love you for all your factual and touching history. ❤❤❤❤
ምናለበት በዚያን ሰለሀገር ብቻ በሚታሰብበት የየሚዘፈንበት ❤❤ ጌዜ በፈጠረን ነበር
ክብር ለኢትዬዽያ ጀግኖቻችን
Thanks! Sumalians for your favor to let General Legesse to see his beloved Country! Hey , forgiveness is one of the Character of heroes!
የጀግንነት ጣርያ ላይ የደረሱ የሀገሬ ጀግኖች
🇪🇹🙏🇪🇹 ኢትዮጵያችን የቆመችው በወንድሞቻችንና በእህቶቻችን ደም ነው።
ዛሬም አንድ ሆነን በዘር መከፋፈሉን አቁመን ሀገራችንን ልንጠብቃት ይገባል ሀገር ከሌለ ዘርም ሀይማኖትም የለም ቅድሚያ ለሀገራችን!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
🇪🇹🙏🇪🇹 ክብር ለኢትዮጵያ 🇪🇹🙏🇪🇹
Giving rule to OROMO farmer people is a big mistake. Where are the educated people in Ethiopia? Ethiopia must be saved
thank you brother❤❤❤
ጀግና ነህ በርታ
አይ ጀግንነት❤❤❤
ደግም ደግሜ ባየዉ የማልሰለቸዉ ቪዲዩ
እዲህ ያለ ጀግና ይኑር ላገር ክብር የሚዋደቅ
😭😭😭😭😭😭እኔ የጀግኖች ያባቶቼ ደም አለብኝ
የጀግንናት ጣርያ ላይ የደረሱ የሀገሬ የኢትዮጵያ ጀግኖች
😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አለቀስኩ በኡነት አይ የኛ ጀግኖች ምን እንሁንላችሁ የሞታችሁትም ነፍሳችሁን ይማረዉ ያላችሁትም አላህ እድሜ ከጤናጋ ይደላችሁ
Tamagn❤❤ l appriciate you so you must narrate the history of fano
እምባዬን አልቻልኩም😢😢
እንድህ አልቀው ይሰጡንን ሀገር የማንም ለሀጫም አዲስ ገቢ እብድ ሁሉ እየመጣ እየሄደ ይጫወትብናል 😭😭😭😭ምድረ ሰገጠ
Betam😢
እነሱ ከደቡብ ሱዳን ነው መጡት 😅
Giving rule to OROMO farmer people is a big mistake. Where are the educated people in Ethiopia? Ethiopia must be saved
አይቀርም ወደፊት ትውልድ ሀውልት ይሠራላቸዋል ታማኝ እናመሠግናለን
የኢትዮጵያ ጠላቶች ይውደሙ አላሁአክበር
It’s makes me emotional ❤❤
እንደነኝህ አይነት እውነተኛ ብቃት ያላቸው ጀግኖች ኢትዮጵያ ነበሯት
ከምር አስለቀሰኝ😢
አንበሳ በጣም እወዳቹ አለው። አብት ታረክ ደስይላል።
በዚህ ስራህ ደግሞ ወዱድኩህ። ስለ ኢትዪጰያ የካራማራ ጦርነት ታሪክ። ብሠማዉ የማልጠግበዉ ታሪክ ሥለሆነ
እናትና አባትህ ስም ማዉጣጥ ያውቃሉ ባለ ብዙ ፈርጡን ታማኝ አሉ
ኮሬነል በዛብ ፔጥሮስ ድምፅ እንውነው የቁርጥ ቀን ልጅ ተረስቶል መንግስት ምላሽ እንዲስጥ ድምፅ ሁኑን እባካቹ።
A great versatility.
amesgnalehu Tamang ,alkishalhu bdesta,yihe biketil minale
ክብር ለጀግኖቻችንና ለቀድሞው ለኢትዮጵያ ለጦር ኃይሎች!
