Anchor Media ፖሊሲው ለኢትዮጵያ ህዝብ የሞት አዋጅ ነው። የበለጠ መከራ ከፊቱ እየመጣ ነው።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @mesaymekonnen5
    Mesay Mekonnen, Anchor Media, Anchor Ethiopia, Anchor, Ethiopia, BBC, DW Amharic, VOA Amharic, ESAT

Комментарии • 398

  • @ghennetwoldegabrel9229
    @ghennetwoldegabrel9229 Месяц назад +4

    Thanks Professor 🙏👍 Listening your discussion and seeing you you are limited to participating to help , keep on to progress your country Ethiopia. All educated Ethiopia citizens are immigrants, refugees some where they don't want to live but forced to survive as diasporas? It's heartbreaking someone like you living far away? Where ever you are you both are very valuable and always important. I wish this leader term finished sooner and someone like you educated and wise be in his places and Ethiopia resurrected and the Ethiopian citizens stand on their full feet be back strong earning their living to their standards? I thank you both,May your struggle bring solutions to save the country Ethiopia? 🙏❤️ Thanks.

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 Месяц назад +6

    Thank you Jegnachin Messay and Professor God bless you both

  • @jerusalemseleshi1318
    @jerusalemseleshi1318 Месяц назад +20

    ጥሩ ማብራሪያ ነው ፕሮፊሰር አናመሰግናለን ❤ ።ሕዘቡ ማወቅ ያለበት ይህ ሰው ከኢትዮጵያ አናት ላይ ማንሳት አማራጭ የሌለው ነው እግዚአብሔር ይህን መርገም የሆነ ሰው ከአገሪቷ ይንቀልልን።

  • @belayabegaz7046
    @belayabegaz7046 Месяц назад +6

    የአእምሮ ፡ነቀርሳ ፡ ህመሙ፡ እየባሰበት ፡ የመጣው ፡ ጨቅላው ፡አብይ ፡ አህመድ ፡ኢትዮጵያ ፡ ሃገራችንን ፡ እና ፡እኛን ፡ ወደማንወጣበት ፡ገደል ፡ ወርውሮናል ፡ ከዚህ ፡የባሰ ፡ሌላ ፡ምን ፡ ይመጣል ፡ብለን ፡ነው ፡ ዝም ፡ የምንለው ?? ፡ ህዝብ ፡ሆይ ፡አብይን ፡ በቃህ ፡ ልንለው ፡ ልናስወግደው ፡ ይገባል ፡ እንተባበር ፡ የኢትዮጵያ ፡ ህዝብ ፡ ሆይ ፡ ተነስ ፡ በቃህ!!

    • @user-zp7mm4ub1t
      @user-zp7mm4ub1t Месяц назад

      አዎ ልክ ነህ እንዳንተ አይነቱ ነቀርሳ ትውልድ አይበጅም

    • @addis8247
      @addis8247 Месяц назад

      ዛሬም በንጉሱ ጊዜ የባለአባት ልጆች የነበሩት እና ትምህርት የመማር እድል ያገኙ ሰዎች ልክ እንዴ ትናንቱ የአገርቷን በትረ ስልጣን ዳግም በነፍጥ እና በፕሮፖጋንዳ ለመያዝ ያጣጣራሉ፡፡ ያዉም ያንድ ነገድ ግዛትን ለማንገስ፡፡

    • @belayabegaz7046
      @belayabegaz7046 Месяц назад +1

      ⁠😂😂😂 ፡ ገና ፡ ለገና ፡ የበሬ ፡ ቆለጥ ፡ ይወድቅልኛል ፡ ብላ ፡ ስትከተል ፡ ጓጉታ ፡ እንደሞተችው፡ ቀበሮ ፡ የጨቅላው ፡ አብይን ፡ ቅዠት ፡ ስትከተል ፡ኋላቀር ፡ ደንቆሮ ፡ ጅላንፎ ፡ ባንዳ ፡ ሆነህ ፡ ሳትማር ፡ ሳታውቅ፡ በድህነት ፡ ታልፋለህ😂😂😂

    • @belayabegaz7046
      @belayabegaz7046 Месяц назад

      ⁠አይ ፡ ጋላ ፡ እንደው ፡ መቼ ፡ ይሆን ፡ ሰው ፡ የምትሆኑት ? ከከብት ፡ የማይሻል ፡ በሰው ፡ አምሳል ፡ የፈጠረ ፡ ፍጡር ፡ በምድር ፡ ላይ ፡ ቢኖር ፡ ጋላ ፡ ብቻ ፡ ነው ፡ 😂😂😂😅 ፡

    • @belayabegaz7046
      @belayabegaz7046 Месяц назад

      ⁠😅😅😅😅እንደ ፡ ሰው ፡ ማሰብ ፡ ስትጀምሩ ፡ እውቀት ፡ ይገባችኋል ፡ ዛሬ ፡ ግን ፡ ከሰው ም፡ ከእንስሳም ፡ በታች ፡ ስለወረዳቹ ፡ምንም ፡ ማየት ፡ አትችሉም። ዓሳ ፡ንዳትመገቡ ፡ እና ፡ የመገንዘብ ፡አቅም ፡ እነዳታዳብሩ ፡ ከውሃ ፡ የወጣ ፡ ከውሃ ፡ የሚወጣ ፡ ዘሩን ፡ አይበላምና ፡ ችግር ፡ ነው። ዳግመኛ ፡ ከሰው ፡እንደትፈጠሩ ፡ ፈጣሪ ፡ ይርዳችሁ። 😂😂😂😅😅

  • @Adnaqi09
    @Adnaqi09 Месяц назад +2

    Fantastic interview . I wish I had a professor/ teacher like Prof. Teshome Abebe. Just outstanding explanations !! Thank You Prof. Teshome . Mesay, you are growing everyday and very much prepared (in a very short time) to ask precise questions. Thank You. በርታ ወንድሜ !!

  • @getahunaynalem6040
    @getahunaynalem6040 Месяц назад +13

    This is neocolonialism. አየ አብይ/ብልፅግና የህዝብ ጭፍጨፋ በትግራይ፣ ኦሮምያ፣ አማራ አልበቃ ብሎት ወደ ኢኮኖሚክ ጭፍጨፋ !!!

