ተስፋሁን ፍራሽ አዳሽ እና ኤፍሬም /ግጥም እና ውዝዋዜ የተፈራረቁበት ድንቅ ጊዜ ... /መልካም ፋሲካ /

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 дек 2024

Комментарии • 151

  • @ሂባነኝየጊራናዋ
    @ሂባነኝየጊራናዋ 2 года назад +51

    ደስ ሲል መሻአላህ ኢትዮጵያ ባንተ ዉስጥ ትታዮኛለች የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለፋሲጋ ባአል አደረሳችሁ

    • @lubabalubaba5481
      @lubabalubaba5481 2 года назад

      እንኳን አደረሳችሁ አይልም ሙስሊም እየሱስ አልሞተምበኪወት አለ

    • @መሲፍቅርከወሎ
      @መሲፍቅርከወሎ 2 года назад

      @@lubabalubaba5481 በሂወት የለም ግን ተሰቅሎ አልሞተም

  • @bute5158
    @bute5158 2 года назад +60

    ይህን ወጣት በጣም ነው የማደንቀው ልዩ ተሰጥዎ ያለው ዩኒክና የማይሰለች መልእክት ያለው አስተማሪ ነው ኢትዮጵያ እንዳት አይነት ስላላት አንተም አብረሁም የሚሰሩት ፈጣሪ ይባርካችሁ

  • @leeylamohammad4847
    @leeylamohammad4847 2 года назад +44

    ዋው በጣም አሪፍ ነው ለክርስቲያን እህት ወንድምቼ ebs ባጠቃላይ ለፋሲካ በአል አደረሳችሁ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤

    • @bethaalemu1990
      @bethaalemu1990 2 года назад

      Amen ehti enatnem Le eid beselam yadirisilin

    • @lubabalubaba5481
      @lubabalubaba5481 2 года назад

      እንኳን አደረሳችሁ አይልም ሙስካኪም ምክንያቱም ሙስሊም እየሱስ ነብይ እና እንዳልሞተ ነው እምናምነው

    • @ياسرالشحي-ذ7ط
      @ياسرالشحي-ذ7ط 2 года назад

      @@lubabalubaba5481 ሞቶ ተነስተዋል አለቀ አመናቹም አላመናቹም የራሳቹ ጉዳይ

  • @Mellyspicetv
    @Mellyspicetv 2 года назад +20

    ተስፍሽ ያገሬ ልጅ እዚህ ደርሰህ ስላየሁ ደስ ብሎኛል በርታ ጥርሳችን ምልክታችን ነው አይዞን

    • @fadilaahmad4669
      @fadilaahmad4669 2 года назад +2

      አወኩሽ ውዴ ጠርጥሬሽነበርየወንዜልጅነሽ ሚላዬ

  • @blatob8799
    @blatob8799 2 года назад +8

    የወሎ ቃላቶች ናቸው እሚጠቀማቸው ተስፋሁን በርታ

  • @ጣይቱብጡል-በ7የ
    @ጣይቱብጡል-በ7የ 2 года назад +23

    ወሎ የፍቅር ሀገር!
    ተዋዶ ያለበት እስላም ክርስቲያንኑ 🙏💚💛❤

  • @alemnegashi4405
    @alemnegashi4405 2 года назад +8

    ebs በጣም ነው የማደንቃችሁ ተስፍሽን በፕሮግራማችሁ በማቅረባችሁ። ተስፍሽ በጣም ድንቅ ልጅ ነው ሁሉም ሰው ሊያየውና ዘና ብሎ ሊማርበት የሚችልበት ችሎታ ያለው ወጣት ነው ።በርታ በርታ.......