We Love You Temagn ❤❤ We will Remember In Our Heart Forever Our Heroes ✍️🏋️♀️🏋️♂️🏋️♀️🏋️♂️✊✊✊💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 Abatochachin Ka italian Torinat Jemiro Eska Zare Diras Yekafelutin Waga Meresat Yelabatim Ahunim Ethiopiawn 1 Mahon Alabin Zeragninet Yiwudam ✍️ Lelochinm 1 Ba 1 Enditzakir Enteyikalen 🙏🙏
ታርኩ ደሰ ይላል
ታማኝ በየነ የሙስሊም የክርስታኑ አባት አዛኝ እሩሕ እሩሕ ሰው
አማራ ከዳር እስከዳር ኢትዮጵያን በባዶ እግሩ እየሮጠ አጥንቱን ከስክሶ ደሙን አፍሶ ያኖራት ሀገር ላይ ዛሬ አትኖርም ተብሎ የዘር ጭፍጨፋ እየተደረገበት ነው ሌሎችም ቤሄር ቤሄረሰቦች ለምን ሳይሉ ዝም ብለዋል ያሳዝናል😭😭😭
አማራ ብቻውን ያርገው የለም ቀባጣሪ
Betam enameseginalen
ለገሴ ተፈራ የወለጋ ልጅ ያገሬ ልጁ
እሱኮ በሃር ዳር ወይም ጎንደር ውስጥ ከተወለደኮ ታርኩ ከዚ በላይ ጆሮችን የምደፉት ለማንኛውም ተሜ አመስግናሎ
ያኔ በሚገባ ተከብረዋል ከወያኔ ጀምሮ ተረሱ እንጂ
Giving rule to OROMO farmer people is a big mistake. Where are the educated people in Ethiopia? Ethiopia must be saved
ድሮ ጀግና ነበሩን ጠላት ሚያባሩ ድንበር ማያስነኩ አሁን ምንነክቶን ነው አባት እናት ወንድም እህት ሳንመረጥ በጅምላ በድሮን ምገድለው ማሠብ ተስኖን ነው ታድያ ምንነክቶን ነው
REST IN POWER General Legese Tefera!!! I salute to you sir...
Amazing wow
Thank you for being a public library for our country. Please, Tamagn, do not remain silent. Our people are killed and displaced, and this doesn't get attention both at home and abroad. Please return to your public advocacy in different ways, like making a documentary like you used to during TPLF and uniting the people behind a single cause. I understand your situation, but I don't think staying silent is an option. I know your heart is bleeding; your soft heart caused you to cry when you were alone. Please come out and unite us like you used to. Stay strong, restore yourself like an eagle for a new struggle, and let us defend our people. I have always loved and respected you.
One mane one hero oure worlead
ታማኝ ሥትተርከው አለቀሥኩ ሠውነቴን ወረረኝ የዚሕአይነት ሥሜት 1984 ወደጂጂጋ አየተጓዝኩ በአንድመኪናላይ የኢትዮጵያ ሠንደቅሣይ አልቅሼነበር ለምን ይሖን ??
እደዝህ ያለብቃትና ጅግንነትን ያሳዮን ጅግኖቻችን ነበሩ ምንዋጋአለው አሁን ያለው ኮሚዱያን አዋረደን
ወይኔ ዛሬም ጠላታችን ናት😢😢😢
አይ ታማኝ እንዴት ያማረ ታሪክ ተረክክ የዘመኑ ጦር ሠራዊት ስለነበርኩ ዛሬ በደከመ ጉልበቴ የያኔውን ውሎዬን አስታውሼ አነባሁ ኢትዮጵያ ዛሬ በክፉ ልጆቿ ስትገደል ያኔ በመልካም ልጆቿ ከሞት ተርፋለች ታማኝ ፈጣሪ ይጠብቅህ ሞት አይቀርም ታሪክ የሠራ እንዲህ በኩራት ይወሣል ያሉትን ፈጣሪ ይጠብቃቸው የሞቱትንም ነፍሣቸውን ፈጣሪ በአጸደገነት ያኑርልን
General bazabe petros our hero
Menege ka araju ziyade bare yaterefene egna ne ye dire dawa hezebe ye Ethiopia serawite enamesegenalene🟩🟨🟥💪💪❤️🥰🥰🥰
ክብር ለጀግኖቻችን
አበሳው ትውልዲ ወርቃማው ዘመን
ሆየ ብየ እመጣለሁ ብልፅግና ን ለገድል ከኢትዮጵያ ላጠፋ !
