በጣም በጣም እናመሰግናለን ለወንድሞቻችን መልክታችሁ ስንቱ ተረድቶችሁ ይሆን I have a big respect! you guys are full of confidence to Stand on a stage and face the truth while most of the people live in fear, keep up a good job!
What a privilege to watch you both! For me you represent the voice in the WILDERNESS; the voice of FREEDOM; the voice of the poor mass; the voice from bottom-the powerless! Clearing the way for the TRULY Ethiopian renascence. You are like a soldier armed with nuclear bomb that smashed ancient cultural foundation of autocracy, ignorance, pride, lust, immorality, selfishness etc from the Ethiopian social soil for the rising of might army of democratic, knowledgeable, meek, righteous, ethical and prosperous generation of Ethiopia that would take the heights of the NEXT civilization.
ፍራሽ አዳሽ ልዩ እኮ ነህ ባለምጡቅ አእምሮ አዋቂ ባለቅኔ እናመሰግንሃለን ። በርታልን ።እያዋዛህ ቁምነገር የምታስተላልፍ ትልቅ ሰው ነህ ዋው የወለደችህ ማህፀን የተባረከች ትሁን ።እንወድሀለን። ከመድረክ አትጥፋብን ።
እጅግ በጣም የሚያምር እውነትና ትክክለኛ የህዝብ ብሶት የሚሰማበት ግሩም ስራ እናመሰግናለን
ያስቃል ያስለቅሳል ያዝናናል ብዙ ቁምነገር አዝሏል good job go continue thanks
ማአ
በጣም በጣም እናመሰግናለን ለወንድሞቻችን መልክታችሁ ስንቱ ተረድቶችሁ ይሆን
I have a big respect! you guys are full of confidence to Stand on a stage and face the truth while most of the people live in fear, keep up a good job!
ክክክክክ ኣይገባቸውም
ተስፉዬ you guys are the right choice to watch! Both of you are the best🇲🇱 I love you sooo much 💕 please እራሳችሁን፡ ጠብቁ
➫እውነት ፣ችሎታ ፣ ብቃት ሁሉንም በአንድ
➯የዘመናችን ክስተት
ለአንተ ዕድሜና ጤና ይስጥህ
እንደ አንተ ያሉትንም ያብዛልን
👍👍🙏💚💛❤️ተስፍሽ ሁሌም የምትሰራቸው ሥራ በጣም አስተማሪ ናቸው!! ጥሩ መልዕክት ነው ያስተላለፋችሁትበርቱ!!💚💛❤️🙏👏👏
በጣም የምወደው እና የምከታተለው ፕርግራም ነው!
ሁለታችሁም በቀልድ የሐገራችንን አሁናዊ ሁኔታ የምትናገሩ የዘመናችን ጀግኖች ናችሁ በርቱ!!!
አረበኛ ቋንቋ እና ጤና አስተምራለሁ ቤተሰብ ሁኑ ምርጦቸ ትጠቀማላችሁ
የሰው ልክ ማለት እናንተ ናችሁ።በርቱልን
Be tekkkkkle
much love and respect to Arts tv world
clever and very talented, both standing comedians are not comedians they are philosophers, teachers, and awakeners, BOTH ARE SUPERIOR TOP ELITES.
እንቁዎቻችን ቁሜ እና ተስፍሽ እድሜና ጤና ይስጣችሁ። አምላክ በረከቱን ያብዛላችሁ።
God blessed Ethiopia and all Ethiopians 🙏 MORE BLESSINGS TO THE TWO TALENTED YOUNG MEN 🙏 AMEN TO DEMOCRACY 🙏
እውነትን በፍቅር መግለፅ ይሉሃል እንደዚህ ነው እናመሰግናለን
እውነት በጣም የምገርም ቅኔነው በርቱ 💚💛❤️🌹🌹🌹
My people became aware of the situation. I am happy to see this.
