በኤርፖርት ውስጥ ከመንገደኞች በፍተሻ የተገኙ 8 አስደንጋጭ እና አስገራሚ ነገሮች | Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 апр 2021
  • This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
    For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
    ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
    ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
    FOLLOW ME:
    ✭ Instagram: / abelbirhanu
    ✭ Facebook page: / abelbirhanu21
    ✭ Telegram: t.me/abe11
    ✭ Tik Tok: / abelbirhanu
    ✭ Twitter: / abelbirhanu21
    ✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
    Abel Bihanu የወይኗ ልጅ
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 191

  • @felieyihunlebegonew814
    @felieyihunlebegonew814 3 года назад +89

    ሰላም የሰው ዘር በሙሉ በያላችሁበት የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለየን

  • @samitube1393
    @samitube1393 3 года назад +69

    እግዚአብሔር ሆይ እስከለተ ሞቴ ጥበቃህ አይለየኝ።አሜን

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 3 года назад +8

    በኤርፖርት የሰው ደፋርነው ሰውከዚ ትምህር ይውሰድ አቤሎ ምርጥ ሰው እናመሰግናለን

  • @ENATCOMPUTER
    @ENATCOMPUTER 3 года назад +5

    እንኳን ደና መጣህ ውዱ አቤል 🙏

  • @abitube3078
    @abitube3078 3 года назад +6

    ስላም ለሁላችን ይሁን

  • @liyadawit9925
    @liyadawit9925 3 года назад

    ምርጥ ነው አቤል #1

  • @terstadefris655
    @terstadefris655 3 года назад +28

    በሰው አገር ያለ ህግ ድስ ይለኛል እኛ አገር ሰው የገደለ 19አመት እንስሳ ይዙ የተጉዘ 10አመት ጉድ ነው እኛ አገር የሰው ነብስ እርካሽ ነው

    • @amena4176
      @amena4176 3 года назад

      በጣምም ኡፍፍፍ

  • @adissapp6197
    @adissapp6197 3 года назад +2

    አቤሎ እንኳን ስላም መጣህ የህዲ ሆርር ፍልም እወዳለሁ በዛውም ዴግሞ ያተ የምታቀርባቸው ነገሮቺ በጣምምም ይመቹኛል

  • @mestawetteshome646
    @mestawetteshome646 3 года назад

    እናመሠግናለን፡አቤላ

  • @eyu6354
    @eyu6354 3 года назад

    እንኳን ደህና መጣህ የምወድህ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @mhertsenbeta4035
    @mhertsenbeta4035 3 года назад

