Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ይሄን ሰው የሚያናግረው የእግዚአብሔር መንፈስ መሆኑን ሳውቅ እረጅም እድሜና ጤናን ተመኘሁለት አሜን+3
ወንድሜ ለአብይና መሰሎቹ ነዉ። እድሜ ይስጥህ። ይሄ ቡዳ እንዳይበላህ። አንድነታችንን ከማሳየት አልረፈደም። በቃችሁ እንበላቸው።
@@tigi1397 ዝምበል ከቻልክ እንደሰው አስብና የተሻለ ሀሳብ ይዛህ በአደባባይ ውጣና አሳይ ከልሆና ግም የሆነ ወሬ አተውራ አተካራው በአብይ ዘመን ነው የሶሻል ሚዲያ ነፃነትን ያገኘህ
@@dawitwinnerethiopian6270 አብይን አዝለከዉ ዙር። እኔን ከሰዉ ካሳነስከኝ አንተና መሰሎችህ ከእንስሳት ወርዳችሁ የሰዉ ስጋ የምትበሉ ናችሁ። ሶሻል ሚዲያ ለምትለዉ አብይ አልሰጠኝም ሊሰጠኝም አይችልም። በ27 አመት ያልሆነ ነገር በሶስት አመት ህዝብን ያጠፉችሁ አገርን ያወደማችሁ። የተጣለዉ ሰይጣን ልጆች ናችሁ። ለስልጣን የማትሆኑ ህዝቦች ና short memiries.
@@tigi1397 gege neger nesh eshi tuuu
እንዲህ ንገርልን የኛ አንበሳ:አንተ አንደበት ለሌላቸው አንደበታቸው ነህ🤴🏾👍🏽
🙏🤲👍💙
አንደኛ ነህ ያዳማው ባለቅኔ አንተን ስሰማ ደስ ይለኛል የልቤን ነው የምትናገረው ከአይን ያውጣህ ተባረክ ከመግስት ከድሬ ተቀንሶ ላተ እድሜ ይጨመር አሜን
ታገል ግፉ ጎበዝ ይሉህና መልሰው ትግሉ ይቁም ትግሉ ይቅር ያማል ቅኔው, ፍራሽ አዳሽ!!
አፌኤ ቁርጥ ይበል የነገ ኢትዮጲያ በእንዳንተ አይነቱ ብሩህ ወጣት ሳያት ትስፋዬ ይለመልማል
ተስፍሽ ልዩ ነህ!እኛ አልገባ ብሎናን አንተን እግዚአብሔር ይጠብቅህ!
አቤት ሰሚ የለም አንጅ ልብ ያለው ልብ የሚል ቢኖር የዚህ ልጅ ስራ ብቻውን ኢትዮጵያን ይታደጋልና ቀና አንበል
"ግዑዝ አለመሆን ሰው መሆን "ጆሮ ያለው ይስማ ፍራሽ አዳሽ ድምፃችን ለታፈነ ድምፅ ስለሆንክልን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱ኢትዬጵያ ለዘላለም በክብር ትኑር እማማ ኢትዬጵያ የጠላሽ ይጠላ የደፈረሽ ይውደም
really is that Ethiopian flag
የቅኔው አባት ተስፍሽ ያማል ቅኔው ነው ክበርልኝ ከጉእዝነት ወተን ሰው ያድርገን 💚💛❤🕊🕊🕊😘😘😘
⁹
Werki
ባናለቅስም የምንስቅበት ቀን አይደለም ባንፈራም የምንፎክርበት ጊዜ አይደለም ዘረኝነት እና የሀገር ሀብት እና ሂዮት የሚሰርቅ ይጥፋ
ግኡዝ አደረጉን እኮ ቆዩ እግዚአብሔር ሰላም ያምጣልን እንጅ
ወይ አንተ ሰው! እየረቀቅክብኝ መጣህ! እስኪ ደግሜ ላድምጠው መቼም እኔን አይደለም የወረድክብኝ♥
እድሜና ጤና ተመኜሁልህ ሁልግዜ እንደዚህ እያሳቅህ ኑረልን
አይ ተስፍሽ የልባችንን ነው የምትነግርልን ይመችህ
አቤት ተሰጦ የተለየ ነው ኑርልን
የኔ አስተዋይ ከ1-24 ለሚሰማውኮ ትውልድ አዳኝ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይባርክህ ይሄ ጎርፍ የሆነ ህዝብ ልብ ገዝቶ መልካም ዘመን ያምጣልን
ኧረ በማርያም እንድህ አይነት ድንቅ ልጅ በመቶ ሺዎች ተቆጥረው በበዙ ደስታ አስመላሽ ድንቅ አድናቂ ነኝ
ቃላት የለኝም እንዴት እንደማደንቅህ የኞ ድምፅ😍😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏
ሁሉም ስቆ ብቻ ነው እሚወጣው ፣ ቁም ነገር የሚሰራ የለም።
💚💛❤️ አቦ እድሜ ይስጥህ ታሪክ አይረሳህም ለዘላለም።
እግዚአብሔር አምላክ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ አሜን አሜን አሜን
ብዙ መልእክት አለው ከሁሉም ግን በመንጋ መቃወምና መደገፍ ( መንገኝነት) የችግሮቹ ሁሉ ምንጮች ይመስለኛል ሃሳብ ለሚጨፈልቁ መንጋዎች ምርጥ መልእክት ።!!
