ሞት የተፈረደባቸው ከመገደላቸው በፊት የተናገሩት የመጨረሻ አስገራሚ ንግግር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 апр 2022
  • This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
    For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
    ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
    ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
    FOLLOW ME:
    ✭ Instagram: / abelbirhanu
    ✭ Facebook page: / abelbirhanu21
    ✭ Telegram: t.me/abe11
    ✭ Tik Tok: / abelbirhanu
    ✭ Twitter: / abelbirhanu21
    ✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
    Abel Bihanu የወይኗ ልጅ
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 219

  • @user-li8vp4tc4l
    @user-li8vp4tc4l 2 года назад +23

    ሱብሀነለህ
    አልሀምዱሊለህ
    ለኢለሀ ኢለላ
    አለሁ አክበር
    የሱነ ኡስተዙቺን ደእወ ለመልቀቅ የከፈትኩት ቸነሊነው እየገበቹ አበረተቱኝ ለብዙ ሰው እንዲደርስ እፈልገለው ከአለህ በተች የእነንተ እርደተ የስፈልገኘል ።

    • @user-li8vp4tc4l
      @user-li8vp4tc4l 2 года назад

      ፒሩፈይሉን ተጭነቹ ሰብስክረይብ አድርጉኝ?

    • @user-nk1zj3sy1p
      @user-nk1zj3sy1p 5 месяцев назад

      አድሪጋለዉ የኔ ቆንጆ❤❤❤

  • @jemilamolla2815
    @jemilamolla2815 2 года назад +83

    "የረይሃን ንግግር የበለጠ ልብ ይነካል አሏህ ይዘንላት

    • @user-de5lz1qi7y
      @user-de5lz1qi7y Год назад

      አትጃጃይ ደሞ ታደቂያለሽ ከመቸወድህ አካሌን ሌለሌላይሰጣል ይህን እስለምና አይፈቅድም ጂሎች ናቸው

    • @HashimAbduro
      @HashimAbduro 11 месяцев назад

      እጅግ አዛኝ እና ደግነት የተሞላበት ንግግር።😂

  • @anteshtube8249
    @anteshtube8249 2 года назад +18

    በአለም ላይ ለምትገኞ ለክርስትና ምእመናን በሙሉ እንኮን ለብርሃን ትንሳኤ በስላም አድርሳችሁ

  • @yengustube
    @yengustube 2 года назад +13

    እንኳን ለብርሀና ትንሳኤ ዋዜማ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ።በአቤቱ አሟሟቴን አሳምርልኝ በመንግስትህ በመጣህ ጊዜ አስበን።

  • @edenjesusisgod9052
    @edenjesusisgod9052 2 года назад +7

    በአለም ላይ ለምትገኞ ለክርስትና ምእመናን በሙሉ እንኮን ለብርሃን ትንሳኤ በስላም አድርሳችሁ🎚️♥🙏
    ለሪሃን ግን ይቅርታ ሊደርግላት የገባ ነብር በጣም ድንቅ ሴት ናት እሷ እየሞተች ለሊሉች ማሰቡ

  • @EthioGebeya8
    @EthioGebeya8 2 года назад +10

    🙏እንኳን ለፋሲከ በአል በሰላም አደረሰን እያልኩ በአሉ ሳያልፍ የዶሮ 🐓 ቅርጫ🍗 ሚፈልግ ያናግረኝ 👍መልካም በአል 😘

  • @jujucanal2165
    @jujucanal2165 2 года назад +13

    ክፍል ሁለት በጉጉት እንጠብቃለን በተረፈ በርታ አቤላ ጥሩ መልክት አለሁ ብቻ ያሳዝናል 😢

  • @Tube-wq1ln
    @Tube-wq1ln 2 года назад +20

    ይቺ አለም በውስጧ ስንት የታፈኑ እውነቶች እና ብሶቶች ይዛለች😢

  • @ahmedinlapiso3065
    @ahmedinlapiso3065 2 года назад +29

    አንደኛዋ ልብን ትበላለች ያረሷን መሞት ራስተ ከሞተች አይኗን ኩላልቷን እና ሌሎች ለሰው ያስፈልጋል ምበለሁ ሁሉ እንድሰጥ መልዕክት ለ እናቷ የፀፋችው😢

