ዘግናኝ ወንጀል ሰርተው የተፈረደባቸው አስፈሪ ህፃናት Abel Birhanu

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 июл 2022
  • This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
    For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
    ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
    ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
    FOLLOW ME:
    ✭ Instagram: / abelbirhanu
    ✭ Facebook page: / abelbirhanu21
    ✭ Telegram: t.me/abe11
    ✭ Tik Tok: / abelbirhanu
    ✭ Twitter: / abelbirhanu21
    ✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
    Abel Bihanu የወይኗ ልጅ
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 98

  • @-batemeaza4911
    @-batemeaza4911 2 года назад +53

    አቤት አለማችን ያላዘልችው ጉድ እንደሌለ ያወቅኩት በአንተ ቻናል ነው አቤሎ ምርጥ ሰው

    • @samiraomal2034
      @samiraomal2034 2 года назад

      Kelala sande ke hgerachn erguzoch hodachw eytkadada setardu aydel enda yemtwelute welga sashmene

    • @ayikerm6284
      @ayikerm6284 2 года назад

      @@samiraomal2034 poiuttrrew

  • @keyayene3325
    @keyayene3325 2 года назад +13

    ገና ሳላዳምጥ like 👍👍👍👍👍የማደርገው ነገርሰ እንኳን ደህና መጣህ አቤላችን🙏🙏🙏

  • @Sarah-et2vy
    @Sarah-et2vy 2 года назад +22

    3ኛው ፍርድ ልክ ኣይደለም እናት ነበረች እድሜ ልክ መታስር ያለባት

  • @AhmedMohammed-mt4dh
    @AhmedMohammed-mt4dh 2 года назад +13

    በጣም ይገርመኛል ህፃናት በዚህ ልክ ጭካኔ ከየት አመጡት እናመሠግናለን አቤል ብርሀኑ የወይኗ ልጅ

  • @hanalegesse8133
    @hanalegesse8133 2 года назад +7

    አቤሎ እኔኮ አቀራረብህ ድምጽህ ሁሉ ነገርህ ስወደው ብታስነጥስ እራሱ እሰማሀለሁ ሣልወድ በግድ እድሰማው ያደርገኛል ሱስ ሆንክብኝ 🥰🥰🥰በርታ

  • @Yejutube4381
    @Yejutube4381 2 года назад +11

    3 ኛ ላይ የገለፅካትጨልጅ ግን እሷ ሳትሆን እናቷ ነበረች የእድሜ ልክ እስራትጨየሚገባት

  • @b.tyoutube8191
    @b.tyoutube8191 2 года назад +4

    የኔ ምርጥ መጣህልን እግዚአብሔር ጥበቡን ከዚህ በላይ ጨማምሮ ይስጥህ የኔ ወንድም ስወድህ💞👈

  • @tarikcircus9655
    @tarikcircus9655 2 года назад +5

    ዋይ እቺ አላም 👌👌👌ሁሉም ነጋር ይገርማል

  • @alemnigusse6279
    @alemnigusse6279 2 года назад +7

    የ1ኛው መቀጣት ያለበት አድርግ ያለው ጎረቤቱ ነበር
    3ኛዋ ፍርድ ልክ አይደለም እናቷ ነበረች እድሜ ልክ መታሰር ያለባት
    የ2ኛዋ ፍርድ አንሷል ግን እፃናት እንደዚህ ጨካኝ ያደረጋቸው ሴጣን ነው ውስጣቸው ተደብቆ ስራውን ይሰራል በጣም ያሳዝናል

