የገቢ ግብር ገማቾች ግምት እና የወሊድ ቁጥጥር ጽ/ቤት አስቂኝ የልምድ ተሞክሮ - ተስፋሁን ከበደ- ፍራሽ አዳሽ 26 - ጦቢያ-
HTML-код
- Опубликовано: 10 фев 2025
- ተስፋሁን ከበደ ፍራሽ አዳሽ 26
ተዋናይ ፣ ደራሲና አዘጋጅ
Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2021 Arts Tv World
ይሄን ኮመንት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ደስታ እና እድሜ ሙሉ ደስታ ይስጣቹህ💚💚💚💚💚💙💙💙💙
አሜን🙏🏾
🙏
ኤል
❤️
አሜን ለሁላችንም
ተባረክ የዜግነት ድርሻህን ተወጥተሀል የሚሰማ ይሰማ ላገራችን እናት እንሁን ።ግሩም እይታ
እደዚህ አጀት አርስ ልጅ በአሁኑ ሠአት ማየቴ ይገርመኛል ያሠብከው ሁሉ ይሣካልህ
ተስፍሽ ያልኖርከውን ዘመን የምታውቅ ልዩ ብላቴና
እግዚአብሔር ይጠብቅህ!!
ተስፋሁን የምንጊዜም ጀግናዬ ነህ
የኔ ምርጥ እንዴት በጉጉት እንደምጠብቅህ ብታቅ
ማራኪ እኔም ነኝ።
ቡዬ እኔ እራሱ
@@firhywottezazu2307 በእውነት ምንም ቢል አፌን ከፍቼ ነው ማዳምጠው😘
@@abiy541 እሱን የማይወደው የለም እኮ እምላለው😍
እረጅም ዕድሜ ይስጥህ ወንድሜ 🙏🙏
ምርጥ ሰው ነህ በርታልን ❤
He is telling the truth by jokes
Betam seteto ende mekigel. Kebad Niger astelita hiyot yilem manim zoro miyaye angete yalew sew yelem
ምርጥ ሰው ነህ እረጅም እድሜ ይሰጥህ ከልብ እወድሀለሁ ኑርልኝ
እኔእምለው በቃልህ መያዝህ እንደገና ሐሳቡ እንዴት ይመጣልሀል ፈጣሪ ይጠብቅህ።
እውነት እና እየሆነ ያለውን ስለሚናገር አይጠፋውም። እያየ ነው የሚናገረው።
እኔም ይገርመኛል
የሚ ፅፈውም እራሱ ነው የሚመስለኝ። በጣም የሚገርም ነው።😊
ቀልዶቹን ተራ በተራ በቅደም ተከተል ማስታወሱ ብቻ ሳይሆን, የካራክተሮቹን ( እማማ ልጣሽ, ሻንበል,...) ባህሪና ስራቸውን ሰፊውን ሕዝብ ከሞላጎደል እንድላበሱ አድርጎ, በመሃል በመሃል ተስማሚ የምሳሌ ቀልድ አክሎበት እያሳቀ ከባድ አንቂ መልክት ያስተላልፋል::
( ሕፃናት ይዘው ገብተዋል !! ) ⛔️ 18+ ⛔️
ፀጋ እግዚአብሔር ከሰጠ ምን የማይቻል ነገር አለ ብለ
💚💛❤የኔ ጀግና፣ብልህ ሳምንቱን በጉጉት ነው አንተን ምጠብቀው💚💛❤
አሁንም እግዚአብሔር ዕውቀቱን ይጨምርልህ ድንቅ ልጅ ነህ! ትልቅ መልዕክት ነው ጆሮ ያለው ይስማ !!
ልቦናችንን ይመልስልን ፍቅር ሰላም ይስጠን
ምርጥ ደራሲ እና ተዋናይ!
ችሎታህ የሚደነቅ ነው። ልዩ የሆነውን ስጦታ ፈጣሪ ሰጥቶሀል። እንደ ናዝሬት ልጅ ለኔም ኩራቴ ነህ።እግዚአብሄር ከክፉ ሁሉ ይጠበቅህ። በህይወቴ ይህን የመሰለውን ችሎታ ያየሁት ካንተ ነው። ኑርልኝ።
ተስፍሽ ያንተን ችሎታ አስተዋይነት ቃላት አጣውለት አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅክ ምርጥ ሠው ነክ❤
ስለ አቀረብከው ጥልቅ ትምህርትህ ታሪክ ትልቅ ቦታ ላይ አስቀምጦኃል ወዳጀ!!!