  • @user-ex6hs4gt1v
    @user-ex6hs4gt1v 2 года назад +33

    እንዴት መታደለዉ ነዉ ፈጣሪይ እንደዚህ አይነት ልብ ይስጠን የሴቷ ይለያል ለሞቱት ነብስ ይማር

    • @getnetreda676
      @getnetreda676 2 года назад

      Rihha jebari/mekkonenu/,Napoleon beazley/mekina mezref Ena megdel/,henry porter1985/yepoli alafi/,karl chamberlain 2009 e.c,sekuar aweshign defro gedele/,

  • @kedirahmed7909
    @kedirahmed7909 2 года назад +9

    .በጣም አስተማሪ ስራ ነው በርታ እንላለን

  • @melkamsew4082
    @melkamsew4082 Год назад +2

    👉አቤሎ፣ አቤሎ የኔ ጌታ፣ አሳዛኝ ቢሆንም ብዙ ሰዎችን ከመጥፎ ድርጊታቸው እንዲቆጠቡ አስተምሯቸዋል ብዬ አስባለሁ።
    እግዚአብሄር ይባርክህ🙏 በረከቱን አብዝቶ ፈጣሪ በሰፊው እጁ ይስጥህ🙏አሜን/3

  • @abashussen6060
    @abashussen6060 2 года назад +77

    አቤል እባክህ ስለ Olin ግብይት በሰፊው ስራልን

    • @lamar5988
      @lamar5988 2 года назад +3

      💞🙄😭😭😭😭

    • @akafetekeya8661
      @akafetekeya8661 2 года назад +1

      አበል ያቀረብከው ነገር በጣም የሚያሳዝነም የሚያሰገርምም ነው ደግሞ ትምህርት ሰጪ ነው አንተ የምታቀርበው ሁሉ እውነት በመሆኑ እናዳምጠዋለን በዚሁ ቀጥል አንወድሀለን ተባረክ

    • @knda069
      @knda069 2 года назад

      e tigolalechi online

    • @waniorata478
      @waniorata478 2 года назад

      @@lamar5988 ףףףףףףף

    • @cristiandawit3233
      @cristiandawit3233 2 года назад

      Bro Israel tube blesh search argi

  • @elizanegn4183
    @elizanegn4183 2 года назад +19

    ይሄ ህግ ግን ኢትዮጲያ ቢኖር መልካም ነበር የገደለን ቢገደል አንድም ሰዉ ነፍስ ባላጠፋ ነበር

  • @tigistassefa1213
    @tigistassefa1213 2 года назад +10

    በጣም ልብ ይሰብራል ነብሳቸውን ይማርልን

  • @devidkemiso8902
    @devidkemiso8902 2 года назад +4

    በጣም አስገራሚ ንግግር ነዉ ግን በህወት ለትንሽ ግዜም ብሆን የግዜ ገደብ ብሰጥላቸው ኖሮ የተናገሩትን መልካም ህወት ይኖሩ ነበር አቤል ሁሌም በምታቀርባቸው አሰቦችህ ብዙ እዉናታወችን አይቼዋለሁ ብዙዎች በ ዮቱብህ ደስተኞች ናቸው።

