የጦር ጀት አብራሪዋ ከ16 ዓመታት በኋላ ያስመዘገበችው ታሪክ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 июн 2024
  • ከ16 ዓመታት በኋላ ሴት የጦር ጀት አብራሪ የመሆን ሞያ ከተቀናጀችው ሲነር ካዴት ዋንጋሪ አበራ ጋር የተደረገ ልዩ ቆይታ #EtvEntertainment #EbcEntertainment #Ethiopian #Ebc #meznagna #
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 277

  • @ribkamengistu7153
    @ribkamengistu7153 Месяц назад +51

    አንቺ ድንቅ የእማማ ኢትዮጵያ ጀግና ልጅ አኮራሽኝ ። እድሜ ከጤና ፈጣሪ ሰጥቶሽ ሁሌም ከስኬትሽ ማማ ላይ ደርሰሽ በኩራት ተውለብለቢ።
    ማርያምን ኮራሁብሽ
    ❤❤❤

    • @FtFyh-fg7iv
      @FtFyh-fg7iv Месяц назад +9

      ጀግኒት በርች ጠንካራ ሴት ነሽ ኢትዮጵያ ሀገራችን ገና ብዙ ነገር ትጠብቃለች ከልጆቿ

    • @FaysaMaxamed-nd3gr
      @FaysaMaxamed-nd3gr Месяц назад +1

      Faysa maxamed abdulla

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d Месяц назад +22

    ኢትዮጵያ ብዙ ጀግኖች አሏት በርቺ የኛ ጀግና 🎉🎉🎉

  • @Tigist-gh9so
    @Tigist-gh9so Месяц назад +28

    የኔ ቆንጆ አላህ ይጠብቅሽ::❤❤

  • @TesfayeAman
    @TesfayeAman Месяц назад +30

    ከዚህም በኋላ፥ በጣም ብዙ ሴቶች፥ የአብራሪ ምልክት ሆነው እንደሚመጡ ጥርጥር የለኝም። ያን ጊዜ አንቺ፥ የበራራ ትምህርት ዋና ሆንሽ ማየት ከዚያም፥ የአየር ኃይል ዋና አዛዥ መሆንን ለጥቂትም ደቂቃ እንዳትጠራጠሪ።
    After 16 years, you are the pioneer to join BLAF (Black Lion Air Force), and you are becoming the magnet that attracts many young women to this prestigious institution. I imagine you becoming a chief instructor and mentor for those women and men who will follow in your footsteps, and seeing you become the Chief of Staff of Black Lion Air Force (BLAF) is a dream come true.

  • @abenetwoldesenbet9117
    @abenetwoldesenbet9117 Месяц назад +40

    ሀገሬ እኮ ልጅ አላት። በርቺ

  • @mengistuelema6799
    @mengistuelema6799 Месяц назад +20

    እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይጠብቅሽ፤ አስተዋይነት ብቃትና ከፍታ ከርሱ ነውና በልብሽ ጽላት መቼም ተጽፎ ይቀመጥ። ለአገርሽ የአየር ዘብ መሆንሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ።

  • @halemtessema9256
    @halemtessema9256 Месяц назад +19

    wow! Bless you. Now you are an example for the next batch of female pilots.

  • @Brookaviator
    @Brookaviator Месяц назад +2

    You can tell she’s an absolute hero by the fighter pilots she looks up to! 💪🏾
    The pilots she mentioned were those who sacrificed their lives for their country.
    Bezabih Petros was one of those unsung heroes, but he’s an absolute legend.

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Месяц назад +16

    ወይዘሮ ሙሉእመቤት እምሩ ታሪካቸው ጉግል ላይ የመጀመሪያ ሴት ፓይለት 💚💛❤️

    • @NelomaNeloma
      @NelomaNeloma Месяц назад +1

      የጦር ጀትና የመንገደኞች አውሮፕላን ልዩነት አለው

    • @alinaaklilu187
      @alinaaklilu187 Месяц назад +1

      ልዩነቱ ይቺ ልጅ የጦር ጄት አብራሪ ተዋጊ ነች ወይዘሮ ሙሉመቤት የመንገደኞች ነው የሚያበሩት

  • @tigi886
    @tigi886 Месяц назад +20

    ስሟም ጀግንነቷም እንዴት ድንቅ የሆነች ሴት ናት ደግሞ ስታምር 👍አይ ሀገሬ ኢትዮጵያ ስንቱን የወንድ እና የሴት ጀግኖችን በየግዜዉ ታፈሪያለሽ🇪🇹

    • @abichugobana9509
      @abichugobana9509 Месяц назад +3

      Tigi, you can be the next. Gear up!

