አስክሬን ያለበት አስፈሪ ክፍል ደፍሬ ገባሁ Abel Birhanu

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 110

  • @ateeakapptube5393
    @ateeakapptube5393 2 года назад +10

    ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
    🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
    🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
    🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
    🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
    🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
    🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
    🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
    🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
    🌹አንቱ ያለም ብረሀን
    🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
    የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️

    • @NanaLa-b4q
      @NanaLa-b4q 25 дней назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂ፖስቱና ኮመት ቤት አልመቱም😂😂😂😂😂

  • @fuadsultan7269
    @fuadsultan7269 2 года назад +12

    አቤሎ በዬትከበት የአለምን ክሰተት ስለ ምተሰየን እነመሰግነለን

  • @hanalegesse8133
    @hanalegesse8133 2 года назад +3

    አቤሎየ እድሜና ጤና ይስጥህ በጣም ጠቃሚ እና ወናነገሮችን ነው የምታሣየን በርታ🥰በጣምነው የምከታተልህ ለኔ አንደኛ 1❤ ነህ በርታ👍❤❤

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed 2 года назад +2

    አቤሎ በሄድክበት ቦታ ፈጣሪ ይጠብቅህ
    ለምታቀርብልን መረጃ ሁሉ tnks

  • @abdisloth
    @abdisloth 2 года назад +11

    አቤላ ለአንደኛ አድናቂህ 1 video community tab ላይ ሼር አታደርግለትም🙏
    አንተ በምታደርጋት 1 ትንሽ ውለታ ህይወቴ ፍፁም በተቀየረ ነበር::
    በጣም ነው የማደንቅህ sir🙏🙌👍

  • @fregenetwondimu5939
    @fregenetwondimu5939 2 года назад

    sele asaweken Enameseginalen Abel. Dinki new

  • @islamectube2807
    @islamectube2807 2 года назад +1

    ይመችህ

  • @Abiti12mobile
    @Abiti12mobile 2 года назад +1

    bro i like your vedeo everyday

  • @marthabezabehtafese3217
    @marthabezabehtafese3217 2 года назад

    በጣም ነው የሚገርመው በእውነት thanks

  • @hailemedia5532
    @hailemedia5532 2 года назад +1

    አቤሉ ምርጥ የሆንክ ነህ በርታ

  • @natnaelgezahegn9589
    @natnaelgezahegn9589 2 года назад

    Abel Birhanu Zemnehe yebarke btame adenaqehe ng edem yesetelene breta NAT NG K HARARE .

  • @ጌጥየወሎልጅ
    @ጌጥየወሎልጅ 2 года назад +1

    አቤሉ ምርጥ ሰው እኛንበለፃአስጎበኘህን😂😂😂

  • @rozaalain8036
    @rozaalain8036 2 года назад

    እናመሰግናለን አቤሎ ምርጥ ወጣት ነህ

  • @የኔየሙሉልጅ
    @የኔየሙሉልጅ 2 года назад +1

    አቤላ ይመችህ ከሁሉም ያስገረመኝ የጋና ነዉ😂ሚቃጠለዉም ሲስፈራ

  • @salamsala9871
    @salamsala9871 2 года назад

    Amesagenalhu abereshe wademe

  • @yeromanayalew2201
    @yeromanayalew2201 2 года назад

    Thank you bro🙏🙏

  • @dallasmediaofficialtube830
    @dallasmediaofficialtube830 2 года назад +1

    Abelo be TikTok lay kealem social media influencer gar yaderegkewun koyta eyetebekn newu

  • @paulosteodros9014
    @paulosteodros9014 2 года назад +1

    Benatk abelo slemnk ene yalehut austin new kemetak ayker 2 seat bcha new plsss come to austin 🙏🙏🥺🥺🥺🥺