  • @rhametali1193
    @rhametali1193 2 года назад +8

    በርቱ የኔልዩ የወሎ አማራን በሀል አስተዋዉቁልን ዋዉ

    • @fadilaahmad4669
      @fadilaahmad4669 2 года назад

      አማራብቻ ሳይሆን እዳለሽ ድሬ ሃረር ናዙ ሁሉም ነው ውዴ የገለፀው

  • @netsiawoke3150
    @netsiawoke3150 2 года назад +12

    ወሎየዎች የት ናቹ ሁሉ ቃላቶች ወሎ ነው ምርጥ ሀገሬ የተወለድኩብሽ

  • @dawitg25
    @dawitg25 2 года назад +3

    ደስ የሚሉ ለዛ ያላቸው ልጅች ናቸው። ለሞዴል የሚሆን ሰው ጠፋ ሲባል እሚገርሙ ሁሉን ያሟሉ ልጆች መውጣታቸውን ሳይ የገባኝ ነገር እኛ ሰለ ተጨነቅንና ስለ ሰራን ስላይሆን ሰው በራሱ እራሱን ፈልጎ ማግኘት እሚችል ፍጡር መሆኑን ነው። የሰውን ልጅ እኛ እምንፈልገውን እንዲሆኑ አድርገን ማሳደጉ አግበባ አይፈለም። በሀላፊነት የተሰጡን ሉተወሰነ ግዜ ክፍ ነገር እንዳይነካቸው ልንከባከብ እንጂ ልናስተምራቸው አይደለም። ሰውን ማስተማር አይቻልም። ሰው ለራሱ የተማረ ነው። እኛ እናስተምረው ባልን ቁጥር እራሱ ፈልጎ የማግኘት አቅሙን እየጋረድንበት ነው።

  • @araya.makeda
    @araya.makeda 2 года назад +14

    Proud to be Ethiopian forever and always till the end of time!!!!

    • @alsaethio8434
      @alsaethio8434 2 года назад

      በበለማተቦች ሆናችሁ በቅዳሜ ሹር የተደባላለቀ ነገር ማቅረባችሁ ብዙም አያሰደስትም እያሰባችሁ ተጋዙ ለምታወሩት አማርኛ 💚💛❤️

    • @araya.makeda
      @araya.makeda 2 года назад

      @@alsaethio8434 I don't understand what you wrote? All I ever said was I'm proud to be Ethiopian!

    • @سيدأحمد-ش6ط7س
      @سيدأحمد-ش6ط7س 2 года назад

      @@alsaethio8434 ምነው ኢትዮጲያውሥጥ ሀይማኖት ገናእየተፈጠረ አሥመሠላችሁት ሥንትአመት አብሮየኖረህዝብእኮነው

  • @zeinazizi5759
    @zeinazizi5759 2 года назад +1

    በጣም.ጎበዝ.በርታ.ትችላለችሁ.ውብት.የአላሁ.
    ኢትዮጵያዊነት.የአላሁ

  • @Alfabet-1
    @Alfabet-1 2 года назад +12

    Tesfish, great job as usual. Keep it up.

  • @mekedeswinter4454
    @mekedeswinter4454 2 года назад +10

    ፍቅር ናችሁ አገር በእናተ ይታያል መልካም ፋሲካ ይሆንላችው

  • @bf7767
    @bf7767 2 года назад +8

    ተስፍሽ የቅኔው ሰው እንወድሀለን ንፁህ ኢትዮጵያዊ 🙏

  • @joh9711
    @joh9711 2 года назад +11

    Wow ! brilliant performance ,what a talent !

  • @hirutwedajo6984
    @hirutwedajo6984 2 года назад +1

    ተሰፋሽዬ ትችላለህ እንተም ዳንሰኛው በጣም ነው ቅንብራችሁን የምወደው በጣም ትችላላችሁ ፍራሽ አዳሽ እና እማማ ልታዬሽዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ!!!!!#

  • @yohannesheyesus3990
    @yohannesheyesus3990 2 года назад +10

    እንዚህ ልጆች የናዝሬት ልጆች ናቸው
    ግጥሙ ቃላቱ ግን የወሎ አካባቢ ነው

  • @geletunurebo4687
    @geletunurebo4687 2 года назад +2

    Endew min lergek ante lij!!!
    Every your work is golden!
    Taberak

  • @tehunget3830
    @tehunget3830 2 года назад +2

    ኧረ ይህ ልጅ ጀግና ነው ስለ ሀገር እና ፍቅር የሚሰብከው ነገር አይጠገብም እንደው ለትንሽ ጊዜ ስልጣኑን በፍቃዱ ቢለቅልክ እና ባየንክ

