ማንም ያልገመተው ሆነ ፌንት ካደረገበት ሲነሳ የሆነውን ተመልከቱ Abel Birhanu

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 ноя 2024

Комментарии • 71

  • @bashat5742
    @bashat5742 Год назад +24

    አንድ ልጅ ዘሬ ሰሰተኛ ቃን ሞላት ከጮንቀት ዬተነሰ ሁሉም ነገረ ረሰታልች ቤተሰብ እንኳን አተቅም😢 ሁሉችንም ዘሬ እንጅ ነጌ ምን እንደ ምንሆን አነቅም

  • @Ekram-dh4jg
    @Ekram-dh4jg Год назад +10

    ምናለ እኔም ያሳለፍኩትን ብረሳ

  • @sumeyayasin1089
    @sumeyayasin1089 Год назад +7

    ምናለ እኔም እንደርሱ ያለፈውን ህይወቴን ብረሳው😌

    • @ኢትዮጵያሐገሬክብሬ
      @ኢትዮጵያሐገሬክብሬ Год назад

      እኔም እፈልግ ነበር ግን እድረሳቸው የማልፈልጋቸው ሰዎች ባይኖሩ ልጀ እናቴ አባቴ ባሌ ቸግረውኝ እጅ😢

  • @leylasani7111
    @leylasani7111 Год назад +2

    እኛስ አገር መናገር የማትችለው ልጅ በእንግሊዘኛ ፈታ የለ።

  • @nanatiye6844
    @nanatiye6844 Год назад +1

    እግዚያብሄር አዋቂ ነው!!! ያላለቀ ነገር ያላቸው ያለፉ ነፍሶች ስራ ጀምረው ይሆን??? ማራናታ🙏🙏🙏😭

  • @herutmengistu1947
    @herutmengistu1947 Год назад +3

    የሚገርም ነው ❤🙏

  • @shalomtewo6286
    @shalomtewo6286 Год назад +1

    መጀመሪያ ስለ ቺፕ ማወቅ መልካም ነው

  • @conniebistat9930
    @conniebistat9930 Год назад

    Thanks❤

  • @Fthforammedia
    @Fthforammedia Год назад +5

    የሰው ልጅ ሲጀመርም ህይወቱ እንቆቅልሽ ነው ባይሆን ነበር የሚገርመው ስንት ጉድ እናያላን

  • @asnakuademe4700
    @asnakuademe4700 Год назад +2

    ወይ ጉድ እኔ ስንት ዓመት ተምሬ ያልገባኝ ቋንቋ ቢኖር ስዊድንኛ ነው አቤላ ሚስጥሩን ጠይቅልኝ እንዴት ተናገረው

  • @marcon1336
    @marcon1336 Год назад +1

    Fekeriyasizem belw 2 mefeter 😄 🤣

  • @frehiwetyonas22
    @frehiwetyonas22 Год назад +2

    እኔን እዚ ግራ የሚያጋባኝ ስውዲንኛ ለሡ ቀላል ሆነ??

  • @ethiopianzarii
    @ethiopianzarii Год назад

    Wey gud

  • @SamA-wk2jq
    @SamA-wk2jq Год назад

    በጣም የሚገርም ነው ወይ አቤል

  • @seidyimamhussen5771
    @seidyimamhussen5771 Год назад +1

    የሠዉ ልጅ ምንም ያክል ምክኒያት ና ሠበብ ቢደረድርም የፈጣሪ ተአምር ግን ወደ ፊትም ይቀጥላል

  • @SandelSendel-uw6qn
    @SandelSendel-uw6qn Год назад +16

    በጣም ሳሰላስል ማይክሮ ቺት የሚባለውን ቀብረውበት እደፈለጉ እየተቆጣጠሩት ይመስለኛል አይመስላችሁም???

  • @billionaire44
    @billionaire44 Год назад +1

    Day to day tleqalek
    Arif new
    Gobez

  • @Burakzack
    @Burakzack Год назад +1

    Abela yeborenawan lij astaweskat😱😱😱

  • @EthEth-wr2gl
    @EthEth-wr2gl Год назад +1

    Ara ghud naw

  • @mengsteabteklit-lm3xm
    @mengsteabteklit-lm3xm Год назад

    ኣቤሎእሄ ተመሣሣይታራክ ,ኣይቻለሁ ፈጣራየ ድረሥ ትክክለኛ መነሻዉኣይታወቅም ግን ያለፈዉን እደሚደግም የነገረኝ የቡዲዝም ምህር ኣዳለኝ የሚመጣዉን ሣይሆን የኖሩትን ነዉ የሚደግሙት ቡሎኛል ይሄም ማለትአዚህበፊትኖረዉ ያዉቃሉማለትነዉ