  • @SimienTech
    @SimienTech 2 года назад +1

    600k cooming soon

  • @ayishayoutube4345
    @ayishayoutube4345 2 года назад

    ቤሄድክብት፣ሁሉ፣ሰላምክ፣ያብዛ

  • @fekeryene213
    @fekeryene213 2 года назад

    አቤሎዬ እንኳን ደህና መጣህልን

  • @esantostube299
    @esantostube299 2 года назад

    😮😮thanks

  • @bonsatube1608
    @bonsatube1608 2 года назад

    Farst Comments abela wesagn

  • @Mamamama-re9od
    @Mamamama-re9od 2 года назад

    kkkkkkkkkkቀብርማ ደሥ ይላል

  • @imobilezr7298
    @imobilezr7298 2 года назад

    ወይ ጉድ ይገርማል አቤሎ

  • @mmmlll1797
    @mmmlll1797 2 года назад

    🙄🙄🙉🙉😅😅ayi abel

  • @Adne_
    @Adne_ 2 года назад

    ግን አቤል ወድሜ በተለያየ ቦታ ስለምትሄድ ፈራሁልህ እባክህ ጸሎት እያደረክ ደሞ ውዳሴ ማርያምን በጉያህ፣ብትይዝ፤መልካም፣ነው፣በተለይ፤በሚያስፈራው ቦታ ስኬድ ክፉ መንፈስ እንደማይዝህ አታውቅምና ሲሆን በመጥፎ ቦታዎች ባትሄድ

  • @mimishaadmasu5956
    @mimishaadmasu5956 2 года назад

    Yegernal le satin 10 dollar kefillo horror mayet, gin thanks Abella

  • @erkentehabtamu9667
    @erkentehabtamu9667 2 года назад

    አቤ ሎ!አዲስ ነገር አዳ cheu ጎበዝ ልጅ

  • @senaitgebrekidan966
    @senaitgebrekidan966 2 года назад

    አቤሎ መኪናዋቹ ዋዉ ነው ምን አለ ሳንሞት አንዴ ዞር ዞር ባረጉን በመኪናዋቹ

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ
    @ሀሊማነኝከወደወሎ 2 года назад +3

    አንተ ላየኸው እኔ ፈራሁ ወይኔ😢😌

  • @gebregziabheraberash4121
    @gebregziabheraberash4121 2 года назад

    YEGEREMALE 10Q ABELOO

  • @ethiogreecekitchen
    @ethiogreecekitchen 2 года назад

    👍👍🙏🙏💕

  • @አለም-ኈ2ፐ
    @አለም-ኈ2ፐ 2 года назад

    ላይቀርልን ለምንድነው የምንፈራው
    በጣምነው ያሳቅከኝ እኔእና እናንተ ስንሞት በጡሩንባነው😍

  • @fatumamohammad9064
    @fatumamohammad9064 2 года назад

    I'm really scared 😬😨😨😰😰😰😰😰😭🤦🤦. dangerous culture 🤦🤦🤦

  • @ferahtube9988
    @ferahtube9988 2 года назад

    አቤሉ የቱርክን እና የሉብናንን ደሴት የተዘጋውን አስቃኘን

  • @yoyk9153
    @yoyk9153 2 года назад

    እረ አቤሎ ያስፈራል selfie ከሬሳ ጋር። ቡሀላ ፎቶውን ለክልኝ እንዳይልህ 😃😃😃። በርታልን አቤሎ።

  • @gracetube7562
    @gracetube7562 2 года назад

    Man ሚገርም ነው እስቲ እኔም ባህር መሻገር ባልችል ሀገሬን እንድጎበኝ ትንሽ ቦጭቅብኝ

  • @getassewmobile6172
    @getassewmobile6172 2 года назад

    yemchh betame enwdehalen

  • @ባማቲዩብ
    @ባማቲዩብ 2 года назад +1

    አቤላ አረ አይመጥንህም ሰሞኑን ዙረትህ ሁሉ ወደ ጭንቅ ቦታ ነው

  • @amanuelabako3640
    @amanuelabako3640 2 года назад +1

    ያስፋፋል .....በኢየሱስ ስም!

  • @lemlemtewelde6795
    @lemlemtewelde6795 2 года назад

    ክመጀመራ አምልክች ለንሞት አልፍጥረንም እን ለዝ ንወ የምንፈራ አዞህ አንደ ቀን ሞት የቅራል 💪🏽💪🏽💪🏽

  • @denbalotasfaye5757
    @denbalotasfaye5757 2 года назад

    😄😄😄😄😄አረ ቶ እንጂ አቤሎ

  • @abkdagim
    @abkdagim 2 года назад

    betam nw ende yemotut

  • @ፍቅርከወሎ-ኸ6ፐ
    @ፍቅርከወሎ-ኸ6ፐ 2 года назад

    አቤሎ እወድሀለሁ

  • @selamnegu1224
    @selamnegu1224 2 года назад

    Like

  • @yonathan2895
    @yonathan2895 2 года назад

    Inasu resa satin saritau birr iyesabasabu naw ante resa satin ba RUclips iyasayahan birr iyesabasabiki naw.yimachish abelo