    • @tigi886
      @tigi886 Месяц назад

      @@abichugobana9509 🙏🙏🙏

    • @dmx3674
      @dmx3674 Месяц назад

      አንቺ ግም የግም ዘር ፣ የአማራ /ትግራይ ንጹሀን ላይ ቦንብ ስላወረደች ነው ጀግና የምትባለው ? የሆንሽ ቅል እራስ !

    • @zebra8028
      @zebra8028 Месяц назад +1

      ትግራይ ትዕስር! ሰብረን ሰብረን ነው የጣልኑው::😂😂

  • @JasmineBaugh-dn6kg
    @JasmineBaugh-dn6kg Месяц назад +19

    ብራቦ🎉🎉

  • @nassihi7390
    @nassihi7390 Месяц назад +7

    Waangaarii! Maqummaan isiitu nama boonsa, maalayyaa paaylattummaa isii! Jabaadhu jabduu namaa! Siin boonna
    Very proud to see a girl pilot in Air Force. I hope we will see more in the future

  • @truth2897
    @truth2897 Месяц назад +7

    ጎበዝ ለሌሎች እህቶቻችን ትምህርት ይሆናል በርቺ ኢትዮጵያ ትበለፅጋለች

  • @user-tr7sq9oy8k
    @user-tr7sq9oy8k Месяц назад +12

    ካንች በኋላ ደሞ ብዙ አብራሪወች ይመጣሉ

  • @azizabdo7315
    @azizabdo7315 Месяц назад +6

    Proud of you wangari 💪👍 don’t listen to haters and bandas

  • @maruwerku
    @maruwerku Месяц назад +4

    የሀገር ኩራት ድርብ ጀግኒት እናት ኢጥዮጵያ እንኳን እነቺን የታደለች

  • @bizualemgetu
    @bizualemgetu Месяц назад +2

    ዋንጋሪ ጀግኒት በርቺ። ሀይሚ ጀግኖችን እንዲ ፈልጎ ከህዝብ ጋር ማስተዋወቅ በጣም አስፈላጊ ነው። መልካም ተግባር ነዉ

  • @buliano
    @buliano Месяц назад +8

    Bravooooooooo! Wangari🎉🎉🎉🎉 she is confident

  • @abdurazaknasir8699
    @abdurazaknasir8699 Месяц назад +64

    ባንቺ እጅ ለመሞት የግዴታ ሸማቂ መሆን የለብኝም። ጀምረሽኛል በይ ነይና ጨርሺኝ?😇 ስሜ በፍቅር የተጎዳ ስራዬ አንቺን ማፍቀር አድራሻዬ ያንቺ ልብ😆 ኢትዮጵያ ትቅደም💪🇪🇹💪

    • @TamirathelpedJikore
      @TamirathelpedJikore Месяц назад +2

      😂😂😂

    • @tesfayefida2837
      @tesfayefida2837 Месяц назад +3

      ማን አባቱ ነው ስራዬ አንቺን ማፍቀር የሚለው???

    • @iandi907
      @iandi907 Месяц назад +3

      በአለም አንደኛው የማሽቃበጥ ጥግ 😭😭😭

    • @abdurazaknasir8699
      @abdurazaknasir8699 Месяц назад +8

      @@iandi907 እሷ ለሀገሯ እኔ ደሞ ለሷም ለሀገራችንም አሽቃበጥኩ።ህፃናትን ለሚገል ገበሬውን ለሚያፈናቅል ተራ ግለሰብ ከማሽቃበጥ አይሻልም?😇

    • @abdurazaknasir8699
      @abdurazaknasir8699 Месяц назад +1

      @@tesfayefida2837 ያበደችልኝ ልጅ ያልኩህ እሷን እኮ ነው😎

  • @user-qe2vo6oj7g
    @user-qe2vo6oj7g Месяц назад +17

    ሴት አብራሪ ደስ ይላል

  • @gigilemma6133
    @gigilemma6133 Месяц назад +3

    የኢትዮጵያ ኩራት ነሽ ለሌሎችም ሴቶች ትልቅ ምሳሌ ነሽ❤

  • @teshomeethiopia2024
    @teshomeethiopia2024 Месяц назад +12

    God bless you, Ethiopia is proud of you 🇪🇹❤️👍

  • @abichugobana9509
    @abichugobana9509 Месяц назад +3

    wonderful. Viva Wangari. Ethiopian pilots have a long line of proven records for resilience and brave. We need more of your type to come forth to this discipline.

