የማይመሽ ሀገር 24 ሰዓት ሙሉ ፀሐይ Fairbanks Alaska Midnight Sun Vlog

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 дек 2024

Комментарии •

  • @Tekiyumedia
    @Tekiyumedia 9 месяцев назад +64

    ሱብሀን አላህ
    ጌታዬ አላህ ምንኛ የላቅክ ነህ!

  • @ቅዱሰገብረኤልእረዳቴ
    @ቅዱሰገብረኤልእረዳቴ 8 месяцев назад +20

    የእግዚአብሄረ ሰራ ድቅ ነው❤❤❤❤

  • @ስብሐትለእግዚአብሔር
    @ስብሐትለእግዚአብሔር 3 года назад +86

    የእግዚአብሔር ስራ እጹብ እጹብ እጹብ ድንቅ ነዉ። እንኳን በሰዉ በመላእክትም አይምሮ ተመራምሮ ሊደርስበት ከሚችለዉ በላይ። አቤላ ምርጥ ልጅ

  • @Ye-maryam
    @Ye-maryam 8 месяцев назад +6

    እግዚአብሔር ይመስገን የአምላክ ስራ ሁሉ ድንቅ ነው ክብር ሁሉ ለአምላካችን ይሁን

  • @KassahunAyele-ft4xq
    @KassahunAyele-ft4xq 3 месяца назад +10

    የአላህን ታምራት በማየቴ በጣም ደስተኛ ነኝ አመሰግናለሁ አቤል !!!

  • @tamiruentertainment6278
    @tamiruentertainment6278 8 месяцев назад +4

    ከፀሀይ በታች አዲስ ነገር የለም
    ስሙ ይባረክ ሰው ሊገልጠው ሊመረምረው ግን ላይደርስበት ድንቅ የአምላክ ስራ ብሮ ተባረክ🎉🎉🎉🎉

  • @YohannesDegife
    @YohannesDegife 8 месяцев назад +5

    ኑ የእግዚአብርንም ስራ እዩ ከሰው ልጆች ይልቅ በምክር ግሩም ነው መዝ 65፥5 እንዳለ ቅዱስ ዳዊት የእርሱ ስራና አሰራር ድንቅና ረቂቅ ነው መቸም በማንም አይመረመርም!!!

  • @AbduSherif-ml1ee
    @AbduSherif-ml1ee 8 месяцев назад +84

    ሱብሀነላህ አላህም ይላል ቀንን ቀን ብቻ አድርጌ ብተወው ማናው ጨለማን ሚያመጣላቹ ይላል ጨለማን ጨለማ ብቻ አድርጌ ብተወው ማነው ብርሀንን ሚያመጣላቹ ይለናል ጥራት የተገባው ጌታ

    • @tigisthopetube1234
      @tigisthopetube1234 8 месяцев назад +1

      subhan allah☝

    • @JondessyeSisay
      @JondessyeSisay 5 месяцев назад

      አላህ አላልክም

    • @abdulwahidabadir8122
      @abdulwahidabadir8122 4 месяца назад +1

      ጌታዬ ጥራት ይገባህ🙏

    • @Tofatofa-dn2hp
      @Tofatofa-dn2hp 4 месяца назад +1

      እና ምን ይበልህ​@@JondessyeSisay

    • @DddfG-s4m
      @DddfG-s4m 3 месяца назад +1

      @@JondessyeSisay አው አላህ ነው ጥራት ይገባ ከሁሉም የበላይ ነው ሀያል ነው

  • @MengistuMarkos-go7ol
    @MengistuMarkos-go7ol 8 месяцев назад +3

    የእግዚአብሔር ስራእጅጉን ድንቅ ነው።

  • @mesfinbirhane2445
    @mesfinbirhane2445 9 месяцев назад +23

    እግዚአቤር ሰራው ድንቅ ነው በሉ❤❤❤

  • @zerihungudeta-i2d
    @zerihungudeta-i2d Месяц назад +1

    የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው አንተ ለማየት ታድለህ ለሰዎች ማሳየት ማስጎብኘት የህም መታደል ነው እናመሰግናለን የወይኗ