በጣም ትችላለህ ሁሌም የልቤን ነው የምትነግርልኝ ፈጣሪ አብዝቶ ይጠብቅህ !!!
የኔ ጀግና የቅኔው አባት ክበርልኝ እውነት ከገባን ትልቅና ድንቅ መልእክት ነው ለኔ አተትለይብኛለክ ክስተቴነክ ተስፍሽዬ ከግኡዝነት ወተን ሰው ለመሆን ያብቃን
ጉደኛ ቅኔ ፅናት እና አንድነት ሰፊው ህዝባችን በዓለም አንደኛ ነው ነገር ግን አንድነቱን ችግር ብቻ መቀስቀሱ ነው እንጅ የሀገር መሪ ነን ምትሉ የሀገር አገልጋይ ሰራተኛ መሆናቹህን ልብ ካላልሺ ሁልሺም ከረፈደ ከመዋረድ ከትናቱ ተማሩ አይዞሺ ሀገሬ
እውነት ነው እጁ ረጅም ነው ሰማቹ ባልስልጣኖች
ቦንብ አምካኝ ካድሬ አትሁኑ እንዴትና ለምን በሉ ግኡዝና ሆዳም አትሁኑ ..ከዚ በላይ ግልፅ ያለ አነጋገር የለም ዝም ብሎ ጭበጨባቹ ሰወቹን እያበላሸ ነው ብሎአችዋል የሚገርም ብቃት ያለ ልጅ ነህ ቅኔና ቀልዱ አልገባን ሲል እንደወረደ ይዘህልን መጣህ👏👏👏
የመንጋዎች ቭድዮ ሳይ ሳጥናኤል ክስረት የትግራይን ዘረ አንደ አውስትራሊያ አንድ ሳያስቀሩ መጨፍጨፍ ሲላቸው ያጨበጭባሉ ❗️❗️❗️ መግተልተል ብቻ ስው ሆይ አስብ ❗️
ጦቢያ ፕሮግራም ኢትዮጵያዊነትን ከፍ እያደረገ መከፋፈልን የሚዋጋ ምርጥ ፕሮግራም 🙏🙏🙏
ያስተላለፍከው እጅግ ሀገርኛ በሆኑ የቅኔ ቃላቶች ተውበው ጥሩ መልእክትን ሰተዋል ተስፍሽ አከብርሃለሁ እ/ር ይስጥልን
አይናችንን የሚይዙበት በጀት ለምን ይለቃሉ እያየን ነው እንጂ ይሄ ቀልድ አይደለም ለኔ 😔
ፍራሽ አዳሽ ትልቅ አክብሮት አለኝ ግን ዛሬ ያለው ታዳሚ ግን ትንሽ ለየት ብሎብኛል ይህ መልክት አገራችንን ህዝባችን ያለበት የህይወት አስቸጋሪነት እና ይፕዘመኑን ባለጊዜዎች በሚያሳዝን ይስቃል የገባቸው አልመሰለኝም ያሳዝናል ዘንድሮ ጭብጨባ ብቻ
ተስፍሽ ኑርን ፈጣሪ ጥበብን ከድፍረት ጋር አብዝቶ ይስጥህ ። እጅግ በጣም የምወደው ፕሮግራም ነው በርቱ
ጠፋሃብን እኮ ወዳጄ ተስፍሽ በእውነት ለኔ አንደኛ ነህ 😍ትወናዎችህ ይደንቁኛል በርታልን ካንተ ብዙ እንጠብቃለን👏🍀
በምትናገረው ነገር በህይወትክ እግዛብሄር ጣልቃ ይግባ ትችላላክ……..
