40 ድምጾችን የሚያስመስለው ኮሜዲያን ልጅ እዮብ|etv

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • 40 ድምጾችን የሚያስመስለው ኮሜዲያን ልጅ እዮብ
    #ebc #etv
    #EthiopianBroadcastingCorporation

Комментарии • 265

  • @ethiodj5590
    @ethiodj5590 3 года назад +13

    ወንድሜ በጣም እድለኛ ነክ ምርጥ ተሰጦ ነው ያለክ ለምን አንሜሽን ፍልም ትርጉም ለምን አትሰራም እውነት እንዳተ ብዙ ድምፅ ማስመሰል የምችሉ ሰዎች እዚህ በውጭ ደረጃ በጣም ውድ ናቸው አንተም ከነዛዎቹ አዱነክ እንኳን ደስ አለክ

  • @hirutkidanemariam9535
    @hirutkidanemariam9535 3 года назад +10

    WOW. ትልቅ ስጦታ ነው እምላክ ይርዳህ

  • @tareman5804
    @tareman5804 3 года назад +30

    ጀግና ምርጥ ተሰጥኦ አለክ ተንከባከበው ተጠቀምበት ወንድሜ ምርጧ ያዳማ ልጅ

  • @frezerabdela6346
    @frezerabdela6346 3 года назад +5

    በጣም ተመችቶኛል በይበልጥ ክበበዉንና አብራሃም አስመላሽን በደንብ ነው የገለፃቸው

  • @tewodroszerefa7258
    @tewodroszerefa7258 3 года назад +11

    Cool man በርታልን ዋው እዮብ እፁብ ድንቅ ነው ይህ ነው ኮሜዲያን ጎበዝ

  • @tarikuaselassa3498
    @tarikuaselassa3498 3 года назад +10

    ዋውውውውው ትልቅ ችሎታ ነው በርታ ወንድሜ እውነት ነው ፈቶ መላቀቅ ነው

  • @zewdugirum1486
    @zewdugirum1486 3 года назад +5

    ድንቅ ችሎታ ነው።ይገርማል ጤናህን ጠብቅ ጥሩ ደረጃ ትደርሳለህ።

  • @mistirmannegerew2980
    @mistirmannegerew2980 3 года назад +7

    በጣም ትልቅ ችሎታ አለህ በርታበት

  • @teramajgirma627
    @teramajgirma627 3 года назад +10

    ምርጥ ልጅ

  • @rubyruby4591
    @rubyruby4591 3 года назад +15

    Love this guy . What a star 🤩 keep shining yager lij👏👏 please don’t go abroad and disappear like many talented people do🙏🏻

  • @miskirteferi9508
    @miskirteferi9508 3 года назад +10

    Wow very good wilden it's very funny and nice 💐💐💐💐💐💐💐💐🦁🦁🦁🦁

  • @benjiman2089
    @benjiman2089 3 года назад +7

    በርታ በጣም ትልቅ ተፈጥሮአዊ ስጦታ አለህ!

  • @temesgenabraham1664
    @temesgenabraham1664 3 года назад +13

    በርታ እዬቤ! አብሽር ያሰብክበት ትደርሳለህ። እግዚአብሔር ይመልከትህ

  • @sholemusic8710
    @sholemusic8710 3 года назад +15

    ልጅ አንደኛ ህልምህን ከእግዚያብሔር ፍቃድ ጋር ትኖራለህ ይመችህ

  • @ethiopiahagere8408
    @ethiopiahagere8408 3 года назад +8

    ጎበዝ ነህ እዮባ በርታልን ወንድማችን

  • @tafessegebeyehu9876
    @tafessegebeyehu9876 3 года назад +10

    ውድ እዮብ እግ/ሔር, ይባርክህ በጣም ጎበዝ ና የተስጠህ ነህ፣ ተንክባክበህ ያዘው።በርታ

  • @fikrudamte5403
    @fikrudamte5403 3 года назад +5

    ምርጥ ተሰጥኦ አለክ ተንከባከበው ተጠቀምበት ወንድሜ

  • @aschalewniguseroba3726
    @aschalewniguseroba3726 3 года назад +23

    ኢዮብ ትልቅ ተሰጦ አልህ በደምብ ተጠቀምበት

    • @genettoshema5661
      @genettoshema5661 3 года назад

      ልጅ
      እዮብበርታፈጠራሕመዳበርአለበት

  • @yonasha850
    @yonasha850 3 года назад +22

    That is a great gift God given you.