  • @AbduSherif-ml1ee
    @AbduSherif-ml1ee 8 месяцев назад +5

    ሱብሀነላህ ጥራት የተባህ ጌታ

  • @Solomon-j1q
    @Solomon-j1q 2 месяца назад +1

    ማን ይመራመር
    ያንተን ስራ ያንተን ግብር
    ወይ ጉድ ፈጣሪን ፈጣሪ ያስባለው ይሄ ነው ከሰው አይምሮ በላይ ማን ከልካይ አለው እኛ ጋር ብርሃንና ጨለማ ሌላው ጋር ጨለማ ብቻ ሌላው ጋር ብርሃን ብቻ ሲፈልግ ከድንግል ማርያም መወለድ አረ ስራው ግሩም ይረቃል ግሩም እኛ የምናመልከው ይሄን አምላክ ነው ክብር ለማይመረመረው ለማርያም ልጅ ለዘልአለም ይሁን አሜን።

  • @abebaasefa3785
    @abebaasefa3785 3 года назад +8

    አቤት የእግዚአብሔር የሚያስገርም የሚስደንቅ ነው የእርሱ ስራ ማንኛዎም ጠቢብ ተጠብቦ አይደርስበት አቤሎ ተባረክ

  • @bizengermay
    @bizengermay Месяц назад

    ክብሩ ይስፋ ለመድሃንያለም እውነት የመድሃንያለም ነገር ምንም ተገልፆ አያልቅም እፁብ ድንቅ ነው ቃላትም የለም የእርሱን ስራ ለመግለፅና ለማመስገን ብቻ ተመስገን መድሃንያለም ክብሩ ይስፋ አቤሎ በጣም ነው የማደንቅህ ልጄም በጣም ነው የሚወድህ ሰላምህ ይብዛ ላንተም ለቤተሰቦችህም ወንድሜ!!!

  • @medhanitwossene9094
    @medhanitwossene9094 9 месяцев назад +11

    አቤል የፖለቲከውን አውድ ትተህ ይህን ፕሮግራምህን ቀጥል በጣም ትምህርትሽሰጪ ነው

  • @sarayohannes8772
    @sarayohannes8772 3 месяца назад +1

    ልዑል እግዚአብሔር እንዴት ድንቅ አምላክ ነው
    Dear God❤

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 8 месяцев назад +1

    ድንቅ ሰው ነህ አለምን ለማየት ወስነህ መነሳትህ ሳንከፍል ስለአስጎበኘኸን እናመሰግናለን💛❤🙏🌺🌹🌷

    • @عليف
      @عليف Месяц назад

      ክፍያዉ ሰብስክራይብነዉ

  • @meklitmimi5660
    @meklitmimi5660 3 года назад +8

    የእግዚአብሔር ጥበብ ወሰን የለውም ድቅ ነው አቤሎ ማአናቀውን ምታሳውቀን ድቅ ልጅ ነህ እግዚአብሔር ሞገስ ይሁንህ ❤️

  • @አመታዩቱብ
    @አመታዩቱብ 4 месяца назад +13

    የእየሱስ ክርስቶስ ስራ ድንቅ ነው የእስራኤል አምላክ የእግዚአብሔር ስራ ድንቅቅቅ ነው።።

    • @Tofatofa-dn2hp
      @Tofatofa-dn2hp 4 месяца назад

      የእሥራኤል አምላክ ማለት ምን ማለት ነው ያተ አምላክ ለእሥራኤል ብቻ ነው የመጣው እዴ አተ ቡችላ የአይሁድ ባዳ

    • @Africa77
      @Africa77 2 месяца назад

      Dechi bela.

    • @Tofatofa-dn2hp
      @Tofatofa-dn2hp Месяц назад

      @@አመታዩቱብ የኢስራኤል አምላክ ማነው ግን አልገባኝም እነሡ እኮ አይሁድ ናቸው እኮ ፈጣሪ አያውቅም እኮ

    • @HabshaJawar
      @HabshaJawar Месяц назад

      hhhh😂😂😂😂😂😂

    • @عليف
      @عليف Месяц назад

      ​@@Tofatofa-dn2hpአረባክህ አይሁድ ማለትኮ ክርስቶስ ይመጣል ብለዉ ያምናሉ ከተገለጠቡሀላ ያልተቀበሉት ስራኤልናቸዉገን ሙሴ አብርሀም ኖህ የመሳሰሉ መሲሁ ከመገለጡ በፊት የነበሩ ስማቸዉ አይሁድነዉ አይሁድ የሚያመልከዉ 1እግዛብሔርንነዉ