  • @ETH1114O
    @ETH1114O Месяц назад +2

    I proud of you #wun girl my hero👏👏👏💜👑🎊 I assure that you have potential you can do many more...

  • @enyewmelesse5644
    @enyewmelesse5644 Месяц назад +9

    በርቺ ጀግናዋ
    ደሞ እናመሠግናለን

  • @Renovatio-BYH7
    @Renovatio-BYH7 Месяц назад

    ቆንጆ ላገባኝ እፈልጋለሁ? a type of woman that I respect!😍

  • @shewayesiyoum145
    @shewayesiyoum145 Месяц назад

    ድንቅ አእምሮ ተበትኗል ተባረኪ😇

  • @MasiMan-sd1gu
    @MasiMan-sd1gu Месяц назад +4

    የኔ ድንቅ እህት አንበሳ ነሽ

  • @elizabethhailesellasie1946
    @elizabethhailesellasie1946 Месяц назад +2

    💚💛❤️
    *Huleguzem ye Ethiopian Seket be hulum moya zeref mayet yasdestenal! *Yhen ayeto yemikefaw kale, Fesam Banda becha new! Banda tekatel ! Ethiopia tenkera wedefit tehedalech, tegesegesalech!
    Kudos!🦁🔥

  • @YunusMohammed-fj6gl
    @YunusMohammed-fj6gl Месяц назад +1

    I Like The Way She Was Doing The Preflight Inspection

  • @user-jg6km3by9x
    @user-jg6km3by9x Месяц назад +3

    ክጀግና 🎉ቁጭ ብለው ነገር ከሚበሉ ምን አለ እዳንች ጀግና ቢፈጠር😮😮😮

  • @samilove1101
    @samilove1101 Месяц назад +2

    I’m naming my daughter “ wangari “ because back in two years❤

  • @RomanRoman-vj5xz
    @RomanRoman-vj5xz Месяц назад +2

    wow, what an amazing talent. Thank you for your service. May God protect you all.

  • @Ethiopia.First.
    @Ethiopia.First. Месяц назад +4

    Ethiopians are always proud of our heroic female airforce pilots. ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!

  • @remboteshome3013
    @remboteshome3013 Месяц назад +5

    Waangaarii 💪🏼💪🏼💪🏼

  • @GetachewGech-cf6zv
    @GetachewGech-cf6zv Месяц назад +2

    አንበሲት በርቺ ተስፋችን ነሽ❤

  • @delilmuzemil8404
    @delilmuzemil8404 Месяц назад +3

    ዋንጋሪ በርቺ ደሞ ቆንጆ ነሽ

  • @Hello_Ethiopia
    @Hello_Ethiopia Месяц назад +2

    ጀግኒት በርች ጠንካራ ሴት ነሽ

  • @binizewdu64
    @binizewdu64 Месяц назад +2

    ድንቅ የሆነች ሴት ናት

  • @belayabera1926
    @belayabera1926 Месяц назад +2

    Umurii dheeradhu jabduu teenya!. Goota homtuu hin daangessine , gurraa fi mataa firaa fi biyyaa!.

  • @user-ji4xh9ne9b
    @user-ji4xh9ne9b Месяц назад +1

    ዋን ጋርሪ ወይንም ጡሩነሽ ማሻአላህ ብያለሁ ዋው❤🙏

  • @birhananega2843
    @birhananega2843 Месяц назад +2

    የኔ ጀግና በርቺ

  • @teshomeroba2141
    @teshomeroba2141 Месяц назад

    Betam nw eko demo yemetamerew ❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

  • @mikeOslo
    @mikeOslo Месяц назад +2

    Our Pride❤ Berchi kortenebeshal

  • @user-gq2om3ip1h
    @user-gq2om3ip1h Месяц назад +2

    Nice background music .right music for right video

  • @yosefzeleke8390
    @yosefzeleke8390 Месяц назад +1

    Fantastic girl leloch yihin yikisemu. Leka hageres sewu alat...

