ብሔራዊ ቤተመንግስቱ ድንቅ ሆኖ ታድሷል ... ያየሁትን ላሳያችሁ |ትዝታችን በኢቢኤስ|

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 янв 2025

Комментарии • 596

  • @saradezi8588
    @saradezi8588 4 дня назад +37

    ዬኒ እናመሰግናለን ባንተ አገላለፅ ሁሉ ደሰ ይላል ክብር አለው።❤️❤️❤️❤️❤️🙏🏾

  • @Djnebero
    @Djnebero 3 дня назад +25

    በእውነት ከሚጠበቀው በላይ አምሮ እና ታሪካዊነቱን በጠበቀ መልኩ ፀድቶ እና አምሮ ስናይ አለማድነቅ አለማመስገን ንፋግነት ነው ይህን የሰሩ ከመንግስት ጀምሮ ሁሉም ሙያተኞች ሊደነቁ ይገባል ታሪክን ጠብቆ አሳምሮ ወደ ገቢ ምንጭነት መቀየር በራሱ ብልህነት ነው የሚቀጥሉ ባለታሪኮችም ስራቸው ተጠብቆ እንዲተላለፍ ያደርጋል !!

    • @c2beca272
      @c2beca272 19 часов назад +1

      @@Djnebero absolutely 💯 you're right , it's very good attitude to appreciate when you see something good, whatever you have against the regime 🙏🏿

  • @yoseftessema8684
    @yoseftessema8684 4 дня назад +82

    ❤❤❤ኢትዮጵያ ትልቅ ሃገር እንደነበረች ከነ ግርማ ሞገሱ በማየታችን በጣም ተደስተናል ይህንን ሥራ የሰሩ እጆች ይባረኩ ሃሳቡን ያመጡት ጠቅላይ ሚንስትሩ ዶክተር አብይ ሊመሰገኑ ይገባል እንዲህ ነው ያለፈውን ያለው ሲያከብረው እንዴት ደስ ይላል ይህ ባህል ሊዳብር ያስፈልጋል ትውልዱም ይህንን ሊማር ይገባል እንግዲህ ይህ ድንቅ ታሪክ እየተጎበኘ ስንት ቱሪስቶች ያመጣል ሁሉም ነገር ደስ ይላል ይበል ብለናል❤❤❤

    • @AbdissaAgga1500
      @AbdissaAgga1500 4 дня назад +6

      @@yoseftessema8684 ምድረ ሆድ አደር ትጋጋጣላችሁ ጌታችሁን ለማዘል:

    • @staypostive6611
      @staypostive6611 День назад +2

      86 በመቶ የሚሆነው የኢትዮጵያ ህዝብ በከባድ ድህነት ውስጥ ነው! በከፍተኛ የምግብ ረሃብ ውስጥ ነው! its prosperity for you!

  • @DoctoraDora
    @DoctoraDora 3 дня назад +20

    ይህ ቤተመንግሥት የሐገሬ ኢትዮጵያ ታርክ ከፍ አድርገው ያሳያል እና ይህችን ዝነኛና የጀግኖች ሐገር ታርክ ወዳጆች እንኳን ደስ አላችሁ።

    • @staypostive6611
      @staypostive6611 День назад +1

      ማሳሰቢያ 86 በመቶ የሚሆነው የኢትዮጵያ ህዝብ በከባድ ድህነት ውስጥ ነው! በከፍተኛ የምግብ ረሃብ ውስጥ ነው !

  • @SarahGirmay
    @SarahGirmay 4 дня назад +33

    We thank Dr. Abiy for his leadership and dedication ,commitment,compassion and vision. Unreplaceble. May Lord continue to fulfill his wisdom

    • @staypostive6611
      @staypostive6611 День назад +1

      how his dedication the Ethiopian people? could you elaborate on that? we are on absolute poverty!

  • @tigistadmasu3410
    @tigistadmasu3410 4 дня назад +39

    ቃላት ያጥረኛል በሃገሬ እንዲህ ውብ ታሪክ ሲታይ ❤❤❤❤ ልዑል እግዚሐብኤር ለሃገሬ ሰላሟን አብዝተህ ስጣት ።ህዝቧንም ወደ ቀድሞ ፍቅሩ መልስ ።
    ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ጥሩ ስለሰሩ እናመሰግኖታለን ።
    ዮኒ ቢሲንካ የሆነ አቀራረብ ነው በጣም Thank you ❤🎉❤🎉

  • @ethiopia11
    @ethiopia11 3 дня назад +14

    በተለያየ ታሪክ አጋጣሚ መውረድም መውጣትም ቢኖር ይሄንን ሁሉ ንብረት ጠብቀው እና ደብቀው አቆይተው ለጠበቁ ከጥበቃ እስከ ንብረት ክፍል ሃላፊዎች ከብር ፣ ምስጋና እንዲሁም እውቅና ሊሰጣቸው ይገባል ።

  • @yaredkumela5811
    @yaredkumela5811 3 дня назад +23

    Every time my father drove me to school as a child, I wanted to know what was inside this palace that he loved. Even though I'm not entirely sure why my childhood memories of the palace is still present in my mind, I'm thrilled that the opportunity to visit it has finally arrived. I'm grateful to the PM for making my dream come true.