  • @semharhayila3792
    @semharhayila3792 2 года назад +15

    respect for Iran grl

  • @adeygualshire8737
    @adeygualshire8737 2 года назад +4

    እዚህ ወሰጥ ያለዉ ኮመንቶች ሳነብ በጣም ገረመኝ ሰው ማለት በየቀኑ የመርሳት ችሎት ያሐው ነው ሁሌ የሚያደርገውና የሚሰራው በጣም ይለያያይል ከሚገርመው ግን የራሳችን እንዳናይ የሰው እናያለን በጣም ይገርማል
    እሰቲ አንድ ነገር ልበል በኢትዮጵያ ወሰጥ ሰዉ ምንም ሰያጠፉ ተዘቅዝቆ የተሰቀለበት አገር አይደለችም?በብሔሩ በቋንቋው ጌታ የፈጠራትነ ሕይወት ሰው ከነነቡሱ እሳት ስቃጠል።በጅምላ ሰገደል ወደ ባሕር ከነሕይወቱ ታሰሮ ሰወረወር ሕፃናት መናኩሰት እናቶች እህቶች ሰደፈሩ ኧረ ሰንቱን ቆሻሻ ነገር ሰደረግ በዚች ቆሻሻ የደናቁርት መፈልፈያ የሆነችው ኢ....ያ ሰትሰቁ እንካን ሰትሉ እንዳል ነበራቹህ አሁን ደህና ሰው ለመምሰል መሞክር ሐጥያት አይሆንባቹሁም?እሰቲ እንደሰው እናሰብ ለሁሉም ፉጡር ዘርና ቀለም ሳንለይ ይህ ሰሆን ደሰ ይላል ፈጣሪም ይደሰታል።
    የዚህ ፕጂ ባለቤት እንካን እንደዚህ አይመቸውም ለገንዘብ ሰለሚሰራ ሁሌ እሳት መጨመር የውሸት አጀንዳ መርጨት ነው ሰራው ብታረም መልካም ነው።የምንኖረው ከ70 ዓመት አይበልጥም እሱም እድለኛ ከሆንን ነው።

  • @user-qe1ju2ms4f
    @user-qe1ju2ms4f 2 года назад +3

    ምን አይነት መግስት ነው ግን አላህ የሳት ያርገው ወላሂ እና ሲደፍራት ቆማ ትጠብቀውደ

  • @yirgalemmokonen5159
    @yirgalemmokonen5159 2 года назад +22

    አስገድደው ለሚደፍሩ ጠንከር
    ያለ ፍርድ ቢፈረድ አይደገምም ነበር ለሁሉም ልብ ይስጥ

  • @geraratube12
    @geraratube12 2 года назад +87

    ለመላው ኦርቶዶክሳውያን እህት ወንድሞቼ እንኳን ለዚህች ለተቀደሰች ለቀዳም ሥዑር በሰላም፥ በጤና፥ በፍቅር አደረሳችሁ/አደረሰን🙏
    ኦርቶዶክሳዊ ትምህርቶችን ለማግኘት ፕሮፋይሉን በመንካት ይቀላቀሉን🌷

  • @haysan_technology
    @haysan_technology 2 года назад +11

    ደስ የሚል አቀራረብ ነው we are with you አቤላ

  • @anduaynu9851
    @anduaynu9851 2 года назад +3

    አሪፍ ነው

  • @user-hs7hw4km6z
    @user-hs7hw4km6z Год назад +6

    የሪሀን ንግግር ልብ ይነካል ከምር ኡፍፍፍ መታደል ነው እየሞቱ ለሌላ መኖር😢

  • @nagariteriba2203
    @nagariteriba2203 2 года назад +7

    አቤል እውነት ልንገርህ ለመጀመሪያ ጊዜ እነሆ የአንተን ዝግጅት ለማድመጥ ጀሮዬ ተከፈተ።
    በዚሁ ቀጥል። እጅግ በጣም አስተማሪና መካሪ ነው ።

    • @a.fmadurtube5066
      @a.fmadurtube5066 2 года назад

      አረገኘ እና አሰድገልኝ በናትህ 😭😭

  • @birtukanabay726
    @birtukanabay726 2 года назад +2

    በርታልን በአንተ ፕሮግራሞች ዘና እያልን ነው ።

  • @alwaysethiopia712
    @alwaysethiopia712 2 года назад +3

    በጣም አስተማሪ ነው ቀጥልበት

  • @user-hq5rs3gw6s
    @user-hq5rs3gw6s 11 часов назад

    በጣም አስተማሪ ነገር ነው እና ሰዎች በዚህ ምክንያት ብዙ ይማራሉ ብየ አምናለው

  • @user-nz2di8xr6b
    @user-nz2di8xr6b 2 года назад +11

    የሴቷ ንግግር ልብን ይነካል በጣም ያሳዝናል የሰው ልጅ በእስር ፣በህመም ፣በችግር ህይወትን ይመረምራል ጥፋትን ያውቃል ብቻ ሞት ለማንም ባይቀርም እየተነገረክ መሞት ከባድ ነው