  • @saraabrham123
    @saraabrham123 Месяц назад +4

    Mesay Ethiopian favourite spice,wish you long life with good health

  • @user-li4iz2pg1o
    @user-li4iz2pg1o Месяц назад +19

    ግልፅ ያለ ማብራርያ ነው ጌታ ይርዳን ተሰፋችን በእግዝያብሄር ማረግ ነው

    • @AbebeTeka-ne4ux
      @AbebeTeka-ne4ux Месяц назад +1

      እግዚአብሄር እሚረዳን እኛም ስንታገል ነው

  • @mollafikadu944
    @mollafikadu944 Месяц назад +4

    እናመሰግናለን ስለገለጻው ፕሮፌሰር እናመሰግናለን ጋዜጠኛ መሳይ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ያስባት ነው የምንለው ። አንድ ሁለት ተጨማሪ ሞያተኞችን ደግሞ ብታቀርብና ሃሳባቸውን ብንሰማ ጥሩ ይመስለናል ። በርቱ

  • @user-ip5ch4qj3x
    @user-ip5ch4qj3x Месяц назад +2

    እንግዲህ ፈጣሪ ይርዳን
    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @romiooo0193
    @romiooo0193 Месяц назад +27

    መሳይ መኮነን & ፕሮፈስርንም እናመስግናለን

  • @Gebremedinw
    @Gebremedinw Месяц назад +2

    mesay my
    herooooooo JOURNALIST

  • @fassil47
    @fassil47 Месяц назад +49

    የሞት አዋጅ።
    ህፃን መሪ ጣለብሽ ሀገሬ…

    • @user-ct6np1jt5e
      @user-ct6np1jt5e Месяц назад +5

      Absolutely right ✅️

    • @ethiopia6721
      @ethiopia6721 Месяц назад

      ስውዬው እናቴ በሰባት አመቴ ንጉስ ትሆናለህ ብላኛለች እያለ ዛሬ በህገሪቷ ላይ የሚያሳየው ስራ ንጉስ ከሆንክ የማደርገው ስራ ብሎ ሲያልመው የነበረውን አይቶ የማያውቀውን ዛፍ መትከል ቤተ መንግስት መስራት ሪዞርት መስራት በከተማው ውስጥ ብልጭልጭ ነገር ማድረግ በልጅነቱ ያለደረገውን አሁን ልጅነቱን እይቶ በማያውቀው በዚህ እድሜው ልጅነቱን እያሳለፈ ይገኛል ያርግለት የሚፈስው የንፁሀን ደም ይፈርድበታል ህዝብ ሆይ ተነስተህ በላይ ላይ የተጫነውን ቀንበር ስበረው ሌላ ብዙ ነገር ሳያመጣብህ መሪው ሀገር መምራት ትቶ እራሱን የልጅነት እድሜውን እያሳለፈ ነው እንኳን ሀገር ቤቱን ማስተዳደር እይችልም ከሱ ጋር ያሉትም ሆዳም አሳማ ብቻ ነው ምንም መስራት የማይችሉ ድኩማን ናቸው::

    • @ebsamohamed5845
      @ebsamohamed5845 Месяц назад +2

      Abiy Nabiy crowd, do you have any shame or decency?

    • @genetabate45
      @genetabate45 Месяц назад +3

      ህፃን ብቻ እጭጭ ጭቅላት ያለዉ ነዉ የጣለብን.

    • @tom-hn6wm
      @tom-hn6wm Месяц назад

      Shabia kkkkkkkkkkkkkkkkkk, believe me, Ethiopia are born today and are so happy with these economic policies, kkkkkk no more black markets for dollars so ur black markets are dead today.

  • @user-uw2ov7wy3b
    @user-uw2ov7wy3b Месяц назад +13

    እናመሰግናለን ፕ/ሮ

  • @namanekemti8556
    @namanekemti8556 Месяц назад +42

    ህፃኑ ንጉስ የኢኮኖሚ ፖሊሲ የህፃን ጨዋታ ይመስለዋል። ሊወጣው የማይችለው ጣጣ ውስጥ ስለገባ ራሱን ለማጥፋት መርዝ እንደመጠጣት ይቆጠራል። ህዝብ የሚበላው ሲጣ መሪውን ይበላል።

    • @user-ct6np1jt5e
      @user-ct6np1jt5e Месяц назад +1

      Absolutely right ✅️

    • @ethiofriendship4909
      @ethiofriendship4909 Месяц назад +5

      Ye Ethiopian hezeb yemote newu yemibelawu biyata ejun yibelal enji ayinesam

    • @ebsamohamed5845
      @ebsamohamed5845 Месяц назад

      @@ethiofriendship4909the ethiopian people hate Amhara than anything else.

    • @simegntigneh4460
      @simegntigneh4460 Месяц назад

      @@ethiofriendship4909 ህዝብ በደፈናው "የሞተ" አይባልም።
      ይህን አረመኔና ሰው በላ፣ የሃገርና የህዝብን ሃብት ዘራፊ፣ ቀማኛ ሌባ፣ ኋላቀር ጎጠኛ ኦነግ ኦሮሙማ የተባለ የጫካ አውሬዎች ቡድን፣ የህዝብን የሃገር ፀር ለማስወገድ በቆራጥ ትግሉ እየተፋለመና ትግሉንም በመላው ኢትዮጵያ እያስፋፋ ያለው "ፋኖ" ምን እያደረገ ይመስልሃል?
      ዝም ያለ ህዝብ ደግሞ ሁሉን ችሎ፣ ችሎ አንዴ የተነሳ ዕለት፣ ከየትኛውም ዓይነት፣ በየጊዜው ብሶቱን በይፋ ከሚያሳይና ከሚገልጠው የበለጠ አደገኛ ስለሚሆን ዱላና የጥይት ጋጋታ ሊያስቆመው የሚችል አይሆንም። ምክንያቱም ሞቱን፣ ርሃቡን፣ እስሩንና ባጠቃላይ ስቃዩን በዝምታው ዘመን ስለተለማመደውና ከልኩ አልፎበት ስለሆነ የሚነሳው ማንም የምድር ኃይል ሊያስቆመው አይችልም።

    • @Nigus616
      @Nigus616 Месяц назад

      @@ethiofriendship4909 የሚበላው ቢያጣ የእራሱን ልጅ ነው የሚበላውእንጂ እንደ ኬንያ ነገሮችን አያደርግም

  • @HaraTimes
    @HaraTimes Месяц назад +4

    እረ ከባድ ነው ወገን ምን ተሻለን ግን?😡

  • @DanielDagaga
    @DanielDagaga Месяц назад

    እንኳን ደስ አላችሁ ያሉ በትክክል ብሏል! ምክንያቱም የኢኮኖሚ ማሻሻያዉ የሚጎዳ ብቻ ሳይሆን የሚጠቅምም ነዉ። እጅግ በጣም የሚጠቅም ነዉ፣ እዉነት ለማዉራት ከጥቅሙ ጉዳቱ ያነሰ ነዉ።

  • @mesimesi998
    @mesimesi998 Месяц назад +10

    ጀግናችን መሳይ እናመሰግናለን ❤❤❤❤

  • @DagiAnanu-ox6rm
    @DagiAnanu-ox6rm Месяц назад +28

    ሌላ የመከራ ዘመን በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ ነው

    • @kidussebsibe
      @kidussebsibe Месяц назад

      ይሄን ደደብ ሽማግሌ ከምትሰማ ፖሊሲውን አንብብ በሰሚ ሰሚ ፕሮፌሰር ነኝ ባይ አለ ብለህ አታሽቃብጥ

  • @user-rc3qe8lb4x
    @user-rc3qe8lb4x Месяц назад +9

    Keep fighting the good fight ፉኖ መሳይ መኮነ ን we are with you.