  • @atirsawmolla4868
    @atirsawmolla4868 2 года назад +10

    ከዚህ ሁሉ ወንጀል ጀርባ የመናፍስት ሴራ ይኖራል ብየ አስባለሁ

  • @addisemekonnen170
    @addisemekonnen170 2 года назад +6

    3ኛዋ ይች እናት አይደለችም እናቷ ናት እድሜ ልክ መታሰር የነበረባት

  • @biniyamworkneh5888
    @biniyamworkneh5888 2 года назад +1

    ewnetm gudua bzu newu
    lemerejaw thank u Abelo

  • @mahlettsige6028
    @mahlettsige6028 2 года назад

    wow hulhm videoch mrt nachew 👌

  • @abibakernuraden7051
    @abibakernuraden7051 Год назад +1

    Nice ይመችሕ

  • @ermigirma4319
    @ermigirma4319 2 года назад +7

    አቤሎ ትለያለህ ሁሉንም ቻናሎችህን ሰብስክራይብ አድርጌአለው

  • @abrham6325
    @abrham6325 Год назад +3

    አቤሎ ህፃናቱ ሳይሆኑ ዘግናኝ ወንጀል የሚሰሩት በህፃናቱ ላይ ያደረው ክፉ መናፍስት ናቸው

  • @abelabebe2872
    @abelabebe2872 2 года назад +6

    እናትየዋ ነበር እደሜ ልኳን መታሰር የነበረችበት (አሁን እሷ እናት ናት ?)

  • @ganjamganjam3782
    @ganjamganjam3782 2 года назад +2

    Welcome abelo

  • @yaredaregawmati369
    @yaredaregawmati369 2 года назад +1

    በርታ

  • @Yejutube4381
    @Yejutube4381 2 года назад +3

    ቀዳሚ ነኝ የምን ጊዜም ተከታታይህ❤

  • @bitanya2094
    @bitanya2094 Год назад +2

    እነሱ ሳይሆኑ እላያቸው የሰፈረው እርኩስ መንፈስ ነው ይህን የሚሰራው

  • @titiseyfu4213
    @titiseyfu4213 2 года назад +3

    Enateyew neber edema lek metaser yeneberebat

  • @asyamohammed7285
    @asyamohammed7285 2 года назад +11

    አገራችንን እንደዚህ ጠካራህግ ቢኖር ምን አለበት ሚስኪን ባልተጨፈጨፈነበር

  • @user-oh2yh7vi6w
    @user-oh2yh7vi6w Год назад

    እግዚኦ ይገርማል በስመአብ በጣም ይዘገንናል
    እግዚአብሔር ይጠብቅልን እናም ለልጆቻችን ጡሩ ነገር ማስተማር

  • @ErmelaAshafe
    @ErmelaAshafe 3 месяца назад

    Ere belew gud eko new 10q abela❤❤❤❤❤❤

  • @user-jj2wy8yi7b
    @user-jj2wy8yi7b 2 года назад +2

    ይገርማል

  • @user-rt6fe5jn3n
    @user-rt6fe5jn3n 2 года назад +1

    በስመአብ ለመስማት ይከብዳል አቤሎ ግን ከየት አመጣህው ወይኔ😥😥😥

  • @yirgalemmokonen5159
    @yirgalemmokonen5159 2 года назад +6

    አምላኬ ከዚህ አድነን ልጆቻችን ጠብቅልን ውይ የማይሰማ ጉድ የለም

  • @misigunman5933
    @misigunman5933 2 года назад +1

    Love you

  • @luyabh9172
    @luyabh9172 2 года назад +3

    አይ አንቺ አለም ምን ታሰሚናለሽ አገራችንም ያው ሆናለች

  • @woinshetezewede1675
    @woinshetezewede1675 2 года назад +1

    ያሳዝናል

  • @comcell4351
    @comcell4351 2 года назад +6

    በኢየሱሰ ስም

  • @deathofangles7022
    @deathofangles7022 2 года назад +3

    The first one

  • @lilnaty6921
    @lilnaty6921 2 года назад +1

    Tolo tolo lekeklen abela

  • @yordatakhtsta2205
    @yordatakhtsta2205 2 года назад +1

    ትክክል ኣደለም

  • @yonatantesfaye3310
    @yonatantesfaye3310 2 года назад +4

    እንድህም አለ ለካ ይገርማል!

