ባይቀረፁ ኖሮ እነዚህ አይታመኑም ነበር ከደህንነት ካሜራ የተገኙ ቪዲዮዎች Abel Birhanu

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 ноя 2022
  • This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
    For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
    ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
    ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
    FOLLOW ME:
    ✭ Instagram: / abelbirhanu
    ✭ Facebook page: / abelbirhanu21
    ✭ Telegram: t.me/abe11
    ✭ Tik Tok: / abelbirhanu
    ✭ Twitter: / abelbirhanu21
    ✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
    Abel Bihanu የወይኗ ልጅ
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 227

  • @tarikuabekele4986
    @tarikuabekele4986 Год назад +78

    እንደኛ ሀጥያት ብዛት ሳይሆን እንደ ቸርነቱ ከክፉ መናፍስት የሚጠብቀን አምላክ አይተኛም ተመስገን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tigistabera2750
    @tigistabera2750 Год назад +9

    የመጀመሪያዉ ቪዲዮ ጠባቂ መላእክት አለን አደል የሚባለዉ ያ ይመስላል

  • @OneLove-wj2bg
    @OneLove-wj2bg Год назад +31

    ገጠመኝ የሚል የመምህር ተስፋዬን ትምህርት ተከታተሉ በጣም ጠቃሚ ነው

  • @meserettekie1421
    @meserettekie1421 Год назад +19

    መንፈስ ቅዱስ ጠባቂያችን ነው።

  • @sisayyikunom2584
    @sisayyikunom2584 8 месяцев назад +3

    ጎበዝ ነህ ቀጥልበት

  • @ebbaftube
    @ebbaftube Год назад +19

    ሰላም አቤሎ በመጀመሪያው ቪዲዮ ላይ እንደተረዳሁት እግዚአብሔር ጥላ ከለላ ይሆናል፣ ይጋርዳል፣ ይጠብቃል። አቤሎ እባክህ ኮፒራይቱን አንሳልኝ በፋሲል ባዩ በኩል የላክብኝን።

    • @lulamohammed3839
      @lulamohammed3839 Год назад

      ልዩ እይታ

    • @fevengebremeskel6180
      @fevengebremeskel6180 Год назад

      ሰይጣን ነው አጀይ አግዚአብሔር ሊጠብቀህ ከፍልገ መጀመሪያ ሳተህድ በፍተ ዛርይ በዝይ አተህድ አየለ የመራሀለ ዋየ ደሞ የማይታዩ መልሃከቶች በዙርያህ ነው ሚተብቀህ አጀይ ከፈስተህ ወጠጦ አየማታም ሰው መስሎት ሌሊት ደሞ ቸልማ የሚግኙ በዙ ገዝዬ የሰይጣን መናፍስቶች ሰው መስለው ሌሊት የምጣሉ ሰው መስሎት ልምታው ሰለ ነው አንግድይ ያጋጠመው

  • @Ngsti123
    @Ngsti123 Год назад +14

    የመናፍስትን ሴራ ለሚያውቅ ሰው ምንም አይገርምም አይደንቅም

  • @niwonaderu8722
    @niwonaderu8722 Год назад +228

    ይህንን ቪድዮ መምህር ተስፋዬ የመናፍስት ሴራ በካሜራ ውስጥ ብሎ አስተምረውናል አቤላ ሁሉንም በመንፈሳዊ አይን ማየት ካልቻልን ዓለም ብዙ አነጋጋሪ ነገሮችን ታሳየናለች በመንፈሳዊ ዐይን ሲታይ ግን አይደንቅም መንፈስ የሚባል አለ ቅዱስም ረኩስም ሁለቱም አሉ፡፡