  • @eliyasabdurahman7540
    @eliyasabdurahman7540 3 года назад +40

    ትልቅ ችሎታ አለክ በርታ ትልቅ ደረጃ ያድርስ

  • @mametube491
    @mametube491 3 года назад +8

    ዋው እዮብ እውነት አንደኛ ነክ ትችላለክ

  • @nebyugetahun3105
    @nebyugetahun3105 2 года назад +5

    May God give u long age!!!!!

  • @aschalewamare
    @aschalewamare 3 года назад +5

    ምርጧ በርቺ ተመቸሽኝ አቦ ያኑርሽ ፈጣሪ

  • @RomanRoman-vj5xz
    @RomanRoman-vj5xz 3 года назад +20

    Simply gifted. Please don't waste this gift. Not every body's is lucky. Best wishes.

    • @sademas
      @sademas 3 года назад +1

      Well said!

  • @ነፂምንሊካዊት
    @ነፂምንሊካዊት 3 года назад +45

    😂😂😂😂😍😍ትመቸኛለህ ኢዮባ። ኧረ ዩቱብ ክፈትና በኢኮኖሚም በተሰጥኦህም ትጠነክራለህ

  • @yidnkachewtaye6324
    @yidnkachewtaye6324 3 года назад +5

    በርታ......... በርታ...... በርታ........ በርታ ........በርታ.........!!!!!!!

  • @mulugetagebeyehu2909
    @mulugetagebeyehu2909 3 года назад +6

    የሚገርም ብቃት ነዉ ትችላለህ bro

  • @eriboy2421
    @eriboy2421 3 года назад +9

    This guy is the best 🌟

  • @radethuae9724
    @radethuae9724 3 года назад +5

    ትልቅ ተሰጦ ነው በስመአብ በጣም ይችላል 🥰

  • @holyyoutube9855
    @holyyoutube9855 3 года назад +8

    ጎበዝ ነው 😂

  • @dw8435
    @dw8435 3 года назад +4

    ምርጥ የናዝሬት ልጅ በጣም ተመቸኸኝ

  • @yordistube3715
    @yordistube3715 3 года назад +7

    😁😄😃 Waw good job brother.
    Filfelu voice #1 👍🏻

  • @kefayzeleke1571
    @kefayzeleke1571 2 года назад +2

    በርታ በቀልድ ልካቸውን ገርልን በርታ

  • @yilakgelaw4229
    @yilakgelaw4229 3 года назад +6

    Good job keep going bro

  • @nunugirma3327
    @nunugirma3327 3 года назад +6

    Eyobe you great 10/10

  • @horticulturalblog9612
    @horticulturalblog9612 3 года назад +6

    wow amazing

  • @AAA-ei9uo
    @AAA-ei9uo 3 года назад +3

    በጣም ጎበዚ አላህ ይረዳህ

  • @ኢትዮጵያዊቷ-ዀ3ቐ
    @ኢትዮጵያዊቷ-ዀ3ቐ 3 года назад +3

    በርታ ትልቅ ቦታ ነው የምትደርሰው

  • @tegestbelehu4966
    @tegestbelehu4966 3 года назад +8

    You are brilliant👍God bless you 🙏ye Nazrethu Eyob👍 Gobez bertaaaaaaaaa👍

  • @abdulkerimmohammed5023
    @abdulkerimmohammed5023 3 года назад +2

    አላህ ይርዳህ በርታ

  • @betelhemajijo976
    @betelhemajijo976 3 года назад +16

    U r really talented and amazing. 🙌 🙌🙌🙌

  • @selamyeshetu6506
    @selamyeshetu6506 3 года назад +5

    በጣም ጎበዝ በርታልን

  • @tedlagebremariam3294
    @tedlagebremariam3294 3 года назад +7

    We need a comedian like you who teaches the society like Eshetu Melesse.