ፍራሽ አዳሽ ሌላ ባለሞያ ፈጠረ በጣም ሀሪፍ ነው
እድሜናጤናይስጥልንቁምነገር ከሳቅጋርየምታስተምር ነህ
so samrat guy i thinke like this
ቁሜ በርታ ከድር ሰተቴ ያገራችን እንቁ ነበር
He is genius 👏 😍 young man with wisdom 🙌 🙏 gobeth
ወይ ገልብጠን ወይ ገልብጥልን።
Tesfahune you are the best
ሁለቱም የዚህ ትውልድ የጥበብ ካሳዎች ናቸው። የጅማ ልጅ ነኝ ሰተቴን አልደረስኩበትም። ግን አጎቴ በጣም ሲጋራ ያጨሳል። እና ከድሮ ሁሌ እሱን ሲያገኝ ሴሽ ይቀፍለው ነበር። አጎቴ በሲጋራ ምክኒያት ትዳሩ ፈርሷል። እናም አንድ ቀን ገና ሳይጠይቀው አጎቴ ሲጋራ ሲሰጠው .......ሰተቴ እኔ እኔ ሲጋራ ሱስ የለብኝ ቢኖርብኝም ከቤቴ አላስበልጠውም ብሎት ሸንቆጥ አድርጎት አለፈ። አጎቴ ለካ እብድም ታዝቦኛል ብሎ ሲጋራ አቆመ። አሁንም በህይወት አለ። ደስተኛ ቤተሰብ አለው።
You are great, Mesrak Terefe.
betam ewodachu alehu thank you
Big message he has pass to us
They are smart telling the realities by joking thank you both of you, if they have mind let them learn, good job our brothers 👏👍
I am proud of you guys. It is educational.
ጎበዞች
Only Firash adash
በረታ የኔ ቆንጆ 😘😘
What a privilege to watch you both! For me you represent the voice in the WILDERNESS; the voice of FREEDOM; the voice of the poor mass; the voice from bottom-the powerless! Clearing the way for the TRULY Ethiopian renascence. You are like a soldier armed with nuclear bomb that smashed ancient cultural foundation of autocracy, ignorance, pride, lust, immorality, selfishness etc from the Ethiopian social soil for the rising of might army of democratic, knowledgeable, meek, righteous, ethical and prosperous generation of Ethiopia that would take the heights of the NEXT civilization.
ተሰፍሁን ኑርልን ...እንዳተ አይነቶች ይብዙልን .....❤❤❤❤❤
የተስፉ የበለጠበት ላይክ
AYGENANYIM ENJII
ወይ የዶሮና ድምፅ ቅኔ ገራሚ ነው???????
Daseta asmalesh firash adeshi dasi yemil giximi 👌👌👌👍👍
ዋው አሪፍ መልክት
ፍራሽ አዳሹ ካሳሁ መልእክቱ ረቂቅ ነው
ልዩ ስጦታ ችሎታ አለው
This guy's are gunisse. I like them a lot..
የእውነት አንተ ምጡቅ አዕምሮ አለህ
ሰላምህ ይብዛ አቦ
ዋውው ምርጥ ነው 😍😍
እድሜህን ያርዝመው
ያምራል
ሁላችሁም ታምራላችሁ ግን ለዛ እና ጣእም ተስፋሁን እመርጣለሁ የአድማጩን ጆሮ መያዝ ይችላል
ደፋሮቹ ያልከውን ሰምተው ለፀብ ይዘጋጃሉ አዋቂዎቹ ያልከውን ብቻ ሳይሆን ልትናገር ያሰብከውን ተረድተው ያስተምሩሀል። ሰፊው ህዝብ!!!!!!
ጦቢያ ምርጦች የኔ ውቦች
ጀግና
Frash adsh betam mrt new. Kedr enquan bzum aynefam.
Ihen program matadam faligalew
ፍራሻ አዳሽ ያዝናል በርቱ
Only tesfahun best
ፍራሽ፣አዳሽ፣በርታልን፣ጎበዝ
They make people conscious.
ያበደ ነው ዋዉ
ከሚገርመኝ ነገር ውስጥ አጨብጫቢው ትምህርት እየወሰደ ነው ወይስ ይህ ህዝብ አጨብጫቢ ነው?
Where and when are these programs undertaking?. I wanted to see the live streaming of this very talented person.
Skylight hotel the first Sunday of every month. the tickets are sold at buna bank.
