እያዮ ፈንገስ | የማንም ቆራጭ መጥረቢያ ቢስል እዬዬ አልልም እንጨት ይመስል | አሻም ቲቪ | Asham tv

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 май 2024

Комментарии • 48

  • @ShegerBusiness

    ብሶት ብሶትን ይወልዳል! ... ስለ ድህነት የሚያሽሞነሙን ደራሲ ድህነትን እንድንወደው አስተዋፅኦ ያደርጋል!....

  • @etayen-
    @etayen-  +12

    ይህንን ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ፣ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን።

  • @user-mb6iu7te2k

    ግሩም ዘነበ የእውነት በጣም በሚገርም ሁኔታ እና ብቃት ዘመኑን የሚ መጥን ፈጣሪ ይጠብቅህ አቦ ፈንገሳሞች ናቸው ከምር

  • @dawoodmuhammad2818

    እንደ ግሩም ዘነበ አይነት ተዋኝ የለም🙏

  • @yaredenayared8873

    ዘመን የማይሽረው ጥበብ ለዛውም በአንድ ሰው እውነትም ግሩም

  • @user-xb8wl2qm5d

    2008 እንዲህ ከተባለ ዘንድሮ ምን ይባል ይሆን

  • @user-ds8kn1de9m

    አያስቅም የውነት አያስቅም እና እኛ ጭቅላት አለን ????????????? መቼም

  • @abiyeagegnehu9258

    ግሩም ድንቅ ችሎታ ነው:: ግን ተከፋፍሎ ፖስት ቢደረግ ኖሮ እላለሁ::ብልፅግና አሁን አግዶታል አሉ::ፈሪ መንግስት ኮመዲ የሚያንቀተቅተው::

  • @ShimelisEshete-tr3zl

    ዘመን አይሽሬው እያዩ ፈንገስ አከብርሃለሁ

  • @user-wx7st8lf8k

    እያዩ በእዉነት ጀግና ነህ

  • @jewesejosanson5141

    በቀረፃው ጊዜ የነበረውን ፣ አሁን ያለውን ፣ ወደፊት የሚሆነውን ፣ እያገናዘብን ፣ እያየነው ግሩሜ 😅

  • @jesusiscoming-repent
    @jesusiscoming-repent 28 дней назад

    Wow!!! Truly, I don't have the words to describe what an art of work this is!!! Both the writing and Acting is astonishing .

  • @user-kh3xk1ue3x
    @user-kh3xk1ue3x 14 дней назад

    I dont have any word for this performance ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 this is not comedy this is education

  • @HailegebrielSebsibe
    @HailegebrielSebsibe 28 дней назад

    Enamesegenalen lederasiw bereket tebebe bezi ayenet ayenet derejawn setebek des yelale eyen asab wod meret yawordekew gerum demo betam denk behone melku asayetenale fetari yebarkachu bezu malet alefelegem awn gen yet tefachu

  • @africabushen2008

    Wow you are so talented !!!👏👏👏❤

  • @megnotdemeka1436

    Timeless ❤

  • @dungedunge7226

    ጋሽ እያዩ 💚💛❤️👏👏👏🙏🙏🙏👏👏👏

  • @mab3008

    አዲሱን ልቀቁልን

  • @telahuntadesse2168

    ሠላም ጉሩም

  • @abdurahmanjk

    👏👏👏