ተባረክ ፈጣሪ ይጠብቅህ 💚💛❤️
ይህ ልጅ የተለየ አእምሮና ተሰጥኦ አለው እ/ር ከክፉዎች ጠብቆት ለመጨረሻው የዕድገት ደረጃው ያበቃው ዘንድ ፀሎታችን አይለየው።
አቤት ቅኔ ዠለጠው አብይ ልጅ አወላለዳችሁን ቆጠብ አርጉበሎነበር አቦ አንተልጅ ሱስ ሆክብኝ ፈጣሪ ይጠብቅህ🙏
Abiy leba amahara enemy neu
ፈጣሪ ለሀገሪ ያብቃኝ አንተን አድናቆቴን ለመግለጽ ያብቃኝ ሀገራችን ሰላም ይሁን ብቻ በቃ ትችላለህ ሰላም አባላለው የዘወትር አድናቂ
የሚገርም ነው በውስጡ ከባድ ንግግር አለው በርታ ፈጣሪ ይጠብቅህ
🙏👍👍💚💛❤️ ተስፍሽ እግዚአብሔር ሁሌ ሐሳብህን ይሙላልህ!! እግዚአብሔር ስትወጣ ስትገባ ከፊትህ ይሂንልህ!! ሁሌ በጉጉት ነው የምጠብቅህ፤ የምታቀርባቸው ሁሉ ትልቅ ትምህርት ነው!!🙏👍👍💚💛❤️
በጣም ይገርማል :: ልብ በል አስገራሚ እውንት ነው:: በጣም እናመስግናለን ተስፍሽ እና ይህንን ዝግጅት ለሚይዘጋጁ በሙሉ👏👏
አሰገራሚ ሰጦታ የታደለ እንቁ ወጣት ሰላምህ ብዝዝዝት ይበል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍👍👍
ሁፍ ተስፍሽዬ ምቾቴ ጌታ ጠብቆቱ ያብዛልኝ💚💛💖
ድንቅ ተዋናይ ከምርጥ ቁም ነገር ጋር ::
ድንቅ ፈላስፋ
የእግዚአብሔር ስራ ይገርመኛል በአንተ እድሜ ያሉ በክፋት ያበዱ ሳይ እንዴት ነው እላለሁ አንተ ግን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
🙏❤️ God bless you 🙏!!
ተስሽ እነወድሃለን ኑርልን እንዳተ ያለ ሺህ ይወለድ
ተደጋግሞ ቢሰማ የማይሰለች እንቁ ወጣት ሰላም ብዝት ይበል 💕💕💕💕💗💖💗💖🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
The greatest man in AA right now the best show !! I can’t wait to see you
Tesfahun KEBEDE Every Century a Genius born in Every Nation, you’re our time born Star 💫 Thank you Sir
በጣም ያምራል ይህን ያሕል ምገስ ።
I wish you long life Tesfish. May God protect you from any evil.
በጣም አድናቂህ ነኝ ተስፍሽ ይመችህ
ተስፍሽ ምርጥ ሰው እድሜ እና ጤና እመኝልህ አለሁ!!!!
God bless you my brother your real angel for all of us
አግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብቅህ ያቆይህ በመንፈስ ቅዱስ አእምሮህን ይጠብቅ ተወዳጅ ሰው
ተሰፈሺ የወለደህ ማሀፀን ይባረክ አጀት አረሰ ንገረውማ መቼም አይሰማም
My favorite show. You always impress me. Thank you!
ተስፍሽ ያንተን ችሎታ አስተዋይነት ቃላት እግዚአብሔር ይጠብቅህ!!
You are simply the greatest of Ethiopia's public figures.