  • @robbarobi2784
    @robbarobi2784 2 года назад +1

    Tank you so much very interesting very best talk show appreciated for avery thing fast and true news avery day 👍 God bless Ethiopians all except Jonta

  • @aithiopia8142
    @aithiopia8142 2 года назад

    አቤል
    የምትሰራው ስራ እጅግ በጣም አስተማሪ እና ቁምነገር አዘል በመሆኑ በርታ።

  • @Gpapie
    @Gpapie 2 года назад +2

    Abelo thank you

  • @Yejutube4381
    @Yejutube4381 2 года назад +2

    My favorite youtuber ever #abelo keep up good working brother

  • @tezetaeearada865
    @tezetaeearada865 2 года назад +6

    እውነት የመጀመሪያው ሴት ንግግር እጀግ ልብ ይነካል በጣም አሳዘነችኝ የሰው ልጅ የሞሞቻውን ቀን አውቆ መጠበቅ እንዴት እንደሚከብድ ????

  • @mitikuselfiso6999
    @mitikuselfiso6999 2 года назад +2

    ደስ ይላል !!

  • @ella_194
    @ella_194 2 года назад +3

    Abela mirt sew ❤❤😍

  • @sumayyabhamdashaggerfinfin8652
    @sumayyabhamdashaggerfinfin8652 2 года назад +1

    Rihan Allah janat yistat miskiin aynuwan seta hedech mn aynet mangist new gin Allah yitebikan

  • @danatefera7313
    @danatefera7313 2 года назад +2

    አቤል አንተ ሁሌም ምርጥ ነገር ነው የምጣቀርብልን ብዙዎች በአንደኝነት የሚመርጡት የአንተን ቻናል ነው ። እናመሰግናለን ።

  • @ma9546
    @ma9546 2 года назад +1

    thanks for sharing A/B

  • @user-oh2yh7vi6w
    @user-oh2yh7vi6w Год назад +2

    እግዚኦ ያሳዝናሉ ልብ ይሰብራል 💔💔💔 ለማቱት ነፍስ ይማር 😭😭😭😭😭

  • @YEABRO14
    @YEABRO14 2 года назад +2

    1 betam asazagn asetemari new

  • @selampeace6341
    @selampeace6341 2 года назад +6

    We need part 2

  • @mamuab1887
    @mamuab1887 2 года назад +3

    Enamasaginalan 👍,
    Salam abel channel asatawawaqalagn pls. Amsaginalawu la hulum