እውነት አቤት ችሎታ የሚሰማ ጠፈ እኮ ኧር እናስተውል እንመለስ ድል ለሀገራችን ለሰፊው ህዝብ
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ተሰፋሁን በጣም የሚደነቅ እንቁ ወጣት ሰላም ይብዛ ይመችህ
ተስፍሽ እናመስግናለን ልብ ያለው ልብ ይበል!!!!
እኔ ስላንተ ምንም መናገር አልችልም ድምጻችን ብዬሐለሁ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
ለሆዳቸው ያደሩ ሲሳይ አጌና መሳይ መኮንን ፋሰል የኔ አለም እነኚህ ከዚህ ጉዑዝ በምን ይለያሉ
በጣም አስደሳች እና አስተማሪ ትወና፡፡ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ይስጥህ፡፡በርታ!!!
ጀግና እኮነህ አላህ ይጠብቅህ, አላህ ይራራልን ነፃ ያውጣን ከታሰርንበት
በላ ቅኔው እግዚአብሔር ይጠብቅህ።
አንዳንድ ሰው እውነት መናገርን ለምን ይፈራል !!?ሰው እውነት መናገርን ተውት ማዳመጥን እንዴት ይፈራል? ግፍ የሰሩት እንካን እንዲህ አይፈሩም !!!እውነት ይዘህ ሙት !!ትርፍህ ብዙ ነው !!!አግበስብሰህ ደስታ አጥተህ ከምትሞት ይሻልሀልና!!
አምላክ ይጠብቅህ ።የራበው ጅብ እንዳያገኝህ።
እውነት ነው አላወቁበትም ምናለ አይናችንን እንኳን ቢሸፍኑት።
ንገራቸው የብልጽግናወችና ለተኛው የኢትዮጵያ ህዝብ
Beka tagatalu 😂🤣
አቦ አነተ ትለያለህ የሁሉንም ሰው የውስጥ ሀሳብ መግለፅ ትችላለህ. ፈጣሪ እረጅም ጤናና እድሜ ይስጥህ ❤
basu kalamenke lamen erasehen tatefalek!!!erenaya egthabere serawe ayemeramerem!!!!❤❤❤❤❤❤yatadagafekute esune nawena!!!esune ameno yaferase,manes yakesarawes?abata hulune yawekalk!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ማር ነገር እንዴት እንደምወደው ዋው የዚህን ሰው ንግግር ማዳመጥ እራስን ያንጻን
ተስፍሺ አውነተኛው የሰፊው ህዝብ ልጂ እነዳሁም ድምፅ
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
Art እወዳችኋለሁ
Wendemye. Tesfesh Egzabehir yebarkeh yetebekeh🙏 Egzabehir Agerachen selam yadergelen 🙏🙏🙏
የኢትዮጵያ እውነተኛ ተሰፋ ነሕ ፈጣሪ ይጠብቅሕ ...እድሜ ከአለን በአንተ እውነት ትርክት እንማራለን እና ቢገባንም ባይገባንም ብንተገብረውም ባንተገብረውም እኩይ መንፈሶች ሕዝቡ ሰቀይና ሲቃ በዛበት ብለው እስኪተውን ፈጣሪ ኢትዮጵያ ን ይጠብቅ አሜን ።
በሚገርም ቅኔ የሚገርም ተውኔት ምን ላድርግልህ ክበርልኝ አቦ💪💪💪💪💚💚💚💛💛💛❤❤❤
አንተ ግን ጀግና ነህ ኢትዮጵያ ውስጥ ካድሬ በዝቷል ሆዳሞች ለህዝብ የማያዝኑ ከርሳም ትውልድ ነፍ ነው
This guy very talented!!
የዛሬው ድንቅና ወቅቱን ያንፀባረቀ ነው ከሁሉ ያሰቀኝ እና መልክት አዘሎች ናቸው ከምላቸው የሚከተሉት ናቸው ትርጉሙ እንደተርጎሚው እንደሆነ ተጠብቆ -:) አዲሰ ተገልባጭ ነኝ ትንሸ ግዜ ሰጡኝ .... ግፋ በል በርታ ትግሉ ላይማ በርታ ይሉህና ትንሸ ቆይቶ ትግሉ ይቆይ ይሉሀል ... -:)
ታድለህ አንት የሆድክን ታወራለህ እኛ አይድለን የታፈነው
የዚህ ዘመን ብርቅየ ወጣት እያየንህ እደግጰአበሳየ
እያንዳንዳችን ዋጥ አርገን የደበቅነውን በጆሮአችን እንደገና በሳቅ እያዋዛህ
የፍራሽ አዳሽ አድናቅ ከሆንሽ ተቀላቀይን
እስካሁን ግዑዝ ነኝ አሁንም ግዑዝ ነኝ ለምን በቅኔ ትናገረናለህ ብለው አንተን ለማሰር ያሰቡ ግዜ ህያው መሆኔን ያኔ አሳያቸዋለሁ አንተ ብቻ ወደፊት ቀጥል በቅኔህ የቅኔ አባት!