  • @AbebeTeka-ne4ux
    @AbebeTeka-ne4ux Месяц назад +8

    ህዝቡ ምንድነው እንደዚ ያፈዘዘው ለ 120 ሚሊየን ህዝብ 1 ገለባ የሆነ ሰው እንደዚ ሲጫወትበት ዝምታው በጣም ይገርማል

    • @adfresptariku5909
      @adfresptariku5909 Месяц назад +1

      ህዝብ መሩና ቀስቃሽ ነው ያጣው ፣ለዚህ ነው ዝም ያለው። የሚገርመው እናንተም እኔም ሌላውም ለምን ህዝቡ ዝም አለ እያለ ይጠይቃል ?ለምን ዝም አለ የሚለው ጠያቂው ብዙ ቢሆንም እኔ ልቀስቅስና ልጀምር ማንም የለም። ሁሉም ሞትን የሚፈራ እንተም እኔም ፈሪዎች ስለሆንን ህዝቡ በተአምር ተነስቶ እንዲያምጽ ይጠብቃል። ይህ ስህተት ነው። ሁላችንም ፈሪ እስክሆንን ድህነትን ጭቆናን መቀበል ብቸኛ ምርጫችን ነው።

    • @ShawlMago
      @ShawlMago Месяц назад

      He is not alone

  • @DagiAnanu-ox6rm
    @DagiAnanu-ox6rm Месяц назад +11

    እንኳን ደስ አላችሁ ይላል ደና ነገር ይዞ እንደመጣ ሌላ መከራ ሌላ ፍዳ ሌላ የጨለማ ጊዜ ሌላ ፍዳ ሌላ የመከራ ዘመን

  • @lemmagonfa7356
    @lemmagonfa7356 Месяц назад +3

    Messay!! Don't worry about Ethiopian people. Just worry about your life.

  • @user-cv1ep2ry1y
    @user-cv1ep2ry1y Месяц назад +4

    Accurate prediction ! Thank you professor !

  • @TesfayeAdem-dh1bf
    @TesfayeAdem-dh1bf Месяц назад

    ውድ ወድሜ መሳይ፣ ምሳሌአዊ አገላጥህ በጣም ተመችተውኛል፣ እነሱም ፦የቁማርተኛው ሰውና ቀዳዳው በርሜል.........😭😭😭😭😭😭😭😭😭☦️☪️☦️☪️☦️☪️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @TekalgnT
    @TekalgnT Месяц назад

    Thank you Messay for inviting the professor to the update issue. God bless Ethiopia!

  • @TsigeTesfatsion-pg3th
    @TsigeTesfatsion-pg3th Месяц назад +1

    መሳይ ተባረክ

  • @romiooo0193
    @romiooo0193 Месяц назад +9

    ድል ለፋኖ

    • @ebsamohamed5845
      @ebsamohamed5845 Месяц назад

      Which fano ? Are you with Gonder fano? Or Wollo fano or shoa fano? You have to choose correctly.

  • @meyesawdage1156
    @meyesawdage1156 Месяц назад +5

    ህዝቡ እራቡ፣ችግር፣የኑሮ ውድነቱ፣የቤትክራዩ፣ልጆቹን አብልቶ ለማስተማራ በከፍተኛ ችግር ገብቶ መከራውን ከቻለ እንቅልፉን ይተኛ አምባገነኖችም እንደፈለጉ ይጨፍሩበት።

  • @MohammedAli12348
    @MohammedAli12348 Месяц назад +16

    አገሪቱን እብድ እየመራት አብሮ ማበድ ነው ሌላ ምን ይባላል።😢😢😢

  • @salpalDoc
    @salpalDoc Месяц назад +2

    Brilliant Discussion. Thank you, Messay and Professor.

  • @NanoGOD-h5l
    @NanoGOD-h5l Месяц назад

    እንኳን ደሰ አላችሁ ሆሆሆሆሆሆ

  • @amenkbrom1728
    @amenkbrom1728 Месяц назад

    እናመሰግናለን የእውነት ፕሮፌሰር እና መሳያችን🙏🙏🙏

  • @meserethailu7647
    @meserethailu7647 Месяц назад +4

    መሳይ እና ፕሮፊሰር አሁን ሁሉም ግልጽ ሆነልን የዚህ አታላይ ሰውዬ ሀሳብ ።እግዚያብሄር ይስጣችሁ።

  • @user-uw2ov7wy3b
    @user-uw2ov7wy3b Месяц назад +36

    ይህን ስርጭት Share በማድረግ ለሌሎች ሰዎች እናድርስ❤

  • @user-tk7ye7db4o
    @user-tk7ye7db4o Месяц назад +1

    "እኔ ተሳስቼ ሰውና ሐገር መልካም ቢሆን" እኔም ደስ ይለኛል። የኔ መሳሳት ይታረማል። የሀገር መሳሳት ግን በቀላሉ የሚታረም አይደለም፣ ዋጋውም ከፍተኛ ነው።

  • @fekab5672
    @fekab5672 Месяц назад +5

    ያላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል:: ኢኮኖሚውን ለማሻሻል ወይም ይሄ ደደብ መሪ ካደረሰብን መከሪና ችግር ለመውጣት ብቸኛው መንገድ ከስልጣኑ ላይ ሲወገድ ብቻ ነው:: አገር መጫወቻ ሆነች በአንድ መሃይም::

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 Месяц назад

      እውቀት ቢኖረውም ያለማቋረጥ የሚካሄደው ጦርነት የሃብታም ሃገር ኢኮኖሚንም ያደቃል። አሁን የተገኘው ገንዘብም ድሮን ገዝቶ ህዝብ ለመጨፍጨፍ ነው።

