ሰዎች ቶሎ የማይሞቱባት አለምን ያርገረመችው ከተማ የዕድሜ መጨመር ሚስጥር Abel Birhanu

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 39

  • @EsayasayalewEsa
    @EsayasayalewEsa Год назад +2

    ያቀረብከው ታሪክ ተመችቶኛል አሪፍ ነዉ የእግዚአብሔር ቃል እንዲህ ይላል እናትና አባትህን አክብር እድሜህ ይረዝማል ይላል።

  • @firafenasefa
    @firafenasefa Год назад +2

    beyekenu adadis mereja maqreb bemechalh kehulum leyet yaderghal
    thank you berta♥

  • @luluhaile
    @luluhaile Год назад

    አየአቤልየ።።እኛሁሉንም ነገር እያለን ምት ለዚህ ታደልን።የእኛ ስር መመቀኛኘት።።መጠላላት።መቅናናት።መወነጃጀል።መጣላት።።መጠቃቃት።።ኡሁሁ ሁ ሳስበው ያመኛል አቦ።።ልተወው።።ለማንኛው አንተ በርታ የኔጌታ

  • @borbuwarit
    @borbuwarit Год назад +19

    ምን ያስገርማል እኛም አለችን አይደል የተመቸ ምድር ፈጣሪ ሰቶን ያውም በውሀ እጦት በረሀብ ቶሎ የምንሞትባት አገር

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308
    @lnatesematstarsemaljkaryaa4308 Год назад +1

    ሰላም የወይኗ ልጅ ተባረክ አቦ እውነት ነው የድንግል ማርያም ልጅ ሰራው ድንቅ ነው

  • @abelyihenew6159
    @abelyihenew6159 Год назад +3

    second comment🎉🎉🎉🎉 yene mokshe

  • @yeshewalemhailu1402
    @yeshewalemhailu1402 Год назад +3

    ሀጢያት ስለማያቁ እኮ ነው የእድሜ ባለፀጋ የሆኑት የከተማ ሰው እርኩሰቱ ነው እድሜውን በአጭሩ የሚቀጨው እግዚአብሔር ለንስሀ ሞት ያብቃን

  • @TsehayAbebaw1216
    @TsehayAbebaw1216 Год назад +2

    Good job Abelo👍

  • @gelanemegeresa-nb8xc
    @gelanemegeresa-nb8xc Год назад +1

    Fataryen ayimaseginum mn ayinat danazochi nachew😢😢😢

  • @ptatom3947
    @ptatom3947 Год назад +1

    የምርጦች ምርጥ ነህ ❤️

  • @motivationpictures.
    @motivationpictures. Год назад +6

    የሚገረርም ላይፍ❤❤❤

  • @bettykebede5967
    @bettykebede5967 Год назад +4

    አቤሎ በርታ። 🙏🙏🙏

  • @mesertkiya-hn1pf
    @mesertkiya-hn1pf Год назад +1

    ይገርማል

  • @tinaye964
    @tinaye964 Год назад +1

    Thank you abelo❤

  • @mediatube3914
    @mediatube3914 Год назад +1

    ይገርማል❤

  • @anatoly-qx3kg
    @anatoly-qx3kg Год назад +4

    ለምታስተላልፋቸው ሀሳቦች ሁሉ እናመሰግናለን

  • @kiruyabu7483
    @kiruyabu7483 Год назад +3

    ኧረ ይመቻችው በጣም ነው የ ወደድኳቸው

  • @HenokAweke-k1o
    @HenokAweke-k1o Год назад +1

    ደስ ይላላል እድሜህ ይዘም

  • @Buze-o4w
    @Buze-o4w Год назад +1

    ዋዉ በጣ ደሥይላል❤❤

  • @Bebi27483
    @Bebi27483 Год назад +1

    አቤሎ ክፉ አይንካህ

  • @samrawitsammmferew5056
    @samrawitsammmferew5056 Год назад +1

    የተፈጥሮ ምግብ እይ ግዜ የት ይገኛል ብለክ ነው

  • @simretkebede3349
    @simretkebede3349 Год назад

    Back to original ❤

  • @medinahusain5930
    @medinahusain5930 Год назад

    የትነዉ.እኛንምያካትታል

  • @KG___5
    @KG___5 Год назад

    Hi💪

  • @SoliHailu-tx3mo
    @SoliHailu-tx3mo Год назад +2

    ተፈጥሮ እኮ ይገርማል።

  • @Kidus_ac_16
    @Kidus_ac_16 Год назад +1

    Keep it up😅

  • @tsehaydargie5112
    @tsehaydargie5112 Год назад

    wow gen abele videhuchken bemn denew edit yemetaregew?

  • @Wankooshow
    @Wankooshow Год назад +1

    ❤🎉 Dansaadha. Continue more language....በርታ ወዳጄ❤🎉

  • @LuluLulu-gz8dq
    @LuluLulu-gz8dq Год назад

    ግንኮ ትክክል ናቸዉ

  • @kasuwondimu4208
    @kasuwondimu4208 8 месяцев назад

    እደመ ምንም ብረዝም ሞት አይቀርም ። ሰው አለምን ሁሉ ብያተርፍ ኔፍሱን ብያጎድል ምን ይረባዋል ? ሁሉ ኬንቱ የኬንቱ ኬንቱ ነው ።

  • @zelalemassefa6511
    @zelalemassefa6511 Год назад

    እኛ ኬት እናገኛለን እርዱን

  • @jerryhendricks3318
    @jerryhendricks3318 Год назад

    Hi I’m from Ethiopia I’m live in Okinawa do you wanna come visit?

  • @mesfinhaile7416
    @mesfinhaile7416 Год назад

    "ያርገረመቺው ከተማ"

  • @woinshetezewede1675
    @woinshetezewede1675 Год назад

  • @kelemyos7843
    @kelemyos7843 Год назад

    ት ክ ክ ልልልል