ተስፍሽ ምርጡ ይመችህ በርታልኝ የነ ሻምበልን ጉድ እንደ ጠጁ አንቆርቁረው።🤣
አቦ ተስፍሽ አንደኛ ነህ በርታ የአዳማ ልጅ
ልጆች ባይኖሩ ጥሩ ነበር ይህ ለነሱ ምንም አይጠቅምም
ሁሉም የምታቀርቡት ዝግጅት ድንቅ ነው ቀርቱ እወዳችኋለሁ አሁን አስተያየት ለመስጠት የፈለኩት የአማርኛ አጠቃቀማችሁን በተመለከተ ነው ኽረ ጉንዳን በላኝ ሳይሆን እረ ጉንዳን በላኝ ተብሎ ቢስተካከል ለማለት ነው በተረፈ እንከን የማይወጣለት ነው
ሠላምህን ያብዛልህ ተስፋዬ የኔጀግና
1ኛ ነህ ተስፍሽ
የእውነት አስተማሪ ነህ
መልካም ፍራሽ አዳሽ
ይድረስ ለተረኞች ለሆዳም ካድሬ
ቅኔው ለባለተረኞች ነውና ስሙት እነግብስብሶች🙌
በጣም ትችላለህ አቦ ሁሉንም ንገርልኝማ!
ተስፍሽ ትችላለክ እኮ ሰላምክ ይብዛ
ተስፍሽ የሚሰማ ቢኖር አንተ ብዙ ተናግረሀል ዳሩ የህዝብን ጩኸት የሚሰማ አጣን እንጅ አዬ እነ ሻምበል ብቻ አንድ ቀን........💚💛❤💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
ዋዉ ዋው ዋው👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻
አቦ ዋርያ ተሰፍሁን ከበደ !! መነባነብህ ትውልድ እንዲማርበት በመጸሀፍ ቢሰነድ እላለሁ ዳግም ስህተቶች እንዳይደገሙ ሰው ሆኖ መገኘት ለህሊና ተገዢ በመንጋ ላለማሰብ የካድሬዎቹን ሀሳብ ያነሳህበት መንገድ ውሰጤ ረክታል።
Mabinekayalkm
ዋርያ ወንድም አልገባኝም "
አብት ቅኔ ከአብይ አህመድ አሸክሩች የጠበቅህ አማራዬ የኔ ጀግና
ኧረ ምንድን በላኝጉንዳን በላውኧረ አለቀ ደሜአይዞህ ወንድሜኧረ ኡኡኡኡኡኡኡ ሲልምን ቢሉ ጥሩ ነውእንክም እንክም እያሉ እስክስታውን አስነኩታ።ይሄው ነው በሞታችንም የሚጨፍሩ ተረኛው
Hero Of The Year !!!!!!!!
የቅኔው መምህር በርታልን
Fantastic job Firashi Adadhu!!!!
ማህበራዊ እንከናችንን እያዋዛህ ነግረኸናል ማረሚውን ልቦና ካገኘን::
እግዚያብሄር. ይጠብቅህ
በጉጉት ስጠብቅህ ነበር ትችላለህ እኮይመችህ👌
የባላባት ልጅ ባለቅኔው
The SUPPER CLASS ACT; Tesfahun Kebede!!! GOD BLESS YOU, and the PEOPLE BEHIND YOU, playing the SUPPORTING ROLE!!GOD BLESS ETHIOPIA and the TRUE ETHIOPIANS!!!ETHIOPIA TIKDEM!!!!!!!!!!
ክብረት ይስጥህ ተባረክ
ትግሉን ምን ያደርግለሀል- ያማል ቅኔ 🤔😀
በርታ ጎበዝ ነህ
ምርጥ ሰው
ምርጥ የአገሬ ልጅ
አላህ ይጠብቅህ
በጉጉት ስጠብቅ ፍራሽ አዳሽዬ
I respect and proud of you !!!
እጅግ:ድንቅ!
Yegna wed !!!!!! Enamesegenalen ! !!!
