ጋሽ በኃይሉ ስለ ፕ/ር አብርሃም - Behailu Gebremedhin (በኃይሉ ገ/መድህን ) - ፕሮፌሰር አብርሃም አመሃ - Riseup Ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 янв 2025

Комментарии • 122

  • @BinyameEshetu-vp9rx
    @BinyameEshetu-vp9rx 5 месяцев назад +9

    ጋሽ በኃይሉ ፕ/ር አብራሃም አማሃ በዚህ ዘመን ልንረዳው የማንችል ወደ ፊት የቀደመ
    አይምሮ የታደለ ሰው ነው።
    መጀመሪያ እግዚያብሔርን ማመስገን ዘውትር ይገባናል አሜን አሜን አሜን።

  • @girmawordefa8963
    @girmawordefa8963 Месяц назад

    ዋው ምርጥ ሳይንስ ከእምነት ሲያንስ አሳየኸን ደግሞም አንዳንድ አለን ከሚሉ ሰባኪዎች የበለጠ ስለ እግዚአብሔር ስለ ቤተሰብ ያስተማርከው ሁሉ ቅዱስ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @genetmekonen2823
    @genetmekonen2823 Месяц назад +1

    Thanks a million ❤❤❤❤

  • @truthseeker8399
    @truthseeker8399 5 месяцев назад +1

    To Behailu,
    A truly gifted human being I know! So glad I came across your events! You are a very intelligent as well as humorous soul!
    Thank you so much for all that you are teaching me as you entertain me!🙏🏽

  • @mulukeneshetu4528
    @mulukeneshetu4528 5 месяцев назад +14

    ዶ/ር አብርሃም እንደውም ያለውን ሀሳብ በጣም አቅልሎ ማቅረብ የሚችል ሰው ነው ።

  • @mengistebeyene5504
    @mengistebeyene5504 5 месяцев назад +10

    ትምህርቱ እጅግ በጣም ጠቃሚ ነው ። እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክዎ።

  • @Melaku-rx2ut
    @Melaku-rx2ut Месяц назад

    ❤❤❤ ጋሽ በኃይሉ አከብርሐለዉ በጭድ እየረገጣችሁ የምትሠሩት የትምህርት ቤት መቀመጫ መደብህ በቅዳሜ ጫወታ መዓዛ ብሩም ትዝ አለችኝ፡፡

  • @glorybusiness8895
    @glorybusiness8895 5 месяцев назад +2

    Very interesting ❤

  • @Minta3696
    @Minta3696 5 месяцев назад +3

    I am one of few who understand pro Abrham because I have experience all those things he mentioned but it’s so hard to explain and expect others to understand that’s why I admire prof abrham for trying to explain for others.

  • @user-nebo79
    @user-nebo79 Месяц назад

    love u all from south Africa

  • @deginetubelachew4691
    @deginetubelachew4691 5 месяцев назад +3

    እውነትም ጨዋታ አዋቂ

  • @destafeyissa7656
    @destafeyissa7656 5 месяцев назад +10

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ ጋሼ በኃይሉ

  • @ennenanuroye5348
    @ennenanuroye5348 5 месяцев назад +1

    ዶክተሩ ያሉትኩ ውስጣችንንን ፅዲት አርገን ፈጣሪ ሀይል ይሰጠናል ማለታቸው ነው ።

  • @teferametaferia7107
    @teferametaferia7107 5 месяцев назад +5

    Thank you so much It is a privilege to watch your discussion.How Blessed my country is to Have you both. Yewket Tsega Yetesetachehu Muranochachin.❤❤❤

  • @ArayaselassieZemichael
    @ArayaselassieZemichael 5 месяцев назад +2

    የኔ ወንድም አንድ አባባል ልጨምርልህ ይክፈቱ ቀን ዝምድና ክፉ ቀን ምስሎ ይታያል ይባላል

  • @michaelabebe3706
    @michaelabebe3706 5 месяцев назад +3

    I saw your performance and tell you how proud of you I'm."Elena"