ድሮ ድሮ መንግስት አስተዳደሩ የባለስልጣናት ህዝብ ምን ይላል ብለው የሕዝቡን የልብ ትርታ የሚሠሙት ከእረኛ ነበር የሚሠማው የጥበብ ሠዎች ከአድርባይነት በዘለለ መንግስትን ብቻ ሳይሆን እምነት ቤቶችንም ማህበረሰቡንም የሚያነቃ መልእክት በደላላ እና ፍራሽ አዳሽ ገፀ-ባህሪ የምታስተላልፉት መልእክትጥሩ ነው ያነቃል ያንፃል
💙🧢 ኪነጥበብ በክህሎተ አርምሞዋ ነፀብራቅ በሥነ አዕምሮ ጠሏ ፣ በተውኔተ ዝክረ ትዕይንተ መሥህብ ማህደረ ጥበብ ተዋዝታ በአበው ትምህርተ ዉስጠ ወይራ አስደምሞ ጮራ በየተራው በየፈርጁ ብቅ እያለች ውበት ስትፈነጥቅ ውበት ስትገልጥ ፣ ስታስፈነድቅ ስታስታውስ ስታሥተምር ዋለች !!! ኪነጥበብ በአርምሞ ትውልድ አልፎ ሲሄድ ጊዜም ሌላ ትውልድ አርቃ ቃኝታ አይ እናቴ ዋ ኪነ ጥበብ ፈነጠቀች ደሞ እንዳዲስ ሌላውን ትውልድ አሰከትታ ልታስተምር ደሞልታዋዛ ልታስደንቅ አቤት የሷ ነገር ኪነ ትምህርት ፣ ኪነ ሥላቅ ፣ ሥነ ጥበብ ፣ ኪነ ልዑቅ ፣ አይ የሷነገር ። ታየች ዛሬ በመንታ ውበት በጥፍ ነገር በድርብ አድማስ መውጫ በሁለት ውበት አቤት በሁለት አርምሞ አስደምማ ፣ በሰጋር ፈረሷ ሰውን ከጭጋግ ወደ ጮራ ዋ ወደ በቧልትና ደሞ ፎሬ ነገር አሰግራ አይ ኪነ ጥበብ ደሞ በባለተራ ውበተ ምስጢር እየተፍለቀለቀች ሙናዮ መንበሩ ፣ ሐብቴ ፣ እንግዳዘር ፣ ጋሽ ጳውሎስ ኞኞ ፣ ሊዎ ፣ አንጀሎን ኸረ ስንቱን እናንተዮዋ ስንቱን ውበቶች ፣ ጥበቦች ፣ ክህሎቶች እናንተዮ አስታውሳ አስቆዝማኝ ስታበቃ ጊዜማ ለካ አምላክ ሰው ሆኖ ሰውና እግዚያብሔርን አስታርቆ ሰውን ወደዘለዓለማዊነት ወደ ክብሩ መልሶታልና ። ሰው አምኖ ይድንና ለዘለዓለም ይኖራል ለካ ። በነፃ እንዲው ያለ ዋጋ ፣ ለምን የላዋጋ ? ጥሩ አንቱየዋ ዋጋው የእግዚያብሔር ወልድ ሕይወት ተከፍሎበት አሁን ለሚያምን በነፃ ነወና ነው ። ይበሉ አሁን ቢያምኑ ሞትን አያዩም በእግዚያብሔር ልጅ አምነው ይትረፉ ፣ ነዉ ግብዣው ወንጌሉ ። በጣም እወዳችኋለሁ ሞትና ሽረት ፣ እምቢኝ አመልጣለሁ እና ሌሎች መፅሐፍቶቼን እየፈለጉ በማንበብ የእግዚያብሔርን ልጅ ይመኑና ለዘለዓለም አብረን እንኑር ። 😊
ኢትዮጵያ ሀገራችንን አላህ ፈጣሪ አምላክ እግዚአብሔር ☝️ ይጠብቃት አሚን 🤲🇪🇹
ከማይረባ ወሬ ከማይረባ ሳቅ ግዜን ከማቃጠል ለቢዝነዝ ለንግድአቹሁ ስትሉ
ኢትዮጵያ ውስጥ ድሀ የሚበላው አጥቶ
የሚለብሰው አጥቶ እናተ ግን ሰውን
ችዋሻላቹሁ
Danke
አርት አርት ነው ተሰፋዬ ፍራሽ አዳሽ ብቻውን ያድሳል በተሰጠው ነገር ፍራሽ አዳሽ ፍርናሽ አዳሽ ነው
በቃ በቃ አለቀ
ሠተት ሠተተተት ሠተት ሠተተተት,,,,, እኛያልነው ለፉገራ እነሡ የመግደል ሙከራ