  • @edengebrehiwet1837
    @edengebrehiwet1837 3 года назад +104

    ለተወሰነ ጊዜ ኖሬአለሁ ደስ የምትል ከተማ ናት አላስካ 😍 ተባረክ አቤልዬ እንደዚ ሌላው እማያውቀውን ስታሳይ በጣም ጥሩ ነገር ነው 🙏🙏🙏። አገርቤት እየርሳሁ እምደውለውን አስታወስከኝ 😁😁

  • @samerasamera2251
    @samerasamera2251 3 месяца назад +3

    ሡብሀን አላህ😥❤❤

  • @melkamusonko
    @melkamusonko 9 месяцев назад +6

    እግዚአብሔር ድንቅ ነው ከሀነታም በላይ ነው

  • @naahileetdirribaa1143
    @naahileetdirribaa1143 8 месяцев назад

    የእግዚአብሔር ስራ እፁብ ድንቅ ነው አቤት የሱ ስራ

  • @Tsedi284
    @Tsedi284 8 месяцев назад +2

    Ye egziabher tibebna teamr ayideresbetm kibr ledngl mariam lij🙏🙏🙏🙏

  • @Memozeko-p9c
    @Memozeko-p9c 9 месяцев назад +3

    እግዚአብሔር በስራው ድንቅ ነው

  • @alihalawi1317
    @alihalawi1317 9 месяцев назад +17

    የ እግዚአብሄር ስራ ድንቅ ነዉ 😮

  • @Azu41451
    @Azu41451 8 месяцев назад +2

    ሱበሀን አላህ

  • @محمدمحمد-ت9
    @محمدمحمد-ت9 2 месяца назад +1

    ብትክክክል የቅዱስ እግዚአብሔር አምላክ ስራህ ድንቅኖው ተመስገን አምላከይ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tofikeahemed2750
    @tofikeahemed2750 8 месяцев назад +1

    ካንተጋር አብሬህ የተጓዝኩ ያህል ነዉ የተሰማኝ ሱብሀን አላህ

  • @YabseraGebrhana23
    @YabseraGebrhana23 2 месяца назад

    አቤላ ዓለምን ባንተ እያየሁአት ነው በዚም በጣም ደስ ብሎኛል አመሰግናለሁ ወንድሜ

  • @ድንግልንፈጣሪኣወለደቶክብ
    @ድንግልንፈጣሪኣወለደቶክብ 8 месяцев назад +3

    እግዚኣብሄር ስራዉ ድንቅ ነ

  • @SalamKwt-bn4ku
    @SalamKwt-bn4ku 8 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር ፀጋ ❤❤❤❤ድንክ ነው🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @kassa1894
    @kassa1894 2 года назад +5

    ይገርማል በእዉነት የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነዉ በጣም ድስ ይላል

  • @tigiabebu5804
    @tigiabebu5804 9 месяцев назад +1

    የእግዚአብሔር ሰራ ድንቅ ነው

  • @Maranata-ig9sv
    @Maranata-ig9sv 9 месяцев назад +4

    በጣም ጥሩ ነው ቀጥልበት

  • @Zayenb-d3u
    @Zayenb-d3u 9 месяцев назад +7

    ሱበሀን አላህ ለሡ ጥራት ይገባዉ።።። ምንም ለማይሳነዉ ጊታ

  • @MollaKasawDesalegn-qe4ug
    @MollaKasawDesalegn-qe4ug 9 месяцев назад +2

    አቤሌ እጅግ እናመሠግናል ብዙ አስገራሚ ታሪኮችን ስለምታጋራን አስገራሚ ነች ዓለም እሚገርምህ ይህን ቪድዎህን ከማየቴ ሶስት እና አራትቀን በፊት ዓለም ግማሿ ጨለማ ሲሆን ግማሿ ብርሃን ይሆናል ተብሎ ተምረን ነበር እና በሚመሽበት ሃገርና በሚነጋበት ሃገር መሃል ድንበር ላይ (ለሁለቱም ቅርብ አማካይ ቦታ የሉ ሃገር እደት ይሆን እያልኩ ብቻዬን ሳሰላስል ሳስብ ነበር አሁን ጥያቄዬ ተመለሠል መሠል ብዬ አሠብኩ።

