አስማተኛው ዳኞችን ጉድ ሰርቶ 25ሺ ብር አሸነፈ! የኢትዮጵያ አይዶል ምዕራፍ ሰበር ተወዳዳሪ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 ноя 2024

Комментарии • 122

  • @ቃልየስደተኛዋ
    @ቃልየስደተኛዋ Год назад +10

    እረ ፈጣሪሆ አስማተኛንና ግብረ ሶዶውያንንስ ከሃገራችን ገጽ ያጥፋልን😢

    • @senayitlove2885
      @senayitlove2885 7 месяцев назад

      የአጋንት የሰይጣን ስራ ነው እግዚአብሔር ይገስፀዉ

  • @ሶሲYouTube
    @ሶሲYouTube Год назад +2

    ሀገራችን ወደት እየሄደች ነው ግን ደግሞኮ የገረመኚ በጣም የምናከብራቸው ትልልቅ አርተሥቶች ናቸው የሚሳተፉት እግዜኦ

  • @Ydsportofficialዋዲስፖርት
    @Ydsportofficialዋዲስፖርት 3 месяца назад

    በጣም የሚገርም ነው ❤

  • @teshomelemma1875
    @teshomelemma1875 Год назад +3

    Highly appreciated and you are amazing .
    Best,

  • @ሀናየድንግልማርያምል-ጨ8ዀ
    @ሀናየድንግልማርያምል-ጨ8ዀ 10 месяцев назад +1

    እግዚኦ ዳቢሎስ ምነው ስራ አጣብን በመጨረሻው ዘመን ሀሳዊ መሲህ ጨረቃን በእጁ ይዞ አውርዶ ያሳያችሆል እንዳያስታችሁ ይላል ይሄው መጣ አሁኑ

  • @girmabeyene2684
    @girmabeyene2684 9 месяцев назад

    ማጅኩ በጣም ቀላል ነው ያደረገውን በቀላሉ ማስረዳት ቀላል ነው በቅርቡ በቪጅዬ ይጠብቁኝ። ካርታው መጀመሪያውኑ የተዘጋጀ ነው

  • @Show-mg6jb
    @Show-mg6jb Год назад +3

    እኔን የገረመኝ ትልልቅ የምንላቸውን የሃገራችንን ባለሙያዎች ወረቀት በመክፈል ከደረጃቸው ሲወርዱ ይገርማል!!!!!

  • @EphilataBeyene
    @EphilataBeyene 7 месяцев назад

    እባካችሁ የኢ/ያ አይዶል የመድረክ መሪዎች እነ ትዕግስት በጋሻው ድምፃዊ እና ተዋናይ እያላችሁ ባትጠሯቸው ከዛ ይልቅ
    የትወና ተወዳዳሪ.....
    የድምጽ ተወዳዳሪ በሉ ....
    ብዙ ለፍተው ድምፃዊያን የሆኑ ግለሰቦችን ሞራል ይነካል ባይ ነኝ

  • @haylemikaelasres5951
    @haylemikaelasres5951 Год назад

    ትግስት ከዳኞች ውሰጥ ስራዊት ማስተዋቄያ እንጂ እንዴት የሙዚቃ ዳኞ ሊሆን አይችለም ዝንሽም የኦሮሞ ዜና አንባቢ እንጂ የሙዚቃ አወቁት የላቸውም ሁሎም. ባለዉ መኪሊት ባስራ መልካም ነው።