  • @alemzewdhaileyes6255
    @alemzewdhaileyes6255 2 года назад +5

    በጣም የማደንቅህ ወጣት ከአይን ያዉጠህ የእግዛቤር ጥበቃ አይለይህ

  • @youtube4975
    @youtube4975 2 года назад +3

    እናት ሃገሬ ፍቅር ጀባ ሰላም ጀባ አንደኛ በርቱ ደስ ትላላችሁ

  • @ameneshewa-h2q
    @ameneshewa-h2q 2 года назад +1

    መረባ መረባ ብለናል ተስፋዬ&ኤፊ በርቱልን 🙏🙏

  • @fadilaahmad4669
    @fadilaahmad4669 2 года назад +2

    የሃገሬ የናዝሬት ልጅ ጀግናዬ በርታ

  • @zmzmmuhamed915
    @zmzmmuhamed915 2 года назад +1

    የአማራ ወሎ ባህል ነው ማሽአላህ ትክክለኛ ቱባውን እንዲህ ወጥተህ ስላሳየህ እናመሰግናለን

  • @mahidan4881
    @mahidan4881 2 года назад +2

    እውነት ጥበብ ጠርታችሆለች በጣም ደስ ይላል

  • @rehmaemam571
    @rehmaemam571 2 года назад +5

    አላህ ይጠብቅ ፍራሽ አዳሽ

  • @mohammedmekinumer9808
    @mohammedmekinumer9808 2 года назад +1

    ቋንቋ አጠቃቀሙ በጣም ነው ደስ የሚለው እዉንተኛዉን የገጠሩን ነው የሚጠቀመው

  • @Antenehmulugeta-k3o
    @Antenehmulugeta-k3o 3 месяца назад

    ሀገር የምታክል የኔ ሀገር ሰው በምን ልግለፅህ አሜን እርፎህ

  • @teedy591
    @teedy591 2 года назад +2

    Wow እንኳን ለተንሳኤ በዓል አደረሳችሁአደረሰ

  • @mengistutirore6027
    @mengistutirore6027 2 года назад +3

    extraordinary man!! i always follow his programs. keep it up!

  • @yitagesteferi3800
    @yitagesteferi3800 Год назад

    The AMAZING TALENTS: Tesfahun Kebede and his Team!!!!! SUPERB Performance!!!!!

  • @estif6587
    @estif6587 2 года назад +5

    Wow... it's very entertaining and has a deep message at the same time wow...

  • @Lula2090
    @Lula2090 2 года назад +3

    Tesfahun my brave artist

  • @ertaerta726
    @ertaerta726 2 года назад +1

    ምርጥ መልክት አለው ለገባው

  • @ihjh8589
    @ihjh8589 2 года назад +3

    ሰላም ይውረዲ አሜን አሜን አሜን

  • @alemuworkie1066
    @alemuworkie1066 2 года назад

    ፍራሽ አዳሽ ትችላለህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ያድልህ

  • @dagijahyetube793
    @dagijahyetube793 2 года назад +2

    ይችላል !!!!💚💛❤

  • @mikimoknin8490
    @mikimoknin8490 2 года назад +7

    ወንድሜ ጁበርቴ መገን ሙሀባ በርሷመጀን የሚለው ቃል የወሎ ከራማ የሚለው የዛር መንፈስ ነው በሰሜኑ በጨሌ መልክ የሚመለክ ነው ፍታሁን ከቻልክ በሰውኝ ብታዋዛው አሪፍ ነው ልክ እንደ ፍራሽ አዳሽ በተረፈ በቃ ትችላለህ ፈጣሪ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን መልካም በአል።

  • @akiberhe2555
    @akiberhe2555 2 года назад

    Tesfahune and Efrem you guys I don't know what to say, very very outstanding job. Well done bro. God willing when I came to Ethiopia the first I visited is you.

  • @melkamargeni3104
    @melkamargeni3104 2 года назад +5

    ሥም ህ በራሡ ተሥፋሁን የተባለው በምክንያት ነው እናመሠግናለን እኖድሃል

  • @ፈቲወሎደሴ
    @ፈቲወሎደሴ 2 года назад +3

    ተስፋሁን እንወድሀለን😍

  • @kidaneteshome1117
    @kidaneteshome1117 2 года назад

    ተስፍሽዬ በጣም አክባሪክ ነኝ ።

  • @hanikedir4808
    @hanikedir4808 2 года назад +2

    እንኳን አደረሳችሁ

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 2 года назад +3

    እንኳን በደና መጣቹ ምርጦች ብራቦ

  • @danielassefa9458
    @danielassefa9458 2 года назад +4

    ምርጥ ስራ👌🏻👌🏻👌🏻

  • @santamayn
    @santamayn 2 года назад

    Woow ...I watched it like 10 times

  • @ياسرالشحي-ذ7ط
    @ياسرالشحي-ذ7ط 2 года назад +1

    ዮኒዬ ተመስጥክ ስታይ አሳከኝ እናም እወድሀለሁ ሀላቹም ኢትዮጽያዊያን እወዳቹዋለሁ

  • @wubethaile3205
    @wubethaile3205 2 года назад +2

    God bless you and happy Easter

  • @serkalemgetachew2121
    @serkalemgetachew2121 2 года назад

    ተስፍ ወንድማችን በርታ

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 2 года назад +2

    Oh wow wow !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @netsiawoke3150
    @netsiawoke3150 2 года назад +2

