"እስከ ችግሯ ሀገሬ ሀገሬ ናት" ዉሎ ከመጀሪያዋ ሴት የኤር-ባስ አብራሪ ካፒቴን ቃልኪዳን ግርማ ጋር//በእሁድን በኢቢኤስ//

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 янв 2025

Комментарии • 752

  • @tf7382
    @tf7382 2 года назад +112

    ጿሚ ፓይለት ያላት ሀገር! እግዚአብሔር ስለእምነትሽ ብሎ ይጠብቃችሁ!ኢትዮጵያ ኢትዮጵያውያን እና ሀይማኖት ... ድንግል ከእናንተ ጋር ትሁን።

  • @tigistadmasu3410
    @tigistadmasu3410 2 года назад +204

    እውቀት መልክ ትህትና ሁሉን አሟልቶ የሰጣት ቆንጆ ኢትዮጵያዊት ሴት ።ኮራሁብሽ
    እመቤቴ ዘወትር ካንች ጋር ትሁን ካፕቴን ቃል

    • @ayelebaharu7747
      @ayelebaharu7747 2 года назад +1

      ግን. መንዋጋ አለው??? ሴት. ናት. ትብዳለች. እንጂ. አትብዳም. !!!!

    • @GhionNews
      @GhionNews 2 года назад

      @@ayelebaharu7747 you are always dirty mind. what about your mother? inferior🤢

    • @kamillakamilla9764
      @kamillakamilla9764 2 года назад +3

      @@ayelebaharu7747 እ ዴንቆሮ!!

    • @Anson..23-s2l
      @Anson..23-s2l 11 месяцев назад

      ራስህ ተበዳ ​@@ayelebaharu7747

    • @Anson..23-s2l
      @Anson..23-s2l 2 дня назад

      Tebeda ​@@ayelebaharu7747

  • @ንፁህህሊናምቹትራስነዉ
    @ንፁህህሊናምቹትራስነዉ 2 года назад +313

    ጀግና እግዚአብሔር የያዘ በነገሮች ሁሉ አሸናፊ ነዉ በጣም ያስደሰተችኝ ነገር ቢኖር ስለ ቁርስ ስጠይቃት ፆም ስለሆነ ያለችዉ ነገር የተዋህዶ ልጆች በእምነታችሁ በርቱልኝ😘😘

    • @addisabeba100
      @addisabeba100 2 года назад +2

      ♥️☦️🙏🏾

    • @mekbebfetene9246
      @mekbebfetene9246 2 года назад +8

      እግዚአብሔርን መመኪያዉ ያደረገ በነፃነት ይኖራል ዋና አአብራሪዋን በሁለንተናሽ እያደነቅሁ በሶሰት ነገሮች የበለጠ ወደድኩሸ 1 በእግዚአብሔር የታመንሸ, 2 ፆም አክባሪ 3, ሀገርሽን ወዳጅ ....

    • @mekbebfetene9246
      @mekbebfetene9246 2 года назад +3

      ለሌሎቻችንም ያንችን ልቦና ይስጠን

    • @fikadgoitom2091
      @fikadgoitom2091 2 года назад +2

      Say Christian in general

    • @uukk6730
      @uukk6730 2 года назад

      💖🙏💒🙏

  • @Nejat197
    @Nejat197 2 года назад +99

    ቃልኪዳን በንግግሮችሽ መሀል ፈጣሪሽን በጣም ነው የምታመሰግኚዉ ጀግና ጎበዝ ሴት ነሽ

    • @tubeumumahirtube2234
      @tubeumumahirtube2234 2 года назад +1

      እየሱስን ፈጣሪ አይደለም ፍጡር እጂ

  • @አዚዛአህመድ-ኘ8ፀ
    @አዚዛአህመድ-ኘ8ፀ 2 года назад +166

    ጀግና ነሽ እኔም እንደሷ እሆናለሁ ብየ አስባለሁ የመጀመሪያዋ በሂጃብ የተዋበች የሙስሊም ሴት አየር አብራሪ እሆናለሁ አሁን ላይ የማዳም ሹፈር ነኝ ግን እቅድ አለኝ እንሻ አላህ ደግሞም እሆናለሁ እስኪ ሁላቹህም ያሳካልሽ በሉኝ የማዳም ቅመሞች ሆይ የሀገሬን ባንድራ እና ስሟን ማስተዋወቅ እፈልጋለሁ

    • @mubarekkedir516
      @mubarekkedir516 2 года назад +4

      yesakalesh inshallah demo yesakaleshal dua aregi teret aregi

    • @hanun14
      @hanun14 2 года назад +9

      አላህ ያሳካልሺ ትችያለሺ የኔ ጀግና እህት👑👑👑👑👑

    • @بنتمحمد-ط3ص
      @بنتمحمد-ط3ص 2 года назад +2

      اشالله

    • @ሀዩየመርሳዋ-ወ3ሐ
      @ሀዩየመርሳዋ-ወ3ሐ 2 года назад +4

      ኢንሻ አላህ ያሳካልሽ

    • @zeinabhassan5726
      @zeinabhassan5726 2 года назад +4

      ኢንሻአላህ የኔውድ እህት ትሆኛለሺ

  • @ሹኩሪያዩቱብ
    @ሹኩሪያዩቱብ 2 года назад +314

    ጀግና ብዬሽ አለሁ እኛም የመዳም ሹፌሮች ነን 😯

  • @matiman4362
    @matiman4362 2 года назад +81

    ሴቶች በጣም ጀግኖች ናቸው ሁሉንም ነገር ይችላሉ 💪💪💪

    • @ayelebaharu7747
      @ayelebaharu7747 2 года назад +1

      ሴት. የትፍጠርችው. ለትባዳ. ነው. የትፍጠርቹው!!!