  • @sengitesfaye9440
    @sengitesfaye9440 Год назад +2

    እረ ጠንቋይ ባደባባይ ተጨበጨበለት ያዝግዲ ይሉታል እሄነው

  • @FozOnelove
    @FozOnelove Год назад +4

    እእእእእ😂 እንዴት እደተጫወተባቸው እኛ ይሄንን እኮ ሰፈር ላይ እንጫወተዋለን ሙድ ነው የያዘባቸው

  • @ahmadjadiga1802
    @ahmadjadiga1802 Год назад +4

    ሞኞች እንኳን ሀያምስት ሽ አንድም አልሰጠው እስኪ እናተ ሌላ ካርታ አምጡና እወቅ በሉት አንድም አይናገር ሰው በቁሙ ይሞኛል

  • @TsionTeshome-i6e
    @TsionTeshome-i6e 4 месяца назад

    ጎበዝ

  • @piazzagaming
    @piazzagaming Год назад +3

    ezi production manw lighting misraw ? er yestkakel feket blo nw metayt yalbet camera, ena lighting

  • @eyoellasiso3421
    @eyoellasiso3421 Год назад +1

    ይሄ አኮ ታለንት አይደለም የሰይጣን ሰራ ነው

  • @-sarbettube8949
    @-sarbettube8949 Год назад +1

    ኩረጃ ምኑም አይመስጥም

  • @theamazing8910
    @theamazing8910 Год назад +3

    Nice one

  • @seblet148
    @seblet148 10 месяцев назад

    እቺን ከገር ያጠፋት አጨብጫቢና ገልፋጭ መብዛቱ ነዉ ...ቁጭ ብለዉ ይጃጃሉ ምስኪኖች😊

  • @ElfSaron
    @ElfSaron 9 месяцев назад

    የማነው ሴጣን ደሞ ይሔ ልቦና ይስጥህ

  • @AkliluGebru-gx3fp
    @AkliluGebru-gx3fp 7 месяцев назад

    ጎበዝ ነኘ

  • @ermias2859
    @ermias2859 Год назад +4

    For ethiopia enough it is ok .but i just adivice him do more practice make dramatic funny add on it .

  • @Havase22Havase22-dd8oz
    @Havase22Havase22-dd8oz 9 месяцев назад

    ስንት የተቸገረ ባለበት ሀገር ለሰይጣን ዱርዬ 25 ሺ ብር ሽልማት ያሳፍራል

  • @BesufikadAyele-cy8pr
    @BesufikadAyele-cy8pr 6 месяцев назад

    betam yastelal minum des ayil

  • @ragawest
    @ragawest 9 месяцев назад

    simple new mariamin

  • @MakMas-fw3bl
    @MakMas-fw3bl Год назад +3

    ሀገሪቷንም በማጂክ ነበር ማስተዳደር
    ይህ ህዝብ የጋራ ፍላጎት የለዉም

  • @Olyaadii
    @Olyaadii Год назад +1

    ሙሉ መጅኩ የተሠራ በሱ ከርታ ላይ ነው።
    ። እስኪ ለላ ካርታ ገስተቹት ስጡትና ፈት ኑት።
    አይሰራም እርግጠኛ ነኝ።
    ስለዚ አሁን በየ መናራ ቀየክፈለ ከተማ ሿወሿ የምሰሩት መጅካሞቹ ናቸው።
    እናንተ የጥበብ ሰው እንደ መሆናቸው መጠን ለላ ፈጠራ ብታቀርቡልን ደስ ይለዋል።

  • @TeshomeFute
    @TeshomeFute 9 месяцев назад

    ❤❤❤

  • @MimiMimi-bf5gg
    @MimiMimi-bf5gg Год назад

    እሄ የነጮት ጥንቁልና ነው ምን ይገርማል

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq 10 месяцев назад

    ጥንቆላ በሚዲያ የእውቅና ሰርተፍኪት ተሰጠው??

