የቤተሰብ ጨዋታ አስቂኝ ትዕይንቶች ክፍል 1/Yebetseb Chewata Funny Momment

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 окт 2024

Комментарии • 78

  • @Tube-qo4jl
    @Tube-qo4jl 5 лет назад +93

    የቤተሰብ ጨዋታ ያለ ነፂ አያምርም ነፂ ከተቀየረ ተመልካችም አይኖርም ነፂ አይቀየር የሚል like

  • @eeoj4141
    @eeoj4141 5 лет назад +18

    ወይኔ ነፅዬ እንዳንተህ የሚያዝናናና ግልፁኑን የሚናገር ይሆን የሚመጣው ።በሄድክበት ይመችህ

  • @lubabaimam7060
    @lubabaimam7060 5 лет назад +5

    ይሄ ጨዋታ ከነፃነት ዉጭ ሌላ ሰዉ ከመራዉ አይደምቅም በርግጠኝነት መናገር ይቻላል
    ወይኔ ይሄ የስደት ኑሮ እንዴት ሊገፋ ነዉ ነፃነት ነበር ዘና የሚያረገን

  • @muslihatube110
    @muslihatube110 5 лет назад +8

    የቤተሰብ ጨዋታ ከነፂ ውጪ ድምቀት ውበትም የለውም
    ተመልካችም አይኖረውም ፕሮግርሙ!!!!
    ነፂ ምርጥ ሰው አከብርሀለሁ ♦♥

  • @samrawit5314
    @samrawit5314 5 лет назад +9

    አይ እንግዲህ ትዝታ አትቀስቅሱብን🙄😂ነፂዬ ውድድድ💓

  • @madinalove519
    @madinalove519 5 лет назад +48

    1 ነኝ እስቲ ቤተሰብ ጫወታ ላይ ነፃነት አይቀየር የምትሉ ማነው 👍👍

  • @sbest347
    @sbest347 5 лет назад +1

    Netisye yene leyu ye betaseb chewata yalante Ayidemkem baherkebet yeskaleh nurilegn ❤❤❤

  • @Amorawtube
    @Amorawtube 5 лет назад +2

    ለሚስትህ ለበአል ምርጥና ውድ የሆነ ስጦታ ገዝቼልሻለው ብለህ ሀብል ስታስርላት
    .
    .
    .
    .
    ውይይይ እኔ ደሞ ሽንኩርት መስሎኝ😏😏😂

  • @User-xt1hb
    @User-xt1hb 5 лет назад

    ነፃ. ንፁህ ሰዉ ነህ. ባለህበት ፈጣሪ ዪጠብቅህህ

  • @umunabel7583
    @umunabel7583 5 лет назад +9

    ከአሁን በኋላ ማን ያይላችኋል እኔ የቤተሰብ ጫወታ ለማየት የምጓጓዉ የነፂን ሳቅ ለማየት ነበር ከአሁን በኋለ ይለፈኝ።የቤተሰብ ጨዋታ በቃኝ ።