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 3 года назад +43

    በጉጉት ስጠብቅ ነበር የማርከን አባት እንኳን በደና መጣህ የሚገርም ነገር እየሰማን ነው ምርጥ ተዋናይ ነህ ክክክ ይመችህ

    • @futurefixhub
      @futurefixhub 3 года назад

      ሚሚየ ጀማሪ ነኝ የፎቶየን ምልክት ነክተሽ አበረታችኝ

    • @elsaassefa9811
      @elsaassefa9811 3 года назад

      ሚሚዬ አንዴት ነሸ

    • @hosanna3393
      @hosanna3393 3 года назад

      @@elsaassefa9811 አለሁልሽ ጠፋሸ ውዴ

  • @meserettsegaye6343
    @meserettsegaye6343 3 года назад +2

    አቤሎ ከቤቴ ሳልወጣ ብዙ አስቃኘኸኝ ብሎም ትምህርት ስጭ በእውነት
    የምድርን_በባህር_በበረሃ የአለምን
    አስደናቂና አስገራሚው ን ሁሉ እያሳየኸን
    አመስግናለን ___ በርታ ወገኔ!!!

  • @andargeassefa1632
    @andargeassefa1632 3 года назад +7

    አቤሎ እጅግ በጣም እናመሰግናለን:: ዛሬም ወደር በሌለው ትጋትህ እያስደመምከን እያስተማርክን እያዝናናህን ነውን ክብር ያድልልኝ:: ይህንን ክስተት ለመጀመሪያ ጊዜ ያወቅኩት በመሆኑ ጉግል አድርጌ ብዙ ነገር አውቄያለሁ:: አቤሎ በርታልን የእኛ አንበሳ::

  • @ልማርለድኔወሬለምኔ-ገ7ቐ
    @ልማርለድኔወሬለምኔ-ገ7ቐ 8 месяцев назад +3

    ሱባሀን አላህ አላህሆይ አንተምንይሳንሀል 😢

  • @QalkidanZedi
    @QalkidanZedi 8 месяцев назад +1

    Ateh aeche enen saye yetfeterku aemsleynm 😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @HelaTube
    @HelaTube 3 года назад +50

    🔴ይህን የምታነቡ ሁላችሁም የአምላክ ሰላም ከናንተ ጋር ይሁን ፣ ያሰባችሁት ሁሉ ይሳካ ፣ የነካችሁት ሁሉ ይበርክት ፣ ያልታሰበ እና ያልታየ በረከት ይስጣችሁ 🔴 ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡

  • @hfhghgcrgffgc4726
    @hfhghgcrgffgc4726 3 года назад +20

    አቤት ብቃት ይሉሃል አላህ ይጨምርልህ
    በጣም ምርጥና መሳጭ ገራሚ ፕሮግራም ነው ምታቀርበው በርታ አቤሎ

  • @ayinzewd3959
    @ayinzewd3959 3 года назад +12

    ዋው በጣም የሚገርም ስፍራ ነው እንድናይ ስላደረግክ (ስላስጎበኘኸን) አመሰግናለሁ ተባረክ

  • @jgeyasu5672
    @jgeyasu5672 9 месяцев назад +1

    Ye egziabiher sira denk naw manem lemaremer aychilem

  • @gdgddgdy9047
    @gdgddgdy9047 Месяц назад

    ሱበሃን አሏህ

  • @ሰሚር
    @ሰሚር 3 года назад +15

    13 month sunshine እንላለን እኛም ይህም አለ ለካ ሱብሀነላህ የአላህ ስራ ረቂቅ ነው ። እናመሰግናለን አቤሎ 🙏🙏

  • @SfgThh-h2i
    @SfgThh-h2i 26 дней назад

    ሱብሀንክ ረቢ

  • @ነፃነትየድንግልልጅ
    @ነፃነትየድንግልልጅ 8 месяцев назад +2

    እግዚአብሄር ስራው ድንቅ ነው

  • @RahelHailu-u6n
    @RahelHailu-u6n 15 дней назад

    Unbelievable my dear jesus ❤🙏🙏🙏

  • @ፋያ-FAYATUBE
    @ፋያ-FAYATUBE 9 месяцев назад +1

    tamer naw ena endazi ayenat ager ale beya aseba alakem Abela ewnate denke naw egzabare yebarke almen kmasebate blaye bzo asgrami ngare endaleate wolo bezon dagemo endaltyelate nw yatemarkote Thank you