  • @israeljmtd1667
    @israeljmtd1667 Год назад +6

    i mean arif neww yimokral gin magic endezih temuwazo ayche alkm, magic yehone funny element sinorew des yilal liju performance (entertaining skill) yikerewal, magic skilun in time masadeg yichelal gin he has to work on how to engage with audience

    • @siwadedumelyayet474
      @siwadedumelyayet474 Год назад

      ውነት ነው በጣሞ የ ደረቀ magic

    • @merondagne4251
      @merondagne4251 8 месяцев назад

      Sijemer magic hatyat new derkom aznantom siol new miketew

  • @birukgezahegn2317
    @birukgezahegn2317 Год назад

    wow👏👏

  • @henokasmamaw5144
    @henokasmamaw5144 Год назад +1

    Tatuan gagira colour print tilalech ended

  • @AbayineheMarkos
    @AbayineheMarkos Год назад

    አንቴ ውንድሜ ከዝ መንገድ ተመለስ አወጠም😮😮😮😮😮

  • @timnitcherenet6947
    @timnitcherenet6947 Год назад +4

    የጅሎች ስብስብ

    • @finally7664
      @finally7664 9 месяцев назад

      አሳከኘ 😄🙏✅

  • @tametame
    @tametame 8 месяцев назад

    🌹hy

  • @mintxmenga5182
    @mintxmenga5182 9 месяцев назад

    ምንም ከይታይም ካሜራ ደካማ ነው

  • @genetzemedkun-bp1yg
    @genetzemedkun-bp1yg Год назад

    ምንድነው ጉዱ

  • @zebu4271
    @zebu4271 Год назад

    አይ ሀበሻ ሁለ ነገራቹ በነጮች ኩረጃ

  • @banibani1076
    @banibani1076 Год назад +1

    ምድረ አስመሳይ

  • @tadesessu3923
    @tadesessu3923 Год назад +1

    ነብዩ ባዬ በቅርቡ ዋጋህን ትከፍላለህ

    • @JoteTefera
      @JoteTefera Год назад

      የኢትዮጵያውያን ከንቱ ቀረርቶ

    • @tadesessu3923
      @tadesessu3923 Год назад

      @@JoteTefera ማየት ነው እድሜ ካለህ

  • @BerhanuAmanuel
    @BerhanuAmanuel Год назад +10

    ምን አይነት ነገር ነው በነጮቹ የሚንፈራዉ ነገር በሀገረችንም ተጀመረ 🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔

    • @Ka0358
      @Ka0358 Год назад

      Uneducated! This is tricks

    • @FearLess-kj3qb
      @FearLess-kj3qb Год назад +2

      ደንቆሮ አርት አድንቅ ጨለማ

    • @BerhanuAmanuel
      @BerhanuAmanuel Год назад +3

      @@FearLess-kj3qb ሰለስድቡ አመሰግናለሁ ምኑ ነው አርት መጅክ???

    • @naf25mor
      @naf25mor Год назад

      Mn asferah sewye

    • @BerhanuAmanuel
      @BerhanuAmanuel Год назад +5

      @@naf25mor አርት ነው እየተባለ የተለያዩ ሰይጣናዊ መለማመድ ኋላ መጨረሻው ጥሩ አይማጣም

  • @dontforgetyouwilldie9801
    @dontforgetyouwilldie9801 Год назад +1

    ዳኞቹ Idol (ምሳሌ) መሆን አይችሉም። ስፖርት ይስሩ፤ ድቡልቡል ሁላ!

  • @yaredhailu5743
    @yaredhailu5743 Год назад +2

    አይ መጃጃል

  • @tekalgnshimels2970
    @tekalgnshimels2970 Год назад

    👍👍👍👍👍👍

  • @Truth4lfe
    @Truth4lfe 8 месяцев назад

    This is simple trick. If you notice all his cards are Spades ♠️

  • @ethiopia7387
    @ethiopia7387 Год назад

    He just thinking too far to find those last four digits.

  • @abdurahmanelmi4941
    @abdurahmanelmi4941 Год назад

    Simple trick

  • @shalommi12youtube98
    @shalommi12youtube98 Год назад +1

    እኔ እኮ ሚስቁት ነው ምንም አያስቅም

  • @teddysiyoum5612
    @teddysiyoum5612 Год назад +5

    በሀገራችን ሰዉ ጠፍቶ ነዉ እንነዚህን የመንግስት ፍርፋሪ ለቃሚ ገረዶች ዳኛ ያደረጋችሁት??🤮🤮🤮🤮

  • @geletugg2888
    @geletugg2888 Год назад +2

    Betam yasafral asmatina tinkola chirash be EBC.
    Ere zendro hager wedet eyehedech new.