  • @AmanuelDes-qq9vn
    @AmanuelDes-qq9vn Год назад +2

    ሌላ መንፈስማ ተጠናውቶታል ማንነቱን እንዴት ሊለወጥ ይችላል በምን ሂሳብ ሰው እንዲህ አይለወጥም

  • @alushakemal
    @alushakemal Год назад +4

    ብዙ ጊዜ ህይወታቸውን ያልጨረሱ መፈፀም ያለባቸውን ነገር ሳይጨርሱ በአደጋ በግድያ የሞቱ ሰዎች በሚወለዱ ሰዎች ውስጥ በመግባት መጨረስ ያለባቸውን ነገሮች በተወለዱት ውስጥ ሆነው ይፈፅማሉ።
    የዚህ ለየት የሚያደርገው በህይወት ያለ ሰው ውስጥ ገብቶ መገኘቱ አስገርሞኛል።

    • @Hilm.Ethiol
      @Hilm.Ethiol Год назад +1

      ትከክል እረግጠኛነኝ እዛ ሆቴል ውሰጥ የሞተ እስውድንያውይ አለእ ለዛ መንፍሱ እሱውሰጥ ገብቷል

  • @yosephkefelegne6164
    @yosephkefelegne6164 Год назад +1

    እኔን እና ጔደኛየ በ1987 ዓም አጣየ ከተማ ውስጥ ገጥሞን ነበር ነገሩ እንዲህ ነው በጊዜው መምህር የነበረው ፕሮፌሰር ዳንኤል ሰለሞን በአሁኑ ጊዜ አሜሪካን ሃገር የሚገኝ ጉዋደኛየ አንድ በመንገድ ላይ የተቀመጠ ሰው ሊያናግረው ይቀርበዋል አለባበሱ እና ሁኔታው የኦሮሞ ብሄረሰብ ቢሆንም የሚያወራው ግን የተቀላጠፈ አማርኛ ነበር ለማሳጠር ያክል ውቃቢ እንደነበረበት እና ከኦሮሞኛ ቋንቋ ውጭ እንደማያውቅ ነገር ግን አሁን ኦሮሞኛ ጨርሶ ጠፍቶበት አማርኛ ብቻ እንደሚናገር ይህንንም ያደረገበት የዛር መንፈስ እንደሆነ የነገረውን እና አብረን ሆነንም ለኔ ጭምር የነገረንን አስታወስከኝ

  • @GalilaRout
    @GalilaRout Год назад +1

    ስውርን ነው
    ከደዚ አይንቱ

  • @sabamohammed1314
    @sabamohammed1314 Год назад

    🙏🙏🙏

  • @fikrumengesha268
    @fikrumengesha268 Год назад

    ግን በሽታ ነው?

  • @sarahawler1292
    @sarahawler1292 Год назад

    አቤቱ ልኡል እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ከእንደዚህ አይነት መአት አንተው ሰውረኝ

  • @Dagmawitwbe6992
    @Dagmawitwbe6992 Год назад

    ተአምር ነው እራሱን በሳተበት ወቅት ብቻውን አልነበረም ማለት ነው ግን ከማን ጋር ነበር?????