  • @gezahegnelambebo6691
    @gezahegnelambebo6691 2 года назад +1

    ክፍል ሁለት ይቀጥል በርታ መልካም በአል

  • @umarymohammed5825
    @umarymohammed5825 2 года назад +1

    የኔ ምርጥ ሀሳብክ ሁ ሉ ደስስ ይል

  • @laraticaofficial430
    @laraticaofficial430 2 года назад +2

    Nice abela

  • @yonasgetachew7075
    @yonasgetachew7075 2 года назад +1

    Abel berhanu the first yutuber reely long leave tu you

  • @YosefTadese-hg5ge
    @YosefTadese-hg5ge 4 месяца назад

    በጣም አሣዛኝና አሥተማሪ ታሪክ ነው

  • @goitomrobel2174
    @goitomrobel2174 2 года назад +2

    Wow 👌

  • @user-lz4oo6or5h
    @user-lz4oo6or5h 2 года назад +2

    በጣም ያዛዝናል በተለይ 1ኛ

  • @halennegashe8108
    @halennegashe8108 2 года назад +6

    ገራሚ መልክት ነው ልብ ይነካል

  • @senayetshiberu2081
    @senayetshiberu2081 2 года назад +4

    ነብሳቸውን ይማር

  • @samiteklemaryam9988
    @samiteklemaryam9988 2 года назад +2

    2 ሁለተኛ እድል ፈጣሪ ይስጠን

  • @senaitabat601
    @senaitabat601 2 года назад +2

    እግዚአብሔር ሆይ ምን አለ ይች አለም ከስተቷ ብትመለስ እእእ ያሳዝናል በጣም

  • @eyosiyasshumet3279
    @eyosiyasshumet3279 2 года назад +1

    WAW it is good des ylal berta

  • @mamushhawaz9691
    @mamushhawaz9691 2 года назад

    እጅግ በጣም አስተማሪ ነእ

  • @mihiretdebebe4968
    @mihiretdebebe4968 2 года назад +3

    no 1 rihan milion Amazing!!!!!!!. ወደ ሞት እየሄደ ስለሌላው ማሠብ! ሰው መሆን!።
    no2 miliion x ማንም ከገደለ በኋላ ያስተውላል ኦ አጥፍቻለሁ ይላል። ሁሉም። ሠው ሆኖ የተፈጠረው አይምሮ የተሰጠው እንዲያስብበት ነው። no3 sad no 4 big right ሠው ሆኖ ሲፈጠር እንዲህ ነው የሚባለው ደጋግሜ መሞት ይገባኛል።

  • @tadalunagash3584
    @tadalunagash3584 2 года назад +1

    Hulunemi EGZEYABIHR BA GANATE YASEBAHACHOW EGZEYABIHR chareniw

  • @ShabansabitShaban
    @ShabansabitShaban 4 дня назад

    Abel Anta eko jagna nah❤

  • @user-yt5ph1og4w
    @user-yt5ph1og4w 2 года назад +2

    Teleyaleh😍😍😘

  • @MeroniYeGetaLijji
    @MeroniYeGetaLijji 2 года назад +5

    እባካችሁ በታዛንያ ለምሳቃዩ ዎገኖቻችን ዲምፅህ እንሁን

  • @ebrahimmusss3849
    @ebrahimmusss3849 2 года назад +1

    ደሰ የሚል አቀራረብ ነው በጠም ነው የሚንውድህ

  • @kenonasir7230
    @kenonasir7230 2 года назад +3

    I love you abel

  • @mdentertainment3
    @mdentertainment3 2 года назад +1

    በጣም ለብእሚነካና አሰተማሪነዉ

  • @tebejearega6973
    @tebejearega6973 2 года назад +2

    አስተማሪና መካሪ ነበር

  • @Fkrboxingfit
    @Fkrboxingfit 17 дней назад

    Nice info..bro

  • @zekiwosedemeke4539
    @zekiwosedemeke4539 2 года назад +2

    አቤሎ ሐሪፍ ነው በሐገራችንስ በሞት ፍርድ ከመሞታቸው በፊት የተናገሩትን ከቻልክ ብታቀርብልን አልሰማውም የሰሙት ይነግሩን ነበር ቆይቷል ሀለት የሞት ፍርድ በአይኔ አይቻለው ሐረር

  • @aslletube4466
    @aslletube4466 2 года назад +2

    የመጀመሪያዋ ውሳኔዋ ደስይላል እኔም ምኞቴነው ሁለተኛው ሰው ትክክልነው አለም አሽቃባጭናት አተራሱ እደዛው የሷን ፈጣሪ አልክ የራስ እምነትላይ ጠራህ ሁሉ ........ለራሱነው😐😕

  • @user-lw4hz8eb7n
    @user-lw4hz8eb7n 2 года назад +3

    በእውነት ክፍል ህልት ልቀቅልን ያሳዝናል

  • @Neimu-xy5oh
    @Neimu-xy5oh 2 года назад

    Betam arif ngr nw metlk bezih ketel

  • @derejemathewos9336
    @derejemathewos9336 2 года назад +2

    ከአቤል ቪዲዮች እንደ ዛሬው ወድጄ የሚያውቀው የለም

  • @mengehagos8862
    @mengehagos8862 2 года назад +1

    Bertaln 👌👌👌👌

  • @adebaadeba3967
    @adebaadeba3967 2 года назад +2

    በጣም ልብ የሚነካ ነዉ ነፍስ ይማር😢😢😢😢😢

  • @letinaalemseged8261
    @letinaalemseged8261 2 года назад +1

    Enmsegnalen

  • @temesgenlamboro6605
    @temesgenlamboro6605 2 года назад +1

    True ena 1dena neh lane Abel bazi katil

  • @yoniyotubabelbirhanu1538
    @yoniyotubabelbirhanu1538 2 года назад +1

    የሚገርም ነው

  • @astertube5406
    @astertube5406 2 года назад +8

    እህ ህግ ኢትዮጴያ ያስፍልጋታል

    • @hanagerma9528
      @hanagerma9528 2 года назад +2

      በትክክል የሞት ፍርድ ለኛ ሀገር በጣም ያስፈልጋል !!!!!!