    ፍራሽ አዳሽ ትለያለክ ትችላለክ አባቴ ታመናል በዘር በሽታ ፈጣሪ ያጥፋልን

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 2 года назад +4

    ምርጥጣት ተሰፍሺ ዎውውውውው ባህላዊ አለባበሰ ኢቶጽይዊ ሰርአት❤💛💚

  • @Mama-tu2dg
    @Mama-tu2dg 2 года назад +2

    አሚንን

  • @טדיטייאציאו
    @טדיטייאציאו 2 года назад +1

    እውነትም ተስፋሁን በረታ

  • @samigotube2616
    @samigotube2616 2 года назад +2

    ጦብያየ ሰላምሽ ይብዛ

  • @tsionyohans8578
    @tsionyohans8578 2 года назад +1

    Senkfun Taylgn.............💚💛❤💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @gesesewgesesew
    @gesesewgesesew 2 месяца назад

    wow... gerami bikat

  • @NatanHenok-o5q
    @NatanHenok-o5q 2 месяца назад

    wow ድንቅ ስራ

  • @meshonyoutube7423
    @meshonyoutube7423 2 года назад

    thank you tesfish

  • @msani1742
    @msani1742 2 года назад +2

    ይሄ መዝናኛ ሳይሆን፣ መተት የሚሰሩት የሚያበረታታ ነዉ ከጥቅሙ ጥፋቱ ይበልጣል ሊገመገም ይገባዋል

  • @osmandulla7944
    @osmandulla7944 2 года назад

    አይቅኔ ባንተ ሊቀርነው ልበል ዋው

  • @hayatnagas5257
    @hayatnagas5257 2 года назад +2

    ጀግና ትሰፍሸ

  • @takelealemu1484
    @takelealemu1484 2 года назад

    Amazing talent !!!

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 2 года назад +1

    Oh wow !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @tsionyohans8578
    @tsionyohans8578 2 года назад +1

    Tsfahunye Sewdachu Edmena Tena Temgnhugn

  • @ፎጣለባሽፈጥኖደራሽ
    @ፎጣለባሽፈጥኖደራሽ 2 года назад +1

    ሀጃ ፈጅ እጅ ቅጠል ፈጅ አይኑር!!! ዋዉዉዉ ያማል ቅኔዉ

  • @asterdxb5912
    @asterdxb5912 2 года назад +1

    Wow nice 👏

  • @DerejeHailu-hx6dm
    @DerejeHailu-hx6dm 4 месяца назад

    ሁሌም እዳማረ ነው በዚው ቀጥል

  • @gelanemegerasa9105
    @gelanemegerasa9105 2 года назад

    Firash adasha adenakek nagne wow malikat baratu

  • @Mama-tu2dg
    @Mama-tu2dg 2 года назад +1

    ፈታሁንሁለየምደስይላልስራህይመችህአቦአለቀስኩኝወላሂ

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 2 года назад +1

    ዋውውው

  • @tsionyohans8578
    @tsionyohans8578 2 года назад

    Betam Techlalh

  • @Lula2090
    @Lula2090 2 года назад +2

    How come he breathing normally after all this movement. Wow

  • @dawitarsenal9587
    @dawitarsenal9587 2 года назад +1

    🔥🔥🔥❤❤❤

  • @henokbiqila7352
    @henokbiqila7352 2 года назад

    Wow

  • @mandefrogedamu597
    @mandefrogedamu597 2 года назад

    ባህር ዳር እንገናኝ

  • @finasenai7494
    @finasenai7494 2 года назад +1

  • @birtukantesfaye893
    @birtukantesfaye893 2 года назад

    mar neger nek mariyamn yimechih

  • @leeylamohammad4847
    @leeylamohammad4847 2 года назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @genatworkugenetworku6227
    @genatworkugenetworku6227 2 года назад +2

    ተስፍሽ እፉ ነፍስ ነህ እኮ

  • @teazazuwoldetensaie1955
    @teazazuwoldetensaie1955 2 года назад

    Seytanawi enkisikase?

