Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
Wowww በጣም የሚምር ድምጽ እድግ በል እዉነትም ጥላሁን የልጅ ልጅ።!!!!!!!
ታሪክ ራሷ ደገመቺ ልጀ አምላክ ረጂም እዱሜ ይሰጥህ ልጀ እንባየ መቆጣጠር አቃተኝ
አባት ጥላሁን አልሞትም በተካው ልጆች መኖሩን አስመስክሯል ተባረክ ኢብራሂም
እሱማ ሄዷል ማማ
❤❤❤❤ጥሩ ነው. ግጥሙን. በራሱ ሸምድዶ. መያዙ. ❤ድምፁን. ሲያድግ እያማረ. መስመሩን ይይዛል
እንደ አባታቸው ጥላሁን ገሠሠ ለመሆን ሳይሆን ፣የአባታቸውን የተወለደበት ቀን ለማስታወስም ነውናብዙ ትችት ማብዛት ቦታ የለውም ።
ተስፋ አለኝ በእግዚአብሔር ሀገራችን ተጎብኝታ ስደተኛ የሆነው በሙሉ አብረን በሀገራችን እንገናኛለን
አሚንንንን🤲🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭😭
በእውነት እግዚአብሄር ያሳድገው,ጤና ይስጣቸው!አሸናፊነቱን አባት እና ልጂ ይገባቸዋል!የአያቱን ድንቅ ሥራ በልጁ ,ልጂ, አሳይተዋል! ሁል ጊዜ ጥላሁን,በጥበቡ ሥራ,የኢትዮጵያን ስላም,አንድነትን,ከዚህ አለም እስኪያልፍ,ዘፍኖ,አቀንቅኖል !ስላም ለኢትዮጵያ !🙏🏾✌🏽🕊️👍🏽🇪🇹🍁
የኔ ቆንጆ እድግ በልልኝ አባትና ልጅ በጣም ደስ ትላላችሁ
ህፃኑ ጎበዝ ነው ሊበረታታ ይገባል🙏
❤❤ክቡር ዶ/ር ጥላሁን ገሰሰ ምን አለበት ኖሮ እሄን ቢያይ😢
❤❤❤❤❤❤
6ýc
😊😊@@betelhemabera4252
ያሳድግህ የኔ ጌታ
የሚገርም ልጅ ተፈጥሯል እግዚአብሔር ያሳድግክ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ይህ ታዳጊ ያልተሰበረውን ወደርና ተወዳዳሪ ያልተገኘለትን የአያቱን ድምጹን እንዳይሰብር ያሰጋኛል በርታልን
ፈጣሪ ያሳድግልህ እደግልን የዘፈኑ ንጎሰ የልጅ ልጅ አይ መታደል
Love it. So entertaining father and son. Tilye RIP.
አላህ ያሳድግህ ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ጥሌሌ አልሞተምምም ❤❤❤❤❤😢😢😢
እግዚአብሔር ያሳድግህ ድንቅ ልጅ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
If he keep up when he grow up he be good singer. I. Like how he hold the stage this little boy. God bless you ❤
ሀገራቸውን የሚወዱ ዜመኞችን ያብዛልንየእውነት ያድርገው
ዋዉ ምትክ ጥላሁን አድናቂህ ነኝ እድግ በልልኝ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ
ክብር ለጥላሁን
Metadel. መልካም ስራ አከናውነዋል ።❤ እደግልን።
እድግ በልልኝ ❤❤❤🥰🥰🥰
እ /ር ያሥድግ ደሥ የሚል ልጅ 🎉🎉🎉🎉
ምናለ ጋሽ ጥላሁን ኖረው ባዩቅ ብዬ ተመኘው የኔ አንበሳ ያበሳ ልጅ አንበሳ ነው እድግ እድግ በልልኝ
6:40
King Tilahun👑👑RIP🌹🌹🙏
ልክ እንደኔ አባትዬው የተመቸው❤👍👍
Great performance, father and sonHow i wish Tilahun lived to see this ,but it is the will of God
The best Dad God bless you 🙏
Baby you very smart God bless you God bless your daddy❤❤❤❤
እዝጋብሄር ያሳድግህ ጎበዝ ያያቱልጂ።
እግዚአብሔር ያሳድግህ ያሳዝናል ጥላሁን ቢሰማህ ጥሩ ነበር ነፍሱን ይማርልን
ድንቅ ልጅ ፈጣራ ያሳድግህ
Father of the year
የኔ ማር እዲግ በል ❤❤❤ አይ ሞት ክፉ ሰዉ ጋሺ ጥላሁን ይሄን አይተህ ቢሆን እንዴት ጥሩ ነበር
ዳግም ጥላሁን እንደሚሆን ጥርጥር የለውም
ድንቅ የድምፅ ውርስ ነው ። አያቱን እንደሚተካልን አያጠራጥርም ። ግን ተንከባከቡት።❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤wooooooooo❤❤❤ያምራል❤❤❤
እድግ በል የኔ ውድ ልጅ
Love you ❤️❤️❤️❤️❤️
God bless you keep it up!