    • @natimulugeta8770
      @natimulugeta8770 3 дня назад +1

      Lucky ,🎉

    • @Tur-n4n
      @Tur-n4n 2 дня назад +1

      አገር መውደድ በተግባር! ከሰዎቹ በላይ ስለአገራችን በምላሱ የጮኽ የለም፣ ነገር ግን በተግባሩ ያሳየው ሰውዬው፡ የተሰደበው የተዋረደው የተናቀው የተገፋው ‹ከማዳጋስካር› ነው ተብሎ ከአፍሪካ ውጭ መጣህ የተባለው ሰው አገር ምን መምሰል እንዳለባት የገለጠው ታላቅ ሰው፡፡

  • @Sidona-24
    @Sidona-24 4 дня назад +55

    አቧራውን አራግፎ አሻራውን በማሳረፍ😊 ስራው አፍ አውጥቶ የሚናገር ደማቅ ታሪክ እየጻፈ የሚገኝ ታላቅ መሪ ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር)🎉🎉
    መልካም ስራውን ለማጠልሸት ጠላት ቢሮጥ ላያገኘው ባምላኩ ታምኖል እና ያሸንፉል🎉🎉

    • @ethiopiakebede5931
      @ethiopiakebede5931 4 дня назад +4

      እግዚአብሔር ይረዳዋል ጥሩ ስራው ይከፍለዋል

    • @staypostive6611
      @staypostive6611 День назад

      @@ethiopiakebede5931 ማሳሰቢያ 86 በመቶ የሚሆነው የኢትዮጵያ ህዝብ በከባድ ድህነት ውስጥ ነው! በከፍተኛ የምግብ ረሃብ ውስጥ ነው

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 4 дня назад +37

    ድንቅ አቀራረብ ነው ዮኒ❤❤❤❤❤❤❤
    አብቹ❤❤❤❤❤❤❤
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @GalileeSirachGalilee
    @GalileeSirachGalilee 4 дня назад +16

    ❤❤❤❤
    የምትመች ነህ የልጆችህ አባት ያድርግ ስወደው ይሄንን ፕሮግራምህን በርታ

  • @addisanton6500
    @addisanton6500 4 дня назад +25

    I got a chance to travel to the world and visited many kinds of Museums.
    But I have never visited such a beautiful place before with so many treasure in My Home Ethiopia 🤩
    We are proud of you❤️🥳

    • @annatikuye9603
      @annatikuye9603 4 дня назад +1

      Ethiopia and the people are great, but the ethnic politicians are putting our country and us down. Where ever l travel around the world and meet anyone, if l say l am Ethiopian. Most people would say oh my God! You come from a starving and poor country.
      I am sick and tired of explaining about Ethiopia. Once they put us down, they don’t want to hear any good history. Most of them don't know who we were but some of the Old generation know our good history and who we were but they don't want to accept it because we are black.
      Sham on you, ethnic politicians.
      God bless my people and my beloved country Ethiopia🙏👑💚💛❤️🌹
      l hope the new generation will make Ethiopia great again.

  • @mesfinbelete6932
    @mesfinbelete6932 4 дня назад +21

    It is really amazing thank you for keeping it up to the next generation.
    Thank you again my prime minister Abiy!!!

  • @yesufahmed9154
    @yesufahmed9154 4 дня назад +15

    thank you for the people who served this piece of history. Thank you for the people who shown us loyal honesty, commitment, for the value of the people history because this is more than money value .

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 4 дня назад +3

    እባካቹ የመላው የአገራችን እዝብ እዬ በጣም ትግርትነው አናቀውም ከቻላቹ በባለሞያ የታከለህ ጉቡኝት በማረጋቹ ለእዝባችን አሳዩ እዬን እራሱ ስላሳየህን ተባረክ እኔ ተገርሚያለው 🎉❤

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 4 дня назад +5

    Amen 🙏🙏🙏🙏 ስላም ለሐገራችን ይሁንልን ዮኒ እናመሰግንሃለን blessed

  • @WendmalemWa-uq3cb
    @WendmalemWa-uq3cb 3 дня назад +37

    አቢቹ ይህንን ሥራህን አይቶ የማያደንቅ ኢትዮጵያዊን እዘንለት እንጂ አትዘንበት:: ለክፉው ተላልፎ የተሰጠ ሳይሆን አይቀርም:: እኔ ግን ከልቤ አመስግኜሃለሁ:: አምላከ እስራኤል ዘርህን ይባርክ!

  • @nebyousintayehu803
    @nebyousintayehu803 4 дня назад +9

    We have to give credit for this, Thank you Yoni you are the best ❤

  • @JesusisComingsoon-hl5ee
    @JesusisComingsoon-hl5ee 4 дня назад +33

    We Thank you Dr. Abiy Ahmed Much respect 🙏

  • @gilasemere8961
    @gilasemere8961 3 дня назад +29

    ይህንን ታላቅ ስራ የሰሩ ሁሉ ክብር ይገባቸዋል❗

    • @Tur-n4n
      @Tur-n4n 2 дня назад +3

      አገር መውደድ በተግባር! ከሰዎቹ በላይ ስለአገራችን በምላሱ የጮኽ የለም፣ ነገር ግን በተግባሩ ያሳየው ሰውዬው፡ የተሰደበው የተዋረደው የተናቀው የተገፋው ‹ከማዳጋስካር› ነው ተብሎ ከአፍሪካ ውጭ መጣህ የተባለው ሰው አገር ምን መምሰል እንዳለባት የገለጠው ታላቅ ሰው፡፡

    • @rozazouba7538
      @rozazouba7538 2 дня назад

      Oromo❤❤❤❤​@@Tur-n4n

    • @staypostive6611
      @staypostive6611 День назад +1

      @@Tur-n4n 86 በመቶ የሚሆነው የኢትዮጵያ ህዝብ በከባድ ድህነት ውስጥ ነው! በከፍተኛ የምግብ ረሃብ ውስጥ ነው!

    • @staypostive6611
      @staypostive6611 День назад

      shameless !

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 День назад

      Shamless kebt!