አንበሳ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 😍😍😍
Wow tesfesh swdeke sechelbte huluim adenkike👍
ደምሪኝ ዉዴ
ንገራቸዉ ተስፍሽ ምርጡ ከሰሙ
ተሥፍሽ እሁድ የአንተን ፕሮግራም በጉጉት ነዉ የምጠብቀዉ
ferash adash belk hizbun libu yemtads nek ..mn yargal yehe denzuz hizb kalebet siweta..firashunim libunim be aroge cherk yekeyrewal...any ways u keep going my hero
ይሄን ሰው የሚያናግረው የእግዚአብሔር መንፈስ መሆኑን ሳውቅ እረጅም እድሜና ጤናን ተመኘሁለት አሜን+3
ወንድሜ ለአብይና መሰሎቹ ነዉ። እድሜ ይስጥህ። ይሄ ቡዳ እንዳይበላህ።
አንድነታችንን ከማሳየት አልረፈደም።
በቃችሁ እንበላቸው።
@@tigi1397 ዝምበል ከቻልክ እንደሰው አስብና የተሻለ ሀሳብ ይዛህ በአደባባይ ውጣና አሳይ ከልሆና ግም የሆነ ወሬ አተውራ አተካራው በአብይ ዘመን ነው የሶሻል ሚዲያ ነፃነትን ያገኘህ
@@dawitwinnerethiopian6270 አብይን አዝለከዉ ዙር። እኔን ከሰዉ ካሳነስከኝ አንተና መሰሎችህ ከእንስሳት ወርዳችሁ የሰዉ ስጋ የምትበሉ ናችሁ። ሶሻል ሚዲያ ለምትለዉ አብይ አልሰጠኝም ሊሰጠኝም አይችልም። በ27 አመት ያልሆነ ነገር በሶስት አመት ህዝብን ያጠፉችሁ አገርን ያወደማችሁ። የተጣለዉ ሰይጣን ልጆች ናችሁ። ለስልጣን የማትሆኑ ህዝቦች ና short memiries.
@@tigi1397 gege neger nesh eshi tuuu
እንዲህ ንገርልን የኛ አንበሳ:አንተ አንደበት ለሌላቸው አንደበታቸው ነህ🤴🏾👍🏽
🙏🤲👍💙
አንደኛ ነህ ያዳማው ባለቅኔ አንተን ስሰማ ደስ ይለኛል የልቤን ነው የምትናገረው ከአይን ያውጣህ ተባረክ ከመግስት ከድሬ ተቀንሶ ላተ እድሜ ይጨመር አሜን
ታገል ግፉ ጎበዝ ይሉህና መልሰው ትግሉ ይቁም ትግሉ ይቅር ያማል ቅኔው, ፍራሽ አዳሽ!!
አፌኤ ቁርጥ ይበል የነገ ኢትዮጲያ በእንዳንተ አይነቱ ብሩህ ወጣት ሳያት ትስፋዬ ይለመልማል
ተስፍሽ ልዩ ነህ!
እኛ አልገባ ብሎናን
አንተን እግዚአብሔር ይጠብቅህ!
አቤት ሰሚ የለም አንጅ ልብ ያለው ልብ የሚል ቢኖር የዚህ ልጅ ስራ ብቻውን ኢትዮጵያን ይታደጋልና ቀና አንበል
"ግዑዝ አለመሆን ሰው መሆን "ጆሮ ያለው ይስማ ፍራሽ አዳሽ ድምፃችን ለታፈነ ድምፅ ስለሆንክልን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱ኢትዬጵያ ለዘላለም በክብር ትኑር እማማ ኢትዬጵያ የጠላሽ ይጠላ የደፈረሽ ይውደም
really is that Ethiopian flag
የቅኔው አባት ተስፍሽ ያማል ቅኔው ነው ክበርልኝ ከጉእዝነት ወተን ሰው ያድርገን 💚💛❤🕊🕊🕊😘😘😘
⁹
Werki
ባናለቅስም የምንስቅበት ቀን አይደለም ባንፈራም የምንፎክርበት ጊዜ አይደለም ዘረኝነት እና የሀገር ሀብት እና ሂዮት የሚሰርቅ ይጥፋ
ግኡዝ አደረጉን እኮ ቆዩ እግዚአብሔር ሰላም ያምጣልን እንጅ
ወይ አንተ ሰው! እየረቀቅክብኝ መጣህ! እስኪ ደግሜ ላድምጠው መቼም እኔን አይደለም የወረድክብኝ♥
እድሜና ጤና ተመኜሁልህ ሁልግዜ እንደዚህ እያሳቅህ ኑረልን