  • @YohannesK-di4rb
    @YohannesK-di4rb Месяц назад +2

    አይ ሀገሬ ኢትዮጵያ

  • @gionabayethiopia7325
    @gionabayethiopia7325 Месяц назад +15

    ከክፉ የግፍ ፖለቲካ የህዝባቸውን ህይወት ለመታደግ የምጥሩትን የአማራ ፋኖን ትግል ለማደናቀፍ ለምትፈልጉ ሁሉ አብሮ በመቆም እርዷቸው ወይም ግፍ ፍሩ👈 የአማራ ህዝብ ተጋድሎ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ መሆን አለበት ይህ ካልሆነ ግን የአማራ ህዝብ ወደፊት በመላው ኢትዮጵያ እንደዜጋ ሰላምና ነፃነት አይኖረውም ከነበረው በላይ ይዋርድል 👈 በገዛ ዜጎቻችን ላይ ይህ ለምን ሊፈጠር ይችላል ብሎ ማንም ለላው ኢትዮጵያዊ ዘር ሳይጠየቅ በአማራው ላይ እጅግ ዘግናኝ ድርጊቶችን ሲፈጽም ቆይቷልና💔 እኛ አንዳችን ያለ አንዳችን ምንም አለመሆናችንን እንኳን ለሎች ኢትዮጵያን አለተረዱም💔 እንደ ዜጋ አንድ ስንሆን ጠንካራ እንሆናለን ኢትዮጵያን እንደ ጠንካራ ሀገር የተገነባችው እና ዜጎቿ ኢትዮጵያን ከስር ሊያውል ከፈልጉት የውጭ ጠላቶች መጠበቅ የስቻለው ይህ የእኛ አንድነት ነው👈 የተለያዩ ቋንቋዎች ብንናገርም የተለየ ልማድ ቢኖረንም ኢትዮጵያዊ ነን👈 በአለም ላይ የተለያዩ ቋንቋዎች እና ልማዶች ያላት ሀገር ኢትዮጵያ ብቻ አይደለችም👈 ዓለም በአንድነት ለመኖር ከነልዩነተ ዓለም አቀፋዊ ለመሆን ዓለም እየሰራች ነው👈 ለምን እኛ የአንድ እናት ልጆች ኢትዮጵያውያን ስለ አንድ ትንሽ መሬት እንጨቃጨቃለን ለምንስ እርስ በርሳችን በመገዳደል፣ በመጠላላት ጊዜ እናጠፋለን💔 ⁉️⁉️ ህይወት አጭር ናት ጊዜያችሁን በመረዳዳት እና በመዋደድ በሰላም እና በነጻነት ለመኖር መጠቀም የተሻለ ነው👈 እግዚአብሔር በዚህ ይርዳን መልካሙን የሚያደርግ መልካም ልብና ጥበብን ይስጠን🙏🙏🙏

  • @al.habeshai
    @al.habeshai Месяц назад +6

    ሰላም ብለናል መሳይ

  • @assefamamo5520
    @assefamamo5520 Месяц назад +2

    💚💛❤️👋🏿👋🏿ለአንከር

  • @emebetyesfaye4853
    @emebetyesfaye4853 Месяц назад +2

    በኑሮ ውድነትና በጦርነት አላልቅ ያለውን ሕዝብ በረሀብ ሊጨርስ አስቦ ነው

  • @bisratwoldesenbet4052
    @bisratwoldesenbet4052 Месяц назад +3

    10/08/2016 - 22/11/2016
    ታላቁ አምላካችን እግዝብሔር ምንም ጊዜ ቢሆን ከተገፉት፣ ከተበደሉት፣ ግፍ ከተፈጸመባቸው ጋር ነው፡፡ ያግዛቸዋል፤ ሀይልም ይሆናቸዋል፡፡ በአሸናፊነት በድል ያጎናጽፋቸዋል፡፡ በሌላም በኩል ከሴይጣን ጋር የሚተባበርና የሚመራ አወዳደቁ አያምርም፤ ፈጻሜውም የከፋ ይሆናል፡፡ በዚህ ምንም ጥርጥር የለም፡፡
    Victory for Russia; defeat for Westerns those who followers of devils.
    አገረ እግዚአብሔር የሆነችውን ኢትዮጵያን የቅዱሳን መላዕክታት፣ ነቢያት፣ ሐዋርያት፣ የጻድቃን ሰማዕታት ጥበቃ፣ በረከትና ረድዔት አይለያት። አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!!

    • @tesfaye67
      @tesfaye67 Месяц назад

      ማን ነው ፈቶ የለቀቀህ??😂

  • @user-kf8cl3kt4y
    @user-kf8cl3kt4y Месяц назад +1

    Don’t get jealous Abiy is the best one,he knows what he is doing so leave him alone.

  • @BelachewYitna-e2k
    @BelachewYitna-e2k Месяц назад +1

    እናንተ ድሮስ ቢሆን መቼ መልካም ነገር ሰምታችሁ,አይታችሁነ ተናግራችሁ ታውቃላችሁ ::------ እባካችሁ አንዳንድ ቀን እንኳን መልካም ነው ግን እንዲህ እንዲህ አድርጋችሁ ብታሻሽለት ብላችሁ ምክር ብጤ ቀላቅሉበት ሁል ጊዜ ተቃራኒ ብቻ ጥሩ አይደለም ::------..................................... ምክር ብጤ

  • @benai5241
    @benai5241 Месяц назад +5

    ኣይ ጎረምሳው አብይ ሃገሪቱን ወደ ገሃነምነት እየቀየረ ነው! አምላክ ታረቀን ! ብር ወረቀት ሆነ😮 ኧረ አሁን እንኳን ጦርነቱን አቁም !

  • @gashaw278
    @gashaw278 Месяц назад

    Thanks a lot for a clarification

  • @DeseGenanw-nr1sd
    @DeseGenanw-nr1sd Месяц назад

    እናመሰግናል መሳይ

  • @GebrielaTadesse
    @GebrielaTadesse Месяц назад +1

    በስመአብ ምን ጉድ ነው የመጣብን። እግዚአብሔር እንደዚህ አሳልፎ እንዴት ሊሰጠን ቻለ? እረ ልቦናችንን ሰብረን እግዚኦ እንበል። እንዴ አለቅን እኮ ጎበዝ አለቅን በቃ። አባቶች ለካ እግዚአብሔር መንፈስቅዱስ አመልክቷቸው ነው ጾም ጸሎት ያወጁት? ከጦርነት የተረፈው ረሀብ ከረሀብ የተረፈው ወረርሽኝ ይፈጀዋል የተባለው ትንቢት አሁን ነው እንዴ መፈጸሚያው? አቤቱ ማረን።

  • @rahusolomon4745
    @rahusolomon4745 Месяц назад

    ተመስገን ለምሁሮቻችን እንደዚህ ጉዳውን አብራርተው ለተራው ተጠቃሚ ይገልፁልናል
    Thank you Sir,

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 Месяц назад

    Tikikil Messay good question

  • @TechGPTet
    @TechGPTet Месяц назад +20

    የአዲሳባ ልጅ ዘር አያውቅም ዘር ለገበሬ ነው እያልክ ከምታላግጥ እንደ ወንዶች ታጥቀህ ተነስና እንደ ጎንደር ወሎ ጎጃምና ሽዋ አናብስቶች እምቢ በል... ተወልደክ ያደክበትን ቤትና ሰፈር እያፈራርስልክ ስታይ ምንድነው ዝምታው ..የወኔ ማጣት ወይስ የአራዳ ልጅነት? እርድናውን ተውና ብትነቃ ይሻልካል 😂😂😂😂

    • @mggg8841
      @mggg8841 Месяц назад +2

      I was born & raised in Addis & I approved this important message!!! Addis Ababa wake up ! Rise up & Fight for ur freedom!!!!!