    • @user-if8nz7tn2y
      @user-if8nz7tn2y Год назад +14

      በትክክል! መናፍስታዊ አሠራር ነው። መንፈሳዊውን ሀይል ያላወቀ ሊገረም ይችላል ።

    • @user-vb7my2ou6x
      @user-vb7my2ou6x Год назад +12

      የመምህር ቅመም ❤🕊ትክክል

    • @sumisumi1503
      @sumisumi1503 Год назад +3

      @@user-if8nz7tn2y
      Q..,l

    • @user-do2nq8zu6g
      @user-do2nq8zu6g Год назад +1

      💝💝💝

    • @milkiyaskidane918
      @milkiyaskidane918 Год назад +6

      ይት ልናገየው ንችላለን የ መምህር ተስፋዩ ትምህርት ወንድሜ

  • @user-jz6um2qq4n
    @user-jz6um2qq4n Год назад +14

    ወይ ጉድ አቤላችን በርታ የአለም ጉድ ብዙ ነው🥰🥰🥰

  • @jeribini5969
    @jeribini5969 Год назад +4

    እንኩዋን ደና መጣክ አቤላ 💞💞

  • @esakormusiccc2871
    @esakormusiccc2871 Год назад +4

    abela beka susegna arkenaa
    Tebarkelen abo❤

  • @danieldnkudanny
    @danieldnkudanny Год назад +3

    It's amazing video.bravo abela

  • @mulusew3613
    @mulusew3613 Год назад +4

    ጠባቂ መላክ ሚካኤል አባቴ ድረስ በህይዎቴ

  • @user-of8gj2di6n
    @user-of8gj2di6n Год назад +3

    መንፈስ😔 አቤላ እናመሠግናለን

  • @ganjamganjam3782
    @ganjamganjam3782 Год назад +2

    Welcome abelo baga naga dhufte

  • @samueladinew570
    @samueladinew570 Год назад +8

    እንዲህ እይንነት ዝግጅቶች ላይ ትንተና ባይበዛ ይመረጣል ብዬ አስባለው።

  • @Docle-tube
    @Docle-tube Год назад +4

    Welcome Abelo i lo u ❤

  • @PlayboiNati
    @PlayboiNati Год назад +8

    the first video;venom in real life😂😂

  • @shalomtsegaye4966
    @shalomtsegaye4966 Год назад +10

    This video helped me more for my spiritual life. I confirmed that bible pslams 91 is true. Praise to be God

  • @yabimelkamsew9663
    @yabimelkamsew9663 Год назад +3

    አቤላ እስኪ ስለ zombie ስራልን plz🙏🙏🙏

  • @likueneyew7247
    @likueneyew7247 Год назад +8

    መዝር 91 አንብቡ የመላዕክትታን ስራ ተረዱ

  • @natnaeltesfay5042
    @natnaeltesfay5042 Год назад +2

    Go abelo

  • @ethioathletics3481
    @ethioathletics3481 11 месяцев назад +1

    You are great person

  • @tewodrosawoke494
    @tewodrosawoke494 Год назад +1

    በጣም አሪፍ ነው።

  • @surafielyohans9745
    @surafielyohans9745 Год назад +4

    በህልሜ ከመጣብኝ ዋ

  • @ritamarli3199
    @ritamarli3199 Год назад +1

    😳😳😳😳😳😳ይገርማል

  • @mimishaadmasu5956
    @mimishaadmasu5956 Год назад +1

    🙉🙉🙉🙉🙉🙉 yegernal, Abella thanks

  • @ismilumr8326
    @ismilumr8326 Год назад +4

    ሁሉን አትመኑ

  • @Rahamet-o8i
    @Rahamet-o8i Год назад +7

    Subhan allah allafuakubar ☝☝☝

  • @shalomtsegaye4966
    @shalomtsegaye4966 Год назад +1

    Abel birhau ❤️💜❤️💜❤️💜❤️💜

  • @leul.t2956
    @leul.t2956 Год назад +2

    Next part please🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @babyjano6798
    @babyjano6798 Год назад +8

    አቤላዬ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ።አሜን🙏

  • @abdurohmanahmed1468
    @abdurohmanahmed1468 Год назад

    It is good continue

  • @getachewderessa7915
    @getachewderessa7915 Год назад +1

    Amazing

  • @mengsteabteklit-lm3xm
    @mengsteabteklit-lm3xm 10 месяцев назад

    ድራማነዉ😂😂😂😂😂ኣቤሎ

  • @lulahailu1177
    @lulahailu1177 Год назад +1

    እረአቤል ስለመጀመሪያው ቪዲዮ ጥንቅር ፈልግልኝ ብዙ ፈተና አሳልፌአለሁ በልጄ እባክህ

  • @DesTubeWorld
    @DesTubeWorld Год назад +1

    ቁራኛ ይባለል

  • @asfawkurnel8041
    @asfawkurnel8041 Год назад +1

    2ኛው በሪሞት ከሩቅ እያንቀሳቀሱት ይመስለኛል።

  • @ahmedinjemal721
    @ahmedinjemal721 Год назад

    ወሬ ታበዛለህ እንጂ አብዛኛው የሚታየዉ ምስል አይገባ አይመስጥ አይታይ ከምናየው በላይ ወሬህ በዝቶ ድምፅህ ያሰለቻልና ወሬህን 1/4 ( 25% ) ምስሉን 3/4 ( 75% ) አድርገው ከሰማኸኝ በመከርኩህ ተጠቅመህ ትጠቀማለህ ባትሰማኝም በቂዬ ነው ብለህ አምነህ ከተመቸህ ውጤትና ጥቅምህን አታጣምና አያሳስብህም በርታ