አይ ተስፍሽ የልባችንን ነው የምትነግርልን ይመችህ
አቤት ተሰጦ የተለየ ነው ኑርልን
የኔ አስተዋይ ከ1-24 ለሚሰማውኮ ትውልድ አዳኝ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይባርክህ ይሄ ጎርፍ የሆነ ህዝብ ልብ ገዝቶ መልካም ዘመን ያምጣልን
ኧረ በማርያም እንድህ አይነት ድንቅ ልጅ በመቶ ሺዎች ተቆጥረው በበዙ
ደስታ አስመላሽ ድንቅ አድናቂ ነኝ
ቃላት የለኝም እንዴት እንደማደንቅህ የኞ ድምፅ😍😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏
ሁሉም ስቆ ብቻ ነው እሚወጣው ፣ ቁም ነገር የሚሰራ የለም።
💚💛❤️ አቦ እድሜ ይስጥህ ታሪክ አይረሳህም ለዘላለም።
እግዚአብሔር አምላክ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ አሜን አሜን አሜን
ብዙ መልእክት አለው ከሁሉም ግን በመንጋ መቃወምና መደገፍ ( መንገኝነት) የችግሮቹ ሁሉ ምንጮች ይመስለኛል ሃሳብ ለሚጨፈልቁ መንጋዎች ምርጥ መልእክት ።!!
በጣም ትችላለህ ሁሌም የልቤን ነው የምትነግርልኝ ፈጣሪ አብዝቶ ይጠብቅህ !!!
የኔ ጀግና የቅኔው አባት ክበርልኝ እውነት ከገባን ትልቅና ድንቅ መልእክት ነው ለኔ አተትለይብኛለክ ክስተቴነክ ተስፍሽዬ ከግኡዝነት ወተን ሰው ለመሆን ያብቃን
ጉደኛ ቅኔ ፅናት እና አንድነት ሰፊው ህዝባችን በዓለም አንደኛ ነው ነገር ግን አንድነቱን ችግር ብቻ መቀስቀሱ ነው እንጅ የሀገር መሪ ነን ምትሉ የሀገር አገልጋይ ሰራተኛ መሆናቹህን ልብ ካላልሺ ሁልሺም ከረፈደ ከመዋረድ ከትናቱ ተማሩ አይዞሺ ሀገሬ
እውነት ነው እጁ ረጅም ነው ሰማቹ ባልስልጣኖች
ቦንብ አምካኝ ካድሬ አትሁኑ እንዴትና ለምን በሉ ግኡዝና ሆዳም አትሁኑ ..ከዚ በላይ ግልፅ ያለ አነጋገር የለም ዝም ብሎ ጭበጨባቹ ሰወቹን እያበላሸ ነው ብሎአችዋል የሚገርም ብቃት ያለ ልጅ ነህ ቅኔና ቀልዱ አልገባን ሲል እንደወረደ ይዘህልን መጣህ👏👏👏
የመንጋዎች ቭድዮ ሳይ ሳጥናኤል ክስረት የትግራይን ዘረ አንደ አውስትራሊያ አንድ ሳያስቀሩ መጨፍጨፍ ሲላቸው ያጨበጭባሉ ❗️❗️❗️
መግተልተል ብቻ ስው ሆይ አስብ ❗️
ጦቢያ ፕሮግራም ኢትዮጵያዊነትን ከፍ እያደረገ መከፋፈልን የሚዋጋ ምርጥ ፕሮግራም 🙏🙏🙏
ያስተላለፍከው እጅግ ሀገርኛ በሆኑ የቅኔ ቃላቶች ተውበው ጥሩ መልእክትን ሰተዋል ተስፍሽ አከብርሃለሁ እ/ር ይስጥልን
አይናችንን የሚይዙበት በጀት ለምን ይለቃሉ እያየን ነው እንጂ ይሄ ቀልድ አይደለም ለኔ 😔
ፍራሽ አዳሽ ትልቅ አክብሮት አለኝ ግን ዛሬ ያለው ታዳሚ ግን ትንሽ ለየት ብሎብኛል ይህ መልክት አገራችንን ህዝባችን ያለበት የህይወት አስቸጋሪነት እና ይፕዘመኑን ባለጊዜዎች በሚያሳዝን ይስቃል የገባቸው አልመሰለኝም ያሳዝናል ዘንድሮ ጭብጨባ ብቻ
ተስፍሽ ኑርን ፈጣሪ ጥበብን ከድፍረት ጋር አብዝቶ ይስጥህ ። እጅግ በጣም የምወደው ፕሮግራም ነው በርቱ
ጠፋሃብን እኮ ወዳጄ
ተስፍሽ በእውነት ለኔ አንደኛ ነህ 😍
ትወናዎችህ ይደንቁኛል በርታልን ካንተ ብዙ እንጠብቃለን👏🍀
በምትናገረው ነገር በህይወትክ እግዛብሄር ጣልቃ ይግባ ትችላላክ……..