እነዚህንም የመዝናኛ አማራጮች ተፎካካሪ አድርጋችሁ ምን ለማለት ፈልጋችሁ ይሆን አንድ ላይ እንዲለቀቁ ያደረጋችኋቸው ወይስ የዘመኑን በሽታ እንዲጋባባቸው ነው ለምን አንድ ላይ ተለቀቁ ለኔ ሁለቱም የተለያዩ መፅሀፎቼ ናቸው
ፍራሽ አዳሽ ጥሩ ቸሰጥኦ አለህ።ሆኖም ግን ለትክክለኛ ግነዛቤ ስትጠቀምበት አላየሁም ሁሌም ከብልፅግና ጋር እንደተሞዳሞድክ ነው።
Wawwe Tesefeshe
ልጁ ተክኖበታል።
Ethiopian Ethiopian Ethiopian
ፍራሽ አዳሽ ተስፍሽ 👍👍👍👍
ሰላም ለዚህ ቤት
ይገርማል
ሁለቱም ጎበዞች ናቸው እኔ ግን ፍራስ አዳሽ ተስፍሽ ነው ምርጫየ
አቶ ደስታ አስመላሽ
የተጎዳ ፍራሽ አዳሽ
ወዶታለውውውው🙏🙏🙏🙏
እውነት ነው እግዜርም ዝም ይላል???😭😭
Wow !
ተስፍሽን ስመለከት በጉጉት ነው። ምክኒያቱም በውስጤ ያለውን ብሶት ከሆዴ ፈልቅቆ ያወጣው ይመስለኛል።
አወ፡የሚገኙ፡ሁኔታዎች፡ለመያ፡ስልሚፈለጉ፡ንው።
ሰካራም ብቻ ነው የልቡን የሚናገረው ማለት ነው ኢትዮጵያ ውስጥ ይሁና እነሱንም አያሳጣን
😂😂🙈 እነሱም በዱሮው ጌዜ ነበር ሰካራሞችን ፖሊሶች ከወደቁበት አሰተው ሲገዳገዱ ደገፈው እቤተ አደረሰው ነበር ድሮ አሁን ግን ፖሊሶቹ እራሳቸው ልጅ ሽማግሌ ሰካራም አይመርጡም እየገደሉ እየጠፈጠፋው የገላቸው
tesefish leyu wow
👏👏👏👏👏👏
ነጭ ነጩዋን
You are right. The worst is coming. The must you betrayed your own country the worse will happen.😮😮😮
ሁላችሁንም እናመሰግናለን
💚💚💚💚💚💚💚💚💚
💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
እዳንተ አይነት ያብዛልን እያዋዛ
10092013
በመጀመሪያ ለተዋናዮች ትልቅ አድናቆት አለኝ። በመቀጠልም ለአርት ቲቪ - ጦቢያ ፕሮግራም በጣም ክብር አለኝ። በጣም በርቱ። እያዋዛችሁ፤ እያዝናናችሁ፤ የምታቀርቡት ነገር በእውነቱም በአገራችን ምድር ላይ የሚታይ ነገር ስለሆነ ልብና ልቦና ያለው ይማርበታል፤ ይጠቀምበታልም። ልብና ልቦና የሌለው ሆዳም፤ ሌባ፤ ... ሆዱና ... በማስቀደም ከዚህ ባለመጠቀሙ ብዙዎችን ያጉላላበታል፤ ይጎዳበታል፤ የስለቅስበታል፤ ... በመጨረሻም ለራሱና ለቤተሰቡ ከሕብረተሰቡ እርግማን፤ ከእግዛብሔርም የእርግማን እና የያጥያትን ውጤት ያገኝበታል።
Welcome
ጀግ ጀግኖች እኮራለሁ በናንተ
ሕግዊ ናችሁ የልጆቹን ሰራ ለማስተላላፍ ካልሆነ ሼር አናረግም
Gematame gala lante new arge.kebte
ከድር ሰተቴ ሲነሳ ጂማን ያስታውሰኛል
ሰተቶ እባክህ የፍራሽ አዳሽን ደግመህ ደጋግመህ እየው
❤❤❤❤❤❤❤❤
👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾
gobez
👍👍👍👍👍👍👍
roll qoshashawn asogdotal!!!
Waw
Kkkkkkkkkkk😆😆😆😆😆