    እናመሰግናለን ይገርማል

  • @ananfiker6800
    @ananfiker6800 3 года назад

    Tnx Abelu

  • @sosnaandmekdes9977
    @sosnaandmekdes9977 3 года назад +12

    ተመስገን ዛሬ የሞት ዜና የለም ኡፉ 🙏🙏🙏🙏

    • @a...1954
      @a...1954 3 года назад +1

      እውነት ነው❤

    • @ishitube2877
      @ishitube2877 3 года назад

      ክክክክ እስክች ብሎሻል አይዞሽ እህት

  • @Tube-ff2fb
    @Tube-ff2fb 3 года назад +1

    ሱበሀና አሏህ እነመሠግናለን አቤሌ

  • @meklitmimi5660
    @meklitmimi5660 3 года назад +1

    ወይ አምላኬ ከዚ ከሚያስጨንቅ አለም በሰላም ምኖርበት ናፈቀኝ

  • @user-to4ws2pi2h
    @user-to4ws2pi2h 3 года назад

    እንኳን ደህና መጣህ አቤላ🇪🇹

  • @asteraster9530
    @asteraster9530 3 года назад

    Tebareki

  • @addiskuskume2454
    @addiskuskume2454 3 года назад

    Thanks bro 👍

  • @a...1954
    @a...1954 3 года назад +3

    ሰላም አቤል
    😭ግን ልጁ ቢያልፍ ይሻል ነበር ከማ ጋር ያድጋል ። ሲያሳዝን😥
    ❤️❤️❤️❤❤❤

  • @nigistiwoldegbrelms1433
    @nigistiwoldegbrelms1433 3 года назад +1

    እግዚአብሔር ይማረን ሃገራችን ይጠብቅልን እመአምላክ ትከልለን እፍ ወኔ ሰው

  • @etotrgumfilm9576
    @etotrgumfilm9576 3 года назад +4

    Abelon yemtwedu eski like

  • @azizainternational9719
    @azizainternational9719 3 года назад +1

    እንኳን ደናመጣሕ ወድሜ

  • @ganjamganjam3782
    @ganjamganjam3782 3 года назад +1

    Welcome abelo ⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘

  • @abeyerimeys9017
    @abeyerimeys9017 3 года назад

    Well came back Abel

  • @gcccv7245
    @gcccv7245 3 года назад +2

    Subhan Allah
    wellhamdulili
    welaeilaha eilala
    weallahu kubere Allah hoy ewuqet chemrllgn

  • @hayelileyewu55
    @hayelileyewu55 3 года назад

    አሪፍ አሪፍ ነገር ነው ምታቀርብልን በርታ

  • @shweitbinegede8856
    @shweitbinegede8856 3 года назад +1

    በጣም ይገርማል

  • @tiktokethiopia6776
    @tiktokethiopia6776 3 года назад +2

    ይመቻል

  • @user-yt3qk5xk2d
    @user-yt3qk5xk2d 3 года назад

    እንኳን ደህና መጣህ አቤሎ

  • @mimebeza3240
    @mimebeza3240 3 года назад +2

    እድሜክ ይርዘምልን አቤሎ ትለያለክ ስል በምክንያት ነው

  • @hhshdhhdjd7434
    @hhshdhhdjd7434 3 года назад

    ትክክክል

  • @azebmehari355
    @azebmehari355 3 года назад +32

    በዚች ምድር ሲኖር የሰው ልጅ እረፍት የሚባል ነገር የለውም እስኪ ሁላችንም በሚያሳርፈው በሞተልን ጌታ እንረፍ🙏❤️

  • @mikiboom4842
    @mikiboom4842 3 года назад

    abelo beken 1 video gen betam yanesal asebebet

  • @teter-wuha_tw
    @teter-wuha_tw 3 года назад +1

    wow abelo

  • @mdmarayamabir3823
    @mdmarayamabir3823 3 года назад

    Eara ya ragibu betam new yaznangii yemchk

  • @user-pr2cn4pb5n
    @user-pr2cn4pb5n 3 года назад

    በእውነት በጣም ይገርማል🤔🤔

  • @adamia3883
    @adamia3883 3 года назад

    Saw yamyserw kifat min ale.yegarmal.thanks

  • @THVBTSS
    @THVBTSS 3 года назад

    ለማመን ይከብዳል😳

  • @yeromteshome7043
    @yeromteshome7043 3 года назад +1

    እንኳን ደህና መጣህልን ወንድማችን አቤል
    ጉድ ያለው ገንፎ አድሮ ይፋጃል አሉ እማይሰማ መቸም የለም

  • @user-si1hn2cv7v
    @user-si1hn2cv7v 3 года назад +1

    እናመስግናል

  • @cell1525
    @cell1525 3 года назад

    አንደኛ ነኝ

  • @netsanet2951
    @netsanet2951 3 года назад +7

    ዛሬም አንደኛ ነኝ.... አቤላ ሰላምህ ይብዛልን

  • @jonialltube3872
    @jonialltube3872 3 года назад +20

    ለዚ ስራ like ይገጨው

  • @militeteklemariam6504
    @militeteklemariam6504 3 года назад +1

    አቤል ብርሀኑ የወይኗልጅ እንዳልከው ያልተደረገ ነገር የለም ነገር ግን የ8 አመት ልጅ በሻንጣ ውስጥ ያስገቡት ወላጆች በጣም አስደንግጦኛል አየር አጥቶ ይሞታል አይሉም? ምን አይነት ጭካኔ የበዛበት ዘመን አደርስከን ሌላው የባሏን ርሳ በውልቸር ?
    ነገስ ምን እንሰማ ይሆን
    Thank you 🙏🏾 for sharing Abel I really appreciate you

  • @d.g512
    @d.g512 3 года назад +1

    Abel andegna neh. Mirt new yemitilu esti? Abel ketilibet

  • @mesilove9815
    @mesilove9815 3 года назад +2

    ወይ ጉድ 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @leulshewangizaw2575
    @leulshewangizaw2575 3 года назад +1