  • @rahelabebe4355
    @rahelabebe4355 4 месяца назад +1

    አይ የኛ ነገር ??? ገና እኮ ጥሬ ነን ስለ ፕሮፌሰር ሆኜ ማለት የምፈልገው ( ብስልና ጥሬ አንድ ላይ ሆነን
    እነሱ እስኪበስሉ እኛ ተቃጠልን ) ብዬላቸዋለሁ ይችን ጥቅስ ያገኘሁአት ታክሲ ላይ ነው

  • @kibrushumye4318
    @kibrushumye4318 5 месяцев назад +13

    በነገራችን ላይ ኢትዮጵያ ውስጥ እንደ ጋሼ በሀይሉ ዓይነት ዕውቀት ላይ መሠረት ያደረገ ወግ አዋቂ እስካሁን የለም።ወደፊት አላውቅም...

    • @mesfinkebede1945
      @mesfinkebede1945 5 месяцев назад +2

      ይሄ እኮ አሽሙር ነው ምኑላይ ነው እውቀት

    • @zobleselam5695
      @zobleselam5695 5 месяцев назад

      ምኑም የማይገባኝ ሰውና ንግግሩ የማይጥመኝ እና የሚያስጠላኝ ሰው ቢኖር ይሄ ሰውዬ ነው ።

  • @bishawengda5108
    @bishawengda5108 5 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @kassaayalew-p5y
    @kassaayalew-p5y 3 месяца назад

    profeser abreham is master of meta physics

  • @adisalem1512
    @adisalem1512 5 месяцев назад

    አቦ ይሄ ሰውዬ እንዴት ደስ እንደሚለኝ ስወደው በስመአም ጨዋታው አይጠገብም ተባረክ ጋሽ በሀይሉ

    • @Rahel88879
      @Rahel88879 5 месяцев назад +1

      ያንቺው ወይም ያንተው ቢጤ ስለሆነ ነው።

  • @Menbere-n6e
    @Menbere-n6e 5 месяцев назад +6

    . "If you can't explain it to a six year old, you don't understand it yourself.”Albert Einstein

  • @Konelene
    @Konelene 5 месяцев назад +2

    ከጋሽ በኃይሉ ከተናገርከው ውስጥ " ተምረህ የገባህን አያትህ እንዲገባው ማድረግ ካልቻልክ አንተ ራስህ የተማርኸው ነገር አልገባህም ማለት ነው" ያልከው ግሩም ድንቅ ግንዛቤ ይሰጣል🙏🏾📚🙏🏾

  • @UnityisPower-er3dl
    @UnityisPower-er3dl 4 месяца назад

    King Hailedellasie asked the students who came from abroad graduating in different fields . The king asked how those educated ones helping the farmers about their knowledge in the farmers level. Some of the students were felt not good about it. However, some are good in helping the farmers in the farmers context. I thank you Ato Behailu for explaining the confusion made by professor Abrham.🎉🎉🎉🎉

  • @mekdesbekele2867
    @mekdesbekele2867 5 месяцев назад +2

    አቶ በሐይሉ ልክ ነህ ፕሮፈሰሩ ሰው በሚገባው አርገዉ ነው ያስተማሩት ሰው ቢገባው እንዴት በመነጠቀ

  • @aman7077
    @aman7077 5 месяцев назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @kassaayalew-p5y
    @kassaayalew-p5y 3 месяца назад

    metaphyisics is best

  • @ArayaselassieZemichael
    @ArayaselassieZemichael 5 месяцев назад +1

    በጣም ግሩም ሰው በመጋበዝ አቶ ኀይሉን ለሳቸውም ለፕሮግራማቺሁም የመጀሪያዬ ቢሆንም ለዛ በተሞላው አነጋገር ሙያ በልብ ነው ለምንልና ምስጋና ቢስ ለሆንን ኢትዮጵያውያን ሁሉ ለሰውም ለፈጣሪም ምስጋና ቢስነታችንን ከራቸው ተመክሮ በመነሳት ስላሳዩን ተናጋሪውንም ፕሮግራም አቅራቢዎቹንም ጌታ ይባርካቺሁ