  • @HelenAragaw
    @HelenAragaw Месяц назад +2

    ይሄን ሰውዬ ለምድነው ተባብረን የማናስወግደው

  • @TadiyosAsnakew
    @TadiyosAsnakew Месяц назад +1

    ======= መግቢያ ==============
    ሰላም ጤና ይስጥልኝ የምወድህ ጋዜጠኛ እና የማህበረሰብ አንቂ መሳይ እንደምን አለህ። ከየትኛውም ኢትዮጵያዊ የሙያ እኩያህ ጋር ብትነፃፀር ለአማራ ህልውና ትግል ብሎም ለኢትዮጵያ መፃኢ የእድገት ተስፋ የአንተ የአስተዋፅኦ ድርሻ እጅግ የላቀ ነው፤ በዚህም ምክንያት ከየትኛውም የአማራ የማህበረሰብ አንቂ በላይ አንተን ስለምተማመንብህ እኔም በበኩሌ ለሐገራችን ማበርከት ከምችለው ውስን አስተዋፅኦ መካከል 1 አጭር አስተያየት አለኝ እንደሚከተለው አቀርብልሃለሁ።
    ===========================
    የሐገራችን የአብዮት ለውጥ እንቅስቃሴ የጀመረው ከ50 አመታት በፊት ቢሆንም የአብዮት ፈላጊው የህዝብ ትግል የመጨረሻው ጫፍ ላይ ሲደርስ ወንበዴዎች ትግሉን ይጠልፉታል። እንደአለመታደል ሆኖ ደግሞ ትግሉን የሚጠልፉት ወንበዴዎች እነሱን ከሚቀድመው አስተዳደር የባሰ ብልሹ አስተዳደርን የዘረጉ ናቸው።
    የንጉሡን መንግስት ለመገርሰስ የተደረገው የህዝብ አብዮት በደርግ ተጠለፈ፤ ደርግ ግን ከንጉሡ የባሰ ብልሹ ነበር። የደርግን መንግስት ለመገርሰስ የተደረገው የበርካታ ፓርቲወች የትጥቅ ትግል በህወሐት ተጠለፈ፤ ህወሐት ግን ከደርግ የባሰ ብልሹ ነበር። የህወሐትን መንግስት ለመገርሰስ የተደረገው ዘርፈ ብዙ ትግል በአብይ አህመድ ተጠለፈ፤ የአብይ ብልፅግና ግን ከህወሐትም ከፈርዖንም የባሰ አረመኔ ነው።
    ይህ በጠላፊዎች የሚደረግ የቁልቁለት sequential ጉዞ ''ትሻልን ሰድጄ ትብስን አመጣሁ'' ማለትን ፥ ወደሗላ ዞሮ ያለፈውን ጨለማ መመልከትን፥ ያለፈውን በመናፈቅ የሚመጣውን ለውጥ በአሉታዊ ጎን መጠራጠርን፥ የባርነት ቀንበርን መላመድን እነዚህን ሁሉ ወለደ። በዚህ ምክንያት ትክክለኛ የአመፅና የለውጥ ትግል ለማድረግ ተቸግረናል። ኬንያ በታክስ ጭማሪ ምክንያት ለትግል ስትነሳ ኢትዮጵያ ግን ሰዎች እየተገደሉ እየተራቡ እየተሰደዱ የሚታገለው ዜጋ መጠን እምብዛም የሆነበት ምክንያት የጠላፊዎች ሾተላይ ነው ባይ ነኝ።
    ወደዋናው ነጥብ ልመለስና ከሚጠበቀው መጠን በትንሹ ነገርግን የአብይን አገዛዝ ለመገርሰስ ደግሞ ከበቂ በላይ የተነሳው የአማራ የህዝብ ልጅ ፋኖ የትግሉ የመጨረሻ አፋፍ ላይ ሲደርስ ያ የጠላፊዎች ሾተላይ እየፈተነው ይገኛል። ይህን ሾተላይ ለመግፋት የሚደረገው ሌላ ትግል ደግሞ ለአብይ አገዛዝ ተመልሶ በእግሩ እንዲቆም እየረዳው ይገኛል። ሾተላዩንም ይዞ አብሮ የአብይን አገዛዝ መታገልም ሆነ ሾተላዩን ለማጥፋት ሌላ ትግል መፍጠር ሁለቱም የአማራን የህልውና ትግል ብሎም የኢትዮጵያን ተስፋ እየጎዱት ይገኛሉ።
    መፍትሄውስ?
    => ጠላፊ ያልሆኑ ትክክለኛ ምሑራን እና ታጋዮች በትግሉ ላይ ቀጥተኛ(መሬት ላይ የወረደ አደረጃጀት በመመስረት) ተሳትፎ እንዲያደርጉ መልዕክት እንድታስተላልፍልኝ አንተም ግፊት እንድታደርግ ከቻልህም አሁን ከያዝኸው ሙያ በተጨማሪ እንድትሳተፍበት አደራ አደራ አደራ በማለት በጥብቅ አሳስባለሁ። በመግቢያው ላይ የተፃፈው አጭር አንቀፅም ለከንቱ ውዳሴ ሳይሆን በአንተ ላይ ያለኝን ልባዊ መተማመን ለመግለጽ ነው።
    በዚህም መሰረት፦
    1) ገለታው ዘለቀ
    2) ዶ/ር ዮናስ ሙሉነህ
    3) ፕ/ር ተሾመ እና የመሳሰሉት ቅን ሰወች በጊዚያዊነት የፖለቲካ አደረጃጀት መስርተው ኢትዮጵያን እንደ ዮጎዝላቪያ ከመፍረስ እንዲታደጓት እና አሻግረው ለትውልድ ያስረክቧት ዘንድ ማሳሰቢያ ስጥልኝ። ኢትዮጵያ የዮጎዝላቪያንም እጣ ፋንታ ማግኘት ከቻለች ጥሩ ይሆናል ምክንያቱም ከመፈራረስም በሗላ የብሔሮች የእርስ በእርስ ጦርነት ለዘላለም ይቀጥላል፤ ሰላማዊ ጎረቤት ሐገራት ሆነው መቀጠል አይችሉም፤ በህወሓት ዘመን የተጠመደ ፈንጂ አለና። ይህ ፈንጂ ደግሞ በትግል ጠላፊዎች ሳይሆን ከላይ በተጠቀሱት አይነት ቅን ሰዎች የሚመክን ፈንጂ ነው።
    ==========መውጫ ================
    እኛስ ወጣቶች ለአቅመ 'ፈንጂ አምካኝነት' እስክንደርስ ድረስ ፈንጁ ሊፈነዳብን ይችላልና። አምካኞቹን አግኝተን እንዴትስ እናስረዳቸው? ወደአምካኞቹ የሚጮህልን ፈለግን መሳይን ወደድን። አደራ!!!

