ሙሽሪት በሉኝ | የሶሊያና ማይክል ሰርግ | Soliyana Michael | Wedding

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 фев 2025
  • በዚህ ቪዲዮ ለሰርጌ በቬሎ ስሽቀረቀር አሳያችኃለሁ እስከ ፍጻሜው አብራችሁኝ ቆዩ:: ቻናሉን Subscribe በማድረግ ቤተሰቤ ሁኑ::
    ይህንን ቪዲዮ ውብ አድርጎ የቀረጸው
    Johny Video Production
    IG:- www.instagram....
    ኤዲቲንግ
    Joy Films
    IG:- www.instagram....
    Track: Sleepy - ChillD'em & KODOMOi [Audio Library Release]
    Music provided by Audio Library Plus
    Watch: bit.ly/49Ten13
    Free Download / Stream: alplus.io/sleepy
    Lovely Swindler by Amarià / amariamusique
    Creative Commons - Attribution 3.0 Unported - CC BY 3.0
    Free Download / Stream: bit.ly/lovely-...

Комментарии • 354

  • @ዘ-ታቦር
    @ዘ-ታቦር 4 месяца назад +242

    ሶሻል ሚዲያ ላይ ከማውቃቸው ሲዳሩ ካየዋቸው እንዳንቺ የተደሰትኩለት ሰው የለም ለምን እንደሆነ አላውቅም ፈጣሪ ትዳርሽን ይባርክልሽ የ አብርሃም የሳራ ያድርግልሽ ሶሊያና ።

    • @Ziwi.y8h
      @Ziwi.y8h 4 месяца назад +6

      እኔ እራሱ ለምን እንደሆነ አላውቅም በጣም ነው የተደሰትኩላት ፈጣሪ ደሞ ትዳራችሁን ይባርክ ሶሊዬ

    • @LiaDargasaስለማይነገርስጦታ
      @LiaDargasaስለማይነገርስጦታ 4 месяца назад +4

      እኔ እራሴ በፍጣሪ

    • @hannatola3554
      @hannatola3554 4 месяца назад +1

      Ena erasa senta degema endamayeshe solye egziaber yebarkelshe tedarshen .moshereteya❤❤

    • @rewdahassen-kl1xo
      @rewdahassen-kl1xo 4 месяца назад

      Ende ahunochu kezam kezam yaltych

    • @gelilagamlak1562
      @gelilagamlak1562 4 месяца назад +1

      የእህቴን ሰርግ የማይ ነበር የምመስለው በተመስጦ አየሁት እግዚአብሔር በፍሬ ይባርካችሁ ወልዳችሁ ሳሙ የምትደሰችበት ትዳር ይሁን🙏

  • @UnicornUnicorn1991
    @UnicornUnicorn1991 4 месяца назад +57

    ሀዘናቸዉን ደብቀዉ እንደሚስቁ ሰዎች ጀግና የለም። እኔም አንዷ ነኝ። እንኳን ደስ ያለሽ!

    • @birukbalcha8628
      @birukbalcha8628 4 месяца назад +1

      አዝነዉ የነበሩ ሰዎች ሁሌም ለሀዘን ብቻ ነዉ የተፈጠሩት ብለሽ ነዉ ምታስቢዉ ለሀዘንም ለደስታም ቀን አለዉ! ደግሞ እያዘንሽ ደስተኛ ለመምሰል አትሞክሪ ከሀዘን የሚያወጣሽን ነገር ፈልጊ ለምሳሌ እንደሶልዬ😘

    • @FrehiwotWorku-m9j
      @FrehiwotWorku-m9j 4 месяца назад +2

      ምንም የተደበቀ ሀዘን የለም ሁለቱም በጣም ደስተኛ ናቸው ። ሀዘን ሁላችንም ቤት ገብቶ ያውቃል ። ፈጣሪም ብርታቱን ሰጥቶ ከሀዘን ያወጣል ። አለቀ ። ደስታዋ ፍንትው ብሎ ይታያል ፈጣሪ ይመስገን

    • @UnicornUnicorn1991
      @UnicornUnicorn1991 4 месяца назад

      @@FrehiwotWorku-m9jእኔ ደስተኛ መች አይደሉም አልኩ? አንድ ያለችሽ እናት ሞታብሽ ለዛዉም በቅርቡ ከዛ ሰርግሽ ሆኖ ዉስጥሽ ምንም ነገር ላይፈጠር ይችላል? የቤተሰብ ሀዘን ሁሌም በዉስጣችን ያለ ግን እኛ ስንጠነክር የሚቀል ግን ሁሌም ያለ ነገር ነዉ። ብርቱ ሰዉ ካልሆነ በቅርቡ እናቱን አጥቶ ለሰርጉ በዚህ ልክ አይደሰትም። እኔ ጀግንነቷን ነዉ ያየሁበት። በእለቱ ተከፍታ ነበር አላልኩም። ከዚህም በላይ ደስ ይበላት።

  • @awetashiaserat1787
    @awetashiaserat1787 4 месяца назад +64

    ወላሂ እኔ እራሴ ባገባ በዚህ ልክ ደሥተኛ የምሆን አይመሥለኝም ሶሊየ የኔ ጠካራ አለም ላይ ያለው ደሥታ ሁሉ ይገባሻል የአለም የደሥት ያርግላቺሁ አብራቹሁ ጃጁ