  • @ZhareMinho
    @ZhareMinho 4 дня назад +47

    የተከበሩ የኢቶጲያ ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር አብይ አህመድ አድናቆቴ የተለየ ነው እጅግ እናመሰግናል ባገራችን እድንኮራ እደዘመናችን ታሪክን ጠብቀህ አስውበህ እድንገረም ስላረከን ተባረክ እረጅም እድሜ ተመኘሁ የኔ መሪ❤🇪🇹🇪🇹🎆

  • @bizuayehuzegeye803
    @bizuayehuzegeye803 3 дня назад +6

    Thanks to all those maintained it, to our leaders, Abiy Ahmed long liv!

  • @belayneshali4617
    @belayneshali4617 4 дня назад +13

    እጅግ በጣም እናመሰግናለን ከሁሉም በላይ ይህን መሪ ለሰጠን እግዚአብሔር ክብር ለስሙ ይሁን🙏🇪🇹🙏

  • @zenakamis6774
    @zenakamis6774 День назад +3

    ታሪክ ሰርተው ዘላለም አንገታችንን ቀና አድርገን እንድንሄድ ያደረጉንን አባቶቻችንን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏 ስንቱ ሞልቷል በአባቶቹ ታሪክ የሚያፍር ወይም ምንም የታሪክ አሻራ የሌለው 🙏 ታድለን 👍
    ጠቅላዩንም እናመሰግናለን

  • @adisalem1777
    @adisalem1777 4 дня назад +14

    ዮኒ እጅግ ድንቅ ፕሮግራም ነው ያሳየህን ከልብ እናመሰግናለን። ቀጣዩን በጉጉት እንጠብቃለን።

  • @c2beca272
    @c2beca272 4 дня назад +24

    ❤❤❤I am so proud of majeste king haile-selasa of Ethiopian and thank you to everyone who participated on this palace and Dr Abbey 🎉🎉🎉❤❤❤this our beloved country history.

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 День назад

      At least you praise the king who built the original palace. pp cadres are praising the person who did the painting althought this is not his job.🤣😂🤣

    • @c2beca272
      @c2beca272 22 часа назад

      @abuhaile6517 what is your point? Don't forget who gave the green light to carry out the Job 😁

  • @ZeWord-t6g
    @ZeWord-t6g 3 дня назад +5

    Wondimie Dr Abiy, thank you so much and bless God the Almighty for you have done this to remember Emperor Haileselasse who worked hard to modernize our country.

  • @eliasnasser1483
    @eliasnasser1483 2 дня назад +7

    በህወሓት/በኢህአዴግ ዘመን ይሔን ቦታ ማለፍና መጎብኘት ቀርቶ ቀና ብሎ ማየት አይታሰብም። ደስ የሚለው ነገር ጠ/ሚ ዓብይ ለቀድሞዎቹ መንግስታት ክብርና ትዝታዎች የሚሰጠው ቦታ የሚያስመሰግነው ይመስለኛል

    • @HruyWoldat
      @HruyWoldat День назад +2

      ቤተመንግስት ማደስ ዳቦ ሚሆን መሰለህ ላንተ ዓይነቱ ለደላው ምናልባት መደበረያ ይሆነው ይሆናል ያው የተለመደ ነው በርግጥ እስኪ ሲያልፍ ደሞ ምታወሩትን እናይ ይሆናል

    • @michaelworku82
      @michaelworku82 День назад

      @@HruyWoldatአባቴ ሰርተህ ብላ እከካም ድሀ ለራስህ ዳቦ መግዛት ያልቻልክ ድሀ በምን ሞራልክ ነው ይሄንን የምትተቸው ኢህአዴጎች 30 አመት ሙሉ እራቁት ጭፈራ ቤት ሚሊዮን ዶላር ሲበትኑ አይተህ ባላየ እንዳልኖርክ አሁን አፍ አለኝ ብለህ ታወራለክ እከካም መጀመሪያ ለራስህ ሰው ሁን ጭቅቅታም

    • @zenakamis6774
      @zenakamis6774 День назад

      ታሪክ ሰሪ አባቶቻችንን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏 ስብት ሰው ሞልቷል በአባቶቹ የሚያፍር 😀

  • @milliongebretsion1646
    @milliongebretsion1646 3 дня назад +2

    በጣም ድንቅ ስራ ነው ትልቅ የሀገር ሀብት የቱሪስት መስክ ነው ሌላው ሀገር እኮ ሁለት ሹካ አስቀጦ ነው ዶላር የሚሰበስበው በእውነት ለሁሉም ጊዜ አለው ዶክተር አብርሃም ሌሎችም አብረው የስሩት ትልቅ የትውልድ አሻራ አስቀምጠዋል መመስገን ይገባቸዋል

  • @Yarmela
    @Yarmela День назад

    በጣም ደስ የሚልነው። ሰላምን ያምጣልን እንጂ ኢትዮጵያ ገና በሚሊዬን የሚቆጠሩ አንቁውች ያላት ትልቅ ሐገር ናት። ምስጋና ታሪኳን ለጠበቃችሁ ሁሉ።
    ስላም አንድነት እድገት ይሁን!!!💚💛❤️

  • @bazawitmengesha1147
    @bazawitmengesha1147 4 дня назад +3

    እቤት እቀራረብ ‼️ ዮኒ ትልቅ ብቃት ነው በእካል መጥቼ እስካየው !!!ለሀገራችን የቱሪስት ገቢ ትልቅ ምንጭ ነው እናመስግናለን🙏🏾👍🏾

  • @yaregalmatebneh186
    @yaregalmatebneh186 4 дня назад +19

    የሀይለስላሴን ነፍስ አሳርፍልን።

  • @MikiyasYosef-yo4ym
    @MikiyasYosef-yo4ym День назад

    We genuinely love and appreciate you. Thank you, Prime Minister Abiy Ahmed. 🙇

  • @atadesse
    @atadesse 4 дня назад +7

    Dedebochu mengistuna meles yabelashutin Abbichuye adanachew. Thank you Abbichu The king will now rest in peace❤❤❤❤❤