  • @truthseeker8399
    @truthseeker8399 5 месяцев назад

    ልውረድ ያልክበትንነገር አልነገርከንም:: እነግራችኋለሁ ብለኸን ነበረ::🙏🏽

  • @mesraklisanework5446
    @mesraklisanework5446 Месяц назад

    ጋሼ ልዎረድ ይልከው እንደኛ ሸቤ እዳትገባ ነው😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤ጃ ማ ሌቦ በለው አፍወርቄ

  • @balehtedeset2447
    @balehtedeset2447 5 месяцев назад +2

    🔺እንደ አስተያየታችን እና አስተዳደጋችን ነው::
    🔺 እኔን በአካባቢዬየማውቃቸው ቤተሰብ ጎረቤት ዘመድ ወዳጅ ግማሾቻችን አመስግነን ግማሾቻችን ገበታ ስመን ነው የምንነሳው::
    🔺ከማመስገን በላይ

  • @bilalalhabesha7173
    @bilalalhabesha7173 5 месяцев назад +1

    This is the way to tell some body that he is laying without telling him that he is laying

  • @tigistzewdu3892
    @tigistzewdu3892 5 месяцев назад +1

    አላዋቄወች በሜያውቁት ይሣለቃሉ አሿፌ

    • @me_212
      @me_212 4 месяца назад

      አይገርምም አሁን ያለዉን ነባራው ሁኔታ ቁልጭ አድርጎ ያሳያል..

  • @esayasgetachew2011
    @esayasgetachew2011 Месяц назад

    ያሳዝናል ሕዝብ ሰብስቦ አንድ ሰው ላይ መዘባበት ያስጠላል። በእውነት ጋሽ በሀይሉ ወጎች በጣም ይመቹኛል ይህ ግን ወግ ሳይሆን ሃሜት ወይስ ጥላቻ ይደብራል 🤔

  • @MezgebeGezahegn
    @MezgebeGezahegn 5 месяцев назад +1

    በኀይሉ እንዳንተ አይነት ይብዛልን ።አመሠግናለሁ ።እኔ አንተ የምትለው ነገር በፈጣሪዬ ተሠርቼ እንደመጣሁ አንተ ያልከውን ምሥጋና ታናሽም ,እኩዬቼን ታላላቆቼን የማሥገን የማበረታታት ነገር በጣም ነው የምወደው ውሥጤን ሥለነካከው በጣም ነው የማመሠግነው።በገንዘብ የገዛሁትን እዕቃ ለሸጠልኝ አመሠግናለሁ ሥለው ገርሞት የማሚያየኝ ይበዛል ።

  • @negakebede6535
    @negakebede6535 5 месяцев назад +3

    wow🎉

  • @hry99
    @hry99 5 месяцев назад +1

    Smart guy with sense of humor.

  • @seyefemelesew7890
    @seyefemelesew7890 5 месяцев назад +2

    Degmhi Degagmhi betayew yemateslchew teru astmari weg new. ... Thankyou

  • @lealemalemamen9029
    @lealemalemamen9029 5 месяцев назад +12

    የጋሽ በሀይሉ ድሊትና፣ ኮፒ ፔስት ቀልዶች ለመጀመርያ ግዜ የሰማው ሰው ማን ይሆን ስንትስ ዘመን ይሆናቸው ይሆን?

    • @RobelJETRO
      @RobelJETRO 5 месяцев назад

      ❤enante beat 8teniga shiii mehonun new 👉🇱🇷🍖🍗🦮💨🇪🇹👏👏👏👏👏✊🦧

    • @matiyassolomon1162
      @matiyassolomon1162 5 месяцев назад

      At least he can tell it as a new. What do you do?