  • @ruthsolomon7847
    @ruthsolomon7847 Месяц назад

    You are the best journalist!

  • @David4858k4
    @David4858k4 Месяц назад +5

    አቶ ፕሮፋስር መፍቴ የሎትም ትችት ብቻ😂😂

    • @abrahamt2356
      @abrahamt2356 Месяц назад

      ጠቅላይ ሚንስትሩ ቀውስ ነው.. የሁሉ ነገር አዋቂ አሱና አሱ ብቻ ነው.. ጥያቄ.. ወደቡ የት ደረሰ..? አወጣሁት ያለው ነዳጅስ.. አለ ጧት የተናገረውን የማይዴግም ቀባጣሪ ቀዳዳ ነው 😮😮😮😮

  • @user-is7ff5kz1s
    @user-is7ff5kz1s Месяц назад

    መሳይምርጥነህ

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 Месяц назад

    ኢትዮጵያ በጅሎች እጅ ወድቃለች 😡😡😡 የምንለዉ በምክንያት ነዉ

  • @solomondemissie8744
    @solomondemissie8744 Месяц назад +2

    መንግስ የሚከፍለው ደሞዛ ለምግብ እንኳን ወር አያደርሰንም።ሰራተኛው ሳይወድ በግድ ለሙስናም ሌላ ስራ ለመሥራት ይገደዳል።

  • @Jemsbond6553
    @Jemsbond6553 Месяц назад +8

    ያልታደልን ህዝቦች በብሄር እየተጣላንለት ነው ጀግናው የኬንያ ህዝብ መብቱን እንደአንድ ሆኖ ያስከብራል ኢትዮጵያዊ ሆኖ መፈጠር ያሳዝናል

  • @witnessing100
    @witnessing100 Месяц назад +28

    አብይ ህፃኑ

    • @simegntigneh4460
      @simegntigneh4460 Месяц назад

      አብይ አመድ የተባለ የሥልጣን ጥመኛ፣ ኋላቀር ጎጠኛ፣ ውሸታም፣ ከሃዲ፣ አራጅና ዘራፊ የሆነን ሰው "ህፃን" ብሎ መጥራት ትክክል አይደለም። ምክንያቱም ህፃን ልጅ እንዲህ እንደ አረመኔውና ጨካኙ፣ ሰው መሣይ አውሬው አብይ አህመድ በማን ላይ የጭካኔ፣ የክፋትና የተንኮል ተግባርን ይፈጽማልና ነው ለዚህ እርኩስ፣ የዲያቢሎስ መልዕክተኛ "ህፃን" የሚል ቅዱስ ስም የሚሰጠው? ይታረም!

    • @dantsga4180
      @dantsga4180 Месяц назад

      አንተ ነህ ጨቅላ

    • @witnessing100
      @witnessing100 Месяц назад

      @@dantsga4180 ቡሽቲ ባንዳ

  • @Eteneshasefa-kh7gj
    @Eteneshasefa-kh7gj Месяц назад

    ሥለ ሁሉም ነገር እግዜአብሔርይመስገን

  • @emnetabesha4032
    @emnetabesha4032 Месяц назад +1

    የዚህ አገዛዝ መታወቂያዉ ማታለል ነዉ። ህዝብን በዚህ ልክ በመናቅ በማታለል መንግስቴን አፀናለሁ ብሎ ማሰብ አላዋቂነት ነዉ።

  • @user-jo7gy8tp6e
    @user-jo7gy8tp6e Месяц назад

    መሣይ በርቱ

  • @AbiyAhemdundected
    @AbiyAhemdundected Месяц назад +15

    የአዲስ አበባ ህዝብ አሁን ስልፍ ካልውጣ እውነትም ድንዝዟል

    • @point1212
      @point1212 Месяц назад +2

      ለምን መጥተህ አትወጣም 👀

    • @veracity8968
      @veracity8968 Месяц назад +1

      ይሄ ህልም ነው የ ኣ አ ኤሊቱ ቁጭ ብሎ አየበላ ነው ሌላው ደሞ በመጠጥ ጫት ሃሽሽ የደነዘ ትውልድ አንዲሆን የተሰራ ከ ቲፒኤልፍ ጀምሮ ነው ጤነኛ ተብየው በአንጻሪው በሱስ ያልተለክፈው ደሞ ጴንጤ ሆኖ አብይን የነካ ከአግዚያብሄር የተላከ ነብይ ይላል ፤ ኢትዮጵያን አከፋፍሎ ለመግዛት ለመዝረፍ በፈረንጆችና አረቦች የተቆመረው ከባድ ፓለቲካ ሥር ሰዶ አዚህ ደርሰናል ! ሊያድን የሚችለው አንድ ብቸኛ ሃይል ፋኖ ነው አሱንም አነ ዶ/ር ዮናስ ውስጥ ውስጡን አየከፋፈሉ ነው አነዚህ የአንድነት ድምጾች የፋኖን ትግል አያኮላሹት ነው ማ ሊዋጋ ነው ታድያ ???? አብይ አውነቱን መቼም በዚህ አካሄድ ለውጥ አይመጣም አሱን የሚገለብጥ በጦር ማንም አይኖርም ! ስለዚህ አንድነት ሃይሎች አስክንድርን መክረው ከአማራ ፋኖ ጋር አንድ ሆነው አንድ አማራ ካላሉ ማሸነፍ መቼም የለም !

    • @Fikru1948
      @Fikru1948 Месяц назад +2

      Pentewoch " Joro Tebiwoch nachew.

    • @veracity8968
      @veracity8968 Месяц назад

      @@Fikru1948 ለጉድ ! አስቴር በዳዴ ን ነው አሁን አብይ የለቀቀው አስዋን አንክዋ በጥፊ የሚል ወንድ ጠፋ

    • @adfresptariku5909
      @adfresptariku5909 Месяц назад +1

      እስኪ ስልፋን በግንባር ምራው። የጠፋው አንተን የመስለ ደፋር ነው።

  • @YesuefeBehaga
    @YesuefeBehaga Месяц назад +1

    ህዝቡ ብጥይት አላልቅ ሲለው በርሀብ ሊጨርሰው ነው

  • @adaneagegn7404
    @adaneagegn7404 Месяц назад

    Messay enamesegnalenn bertaaa

  • @aberazegeye-iy8up
    @aberazegeye-iy8up Месяц назад

    ይኸው ከአሁኑ በቀን አንዴ መመገብ እየተለማመድኩኝ ነው ችግር ያልፋል በጋራ ታግለን ይህን መከራ እናልፈዋለን

  • @samsonwoldegaber9786
    @samsonwoldegaber9786 Месяц назад

    The perfect interview on the perfect time with the perfect economist.