  • @binifilmtube2862
    @binifilmtube2862 2 года назад

    ወይኔ ሚገርም ነገር ነው

  • @maryamlolo3372
    @maryamlolo3372 2 года назад

    😀😀🥺❤️ያስፈራል

  • @fuff9372
    @fuff9372 2 года назад

    በስመአም የሚገርም ነው

  • @emebetabay1676
    @emebetabay1676 2 года назад

    Met Aysfrm hetatn nwe mefra

  • @miminigussie4971
    @miminigussie4971 2 года назад +2

    ወቸጉጉድ!!!! የማይታይ ነገር የለም:: Thanks!!!

  • @አለምሸት
    @አለምሸት 2 года назад +1

    አቤል በናትክ ስልክ ግዛልኝበእህቴ ስልክ ነዉ የምጠቀመዉ

  • @weinighebreindriase7698
    @weinighebreindriase7698 2 года назад

    Komo momotem ale.Echich Aleme buzu yemiyastela misteri teshikima new yemitzerow.

  • @tigestemengestu6199
    @tigestemengestu6199 2 года назад

    🙏🙏🙏🙏💚💛❤

  • @sitiahmed316
    @sitiahmed316 2 года назад

    Waye Anta lije kkkkkkkk

  • @dibbadibba6210
    @dibbadibba6210 2 года назад

    Besumemi in ferewu

  • @mameabdurezak5700
    @mameabdurezak5700 2 года назад

    ሞት የምንፈራው ስለ ሞትን ብቻ አይደለም
    ከሞት በሃላ ላለው ህይወትን ወይም ጥያቄ ስለሚከብድ።።።።።።

    • @Mamamama-re9od
      @Mamamama-re9od 2 года назад

      ከሞት ቡሗላ ምንም ነገር የለም በሂወት እያሉ ጥሩ መሆን ጥሩ መሥራት ብቻ ነዉ በተለይ ተፈጥሮን ማክበር

    • @mameabdurezak5700
      @mameabdurezak5700 2 года назад +1

      @@Mamamama-re9od
      ፈጣሪውን ሳታከብር ወይም እውቅና ነፍገህ ተፈጥሮን እንዴት ታከብራለህ።።።????

  • @marimali8395
    @marimali8395 2 года назад

    Yazake 😂😂😂

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy 2 года назад

    ለማንም ሞት የማይቀር ነው ግን አንተ ስታሳይ እኔ ኤራስ ፈርው በጌታ በኢየሱሰም 🙆😲😲

  • @Adne_
    @Adne_ 2 года назад

    አጃይብ ነው አቤሎ እማታሳየን የለህምኮ ይገርማሉ

  • @abusumeyasultanshafi5564
    @abusumeyasultanshafi5564 2 года назад

    ስለሙስሊም ቀብር ምንም አላልክም በሰላም ነው ወይስ

    • @Mamamama-re9od
      @Mamamama-re9od 2 года назад

      ወይጉድ በዚች ደቂቃ ሥነቱን ያዉራ kkkkkፓፓሥ ሥላለ ነዉ ሼሆች ም ይላልkkkkkkkኣታሥቢ በዚህም ይቀናል

  • @ewnetugiru5102
    @ewnetugiru5102 2 года назад

    ጉዳኛ ልጅ ነህ!!!