እውነት አቤት ችሎታ የሚሰማ ጠፈ እኮ ኧር እናስተውል እንመለስ ድል ለሀገራችን ለሰፊው ህዝብ
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ተሰፋሁን በጣም የሚደነቅ እንቁ ወጣት ሰላም ይብዛ ይመችህ
ተስፍሽ እናመስግናለን ልብ ያለው ልብ ይበል!!!!
እኔ ስላንተ ምንም መናገር አልችልም ድምጻችን ብዬሐለሁ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
ለሆዳቸው ያደሩ ሲሳይ አጌና መሳይ መኮንን ፋሰል የኔ አለም እነኚህ ከዚህ ጉዑዝ በምን ይለያሉ
በጣም አስደሳች እና አስተማሪ ትወና፡፡ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ይስጥህ፡፡በርታ!!!
ጀግና እኮነህ አላህ ይጠብቅህ, አላህ ይራራልን ነፃ ያውጣን ከታሰርንበት
በላ ቅኔው እግዚአብሔር ይጠብቅህ።
አንዳንድ ሰው እውነት መናገርን ለምን ይፈራል !!?ሰው እውነት መናገርን ተውት ማዳመጥን እንዴት ይፈራል? ግፍ የሰሩት እንካን እንዲህ አይፈሩም !!!እውነት ይዘህ ሙት !!ትርፍህ ብዙ ነው !!!አግበስብሰህ ደስታ አጥተህ ከምትሞት ይሻልሀልና!!
አምላክ ይጠብቅህ ።የራበው ጅብ እንዳያገኝህ።
እውነት ነው አላወቁበትም ምናለ አይናችንን እንኳን ቢሸፍኑት።
ንገራቸው የብልጽግናወችና ለተኛው የኢትዮጵያ ህዝብ
Beka tagatalu 😂🤣
አቦ አነተ ትለያለህ የሁሉንም ሰው የውስጥ ሀሳብ መግለፅ ትችላለህ. ፈጣሪ እረጅም ጤናና እድሜ ይስጥህ ❤
basu kalamenke lamen erasehen tatefalek!!!erenaya egthabere serawe ayemeramerem!!!!❤❤❤❤❤❤yatadagafekute esune nawena!!!esune ameno yaferase,manes yakesarawes?abata hulune yawekalk!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ማር ነገር እንዴት እንደምወደው ዋው የዚህን ሰው ንግግር ማዳመጥ እራስን ያንጻን
ተስፍሺ አውነተኛው የሰፊው ህዝብ ልጂ እነዳሁም ድምፅ
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
Art እወዳችኋለሁ
Wendemye. Tesfesh Egzabehir yebarkeh yetebekeh🙏 Egzabehir Agerachen selam yadergelen 🙏🙏🙏
የኢትዮጵያ እውነተኛ ተሰፋ ነሕ ፈጣሪ ይጠብቅሕ ...እድሜ ከአለን በአንተ እውነት ትርክት እንማራለን እና ቢገባንም ባይገባንም ብንተገብረውም ባንተገብረውም እኩይ መንፈሶች ሕዝቡ ሰቀይና ሲቃ በዛበት ብለው እስኪተውን ፈጣሪ ኢትዮጵያ ን ይጠብቅ አሜን ።
በሚገርም ቅኔ የሚገርም ተውኔት ምን ላድርግልህ ክበርልኝ አቦ💪💪💪💪💚💚💚💛💛💛❤❤❤
አንተ ግን ጀግና ነህ ኢትዮጵያ ውስጥ ካድሬ በዝቷል ሆዳሞች ለህዝብ የማያዝኑ ከርሳም ትውልድ ነፍ ነው
This guy very talented!!
የዛሬው ድንቅና ወቅቱን ያንፀባረቀ ነው
ከሁሉ ያሰቀኝ እና መልክት አዘሎች ናቸው ከምላቸው የሚከተሉት ናቸው ትርጉሙ እንደተርጎሚው እንደሆነ ተጠብቆ -:)
አዲሰ ተገልባጭ ነኝ ትንሸ ግዜ ሰጡኝ ....