13:38 ማንም ጥይቱ የባረቀበት ሁላ ጀግና እየተባለ ነው 👍 ትክክል
በጣም ደሥ የሚል ቅኔ አዘል መልእክት ነው አላህ ያግዝህ ወንድሜ።
ከአንተ በፊት ያቀርቡ የነበሩት በአንድ ርዕስ የሚያስቁን አንዴ ነበር በፍራሽ አዳሽ ዘመን በአንድ ርዕስ ከነ ትምህርቱ ከአምስት ጊዜ በላይ ነው የምንስቀው። በርታ የኢትዮጵያ ጀግና ብየሀለሁ።
በጣም ድንቅና አስገራሚ የትወና አቅም የሀገራችን የትወና ብቃት የታየበት ሰዉ ነዉ ተስፋሁን በጣም ቆንጆ ተዋኘ ነው። ደሞ በሰው ሀገር በስደት ላላችሁ ለሀገራቸው ያብቃን ከሰዉድ እስር ና እንግሊት ልያበቃ ነዉ እንኳንም ደስ አለን።
ምርጥ ሰው
የቅኔው አባት ተስፍሽ ትዘርፈዋለክ ቅኔው ያማል ❤❤
ታትሞ እስከሚወጣ ቸኩያለሁ, በተረፈ በርታ
Thank you. This is a great message if they have ears to hear it!!!
Another magnificent performance by Tesfahun. I raise my hut, as usual. Well done!
Raise my hut aybalem. Hut= gojo bet. Hat= kofiya. We say i tip my hat to you as usual. Leave the English to us please 😆
ከዚህ ሁሉ "ቁቤውን"ትታችሁ በአማርኛችን አትጽፉም።እንግሊዝኛ ብርቅ ነው።ፈረንጅ ግእዝ ይማራል።እናንተ ለእንግሊዝኛ ትጨነቃለህ። ያውም ለራስህ ላልሆነ ቋንቋ🤮ቋንቋ መግባቢያ ነው እንጂ ዕውቀት አይደለምና።
ስምን መልአክ ያወጣዋል፤ ቃለ-ሕይወት ያሰማልን፡፡
ይገርማል የገባህ ነህ በርታ
እግዚአብሔር ይባርክህ...!!!
ትክክለኛ መልእክት ነው ወንድሜ ተስፋሁን ተባረክልን ውይይይይ ውስጥ ነው የሚነካው ያስተላለፍከው ዋዉዉዉዉ
ተስፋሻችን
You are a freedom fighter for all Ethiopians
ተባረክ!አንበሳዬ!ሁሌም በጉጉት ነው የምጠብቅህ!
እውነት ነው ጀግና ድሮ ቀረ
💚💚💚💛💛💛❤❤❤👍👍👍
You exactly 💯 % that's teru .GOD BLESS YOU keep it up.
He is the guy I respect in my life. Tesfish long life bro and keep it up as you are important to me.
ሰሚ የለም እንጂ ሰሚማ ቢኖር የኛ ፍራሽ አዳራሽ ተናግረህ ነበር የኢትዮጵያ መንግሥት መቼ መሰለህ የሚሰማው ሲወድቅ ብቻ ነው ስታሸንፍ !!!!!!!!!
እዛው ቁጭ ብለው እያዩት ነው በራሳቸ እየሳቁ
@@jilsonkasereka3752 you are right but those Liare's are will punished by stop farmers product to addiss abeba
በጣም ነው የምወድክ አበሳው
Outstanding 😍😍
ትችላለ አባቴ።።።
አንተ ምርጥ ትችላለህ ተሰፋሽዬ
ስወድህ እድሜ ይስጥህ።
አይዞህ አይዞህ ያገሬ ሰው አይዞህ ከብረት የጠነክራል አይዞህ ከሺ ሰራዊት ይበልጣል አይዞህ ከኩብር ጊዜ ይበጣል አይዞህ ወገኔ ይህ ክፉ ጊዜም ባለጊዜም ያልፋል እውነትህ ይበልጣል
Keep up the good work Tesfish. You are very talented. Real tesfa. I see hope in you and your works. Some where on the road people will start to listen to each other and your advice. Things will change little by little. Don’t give up!
የሚገርም መልእክት ነው
ጠጆይ የዩክሬኑ ሰውይ ፕሪዝዳንት ከሆነ አንተ ደሞ የኛ ሁን 😍 you got my vote
God's blessings you. I loved what you mentioned at the end. That's fantastic. "Rather of being a child, be a mother for your country." What a wonderful word. To be honest, this word has taught me a great deal. It's a pleasant impression. Ethiopia, may God bless you.