  • @AwokeAbegaz
    @AwokeAbegaz 5 месяцев назад +1

    ጋሽ በሐይሉ ይህችን አባባል ከዚህ ቀደም ነገኸናል ::
    ዛሬ እንድገና ለምን ከ5 ቀን በፊት ተብሎ እንደቀረበ አልገባኝም::

  • @derejeworku6592
    @derejeworku6592 5 месяцев назад +6

    አይ ወሬ ማውራት እውቀት መስለህ ተሳስተሃል ዶ/ር አብርሃም የሚያወሩትን ለመረዳት አቅም ሊያንስህ ይችላል ትንሽነትን መረድት እንጂ አላስፈላጊ አስተያየት ያስንሳል እናም አንሰሃል

  • @bilalalhabesha7173
    @bilalalhabesha7173 5 месяцев назад +1

    ንገረዉ አቦ።

  • @WubieChanyalew
    @WubieChanyalew 11 дней назад

    አላዋቂ ነህ በፕሮፌሰር ማሾፍ አትችልም።

  • @Tadekidane-c1e
    @Tadekidane-c1e 5 месяцев назад +1

    Aye gashe bahayelu chawata kakumengare gare marate sechelebate baewente talake sawe nahe

  • @greenflag-f5i
    @greenflag-f5i Месяц назад

    የትልቅ ቀላል

  • @bilalalhabesha7173
    @bilalalhabesha7173 4 месяца назад

    This guy is really intelligent. That false prof is taking bullshiiit

  • @bishawengda5108
    @bishawengda5108 5 месяцев назад +2

    እድሜና ጤና ለጋሼ

  • @fitsumtewolde8189
    @fitsumtewolde8189 5 месяцев назад +5

    ከምወዳቸው ሰዎች 1ኛ

  • @onthegoethiopiatourtravel6383
    @onthegoethiopiatourtravel6383 5 месяцев назад +1

    ጋሽ በኃይሉ ቢሰሙት የማይጠገብ አንደበት።እንወድሃለን ከ ላስታ😍

  • @ethiolighton9245
    @ethiolighton9245 5 месяцев назад +3

    አይ ጋሽ በሀይሉ❤❤

  • @aschalewgeberaselasse4681
    @aschalewgeberaselasse4681 4 месяца назад

    አጋንት ከፆም ከጸሎት በስተቀር አይወጣም ::

  • @mulat2224
    @mulat2224 5 месяцев назад +1

    በ ሒሳብ ኣናምንም ይላል እንዴ ለዚ ኣይደል ድሃ መናጢ የሆነው

  • @MohammedKebede-d9n
    @MohammedKebede-d9n Месяц назад

    ለማላገጥ ሞክረሃል ግን ሰው ባለው ስለሆነ መሰሎችህን ለማሳቅ ችልሃል። ከአንተ ወጣ ያለ ግንዛቤ ያላቸውን ደግሞ በቁምህ እንደሞትክ ቆጥረው እንዲያለቅሱልህ አድርገሃል።

  • @Rahel88879
    @Rahel88879 5 месяцев назад

    አቶ በኃይሉ የፕ/ር መመስገን ያስቀናው ይመስላል ። የተጠየቀውን የፕሮግራሙን ዓላማ ትቶ ስለምስጋና ምንነት ያወራል። ለምን ስለምስጋና ምንነትና ማን መመስገን እንዳለበት ሌላ ፕሮግራም ኡይያዝለትም።

  • @destaalabo3036
    @destaalabo3036 5 месяцев назад +1

    There are people who may think that they are far better than others because they are not far siet0000⁰:vggg

  • @dagemsole-u9c
    @dagemsole-u9c 4 месяца назад

    ሚገርም ተሞኩሮ 😂10 Q

  • @dawitg25
    @dawitg25 5 месяцев назад

    ጋሽ በኃይሉ ፕሮፌሰር አብርሀም እሚያውቀውን ማስረዳት እንደማይችል ነግረኸናል።
    እንደ አነስታይን እባባል አልገባውም ማለት ነው?

