"ፖለቲካን ለሚያውቁት ትቻለሁ" ወግ አዋቂው በኃይሉ ገ/መድህን | Ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 сен 2024

Комментарии • 11

  • @dawitdessu4953
    @dawitdessu4953 3 года назад

    አቶ በሀይሉ ቆንጆ ሀሳብ ነዉ ያነሳሀዉ ይሄ ጉዳይ ማለት የደኖች መመናመን ወደ በረሀነት መቀየር ብዙ ያላስተዋልንዉ ጉዳይ ነዉ በዚህ ምክንያት ወንዞች እየደረቁ ነዉ የዝናብ መጠን እየቀነሰ ነዉ በየቀኑ እድሜ ለወያኔ ሀላፊነት በጎደለዉ መንገድ የመሬት ፖሊሲያቸዉ በሰላሳ አመት ዉስጥ ስልሳና ሰባ ሚሊዮን ጉሮሮ እና እግረኛ ፈጥረናል በጣም የሚዘገንን ነዉ ይሄ ሁሉ ሰዉ በቀን አራት አምስት ሊትር ዉሀ ምንም ሳይሰራ መጠቀም ይፈልጋል እግር በራሱ የሰዉም የከብትም ተፈጥሮን ያጠፈል እና ሌላም ልላም ተጨማምሮበት ሁኔታዉ በጣም አሳሳቢ ነዉ መፍትሄዉ ተቋም መገንባት ነዉ ስለ ደን እና ተፈጥሮ ጥበቃ እና እክብካቤ ጠንካራ ህጎችን ከነ ቅጣታቸዉ ማዉጣትና ተግባራዉ ማረግ ነዉ የንቃተ ህሊና ትምህርቶች በብዛት ያስፈልጋሉ ማህበረሰቡ ከነቃና ከገባዉ የኔ ነዉ ለኔ ነዉ ማለትና ጠበቃ መሆን ይጀምራል በተጨማሪ ደግሞ ፕራይቬታይዝ ማረግ የደን መሬቶቸንና ለዛፍ ልማት የሚሆኑ መሬቶችን እና ባጠቃቀሙ ላይ ህጎችን መንግስት አዉጥቶ መቆጣጠር አለዛ ዝም ብሎ ነገሩን በመተቸትና በመጨነቅና በማዉገዝ ወይ በምኞት ብቻ የሚቀየር ነገርም ተፈጥሮም አገርም ትዉልድም አይኖረንም እንዳንተ ያሉ ምሁሮች ፖለቲካዉን ትተዉ ወይ ጎን ለጎን በሰፊዉ ያለመታከት በሚዲያ በመፃፍ መንግስትን ህዝብን ለማንቃት መስራት ሀቁን መንገዱን ማሳየት ተፅእኖም መፍጠር ይኖርባችሗል ብየ አምናለሁ አለዚያ ዛሬ የምንኩራራባቸዉ እንደ አባይ ተከዜ ባሮ ሸበሌ አዋሽ የምንላቸዉ ወንዞች ከነገባሮቻቸዉ ባጭር ግዜ ልክ እንደ አለምማያ መድረቅ ይጀምራሉ እንጨቃጨቅበትም እናጣለን እምንጠጣዉም አይኖረንም የልጆቻችንም ኢትዮጲያ ትዳከማለች ወይም አትኖርም አድዋን ዛሬ የምንኮራበት ትናንት ስለተደከመበት ነዉ አሁንም ወደፊት ልጆቻችን በደስታ ያለችግር በኩራት እንዲኖሩ ዛሬ እንስራላቸዉ እናስተምራቸዉ አመሰግናለሁ

  • @endalekebede1292
    @endalekebede1292 3 года назад

    Thank you you’re the best person I wish everybody think like you Behulu

  • @emebetemiru5992
    @emebetemiru5992 4 года назад

    My favorit 💖Behailu G/Medhen, best komment. 🌳🌳🌳tree is life. We should know more about our Environment. Thank you.

  • @user-nv6id5rt6w
    @user-nv6id5rt6w 4 года назад +1

    ምርጥየ ሰው

  • @surafeltacoma6867
    @surafeltacoma6867 4 года назад

    You are my best ❤️😊😊

  • @ritaa6260
    @ritaa6260 4 года назад +1

    Ato Behailu, OMG I too have witnessed when every tree was burned alive from Mojo all the way to Awassa. EDUCATION is the only way to come out of this problem.

  • @beebrr3617
    @beebrr3617 4 года назад +1

    ❤️❤️❤️❤️🙏🙏👌👌👌👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼🇪🇹✅

  • @yesheretyesheret3052
    @yesheretyesheret3052 4 года назад

    ከዱከም ደብረ ዘይት እስክትገባ የነበረው ዛፍ ቁዶ በርበሬ ነው የነበረው በግራ እና ቀኝ የነበሩት ዛፎች

  • @thelow7295
    @thelow7295 4 года назад

    አዲስ ድሬ ቢስቢሲያ (አዳም ረታ ጽፎት _ ተፈሪ አለሙ እንደተረከው)
    አዲስ ድሬ ቢስቢሲያ (ክፍል አንድ) @
    አዲስ ድሬ ቢስቢሲያ (ክፍል ሁለት)@