    Abela bzu vedio lay yamtitakamew yellow color nw mcnyat alew ways just yellow slamimachih nw

  • @user-to3fm7ki9g
    @user-to3fm7ki9g 3 года назад +1

    ይገርማል አረ የሰው ድፍርት እኛ ኢትዮጵያዊያን እንፈራለን እንደዚህ አይነት ነገር

  • @astuesrael897
    @astuesrael897 3 года назад +1

    መኖር ብዙ ያሳያል 🤔

  • @fantaayelin5493
    @fantaayelin5493 3 года назад

    ዋው ሰት አይነት ሰው አለ

  • @asnakugemeda7190
    @asnakugemeda7190 3 года назад +1

    Thank you so much

  • @mallah5244
    @mallah5244 3 года назад

    በሀገራችን ብዙነገር ይያዛል አልደረሰህ መሰል

  • @fjvvvhnvbb3343
    @fjvvvhnvbb3343 3 года назад

    ሳላም ያስማን ምን ይስማል ጉድ ነው ዘንድሮ

  • @alihamdulelahforeverything8839
    @alihamdulelahforeverything8839 3 года назад

    ይገርማል

  • @nafkothelemariam2995
    @nafkothelemariam2995 3 года назад

    Hi Abel

  • @iyasulemma3646
    @iyasulemma3646 3 года назад

    ebakh ante sewye kuakuahn beyans keyr...........hule asgerami ena asdengach aybalm

  • @henokezt
    @henokezt 3 года назад +12

    የ ዲያቆን ብ ር ሀ ኑ አ ድ ማ ስ አዲስ ስብከት አሁን ተለቀቀ ❤
    ለ ዐቢይ ጾም የተመረጡ ስብከቶችን - ቻናሌ ላይ ያዳምጡ ❤
    መጋቤ ብሉይ አባ ገ ብ ረ ኪ ዳ ን
    መምህር ምህረተ አብ አሰፋ
    ሊቀ ሊቀ ሊቃውንት ስማኮነ መላክን
    መጋቤ ሀዲስ ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ
    መጋቤ ሀዲስ እሸቱ አለማየው
    እና ሌሎችም - ለ ማየት ምስሉን ይጫኑ -

  • @user-fx8ry9dx5o
    @user-fx8ry9dx5o 3 года назад

    ሡበሀን አላህ

  • @yeshiworkworkneh551
    @yeshiworkworkneh551 3 года назад

    Wollo media,Zetewahedo tube and hulu daily...

  • @ayishayoutube4345
    @ayishayoutube4345 3 года назад

    እንኮን። ደናመጣክ

  • @edlawitworku2287
    @edlawitworku2287 3 года назад

    Wow

  • @zedtube8471
    @zedtube8471 3 года назад

    ሡፐሀነ ኣሏህ

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal2841 3 года назад

    ውይይ። አቤል ምኑን አሳየኧን። በነዚህ ክፋቶች የእኛ ስቃይ ይበዛል ፉተሻ ስሰማ የአዲስ አበባ ፉቸሻ ይታየኛል ከውጭ ወደ ኢትዮጲያ ስንገባ እና ስንወጣ። በጣም አሳብ ይሆነኝ ነበር አሁን ግን 3 አመት አለፈኝ እናቴንና አገሬን ካላየኋቼው

  • @dadafamilys9132
    @dadafamilys9132 3 года назад

    በያለንበት ሰላማችን ያብዛልን እያልኩ እደዚ አይነት ነገር ኤርፖርት ላይ ይገኛሉ ብዬ አላስበም ነበር

  • @meremaadem4452
    @meremaadem4452 3 года назад

    ያአላህ ወደምን እየሄድንነው አደራህን አላህዋ ከዚህ ልክሥክሥነገር ከመሥራት አተጠብቀኚ

  • @beziyemaryamlji4833
    @beziyemaryamlji4833 3 года назад

    Hegima Albet Ale 2Sewu Gelo 19 Ameti Kitat Ayi Agere Meche Yihon Yemtsasayiwu ??😓😓😓😓