  • @dubaisatwa4019
    @dubaisatwa4019 Год назад

    እንዳመመው ነው

  • @mesfinfelekech6245
    @mesfinfelekech6245 Год назад

    ኢትዮጵያ አምጡና ፀበል አስረጩት ወደ ቦታው ይመለሳል 😅😅

  • @AshebirShewarega
    @AshebirShewarega Год назад

    Ajeb nw🙄

  • @tsegaerena
    @tsegaerena Год назад +1

    የምገርም ክስተት ነዉ

  • @danielubaldo-x1h
    @danielubaldo-x1h Год назад

    🤐🤐🤐🤐

  • @abelgirma3135
    @abelgirma3135 Год назад +1

    የዘሬውን ዘገባህን መማን አቃታኝ

  • @HaileBoss-v5y
    @HaileBoss-v5y Год назад +2

    ፀበል ይውሰዱት

  • @AshreAshre-rp8dq
    @AshreAshre-rp8dq Год назад

    ማንታ ወንድም ኣለው ማለት ነው

  • @ethiopianzarii
    @ethiopianzarii Год назад +1

    ❤❤🎉

    • @sahirsanam1551
      @sahirsanam1551 Год назад

      Ene yemmimesleng memoriwn awttewbbet new

  • @natnaelwendmu5975
    @natnaelwendmu5975 Год назад

    የሲውዲን ቡዳ በልቶት ነው እና ያ መንፈስ ነው ለአደጋ የዳረገው 😊❤

    • @kelemlove4937
      @kelemlove4937 Год назад

      😂😂😂😂እዛም ቡዳ አለ እንዴ

    • @natnaelwendmu5975
      @natnaelwendmu5975 Год назад

      @@kelemlove4937 ማንም ሰው ቡዳ በበላው ወይም ማንኛው መንፈስ ባደረበት በሰባት አመትውስጥ ወደ ቡዳነት ይቀየራል ።ማለት እላዬ ላይ ሆኖ ሌላ ሰው ማየት ይጀምራል አይኑ ላይ ሆኖ በተለይ ።ዋናው ሰይጣን ያለው እካ እዛው ነው ።

  • @kelemlove4937
    @kelemlove4937 Год назад

    አንድ ሴት አውቃለው ለሊት ለሊት በር ከፍታ በጣም የምትወደው ሰው ጋ ሄዳ ግንኙነት አድርጋ ሲነጋ እራሷ ቤት ነው የምትገኘው ግን የተፈጠረውን አታስታውስም

    • @alemayehuwoldemichael585
      @alemayehuwoldemichael585 Год назад

      @kelem.this woman is under the love spells that man who did it against her will.

  • @abdilaewiqqq8985
    @abdilaewiqqq8985 Год назад +8

    አቤል ሲውዲናዊ ጅኒ ነው ቁርሀን ይቀራበት ይለቀዋል😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @raddanitube
    @raddanitube Год назад +2

    ይህ የሱዲሽ ተናጋሪ የሆነ ሴጣን ነው የያዘው አቤሎ😂😂😂😂😂😂

    • @HamdiMub
      @HamdiMub Год назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @HamdiMub
      @HamdiMub Год назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @tarikuabekele4986
    @tarikuabekele4986 Год назад

    አጀብ!!!!!

  • @bluebird5270
    @bluebird5270 Год назад

    they wash his brain

  • @ፍሬ
    @ፍሬ Год назад

    😮😮😮😮😮

  • @userLubaba-iq3po7cj1e
    @userLubaba-iq3po7cj1e Год назад +2

    ይሄንታሪክ የሚመስል የቱርክ ፊልም እያየሁነበር ግን ምንይቀልዳሉ ብዬ አቋረጥኩት😅

    • @betelove1798
      @betelove1798 Год назад

      😂😂

    • @mengsteabteklit-lm3xm
      @mengsteabteklit-lm3xm Год назад

      😅😂😂እዉነትነዉ እኔ እሥፔንዉሥጥ ቤተሠቧገበሬየሄነችልጅ የምታራዉ ጀርመንኛነዉ ይታይሽ ሙሉቤተሠቡ እሥፓኒሽነዉ የሚናገረዉ ይባሥብሎገበሬናቸዉ ለህክምናናለፀሎት መታነዉ ያየሇት ኣያድርሠነዉ

    • @userLubaba-iq3po7cj1e
      @userLubaba-iq3po7cj1e Год назад

      @@mengsteabteklit-lm3xm ከምርግን አንዳንድ ነገሮች ከአይምሮበላይይሆናሉ. ሰውእራሱ ለማመንእሚከብዳቸውንነገሮች ያጋጥሙናል

  • @yeheuotesrga1494
    @yeheuotesrga1494 Год назад

    መተት እደሁ ቁረአን ያሥቀሩበት ምነቃለሁ የአላህሥራ ብዙነው

  • @mimiolbamo5605
    @mimiolbamo5605 Год назад

    😢😂😂😂🤔🤔🤔

  • @yonisquad3481
    @yonisquad3481 Год назад

    Abel ye ensesatun shkrkrit atxarche chershalew ye mider electro magnetic force ke 11 amet behuala yekomal

  • @merhawi6659
    @merhawi6659 Год назад

    እባካቹው ላይክ እና አና 1ሚልዮን ሳብስክራይብ ናስገባለት ለኣቤላ ይገባዎል።

  • @yonasfikre694
    @yonasfikre694 Год назад

    wustu setan gebto new

  • @dereje2301
    @dereje2301 Год назад

    2nd comment

  • @giovannarosa3447
    @giovannarosa3447 Год назад

    Egzio marne krstos

  • @ZamzamAhemd-re4pl
    @ZamzamAhemd-re4pl Год назад

    አቤል እኛ እኖጽሀለን እናከብርሀለን ግን ለምን ያልተፃፈ ታነብብናለህ ግዜያችንን ሰውተን ምናጻምጥህ እኮ realle ነው ብለን እንጂ ኧረ ተው