  • @singerefesonindriasoffical
    @singerefesonindriasoffical 2 месяца назад

    ዘመኑ ቀርቧል ንሰሐ ግቡ ጌታ ኢየሱስን ተቀበሉ መዳን በሌላ በማንም የለም በክርስቶስ ቢቻ ነው ቀኑም አሁን ነው ተባረኩ🙏

  • @ensallahtube702
    @ensallahtube702 6 месяцев назад +3

    ይገርማል ሱብሀንአላህ

  • @BrookTamirat
    @BrookTamirat 9 месяцев назад +5

    wow Abela, such a great experience . and thank you for sharing with Us .

  • @geteneshbenti1798
    @geteneshbenti1798 9 месяцев назад +2

    ጎበዝ ተባረክ

  • @ghideykahssay9473
    @ghideykahssay9473 9 месяцев назад +2

    Thank you for showing us things we never heard 🙏

  • @sinduejiye2428
    @sinduejiye2428 Месяц назад

    የእግዚአብሔር ሥራ እፁብ ድንቅ ነው

  • @Hanahana-d3x
    @Hanahana-d3x 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ።ይባርክህ።እውነት።በጣምነው።ደሰነው።

  • @mantegboshmybob1578
    @mantegboshmybob1578 3 года назад +1

    ሲዊዲን ነው የለሁት ከምሽቱ 6:00 ስአት በኢትዮጵያ አቆጣጠር ድረስ አይለኛ ፀሀይ ነው ያለው ከዛ ትንሽ ደብዘዝ ይላል ወዲያው ፀሀይ ይወጣል በጣም ነው በእንቅልፍ የምቸገረው ያው መስኮቶቹን በጥቁር ነገሮች ሸፋፍኜ ነው የምተኛው ጨለማው ጊዜ ሲመጣ ደግሞ በጣም ነው የሚገርመው ቀኑን ሙሉ ጨልምልም ያለ ነው በጣም ነው የሚያስፈራው ጠዋት ወደስራ ስሄድ3:00 በኢትዮጵያ ስአት አቆጣጠር የስልኬን መብራት እያበራው ነው የምሄደው የፈጣሪ ስራ ድንቅ ነው

  • @QalkidanZedi
    @QalkidanZedi 8 месяцев назад +1

    Ere ate ema ywtbareke neh🙏🙏🙏🙏🙏❤🥰🥰

  • @HaftomTsegay-p8v
    @HaftomTsegay-p8v 24 дня назад

    የእዝአብሔር ስራ ድንቅ ኖው

  • @AlexEt-vm5ux
    @AlexEt-vm5ux 6 месяцев назад +2

    የእግዚአብሄረ ሰራ ድቅ ነው

  • @bruktawittesfay-or7de
    @bruktawittesfay-or7de 6 месяцев назад

    በልዎ ለእግዚአብሔር ግሩም ግብርከ።

  • @AbereWerku-w4y
    @AbereWerku-w4y 8 месяцев назад +1

    በጣም ጥሩ ነው አቤል ቀጥልበት

  • @AmarUmair60
    @AmarUmair60 4 месяца назад

    ገና ዛሬ ሠማሁ ሱብሃን አላህ

  • @EthiophiaTafari
    @EthiophiaTafari 7 дней назад

    በርታ ጀግና ነህ ወንድም እግዝአብሔር ይርዳህ

  • @monaali9356
    @monaali9356 3 года назад +4

    የእግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነውአቤሎ ተባረክ ።

  • @FantuAgegnew
    @FantuAgegnew 2 месяца назад

    በሰላም ያንጋልህ🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @jesusisthewaythetruththeli2106
    @jesusisthewaythetruththeli2106 3 года назад +3

    ያው እኔ ሳይንስን ማመን ከተውኩ ቆየሁ፡፡ ምክንያቱም ምድር ክብ ናት ሲሉ መጽሀፍ ቅዱስ ደግሞ የተዘረጋችና የማትዞር የጸናች እንደሆነች ይናገራል፡፡ ሰው ተፈጠረ እንጂ ከዝንጀሮ አልመጣም፡፡ ብዙ እውነታን ዋሽተውናል፡፡ እናም ሰው መጠየቅ አለበት ማረገገጥ አለበት፡፡ አቤሎ ያንተም ቪዲዮ አስተማሪ በመሆኑ አመሰግናለሁ በርታ፡፡ የቤርሙዳንም ውሸት ስላረጋገጥክልኝ አመሰግናለሁ በፊትም አልቀበለውም ነበር፡፡ ይህ የሰራኸው ቪዲዮ ቲዎሪያቸውን ዲስፕሩቭ ያደርጋልና አይወዱትም፡፡ ተባረክ