  • @mekonnen74
    @mekonnen74 3 дня назад +4

    ዮኒ በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 4 дня назад +25

    እዬንን ታሪክ ማን አሳየን እስከዛሬ እድሜእና ጤና ይስጥልኝ ለጀግናውእና ለአስተዎዩ ለጠቅላይ ሚኒስተር ለዶክተር አብይ አህመድ 🎉❤

  • @melatcode4111
    @melatcode4111 3 дня назад +20

    ማንም የጣለውን ክብር ያሳጣውን አቡዋራ ለብሶ ስንት አስርተ አመታትን የቆየውን ቤተመንግስት እድሜ ለጀግናው አብይ አህመድ አሊ ትንሹ የበሻሻው ምጡቅ ምሁር ጀግና ከካንኝ በላይ ኢትዮጵያን በ ክብር ከፍ አርጎ ባንዲራዋን ያውለበለበ የ ንጎሶችን ጀግነት ክብር ቅርስ በክብር መልሶ በሚገባ በክብር ያስቀመጠ ጀግና መሪ ነው:: ክብር ለጀግናው መሪያችን ለ አብይ አህመድ አሊ.💪💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @mulumebetconte5813
    @mulumebetconte5813 2 дня назад +1

    God bless you Dr. Abiy, you are doing your best for your country. Nothing and nobody is perfect
    But what is expected from a leader is to do the best he or she can and that is what you are doing.

  • @Black-2024
    @Black-2024 3 дня назад +2

    ዮኒ ለድንቅ አቀራረብህ እናመሰግናለን
    #PM #ABIY #AHMED is the BEST
    ▪️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ
    ▫️▪️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹
    ▪️▫️▪️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴

  • @KonjitBerhanu-pm4ll
    @KonjitBerhanu-pm4ll 4 дня назад +4

    The Best of ALL! Thank you.

  • @mekdeslemma2599
    @mekdeslemma2599 4 дня назад +39

    ሀገር ወዳዱ ታሪክ አክባሪዉ መሪያችን ክፉ አይንካህ ታሪካችንን አሳየህን እንዴት ደስ ይላል

    • @staypostive6611
      @staypostive6611 День назад

      ugh !86 በመቶ የሚሆነው የኢትዮጵያ ህዝብ በከባድ ድህነት ውስጥ ነው! በከፍተኛ የምግብ ረሃብ ውስጥ ነው! is that good for you?

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 День назад

      ታሪካችን ማወቅ ለሚፈልግ ያለና የነበረ ወደፊትም የሚኖር ነው። ይልቅ የህዝብ ያሁኑ ሁኔታ ምን ይመስላል ብለን እነጠይቅ።

    • @mekdeslemma2599
      @mekdeslemma2599 День назад

      @@abuhaile6517 መሪዉ ላለመስማማት የተስማሙ ፖለቲከኞች የዘር ፖለቲካ ያሰከራቸ ቡድኖች የዉጭ ሀይሎች ሆን ብለዉ በዘር ፖለቲካ በብድር የጠገረሩትን ሀገር ነው እጁ ላይ የወደቀ ቅኝ ገዥዎቹ እኛ ባልነው ነው የሚሆነው እያሉ ያስጨንቃሉ ሀገር ዉስጥ የኔ ለኔ እያሉ ብዙ ችግር ሀገሪቱዋን ግራ ያጋባሉ በዚህ ሰዉ መፍረድ አይከብድም በዚህ ዘመን እንኩዋን ሀገር ቤተሰብ መምራት ከባድ ነው ፈጣሪ ሀገሬን ይርዳ

  • @adanchetesfaye285
    @adanchetesfaye285 4 дня назад +17

    ጠላቶቹነሰ አገት የሚያሰረደፉ የኔ አቢቹ ጀግናወሰ እረፍተሰ አልባው የሞተመው ደም አቢቸሐ አባመያ ገስግሰሰ ኤድመረ ጤና ማእረግ አየች አዲስ አበባ ቆሻሻ ከምረወሰ የነገሱት ነገሴታቶችና መግሴታት በዝባዦቸሰ ናቸወሰ ይፈሩ

    • @m.bedane7442
      @m.bedane7442 4 дня назад +1

      መጀመሪያ አስተካክለሽ መፃፍ ተማሪ። ነፍሰ በላው መሪ

    • @MesfinvsLove2000
      @MesfinvsLove2000 2 дня назад

      እረ አማረኛ ነዉ?

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 День назад

      ቂቂቂ በቁቤ ሞክሪ እስቲ አንቺ መሃይም 🤣😂🤣

  • @Sidona-24
    @Sidona-24 4 дня назад +34

    ዮናስ😮ይህንን ለዓመታት የተሰወረውን ታሪክ አቦራ አራግፎ እንዲህ እንድትዘግብ ያደረገህን ክቡር ጠቅላይ ሚኒስተር ዶ/ር ዐብይ አህመድን አመስግን ክብር ለሚገባውም ክብርን ስጥ😊 በዘመንህ ይህን ስፍራ ገብተህበት ታውቅ ይሆን??ዛሬ በቀላሉ ስትጎበኝ እና ስትዘግብ እንዳይቀልብህ😮 የሞተን ማመስገን ያለን ማቃላል ለዘላለም አይኑር😊