😂😂😂
Giving rule to OROMO farmer people is a big mistake. Where are the educated people in Ethiopia? Ethiopia must be saved
.ታማኝ አቀራረብህ ሲያምር ልብን ያሞቃል፣ እንዲህ ነው ፣እውነተኛ አገር ወዳድ ፣ ጠላቱን ድባቅ በወኔ መምታት ፣እግዚአብሔር ከፊት እየወጣ ይመራቸዋል ፣ አሸናፊዎች ፣ ድል ፣ አድራጊዎች ናቸው ። አሁንም በኢትዮጵያ ላይ የሚነሱ ጠላቶች አይሆንላቸውም ፣፣ ወንድማችን ታማኝ አንተ ስለ ኢትዮጵያህ ወደአገርህ ተመልስህ ይህን ወኔ ቀስቃሽ ችሎታህን ተጠቀም አንተ ተለይ ከወረኞች ፣ ዓላማ ከሌላቸው ሽንፈት ብቻ ከሆኑ ክፋትን በአገራችን ላይ ከሚዘሩ ፣ኢትዮ 360,.ከእነ አበበዎች መሳይ ከሚባል ነገረኞ ወሬኛ መሰሎቹና ባንዳዎች ሚስኪን ድሀውን አስጨረሱት ወየው ያሰኛል እርስ በርስ መጨራረስ ትርጉም የሌለው እልቂት እባክህ ታማኝ አንተ ወኔህ ለአገር እንጂ ለዘር ፖለቲካ አልተፈጠርክምና ልጆችህ አድገዋልና ወደአገርህ ተመልሰህ በዚህ ወኔ ፣ ለፍቅር ፣ ለአንድነት ፣ ቀስቅስ ፣ አስተምር ፣ ሶማሊያን ፣ ግብፅን ፣ ጅቡቲን ዋ፣ዋ ፣ዋ ታዉቂናለሽ እኮ ዛሬም ያለፋት ጀግኖች የመሳሰሉ ብዙ ጀግና ተተኪ ፣የአየር ፣የምድር የባህር ሠራዊቶች አሉን በላቸው ። ተባረክ ግሩም ዝግጅት ነው።
መልካም ጀግኖች ነበሩን አገሪቱ በጦር ተዋጊነት ግንባር ቀደም ነች ነገር ግን በአሁኑ ጊዜ ይህን በተለይ ለምን ቀረበ?ለጠ/ሚ ዶር አብይ ጥቆማ ለፋኖ በሚመሰል የሚያሳብቅ ይመሰላል ኧረ ጠንቀቅ ነው 32:33
ኣምበሶች ግዜ
zare hagarechin Endezhie takefafile yerse berase torntime siblen siybalune siye Enba yankegnle Yenazihe Gaginoche liftachaw beknito yekre masilogne❤
አይ ታማኝ በየነ?!
አይ ያንተ ነገር?!
ልማት የሚመጣው በግል፣ ቡድን እና መንግሰት ቅንና ሀቀኛ አሰተዋጽኦ ነው። ይህ ሲባል በመንግሰት ደረጃ ለሚከናወነው ትላልቅ ልማቶች በቅንነት፣ ቁጠባ፣ ከሙሰና በጸዳ መልኩ መከናወን አለበት። ሠራተኞችም ከሙሰና በጸዳ መልኩ ጥራት ያለው አገልግሎት መሰጠት አለባቸውን። በዚህ መልኩ ነው ፈጣን ልማት በማካሄድ ከድህነት መውጣት የሚቻለው።
Yehan yemimesel gegnoch baferach ager.fano yemibal yengeda lej tarikawi telat kehonew ke shabiya garr ager yemiyaferse beklowal
እናንተ የሐገር ዎልታ ናችሁና ዘላለም ስማቸሁ ከፍ ብሎ ይጠራል።