Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
በጣም የሚገርመኝ ቀኑን ሙሉ ቢሰሙት የማይሰለች እያሳቀ ቁም ነገር የሚያስጨብጥ 👌👌👌👌👌👌👌
ምርጫው በሰላም ተጠናቆ ያሸነፈው ፓርት በሰላም ስልጣን ተረክቦ እንደኔ ማየት የናፈቀው ላይክ❤️❤️❤️
I also
የቀረ ምርጫ አለዴ ላምስት አመት ተመረጠ አልተባለምዴ H መልሽኝ ወረረ መልስልኝ
አቦ አንተ የምር ትችላለህ ፀጋውን ያብዛልህ ፈጣሪ
Ewnatshin naw sami joro at a fatari yetabikihii
አንደኛ
ቁም ነገር ነው፡ እየሳቅን የምናዳምጠው፡ ዘመንህ ይባረክ፡
ንፁህ ህሊና ንፁህ እንቅልፍእናመሰግናለን ተስፍሽ ትልቅ መልእክት ነው ያክብርልን❤🙏
እውነትም ፍራሽ አዳሽ ለኢትዮጵያ አንደዚአይነት ፍራሽ አዳሽ ያስፈልጋታል ተባረክ 😍😍😍
በጣም የሚወደድ
ተስፍሻ የሣቄ ምንጭ ነህ ብዬሃለሁ ጌታ ይጣብቅህ ከመዳሜ ጋር ስጣላ ፍር የምታዳርጌኝ ኑርልኝ
ተስፍሽየ አንተ የዚች ሀገር አሰተማሪ በጣም ነው የምናመሰግነው👀🙏🙏🙏
የሚገርም ብቃት ነው ያለህ በርታ
የኛ ጀግና!❤🙏ቁምነገር አዘልና አዝናኝ ነገሮች ሥለምታቀርብልን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤
P
የእውነት ትችላለህ!!!!!
አቦ ተባረክልን
ይመችህ እጅግበጣም ታላቅነህ
ድል ከብልፅግና ጋር ነው ኢንሻ አላህሀገራችን በስላም እንድትቀጥል ያረብ 💓💓💓
እረ እባክሽ ትኛዋ ሀገርሽ 😂😂😂ሰላምን ካገኘሻት ሰላም በይልኝ😂😂
@@ሰብለነኝከሀገረምኒልክሸዋ እልልሻልሁ አታስቢ ክክክክክክክክ
❤🙏🙏🙏ጎበዝ
እውነት ነው ንፁህ ህሊና ምቹ ትራስ ነው! የሚባለውተስፍሽ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
የገባው ይግባው ጀግናነህ ተባረክ እውነትን በቅኔ, ጥሩ ስራ ነው አስተማሪ
በጣም አስተማሪ መልዕክት ነው
ትክክል ነህ: :ጥሩ እንቅልፍ ለመተኛት? መልካም ስራ ለመስራት ሞክር:: ያለበለዝያ ሰላም ያጣ ሰው ስራው አያድተኛውም::
ትችላለህ አባቴ /ክበርልኝ ተስፍሻ/
ተስፍሽ ይመችህ በርታ ስላንተ መዘርዘርና ምን ማለት እንዳለብኝ ይከብደኛል ስለአንተ የምትሰራው አርት እጅግ አስደሳችና አስተማሪ መሆኑን ሰዎች ካወቁት ከተኙበት የሚነቃ እንደሆነ እንረዳው ያስፈልጋል በርታልኝ ::
TESFISH REALLY I LIKE YOU AND YOUR WORK I APPRICIATE YOU
ትምህርት አዘል ከቀልድ ጋ እያዋዙ እናመሰግናለን ተስፍሽ (ፍራሽ አዳሽ)
ፍትህ በሳወዲ ላሉ ወገኖቻችን😭 ሠላም ለሀገሬ ለወገኔ🙏 ተሰፍሸ እግዚአብሔር ይጠበቅህ🙏🙏
ፍትሕ በሣውዲ እሥር ቤት ውስጥ ላሉ ወገኖቻችንን
Tesfachin is great artist and mentor! Berta wendeme.