    • @glory3954
      @glory3954 2 дня назад +2

      እበት😂

    • @rozazouba7538
      @rozazouba7538 2 дня назад +1

      Ynine❤ abicu❤

    • @eliashabtu8674
      @eliashabtu8674 2 дня назад +1

      ወሸላ

    • @michaelworku82
      @michaelworku82 День назад

      @@glory3954አንተም አሁን ከአንድ ኢትዮጵያዊ እናት ሆድ ወጥተካል ማፈርያ ሀገር ሻጭ የሰው ዝቃጭ

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 День назад

      ከብት

  • @SahadhaSahadha-d7c
    @SahadhaSahadha-d7c 4 дня назад +6

    ነብሴደስእያላትነውየሰማሁህ ይወንዬብርታልን

  • @AbebeTaye
    @AbebeTaye 19 часов назад +1

    ስለ ሀገር ታሪክ የሚየውቀው ማር ብቻ ሣይሆን ለትውልድ ለማስተላለፍ የሚያስገኘውን ሀገራዊ ፋይዳ ከሚረዳ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ነው። ስለዚህ ሥራ ምሥክር ነውና ረጅም እድሜና ጤና ለዓቢይ አህመድ እመኛለሁ ❤🎉❤

  • @aklesayakassahaile6294
    @aklesayakassahaile6294 4 дня назад +11

    በፊት የነበሩት መንግስቶች አለማውደማቸው ትልቅ ነገር ነው ግን እንደሚመስለኝ በብዛት የተዘረፈ ነገር አለ ሳሎናቸው ከጥቅም ውጭ ሳይሆን አልቀረም ብቻ ጠቅላይ ሚኒስተሪያችንን ሳላመሰግን አላልፍም ለዚህ ድንቅ ስራ።

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 2 дня назад

    አቤት ክቡርዘበኛ ባልደራስ ይባል ነበር አባባ አሁን ገባኝ። ዮንዬ እናመሰግናለን🙏🙏🙏🙏🙏 ዋውውው የኮርያው ስጦታ እንዴት ያምራል...!!!

  • @yesufahmed9154
    @yesufahmed9154 4 дня назад +24

    ዮናስ የእዩ ቤልዩ ቤተ መንግስትን በበረራ ስላስጎበኘህን ከልብ እናመሰግናለን ይህ በጣም ትልቅ የታሪካችን አካል ነውና

  • @abdelaibrahim812
    @abdelaibrahim812 4 дня назад +23

    It's amazing. our prime minister 🙌 👏 Respect 🙏 🫡

  • @leaftif
    @leaftif 4 дня назад +4

    አንተ በጣም የሚወደድልህ እንዲህ ያሉትን ቁምነገር ኘሮግራም ስታቀርብ ነው ።ከebs showy ሴቶች ጋር የምታቀርበው ብዙም አልወደውም ።በርታ

    • @adanchetesfaye285
      @adanchetesfaye285 4 дня назад

      ኪኪኪኪኪ እና አተ/አቺ ኮማቸሰ ተረሠ ሰወሰ አልሽሠነ የመመወደውን ስረሠወሰን የሠቁመሠ😁😁😁ቆሻሠ የኒ ምንም ቢሰረረ ትሁትሠ ጣፈለጭ ኤዲሁም ማንንም የሚየሠከብር እዲሁመሰ ጋዜጠኛነቱ ን በጣመሰ የሚወደወሰ ስረሠው እደሆነ መሠወቅ አለብህ/ሽ ነገር ግነሰ ሰው የራሱነሰ ህልምነሠ ምኞተሰ እጀመ የማንንም መሰለኚን አይኖርም ዝብ

  • @RRuth8852
    @RRuth8852 4 дня назад +11

    Egzhabhir Dr.Abiy yetebkew betam enamesegnalen ❤❤❤❤

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 4 дня назад +20

    እባካችሁ እውነት እውነቱን እናውራ ማን እንደአብይ ባጭር ግዜ ላገሩ እንዲህ አይነት ለውጥ ኢትዮጵያን ያስዋበ።ተባረክ አኮራከን ብዙዎችን አስገርሟል ❤❤

    • @gemiye.gemiye1832
      @gemiye.gemiye1832 3 дня назад +1

      @@neju748እንኳን ሸጠው

    • @neju748
      @neju748 3 дня назад

      @@gemiye.gemiye1832 ከጋላ ሚጠበቅ ነው የባንዳ ዘር

    • @almaz-rudy8793
      @almaz-rudy8793 3 дня назад +2

      ​@@neju748ምቀኛ፤ የሙቀጫ ልጅ

    • @neju748
      @neju748 3 дня назад

      @@almaz-rudy8793 ቀፎ ድንጋይ እራስ

    • @Hdnsosjsjxj
      @Hdnsosjsjxj 3 дня назад

      ነብሰ በላው አብይ ነው በቅርብ የጅን ያገኛል መሀይም ጋላ 😂😂😂

  • @adanchetesfaye285
    @adanchetesfaye285 4 дня назад +2

    ዮኒ እድሜ ጤና ሀገርህነሰ በጣም ትወዳለሀሰ ደሞ እድመረ ሰተሸ በዘመናት ለውጥ አረየታየበት ነው በተቸን በትዝተሠ የምትሰራቸወሰ ነገሮቸሰ ደሰሰ ነወሰ የማለኚ እድመረ ጤና❤

    • @SameAssege-nw6ly
      @SameAssege-nw6ly 4 дня назад +1

      ምንድነው የፃፍከው መልሠህ አንብበው

  • @hiruttesfaye151
    @hiruttesfaye151 3 дня назад

    I am glad you are able to share this with us. you are the best to do this #Yonas 👌

  • @wudethiopiawy9027
    @wudethiopiawy9027 4 дня назад +3

    Love and respect to PM Dr. Abiy Ahmed.

  • @MariaMohamed-be9qo
    @MariaMohamed-be9qo 3 дня назад +1

    Abbch Jeggnawwe need a big status for this treasures. The coming generations brightest future starts from here. Thanks for your amazing representation. ❤❤❤❤❤.