  • @eyerusalemsolomon9954
    @eyerusalemsolomon9954 2 года назад +102

    Proud of all of these smart, confident, accomplished, beautiful women. God bless you all. GIRLS RULE!!!

    • @selman456
      @selman456 2 года назад

      ወገኖቼ ኩላሊታችሁን ተመርመሩ፡፡ ሰው እያለቀ ነው!!
      ruclips.net/video/HFzrqetEQLA/видео.html

  • @aguateendalie4362
    @aguateendalie4362 2 года назад +61

    ፆም ስለሆነ ጎበዝ! ምክንያቱም ኑሯችን ቢመቻችም መቼ አንደምንጠራ አናውቅምና! በተጨማሪ የሴቶች ቀን መባሉ የሴቶችን የእናቶቻችንን የእህቶቻችንን ክብር ሲያንስባቸዉ እንጂ አይገልፆቸውም።

    • @ethiotube9841
      @ethiotube9841 2 года назад +1

      Beteseb hunuleng 1000 subscribe lemegbat tenesh kereng

    • @wegegebru9848
      @wegegebru9848 2 года назад

      .....

    • @hayatyoutube7172
      @hayatyoutube7172 2 года назад

      ደምሪኝ እመልሳለሁ

    • @selman456
      @selman456 2 года назад

      ወገኖቼ ኩላሊታችሁን ተመርመሩ፡፡ ሰው እያለቀ ነው!!
      ruclips.net/video/HFzrqetEQLA/видео.html

  • @selamawitbirhanu9925
    @selamawitbirhanu9925 2 года назад +50

    አመስጋኝነትሽ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር የያዘ ምንም አይሆንም እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏

  • @NatinaelShibruOfficial
    @NatinaelShibruOfficial 9 дней назад +1

    ምርጥ የአቀራረብ ስልት ነው ከምንም ግዜዋ ምርጧ የፕሮግራም አቅራቢ ነሽ ለእኔ!❤❤

  • @blatob8799
    @blatob8799 2 года назад +112

    ሀገራችንም በሴቶች ብትመራ ውጤታማ ሀገር ነበር ሴቶች በተሰማሩበት ሰክስ ናቸው ጀግና

    • @ayoubaayoub7215
      @ayoubaayoub7215 2 года назад +1

      Enim biyy nebern asabh/sh esmamalew esty lesitoch lekekutna enyew

    • @selman456
      @selman456 2 года назад

      ወገኖቼ ኩላሊታችሁን ተመርመሩ፡፡ ሰው እያለቀ ነው!!
      ruclips.net/video/HFzrqetEQLA/видео.html

    • @myhero6436
      @myhero6436 2 года назад +2

      ፕሬዝዳንታችን ሴት አይደለች እንዴ

    • @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l
      @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l 2 года назад

      እሥኪ ለኛ ይልቀቁልን ድምፅ ሁኑን አቦ ወንድ ከሥልጣን ይዉሰድ ከከከከ

    • @mqw544
      @mqw544 2 года назад

      ምን ዋጋለው ሴት ፕሬዝዳንት ብትሆን መቸያሰሯታል እንደ ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ (ባባ)በቃኝ ካላሉ በስተቀር

  • @samibeyenetube8779
    @samibeyenetube8779 2 года назад +62

    በፈጣሪ የምትተማመን በመሆኗ ሁሉም ነገር ይሳካለታል የማርያም ልጅ ኦርቶዶክስ ናት

    • @gogogogo742
      @gogogogo742 2 года назад +2

      እውነት ነው

    • @mitsuwagirma6685
      @mitsuwagirma6685 2 года назад +2

      ሌላው እምነት የለውም ያለው ማነው😏

    • @Anson..23-s2l
      @Anson..23-s2l 11 месяцев назад

      ​@mitsuwሌላው ባክህ የማይጾም ሆዳም ነው። ገንዘብ እና ሆዱን በጣም የሚወድ ሀይማኖት አይታመንም ።።agirma6685

    • @Ezabellk
      @Ezabellk 6 месяцев назад

      Ekos ​@@mitsuwagirma6685

  • @tsoinfikadu6562
    @tsoinfikadu6562 2 года назад +34

    የኔ ማር ቤሩት ከዛሬ አምስት አመት ስህድ እሱ ነበረች አብራሪዋ እና መጨረሻ ላይ መልካም የስራ ዘመን እና በሰላም ወዳገራችን እንድንመለስ ተመኝታልን ነበር እኔም ከቤሩት ፍዳታ ተርፌ ሀገር ገብቻለው መቼም አረሳትም