  • @danboy2425
    @danboy2425 Месяц назад +3

    ኮሎኔል በዛብህ ጴጥሮስ የሃገር ባለውለታ ነው

  • @teshomeroba2141
    @teshomeroba2141 Месяц назад

    Wow !! Ma Ethiopian Queen 🤴 ❤❤❤

  • @Tekelehailu
    @Tekelehailu Месяц назад +5

    barchelen yancen aynate satochachen yabzalen

  • @admasuaddisalem4597
    @admasuaddisalem4597 Месяц назад +3

    ሚሰማርን በመታኸው ልክ ታጠነክረዋለህ ማንም ይሁን ማን የትም ሁን የት በተሠማራህበት ነገር ላይ ሰትበቃ በራሰህ ጌዜ ትወጣለህ ትመሠገናለህ አለቀ በቃ ይኸው ነው!

  • @shime9317
    @shime9317 Месяц назад +2

    ጀግና ልጅ

  • @GezahegnWeld
    @GezahegnWeld 28 дней назад +1

    Keep it up! I am so proud of you and believe you'll do better.

  • @daadhigd893
    @daadhigd893 Месяц назад +1

    I am proud of you! Jabaadhu yaa bareedu intalaa! Sadarkaa kanaa ol geeche sii arrguun barbaada! Sabni siitti boona!

  • @user-dx2tt6vb2x
    @user-dx2tt6vb2x 12 дней назад +1

    Yegna.jegena.koranebesh.egezabahr.ulelm.kefitsh.yeqedem.💪💪💪💕💕💕💕

  • @BuzayewTadele-wu9yt
    @BuzayewTadele-wu9yt Месяц назад +2

    ,ጀግንት❤

  • @HabtamuYilma-wz1mi
    @HabtamuYilma-wz1mi Месяц назад +2

    Keep it up 👏👏👏👏

  • @teshomeroba2141
    @teshomeroba2141 Месяц назад

    I wish stimulater Enkuan bayew

  • @gedogodana6662
    @gedogodana6662 Месяц назад +2

    God bless you

  • @dinkeneshzeleke1257
    @dinkeneshzeleke1257 Месяц назад +2

    Jeginaye tebarekilign

  • @DaveKey-rf2ln
    @DaveKey-rf2ln Месяц назад +1

    ጀግና ነሽ በርቺ

  • @desutefra9940
    @desutefra9940 Месяц назад +1

    የኔ ጀግናነሽ ይቻላል

  • @kaleiften1659
    @kaleiften1659 Месяц назад +2

    Bravo good luck ❤❤❤❤❤

  • @user-hz1xq3sy4h
    @user-hz1xq3sy4h 28 дней назад +1

    🎉ያሴት,ጀግን,እዎደለዉ❤❤

  • @girumbelay5997
    @girumbelay5997 Месяц назад +1

    ❤❤woww ጀግና ነሽ

  • @Bonytube
    @Bonytube Месяц назад

    Oromo Queen Nesh Wangari Keenya 🎉

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Месяц назад +5

    እንደዚህ የሚደነቅ የሚኮራበት ቪዲዮ ላይ ያልታረመ ቃላት የምትፅፉ አስተዳደጋችሁን ያመለክታል የታደለ መልካም ስሙን በስራው ለሃገሩ ያበረክታል

  • @derejetesfaye3373
    @derejetesfaye3373 Месяц назад +2

    Waangaarii❤❤❤❤

  • @teshomeroba2141
    @teshomeroba2141 Месяц назад

    Beautiful 😍 Ethiopian queen 🤴 ❤❤❤

  • @LiulMesfin-qr4yb
    @LiulMesfin-qr4yb Месяц назад +1

    No word

  • @kibebewdebele5106
    @kibebewdebele5106 Месяц назад +1

    ጀጊኒት❤

  • @user-ut7cn5sd7q
    @user-ut7cn5sd7q Месяц назад +2

    እግዚአብሔር አገር ሰጠን አገር የሚጠብቁ ጀግኖች አሉ አገር ለማፍረስ በየስርቻው ክላሽና ቦንብ ታጥቀዉ ከሰሜን ጎፈሬ አበጥረዉ ከምዕራብ ሹሩባ ተሰርተዉ ወገን የሚዘርፉ ተላላኪዎችን ፈጣሪ ወይ መንግሥት ድራሻቸውን ያጥፋልን። ይልማ መርዳሳ እግዚአብሔር ጤና ሰላም ያብዛልህ እንዳንተ አይነት ጀግና አገር ወዳድ ወንድ ሴት ጀግኖች አፍራ በርታ አንተን ሳይ አገሬ ላይ ተስፋ አደርጋለሁ። እህቴ በርቺ ታላቅ አገርና ህዝብ ማገልገል ዕድል ነው ይሄ ላንቺ የተሰጠ ነው ሸብረክ እንዳትይ።