    • @eliyastesfaye-w6r
      @eliyastesfaye-w6r Год назад

      enadante demo zhilet ayech alakem hahahahha EBC menamen hager tilalek ende
      zs is not magic zs trick

    • @mera-2121
      @mera-2121 Год назад

      This is trick not magic😅

  • @hayatmohamed8193
    @hayatmohamed8193 Год назад

    አስተዋዋቂቅ ሲያስጠላ

  • @derbewhailu7085
    @derbewhailu7085 Год назад

    Please stop breaking the customs, culture and religious outlook in the name of talent show.

  • @raphaelmillion4456
    @raphaelmillion4456 Год назад +1

    አልገባኝም

  • @MuhamedPawi
    @MuhamedPawi 9 месяцев назад

    Pawy

  • @metatube270
    @metatube270 Год назад

    ኧረ ቀረጻ ዘጋኝ

  • @AddisKefyalew-kz3fc
    @AddisKefyalew-kz3fc 9 месяцев назад

    Yileyl

  • @solomonyi052
    @solomonyi052 Год назад

    መተትኛ

  • @ይሁናይሀን
    @ይሁናይሀን Год назад

    አይ ሰራዊት አብይ ገርፎ ሳይመን ነህ ሲልህ ታምነዋለህ መላጣዉ ደሞ የአቃጣሪ መጨረሻ

  • @Robel-ch7lx
    @Robel-ch7lx 10 месяцев назад

    ጭብጨባው በአስማት ነው ፣!?

  • @nikodemosmebratu426
    @nikodemosmebratu426 9 месяцев назад

    ዳኝነት በዞረበት ያልዞሮ ደናቁርቶች

  • @MinteSnot-te9zq
    @MinteSnot-te9zq Год назад +2

    Asmategnawn Magician bemil ystekakel

  • @amelewerkhussein988
    @amelewerkhussein988 Год назад

    ምን አለበት ደናዉን ነገር በትኮረጀ ከሰረዊት ፍቅር መልካም ነገር አጠበቅ ቃና አምጥተክ አንድ ጄኔሬሽን ነው ከንቱ የደረከዉ አሁን ደግሞ ሴጣንን ባደባባይ የዘክ ወጣክ ይሔም በእኛ ኢትዮጵያ ሊሆን አችልም

  • @ሀበሻtop10
    @ሀበሻtop10 Год назад

    efa yimichhe

  • @selamsamuel1hl15h
    @selamsamuel1hl15h Год назад

    ኤድያ

  • @yohannestariku2662
    @yohannestariku2662 Год назад +1

    Asmatih abak yitifa dedeboch

  • @melishewdagne3887
    @melishewdagne3887 6 месяцев назад

    ኧረ ይሄን ልጅ መላ በሉት ይሄ የሰይጣ ን ስራ ነው ጥበብ አይደለም ልታሞግሱት ሣይሆን ልታዝኑለት ነው የሚገባው ምክንያቱም ዲያቢሎስ ነው መጠቀሚያ እያደረገው ያለው ቤተሰቦቹ ፀበል ውሰዱት ይገላገል

  • @finoteasfaw8703
    @finoteasfaw8703 Год назад

    Jil

  • @bahranmulugeta8437
    @bahranmulugeta8437 Год назад

    ማፈሪያ ባንተ ቤት አስማት ሰርተህ ሞታሀል አሰዳቢ ፈረንጆቹ ቢያዩህ ሰቅለዉ ነዉ ሚገድሉህ

  • @NewMan-u7o
    @NewMan-u7o Год назад

    Beyesusim yetinkola menfes yetegelbete yihun

  • @kidushabtewold6317
    @kidushabtewold6317 Год назад +2

    arif new gn u lack bzu neger,,, hasabehn gelts mareg,, bedemb mezegajet speciall ur speeches while doing the tricks,,, u could have created some story mnamn ena bzu trick new yeserahew for 1 medrek,,, enesun magenagnet btchel,,,,,,,,,,,, ena trick atdegagm, bzu gize slemayeh new, be creative wede raseh kelem ena ethiopiawi leza mamtat lay sra,,, ke trick gn endayalf adera, tsely,, and above all for entertainment purpose only