  • @ilovemom-mf3rt
    @ilovemom-mf3rt 5 лет назад +7

    ፕሮግራሙን የሚያደምቀው ነፂ ነው መቀየር የለበትም 👍

  • @hhbeba247
    @hhbeba247 5 лет назад

    ነፂየ የሳቅ ምንጭ ክፍት ብሎኝ ያንተን ፕሮግራም ሳይ ሁሉ ነገሬን ታስረሳኛለህ ምርጥ ኢትዮጲያዊ ነህ

  • @zizuzdahmed203
    @zizuzdahmed203 5 лет назад

    አይይይይይ ነፂ በቃ ማር ማር ይላል ሁሌ አፌ ሲጠራሽ በሚለው አስታውስሀለሁ ክክክክክ

  • @madeena9689
    @madeena9689 5 лет назад +1

    ነፂየ እንወድሀለን እህህህህህህ ያላንተኮ ይህ ፕሮግራም አይደምቅምባለህበት ሰላምህ ይብዛ እስከነቤተሰቦችህ

  • @zinabmohammed9735
    @zinabmohammed9735 2 года назад

    ነጺየ ውድድድ

  • @rediyegeta6233
    @rediyegeta6233 5 лет назад

    Hahaha ay netis 😍🤣🤣🤣

  • @zeidamashallhswet4413
    @zeidamashallhswet4413 5 лет назад

    ነጺ የለበትማ ምን ቢሆን አይደምቅም የኔ ፍልቅቅ ነጺ አትሂድ

  • @Abby-qt3sg
    @Abby-qt3sg 5 лет назад +2

    ነፂ ምንም ብትል ያምርብሃል።ከጥያቄው ይልቅ ያንተ ቀልድ ነው የሚያዝናናኝ። ቀጣዩ ሰው እንዳንተ ቀልድ የሚያውቅ ቢሆን ይመረጣል

  • @smrahgazi2851
    @smrahgazi2851 5 лет назад +5

    እኔ በወጌኔ ነፃነት ከተቀየረ ኣይከታተልም

  • @ሠቢህአህመድየቤተሠቦቼአፍ

    Netsi Ilove You Habibi

  • @selamleethopia2598
    @selamleethopia2598 5 лет назад +1

    ነፂ ከለለ ማየት አይመ ቸኝም ቀልዱ ሳቁ ሁሉነገሩ ይመቻን ስለዚህይመ ለሥ የምትሉ 👍👍👍

  • @hcjpfucjcjchfjc685
    @hcjpfucjcjchfjc685 5 лет назад

    Ara.nasi.aykayar😍💪

  • @እርዳኝዬኔሚካኤልሆይያንተ

    ይቅርታ EBS ሶች የቤቶች ጨዋታ ከ ነፂ ውጪ ወደ ውጪ ለቤቶች ጨዋታ ነፂ እኮ ድምቀት ነው እንዳውም መሸለም ነው የሚገባው እንጅ መልቀቅ አልነበረበትም ነፂ ውስጤ ነው

  • @فاطمهعلي-ن8ذ1خ
    @فاطمهعلي-ن8ذ1خ 3 года назад

    ዋው

  • @tsehaygeni9668
    @tsehaygeni9668 5 лет назад

    Neti yena melkam adnakih negn wendme sdetn yemnesaw bante newna befeterk kalante yastelalna atwuta please 🙏🏻🙏🏻💝💘😘😘

  • @zeidamashallhswet4413
    @zeidamashallhswet4413 5 лет назад

    ወይኔ ዛሬ እንደዲሥ በሣቅ ወይ ነጺ

  • @temesgnawanotemesgneawano5763
    @temesgnawanotemesgneawano5763 5 лет назад +1

    የቤተሰብ ጨዋታ በቃኝ

  • @newthe2290
    @newthe2290 5 лет назад

    ነፂ አድናቂክ ነኝ በርታ

  • @firezewedmaru113
    @firezewedmaru113 5 лет назад +1

    Wow Nesti. You are the pest we gone miss you .

  • @zuzumohammed7832
    @zuzumohammed7832 5 лет назад +1

    እኔ ደሞ አድስ መስሎኝ😏

  • @በጠምከፍቶኛል
    @በጠምከፍቶኛል 5 лет назад +4

    ወይኔ ነፂዬ ቀጠለ ወይ እ ebes ለይ አደራ እንዳቶጣብን ከ ebs

  • @omerethiopia6145
    @omerethiopia6145 5 лет назад +2

    ነፂ መልቀቁ ግን ፕሮግራሙን ይጎዳዋል:ቀጣዩ ኮሜድያን ደረጀ ሀይሌ ቢያቀርበዉ የተሻለ ነዉ

  • @masix3039
    @masix3039 5 лет назад +1

    Ye netse bota man etekal bilachu tabsibalchu? Ene nati elalo

  • @rahmaabdullah2961
    @rahmaabdullah2961 5 лет назад

    Hoo Netsi I like you

  • @kalhebshwutkal3597
    @kalhebshwutkal3597 5 лет назад

    ውይ የሥደት መፅናያየ ሀንቾና ነፂ ነበሩ ከናቴኳን ተለይች ሥደት ሥመጣ እደዚህ አላዘኩም

  • @mohammad5957
    @mohammad5957 4 года назад

    👌👌👌👌

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ተ1ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ተ1ቨ 5 лет назад

    አይ ነፂ ከዚህ ሥራህ በመልቀቅህ በጣም አዝኛለሁ 😩

  • @eyobyoseph9705
    @eyobyoseph9705 5 лет назад +1

    EBS ቢዝነስ እጥረት ላይ ያለ ይመስለኛል። ለምን ካላችሁኝ ሁለት ምክንያት ላቅርብ ፦
    ፩, እንደ ሁል ጊዜው በዓል ሲሆን የተጠያቂዎቹ መልሶች በ20 አልተባዛም ( ነፂም በሾሬ ነግሮናል "... ምንም የሚለወጥ ነገር የለም በዓል ስለሆነ..." )
    ፪, የነፃነት የሽኝት ፕሮግራም ላይ አስፋውና ራኬብ ያደረጉለት አሸኛኘት በጣም የወረደ ነበር. የ 200 birr ኬክ እና የ80 ብር ወይን ብቻ አቅርበው ነበር የሸኙት። (አስፍው መሸሻ በሾሬ በዓል ስለሆነ ምናምን ብሎ ነግሮናል )
    √√ ነፂ ለምን ለቀቀ ለሚለው እንደኔ እይታ
    ፩, በቢዝነስ ስላልተስማሙ እና
    በቅናሽ ክፍያ በሌላ ሊያሰሩ መፈለጋቸው።
    ለማንኛውም ነፂን nahoo TV ላይ በአድስ ስራ ቀጣይ ሳምንት እናገኘዋለን !