በጣም ጎበዝ ልጂ
ሀገሬ ምልሁን ልጅነቴን ከትምህርት ቤት ገበታ ወጥቸ ተገላታሁ ሀገሬን ብየ ነገርግን ልታገግሚ አልቻልሽም እናቴ ሀገሬ ኢትዮጵያ
እግዚአብሔር ያሳድግልን !
አይ ጥላሁን ገሰሰ በትክክል ተክቶል አይ ነብህ ይማረ 😭😭😭😭😭😭😱
🇪🇹🇪🇹🇪🇹 so blessed 🎉🎉
ማሻ አላህ በርታ እብራሂም ቆንጆ እድል አለህ ወደፊት አላህ እድሜውን ያርዝመው አሚን በሉ
አሜን🥰
ማሻአላህ?????
ማሻአላህ አይባልም ለሙዚቀ ነዉ ❌❌❌ሀራም ነዉ ሙሀመድ ተብየዉ
😂😂😂😂
ስምህን ቀይረው ሙሀመድ ተብየ ለሙዚቃ ማሻአሏህ አሏህ ሂድያ ይስጥህ
በጣም ጎባዝ ልጅ ነው ሚገርም ነው የትለሁንን ዉርስ ይስትህ❤❤❤
በእውነት ድንቅ ልጅ ነው
አሏህ ያሳድግህ❤❤❤❤
Best performed ❤
በጣም ይገርማል😢😢😢😢❤❤❤❤
አባት እና ልጅ ሲያምሩ ጥላሁን ኖሮ ቢያየው ጥሩ ነበር
ገራሚ ነው ፈጣሪ ያሳድግክ❤
እድግበል❤❤❤
Fetariy yasssadegh❤❤❤❤❤
እደግበል የኔማር ዋውነው🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
ፈጣሪ ያሳድግህ ብሄርተኝነት ወደ አንተ መነንፈስ አይግባብህ ህፃኑየ
.የኔ አባት እድግ በልልኝ ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ጥላሁን ❤❤❤❤አሳምረህ😢😢😢 ተክተህል🎉🎉🎉🎉😮😮😢😢😢
🙏🙏🙏🙏🙏🙏እና መሰግናለን
ጥሌን በደንብ ያስተዋለው ሰው ሱብሀን አላህ እዚህም ልጅ ላይ አንዳንድ ባህሪያት አሉ
በጣም ድንቅ የልጅ ልጅ
ክ ዶ/ር ጥላሁን ገሰሰ ውጤት ነው !ነብስህን በአፀደገነትያኑራት
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ፍቅር❤❤❤❤ያምራል❤❤❤❤❤❤
This is very amaizing god be with you
ምነው ቢቻል ለአንድ ሠከድ አያትህ ቢያይህ ነብሥህን ባፀደ ገነት ያኑርልን ዶክተር ጥላሁን ገሰሰ
እድግ በል ጀግናው ቢራሃም❤❤❤❤❤❤❤❤
ማሻላህ እደግልኝኝ ❤❤❤
Egziabher yasdghe❤️❤️❤️❤️🙏🏽🙏🏽
እድግ በልልኝ የኔ አባት
ጥላሁን አልሞተም ያሳድግህ❤❤❤❤😊😊🎉
I wish a good health. For you and your father
ፈጣሪ ያሳድግህ አይ ሞት ክፉ😢😢😢😢ምነው አያትህ ቢኖር ኖሮ😢😢😢🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
ይመችክህ
❤❤❤እዴጊልኝ
😢😢😢😢😢😢😢😢😢 አባታቸው ነፍስሕ በሰላም ትረፍ ልጆቹ ደሞ ደስ ይላሉ በሰላም በጤና ይ ኑሩለት
እደግ ❤ ያሰበበት ፈጣሪ እንደ ጋሼ ጥላሁን
Very good ❤
አባት ልጅህን እባክህ አተጨናንቀው ቸኮልክ
fetare yetebekachwe setamrwe❤❤❤❤
ትዉልድ እንድህነዉ ልጀ የናቱንም የአባቱንም ይወርሳልደስ ይላል
በጣም አርአያነት ያለዉ ተግባር ነዉ
ያሳድግህ
WOW❤❤❤❤❤❤
ያሳድግ❤❤❤❤
ምርጥ ልጂ ሊበረታታ ይገባዋል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Wonderful ,nice
ምርጥ ነው❤
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉❤🎉❤ሃገሬ በልጅነቴ ምን ትመስል እንደ ነበር በትዝታ በረርኩ
የጋሽ ጥላሁን ነብስ አለች መሀላችን አልሞተም
Nice ❤❤❤❤❤❤❤❤
ጋሸ ምነው ኑረህ የልጅ ልጅህን ባየህ ብየተመኝሁ ነብስ ይማር ጋሸ
አጋፋው ጥላሁን ገሠሠ አልሞተም ❤❤❤❤❤❤❤
ጎበዝ ልጅ ዕድሜና ጤና ይስጥህ ❤❤❤❤
Yana Wed eideg bei
በመድረክላይ ፡ መቆሙብቻ ፡ በቂነው
አባት እና ልጅ በጣም ደስ ይላሉ
Wwow!.በጣም ሃሪፍ ነዉ !