  • @TewodrosSeleshi
    @TewodrosSeleshi 5 месяцев назад +1

    አረጅህ እንዴ?

  • @zemenechanie7146
    @zemenechanie7146 5 месяцев назад +34

    ጋሽ በኃይሉ (ጋሽ በወጉ ) ወግ ለሳቅ እንጅ ቁምነገርን ሊጋርድ አይገባም ባይ ነኝ። መልክት ለማስተላልፈህ ሞክረህ ሊሆን ይችላል "አዝንልህ አለሁ"ብለህ ነገሩን ሁሉ ገደል አስገባሁ።ባጭሩ ከምርጡ እና የላቀው ከፕሮፌሰሩ መልክት ለማሰበለጥ የተጋጋጥክ መሰለኝ አናም ተቀየምኩ።

    • @gakitdebubu7655
      @gakitdebubu7655 5 месяцев назад +5

      😂😂😅😅😂😂😅😅

    • @kibrushumye4318
      @kibrushumye4318 5 месяцев назад +13

      ጀዝባ።ቀናተኛ

    • @aman7077
      @aman7077 5 месяцев назад +9

      @zemenechanie አንተ ቆሮቆንዳ ራስ መጀመሪያ ከዚህ ቀናተኛ ማንነትህ ጋር ታረቅ !!!

    • @melatasefa5991
      @melatasefa5991 5 месяцев назад +3

      Bro degmh adamtew lmn endalew

    • @walkthewalktalkthetalk6371
      @walkthewalktalkthetalk6371 5 месяцев назад +2

      የአማርኛ ወጉ ነው፤ ሳይንስ ስለማይገባው ተረት ላይ ተቸክለዋል። በሀይሉም እንደዛ ነው "jack of all master of none" እነዲሉ ።

  • @ya-mariam-setuta
    @ya-mariam-setuta 5 месяцев назад +2

    ለዛ ቢስ ትሽ

  • @john7630
    @john7630 5 месяцев назад +2

    To much talk is nothing !!!!

  • @bilalalhabesha7173
    @bilalalhabesha7173 4 месяца назад

    ልክ ልኩን ኑገረዉ። false prof.

  • @Rahel88879
    @Rahel88879 5 месяцев назад

    የሚገርመው የአጨብጫቢዎቹ!!!

  • @gezahegnabiye-bl6ou
    @gezahegnabiye-bl6ou 4 месяца назад

    ያልገባው ለመግለጽ ስለሚቸገር ይመስለኛል ከሰውነቱ ግዝፈት ውጭ ምላሱ ነበር የሰማው አማረኛው ነው የሚአስቀው እንጅ ተምህርቱ እና ገለጻው አይደለም

  • @dawitassefa6760
    @dawitassefa6760 5 месяцев назад +4

    አዲስ ነገር ለመቀበል ዳተኛ የሆነ ማህበረሰብ አሸሙርኛ

    • @mesfinkebede1945
      @mesfinkebede1945 5 месяцев назад +1

      እውነት ብለሀል በጣም ነው የከፋኝ በዚህ ንግግሩ ጭራሽ ከፕሮግራሙ ቆርጣችሁ ይህንን አሽሙር ማቅረባችሁ አዘጋጅ ራሳቸው ያሳዝናል

    • @eliasneguse4417
      @eliasneguse4417 5 месяцев назад

      እግዚአብሔር ይማርክ

  • @AbebayhuAlemu
    @AbebayhuAlemu 5 месяцев назад +3

    የቧልት እና የረሀብ መናገሻ ሀገር

  • @addisuabate7760
    @addisuabate7760 5 месяцев назад

    recycle bin ውስጥ ነዋ የሚሔደው

  • @gizachewbelay9519
    @gizachewbelay9519 5 месяцев назад +1

    የሽማግሌ ቀዳዳ ይቀፋል

  • @Betty-tv6qy
    @Betty-tv6qy 5 месяцев назад

    Degami mew ended metakerbut 🤔

  • @dwebalebadde
    @dwebalebadde Месяц назад

    ኢትዮጵያዊ ፕሮፈሰር አለ እንዴ? ሸርሙጣና። ታሪክ አዛቢ ፐሮፌሰር። ሞልቷል።

  • @bilalalhabesha7173
    @bilalalhabesha7173 5 месяцев назад

    He just tell the fake prof of physics the he doesn’t know what he is taking about other wise he can present it in the way so that the others can understand