  • @mhammadmjawaz3828
    @mhammadmjawaz3828 3 года назад +1

    ከሁሉም የገረመኝ ባለ ነብሩ ነዉ ወይ ጉድ

  • @tenagnywondmu8199
    @tenagnywondmu8199 3 года назад

    Amen

  • @user-xu4jk6le2o
    @user-xu4jk6le2o 3 года назад +2

    ናቹራል ጆግራፊ አቡዳቢ ሳይ በጣም ነው የሚገርመኝ

  • @user-mx8kj3kh1v
    @user-mx8kj3kh1v 3 года назад +1

    Next denk adenk sawoch yekrab

  • @selemonbb8010
    @selemonbb8010 3 года назад

    የሚገርም ነው አቤሎ ያልተደረገ የለም ያልተወራእንጂ

  • @melesetube9407
    @melesetube9407 3 года назад

    👍🙏🙏🙏

  • @letinaalemseged8261
    @letinaalemseged8261 3 года назад

    Btamhrfe tmrtnow merci

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 3 года назад

    Wey Difret!!!

  • @mrn6561
    @mrn6561 3 года назад +1

    Werkun(gold) shentbet Segeba reschew wetche new melsulegn😁

  • @zekifaf6987
    @zekifaf6987 3 года назад

    Abo andegna neh abela telyaleh

  • @munanasir3493
    @munanasir3493 3 года назад +1

    እድሜ ለቴክኖሎጂ ከምንም ነገር ማምለጥ አይቻልም

  • @cell1525
    @cell1525 3 года назад

    ወይ ጉድ

  • @yirgalemmokonen5159
    @yirgalemmokonen5159 3 года назад +1

    ኢትዮጵያውያን በዚህ ጭዋወች ነን

  • @gdgvgdgg6703
    @gdgvgdgg6703 3 года назад

    ኢናመሰግነለን

  • @amusingrealvideos6918
    @amusingrealvideos6918 3 года назад

    ከጉዳዩ ጋር የማይገናኙ ምስሎች ባትለቅ ጥሩ ነበር

  • @OOK20065
    @OOK20065 3 года назад

    fetari be selam yawulen amin amin

  • @said9890
    @said9890 3 года назад

    😍😍👍👍🌹🌹🌹

  • @catherinaatarga9079
    @catherinaatarga9079 3 года назад

    ወይ ሰዉ

  • @fasileshetu5982
    @fasileshetu5982 3 года назад

    Please mâke amharique langugde soft, please its seems to bé hard

  • @ayshadeya2240
    @ayshadeya2240 3 года назад +1

    ወይኔ አህፃኑ ምን ሊይሆን ይሆን ባሰለፉት

  • @abiwaletasilase8014
    @abiwaletasilase8014 3 года назад

    Bawunati baxami migarmi wuneta noo wadimachin

  • @tube4547
    @tube4547 3 года назад

    ውሽትእደውአታብዙእስኪ

  • @SarahSarah-qx3sm
    @SarahSarah-qx3sm 3 года назад

    Egzo Marene Kirsitosi yemisemawi Hulu
    Yemi Zegeneni New

  • @FasikaAragaw
    @FasikaAragaw 3 года назад +1

    እድለቢስ ሀ ሀ ሀ የራስ ቅሉ ግን ይቀፍል

  • @weniwenik7236
    @weniwenik7236 3 года назад

    Egzabiher ke dingategne kistet yitekan

  • @amelewerkgezu9728
    @amelewerkgezu9728 3 года назад

    Ara yemi garminew oh!!!!!

  • @user-hx1km6ur1f
    @user-hx1km6ur1f 5 месяцев назад

    👍👍👍👍👍👍

  • @haitsaid5831
    @haitsaid5831 3 года назад

    ሱሀብ አላህ😭😭😭😭💔💔💔💔

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 3 года назад

    አቤሎ እግዚአብሔርን ሰላምን ያዉድልን

  • @abiysinyatube2697
    @abiysinyatube2697 2 года назад

    አቤት ድፍረት በጣም ገረመኝ

  • @senyatube6859
    @senyatube6859 2 года назад

    አላህ ኢብቅህ

  • @zedtube8471
    @zedtube8471 3 года назад

    ምን የሚዘገንን ነገር ነው

  • @slams6867
    @slams6867 3 года назад

    😃😃😃😃😃😃

  • @hawialamuu6616
    @hawialamuu6616 3 года назад

    Like