Ihope baby❤❤❤❤
Wowww በጣም የሚምር ድምጽ እድግ በል እዉነትም ጥላሁን የልጅ ልጅ።!!!!!!!
ታሪክ ራሷ ደገመቺ ልጀ አምላክ ረጂም እዱሜ ይሰጥህ ልጀ እንባየ መቆጣጠር አቃተኝ
አባት ጥላሁን አልሞትም በተካው ልጆች መኖሩን አስመስክሯል ተባረክ ኢብራሂም
እሱማ ሄዷል ማማ
❤❤❤❤ጥሩ ነው. ግጥሙን. በራሱ ሸምድዶ. መያዙ. ❤ድምፁን. ሲያድግ እያማረ. መስመሩን ይይዛል
እንደ አባታቸው ጥላሁን ገሠሠ ለመሆን ሳይሆን ፣
የአባታቸውን የተወለደበት ቀን ለማስታወስም ነውና
ብዙ ትችት ማብዛት ቦታ የለውም ።
ተስፋ አለኝ በእግዚአብሔር ሀገራችን ተጎብኝታ ስደተኛ የሆነው በሙሉ አብረን በሀገራችን እንገናኛለን
አሚንንንን🤲🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭😭
በእውነት እግዚአብሄር ያሳድገው,ጤና ይስጣቸው!አሸናፊነቱን አባት እና ልጂ ይገባቸዋል!የአያቱን ድንቅ ሥራ በልጁ ,ልጂ, አሳይተዋል! ሁል ጊዜ ጥላሁን,በጥበቡ ሥራ,የኢትዮጵያን ስላም,አንድነትን,ከዚህ አለም እስኪያልፍ,ዘፍኖ,አቀንቅኖል !
ስላም ለኢትዮጵያ !🙏🏾✌🏽🕊️👍🏽🇪🇹🍁
የኔ ቆንጆ እድግ በልልኝ አባትና ልጅ በጣም ደስ ትላላችሁ
ህፃኑ ጎበዝ ነው ሊበረታታ ይገባል🙏
❤❤ክቡር ዶ/ር ጥላሁን ገሰሰ ምን አለበት ኖሮ እሄን ቢያይ😢
❤❤❤❤❤❤
6ýc
😊😊@@betelhemabera4252
ያሳድግህ የኔ ጌታ
የሚገርም ልጅ ተፈጥሯል እግዚአብሔር ያሳድግክ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ይህ ታዳጊ ያልተሰበረውን ወደርና ተወዳዳሪ ያልተገኘለትን የአያቱን ድምጹን እንዳይሰብር ያሰጋኛል በርታልን
ፈጣሪ ያሳድግልህ እደግልን የዘፈኑ ንጎሰ የልጅ ልጅ አይ መታደል
Love it. So entertaining father and son. Tilye RIP.