  • @ashenafibedada6353
    @ashenafibedada6353 2 года назад +1

    ያሳዝናል።

  • @yabsiraaddis1691
    @yabsiraaddis1691 2 года назад +1

    Abela thanks selemerejaw.Abela esti sale pi atekalay negerr seralen(sele tariku, atekalay seralen please

  • @nesoabdurehman3034
    @nesoabdurehman3034 2 года назад +5

    "ومن أحسن من الله حكما لقوم يوقنون"

  • @yerosenzakir9814
    @yerosenzakir9814 2 года назад +1

    Betam astemari new

  • @africatube9465
    @africatube9465 2 года назад +1

    እግዚሆ ማረን🤲🤲🤲🤲🥺

  • @amanuelyohannes
    @amanuelyohannes 2 года назад

    Zare lay mnalbat bezi aynet simet lay yalu kalu ene mimekrachu....kelibachu ketetsetsetachu mengist yikr kalalachu egzabher yikr sile milachhu nebsachu wede amlakuwa sigachum wede aferu sayimeles wede egzabher benisha enikereb... ersu yikr yilal mihretu lezelealem new... enante katefachut tifat belay ye egzabher mihret tilk ena bzu new ewedachwalehu

  • @chaladaba6273
    @chaladaba6273 2 года назад +1

    Betam yasaznal

  • @ganjamganjam3782
    @ganjamganjam3782 2 года назад +1

    Welcome abelo 🤔🤔

  • @meh2832
    @meh2832 2 года назад +1

    Wow

  • @amethiopiaethiopia8098
    @amethiopiaethiopia8098 2 года назад +5

    ትንሽ ደቂቃውን ጨምርበት አቤሎ
    ስላካፈልከን እናመሠግናለን 🙏

  • @philiposrama
    @philiposrama 2 года назад +2

    አንዳንዶች እየሞቱም እዝነ ልቦናቸው ለሚኖሩት ነው። በሞት ፊት ለፊት ቆሞ መልክን እንደመስታዎት በሞት እየተመለከቱ ስለሌሎች ማዘን ምንኛ ያስደስታል።

  • @nahoomnahoom5294
    @nahoomnahoom5294 2 года назад

    Please....for give each other. No one will stay for EVER. All will pass. Only God have right and permission to judge Us. Let's live till we leave this world. Thanks.

  • @yoniyebabayoni3139
    @yoniyebabayoni3139 Год назад +1

    😭😢 ሀይ አለም ምንዋም አይገባም

  • @BereketMan-x6n
    @BereketMan-x6n 18 дней назад

    Good 👍

  • @mikykebede4179
    @mikykebede4179 2 года назад

    I want to see the part 2

  • @wengelawitkassa5772
    @wengelawitkassa5772 2 года назад

    Henry yasazinal betammmm

  • @funjafanto3112
    @funjafanto3112 2 года назад +2

    ክፍል 2

  • @ZuzuHussen
    @ZuzuHussen 14 дней назад

    ጥሩ ማስቷማርያ

  • @qtrqa68
    @qtrqa68 2 года назад

    Able tenxs

  • @bereketamanubantie505
    @bereketamanubantie505 2 года назад +3

    happy ester

  • @hilemariaml5075
    @hilemariaml5075 2 года назад

    Wow yewnet batam yigerimal

  • @amanuelyohannes
    @amanuelyohannes 2 года назад

    Abelo yehul gize mirtachn

  • @aligashabram1087
    @aligashabram1087 2 года назад +1

    Part 2 plz