  • @paulosteodros9014
    @paulosteodros9014 2 года назад +1

    Abelo gn ye sostegnaw alsmamabatm antes

  • @ehitebirhanu6439
    @ehitebirhanu6439 Год назад

    Abet yzemenu lije

  • @lovelycat5519
    @lovelycat5519 2 года назад +5

    ከምር ፍርዱ የእድሜ ልክ ባይሆን ጥሩ ነበር 🙄😥

  • @user-hb8gi5mt6i
    @user-hb8gi5mt6i 2 года назад +3

    እናቲቱና ጓረቤቱ እነሱ ነበር መታሰር የነበረባቸው እነሱ ስለገፋፉ

  • @ragalove7171
    @ragalove7171 2 месяца назад

    i like ur program; but my comment is that pls attach z truth video rather than dramatic video .

  • @mesfinkassa3156
    @mesfinkassa3156 2 года назад +1

    abelo mert sew

  • @Lovely27735
    @Lovely27735 2 года назад +1

    ህፃናት እኮ ነጭ ወረቀት ናቸው የተሰጣቸውን ነው የሚያንፀባርቁት ።
    ከቤተሰብ ጋር ሆነው በመቦረቅ የሚያድጉበት ጊዜ በእስር ላይ ያሳለፉት ያሳዝናል።
    3 ኛው እናትዬዋ እንጂ ልጇ ምን አደረገች? አስባችሁታል ግን መማር መስራት እናም ሌላ ህይወት መኖር በሚገባቸው ሰዓት እነሱ እስር ቤት መሆናቸው ያሳዝናል።

  • @ETHIOSTARTUBE
    @ETHIOSTARTUBE 2 года назад

    Abela

  • @NURIYATUBE
    @NURIYATUBE Год назад

    Berta

  • @mdentertainment3
    @mdentertainment3 2 года назад

    ያሳዝናል አቀራርብህዲቅነዉ

  • @ambesajrsemere723
    @ambesajrsemere723 2 года назад +3

    ብራቮ ወዲ ወይና።

  • @abdulfrajeali7902
    @abdulfrajeali7902 2 года назад +1

    ህፃናት መላዓክት ናቸው ይባላል

  • @fekeryene213
    @fekeryene213 2 года назад +2

    አረ ውይ ሲያስፈራ 😥

  • @mickeydesalegn
    @mickeydesalegn Год назад

    ትክክል አይደለም

  • @pewpew8913
    @pewpew8913 2 года назад +3

    አቤላ ሲምፕሰም ሰለሚባለውን ፊልም የምትለን ነገር የለም??? በጣም ሚስጥር የያዘ የካርቶን ፊልም ነው። ፊልሙና ከውጪ ፕሬዝዳንት አመጣጥ ጋር የተያያዘ ነው። እየውና ለኛም አቅርብልን።

