ቲክቶክ ላይቭ ላይ አስደንጋጭ ነገር የገጠማት ሴትና አሳዛኝ የመጨረሻ ሰዓቶቿ Abel Birhanu

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
    For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
    ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
    ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
    FOLLOW ME:
    ✭ Instagram: / abelbirhanu
    ✭ Facebook page: / abelbirhanu21
    ✭ Telegram: t.me/abe11
    ✭ Tik Tok: / abelbirhanu
    ✭ Twitter: / abelbirhanu21
    ✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
    Abel Bihanu የወይኗ ልጅ

Комментарии • 59

  • @tarikuabekele4986
    @tarikuabekele4986 Год назад +10

    ያሳዝናል😢😢😢😢 እውነት ነው እርዳታ ብትጠይቅ እንዲህ አይፈጠርም ነበር። ነፍስ ይማር🙏🙏🙏

  • @ComedianLinken
    @ComedianLinken Год назад +9

    አቤልዬ በጣም ደስ ትለኛለህ በርታል ወንድሜ😍😍

  • @ertugrulfilm6140
    @ertugrulfilm6140 Год назад +4

    አላህ ይጠብቀን

  • @PROFESSOR_CRAZY
    @PROFESSOR_CRAZY Год назад +8

    ስለ Turkiye 1 Video Abel Please

  • @abudi_Tech
    @abudi_Tech Год назад +10

    የመጀመሪያው ኮማች viewer ነኝ አቤሎ❤❤

  • @user-nl4lb8sw2f
    @user-nl4lb8sw2f Год назад +3

    ነፍስ ይማር😢😢😢😢

  • @Natnael_derese
    @Natnael_derese Год назад +7

    አቤላ እስቲ ሰሞኑን እስራኤል,ካናዳ ወዘተ.....ሰማይ ላይ ተሰማ ስለተባለው ድምፅ ስራልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇵🇱

  • @abelgirma3135
    @abelgirma3135 Год назад +28

    ቀን በቀን ከምማጣብን ከክፉ ነገር ፈጣር ይጣብቀን

  • @surafelabowork2874
    @surafelabowork2874 Год назад +3

    Tnx bro

  • @nibrettube8913
    @nibrettube8913 Год назад +3

    ወይ የኔ ውድ ትታሳዝን 😢

  • @mahev0
    @mahev0 Год назад +3

    በጣም ያ ሳዝናል😢😢

  • @ananiyatube3942
    @ananiyatube3942 Год назад +7

    አቤላ ዛሬ የመጀመሪያ ነኝ ❤❤

  • @tsionadmasu5334
    @tsionadmasu5334 Год назад +6

    Abel yet tefahi😮😅😢

  • @fasikakebede8027
    @fasikakebede8027 Год назад +4

    እንካን ደህና መጣህ

  • @Muslimisone-fv7wk
    @Muslimisone-fv7wk Год назад +1

    በርታ በርታ አቤል

  • @SamA-wk2jq
    @SamA-wk2jq Год назад +2

    እጅግ በጣም ያሳዝናል ነፍሰ ይማር

  • @PROFESSOR_CRAZY
    @PROFESSOR_CRAZY Год назад +6

    ለ comment መልስ ስጠን 🙏🙏🙏

  • @ferhiwotfekadu2746
    @ferhiwotfekadu2746 Год назад +5

    Why she not call police not TikToke 🤦🏾‍♀️

  • @abibabraham3614
    @abibabraham3614 Год назад +7

    የራስዋ ጥፋት ነዉ ለፖሊስ ወይ ኣባትዋ ወይ ሌላ ምረዳት ሰዉ መደወል ነበረባት : :

  • @rozarozina9539
    @rozarozina9539 Год назад +2

    እጅግ በጣም ያሳዝናል😌

  • @fbluck0880
    @fbluck0880 Год назад +3

    Wow

  • @user-me1rd7qm8z
    @user-me1rd7qm8z Год назад +2

    😢😢ወይ ስታሳዝን 🤧

  • @user-fb9qy4sw1x
    @user-fb9qy4sw1x 6 месяцев назад

    ያሳዝናል 😢😢😢

  • @raddanitube
    @raddanitube Год назад +1

    አቤሎ በጣም አሳዛኝ ክስተት ነው።😢😢😢😢😢😢😢 በጣም ያሳዝናል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 በቀጥታ ስርጭት የሚከታተሏት ለፖሊስ መደወል ነበረባቸው

  • @degifedemisse911
    @degifedemisse911 7 месяцев назад

    Wushet nw tik tok yetejemerew 2016...but most popular yehonew..2022 covid time nw...

