ጨዋታ አዋቂው በኃይሉ ገ/መድን የይቅርታ ልብ ባለቤት በሆነው ዳግማዊ አሰፋ የመፅሀፍ ምርቃት ላይ .. Ethiopia |Sheger info |Meseret Bezu

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 дек 2024

Комментарии • 68

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 2 года назад +19

    በጣም ድንቅ ስው ነህ ንግግርህ ተስምቶ አይጠገብም እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ🙏🏾

  • @monkeyd3700
    @monkeyd3700 2 года назад +27

    ይሄ ሰዉዬ ስወደዉ በጣም ብዙ ኮፉያ ገዝቼ ከዚ ካሜሪካ ብልክለት ደስታዬ ነዉ

    • @tigistsileshi2011
      @tigistsileshi2011 2 года назад +2

      እና ፍጠና!

    • @monkeyd3700
      @monkeyd3700 2 года назад +1

      @@tigistsileshi2011 አላዉቀዉም አድራሻዉን ነገረኚት

    • @azalechkebede251
      @azalechkebede251 2 года назад +1

      እኔም እመደዋለሁ' አንተ ኮፍያውን ግዛለት እኔ እውስድhታላሁ

    • @Future979
      @Future979 2 года назад +1

      Send me

  • @azalechkebede251
    @azalechkebede251 2 года назад +8

    ጋሼ ባኃይሉም እንዴት እንደማከብርህ ትልቅ ሰ ዉ በጠፋበት ቦታ አንተን ሰለምናይህ እንደ መቶ ሰው ቤቱን ትሞላዋላህ ጣዕም ካላቸው ጨዋነትና ጨዋታህ ጋር፡ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥህ ።

  • @ethiopialove7698
    @ethiopialove7698 2 года назад +4

    ጋሽ በሃይሉ ምርጥ ስው በጣም ነው እምውድው ይመችህ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋ ይስጥህ ይሄን ትውልድ ለማንቃት እምታረገው ጥረት ደስ ይላል መካሪ አስተማሪ አያሳጣን ጋሼ እንውድሃለን

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 2 года назад +13

    ዳጊም በጣም እግዚአብሔር ይወድሀል አንተ እንደገና እዝች እምድርላይ እንደተወለድክ ቁጠረው!እግዚያብሔር ይምርሀል,ይረደሀል Miracles የሚያደርገውን ላንተ አታውቀውም እና በተለያየ language መፀሀፍሕም ይተረጎማል ጊዜም ቢፈጂም!አይዞሕ!አቶ በሀይሉ, ኢትዮጵያኖች እናከብርሀለን !እግዚአብሔር እድሜ ,ጤና ይስጥሕ !የባንግላዴሺ ሴት ታሪክን አቀዋለሁ ግን ካንተ ስስማው ስትተርከው እንዴት ደስ ይላል !ክብር ላንተ!
    ኢትዮጵያ ስላሞ ይብዛ ! 🙏🏾
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!🙏🏾🎄
    ✌🏽🕊💚💛❤️🇪🇹

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ 2 года назад +2

    እያሳስቁ ቁምነገር ማስተላለፍ ትልቅ ተስጦ ነው በርታ እናመስግናለን💚💛❤️👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾💪🏾💪🏾💪🏾🙏🏾🙏🏾

  • @abdobatser7379
    @abdobatser7379 2 года назад

    በጣም አከብርሀላሁኝ ትልቅ አስተማሪ ነህ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @ቤቴልቲዩብ
    @ቤቴልቲዩብ Год назад

    የሚገርም መልእክት!!! እድሜን ከጤና ጋር ያድልህ።

  • @teshomegezahegn1069
    @teshomegezahegn1069 Год назад +1

    የጉጉማው ጋሽ በሐይሉ እጅግ በጣም እንወድሀለን ።

  • @nardoyohanes7380
    @nardoyohanes7380 2 года назад +10

    ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ለልጆቻም የልብ ንቃትን ይስጠን እንደ እርሶ ያሉ አባቶችን ያብዛልን።

  • @azebnegash2354
    @azebnegash2354 2 года назад +1

    በኃይሉ ገ/መድህን በሸገር ሬድዮ ታሪክህን ስከታተል ነበር። በምስል ስለአየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል!!! በጣም አድናቂህ ነኝ!!!

  • @yegorawdesalegn9871
    @yegorawdesalegn9871 2 года назад +2

    ጋሼ በሀይሉ... እንደ አንተ አይነቱን ሰው ለሀገራችን ኢትዮጵያ ያብዛልን.... የፓኪስታኗ moniba story ስላካፈልከን tnx. ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁልህ አሜን

    • @geremewbekele8263
      @geremewbekele8263 2 года назад

      የጎራው በህይወት ምኖርህን ብቻ በማወቄ እንዴት ደስ እንዳለኝ! ገረመው/ 75

  • @Makuye
    @Makuye 2 года назад +5

    kkkk I really love this guy. so entertaining and teaching. lots of love and respect to you Ato behailu.