    • @esmaelhayru4688
      @esmaelhayru4688 8 месяцев назад

      ምድር ጠፍጣፋ ቢሆን ኖሮ ሀሉም ጋር እኩል ይመሻ እኩል ይነጋል

  • @dktube21
    @dktube21 2 месяца назад

    በርታ ወንድማችን በርታልን እጅግ ብዙ ድንቅ ነገሮች እያስጎበኘኸን ነው

  • @DerejeAbrham
    @DerejeAbrham 2 месяца назад

    እንወዳለን 1000+ዓመት ኑርልን

  • @ሀለበሰልጤ
    @ሀለበሰልጤ Месяц назад +1

    አለሁ አክበሪ የቁረአን ተአምሪ ሱሪተል ሸምስ ለይ ተቀምጠዋል

  • @Hermala-l4c
    @Hermala-l4c 2 месяца назад

    የጌታችን ስራ ድንቅ ነዉ ለሱ ምን ይሳነዋል

  • @bombtonetube1649
    @bombtonetube1649 3 года назад +42

    ቀንና ለሊቱ የአየሩ ሁኔታ እና ወቅቶች ሁሉ ተመጥኖ ያለባት የኛ አህጉር አፍሪካ ብቻ ናት ❤

  • @mebrahtommulualem3406
    @mebrahtommulualem3406 6 месяцев назад +1

    ተመስገን ፈጣሪ

  • @amanueltesfayeofficial
    @amanueltesfayeofficial 9 месяцев назад +1

    ❤💪💪💪💪💪ጀግናው ተባረክ

  • @mlaiketetshomoal4281
    @mlaiketetshomoal4281 3 года назад +31

    ፀሓይ ከ66% ሰሜን የኬንትሮስ መስመር በላይ ሲትሆን ነው ። እኛ በምድር ወገብ ላይ ስለ ምንገኝ ቀንና ሌሊታችን እኩል ነው ። በደቡብ ዋልታና በሰሜን ዋልታ ግን 6 ወር ጨለማ 6 ወር ፀሓይ ። ይሆናል ።

    • @kwkw6343
      @kwkw6343 3 года назад

      Maqanati nan balaa

    • @rahelkahsay9310
      @rahelkahsay9310 3 года назад +1

      Yetemare yegdelegen. Knowledge is power.thank you

  • @HdhzDnhd
    @HdhzDnhd 3 месяца назад +1

    betam geram new yefetar siraaa❤❤❤

  • @smarthabesha3170
    @smarthabesha3170 3 года назад +77

    አቤል ስለ 👉 ግድቡ ዙሪያ ድምፅ ሁን እናንተ ሚዲያዎች ትስማላችሁ ግብፆች በብዛት እየተሳተፉ ለአለም ድረስ እነሱ ናቸው እኛም አስተዋፅዎ አድርጉ 👉 ግድባችን እልውናችን 👈 ነው ሀገራችን ስላም ያድርግልን እናመስግናለን

  • @ahmedhyru3614
    @ahmedhyru3614 3 года назад +10

    የአላህ ስራ ግሩም ነው ሱበሀን አላህ

    • @ስወደው
      @ስወደው 5 месяцев назад

      በጣም አልሀምዱሊላህ

  • @አደንቀን
    @አደንቀን 4 месяца назад

    እግዙአሑር ቤር ሰራው ድቅነው❤❤❤

  • @SadaSeid-i2z
    @SadaSeid-i2z 22 дня назад

    ክርስታኖች ግርም ትሉኛላችሁ በናንተ ኮሜንት እግዛቤር ስትሉ አንድ ሙስሊም ገብቱ የናንተን እግዛቤር ሰውነው እያለ አይከራከራችሁም እኛግን ሀያሉ ጌታችንን አምለሠካችንን የሁሉ ፈጣሪ የሆነውን ስናወሳ ትቃዣላችሁ ምክነያቱም በአምላካችሁ ስለምታፍሩ አሏህ የሚለውቃል በጣም ስለሚከብዳችሁ ትንጫጫላችሁ ቻሉት የኛጌታ የናንተን እግዛቤሄር ሳይቀር የፈጠረነው ይሄንን ደሞ ግጥም አርጋችሁ ታምኑበታላችሁ ተግባባን