  • @Tasnim..id.
    @Tasnim..id. Год назад +10

    አንቺ ካለሽበት ቦታ የመድረስ ትልቅ ህልም አለኘ ፈጣሪ ካለ ኢሻአላ እሆናለዉ❤

  • @ሚኒልክጥቁርሰው
    @ሚኒልክጥቁርሰው 2 года назад +21

    እኔ ሁሌም ቅ......ር የሚለኝ ዛሬም ስለ ሴቶችና ወንዶች መቻል አለመቻል በልዩነት ይወራል ለምን ?ሴት ልጅ እንኳን አየር ማብረር ቀርቶ አለምን በብላሃታቸው ያከንፉታል ሴት ልጅ የምድራችን ውበት የእግዚአብሔር ስጦታ ናት!!

    • @abyssiniaethiopia7667
      @abyssiniaethiopia7667 2 года назад

      yes bro Abissinia Ethiopia !!!! Ethiopia !!! ADWA VICTORY Ethiopien

  • @dawitseyoum1837
    @dawitseyoum1837 2 года назад +50

    እውነት ነው አስቸጋሪ ነገርን ከእግዚያብሄር ጋር በመነጋገር ነው የሚታለፈው😍😍😍

  • @ይነጋልለኢትዮጵያ
    @ይነጋልለኢትዮጵያ 2 года назад +22

    ሴት ልጅ ትችላለች በደንብ እግዚአብሔር ይመሰገን ደሰ ትላላችሁ ። ድባይ ናፍቆኛል ሀገሬ ከነ ችግሯ ሀገሬናት እውነት ነው ኢትዮጵያዊነት መታደል እና መመረጥ ነው ። እኔ ከሀገሬ ውጪ የኖርኩበት ዘመን ገንዘብ እውቀት አግኝቼበታለሁ ግን ደሰታ የለም ። ሀገሬ ውድድድድ አደርግሻለሁ
    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️

  • @tigistsisay9071
    @tigistsisay9071 2 года назад +19

    ዋው አንበሳ ነሽ እውነት የድንግል ልጅ ሁሌም ካንቺ ጋር ይሁን ይከተልሽ

  • @kibi9721
    @kibi9721 2 года назад +34

    ጀግና ጀግኖች ናችሁ!! ምንም እንኳን አሁን ያለሁበትን የስራ መስክ ከአብራሪነት የማይተናነስ ቢሆንም እኔም የልጅነት ህልሜ ማብረር ነበር አሁንም ቢሆን ልጆቸ ወደፊት እንዲህ እንደሷ እንዲሆኑ ምኞቴ ነው

    • @ateeakapptube5393
      @ateeakapptube5393 2 года назад +1

      ምኞትሽን ፈጣሪ ያሳካልሽ እህቴ

  • @rahelwordofa9223
    @rahelwordofa9223 2 года назад +3

    እጅግ በጣም በጣም በጣም!!! ጀግና ነሽ እህቴ ንፅይተ ንፁሀን ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም በዘመንሽ ሁሉ ትጠብቅሽ ተባረኩ

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 2 года назад +6

    አዎ! አገር አገር ናት !! ቃልዬ ተባረኪ !!! የተባረክሽ ነሽ !!! ህልምሽን ያሳካሽ ደግሞ ሁሌም የሴት ቀን ይሁንልኝ ያልሽው ነገር ልብ ነኪ ነው !! አዎ ሁሌም ሴቶች ይከበሩ ለምን አንድ ቀን ብቻ ?

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 2 года назад +26

    ሴትማ አሳምራ ትችላለች👍 እግዚአብሔር አምላክ በበረራችሁ ሁሉ እሱ ይቅደም 🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️

  • @dr.mustafaidris6537
    @dr.mustafaidris6537 2 года назад +5

    Professional and confident captain and first officer for the Air Bus 350. You're really modeling the way for young girls throughout the world. We're very proud of ONLY female crew. Keep flying the friendly skies.

  • @tigistwase8024
    @tigistwase8024 2 года назад +14

    ሊያዬ የኔ ዘናጭ በእዉቀት እና በፍፁም ትህትና ነዉ ኘሮገራሞችን የምታቀርቢልን...tv ማየት የሚባለውን ነገር ባንቺ ነዉ የተለማመድኩት ብል ሰዉ ዉሸት ይመስለዉ ይሆናል💙 ደስ ትላላችሁ ብቻ

  • @demelawembeale3940
    @demelawembeale3940 2 года назад +2

    "እስከ ችግሯ ሀገሬ ሀገሬ ናት" ትክክል። እውነትም እንደሰምሽ ቃልኪዳንሽን ያረሳሽ ቆንጆ ኢትዮጵያዊት ነሽ።

  • @zainabmohammed1449
    @zainabmohammed1449 2 года назад +30

    ማሻአላህ ደስ ትላላችሁ ጀግና ናችሁ እኛም የመዳም ቅመሞች ጀግኖች ነን❤❤❤

    • @እኔቢንትአህመድ
      @እኔቢንትአህመድ 2 года назад +1

      ማሻአላህ ነው እኔም የልጅነት ህልሜ ነበር ግን ምን ይድርጋል የመዳም ሸቃላ አደረገኝ ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም ትላለች እናቴ