  • @betydereje3479
    @betydereje3479 2 года назад +1

    ጥሩ ወግነበር ሸገር info እናመሰግናለን🙏

  • @nurobetselotzeleke7585
    @nurobetselotzeleke7585 9 месяцев назад

    ጌታ እግዚአብሔር እድሜና ጤንነት ያብዛሎት።

  • @zekiwosedemeke4539
    @zekiwosedemeke4539 2 года назад

    የይገርማል ልብ ይነካል ያስለቅሳል ምን ልበል ወንጌል ነው ማስጠንቀቂያ የፍቅርን ጉልበት ማሳያ ነው የኔ ወንድም እድሜ ጤና ይጨምርልህ ቸሩ እግዚአብሒር

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 года назад +14

    የነጭ ዘመናዊ ቅኝ ግዛት የናፈቃችሁ የኢትዮጵያ ጠላቶች አይሳካላችሁም 😢👎🏿
    እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ይታደጋል ☝🏿
    ክብር ለሀገራችሁ ለምትፋለሙ ሁሉ 🤲🏿✊🏿️✊🏿️

  • @acdkid5355
    @acdkid5355 2 года назад +2

    ሰወድወት፤አባታችን

  • @selamethiopa6304
    @selamethiopa6304 2 года назад +14

    አንተ ግሩም ሰው ይሕ የአይምሮንብሎን ፈቺ ቁምነገር ንግግር ለማድረግ እንኳን ደሕና መጣሕ
    ሐገራችን ለዘላለም ትኑር🙏🙏🙏🙏

  • @emuyeyilma7752
    @emuyeyilma7752 2 года назад

    የሚሰማ ጆሮ ያለው ይስማ

  • @berhanumolla2445
    @berhanumolla2445 2 года назад

    MUNIBA MAZARI, Thanks Gash Behaylu, she is great woman!!!!

  • @romangeneme7831
    @romangeneme7831 2 года назад

    Ato Behaiylu is great it is true what he says. A respected person is telling to respect everyone.

  • @zenebezinabu3602
    @zenebezinabu3602 2 года назад +4

    Being paralyzed for months in his twenty's probably gave him a lot of time to think. Getting the message across with 'arada style humor' he did flawlessly. Mahmoud rolling Tilahun in a wheel chair on that stage was one of the moments I'll never forget either. The lesson of Patrice Lumumba's bones being dissolved in acid by the Belgian colonialists was not lost on me. Behaylu is one of the few Ethiopians of his generation I can listen to all day. There is no personal ego, no bitterness, just a reflection and a desire to share for the good of mankind.

  • @gizachewalemu4534
    @gizachewalemu4534 2 года назад

    ጣፋጭ ወግ!

  • @rukya837
    @rukya837 2 года назад +7

    አሏህ አገራችን ሰለም የድረግልን ፍትህ ፍትህ በሰኡዲ እስርቤ ለሚሰቃዩት 😭😭😭😭

  • @dibbauae7240
    @dibbauae7240 2 года назад +1

    Egzabehir ymark Wedmachen
    Selam Lema ETHIOPIA Egzabehir hoy Amennnnnnnnnnnnnnnnnnn

  • @aliaali5836
    @aliaali5836 2 года назад +3

    Ewnetim wegegna :), anten maddamet ayselechim
    Edmenna tena!

  • @AA-vz7yo
    @AA-vz7yo 2 года назад +5

    እንደሚመስሉት ያቃሉ አሁን አይምሰሉትና "ተለማምደናል" ወደድኩት

  • @rahelshawel4396
    @rahelshawel4396 2 года назад +1

    I know batter, ይመቻል

  • @mahderegebremariam8138
    @mahderegebremariam8138 2 года назад +2

    Siwedew🥰🥰🥰🥰

  • @danielbizuneh1221
    @danielbizuneh1221 2 года назад

    Make me. Cry

  • @tewodrosbkassa4152
    @tewodrosbkassa4152 2 года назад +1

    በጣም ደስ የሚል comedy ነው: ከ comedy አልፎ የትልቅ ሰው አስተምሮት መልእክት አለው:: እኛ ኢትዮጵያን አማራ ኦሮሞ ትግሬ ወላይታ ወዘተ ሌሎችም የቤህር ቤህረሰቦች እርስበራሳችን ተዋልደን ተጋምደን የኖርን ህዝቦች ነበርን ዛሬ የጨለማ ጥላ በኢትዮጵያውያ አገራችን ላይ አንዣበበ? ኢትዮጵያ ከለለች የኢትዮጵያ ህዝብ አይኖርም:: peace 2022♥️♥️♥️🌽🌽🌽

  • @derejezewdu7323
    @derejezewdu7323 2 года назад

    Behaile, Edme ychemerlhe!!!