  • @selemongetinet7864
    @selemongetinet7864 4 дня назад +3

    አራት ኩንታል ወርቅ ተገኜ ተብለን ነበር በጠቅላይሚንስትሩ አንደበት እኛ ግን ያዬነው የብር ጌጣጌጥ ነው ዩኒ ቀጣይ ሳምንት እደምታሳየን በተስፋ እየጠበኩ ነው በዚህ አጋጣሚ የፕሮግራምህ አድናቂ ነኝ ለምሰራቸው ስራወች ሁሉ ክብር አለኝ

    • @MeftaJimmaJimma-ot3uo
      @MeftaJimmaJimma-ot3uo 3 дня назад

      ሂድና የኢሳያስ ቤተመንግስት ውስጥ ፈልግ ሻብያ

  • @semereberhanegetachew
    @semereberhanegetachew 4 дня назад +10

    ስፖርት መስሪያ ያኔ ነበራቸው የሰለጠነው እኛስ ይሁና ይቅር በሉን ንጉስ ሆይ

  • @BekeleAdamu-y2b
    @BekeleAdamu-y2b 3 дня назад +4

    May Lord of the universe richly bless the current Prime Minister of this great nation, Ethiopia, Abiy Ahmed Ali, the imitator and overseer of this remarkable and historical renovation scheme as well as those who actively and genuinely participated in implementation of the approved plan. Also, I, as an Ethiopian, would like to thank President Emanuel Macron and people of France for their unreserved financial and technical support in making of the project real. Let everything be for the glory of the creator.

  • @MesfinVvfvbfudf-cs9nq
    @MesfinVvfvbfudf-cs9nq 3 дня назад +3

    እንደቀድሞዎቹ፣መሪዎቻችን፣ሚኒሊክና፣ኀይለስላሴ፣አስታዋይና፣ብልህ፣ለሆነው፣ጀግናው፣መሪያችን፣ለአብይ፣አህመድ፣(ለአብቹ፣)ምስጋና፣ይሁንና፣ታርካቻንና፣የማንነታችን፣አሻራ፣የሆነው፣እንደገና፣ከወደቀበት፣ተነስቶ፣ደምቆ፣አይተናልና፣አብቹን፣ለሰጠን፣ፈጣርያችን፣ምስጋና፣ይግባው።

  • @mekdesgebra5662
    @mekdesgebra5662 4 дня назад +128

    እድሜ ለጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ ይህን ታላቅ ታሪክ ከመጥፋት ወደ መጎብኘት ለአገር ገንዘብ የማስገኘት እቅድ ውጤት ነው እናመሰግናለን አብቹ !!🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @WubituAragaw
      @WubituAragaw 4 дня назад +6

      ✊😍😇🕊️🇪🇹🕊️🇪🇹🕊️🇪🇹🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

    • @dawitmezmur8014
      @dawitmezmur8014 4 дня назад +5

      Ki Kik kik...

    • @JesusisComingsoon-hl5ee
      @JesusisComingsoon-hl5ee 4 дня назад +3

      ❤️🙏

    • @AbdissaAgga1500
      @AbdissaAgga1500 4 дня назад

      11:34

    • @AbdissaAgga1500
      @AbdissaAgga1500 4 дня назад

      @mekdesgebra5662-ጨቅላው እንደ ሸሌ ብልጭልጭ ነገርና ቀለም መቀባባት ይወዳል : ከህፃናትና እናቶች ሞት ብርቅርቅ ነገር ይበልጥበታል: ያ የሚያሳየው ያለአቅሙ የተሸከመው ሀገር ህዝብ የሚባለው እንዳልገባውና ሊገባውም እንደማይችል ነው:
      አቅመ ቢስ ድንክ ግለስብ ነው:

  • @muludamtew9951
    @muludamtew9951 4 дня назад +17

    እኔ የገረመኝ ደርግ ጠበቆ ማቆየቱ አሁንም ጠ/ሚ ዶክተር አብይ አሰውቦ ዞር ብሎ ማየት ይፈራ የነበረ የህዝብ ንብረት ለህዝብ እይታ ማቅረቡ አደንቃለሁ

    • @2-rv8ed
      @2-rv8ed 3 дня назад +1

      ደርግ ያቆየው ቤተመንግሥቱን ብቻ አይደለም ብዙ የሀገር ሀብቶችን ነው እስከ 9 ሺ Ton Gold ድረስ እነሱ ዘርፈው ቸብችበዋል

    • @gechove1154
      @gechove1154 2 дня назад +1

      እኔ የገረመኝ 27 ሄክታር መሆኑ ነው በዛ ብዙ ጊዜ አልፊያለሁ እንደዚህ ትልቅ አይመስለኝም ነበር

    • @mekonnentekayu4086
      @mekonnentekayu4086 День назад

      ምን ለማለት ነው? ደርግ ኢትዮጵያዊ ነው
      መደነቅ ያለብህ ወያኔ እና ሻብያ እንዴት እንዳላጠፉት ነው? ባንዳን በትክክል ማውቅ አለብህ 😂😂😂

    • @michaelworku82
      @michaelworku82 День назад

      @@2-rv8edእሰይ 😂

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 День назад

      የዚያን ግዜ የሰው ብዛት ስላልነበር ኤምባሲዎች ግለሰቦች ሳይቀሩ ሰፊ መሬት መግዛት ይችሉ ነበር።

  • @EshetuAyalew-o5j
    @EshetuAyalew-o5j 4 дня назад +88

    ጠ/ር አብይ አህመድ ትልቅ ምስጋና ይገባቸዋል:: በድሜየ ውጭ አገር ኑሪያለሁ እየኖርኩም ነው:: ኢትዮዽያ ምንም እንኳ ካደጉ አገሮች ጋር እኩል ባትሆንም በጣም በሚያስደምም ሁኔታ እየገሰገሰች ነው:: የአገራችን ሕዝብ ብልህ ከሆንክ ከጥላቻ ይልቅ ለሃገሪቱ ሲባል ከጎኑ በመቆም የበለጠ ለመስራት መተባበር ይኖርብሃል:: ሠርቶ ለውጥ የሚያሳይ ሰው ሊከበር ይገባል:: ከዘላለም ለቅሶ ያንድ ቀን ደስታ ይበልጣል!