  • @አዝመራፍቅረማርያምፍቅርማ

    አይ አቤሎ ብቻ አሳቡን ወድጀዋለሁ

  • @Farhan-nt8kj
    @Farhan-nt8kj 2 года назад

    Ar emacheh 🤭

  • @አበበ-መ2አ
    @አበበ-መ2አ 2 года назад

    ከልከሊወስ አጋንት እንዳይጫወትህ ተጠመቅ

  • @mdy7538
    @mdy7538 2 года назад

    አቤሎ እርደኝ

  • @Ethiospace-y2i
    @Ethiospace-y2i 2 года назад

    🤣🤣🤣🤣 abela berta ketay northen Europe ሂድ ወደ ኖርዌይ አና ፊንላንድ በተለይ viking የተሰራበት ቦታ

  • @islamispeaceforme4636
    @islamispeaceforme4636 2 года назад

    በምንም ቢቀበር ሟች ሟች ነው: አፈር አፈር ነው

  • @Saraahmedy
    @Saraahmedy 2 года назад

    Ta-da yaskali

  • @emuyenega7046
    @emuyenega7046 2 года назад

    አረ አቤሎ ምን አረግነ አረ

  • @thebossyoni
    @thebossyoni 2 года назад

    በታማኝነት

  • @rbeq
    @rbeq 2 года назад

    አነተ ደገሞ የት ሄድክ ትገርማለህ ሞት አየቀረም አይደል በቃ መኪናዪን ገዝተህ አሰረከበኘ

  • @rozaalain8036
    @rozaalain8036 2 года назад

    የኔ መፍዘዝ ነው የገረመኝ ተመሰጥኩኝ እኮ

  • @thebossyoni
    @thebossyoni 2 года назад

    አቤል አይተህ እንዳታልፈው የኔን የ you tube chanal chalh ላይ አስቀምጥልኝ በማርያም

  • @Eyou653
    @Eyou653 2 года назад

    ወይኔ አንተ በገባሁ እኔ ጨነቀኝ ግን የኢትዮጵያስ

  • @በቃልክ.ደስአለኝይሁን.ለበ

    አቤላ ወቸውጉድ ማለት ዛሬነበር

  • @ስሜጠፍኚስሜንፈልጉ
    @ስሜጠፍኚስሜንፈልጉ 2 года назад

    😂😂😂😂😂

  • @hanam3589
    @hanam3589 2 года назад

    Lol after this you need to go see a therapist or some kind of psychologist because a place like this it’s not for us

  • @sitiahmed316
    @sitiahmed316 2 года назад

    Kkkkkkk

  • @abeltufe1586
    @abeltufe1586 2 года назад

    Askren

  • @almaznegashe3351
    @almaznegashe3351 2 года назад

    🤔🙄

  • @Md-Sd
    @Md-Sd 2 года назад

    የምትሄድበት ሀገር በወሰድከኝ

  • @kram2502
    @kram2502 2 года назад

    የኢትዮጺያ ስነስርአት ብቻየለም

    • @Mamamama-re9od
      @Mamamama-re9od 2 года назад

      ኣድእኮነዉ ኣሣየእኮ ሣጥን

  • @serkewide3575
    @serkewide3575 2 года назад

    ኧረ የመጬ ይደላል

  • @mediatube3914
    @mediatube3914 2 года назад

    የኢትዮጵያ የለምሳ

  • @tsadkangebru6765
    @tsadkangebru6765 2 года назад

    የእኛ አገር ሀሳብ ይበልጣል ትግራይ ድራማ ላይ 2ቀን በፊት ሰውየው ባለሱቁ ( ቤት ተከራይቼ ልክፈት ያለው ሰዎች ኡኡእያሉ መጮህ ይፈልጋሉ ስለዚህ ከፍለው ይገቡና እንደልባቸው መጮህ )

  • @yirgalemmokonen5159
    @yirgalemmokonen5159 2 года назад

    እንደ ሞት ከባድና ጨካኝ አለ

  • @akliluhaylemaryam7288
    @akliluhaylemaryam7288 2 года назад

    እንጀራህ ከሆነ የትም ትገባለህ ።

  • @tsediketema1983
    @tsediketema1983 2 года назад

    sila zombie min tilale

  • @እናትEnat
    @እናትEnat 2 года назад

    እስኪ ምረጥሉኝ በየትኛው ልቀበር 😂

  • @thebossyoni
    @thebossyoni 2 года назад

    ሰብስክራይብ እመልሳለሁ ሰብስክራይብ እመልሳለሁ ሰብስክራይብ እመልሳለሁ

  • @rivkaterunah3195
    @rivkaterunah3195 2 года назад

    አንተ ትለያለክ

  • @thebossyoni
    @thebossyoni 2 года назад

    ሰብስክራይብ እመልሳለሁ ሰብስክራይብ እመልሳለሁ ሰብስክራይብ እመልሳለሁ