    • @umusebrina8622
      @umusebrina8622 Год назад

      በፊት በልጅነቴ በጣም እወደው ነበር

  • @kiduszeray9188
    @kiduszeray9188 Год назад +1

    ጉድ ነው።

  • @tigestemengestu6199
    @tigestemengestu6199 2 года назад +1

    🙏🙏🙏💚💛❤

  • @Mk_squad1234
    @Mk_squad1234 2 года назад

    Nen 12 hult new zare kenu

  • @amiymt8287
    @amiymt8287 2 года назад

    ወይ ጉድ

  • @abibakernuraden7051
    @abibakernuraden7051 Год назад +1

    አይደለም

  • @user-bf1xq6wl5r
    @user-bf1xq6wl5r Год назад

    ሰውረን🙏

  • @user-ro9ri3mc1q
    @user-ro9ri3mc1q 2 года назад +1

    🌹👍🇪🇹

  • @ewnetugiru5102
    @ewnetugiru5102 2 года назад +3

    ፍርዱ ልክ አይዳለም፡

  • @indiaahmed3491
    @indiaahmed3491 2 года назад

    Endet endemiwedew chanalihin

  • @yoniyebabayoni3139
    @yoniyebabayoni3139 Год назад +1

    🤐😲በፈጣሪ ምንም አልልም

  • @KidusYohannes-ce7rt
    @KidusYohannes-ce7rt 26 дней назад

    አዎ

  • @yonatantesfaye3310
    @yonatantesfaye3310 2 года назад

    First coment

  • @mikibuze916
    @mikibuze916 2 года назад

    አቤት ጉድ

  • @abdulbaaba5391
    @abdulbaaba5391 Год назад

    Feridu tekikil ayedelem

  • @yabtsegahenok3503
    @yabtsegahenok3503 Год назад +1

    frdu tkkl aydelem ye 3

  • @eliasmohamed395
    @eliasmohamed395 Год назад

    unproper justice

  • @Binibenjaminman
    @Binibenjaminman 6 месяцев назад

    Abelo telke sew

  • @user-ny4sp7ds1o
    @user-ny4sp7ds1o 3 месяца назад

    እነዚህ ዳኞች ምናለ እኛ ሀገር ቢሄዱ

  • @user-bd4hl3qp2x
    @user-bd4hl3qp2x 2 года назад +1

    🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔

  • @user-bm7kp5qy8h
    @user-bm7kp5qy8h 2 месяца назад

    Endinaehnatnatedmileki. Metaseryalebat

  • @user-en4zn1sr8u
    @user-en4zn1sr8u 3 месяца назад

    ወንጀሎች በልጃች ከመፍፀማቸው አንፃር የሁሎም ፍርድ በጣም በዛ

  • @rmkm1813
    @rmkm1813 2 года назад

    HEATHER OPEL AYIGEBATIM🙅🙅

  • @user-tf5fz9eq2l
    @user-tf5fz9eq2l Год назад

    የሚገራርም ዜና

  • @user-jm1dr1md3s
    @user-jm1dr1md3s 2 года назад

    አቤል በእናትክ 17 ስው ስለገደለው አቅርብልን እባክህ

  • @atirsawmolla4868
    @atirsawmolla4868 2 года назад

    3ተኛው ላይ እናቲቱ መታሰር ነበረባት

  • @abrahambula5040
    @abrahambula5040 2 года назад

    Yigerimali bxm

  • @abibakernuraden7051
    @abibakernuraden7051 Год назад +1

    የአያቱ አመት

  • @Kidusfn21
    @Kidusfn21 2 года назад +1

    hacker kid in present

  • @mememalase9018
    @mememalase9018 Год назад

    Everyone jesus is coming end times 🙏

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 2 года назад

    እር በስመአብ 😞😞😞😞

  • @maiklbaly2524
    @maiklbaly2524 Год назад

    💙💙💙💙💙💚💚💚💚💚💚❤❤❤❤❤❤❤

  • @bekele600
    @bekele600 Год назад

    Hi Abel I know that you are really nice person but why you tell us about different kinds of Americans or other countries criminal case fo Ethiopians 🇪🇹 do you think this is good to our generation to tell then about all this crime I don't see any thing good they learn instead bring some motivation history that people have done good things in the world please stop bring this kind of history thanks Ethiopia 🇪🇹 forever

  • @EyobMengistu-po5wg
    @EyobMengistu-po5wg 2 месяца назад +1

    ሞት ይገባቸዋል

  • @MTE901
    @MTE901 Год назад

    GFVUIH

  • @AhmedMohammed-mt4dh
    @AhmedMohammed-mt4dh 2 года назад +4

    በጣም ይገርመኛል ህፃናት በዚህ ልክ ጭካኔ ከየት አመጡት እናመሠግናለን አቤል ብርሀኑ የወይኗ ልጅ

  • @wengelawitgezahgne5906
    @wengelawitgezahgne5906 2 года назад +1

    ትክክል አይደለም