    • @tomk5529
      @tomk5529 4 дня назад +6

      ትክክል

    • @almaz-rudy8793
      @almaz-rudy8793 3 дня назад +2

      Exactly

    • @techawatch
      @techawatch 3 дня назад +1

      ጅል፡ካድሬ ህዝብ እያስራበ ቤተመምግስት ለራሱ የሚገነባ በጦርነት ሀገር የሚያወድም ሰው ደግፉ ስትል አለማፈርህ።

    • @techawatch
      @techawatch 3 дня назад

      ኢሀዴግ የበሰበሰ ስርአት ነው ብልጽግና ስሙን የለወጡት ለማስመሰል ነው።

    • @Elfaz2721
      @Elfaz2721 3 дня назад +1

      Boroko ahiya

  • @ZewduAsmamaw-s8w
    @ZewduAsmamaw-s8w 3 дня назад +1

    እጅግበጣም ኩራታችንነውእናመሠግናለን

  • @dewizard121
    @dewizard121 3 дня назад

    Amazing work, Yonas, as always. Keep it up.

  • @user-lx5iv8ji2tHomeboy
    @user-lx5iv8ji2tHomeboy 2 дня назад +6

    ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ እናመሰግናለን ጀግና ሁሌም ሥራ ዘመን ተሻጋሪ ነው እንወዳሃለን❤❤❤❤❤❤

    • @staypostive6611
      @staypostive6611 День назад

      86 በመቶ የሚሆነው የኢትዮጵያ ህዝብ በከባድ ድህነት ውስጥ ነው! በከፍተኛ የምግብ ረሃብ ውስጥ ነው

  • @ReduKalReduKal
    @ReduKalReduKal 2 дня назад

    ዬኔ አቀራረብ እኮ አንደኛ ነህ ደስ ብሎኝ ነዉ የሰማሁት ❤

  • @HshsWtsgs
    @HshsWtsgs 4 дня назад +11

    ተባረክ

  • @senaittesfamichael3635
    @senaittesfamichael3635 2 дня назад

    ዩንየ የሚገርመው ከልደታ ለገሐር ድረስ በእግራችን ሒደን ከለገሐር ሽሮ ሜዳ ኪዳነምሕረት ያንን ለማየትና በመኪና ለመሔድ ስንል እንሔድ ነበር የሚቀርበን እኮ መርካቶ ነበር ግን ያንን ከፍ ዝቅ ለማለትና ለመሳቅ ስንል እንሔድ ነበር ደስ ይል ነበር ❤

  • @قاسمقاسم-د4ن
    @قاسمقاسم-د4ن 4 дня назад +4

    የኔ ጥቅላይ ሜኔስተር ዶክተር ዐብይ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @Hdnsosjsjxj
      @Hdnsosjsjxj 3 дня назад

      ነብሰ በላው አብይ ነው እድሜውን ያሳጥረው

  • @eleniboulotte1591
    @eleniboulotte1591 4 дня назад +6

    ደስታየ፡ትልቅ፡ነው፡ቤቴ፡መግስታቸው፡ታድሶ፡ማየቴ፡በጣም፡የምወዳቸው፡ንጉስ፡መቱ፡ስባል፡እጥፍ፡ብየ፡ባዘን፡ተመሰጥኩ፡ከዛም፡ድረዳዋ፡ሄድኩ፡በቤተሰብ፡ተከፍቼ፡ከዛ፡ጅቡቲ፡ፈረሳይ፡ገባሁ፡ያገሬ፡ፍቅሬ፡ሳይለየኝ፡አለሁበፈረሳኝ፡ትልቅ፡ክብር፡አለኝ፡ደክተር፡አብይ፡🙏

  • @Dericeric-g7q
    @Dericeric-g7q 16 часов назад

    ይህ ነው ለመቶ ሰላሳ ሚሊየን የሚያስፈልገው ፣ የምን የኑሮ ውድነት ምናምን ። ይህ በቂ ነው ይህን በልተ እደር

  • @HGg-eb7hy
    @HGg-eb7hy 3 дня назад +10

    አቢችዬ እንቅፋት አይንካህ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ከጠላቶችህ ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቅህ የኔ ውድ መሪ,🇪🇹🌹🇪🇹🌹🇪🇹🌹🇪🇹🌹🇪🇹🌹🇪🇹🌹🇪🇹🌹🇪🇹🇪🇹🌹🇪🇹🌹🇪🇹

  • @nigatubenyam2302
    @nigatubenyam2302 3 дня назад +3

    Dr. Abye long live u wrote a history

  • @zebenaygizachew2487
    @zebenaygizachew2487 3 дня назад +7

    በጣም ነው የሚያምረው እናመሰግናለን ዶክተር አብይ አንተነም እናመሰግናለን

  • @yilmarega-jl5ml
    @yilmarega-jl5ml 3 дня назад

    ዮኒ ማኛ በጣም በጣም ነው የምወድህ አድናቂህ ነኝ በርታ በጣምጥሩነው።

  • @alemayehuabegaz4557
    @alemayehuabegaz4557 4 дня назад +1

    ዬኒ ! የቢሲንካ ትርጉሙንና የሚጠቀሙትን ህብረተሠብና የሚጠቀሚበትን አገባብና ቦታ የአወከው አልመሠለኝም ! በዚህ ቃል ቡዙ መረዳት ስሌለ የአስረዳህም ሠው ያለ አልመሠለኝም ! ተወዉ አንተ በተረዳህበት አደለም ትርጉሙ።

  • @rabiyadelil
    @rabiyadelil 2 дня назад

    በሁሉም መግሥታት ጊዜ ነበርኩም ግን ሠላም ፍቅርና ያገር አንድነት ነበራቸው ነጣነቱ ❤❤❤ አን ያለው ሁኔታ 😢😢😢

  • @eteneshgeda2187
    @eteneshgeda2187 4 дня назад +4

    Very nice proud to be an Ethiopian. We have a very rich history
    Is it open to the public now ?