  • @zeidamashallhswet4413
    @zeidamashallhswet4413 5 лет назад

    ነጺ እንደ አዲሥ የሣኩኝ ነው ሣቅህ ማይሠለች

  • @musatime1833
    @musatime1833 5 лет назад

    ነፂ 😍😍

  • @UnknownUnknown-oi9qc
    @UnknownUnknown-oi9qc 5 лет назад

    25:40 ORS 😂😂😂

  • @ሀያት-ጸ9ቘ
    @ሀያት-ጸ9ቘ 5 лет назад

    🤣🤣🤣

  • @ስአዲእብራሂም
    @ስአዲእብራሂም 5 лет назад

    እዳዉ ወላሂ አሁለት ባዲስ አቅራቢ ሲባል በጠም በጠም አዚኜ ነበረ ነጻነት ላቀየር መስልወኝ እዳዉ ነጽየ እደትቀየርብን እደት አደምታዚናና እክወ

  • @ኦርቶዶክስነኝ
    @ኦርቶዶክስነኝ 5 лет назад +1

    ምነው እንደ አዲስ አቀረባችሁት

  • @zinetuyimerhassen7042
    @zinetuyimerhassen7042 5 лет назад

    ነፂ እንውድሀለን አትሂድብን ኮሜትም አብብ😢😢😢

  • @newthe2290
    @newthe2290 5 лет назад

    ነፂ ከሌለ በጣም ያስጠላል አይቀየር

  • @እርዳኝዬኔሚካኤልሆይያንተ

    ነፂ ሳቁ ውስጤ ነው እኔ እኮ በጉጉት ነው ምጠብቀው ነፂ ስመጣ ዱካኬ ሁሉ ይለቀኛል ነፂ የሳቅ ምንጭ ከተወዳደሪው ይልቅ ነፂ ነው ሚያዝናናን እባካቹ መልሱት

  • @birubiroo8615
    @birubiroo8615 Год назад

    Faaroneetiilaanben

  • @emu1070
    @emu1070 5 лет назад +1

    ነፅ ከሌለ የቤተሰብ ጫወታ አያምርም so አስቡበት

  • @zeidamashallhswet4413
    @zeidamashallhswet4413 5 лет назад

    አዲሥ ተጀመር እንዴእነዘህባለፍ ተሣትፍው ነበር

  • @zinetmohammed4605
    @zinetmohammed4605 5 лет назад

    ነፂ መቀየር የለበትምምምምምምም

  • @solihahesen2876
    @solihahesen2876 5 лет назад

    አይቀያር

  • @hht8295
    @hht8295 5 лет назад +2

    አይኔ ነው ወላ?? ተሰናበተ ሽኝት ምናምን ሲባል አልነበር እውነት እዳትቀይሩ ዋ

  • @afomiyatube3638
    @afomiyatube3638 5 лет назад +2

    *_የተዋህዶ ልጆች ስብስክራይቭ አድርጉኝ አትለመኑ ለስንት ለማይረባ ነገር ስብስክራይቭ እያደረጋችሁ ለእኛም አበረታቱን ስንክሳር፣ ገድል፣መልክኣ፣ ግጥም ትረካ፣ መነባንብ፣ ዝማሬ፣ ስብከት፣የተለያቱ የኪነጥበብ ስራዎቻችን ታገኛላችሁ ጎራ በማለት ቤተስብ ሁኑ_*

  • @muletube7820
    @muletube7820 5 лет назад +1

    ወዶች ጎራ በሉ ወደ ቻናሌ ጎብኙልኝ በቅንነት

  • @ዘሀራዘሀራ-በ7ሰ
    @ዘሀራዘሀራ-በ7ሰ 5 лет назад

    ዉይ ነፂ ሆዴ ባባ ወላሂ ከናቴ ሰለይኳን እዴዚህ አላዘኩም ነበር ኡፍ 😢

  • @zehamubarak2736
    @zehamubarak2736 5 лет назад

    lemindnew mikeyerew bala

  • @asterdesalegn5022
    @asterdesalegn5022 2 года назад

    ANTLER 0ssr

  • @Hamzolina
    @Hamzolina 5 лет назад

    *የነፃነት አድናቂወች ሰብሰብ በሉ እና ሰብስክራይብ አድርጉኝ*

  • @hayatjemalseid6881
    @hayatjemalseid6881 5 лет назад

    ነፂየበናትህአትቀየርብን
    ያላተበጭነራሽአያምርም

  • @suhaysuhay7209
    @suhaysuhay7209 5 лет назад

    ምነው ታመማችሁ እንደ ነፃነት እኮ ከebs ወጣ