  • @weyniadekiyamekonin4654
    @weyniadekiyamekonin4654 3 года назад +3

    ባርችዬ በርታ በርታ ጎበዝ

  • @gosloww297
    @gosloww297 3 года назад +3

    ጎበዝ ያገሬ ልጅ

  • @sewing3188
    @sewing3188 3 года назад +3

    በርታ ጥሩ ተሰጦ አለህ

  • @gondotube4261
    @gondotube4261 3 года назад +3

    Wow wow bravooooo

  • @yohanneszerazion1614
    @yohanneszerazion1614 3 года назад +10

    Wooo.. The Best♥️🇪🇷

  • @maramera6745
    @maramera6745 3 года назад +5

    እዮብ በጣም ጎበዝ ነክ በርታበት

  • @genzebeshete282
    @genzebeshete282 3 года назад +8

    ምነው እከዛሬ የት ነበርክ ታስተምራቸው ነበር 🙏

  • @nathanz7213
    @nathanz7213 3 года назад +5

    we need his social media links here

  • @hope4eth564
    @hope4eth564 3 года назад +4

    Good job...👍

  • @getahoyethiopiaasibat6459
    @getahoyethiopiaasibat6459 3 года назад +5

    Ooh bro I appreciate you Man.💚💛❤

  • @talentworldwide9767
    @talentworldwide9767 3 года назад +7

    እኔም ሳድግ እንዳንተ ነው ምሆነው - ጎበዝ ነህ

    • @የኛመዝናኛእናመርጃ
      @የኛመዝናኛእናመርጃ 3 года назад +1

      ከዚበላይ ወዴትልታደጊነዉ

    • @manorebantenewkristos3837
      @manorebantenewkristos3837 3 года назад

      @@የኛመዝናኛእናመርጃ 😂😂😂Esti teykelegnema ? Sarij enda Ante new mehon yemfelegaw le malet yemeslegnal.

    • @zerohacking208
      @zerohacking208 3 года назад

      ትክክል ነሽ ብዙ አይነት የእድገት አነቶች አሉ

  • @tadyET
    @tadyET 3 года назад +9

    God this dude is amazing!! Hopefully those in the field will notice him

  • @rahelteshome3788
    @rahelteshome3788 3 года назад +4

    ብዙ ሠው አጃቢን ቀነስ አርግ ከቴዲ አፍሮ መማር ትችላለህ ጨዋነትን በጣም ትልቅ ትልቅ ቦታ መድረስ የምትችል ወጣት ነህ ራስህን ከጠበክ ከመንገድህ የሚያስትህን አስወግድ

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 3 года назад +3

    ይችላል😂😂😂👌👌👌ዋዉዉዉዉ ልጨምርበት

  • @zewdugirum1486
    @zewdugirum1486 3 года назад +4

    WOW WOW BRAVO BRO!

  • @jegenasewhaile9578
    @jegenasewhaile9578 2 года назад +2

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂እዮቤ በርታ!!!!

  • @fedhesatadese5801
    @fedhesatadese5801 3 года назад +3

    His voice is challenging even for police

  • @TseganehKuma
    @TseganehKuma 3 года назад +6

    Bravo! በርታልን::

  • @anartofethiopia7898
    @anartofethiopia7898 3 года назад +10

    አይኔን ጨፍኜ ብሰማዉ አራሳቸዉን ሰዎቹን እምሰማ ነዉ የሚመስለኝ።

  • @proudhumbled5546
    @proudhumbled5546 3 года назад +6

    ጎበዝ!!!

  • @tewodrossileshi2847
    @tewodrossileshi2847 3 года назад +8

    Wow👏👏👏❤️

  • @yonasbtekle8998
    @yonasbtekle8998 3 года назад +4

    Wow.....በርታ አባቱ!

  • @MulunaLewi
    @MulunaLewi 3 года назад +6

    Great gift....