አላህ ያሳድግህ ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ጥሌሌ አልሞተምምም ❤❤❤❤❤😢😢😢
እግዚአብሔር ያሳድግህ ድንቅ ልጅ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
If he keep up when he grow up he be good singer. I. Like how he hold the stage this little boy. God bless you ❤
ሀገራቸውን የሚወዱ ዜመኞችን ያብዛልን
የእውነት ያድርገው
ዋዉ ምትክ ጥላሁን አድናቂህ ነኝ እድግ በልልኝ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ
ክብር ለጥላሁን
Metadel. መልካም ስራ አከናውነዋል ።❤ እደግልን።
እድግ በልልኝ ❤❤❤🥰🥰🥰
እ /ር ያሥድግ ደሥ የሚል ልጅ 🎉🎉🎉🎉
ምናለ ጋሽ ጥላሁን ኖረው ባዩቅ ብዬ ተመኘው የኔ አንበሳ ያበሳ ልጅ አንበሳ ነው እድግ እድግ በልልኝ
6:40
King Tilahun👑👑RIP🌹🌹🙏
ልክ እንደኔ አባትዬው የተመቸው❤👍👍
Great performance, father and son
How i wish Tilahun lived to see this ,but it is the will of God
The best Dad God bless you 🙏
Baby you very smart God bless you God bless your daddy❤❤❤❤
እዝጋብሄር ያሳድግህ ጎበዝ ያያቱልጂ።
እግዚአብሔር ያሳድግህ ያሳዝናል ጥላሁን ቢሰማህ ጥሩ ነበር ነፍሱን ይማርልን
ድንቅ ልጅ ፈጣራ ያሳድግህ
Father of the year
የኔ ማር እዲግ በል ❤❤❤ አይ ሞት ክፉ ሰዉ ጋሺ ጥላሁን ይሄን አይተህ ቢሆን እንዴት ጥሩ ነበር
ዳግም ጥላሁን እንደሚሆን ጥርጥር የለውም
ድንቅ የድምፅ ውርስ ነው ። አያቱን እንደሚተካልን አያጠራጥርም ። ግን ተንከባከቡት።❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤wooooooooo❤❤❤ያምራል❤❤❤
እድግ በል የኔ ውድ ልጅ
Love you ❤️❤️❤️❤️❤️
God bless you keep it up!
በጣም ጎበዝ ልጂ
ሀገሬ ምልሁን ልጅነቴን ከትምህርት ቤት ገበታ ወጥቸ ተገላታሁ ሀገሬን ብየ ነገርግን ልታገግሚ አልቻልሽም እናቴ ሀገሬ ኢትዮጵያ
እግዚአብሔር ያሳድግልን !
አይ ጥላሁን ገሰሰ በትክክል ተክቶል አይ ነብህ ይማረ 😭😭😭😭😭😭😱
🇪🇹🇪🇹🇪🇹 so blessed 🎉🎉
ማሻ አላህ በርታ እብራሂም ቆንጆ እድል አለህ ወደፊት አላህ እድሜውን ያርዝመው አሚን በሉ
አሜን🥰
ማሻአላህ?????
ማሻአላህ አይባልም ለሙዚቀ ነዉ ❌❌❌ሀራም ነዉ ሙሀመድ ተብየዉ
😂😂😂😂
ስምህን ቀይረው ሙሀመድ ተብየ ለሙዚቃ ማሻአሏህ አሏህ ሂድያ ይስጥህ
በጣም ጎባዝ ልጅ ነው ሚገርም ነው የትለሁንን ዉርስ ይስትህ❤❤❤
በእውነት ድንቅ ልጅ ነው
አሏህ ያሳድግህ❤❤❤❤
Best performed ❤
በጣም ይገርማል😢😢😢😢❤❤❤❤
አባት እና ልጅ ሲያምሩ ጥላሁን ኖሮ ቢያየው ጥሩ ነበር
ገራሚ ነው ፈጣሪ ያሳድግክ❤
እድግበል❤❤❤
Fetariy yasssadegh❤❤❤❤❤
እደግበል የኔማር ዋውነው🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
ፈጣሪ ያሳድግህ ብሄርተኝነት ወደ አንተ መነንፈስ አይግባብህ ህፃኑየ
.የኔ አባት እድግ በልልኝ ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ጥላሁን ❤❤❤❤አሳምረህ😢😢😢 ተክተህል🎉🎉🎉🎉😮😮😢😢😢
🙏🙏🙏🙏🙏🙏እና መሰግናለን
ጥሌን በደንብ ያስተዋለው ሰው ሱብሀን አላህ እዚህም ልጅ ላይ አንዳንድ ባህሪያት አሉ
በጣም ድንቅ የልጅ ልጅ
ክ ዶ/ር ጥላሁን ገሰሰ ውጤት ነው !ነብስህን በአፀደገነትያኑራት
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ፍቅር❤❤❤❤
ያምራል❤❤❤❤❤❤