Tebarek helena becha new hulem kesew ga yemnorew
የኔ ፍቅር ተስፍሽዬ😍😘👍
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሳኡዲ ወገኖቻችን
ቆጆመልክት ከገባቸው 👍❤👍❤
አቦ እድሜህን ከፍያርግልህ
ትችላለህ ወንድማለም በርታ
ስወድክ
ጀግናዬ🙏
እንወድሃለን ተስፍሽ በርታ
እንቅልፍህን የምታጣው ህሊና ከሌለህ ብቻ ነው😍
ይመችህ ፍራሽ አዳሻችን ጀግናችን
እንኳን ደህና መጣክ ተስፍሽ
Great Stuff, keep it up man!
አንች ደሞ ኮንጆ ነሽ
Best performance 👏👏👏
ብልፅግናዎች የብዙ ነፍስ ተጠያቂ ስለሆኑ እንቅልፍ አጥተዋል
ሁልጊዜ ለህሊና መቆም ። እንቅልፍ ላለማጣት። ልክ ብለሀል ።
የእማማ አለጣሽ ወዳጆች👍
1 ene nege
😂😂😂😅😅አረ ወይኔ ደስ ሲል
💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️ይብዛ ተስፍሽ
ጥሩ ነው
አገርን በአዲስ መልክ ለመምራት በጉጉት እየጠበቃቹ ያላቹ ደናናቹ?
ደና ነን
የቆሎ ተማሪ ፅሁፍ በስድ ብቻ ማንበብ ተገቢ አይደለም
Fine
••• ችግርን የማህበራዊ ህይወት አንዱ አካል ማድረጋችን ያሳዝናል !! ከምን ጋር "ተጣልተን" ነዉ ከምን ጋር "መታረቅ" ያቃተን
Meret eyeta nw keep it up
ማኦ ዳኛች ሑሉ አባረረ አብቹ በኛ
ቃላቶች ያጥራሉ አንተን ለመግለፅ መንግስት ሊጠቀምበት ማህበረሰባችንን ሊቀይር ባለስልጣኖችን ሊያስተምር የተላከ ምርጥዩ ልጅ ነው ፥፥ የሃሳብህ ልህልና ይብዛልህ ይጨምርልህ :: አሜን የኢትዮጵያ ኪነጥበብ ባለሞያዎች የግሉ ይቅር የመንግስት ሚዲያዎች እባካችሁ የዚህን ወጣት ለህዝባችን አድርሱ ስራችሁን በይበልጥ ሰርትዋልና !!! ሌላው ለፍራሽ አዳሽ አድናቆዎችና የህሳቤው ተከታዮች ፣ ሳቅ አናብዛ ፣ ፍራሽ አዳሽ ስቆ አያቅምና ኢትዮጵያም
በርታ አባቴ
ምነው ላይክ አንዴ ብቻ ባይሆን ቀኑን ሙሉ ስለይክ ነበር የምውለው እናመሰግናለን ተባረክ አቦ።
👆👆👆የምታዩ በሙሉ ፈጣሪ ጤና ይስጣችሁ አሜን በሉ🔴 ❗️ 🙏🙏🙏❤❤❤
amen
AMen
Aman aman aman
ይሄን ለኢትዮጵያ አርቲስቶች (ነኝ ) ባዮች መገለጫ ነው. መቼም ይሰሙት ይሆናል.
ተስፉ ብራዘር አንደኛ!!
amizing
ሶፋ ላይም ብዙ ታሪክ ስለ አለ የሶፋ እድሳት ጀምር እኔም ደንበኛ እሆናለሁ በርታ እናመሠግናለን።
ያንተን ፀሀይ የትኛውም ተራራ ⛰️ አይሸፍነውም👌
አረባካችሁ በሳኡድ እስር ቤት ላሉትም ፍትህ
Abo Tesfish Egziabher tibebun abzuto yadilih
ፍትህ በሳኡድ ለሚገኙ ወገኖቻችን
ፋትህ በምርጫ የሚጠይቅ ትዉልድ ማፈሪያ
Well
ሠላም አሪፍ አሪፍ የ tech እና የ መዝናኛ video ተለቋል እያያችሁ
ያሳያል ያለነበትን
አይ ተስፍሽዬ ቅኔ አያልቅብህም ምርጥ ሰው
ነጭ ነጩአን እናመሰግናለን ተስፍሽ
በዓለም ሆነ በሀገራችን ያላችሁ ሁላቹም ብዝት ያለ ጤና ፍቅር ሰላም ፈጣሪ ይስጠን ::በዛው ስልክን ብቻ በመጠቀም የምንሰራውን አጭር ፊልም በማየት አበረታቱን::💓❤🧡..........