  • @bilalalhabesha7173
    @bilalalhabesha7173 4 месяца назад

    ቆማጣን ቆማጣ ካላሉት ገብቶ ይፈተፍታል። Fake prof did. Not take his medicine

  • @bilalalhabesha7173
    @bilalalhabesha7173 4 месяца назад

    አቤት አሽውር

  • @aliseman7491
    @aliseman7491 5 месяцев назад

    ፈጣሪን አመስግኑ እያልክ አንተ ግን ፍጡሩን እየሱስ ታመልካለህ ?

    • @Rahel88879
      @Rahel88879 5 месяцев назад

      አሊ ስለ መሀመድ እንጂ ስለ እየሱስ የት ያውቅና ነው?

  • @NatnaelDessie-dh3du
    @NatnaelDessie-dh3du 3 месяца назад

    Ante raseh aganet nk

  • @kassaayalew-p5y
    @kassaayalew-p5y 3 месяца назад

    thr badtard statician behailu g/medhin can'tunderstandeta phydics
    prof.abrehamis the most genius person of the planet

  • @M12-l8e
    @M12-l8e 5 месяцев назад +4

    አንቸኮ ሳይገባህ ያረጀህ አሰማ ነህ እነ ደ/ር ልትገመግም አይመጥንህምና የለእውቀትህን አትባጫሮቅ ,አንተንም የሚያደሙጡህም ጭምር በቁጥር እንደሰው ነበር የተፈጠራቹህ ግን ያሳዝናል ወዳቾው ከርሳቾው አምላካቾው የሚሎውን ስቱን እንዳለ ለምስክርነት አርአያ ናቹህ

  • @bilalalhabesha7173
    @bilalalhabesha7173 4 месяца назад

    አስገባለት አይደለም የሚባለዉ። የዉሸታም Professor

  • @derejeworku6592
    @derejeworku6592 5 месяцев назад +3

    አይ ወሬ ማውራት እውቀት መስለህ ተሳስተሃል ዶ/ር አብርሃም የሚያወሩትን ለመረዳት አቅም ሊያንስህ ይችላል ትንሽነትን መረድት እንጂ አላስፈላጊ አስተያየት ያስንሳል እናም አንሰሃል

  • @M12-l8e
    @M12-l8e 5 месяцев назад +6

    አንቸኮ ሳይገባህ ያረጀህ አሰማ ነህ እነ ደ/ር ልትገመግም አይመጥንህምና የለእውቀትህን አትባጫሮቅ ,አንተንም የሚያደሙጡህም ጭምር በቁጥር እንደሰው ነበር የተፈጠራቹህ ግን ያሳዝናል ወዳቾው ከርሳቾው አምላካቾው የሚሎውን ስቱን እንዳለ ለምስክርነት አርአያ ናቹህ

    • @alexmulat2922
      @alexmulat2922 5 месяцев назад

      Ante gen ebtohal

    • @henokbanti6008
      @henokbanti6008 5 месяцев назад

      yalew neger gebtohal? betam dedeb neh

    • @Poem_AI
      @Poem_AI 5 месяцев назад +1

      ይሄ ነገር አማርኛ ነው ??

    • @fikrumengaesh7432
      @fikrumengaesh7432 Месяц назад

      ፊደልክን አስተካክሎ መጻፍ ቢቀድም ባይ ነኝ.. ትችትክን በቅጡ ማንበብ አቃተኝ እኮ