  • @meklitmimi5660
    @meklitmimi5660 9 месяцев назад

    ኡፍፍ አሳዘነችኝ😥

  • @mahiyeema6676
    @mahiyeema6676 Год назад +1

    አቤላ እስኩ ስለ ኮስታ የስሞኑን አነጋጋሪ ልጅ ስራልን

  • @TigistKatama-sj8ni
    @TigistKatama-sj8ni Год назад +2

    ቀጠሮ የያስክልን የዩፎቹ ነገር እንዴት ሆነ አቤሎ

  • @rahelnaseb2927
    @rahelnaseb2927 Год назад

    😢😢😢😢 ያማል

  • @amanuelkahsuamanuelkahsu
    @amanuelkahsuamanuelkahsu Год назад +3

    First view

  • @bereketgebre4685
    @bereketgebre4685 Год назад

    4:10 ከ አንድ ሳዓት በላይ በሩን አንኳኳ 😮.ከዚህ ሁሉ ተከታታይ ቲክቶክ ፖሊስ የሚደውል የለም እንዴ ወይስ ፖሊስ ራሱ የለም

  • @feysagebisa8356
    @feysagebisa8356 Год назад

    koy sew yelm enda

  • @user-xj2sw9dg7z
    @user-xj2sw9dg7z Год назад

    መቅረፅትታ ፖሊስጋርብትደውል ነብሱዋኣይወጣም በቃ ስልክኮ ጨረሰን

  • @taibah5903
    @taibah5903 Год назад

    ዛሬ20ኛነኝእልልል wellcam,አቤሎ

  • @user-md2rx7hz8p
    @user-md2rx7hz8p Год назад

    Aytal ayaderse new police gare medewel enkuan baymetalat ategebua yaluten sewoch bere betam yemeyankuakua sew bela endeferach beteneger tiru neber ayaderse new

  • @yeheuotesrga1494
    @yeheuotesrga1494 Год назад

    የአላህ ከባድነው 😭😭😭😭

  • @tesfanshyoutube3814
    @tesfanshyoutube3814 Год назад

    😢😢😢❤🙏🏼

  • @zizu7440
    @zizu7440 Год назад

    😭😭😭

  • @user-ic2nk9nb4h
    @user-ic2nk9nb4h Год назад

    😭😭😢

  • @abdellamaerufAchive-td6dn
    @abdellamaerufAchive-td6dn Год назад

    Ihenn megdel new

  • @adanechfikadu3012
    @adanechfikadu3012 Год назад

    ያሳዝናል ለፖሌስ አይደውሉም ነበረ መቼስ ከኛ ሀገራ ህግም ሆነ ፖሌስ እንደኛ አደሉ እንኩአን እሩሲያ ቀራት ያሳዝናል ልጅትዋ ብዙ አማራጭ ነበራት ከቴክ ቶክ ለአባትዋ ብታሳውቀው

  • @bethyeaserat9599
    @bethyeaserat9599 Год назад

    😮😮😭😭

  • @user-ty2dc7le6s
    @user-ty2dc7le6s Год назад

    😥😥😥😥💔💔💔

  • @user-mu3zp8jr3m
    @user-mu3zp8jr3m Год назад

    😭😭😭😭😭😭💔💔💔

  • @Tiobsta
    @Tiobsta 11 месяцев назад

    አንተ ሰዉዬ ለምን በራስህ ድምፅ አትሰራም የሴት ድምፅ አያመርብህም አቦ ተዋ ሀይ

  • @user-zc5cv2jg5s
    @user-zc5cv2jg5s Год назад

    ለፖሊስ ብትደዉል ይሻል ነበር ወይም ወደሰራተኞቹ ብትሄድ

  • @degifedemisse911
    @degifedemisse911 7 месяцев назад

    Tik tok started 2016...

  • @fggt4756
    @fggt4756 Год назад

    ትልቅ ልጂ ነቺ ለፖሊስ እንደመደወል
    ገና ከትንሺነታቸው ነው የሚያስተምሯቸው

  • @biniyamworku2678
    @biniyamworku2678 Год назад

    መን አርጋ ነው ? አሜሪካም እንዲ ነው እኳ ምክንያት አልባ 😢😢😢

  • @user-ys1hj2tu3e
    @user-ys1hj2tu3e Год назад

    አዝናኝ ብለ መፃፉ ግን አልታየኝም?

    • @zetseatwoldesillaae3287
      @zetseatwoldesillaae3287 Год назад

      ኣሳዛኝ ነው ኣዝናኝ ኣይደለም በደንብ ኣንብበው ወይ ኣንብቢው

  • @መድሀኒአለምአባቴ

    😭😭😭😭😭😭😭

  • @MonetizeHive
    @MonetizeHive Год назад +2

    ቀን በቀን ከምማጣብን ከክፉ ነገር ፈጣር ይጣብቀን