  • @EIRMIYASMEKETE
    @EIRMIYASMEKETE 3 месяца назад

    Wow

  • @melakugedifew8521
    @melakugedifew8521 2 года назад

    We all are Perfectly Imperfect

  • @wintaayichluhm541
    @wintaayichluhm541 Год назад

    Their is a bed that can easily change your nerve problems you should try it it's called ceragem bed it's Korean and American technology you can easily find it in Ethiopia many hospitals and waryt! My favorite Behalu G/ Medehen!

  • @anahabbana2562
    @anahabbana2562 2 года назад +1

    Hayalu Gashe behailun ayasatan
    Be kelid eyawaza Kum negerochin
    Yinegirenal MIRT BESAL MIHUR NEWU

  • @ሀብልተሻመ-ረ3ፐ
    @ሀብልተሻመ-ረ3ፐ 2 года назад +1

    👍👍👍👍

  • @rastansemie6813
    @rastansemie6813 2 года назад +1

    ባንድ ወቅት የመስክ ስራ አሽከርካሪ ሆኜ 3 በእምነትየተለያዩሰዎችበተሽከርካሪ ውስጥ የነበሩት ኦርቶዶክስ ሙስሊም ፕሮቴስታንት ናቸው ሁሉም አንድ ለማድረግ የበሐይሉን ከመአዛ ጋር ያደረገውንጭውውት ነበር የጋበዝኩዋቸው።

  • @meseretteshome3468
    @meseretteshome3468 2 года назад

    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @nunufekede1272
    @nunufekede1272 2 года назад +1

    ዳጌ በጥም ጥሩ ሶዉ ነዉ

  • @marakTube-mh9jm
    @marakTube-mh9jm 2 года назад

    አላህ ሀገራችንን ሰላምያድርግልን ያረብ#ፕሮፍይሌን ተጭናችሁ ኑኑኑ

  • @tigebange9911
    @tigebange9911 2 года назад +1

    ለምን የልጅ ነገርን ቆረጣችሁን ሳንሰማው

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 2 года назад

    በእርግጥ የዶክተር አብይ መንግሥት ሕውኃት እና ኦነግ ሸኔ እንዲጠፋ ይፈልጋል ?
    ከሆነ ለምን የጥቃት ያዝ ለቀቅ ይታያል ???
    ንፁሐን እሰከመቼ ይጨፍጨፋ ?
    ተጠያቂነት ይኑር
    💚💛❤️

  • @kassahunfikre552
    @kassahunfikre552 2 года назад

    በኃይሉ ገ/መድህን 2006 ዓ/ም ነው ማውቀው የሚገርም ሰው።

  • @mg4339
    @mg4339 2 года назад

    Is that hard to show Jafar?

  • @lemelemyakob8546
    @lemelemyakob8546 2 года назад +2

    ኸረ ተው ጋሽ በሀይሉ።አሁን አንተ የምትናገረው ታጣለህ?😃😃😃 አንተ እንዳውም ጊዜ እኮ ካገኘህ ብዙ ጨዋታዎች አሉህ

  • @sami25668
    @sami25668 2 года назад

    hi the camera man let me see Jaffar
    he Sayed "no way"

  • @anahabbana2562
    @anahabbana2562 2 года назад

    Wud ye enfo astewawaky ehite
    Ewunetegna yemereja Minich
    Styin Leloch yemereja minchoch taamaninetachewu ateyayaky newu eyalish yihon ?
    Yelelochinis mebt megafat ayihonim
    Esty enem limar MELIS TSAFILIGN

  • @habtuberhe2317
    @habtuberhe2317 11 месяцев назад

    She is from Pakistan.

  • @TayeMengesha-m2b
    @TayeMengesha-m2b 9 месяцев назад

    አጎንብሶ የሚበላን ሰው ዝቅ ብለህ ተኝቶ መቀላወጥ ነው

  • @bouggyhobbes9542
    @bouggyhobbes9542 2 года назад

    አይ ካሜራ ማን ቀሽም

  • @TamiratArt
    @TamiratArt Год назад

    Gashe ulam enwedhalen keldeh ulu temert naw

  • @hanazwedu5503
    @hanazwedu5503 2 года назад +1

    Byaya mert sew

  • @tilahunhasu8421
    @tilahunhasu8421 2 года назад

    አንተህ አማራ ክልል ሴቶችሁ ተደፍሩ የምትላዉ ትግራ ክልል ጋብቻ ነዉ የፈፀሙት

  • @dadatadesse
    @dadatadesse 2 года назад

    ውሽታም!!!

  • @meeyaad12
    @meeyaad12 2 года назад

    የሰፋሪ ስብስብ!

  • @tilahunhasu8421
    @tilahunhasu8421 2 года назад

    አንተህ ብሎ የጨዋታ አዉቅ