    • @zainabmohammed1449
      @zainabmohammed1449 2 года назад +1

      @@እኔቢንትአህመድ አብሸሪ የኛም ስራ እኮ ከእነሱ ይበላጣል

    • @እኔቢንትአህመድ
      @እኔቢንትአህመድ 2 года назад

      @@zainabmohammed1449 አላህ ይበሽርሽ እሺ

  • @KidaneMared
    @KidaneMared 8 месяцев назад +4

    ካፒቴን እጅግ አመሰግናለሁ ደጋግመሽ የምጠሪው የድንግል ልጅ ይጠብቅሽ ዕድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @senaittegen8960
    @senaittegen8960 2 года назад +9

    ሊያ በጣም ጎበዝ ጋዜጠኝ ነሸ ማራኪ አቀራረብ አንደኛ ነሸ ebs berche

  • @kokobteferi611
    @kokobteferi611 2 года назад +20

    ጀግናወች ናችሁ እግዚአብሔር። ይጠብቃችሁ በእውነት ኮራሁ በእናተ

  • @astertadeess9692
    @astertadeess9692 2 года назад +7

    አንበሳ ጀግና ነሽ ታኮሪያለሽ ቃል ኪዳን ተባረኪ ጎበዝ በርቺልን እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

  • @hirut758
    @hirut758 2 года назад +5

    በትክክል ከነችግሯም አገር አገር ናት መተኪያ የሌላት እናንተ ጀግኖች እግዚአብሐር ይጠብቃችሁ

  • @asterasamenew9236
    @asterasamenew9236 2 года назад +15

    ሊያዬ ቆንጆ እና ፓይለቶቻችን ጀግኖች ናችሁ 💯💯🌹💐💐 ለማንኛውም ሁላችንም በምንሰራበት ሁሉ ከጠነከርን ስኬታማ መሆን እንችላለን እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን አሜን ፫ እወዳችሆለሁ 💯💯💯🌹🌹 ታኮራላችሁ ሁላችሁም ተባረኩ በርቱ 💯💯🌹💐 አመሰግናለሁ ።

  • @shutup1682
    @shutup1682 2 года назад +5

    ኢትዮጵያዬ ደስ ይበልሽ በአምላክሽ ኃይል በልጆችሽ!

  • @voiceofshewa2235
    @voiceofshewa2235 2 года назад +1

    ቃል ኪዳን መቼም ከራስሽ አልፈሽ ለሀገር ኩራት የሆንሽ ድንቅ ልጅ ነሽ ። የተለያዩ የአንቺን ቪዲዮዎችን ለመመልከት እድል አጋጥሞኝ በጣም ኮርቸብሻለሁ ። ሌሎች የሀገራችን ሴቶችም የአንቺን ፈለግ እንዲከተሉ የምታደርግውንም ጥረት መድነቅ እፈልጋለሁ ።

  • @jimmamekonen3651
    @jimmamekonen3651 2 года назад +12

    የኔ ቆንጆ ጎበዝ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በምትሄዱበት አገር እንደናተ ያለውን ያብዛልን አገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @ayngedadessie7076
    @ayngedadessie7076 2 года назад +4

    የድንግል ልጅ ነሽ ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ

  • @Banchu4847
    @Banchu4847 2 года назад +4

    ዋዉ ደስ ስትሉ ካፒቴን ጎበዝ። ጋዜጠኛዋም ጎበዝ ነሽ መጠየቅ የሚገባሽን ባጭር ሰአት ጥሩ ጥያቄወችን አንስተሻል

  • @hagereuaq7041
    @hagereuaq7041 2 года назад +2

    የኛ ጀግና ሴት ኢትዮጵያ ዊት ፕሌን አብራሪ ፈጣሪ በየሄድሽበት ሁሉ ይከተልሽ በእምነትሽ ደግሞ ፅኑ ነሽ በጣም አስደሰተችኝ ቁርስ ምንትበያለሽ ስትላት ፆመኛ ነኝ ስትል ኡፍ እንዴት ደስ ይላል እመቤቴ ትከተልሽ ❤

  • @solomontenaw6503
    @solomontenaw6503 2 года назад +2

    I like this journalist. She is not showy. Her approach and the way she presents her questions is commendable. She is generally very polite and skillful. Other journalists can learn a lot from her. May God bless her!