ግፋ በል በርታ ትግሉ ላይማ በርታ ይሉህና ትንሸ ቆይቶ ትግሉ ይቆይ ይሉሀል ... -:)
ታድለህ አንት የሆድክን ታወራለህ እኛ አይድለን የታፈነው
የዚህ ዘመን ብርቅየ ወጣት እያየንህ እደግጰአበሳየ
እያንዳንዳችን ዋጥ አርገን የደበቅነውን በጆሮአችን እንደገና በሳቅ እያዋዛህ
የፍራሽ አዳሽ አድናቅ ከሆንሽ ተቀላቀይን
እስካሁን ግዑዝ ነኝ አሁንም ግዑዝ ነኝ ለምን በቅኔ ትናገረናለህ ብለው አንተን ለማሰር ያሰቡ ግዜ ህያው መሆኔን ያኔ አሳያቸዋለሁ አንተ ብቻ ወደፊት ቀጥል በቅኔህ የቅኔ አባት!
ተስፍሽ ምርጡ ይመችህ በርታልኝ የነ ሻምበልን ጉድ እንደ ጠጁ አንቆርቁረው።🤣
አቦ ተስፍሽ አንደኛ ነህ በርታ የአዳማ ልጅ
ልጆች ባይኖሩ ጥሩ ነበር ይህ ለነሱ ምንም አይጠቅምም
ሁሉም የምታቀርቡት ዝግጅት ድንቅ ነው ቀርቱ እወዳችኋለሁ አሁን አስተያየት ለመስጠት የፈለኩት የአማርኛ አጠቃቀማችሁን በተመለከተ ነው ኽረ ጉንዳን በላኝ ሳይሆን እረ ጉንዳን በላኝ ተብሎ ቢስተካከል ለማለት ነው በተረፈ እንከን የማይወጣለት ነው
ሠላምህን ያብዛልህ ተስፋዬ የኔጀግና
1ኛ ነህ ተስፍሽ
የእውነት አስተማሪ ነህ
መልካም ፍራሽ አዳሽ
ይድረስ ለተረኞች ለሆዳም ካድሬ
ቅኔው ለባለተረኞች ነውና ስሙት
እነግብስብሶች🙌
በጣም ትችላለህ አቦ ሁሉንም ንገርልኝማ!
ተስፍሽ ትችላለክ እኮ ሰላምክ ይብዛ
ተስፍሽ የሚሰማ ቢኖር አንተ ብዙ ተናግረሀል ዳሩ የህዝብን ጩኸት የሚሰማ አጣን እንጅ አዬ እነ ሻምበል ብቻ አንድ ቀን........💚💛❤💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
ዋዉ ዋው ዋው👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻
አቦ ዋርያ ተሰፍሁን ከበደ !! መነባነብህ ትውልድ እንዲማርበት በመጸሀፍ ቢሰነድ እላለሁ ዳግም ስህተቶች እንዳይደገሙ ሰው ሆኖ መገኘት ለህሊና ተገዢ በመንጋ ላለማሰብ የካድሬዎቹን ሀሳብ ያነሳህበት መንገድ ውሰጤ ረክታል።
Mabinekayalkm
ዋርያ ወንድም አልገባኝም "
አብት ቅኔ ከአብይ አህመድ አሸክሩች የጠበቅህ አማራዬ የኔ ጀግና
ኧረ ምንድን በላኝ
ጉንዳን በላው
ኧረ አለቀ ደሜ
አይዞህ ወንድሜ
ኧረ ኡኡኡኡኡኡኡ ሲል
ምን ቢሉ ጥሩ ነው
እንክም እንክም እያሉ እስክስታውን አስነኩታ።
ይሄው ነው በሞታችንም የሚጨፍሩ ተረኛው
Hero Of The Year !!!!!!!!
የቅኔው መምህር በርታልን
Fantastic job Firashi Adadhu!!!!
ማህበራዊ እንከናችንን እያዋዛህ ነግረኸናል ማረሚውን ልቦና ካገኘን::
እግዚያብሄር. ይጠብቅህ
በጉጉት ስጠብቅህ ነበር ትችላለህ እኮይመችህ👌
የባላባት ልጅ ባለቅኔው
The SUPPER CLASS ACT; Tesfahun Kebede!!! GOD BLESS YOU, and the PEOPLE BEHIND YOU, playing the SUPPORTING ROLE!!
GOD BLESS ETHIOPIA and the TRUE ETHIOPIANS!!!
ETHIOPIA TIKDEM!!!!!!!!!!