በእባነው እሰከመጨረሻ የተከታተልሁኣትየዚች ወታደር አባት ታሪክ የሚሊየኖች አባት እና ልጅታሪክ ነው ።
ሑሌ የምታነሣቸው ሐሳቦች ከአቀራረብጋር ብቻ በቃ ልዩ ነሕ ።
እናመሰግናልን🙏🙏🙏
Wawe
ፍራራፍ አዳሽ ጎበዝ ንገራቸው
ዋው ዛሬም
ጋብዙኝ ተስፍሽ ጋር ስለ ኑሮ ውድነት መስራት እፈልጋለው ።
👏👏👏👏👏👍👍👍👍
❤️
Tegermalh bro
💚💚💚💛💛💛❤❤❤❤
We love you 👨
ተስፍሽ በቃ የኛን ሰፈር ጠጅ ቤት ነው ትዝ የምታስብለኝ😂😂
Himmm...
ዋውው ፍራሽ አዳሽ የቀበሌ አፈ ቀላጤዎች ጉበኞችና አስመሳዮች ጉዳቸው ፈላ
አይ ፍራሽ አዳሽ ትናገረዋለክ🤔🤔👏👏👏
merx sew
👏👏👏👏👏👏👏👏
ምርጫውን ዶ/ር አብይ አላህ አሽናፊ ያድርግህ
አሜንንን
አሚን ያረብ 💓💓
ማሸነፍ ቀርቶ በህይወት ባላየዉ ጥሩ ነው
@@idrisslootah9380 አፈር
truth
ወጣት ነህ? ወጣት ነሽ? ማንም ቢሸነፍ ቢያሸንፍ ስለሌላው ስልጣን ብለህ /ብለሽ ነብስህን/ነብስሽን አትገብር /ሪ አንተ/ቺ መኖር ይገባሀል /ሻል ምትደግፈውን ምረጥ/ጪ ቀሪውን ለሚገባው ተወው ችግር ካለ እነሱ ለሚገገባው ያሳውቁ አንተ/ቺ ሀገርህን በሞያህ እና በአቅምህ አገልግል
ይመችህ በአዲስ መልክ ስራ መጀመርህ ተስፍሽ
ምናለ በየሳምቱ እየመጣህ እሁድን በሳቅ ብናሳምራት
👌👌👌👌👌
*ፍራሽ አዳሽ ምርጫዬ ነው*
ጥሩ እንቅልፍ መተኛት ትፈልጋለ ህሊናህን እረፍት እማይነሳ ስራ ስራ።።
Ethiopian Ethiopian Ethiopian
ወደ ብርሀኑ😄👍
👍👍👍
ፍትህለሣኡዲሥደተኞች።
በጣም የሚገርመኝ ቀኑን ሙሉ ቢሰሙት የማይሰለች እያሳቀ ቁም ነገር የሚያስጨብጥ 👌👌👌👌👌👌👌
ምርጫው በሰላም ተጠናቆ ያሸነፈው ፓርት በሰላም ስልጣን ተረክቦ እንደኔ ማየት የናፈቀው ላይክ❤️❤️❤️
I also
የቀረ ምርጫ አለዴ ላምስት አመት ተመረጠ አልተባለምዴ H መልሽኝ ወረረ መልስልኝ
አቦ አንተ የምር ትችላለህ ፀጋውን ያብዛልህ ፈጣሪ
Ewnatshin naw sami joro at a fatari yetabikihii
አንደኛ
ቁም ነገር ነው፡ እየሳቅን የምናዳምጠው፡ ዘመንህ ይባረክ፡
ንፁህ ህሊና ንፁህ እንቅልፍ
እናመሰግናለን ተስፍሽ ትልቅ መልእክት ነው ያክብርልን❤🙏
እውነትም ፍራሽ አዳሽ ለኢትዮጵያ አንደዚአይነት ፍራሽ አዳሽ ያስፈልጋታል ተባረክ 😍😍😍
በጣም የሚወደድ
ተስፍሻ የሣቄ ምንጭ ነህ ብዬሃለሁ ጌታ ይጣብቅህ ከመዳሜ ጋር ስጣላ ፍር የምታዳርጌኝ ኑርልኝ
ተስፍሽየ አንተ የዚች ሀገር አሰተማሪ በጣም ነው የምናመሰግነው👀🙏🙏🙏
የሚገርም ብቃት ነው ያለህ በርታ
የኛ ጀግና!❤🙏ቁምነገር አዘልና አዝናኝ ነገሮች ሥለምታቀርብልን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤
P
የእውነት ትችላለህ!!!!!