  • @rasbenjamin8191
    @rasbenjamin8191 2 года назад +7

    Am proud of our my Beautiful, Historical and Ethiopians
    Women pailots
    ለጅግኖች ሴቶች ፓይለቶቻችን ክብር ይገባችኋል🙏
    መልካም ጉዞ👍
    እምዬ ኢትዮጵያችን ለዘላለም ትኑርልን💚💛❤

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 2 года назад +13

    እንኳን በደና መጣቹ ኢቢኤስ ካፒቴን ቃልኪዳን ጀግና ብራቦ

  • @fraolmtf
    @fraolmtf 2 года назад +1

    ፆም ስለሆነ ጎበዝ! እግዚአብሔር ስለእምነትሽ ብሎ ይጠብቃችሁ! ምክንያቱም ኑሯችን ቢመቻችም መቼ አንደምንጠራ አናውቅምና! እውቀት መልክ ትህትና ሁሉን አሟልቶ የሰጣት ቆንጆ ኢትዮጵያዊት ሴት

  • @genetambatube8205
    @genetambatube8205 2 года назад +4

    የሴት ጀግና እግዚአብሔር በሄድሽበት ሁሉ ይጠብቅሽ

  • @mahlettibabu3314
    @mahlettibabu3314 2 года назад +19

    this world is nothing it's very nice that you give attention to your soul. God bless you the rest of your life.

  • @meandyoutube7307
    @meandyoutube7307 2 года назад +15

    በየቤቱ በየመንደሩ ጀበና እየቀቀሉ በአሜት አገር ,ቤተሰብ ,ዘመድ ,ጓደኛ, ትዳር የሚያፈርሱ ሴቶች ምናለ ካንቺ አይነቶች ትምህርት ቢወስዱ በርቺ አምበሳዬ ፈጣሪ ይጠብቃቹ ያብዛቹ

    • @LoveAndPeace2424
      @LoveAndPeace2424 2 года назад +4

      ሀሀሀ.... በመንደርቱ ሴቶች ተማረሀል ማለት ነው? ወንድሜን😂😂 ሀሳብህን እደግፋለሁ።

    • @tigistasfaw6121
      @tigistasfaw6121 2 года назад +2

      በየ ሚዲያውም ጨምርበት በጣም እውነት እራሷን ጠብቃ የምታኮራ ሴት ማየት እንዴት ያስደስታል

    • @Asnakech100
      @Asnakech100 2 года назад +3

      መንደር ቁጭ ብለው ቡና እየቀቀሉ ትዳር በሐሜት ያፈርሳሉ ወዘተ ወዘተ አስፈላጊ አይመስለኝም፣ በርካታ ውብ ሴት ልጆቻችን እኮ የዩኒቨርሲቲ ዲግሪ ይዘው ስራ በማጣት መንደር እየዋሉ ነው፣ አንተ ያጣጣልከውን ቡና እያፈሉ በመሸጥ ሕይወታቸውን የሚገፉትም በርካቶች ናቸው፣
      ይህም ችግር በቅርቡ ሐገራችን ስትለወጥ በአምላክ እርዳታ ይወገዳል፣ ስለዚህ ይቺን ውብ ቆንጆ ፓይለት አድንቀህ ሌሎችም የሷን አርአያነት እንዲከተሉ መመኘት ብቻ ይበቃሃል፣ የሌሎቹ ወቀሳና ውግዘት ግን ተገቢ ስላልሆነ ይቅርብህ!!

  • @mhbirri7953
    @mhbirri7953 2 года назад +14

    I am proud of you captain kali and Captain Marthi

  • @fitsumyasabu4522
    @fitsumyasabu4522 2 года назад +1

    🙏የኔ ቆነጆ ሰታምር ትህትናዋ ደሞ
    “ሴት ማለት እንዲህ ነው ሀገሯን የምትወድ ለሰው ክብር ያላት አነጋገሯ ሁሉ በስርአት እና ትህትና የተሞላ ደስ ሲል በርች ሴትነትን ብቻ ሳይሆን ኢትዮጽያዊነትንም ማሳየት መመስከር ችለሻል እናም ኮርተንብሻል🏆 በአምላክሽ ያለሽ መተማመን ደስ ይላል ያስቀናል “

  • @መሲየአብእናት
    @መሲየአብእናት 2 года назад +8

    ቃል የለኝም እግዚአብሔር ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክ

  • @zedorthodoxtube4521
    @zedorthodoxtube4521 2 года назад +4

    ፆም ስለሆነ ምንም አልተሠገቡኩም ስትል ደስስ ስትል የኔ ልዕልት😍😍

  • @noormohd2761
    @noormohd2761 2 года назад +5

    ዋው!የኢትዮጵያ ኩሩ እና ጠንካራ እህቶቻችን መግለፅ ተስኖኛል አሁም አሁን በየደቂቃው ስሙን የምጠሪው አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር በሄዳችሁበት ሁሉ ይጠብቃችሁ የእውነት ቃልዬ ቃላት ቃላት ያጥረኛል ውድ የሀገሬ ልጆች 🥰🥰🥰።።። 💐💗🙏

  • @abeba7037
    @abeba7037 2 года назад +13

    የኔ ቆንጆዎች ውድ ኢትዬጽያዊ እሕቶቼ አስደሰታችሑኝ ተባረኩልኝ ለመላው ኢትዬጽያ ሴት እሕቶቼክብር ይገባችሗል 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💝💝💝🌷

  • @samueldebesay4134
    @samueldebesay4134 2 года назад +7

    Wow amazing . She looks so beautiful and faithful with her profession and the best thing I heard on her is that, she put the God first no matter What the situation is

  • @drmeklitayu8375
    @drmeklitayu8375 2 года назад +6

    God bless u beautiful ....መልካም ጾም ይሁንልሽ...proud of u!!!