  • @addisuwedenhiaddisu8073
    @addisuwedenhiaddisu8073 3 года назад +2

    እዮብ አወከኝ አዳማ እንደተዋወቅን በርታ እልህ ነበር

  • @mekdmabera475
    @mekdmabera475 3 года назад +5

    ድንቅ ተሰጥኦ ነው። በተሻለ ደረጃ ፕሮፌሽናል ሙያ ውስጥ ቢገባ ይሳካለታል

  • @sulululu6942
    @sulululu6942 3 года назад +4

    ጒበዝ ነህ"በርታን ወንድም

  • @mekdestenamergia4367
    @mekdestenamergia4367 3 года назад +4

    ወንደሜ በጣም ጎበዝ በርታ

  • @tiginani3753
    @tiginani3753 3 года назад +1

    Betam gobez

  • @yenazretlij3321
    @yenazretlij3321 3 года назад +2

    የሰፈሬ ልጅ በርታ

  • @birhanudeneke7900
    @birhanudeneke7900 3 года назад +1

    በርታ ጎበዝ ልጅ የኮሜዲ እጥረታችንን ቀንስልን

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal2841 3 года назад +4

    ክክክክክክክክክክ መድረሴን ልነግራችሁ ነው የመጣሁ

  • @yneme8584
    @yneme8584 3 года назад +7

    So Amazing

  • @holanirantimothy3899
    @holanirantimothy3899 3 года назад +1

    Pls he’s link

  • @zufanzerihun2344
    @zufanzerihun2344 3 года назад +3

    ዋው አሪፍ ነው እረ ፕሊስ በርታ

  • @seidhussien4893
    @seidhussien4893 3 года назад +11

    Great!!!

  • @RitaShowOnFanaTv
    @RitaShowOnFanaTv 2 года назад +1

    lij man waw

  • @zuzumohammed7832
    @zuzumohammed7832 3 года назад +4

    ጎበዝ ነህ በርታ

  • @dagmawiwendimu8410
    @dagmawiwendimu8410 3 года назад

    Tribune sport lay yesu voice nw ende?

  • @mulugetadula3007
    @mulugetadula3007 3 года назад +3

    wow i I appreciate my dear brother continue

  • @TsionY
    @TsionY 3 года назад +6

    😂😂Samson Mammo’s was 👏🏾👏🏾👌🏾👌🏾

  • @aygcomputerinsights2024
    @aygcomputerinsights2024 3 года назад +1

    Betam arif sera new feta argonal

  • @jonieuole8953
    @jonieuole8953 3 года назад +4

    Eyobe big up bro

  • @habiibjames9218
    @habiibjames9218 3 года назад +3

    ዋዉዋዉ ጎበዝ

  • @Surasradio
    @Surasradio 3 года назад

    Brilliant gobez berta

  • @mekdesmulatu228
    @mekdesmulatu228 3 года назад +1

    Berta Gobez

  • @anwarmohamed5177
    @anwarmohamed5177 3 года назад +4

    Wonderful

  • @bereketbezabih8009
    @bereketbezabih8009 3 года назад +1

    በርታ አንበሳው

  • @maheltgetu4671
    @maheltgetu4671 3 года назад +3

    ሊኩን አስቀምጡልን እንድናየው

  • @kirarmedia6915
    @kirarmedia6915 3 года назад +1

    great great great

  • @ዜድፍቅር-ኸ6ፀ
    @ዜድፍቅር-ኸ6ፀ 3 года назад +7

    የአብራሀም አስመላሽ መልክት ሲገርም መርጥ ሀሳብ ነበር

  • @tigimassresha1649
    @tigimassresha1649 3 года назад +5

    👏👏👏👏👏

  • @ephremtesfaye7263
    @ephremtesfaye7263 3 года назад

    አቦ ብሮ ሞርጧ ተመቸሽኝ በርታልኝ

  • @eshetunegash7161
    @eshetunegash7161 3 года назад

    EYOBA Thanks alot

  • @אריהמורטוב-פ6ב
    @אריהמורטוב-פ6ב 3 года назад +2

    Berta. Berta berta

  • @noorworldyoutube9809
    @noorworldyoutube9809 3 года назад

    wow Abo yimechih yisakalh bro

  • @menelikmukemil1519
    @menelikmukemil1519 3 года назад +3

    Wow 👏

  • @aschebogala7673
    @aschebogala7673 3 года назад +2

    ትችላለህ በርታ ወዳጄ