Arts tv is best
አድናቂህነኝ
የኢትዮጵያ የፓለቲካ ውጥንቅጥ ችግር በትክክል የገባህ አንተ ነህ፣ የግዜው ፓለቲከኞች በዘር እና ተረኝነትን ትተው ካንተ ቅኔ ቢማሩ ጥሩ ነበር።የግዜ ጉዳይ ነዉ በሰው ልጂ ሀፆያትን የዘሩ ሁሉ መከራን ያጭዳሉ።
እግዚአብሔር ከክፋ ይጠብቅህ አንተን ወንድሜ!
በርታ ብሮ ፒካፑ ተመችቶኛል 😂😂😂😂❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
Hi my smart brother betam sibeza adenakih negn ketlbet bertalgn
መጨረሻው ላይ ያስተላለፍከው መልዕክተ በጣም ተመችቶኛል። በርታልን ወንድሜ
Ewnet betam tgrmenaleh lyu nek wendmie egziabhier ytebkh♥️♥️♥️🙏
U r super !
ጎበዞ
you are Very Talented person .
እግዚአብሔር ይባርክህ።
በእዉነት ልብም ጆሮም እንዳይሰሙ ያደረጋቸው ነገር ያለ ይመስለኛል እንጂ
ከዚህ ልጅ ብቻ ከሚሰጠዉ ተስተምሕሮ
አስጠፊዎችንም አጥፈዎችንም፣ልብ ያስገዛ
ነበር፣ እነዚህ ሰዎች የማያዳግም ትምሕርት
ሊያስተምራቸዉ፣የፈለገ ይመስለኛል የከፋ
ነገር፣ለበጎ አይመስለኝም ደግሞም ማየት
አለባቸው የግድ፣ብዙ ጊዜ እከታተላለሑ ከመንግስት ምክር ቤት የተሻለ አቅም ያለዉ
መልክት በማቅረብሕ እጅግ ደስተኛ ነኝ
ሰዉ ከሖንክ እንደሱ ሰዉ መሖን ነዉ
ሰዉ ባትሖንም ሰዉ እንድትሖን እየነገረሕ ነወ።
አንደኛ
Amazing thank you
ፈጣሪ ከአይን ያውጣህ!
ተስፍሽ አላህ ይጠብቅህ
አንበሳ! ንገረው ላልሰማው
GOOD job young man!
You number 1
Extraordinary ♥
በሁሉም ቋንቋ ሊተረጎም ሚገባው ስራ ነው በአማርኛ ብቻ ሊወስን አይገባውም ሁሉም ኢትዮጵያዊ ሊስማው ይገባል በውነት ድንቅ ስራ ነው !!!
ሕግ መሰለህ የሚተረጎም።አማርኛ የራሱ ቅላጼ አለው።በሌላ ከተረጎመ አይጥምም።ለምን ብትል ትወናውን የሚችል ሰው ትያትሩን ካልተጫወተው ማለት ነው።ኢትዮጵያ ውስጥ 75% በላይ አማርኛ ይናገራል ይገባዋል።
አማርኛ'ኮ የኢትዮጵያ ቋንቋ ነው አማርኛ የማይችል ኢትዮጵያዊ አለ እንዴ?!
ባአማርኛ የፃፍኩ መስሎኝ ነበር አማርኛው እራሱ ባማፍኛ ሊተረጎምልን ይገባል !
አማሬኛ የማይናገር ኢትዮጵያዊ ካለ ቶሎ ብሎ ከኢትዮጵያ ምድር ይውጣ ✊✊✊
BEHULUM BEBIHER BIHERSEBOCH QUANQUA
😁😁😁😁AYCHALEM COZ ITS POEMS
የምር ትለያለህ የኔ ጎበዝ 👍
Bravoooo
bravo
የአሁኑ ፍራሽ አዳሽ 26 እንደ ወትሮው ሁሉ ምርጥ ነው ፤ ግን ትንሽ "የፆም አይመስልም" ፡፡🤣😜🤣
ተስፍሽ ምርጡ
Brove 👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ዋው።
ጥሩ መልዕክትነው👍 👌