  • @yonasgudu2956
    @yonasgudu2956 Месяц назад

    እህትዬ ኩራታችን አየሩ ላይ ንገሺ ….. ያሰብሽበት ድረሺ ነው ምርቃቴ

  • @guluc2005
    @guluc2005 Месяц назад +1

    WANGARI SHE WILL BECOME MY WIFE SOON 🎉🎉🎉

  • @JundiAbdela
    @JundiAbdela Месяц назад +2

    Waw waw Sanyii mootii?

  • @tesfumekonen6066
    @tesfumekonen6066 Месяц назад +2

    Jegnit berchi..

  • @user-bk9on1ug9b
    @user-bk9on1ug9b Месяц назад +2

    Before 16 year there very strong women pilots like Haimanot and dhe was very intilegent and she was from Awassa and she was given transport aircraft which is Antonove 32 but she was not interested then she was start to fly su 27 aircraft bomber till i remember her and as well as wangari also she is a great women

    • @ephramdagne9569
      @ephramdagne9569 Месяц назад +1

      Heimanot, she was a great air force pilot, she come from Raya Alamata, she is not from Awassa, may be she was join in Awassa university, i'm not sure that, by now she live in US.

    • @user-bk9on1ug9b
      @user-bk9on1ug9b Месяц назад +1

      @@ephramdagne9569 its true now she is living in USA and i new why she went to América but what im telling u the reality i was there in Harar meda in Debreziet Air force Academy and most of time she like to play bascket Ball with men and the same place also volly Ball and the same place we study in the same building but different departement

    • @lishansesero5169
      @lishansesero5169 Месяц назад

      ​@ephramdagne9569 what difference its gonna make where she came from ? Lets just say that she is an ethiopian air force pilot period

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @BehrashifaLezibo
    @BehrashifaLezibo 16 дней назад

    ጀግናዬዬዬዬዬዬሰ

  • @josephethiopia9884
    @josephethiopia9884 Месяц назад +2

    ❤❤ ❤❤❤🇪🇹🙏🇪🇹🇪🇹🙏🇪🇹❤️🇪🇹

  • @user-fm9gk4gc1y
    @user-fm9gk4gc1y Месяц назад

    ኢት/ና ሕዝቦቿን የመሠለ ፖይለት የሕዝብ ፍቅር የሚኖረው በመሆኑ፤ ለሕዝብ ወገንተኛ ሆናችሁ ኑሩ።

  • @kefetatube3338
    @kefetatube3338 Месяц назад +1

    በርቺ ጀግናችን ሁሉን አሞልቶ የሰጠሽ ትሁት፣ ጀግና፣ ቆንጆ፣ ሙሁር
    በርቱ ኢትዮጵያ በጀግኖች ልጆቾ ታፍራ እና ተከብራ ለዘላለም ትኑር።
    የዩቱብ፣ የ ቲክቶክ ጡረቶኞችን ወሬ አትሰሙ።
    አብቹን ይዘን ወደፊት።

  • @user-ir2xg4pc6r
    @user-ir2xg4pc6r Месяц назад +1

    Hero

  • @mohammedabagissa1405
    @mohammedabagissa1405 Месяц назад +3

    እውነትም ዋን ጋሪ ጀግና ነሽ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ ነሽ

  • @abebawofcarlotte
    @abebawofcarlotte Месяц назад +1

    ከአንች:በኋላ:ለሚመጡ:ወጣቶች: የይቻላል: ምልክት:ነሺ!! ይመችሺ: እህታችን!!!!

  • @awelarebo6693
    @awelarebo6693 Месяц назад +2

    የኛ ጀግና አላህ ይጠብቅሽ

  • @admediaet
    @admediaet Месяц назад

    I want to make a film by this lady's true story!