  • @NatanMesfin-s7r
    @NatanMesfin-s7r Год назад +1

    በጣም ጎበዝ ጀግኒት ነሽ በርቺ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን ድንግል ትከተልሽ።

  • @zinawtessema5323
    @zinawtessema5323 2 года назад +2

    ከነበራስ መተማመኗ ድንቅ እና ውብ ጀግና እህት፡፡ ዛሬ ጃንሆይን የሚሰድቡ እርጉማን፤ ሀገራችን ኢትዮጵያ የአየር መንገዷን የመሠረተችው የእንግሊዝ አየር መንገድ በተመሠረተ በሁለት ዓመታት ልዩነት ብቻ የነበረ መሆኑን አይነግሩንም፡፡ የአየር መንገዳችን ብቻ ሳይሆን ሴት አብራሪዎቻችን በአብራሪነት ከአፍሪካ ቀዳሚ ናቸው፡፡ በዚህ አሳዛኝ ወቅት፤ያየሁት አስደሳች ፕሮግራም ብለው ማጋነኔ አይሆንም፡፡

  • @FredieMW69
    @FredieMW69 2 месяца назад

    What a woman, great pilot and more importantly a great person, bravo Captain Kalkidan and the whole crew

  • @fantafanta516
    @fantafanta516 2 года назад

    ጀግና ኢትዮጵያዊይ ነሽ እግዚአብሔር ይጠብክሽ ስለቁርስ ስትጠየቅ ፆም ነው

  • @alemtsehayseyoum6954
    @alemtsehayseyoum6954 2 года назад

    ጀግናችን ነሽ!በጣም ኮርቼብሻለሁ እግዝሀብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥሽ የኔ ቆንጆ ብዙዎች የኔ ደረጃ ላይ ሲደርሱ ሃይማኖታቸውን ያፍሩበትና ይተውታል አንቺ ግን ዛሬም ጾመኛ ነሽ አይቀይርሽ ዘመንሽ ይበረክ

  • @Fthyhtube
    @Fthyhtube 2 года назад +8

    የኔ ልዩ ኩራሁብሸ አንችን የወለድ ቤተሰቦችሸ ሺ አመት ይንገሱ ጀግና ነሸ የምርጥ ልጀ ዋው ኖሬልኝ ይመችሸ

  • @yitayalbaye9039
    @yitayalbaye9039 2 года назад +4

    እንዲ ያለች አምጡ ደገሙ ቢባል ከማይገኙ ጥቂት ኢትዮጵያን እንስቶች አንድዋን በማዬቴ ደስታዬ የበዛ ነው። ከእነዚህ ብርቱ ሴቶች መሀል የዘመናችን አሁናዊ የሀገራችን ሁኔታ በበጎ ከሚያሳዩት አንድዋ ገፅ ፤ በተሰማራችበት የስራ ዘርፍ ለተቋሟ እና ለባልደረቦችዋ ድምቀት ፤ ለእኛ ኢትዮጵያን ሙቀት የሆነችው .... ቃልኪዳን ግርማ ወደር በሌለው ታታሪነትዋ አሳምና ያስመዘገበችው ስኬት .... እንኳን እኛን ኢትዮጵያን የሆነውን በመላው ዓለም ለሚገኙ የሰው ልጆች የትጋትና የጥረትን መንፈስ ለመጉናፅፍ እምቅ አቅም ለመስጠት መስፈርቱን ከበቂ በላይ ማሟላት የምትችል ሆና አግኝቻታለሁ ።

  • @aberadebash9715
    @aberadebash9715 2 года назад +5

    መሰሎችሽን ያብዛልን

  • @workabekele5370
    @workabekele5370 2 года назад +8

    So blessed to see Ethiopian beauties 😘😘😘😘. Capitan kale you have full of knowledge and full confidence . Proud of you and assistant Capitan martha thank you. 😘😘🙏🙏

  • @befair2029
    @befair2029 Год назад

    Exactly! For me too, my country is my everything!
    Thank you for strong way of saying about our beloved country Ethiopia!

  • @ይችላል
    @ይችላል 2 года назад +2

    Ebs የምር ምርጥ ቻናል የፕሮግራም አቅራቢዎቹ አለባበሳቸው ጨምሮ ካሜራ ማኞቹ ሁሉም ለህዝቡ ጠቃሚና አዝናኝ አሳዛኝ ብቻ ብዙ ነገሮችን በመዳሰስ መፍትሄ ለሚያስፈልገው መፍትሄ በመስጠት የታመሙ በማስታመም ያጡ የተቸገሩትን ከችግራቸው በመርዳት ብቻ ምኑን ጠቅሼ ምኑን ባጣቃላይ ሁሉንም መሆን የቻለ ቻናል ነው በጣም እወዳችዋለሁ.አንድ ቀን እድሉ ገጥሞኝ ባገኛችሁ ደስ ይለኝ ነበር ግን ምኑም ውስጥ የለሁበትም የሚያስመጣኝም ነገር የለም ብቻ በርቱልኝ ከዚህ በላይ ስኬት አግኙ በርቱ.