  • @natnaelnati9761
    @natnaelnati9761 Месяц назад +1

    ፕሮፓጋንዲሰቱ መሳይ አውቀንብሀል መሸወድ አትችልም መቀደድ ብቻ

  • @tebal678
    @tebal678 Месяц назад +2

    አብዛኛው የኢትዮጵያ ድሃ ከሞተ እኮ ቆየ ይበለው ይሄ ፈሪ ለመብቱ የማይታገል አጨብጫቢ ሁላ የማዝነው ለራሴ ነው

  • @ambayealem395
    @ambayealem395 Месяц назад +2

    መሣይ ኃላፊነት በጎደለው ብልፅግና በሚሉት የአውሬ ስብስብ እየተመራች በዛ ላይ በፍርሀት የተዋጠ አንድነት የሌለው ለሸክም ትከሻው የደነደነ ህዝብ ተመሪ በሆነባት አገር ላይ ጉዞ ወደ እንጦሮጦስ ከሆነ ቆየ። አሁን ደግሞ በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ የብር ምንዛሬ ልጓም የሌለው መሆኑ መጨረሻውም አሳዛኝ ውድቀት ይሆናል።

  • @zebenehaile1207
    @zebenehaile1207 Месяц назад

    ከእዉቀት ነፃ መሆንህን የሚገልፅ ማስረጃ ነው

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 Месяц назад

    Welcome Messay Jegnachin

  • @mulugetataffa7150
    @mulugetataffa7150 Месяц назад +2

    The so called Professor did not notice the foreign currency of Ethiopia has been exposed to flight or net-work corruption for the last 3 decades. The peoples of Ethiopia have not benefited from the past policy except that of living in worst poverty. Let this new reform or change be practiced & then judge what the outcome will bring in the near future. Abusing one's profession is not acceptable.

    • @user-zp7mm4ub1t
      @user-zp7mm4ub1t Месяц назад +1

      Yes, bro you're right this guy dosen't want tell us the past he is trying to tell every problem is Abiy's fault. So, how do we believe this man is professor?

  • @user-qj5ph7fn7p
    @user-qj5ph7fn7p Месяц назад +1

    የዶክተር ለሙያዊ ማብራራዎ ምስጋና ይገባዎታል ።የመሣይ ዓላማ ግን እንደ ሁልጊዜው ሕዝቡ መንግስትን እነዳያምን ለማድረግ ነው ።

  • @MinyahlGetahun111
    @MinyahlGetahun111 Месяц назад +2

    ላንተ የሞት አዋጅ ይሁን ምቀኛ

  • @amenkbrom1728
    @amenkbrom1728 Месяц назад +12

    የኢትዮጵያ ህዝብ ባለው መከራ አላልቅ ሲለው በርሀብና በኑሮ ውድነት ሊጨርሰው ነው

    • @Nigus616
      @Nigus616 Месяц назад +1

      ይበለው አውቆ የተኛን

  • @ethiopiafreedom1388
    @ethiopiafreedom1388 Месяц назад +20

    የኢትዬጵያ ህዝብ ዝምታ እስከ መቼ ነዉ ከኬንያ መማር አቃተዉ

    • @iloveethiopia3049
      @iloveethiopia3049 Месяц назад +4

      Hizbu feri new yibelew

    • @ebsamohamed5845
      @ebsamohamed5845 Месяц назад +1

      They don’t have the evil ortho Amhara in Kenya . That is why.

    • @eb51841990
      @eb51841990 Месяц назад

      ​@@ebsamohamed5845 dedeb tinb gala

    • @eb51841990
      @eb51841990 Месяц назад

      ​@@ebsamohamed5845
      Debeb tinb gala

    • @amenkbrom1728
      @amenkbrom1728 Месяц назад +2

      ​@@ebsamohamed5845እከካም ነገር ነክ ሀይማኖት ያለው ሰው ሁሉንም በርጋታ ስለሚያይ አንጂ ከተነሳ ታቀዋለክ እበታም

  • @kkkkkkkkkk8322
    @kkkkkkkkkk8322 Месяц назад +2

    እጣ ፈንታችን በእጃችን ነው፡፡ ጎረቤት አገራት አምስት ሳንቲም ለውጥ ሲመጣ የሚያደርጉትን እያየን ነው፡፡ የኛ ግን አድርባዩና ሆዳሙ በዛብን፡፡ We have been going from bad to worst. What a shameless country that we are living in.

  • @jofhkjs2177
    @jofhkjs2177 Месяц назад +4

    አላህ ይገድፈን

  • @NeHase16
    @NeHase16 Месяц назад +3

    አባቶቻችን ከዛሬ ጀምሮ ጾም ጸሎት በየገዳማቱ ያወጁት ለካ ለዚህ ነው... እግዚአብሔር ሊመጣ ያለውን ችግር በቸርነቱ ያስወግድልን።

  • @lemmagonfa7356
    @lemmagonfa7356 Месяц назад +2

    Always opposing!! Negative media!! Messay!! I am sorry for stressful life and negative, toxic thoughts!! Terrible!!

  • @user-uw2ov7wy3b
    @user-uw2ov7wy3b Месяц назад +4

    Like 👍 አድርጉ ተመልካቾች እባካችሁ🙏

  • @lemmagonfa7356
    @lemmagonfa7356 Месяц назад +3

    Two ignorant people!! No positive attitude just following your egos!!

    • @Nigus616
      @Nigus616 Месяц назад +1

      አይ ጋላ መቼም ከጋላነቱ ፎቀቅ አይል ፎቃቆች

  • @light8742
    @light8742 Месяц назад +1

    The PM has no choice. To extend his tenure, he has to accept demands from IMF. I applaud the proffesor for his valuable explanation. Soon the low income consumer will feel the pain and poverty will skyrocket to the extent civil servant can't survive. This lead to scandal, corruption and finally economy collapse. Good luck, PM .

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 Месяц назад

    Welcome Professor Teshome

  • @user-gw3gr8uh8r
    @user-gw3gr8uh8r Месяц назад +3

    I think እናንተ ሕዝቡን ወዴት እያደናገራችሁት ነው በጣም ካፈርኩ አይመልሰኝ ብዙ አማካሪዎች አሉት ጠቅላይ ምንስቲሩ በጣም ታሳዝናላችሁ::

    • @abrahamt2356
      @abrahamt2356 Месяц назад

      ጠቅላይ ሚንስትሩ ቀውስ ነው.. የሁሉ ነገር አዋቂ አሱና አሱ ብቻ ነው.. ጥያቄ.. ወደቡ የት ደረሰ..? አወጣሁት ያለው ነዳጅስ.. አለ ጧት የተናገረውን የማይዴግም ቀባጣሪ ቀዳዳ ነው 😮😮😮😮ጠቅላይ ሚንስትሩ ቀውስ ነው.. የሁሉ ነገር አዋቂ አሱና አሱ ብቻ ነው.. ጥያቄ.. ወደቡ የት ደረሰ..? አወጣሁት ያለው ነዳጅስ.. አለ ጧት የተናገረውን የማይዴግም ቀባጣሪ ቀዳዳ ነው 😮😮😮😮

  • @kassahunbirru
    @kassahunbirru Месяц назад

    "በኢትዮጵያ ውስጥ ያለው ፖሊሲ ተዓማኒነትና ግልጽነት የለውም"

  • @nyo1026
    @nyo1026 Месяц назад

    Alawys good to see an expert with high calibre.