  • @Hgjk-if5st
    @Hgjk-if5st 3 месяца назад

    አቤላ ስወድህ አንተ ባትኖር በምን አዝናና ነበር ቀጥልበት

  • @MekidesDesta-dz7zr
    @MekidesDesta-dz7zr 2 месяца назад

    አቤቱ ስራህ እንዴት ውብና ድንቅ ነው

  • @abman-s3j
    @abman-s3j 3 месяца назад

    ፈጣሪ ይባርክህ አቤላ ወንድሜ 🙏

  • @BerheNuguse
    @BerheNuguse 8 месяцев назад +1

    ታአምር ነው

  • @zeynebwello4685
    @zeynebwello4685 3 года назад +15

    በጣም ይገርማል የአላህ ስራ
    ሌት ከቀን ሰው በሰላም በደስታ እንደዚህ ይጎዛል ሰው ፀጥታ ደስ ሲል

    • @futurefixhub
      @futurefixhub 3 года назад

      ዘይነብየ ጀማሪ ነኝ የፎቶየን ምልክት ነክተሽ አበረታችኝ

    • @smarthabesha3170
      @smarthabesha3170 3 года назад +2

      በጣም ከዚህ ከኛም ሌት ተቀን ብትጓዥ ማንም አይነካሽ አያስፈራሽም ከሀገራችን ግን ሌት ወጥተሽ ብትጓዥ ሌባው ስካራሙ ከዛም ጠዋት ተገለሽ ተደብድበሽ ትገኛለሽ እዚህ ግን የለም ለሁሉም አልሀምዱሊላህ ሀገራችን ስላም ያድርግልን ግድቡ የኛ እልውናችን ነው እንደምንም እንጨርሳለን የሀገርን ምቀኛ አላህ ያጥፍልን

  • @LiyaTesfaye-yl5ds
    @LiyaTesfaye-yl5ds 28 дней назад

    God bless you 🙏❤❤❤❤

  • @aychiluhimdesisa3733
    @aychiluhimdesisa3733 9 месяцев назад +1

    Thank you Abelo..this is amazing

  • @WogeneDebebe-m6u
    @WogeneDebebe-m6u 14 дней назад +1

    አቤል የማይመሸው ምድር ጸሀይን ስትዞር የጸሀይ ጥላ ስለ ማይደርስበት ነው

  • @tshaeykebede194
    @tshaeykebede194 3 года назад

    የሚያስገርመኝ የእግዛቢሂር እጁየሰራውን ነውሊላው ቢቀር ባገራችን ያንሀሎ ጩህት አሻግሮን ለሁለተኛው ሙሊት የበቃን እግዛቢሂር የመስገን አቢልይ ተባረክ ስለሙሊቱ መላ ኢትዮጵያውያኑችን አተን ጨምሮ እንኳን ደስ አላችሁ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️

  • @HauyHayu
    @HauyHayu Месяц назад

    ሱበሀናላህ

  • @merdiidres719
    @merdiidres719 3 года назад +6

    ሱብሃን አላህ በጣም ይገርማል አጂብ! እስት እንደው ትሞቃለች ወይስ ቀዚቃዛ ናት?🤔

  • @winniea9803
    @winniea9803 5 месяцев назад

    የፈጣሪ ስራ እፁብ ድንቅ ነው ይገርማል❤❤❤❤

  • @AbriAschenaki
    @AbriAschenaki 4 месяца назад

    እግዚአብሄር ሆይ ተመስገን

  • @honeymar140
    @honeymar140 3 года назад +1

    ይገርማል የምታቀርባየው ነገሮች አቤሎ ሰሜቼ አላውቅም እንደዚህ ያለ አገር እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው። እድለኝ ነህ ይህን ድንቅ ነገር በማየትለህ።

  • @The_animaw
    @The_animaw 4 месяца назад

    እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው

  • @zadzetewahdoTube
    @zadzetewahdoTube 6 месяцев назад

    Yeluel egziabhar Sm Ymesgen❤❤srawu ❤Dnk Now🎉