  • @titimulatu5426
    @titimulatu5426 2 года назад +6

    ትልቅ ቦታ የሚደርሱ ወንድም ሴትም ከቤተስቦቻቸው ብዙ መልካም ነገርን ብዙ ፍቅርን ያገኙ ይመስለኛል አብዛኞቹ ወደዳችሁም ጠላችሁም ብቻ ይገርመኛል

  • @ማአ
    @ማአ 2 года назад +1

    እግዚአብሔር እውቀቱን ብርታቱን ጨምሮ ይስጥሽ ! ለልጆች ምሳሌ ነሽ ጀግና ሴት ተባረኪ !

  • @user-px7yi5xt6t
    @user-px7yi5xt6t 10 месяцев назад +1

    Grata. Gezabre. Yebarkeshe. Shalom

  • @yaleb4u984
    @yaleb4u984 2 года назад +25

    I wish I were in that plane flown by such wonderful ladies. It is a privilege to be your passenger ladies . You’re a real model for million little girls who see you and dream big .

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 2 года назад +9

    ዋውው የኔ ቆንጆ❤️❤️ ጀግና ነሽ ቁርስ አልበላም ጾመኛ ነኝ አለች እግዚአብሔር በመንገድሽ ሁሉ ይቅደምልሽ!! የሰይፉ ነገር ገርሞኛል ዘዋሪ 😂🙄

    • @Mercy1916
      @Mercy1916 2 года назад

      አሜንንን አሜንንንንን አሜንንንንን ይቅደም 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @Mercy1916
      @Mercy1916 2 года назад

      Hahahaha በጣም እንጂ አይሴፉዬ 😍😍😍

  • @hannahanna8133
    @hannahanna8133 7 месяцев назад

    የኔ እህት ተበረክ ከክፉ ሁሉ እግዝአብሄር ይጠብቅሽ

  • @rohabeyene6770
    @rohabeyene6770 2 года назад +1

    በጣም የተረጋጋች አጉል መኩራራት የማታሳይ ምርጥ ሴት ጀግና

  • @banchb18
    @banchb18 2 года назад +4

    ዋው እግዚአብሔር አምላክ በየሄድሽበት ይጠብቅሽ አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 2 года назад +4

    U inspired us , thank you, jegenit.

  • @destaw333
    @destaw333 2 года назад

    Keep it Up ..... we proud of you our icon girl. የድንግል ልጅ ካንች ጋር ይሁን።

  • @nursuleman2978
    @nursuleman2978 2 года назад +3

    Wow wow welahi betm smart brilliant captain kalikadna Girma berich bezhuie ketye

  • @haimasilase1900
    @haimasilase1900 2 года назад +4

    All our women's thay should learn this kind of discipline, discipline is the key for all doors, proud of u my people, great job

  • @kalebtadesse174
    @kalebtadesse174 2 года назад +8

    what an amazing woman 👩 😍, inspiring and motivating show specially at the time like this were almost everything seems gone bad in our country, sint ayinet tefetere

  • @kokobteferi611
    @kokobteferi611 2 года назад +15

    ለሁላችንም ጥንካሬን አስተምራችሁናል በጣም ታምራላችሁ

  • @ruthsweetgebru238
    @ruthsweetgebru238 2 года назад +1

    U r smart and beautiful then strong woman wow i bless u in the name of Jesus may God protect u from anything

  • @mesfinkebede1945
    @mesfinkebede1945 2 года назад

    አቦ ጀግና ነሽ ከምር በዛላይ ሀገሪ ከነ ችግሮዋ ያልሽበት መንገድ እንባዬን ነው ያመጣሽው በዛላይ እኮ ትምህርትሽን ቡዙን ጊዜ ከሀገር ውጭ ነው የተማርሽው ሳልረሳ ግን ቤተሰቦችሽን በጣም ነው ያከበርኮቸው አድናቂ ነኝ በእውነት የሚገርም ሰራ ነወ በዚህ አጋጣሚ ቤተሰቦቾን አበት እና እናት ኢንትረቪው አድርጊልኝ በእናትሽ

  • @winstonkingston9898
    @winstonkingston9898 2 года назад +11

    big up for the entire crew! loads of respect nd may God bless ur entire career . i ma a big fan of aviation, madly in love the 4 stripes nd the cockpit view. am glad that u r witnessing to the entire world that our african quuens are capable of flying the very updated aircraft models which the west presumes we are gd for nothing.