  • @sintayewtsegaye2092
    @sintayewtsegaye2092 Год назад +1

    የማይታወቁ ሰዎች ከስልክ እንጨቱ ወጡ ያልከው ስህተት ነው ሲጀመር በካሜራ እይታ ውስጥ የነበሩ በስልክ እንጨት ተከልለው ቆመው የሚያወጉ ምናልባት የመብራት ጉዳይ አስደንግጧቸው የወጡ እንጂ ሌላ ተአምር አይደሉም

  • @babybiruk
    @babybiruk Год назад +1

    Abela😍😍

  • @ousmanahmed63
    @ousmanahmed63 Год назад +1

    መልካም

  • @MIKO_GAMER17
    @MIKO_GAMER17 Год назад +1

    Thank you so much

  • @semirali89
    @semirali89 Год назад +2

    ኸረ ከyoutube vedio ለቃቅመ መተክ አካብደክ አታቅርብ ሰዎች አወሩበት አጀብ ምናምን ብለ ሳታካብድ ቀለ ል አርገ አቅርበው ሌሎች ፈረጆቹ ሲቀርቡት ቀለ ል አርገው ነው

  • @tsehaywoldgiorgise2995
    @tsehaywoldgiorgise2995 Год назад

    በጣም ይገርማል የሃለም ጉድ ፈጣሪ ይድረስልን ይህ እርኩስ መንፈስ ነው

  • @amanuelebrahim1585
    @amanuelebrahim1585 Год назад

    አቤሎ በጣም አሪፍ ነገር ነው የሰራክልን በተለይ መኪናውን ያነሳው ይገርማል አቤሎ እስኪ ስለኦሽዊዝ ካፕ ሰለናዚ ከቻልክ ስራልን ወድሀለው 10Q

  • @legeta1M
    @legeta1M Год назад

    በቀጣይ ስለ "Gost car" ስራልን

  • @mulugetamohammed8371
    @mulugetamohammed8371 Год назад +1

    abela venom new ,venomn kalewekew googlew

  • @harlatube
    @harlatube Год назад +1

    በመጀመሪያው Video ላይ በደንብ ካየሀው ሶስተኛው ነገር የወጣው ከሰውዬው ቦርሳ ውስጥ ነው ሌባው ሲሄድም ተመልሶ ቦርሳው ውስጥ ገባ፡ ይህ ማለት ደሞ ሴይጣን ነው፡ የሰውዬው Guard ሊሆን ይችላል። Maybe

  • @Zufan2421
    @Zufan2421 Год назад

    Abela ❤❤

  • @gracejesus6881
    @gracejesus6881 Год назад

    welcome bro!

  • @AndressTare-uq8li
    @AndressTare-uq8li 4 месяца назад

    አሪፍ ነው ግን ረዘመ አሳጥረው

  • @onlyrecap7
    @onlyrecap7 Год назад +1

    😂😂💀💀💀 editing beteraqeqbet zemen yhen yemiyamn sew kale erashn atfa😂😂😂

  • @malakuamadeamadegichamo450
    @malakuamadeamadegichamo450 Год назад

    እኔም እባርላሁ በሃሰብ ብዙን ጊዜ

  • @rebikamesfin8195
    @rebikamesfin8195 Год назад +1

    ❤❤❤

  • @atalaayalew4353
    @atalaayalew4353 Год назад

    Egezabiher hoye Adenn

  • @paulosteodros9014
    @paulosteodros9014 Год назад +1

    ኣቤሎ ምርጥ ሰው ቻናልህን join ኣርግያለው በባጁ ማረጋገጥ ትችላለህ

  • @kiya1333
    @kiya1333 3 месяца назад

    መፈስ ነው 😮😮😮😮

  • @smart3895
    @smart3895 Год назад

    አቤላ ሁሉምኮ ያስታውቃል

  • @EyuelYohannes-is7rp
    @EyuelYohannes-is7rp 6 месяцев назад

    mestawetu gar mndnew yalew yeqeyu berhan video lay

  • @endytek4866
    @endytek4866 Год назад +1

    ክፉ መናፍስት እንዴለ አማኞች ያምናሉ።

  • @ertatv
    @ertatv Год назад

    nice

  • @zerihunayu1146
    @zerihunayu1146 Год назад

    Wow yemigerm new

  • @injo3420
    @injo3420 Год назад

    Part 2 pls

  • @meragtekela7652
    @meragtekela7652 Год назад

    ተበረክ ወንድማችን Abeel ግን ከየት ነዉ ምታመጠ እነኝን አስገራም ነገሮች ዋዉዉዉዉ

  • @yonisat1
    @yonisat1 Год назад

    temesasay video yemay new mimeselegn hulem ere mahal lay migebut yekeyeru demo just to the point