  • @user-iw2ks6pc4u
    @user-iw2ks6pc4u Месяц назад

    Kesuwa abirarinet ena esuwa yemitinagerewu gurumi konifedensi endihum le lelochim ariya yemihoni asitayetuwa afi kefiche eyayewu esuwa yaregechu qalemililis deqiqa sayibeqagni aleqechi

  • @user-cv3wu7md2x
    @user-cv3wu7md2x Месяц назад +1

    🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @Son_of_Waaqaa
    @Son_of_Waaqaa Месяц назад +1

    👸💙

  • @teedyteedy6602
    @teedyteedy6602 Месяц назад

    We're is the girl of su 27 ?

  • @user-yy1ev6hl6h
    @user-yy1ev6hl6h Месяц назад

    በጣም ይገርማል ጎበዝ ሴት ነች ግን ለተኪዳን ወደ ዋንጋሪ መሻገራችን እንደለ ሆኖ

  • @Mantegibosh
    @Mantegibosh Месяц назад

    አደራ እምልሽ ያገርሽን ድበር እንጅ ወገንሽን እዳትወጊ አንድ ቦብ በወገንሽ እዳትጥይ አደራ

  • @AsuyHddgd
    @AsuyHddgd 24 дня назад +1

    የሀገር ሠራዊት የምትወጋ ሀገር አፍራሽ ከሆንክ በጥይት ሳይሆን የጄት ቦንብ ታበላሃለች ሀገር አፍራሽ በደንብ ይግባህ

  • @user-sf4nk7zg9n
    @user-sf4nk7zg9n Месяц назад

    የስቴ ኩራት ሁሉን ነገር ሴቶች ከወንድ እኩል መስራት እንደሚችሉ የሚያሳዩ የበረራ ምሳሌዎች እየመጡልን በመሆኑ በሁሉም መስክ ሴቶቻችን እየወጡ ነውና እጅግ ያስደስታል ለካፒቴኗ የተለየ ችሎታ እንዳላት የገለፁት ካፒቴን ጃንቦም ምርጥ ካፒቴን ናቸውና አብቅተዋታልና ሳላመሰግናቸው አላልፍም

  • @abel11112
    @abel11112 Месяц назад

    jegninetis jet mabrer sayhon fanonet new ❗❗❗

  • @abelgetachew4678
    @abelgetachew4678 Месяц назад +9

    ባለ ጊዜ ላልከው ሙጀሊያም እንኳን ሆነች ኦሮሞ ዛሬ ነው አየር አብራሪ የሆነው? ፅንፈኛ

    • @user-lb3gc3li5q
      @user-lb3gc3li5q Месяц назад +3

      ዛሬ እኮ ቆዳው ፀዳ ያለ ግዜ አህያም ከነዳህ ባለ ግዜ ነው የምትባል ስለዚህ በነሱ ልክ አትውረድ፣ግዜው እንደሆነ በሀሳብ ከተሻልክ ብቻ የምትልቅበት በመሆኑ

  • @tigibiz9774
    @tigibiz9774 Месяц назад +3

    All this ignorant and racist Amhara people need to chill out, she is Ethiopian first then Oromo, you can’t take that away from her. For many years the Oromo ppl didn’t given this opportunity to use their knowledge, remember why General Tadese Birr fought not for war but for equal education and opportunity for Oromo ppl.

    • @beletearagaw
      @beletearagaw Месяц назад

      አንተ ወይም አንቺ ዘረኛ ነህ ሽ ከዘር ይልቅ ኢትዮጵያ ትቅደም ስንወለድና ስንሞት ዘር የለንም ኢትዮጵያ ሰፌ ሐገርና በመቶ ሚሊውን ያለባት ምርጥ ሀገር ናት ለሁላችንም የምትበቃና ረጅም ታሬክ ሀገር ያልችን ብርቅ ሀገር ናት ዘለን የዘርና ጉሳ ውስጥ ባንገባ ጥሩ ነው

  • @tsnatendale
    @tsnatendale Месяц назад

    The planes are suppose to be in museums. Bcoz these planes are so outdated😢

  • @Bateal427
    @Bateal427 Месяц назад

    ከኛ ለኛ ባይሆን ጥሩ ነበር አይይይይይ😢😢😢😢

  • @SAM-hx8bi
    @SAM-hx8bi Месяц назад +1

    ላቢያጆ አሰሪን 😅😅