  • @fitsumtamirat9326
    @fitsumtamirat9326 3 дня назад

    ዮኒ ለድንቅ አቀራረብህ እናመሰግናለን!!!

  • @rask-manmichaelk6287
    @rask-manmichaelk6287 4 дня назад +8

    ተከበረው ያስከበሮን ንጉስ ነገስት ዘ ኢትዮጵያ 🙏 🫡 Za Negus Negust Ethiopia 🫡 🖖 🙌

  • @endale2533
    @endale2533 4 дня назад +8

    Thank you yoni & Ethiopian Government

  • @Daffodil15-j8v
    @Daffodil15-j8v 4 дня назад +2

    Truth will prevail whether positive or negative.

  • @wondwossenmindahun2933
    @wondwossenmindahun2933 3 дня назад

    Thank you dear Yoni!

  • @addisiederesso4020
    @addisiederesso4020 День назад

    Thanks Yoni. I like it

  • @mahiletadefrash4335
    @mahiletadefrash4335 13 часов назад

    የኋላው ከሌለ የለም የፊቱ ማለት ይሄ ነው::
    መንግስታችንን እናመሠግናለን::

  • @SebleMegersa-xd1ms
    @SebleMegersa-xd1ms 2 дня назад +1

    ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አሊ በጣም እናመሰግናለን

  • @FaithSaves23
    @FaithSaves23 3 дня назад +3

    ወገኖቼ መልሱልኝ እስኪ እኛ ከሀገራችን ርቀን ያለነዉ ሰዎች የሚነገረንና የምንሰማው የአማራ ባህልና ወግ ቅርሶቹ እየጠፉ መሆኑን ነው።የምናየው ግን እንደዚህ ዘመን ዳግማዊ ምንሊክም ሆነ አባባ ጃንሆይ ከፍ ብለው አያውቁም።ይህን የሰራችሁ ሰዎች እግዚአብሔር ይባርካችሁ ።

  • @YohannesBezabeh-y7i
    @YohannesBezabeh-y7i 4 дня назад +8

    ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ እጅግ እናመሰግናለን ታሪካችንን እንድንመለከት ስላደረጉን ።

  • @staypostive6611
    @staypostive6611 День назад +1

    86 በመቶ የሚሆነው የኢትዮጵያ ህዝብ በከባድ ድህነት ውስጥ ነው! በከፍተኛ የምግብ ረሃብ ውስጥ ነው !

  • @leoolana6040
    @leoolana6040 4 дня назад +8

    Please don’t touch the glass, the finger print stays there. Is it your first time to visit a museum?
    Think for those who come to visit after you. Don’t ever touch anything! 😢

    • @mekanisa
      @mekanisa 4 дня назад +3

      lol, I’ve also noticed that I kept wondering, “What happened to Yoni? Why did he keep touching the glasses ?” I think he’s excited and first time visiting this kind of museum.

  • @teshomekorme3691
    @teshomekorme3691 4 дня назад

    We olds really like your program. Yoneee, Excellent!

  • @LinaLina-x1s
    @LinaLina-x1s 4 дня назад +34

    አብቹ ትለያለ ትገርማለ ከክፉ አይን ይጠብቅ ወግ ማርግ አሳየህን ተባርክ ክፉ አይካህ 🙏🙏💕💕

    • @naodbeba6277
      @naodbeba6277 4 дня назад +2

      ደም ጠጪ መጨረሻውን ያሳየን

    • @rozazouba7538
      @rozazouba7538 2 дня назад

      ​@naodbeba6277 ziga ahya le hyele silase belaye deme xeci yeleme are sati hidina entikine bidati 😂😂

  • @Monarchist-Party-of-Ethiopia
    @Monarchist-Party-of-Ethiopia День назад

    ግርማዊ ቀዳማዊ ኃይለሥላሴ ተከብረው ኢትዮጵያን በአለም ያስከበሩ ታላቅ ንጉሥ ነበሩ ። ከእርሳቸው በኃላ የመጡ በጥላቻ የተሞሉ መሪ ነን ባዬች አገሪቱን በዘር ከፋፍለው ፤ በንጉሰ ነገስቱ ጊዜ ተዋዶ ተከባብሮ ይኖር የነበረውን ጨዋ ሕዝብ አጣልተው አፋጁት።

  • @gemiye.gemiye1832
    @gemiye.gemiye1832 2 дня назад +1

    እድሜ ለውዱ መሪያችን ሀገሩን ወዳዱ አብይ አህመድ አሊይ❤❤❤❤❤

  • @Yodie19
    @Yodie19 4 дня назад +1

    ጃነሆይ ነፍሶት በሰላም ትረፍልን ❤❤❤❤❤

  • @zakmark9135
    @zakmark9135 4 дня назад +6

    Respect to Dr. Abiy

  • @meazabadge-d8m
    @meazabadge-d8m 3 дня назад

    Thank-you our pryminseter Dr Abbey.

  • @TemesgenMezgebe
    @TemesgenMezgebe 3 дня назад +2

    ዶ/ር አብይ አህመድ አሊ የኢትዮጵያን ትንሳኤ የሚያረጋግጥ ድንቅ መሪ❤

  • @Dawit-ht9ls
    @Dawit-ht9ls 4 дня назад +8

    ያ ሁሉ ወርቅ የት ገባ