  • @Hameremedia21
    @Hameremedia21 Год назад +1

    በነገራችን ላይ እሄ መናፍስት ያሉባት ሰዎች ናቸው ለምሳሌ የመናፍቃን አባት የተበለው ጴጥሮስ ልክ እንዳ ክርስቶስ አርጋለው ብሎ ሐዋርያ ቅዱስ ጴጥሮስ በፀሎቱ ሴጠንን ስያባርር ተፈጥፍጦ ሞቶዋል

  • @akmelshifa1128
    @akmelshifa1128 Год назад

    abelisha ihe iko ye jinn sira new yesew lij le jinni ketegeza jinum yitazeziletal

  • @tezetaaschalew6468
    @tezetaaschalew6468 Год назад +1

    Secary but I have to finish watching 👀 the video. Its very interesting 🤔

  • @tinajesus5499
    @tinajesus5499 Год назад

    B eyesus sem wogahu serawu yifirse

  • @naflemfikre9874
    @naflemfikre9874 3 месяца назад

    በህልም እኔም እበራለው

  • @sebletassew506
    @sebletassew506 Год назад +4

    99%editing new hulum

  • @DagmawitEndashaw
    @DagmawitEndashaw Год назад +1

    አጀብ ነው ከሰማይ በታች አዲስ ነገር የለም የሚባለው እውነት ነው

  • @SendoKuku
    @SendoKuku 23 дня назад

    Ine uko hulu naw ba hilm mibaro

  • @yosefkidane1751
    @yosefkidane1751 Год назад

    አቤል ለማያውቅ ቅጀትም ነው አባ ገርማ መንፈሳዊ ካሴት ላይ የታየ አድነገር ትዝ አለኝ ለአርባ አመት ያገባት አጋንት የቀረባትን ሁሉ በቅናት ወድያው በፍጥነት ይገል ነበር

  • @lammiiroba682
    @lammiiroba682 Год назад

    Part 2😮😮

  • @juharmekonen3709
    @juharmekonen3709 Год назад +1

    ይህ የመንፈስ ስራ ነው

  • @dadamoll5621
    @dadamoll5621 Год назад +1

    abela berchi boss

  • @gaziol
    @gaziol Год назад +1

    That was in nigeria it's real it's nigerian black magic

  • @alemayehuwoldemichael585
    @alemayehuwoldemichael585 Год назад

    I remember, in Ethiopians TV, paulos Gnogno,presented annual magicians perfirmances.There was this woman, lifted on the air, then lying straight on her back,at least 1.50m high with no visible support.,it was a variety show of magic.
    Paulos was member of that group.

  • @Sebelund
    @Sebelund 5 месяцев назад

    Eway hasot!🤥🤥🤥😅

  • @freedomermi5190
    @freedomermi5190 Год назад

    ሲገርም 😳😳😳

  • @metihambissa3923
    @metihambissa3923 Год назад

    ሲገርም በስመአም በጣምነዉ የሚያስፈራሩ ናቸዉ

  • @yeshim6704
    @yeshim6704 Год назад

    በጣም ይገርማል እናመሰግናለን

  • @biniyamalamerew2899
    @biniyamalamerew2899 Год назад +1

    It takes you long time to show what is needed azeg neh

  • @merimamo3963
    @merimamo3963 Год назад

    Ke video yelek yante were tenezaza, werehn asaterew atazegen..

  • @AmauuelErmhiso
    @AmauuelErmhiso Месяц назад

    የገረማል

  • @wudinesh2337
    @wudinesh2337 Год назад

    Hm!😳
    እኔም አላምንም 😁

  • @da_wit7066
    @da_wit7066 Год назад

    I think the second one is another dimension

  • @worldmusiclyrics8470
    @worldmusiclyrics8470 Год назад +1

    ewnet new

  • @BRBL.2049
    @BRBL.2049 Год назад

    #1
    That's venom baby

  • @enjoychannel3530
    @enjoychannel3530 Год назад +1

    Ethiopia ??

  • @user-ri4in4iy9y
    @user-ri4in4iy9y Год назад

    wow

  • @keiredinkedir7931
    @keiredinkedir7931 Год назад

    Ata saks

  • @getachewderessa7915
    @getachewderessa7915 Год назад

    Ajaa'iba

  • @zakirjemal2844
    @zakirjemal2844 Год назад

    I saw it at night 😂😂

  • @samrietube8475
    @samrietube8475 Год назад

    አቤል ብርሀኑ 2 ቻናል ነው እንዴ ያለው

  • @abeladmasu1631
    @abeladmasu1631 Год назад +1

    አቤላ አንቺኮ ተለያለሽ

  • @SerkalemdagimDani-rv7jn
    @SerkalemdagimDani-rv7jn Год назад

    በስምአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ

  • @AngleGabriel
    @AngleGabriel Год назад

    አቤል ብዙኅ ገንዘብ አለዉ አሉ ባጃጅ ግዛልኝ