  • @MyEthiopia12
    @MyEthiopia12 2 года назад +3

    የኔቆንጆ ጀግና ነሽ እመብርሃን ትጠብቅሽ

  • @uegyeh5fiefu4g91
    @uegyeh5fiefu4g91 2 года назад +61

    ጀግኖቻችን እኛም ከመዳም ንትርክ አልፈን በላም ለሀገራችን አብቅቶን የተስተካከለ ትዳርና ኑሮ ለመሾፈር ያብቃን። ኮራንባችሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!!!!!!!!

    • @meri5519
      @meri5519 2 года назад

      አሜን

    • @Nejat197
      @Nejat197 2 года назад

      አሚን

    • @selman456
      @selman456 2 года назад

      ወገኖቼ ኩላሊታችሁን ተመርመሩ፡፡ ሰው እያለቀ ነው!!
      ruclips.net/video/HFzrqetEQLA/видео.html

    • @kiyalove9765
      @kiyalove9765 2 года назад

      Amen 🙏🙏🙏

    • @sabbahsantos6507
      @sabbahsantos6507 2 года назад

      ሀሀሀሀሀሀሀ

  • @marytaddesse901
    @marytaddesse901 2 года назад +1

    እግዚአብሐር ይጠብቅሽ የኔ ቆነጆ
    ተባረኪ ጀግናችን ነሽ ቤተሰቦችሽንም በጣም አመሰግናለሁ በዚሕ ሁሉ ደግሞ ልቤ የነካሽው ፀመኛ መሆንሽ በቃ ምን ልበልሽ አሟልቶ የሰጠሽ ተባረኪልን።

  • @e0m109
    @e0m109 5 месяцев назад +2

    It is my dream job I am proud of her I belive that one day I will be like her😍✈✈❤❤

  • @fenetabrille966
    @fenetabrille966 Год назад

    Kal በጣም ነው የማደንቅሽ...እኔ ወደፊት እንዳንቺ መሆን የምፈልግ ተማሪ ነኝ እና አንዳንድ tip betenegregn pls pls pls

  • @dawudtube7213
    @dawudtube7213 2 года назад +3

    #አሰላም አሊኩም#ወረህመቱላሂ#ወበረከቱ#🌹ሰሉ አለ 🌹ነብይና መሀመድ#🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም #🌹ምርጥ ነብይ#ምርጥ 🌹አስተማሪ #ምርጥ መሪ #🌹እህቶቼ ወንድሞች #ፕሮፉይሊን#ንኩና ፈተዋ አሪፍ #ትምህርት ታገኛላችሁ ጊዚ ውድ ነው # አላህ ልቦና ይስጠን #ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን

  • @GalilaRout
    @GalilaRout 2 года назад +5

    ጀግና ንሽ እግዚአብሔር
    ይጠብቅሽ አብርውሽ ከሚ ጏዙት ጋር
    ❤️❤️❤️

  • @fasekaalante4219
    @fasekaalante4219 2 года назад +7

    I'm so proud of you God bless you all we like you

  • @meskeremhabtegebreal6362
    @meskeremhabtegebreal6362 2 года назад +1

    የኔ ቆንጆ እ/ር ይጠብቅሽ ጀግና ነሽ።

  • @mahiasad957
    @mahiasad957 2 года назад

    Wow tadeleshe ምኞቴ ነበር ግን አልሆነም በ ልጆቼ የሚሳካልኝ ይመስለኛል ብቻ ፈጣሪ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ጤነና እድሜ ይስጠን አሜን❤❤❤🙏🙏🙏

  • @ኪዳን-ለ7ነ
    @ኪዳን-ለ7ነ 2 года назад

    ምን ብየ ልግለፃቹህ ቃላት ያጥርኛል የኢ/ያ ጀግናዎች ለመጪው ትውልድ ተምሳሌት ።

  • @መሬምነኝከሥደትአለም

    ወላሂ በጣም ጀግኖች ናችሁ አላህ ይጠብቅልን ሁላችሁንም ጠንክሩ

  • @tsigeredakahasaye8588
    @tsigeredakahasaye8588 2 года назад +3

    ጎበዞች በርቱ በጣም ደስትላችሁ እግዚአብሄር ከናተጋር ይሁን

  • @tewodroszerefa7258
    @tewodroszerefa7258 2 года назад +3

    Honestly speaking you are proud of all Ethiopians women and people of Ethiopia this is how you express the goal of work and it’s result Amazing explanations ኮርተንባችሁአል ስራችሁ ይባረክ !!!

  • @hanamehari1935
    @hanamehari1935 2 года назад +3

    I’m so proud of you my lady God bless you stay safeAnd keep 🇨🇦🇪🇷✈️👑

  • @jesusislove7183
    @jesusislove7183 2 года назад

    ጀግና ነሽ በጣም ያስደሰተኝ ነገር ፆም ያልሽዉ እግዚያብሔር አብዝቶ ይባርክሽ

  • @Samri3344
    @Samri3344 2 года назад +1

    Tebareki gobez, tsom selhone aybelam emye kanchi ga tehun

  • @abiymekuria2693
    @abiymekuria2693 2 года назад +2

    Capitaine you are so gorgeous I'm proud of you All crew the journalist appreciates