  • @tadeleasmie9288
    @tadeleasmie9288 Месяц назад +1

    ለዚህ ነዉ ሀገር መምራት አይችሉም የተባሉት

  • @Views_News_Today
    @Views_News_Today Месяц назад

    ወይኔ ግን በእናተ እና በእነዚ ምሁራን ኢትዮጵያ ብትመራ ኖሮ ገሐነም ነበርን እስካሁን። ልክ እንደተነፋው ፊትህ አዕምሮህም ጓግሏል

  • @user-nu7pd6pq9y
    @user-nu7pd6pq9y Месяц назад

    Have you done any ?kind research so far regarding such kind of situation s?

  • @user-rn2bl9lm2g
    @user-rn2bl9lm2g 7 дней назад

    ያማራም ክልልንም የክልልዉም ኢኮኖሚንም ምርትም እንሰሳትም እንዳይሸጥዉም ህዝብዉንም ከራም እንዳይወድቅ ክልልዉም የጦርነትም ክልልም በመሆንዉም ጥንቃቄ ያስፉልጋልም መከልከልም አለበትም ምርትም መዙዋወርንም ማስቆም አለበትም በዚህም አመትም ምርትም የለም ባማራም ክልልም ጥንቃቄ ይደረግ ማይነቅዝም እህልም ያስቀምጥዉ የክልልዉም ህዝብንም ቡየቢትዉም. ያስቀምጥ በጋዉም ተሸግራችሁም አሳልፍዉት በልዋቸዉም በዉም ምንለዉም ነጋዲም እንዳይገባም ከልክልዉ ነዉም ምንለዉም ለአማራም ክልልንም ህዝብንም መንግስትም የለም እና እራሳችሁም ህዝብንም እርስም በራሱም መተዳደርም እንዲችልም አድርግዉት ፋኖዎች ጠንክራችሁም ከህዝብንም ማደራጀትም ወመራርም ስርዉ ባስቹካይም በየተቆጣጠራችሁቡትም ቦታም ለህዝብዉንም አመራርም ፖሊስም ቢሮም እየመሰረታችሁም ሄድዉ ነዉም ምንለዉም ከተከዚም ምላሽንም ከዋፍላም ኮረም አላማጠም ምላሽንም እራስዉም እንዲያስተዳድርም የራስዉም ፖሊስም የፋኖም መስርታችሁም መቀጡል ትግላችሁንም ይህንም እያደረጋችሁም ትታችሁትም ወደትግላችሁም ገስግስዉ ነዉም ምንለዉም ለፌኖም ታጋይም አታጋይም ሁላችሁም እጅንም ለእጅም ተያይዛዥሁም ላማራም ህዝብንም ሰላም ለማምጣትም ነዉም ትግላችንም ንቅናቄዎች ንም ሀይልም ምንታገለዉ ለህዝብንም አማራም ምረጋጋትም ከጥፊዉንም ትግርየም ጦርም ካጥፊዉንም ኦሮሞንም ጦርንም ፓርቲንም ድርርጅትም ለማጥዳትም ቦታችንም ሰላማችንም ለማአጋጋትም ጭምርንም ነዉም ኡትዮጵያም በህግም በዲሞክራሲንም እንድትቀጥልም ምስረታም በህግንም ዲሞክራሲንም ህፍንም ተራቅቆም በውኩልነትም ባንድንም ናሽናልነትም ኢርዮጵያም ህግንም አቀፍንም ዲሞክራሲም አመራርም ምስረታም ትግልም ፋኖም ንቅናቄዎች ሀይልም ሚታገልዉበትም ትግልም ነዉም ይህንም ለማድረፍም ፋኖም ታጋይም ሀፖለቲካም ከህዝብንም ከፓርቲም ስራም ገለልተኛም ወታደርንም ጦርንም ሀገርንም ህዝብንም. ባንዲራም ጠባቂም ዲሞክራሲም መስራችንም ነንም ገለልተኛም ጦርም የበላይነትም ልጣንም ጦርም ቦታም ተቀምጦም የህዝብንም መብትም መጠበም ዲሞክራሲም መስርቶም ከህዝብንም ፍላጎትም ጋርም ተባብሮም መስራትም ነዉም ትግላችንም ፋኖም ጦርንም።

  • @Yif66
    @Yif66 Месяц назад +1

    አብይ አህመድ የሚባል የኢትዮጵያ መርገምት ተባብረን ካላስወገድን ሂወታችን የሰቆቃ ሆኖ መቀጠሉ አይቀርም።

  • @bitewyilma2360
    @bitewyilma2360 Месяц назад

    ሰላም ወንድሞች !
    ምን ማድረግ እንዳለብን ብትነግሩን መልካም ነው።
    ችግሩን በደንብ ተረድተናል መፍትሔው ግን ቸግሮናል ።!!!!

  • @endaleabebe4475
    @endaleabebe4475 Месяц назад +2

    በሙያተኞ ሲተነተን ይህ ነው መንግስታዊ ማጭበርበር ይሄ መንግስት ለሃገር ደንታ የለውም። ትላንት እንኴን ደስ አላችሁ ብለው ሲያደነቁሩን አመሹ ማፈሪያዎች። እናመሰግናለ ፕሮፌሰር ለሙያዊ ትንታኔዎት። ሃገሪቱን እና ህዝቡን መቀመቅ ማውረዱን ቀጥለውበታል።

  • @fanoabyssinia
    @fanoabyssinia Месяц назад +3

    የቅንጦት እቃዎች ማስመጣት ማቆም አለብን !!!!

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 Месяц назад

      የቅንጦት እቃ ካልገባ ቄንጠኛው የአብይ ቤተመንግሥት እንዴት ሊጠናቀቅ ይችላል ?

    • @fanoabyssinia
      @fanoabyssinia Месяц назад

      @@abuhaile6517 😂😂😂😂😂😂

  • @hailehaile4853
    @hailehaile4853 Месяц назад +1

    For long term it will be good. However it will impact heavily negatively on the poor people . Specially transport, food ( fertilizer), medicine and on all imported items.
    It is also unknown how the black market will react. I predict it will stay where it is now. If IMF and World Bank give a loan of $ 7Billion and a grant of $3.5B the black market will go down.

  • @sanitizer5247
    @sanitizer5247 Месяц назад +1

    Fungibility economics/ Barter economy