  • @yohatafachethiopia7770
    @yohatafachethiopia7770 2 года назад +8

    ስውን እንዲህ አድርጋችሁ ለማዝናናት መምከራችሁ መልካም ቢሆንም ነገር ግን እናት እራሳእ ያቀረባችሁትን በደንብ ታውቁታላችሁ ለማለት ይከብደኛል አብዛኛው ያስተላለፋችሁት መልክት የዛር መናፍስትን የማሞገስ ነገር ይበዛበታል ሼህ እበሶ ማለት በ እብዛኛው በእማራው እንዲሁም በ ወሎ እካባቢ የሚመለክ ዛር ነው ልክ እንደዚሁ አብዛኛው ግጥሙ የተለያዩ መናፍስት የማምገስ ነገር ነው ሃገራዊ ነገር ቢኖረውም በ በእድ እምልኮ ስነስረእት ውስጥ የሚሉትን ቃል እና እንቅስቃሴ ነው ሳይ የነበረው እውቀህው ላታደርገው ትችላለህ ግን የዛን እካባቢ ተወላጀ በደንብ ብትተይቃቸው ባህሉን እና በ በእድ እምልኮ ስረእት ውስጥ ያለው ነገር ለይተው ይነግሩህ ነበር ባለማወቅ እንደሆነ ይገባኛው

    • @solianasoliana4052
      @solianasoliana4052 2 года назад

      ተናግሯል አካባቢ ሄዶ ከማህበረሰቡ ጋር ኞሮ አጥንቶ ነው ወደ መድረክ ያመጣው ። ይህም የኔ የሚለው ማህበረሰብ አለ ያ ህዝብም ኢትዮጵያዊ ነው ሴለዚህ ባህሉን እምነቱን ትውፌቱን ነው እያሳየ ያለው።
      👉 በነገራችን ላይ የዚህን መንፈስ ደጋፌ አይደለሁም ከጨለማው መንፈስ ጋር የተቆራኝ ነው ብየ ነው የማምነው ። ይህ የኔ አመለካከት ግን የነሱን ማንነት ሊላው ለማሳየት መብት መንጠቅ አይችልም

  • @selamyoutub
    @selamyoutub 2 года назад

    እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው አደረሰን አደረሳችሁ ከይቅርታ ጋር የለበሱት ትሸርት ሳያቁት ነው የለበሱት ደግመው እዳይለብሱት

  • @sofiasofia2752
    @sofiasofia2752 2 года назад

    የሚበጀንን ጥቅምቅም የማይበጀንን ልቅምቅም

  • @abdulkadiryusuf5320
    @abdulkadiryusuf5320 2 года назад

    Frash adash xena yale meslong.kequmnegeru leglaganetu

  • @ermikeku153
    @ermikeku153 11 месяцев назад

    ይሔኮ ሐገር የሚያድን ፀሎት ነው ግን ምነው ተረሳ?!🤗

  • @yordanosdanial7708
    @yordanosdanial7708 2 года назад

    tesfsh yelj awaqi bir belu

  • @seidseid596
    @seidseid596 2 года назад +2

    ትችላለህ ተስፍሻ

  • @Sailsy-l2b
    @Sailsy-l2b 2 года назад +1

    😍😍😍😍😍😍

  • @teazazuwoldetensaie1955
    @teazazuwoldetensaie1955 2 года назад

    Elimunit nesh.

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 2 года назад +1

    ለብየክ አቦዬ !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @eatsaladwell1033
    @eatsaladwell1033 2 года назад

    Arif new gin melikitun kemejemeria jemiro bihone more interesting yihonal

  • @ዜድየደሴልጅ-አ4ዠ
    @ዜድየደሴልጅ-አ4ዠ 2 года назад

    ❤❤❤

  • @sisman1636
    @sisman1636 2 года назад +1

    እርፋ መረባ እርፋ መረባ

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 2 года назад +7

    መልካም ነው ግን ይቺ ትዉልድ አንድ ማስተካከያ ጸጉሩ ላይ ቢያደርግ ጥሩ ነው የምርኮኛ ጸጉር ማንጨባር ፋሺን ሊሆንም አይችልም ከስንፍና በስተቀር።

  • @Etubersethiopia26
    @Etubersethiopia26 2 года назад

    እንዳንተ አይነት 99 ወጣት ቢኖር ሀገሪቷ የት በደረሰች😍

  • @romankifle2862
    @romankifle2862 2 года назад +1

    የኔ ቅመሞች

  • @girmaywerede8211
    @girmaywerede8211 2 года назад

    Des elal

  • @mekdesa.3620
    @mekdesa.3620 2 года назад

    🙏❤🙏