  • @donworyy
    @donworyy 9 месяцев назад

    Wagahut🥷

  • @yosiefmelake7818
    @yosiefmelake7818 Год назад

    Ay ethopia tesahaznalsch helum geza wescha nochosch

  • @mossuasmare84
    @mossuasmare84 Год назад

    ሴቷ ፈርታለች😂

  • @HabtamuAssefa-d9f
    @HabtamuAssefa-d9f 8 месяцев назад

    😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @amengetsonjuses7598
    @amengetsonjuses7598 Год назад

    Des yilal ke1 du besteker hulun eserachewalew

  • @tewodrosbiru2625
    @tewodrosbiru2625 Год назад +25

    ምንም አይገርምም ግን ወንድሜ አያዋጣህም ከፈጣሪህ ጋር ያለያየሀል እመነኝ

    • @ermias2859
      @ermias2859 Год назад +2

      For ethiopia it is ok enough but not outside of ethi to slow

    • @gechkt4079
      @gechkt4079 Год назад +8

      ፈጣሪን የሚያስከፋ ምንም አልሰራም ይሄ አስማት አይደለም ብቃት ነው:: ይሄንን በልምድ ማዳበር ይቻላል

    • @ermias2859
      @ermias2859 Год назад +1

      Funny u don't know about magic

    • @teme-kn9zv
      @teme-kn9zv Год назад

      berget yehi ticnik new gin kes bekes asmat seran maletachew aykerm

    • @newtube4517
      @newtube4517 Год назад

      ​@@gechkt4079እንዴት ነው በልምምድ ቀለም መቀየርና ማጥፋት የሚቻለው ?

  • @Samuel-g4o1v
    @Samuel-g4o1v Год назад

    Copy y american got talentn yimeselal

  • @medinabeshir6062
    @medinabeshir6062 Год назад +1

    Becherash degmachu endatmokerut jiloch bega ayamerem

  • @teme-kn9zv
    @teme-kn9zv Год назад

    mengstn yemidegfu bcha dagna honu😈😈😈😈😈😈

  • @Ethiopia2103
    @Ethiopia2103 Год назад

    ደግሞ ጅሎች ደብተራ ምናምን እያላችሁ ያን ህዘብ ስደቡት

  • @ናታንፍቅር-ፐ2ገ
    @ናታንፍቅር-ፐ2ገ Год назад +2

    ዳኖች the same old hyena faces ...

  • @ናታንፍቅር-ፐ2ገ
    @ናታንፍቅር-ፐ2ገ Год назад +2

    ሰራዊት የሚባል ጅብ ... ዳኛ ሆኖ 🤣🤣🤣

    • @BABR7826
      @BABR7826 Год назад +1

      ምን አረገ ምንድነው ዝም ብሎ ሰው መዝለፍ

    • @Ka0358
      @Ka0358 Год назад +1

      Inferiority disorder

    • @TitaLema-bf3yz
      @TitaLema-bf3yz Год назад

      @@BABR7826ኣዝለሽው ዙሪ ሌብይ ነሽ እንዴ እንደሱ😊

    • @TitaLema-bf3yz
      @TitaLema-bf3yz Год назад

      @@Ka0358ደንቆሮ

  • @Mek-fy4hj
    @Mek-fy4hj Год назад +1

    Kadre dagnach

  • @ዜድየመርሳዋየመዳምቅመም
    @ዜድየመርሳዋየመዳምቅመም 10 месяцев назад

    አልገባኝም