አቦ ተባረክልን
ይመችህ እጅግበጣም ታላቅነህ
ድል ከብልፅግና ጋር ነው ኢንሻ አላህ
ሀገራችን በስላም እንድትቀጥል ያረብ 💓💓💓
እረ እባክሽ ትኛዋ ሀገርሽ 😂😂😂ሰላምን ካገኘሻት ሰላም በይልኝ😂😂
@@ሰብለነኝከሀገረምኒልክሸዋ እልልሻልሁ አታስቢ ክክክክክክክክ
❤🙏🙏🙏ጎበዝ
እውነት ነው ንፁህ ህሊና ምቹ ትራስ ነው! የሚባለው
ተስፍሽ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
የገባው ይግባው ጀግናነህ ተባረክ እውነትን በቅኔ, ጥሩ ስራ ነው አስተማሪ
በጣም አስተማሪ መልዕክት ነው
ትክክል ነህ: :ጥሩ እንቅልፍ ለመተኛት? መልካም ስራ ለመስራት ሞክር:: ያለበለዝያ ሰላም ያጣ ሰው ስራው አያድተኛውም::
ትችላለህ አባቴ /ክበርልኝ ተስፍሻ/
ተስፍሽ ይመችህ በርታ ስላንተ መዘርዘርና ምን ማለት እንዳለብኝ ይከብደኛል ስለአንተ የምትሰራው አርት እጅግ አስደሳችና አስተማሪ መሆኑን ሰዎች ካወቁት ከተኙበት የሚነቃ እንደሆነ እንረዳው ያስፈልጋል በርታልኝ ::
TESFISH REALLY I LIKE YOU AND YOUR WORK I APPRICIATE YOU
ትምህርት አዘል ከቀልድ ጋ እያዋዙ እናመሰግናለን ተስፍሽ (ፍራሽ አዳሽ)
ፍትህ በሳወዲ ላሉ ወገኖቻችን😭
ሠላም ለሀገሬ ለወገኔ🙏 ተሰፍሸ እግዚአብሔር ይጠበቅህ🙏🙏
ፍትሕ በሣውዲ እሥር ቤት ውስጥ ላሉ ወገኖቻችንን
Tesfachin is great artist and mentor! Berta wendeme.
Tebarek helena becha new hulem kesew ga yemnorew
የኔ ፍቅር ተስፍሽዬ😍😘👍
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሳኡዲ ወገኖቻችን
ቆጆመልክት ከገባቸው 👍❤👍❤
አቦ እድሜህን ከፍያርግልህ
ትችላለህ ወንድማለም በርታ
ስወድክ
ጀግናዬ🙏
እንወድሃለን ተስፍሽ በርታ
እንቅልፍህን የምታጣው ህሊና ከሌለህ ብቻ ነው😍
ይመችህ ፍራሽ አዳሻችን ጀግናችን
እንኳን ደህና መጣክ ተስፍሽ
Great Stuff, keep it up man!
አንች ደሞ ኮንጆ ነሽ
Best performance 👏👏👏
ብልፅግናዎች የብዙ ነፍስ ተጠያቂ ስለሆኑ እንቅልፍ አጥተዋል
ሁልጊዜ ለህሊና መቆም ። እንቅልፍ ላለማጣት። ልክ ብለሀል ።
የእማማ አለጣሽ ወዳጆች👍
1 ene nege
😂😂😂😅😅አረ ወይኔ ደስ ሲል
💚💚💚💚💚💚💚💚💚
💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️ይብዛ ተስፍሽ
ጥሩ ነው
አገርን በአዲስ መልክ ለመምራት በጉጉት እየጠበቃቹ ያላቹ ደናናቹ?
ደና ነን
የቆሎ ተማሪ ፅሁፍ በስድ ብቻ ማንበብ ተገቢ አይደለም
Fine
•••
ችግርን የማህበራዊ ህይወት አንዱ አካል ማድረጋችን ያሳዝናል !!
ከምን ጋር "ተጣልተን" ነዉ ከምን ጋር "መታረቅ" ያቃተን
Meret eyeta nw keep it up
ማኦ ዳኛች ሑሉ አባረረ አብቹ በኛ
ቃላቶች ያጥራሉ አንተን ለመግለፅ
መንግስት ሊጠቀምበት ማህበረሰባችንን ሊቀይር ባለስልጣኖችን ሊያስተምር የተላከ ምርጥዩ ልጅ ነው ፥፥ የሃሳብህ ልህልና ይብዛልህ ይጨምርልህ :: አሜን
የኢትዮጵያ ኪነጥበብ ባለሞያዎች የግሉ ይቅር የመንግስት ሚዲያዎች እባካችሁ የዚህን ወጣት ለህዝባችን አድርሱ ስራችሁን በይበልጥ ሰርትዋልና !!!
ሌላው ለፍራሽ አዳሽ አድናቆዎችና የህሳቤው ተከታዮች ፣ ሳቅ አናብዛ ፣
ፍራሽ አዳሽ ስቆ አያቅምና
ኢትዮጵያም
በርታ አባቴ
ምነው ላይክ አንዴ ብቻ ባይሆን ቀኑን ሙሉ ስለይክ ነበር የምውለው እናመሰግናለን ተባረክ አቦ።
👆👆👆የምታዩ በሙሉ ፈጣሪ ጤና ይስጣችሁ አሜን በሉ🔴 ❗️ 🙏🙏🙏❤❤❤
amen
AMen
Aman aman aman
ይሄን ለኢትዮጵያ አርቲስቶች (ነኝ ) ባዮች መገለጫ ነው. መቼም ይሰሙት ይሆናል.
ተስፉ ብራዘር አንደኛ!!
amizing
ሶፋ ላይም ብዙ ታሪክ ስለ አለ የሶፋ እድሳት ጀምር እኔም ደንበኛ እሆናለሁ በርታ እናመሠግናለን።
ያንተን ፀሀይ የትኛውም ተራራ ⛰️ አይሸፍነውም👌
አረባካችሁ በሳኡድ እስር ቤት ላሉትም ፍትህ
Abo Tesfish Egziabher tibebun abzuto yadilih
ፍትህ በሳኡድ ለሚገኙ ወገኖቻችን
ፋትህ በምርጫ የሚጠይቅ ትዉልድ ማፈሪያ
Well
ሠላም አሪፍ አሪፍ የ tech እና የ መዝናኛ video ተለቋል እያያችሁ
ያሳያል ያለነበትን
አይ ተስፍሽዬ ቅኔ አያልቅብህም ምርጥ ሰው
ነጭ ነጩአን እናመሰግናለን ተስፍሽ
በዓለም ሆነ በሀገራችን ያላችሁ ሁላቹም ብዝት ያለ ጤና ፍቅር ሰላም ፈጣሪ ይስጠን ::
በዛው ስልክን ብቻ በመጠቀም የምንሰራውን አጭር ፊልም በማየት አበረታቱን::💓❤🧡..........
በእባነው እሰከመጨረሻ የተከታተልሁኣት
የዚች ወታደር አባት ታሪክ የሚሊየኖች አባት እና ልጅ
ታሪክ ነው ።