  • @MimiShaTube
    @MimiShaTube 4 месяца назад +26

    ሶሊያና ሙሽሪት እንኳን የዚህ ለክብር ቀን አደረሰሽ የአብርሃምና የሣራ ያድረግላቹ❤❤❤

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 4 месяца назад +27

    ሶሊዬ (ሙሽሪት) እንኳን ደስ ያለሽ🎉🎉🎉ደስ ብሎኛል ትዳራችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ ወልዳችሁ ሳሙ እትዬ ፈትለም የልጅ ልጃቼውን ለማቀፍ ያብቃቼው🙏 እናትና አባትሽን እሚተካ ባል ያድርግልሽ የኔ ውድ❤❤ በደስታ ኑሩ🙏🥰

  • @hiwettesefu5479
    @hiwettesefu5479 4 месяца назад +9

    ለመጀመሪ ግዜ ማን ይዘዋል ላይ ነው ከዛን ጊዜ ጀምሮ እመቤቴ ውስጤ ነሽ እምነትሽ ንግግር ለናትሽ ያለሽ ፍቅር ብዙ ነገር አሁን ደግሞ ያች ያመንሻት እመቤቴ እንዲህ ባማረ በደመቀ ባህሉን ባለቀቀ ድምቅምቅ ያለ ሰርግሽን በማየቴ ባንቺ እመቤቴን አመሰገንኳን አሁንም ቤትሽ ትዳርሽ የተባረከ የተቀደሰ ወልዳችሁ የምትስሙበት ያርግልሽ የኔ ጠንካራ ቆንጆ እመቤቴን ❤❤❤

  • @የመነኗ
    @የመነኗ 4 месяца назад +6

    ሀዘንሽን የሚስረሳ ባል ያድርግልሽ የኔ ቆንጆ ከሰርግሽ በጛላ ብዙም ሚዲያ ላይ አትምጭው የሰው አይን ጥሩ አይደለም ሁሉ ነገርሽ ድብቅ አድርግ❤❤❤❤

  • @BirukGebrekirstos
    @BirukGebrekirstos 3 месяца назад +1

    ሶልዬ ይገባሻል እንኳን ለዚህ ክብር በቃሽ እግዚአብሄር ይመስገን ፣ማሚዬ ና ዳድ የድካማቸውን ፍሬ ቢያዩት በጣም ደስ ባለኝ ፣በተረፈ፣ቀሪ ዘመናችሁ እግዚአብሄር ይረከባችሁ።

  • @LiaDargasaስለማይነገርስጦታ
    @LiaDargasaስለማይነገርስጦታ 4 месяца назад +8

    ሶልዬ የኔ ውድ እንኳን ደስ አለሽ እመብረሃን ትዳርሽን ትባርክልሽ ለመጀመርያ ግዜ እንዲህ ደስ ብሎኝ ሰርጋቸውን ሙሉ ፕሮግራም በደስታና በለቅሶ ያየውት ሰርግ ፕሮግራም ያንቺ ነው የኔ ፍልቅልቅ ፍጣሪ ባለቤትሽን አባት፣ጓደኛ፣ወንድም፣እናት ፣ባል የሚሆን መልካም ሰው ያድርግልሽ የኔ እናት ኡፍ በቃ ምን ልበልሽ ደስስስስስስስስስ ነው ያለኝ❤❤❤❤

  • @GodisGoodallthetime-u3b
    @GodisGoodallthetime-u3b 4 месяца назад +4

    የረዳሽ እግዚአብሔር ይመስገን ተከናወኑ ውለዱ ክበዱ🎉🎉

  • @PeacefromJesus
    @PeacefromJesus 4 месяца назад +8

    ሶልያናዬ እንክዋን ደስ አለሽ በድጋሚ:: ትዳርሽ ያማረ የሰመረ ደስ የምትሰኝበት ይሁን አንቺንም ባልሽንም ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ይባርካችሁ !

  • @DHaile-q9u
    @DHaile-q9u 4 месяца назад +8

    ጎበዝ ከነማህተብዋ❤። እንኩዋን ደስስስስ አላቹ የአብርሀም የሳራን እድሜ ይስጣቹ❤🎉

  • @mudis7458
    @mudis7458 4 месяца назад +13

    ዋው.....ሶሊዬ ቆንጆ እንዴት እንደምወድሽ ምርጥ ኢትዮጰያዊት የ2017 የቆነጆ ቆንጆ ቆንጆ ሙሽሪት ፌትሽ ላይ ያለው እውነተኛ ደስታ ሰውን ሁሉ ያስደስታል ሶሊዬ ቆንጆ ትዳራችሁን መድሀኒያለም ይባርክላችው❤

  • @AbagiaMersha
    @AbagiaMersha 3 месяца назад +1

    ሙሽርዬ (ሶል) ደስታሽን በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል የአብርሃም የሳራ ያርግላችሁ የኔ ቆንጆ

  • @ועח
    @ועח 4 месяца назад +5

    ሶልዬ መልካም ጋብቻ የአብርሃም ና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ ዉለዱ ክበዱ 🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🇪🇷

  • @Mastuyoutube
    @Mastuyoutube 4 месяца назад +6

    እንኳን ለዚህ ክብር አበቃሽ ማምየ እናትሽ እንዴት ደስ ይላት❤ ነብሷን ይማርልን

  • @EjegsemahuTadele
    @EjegsemahuTadele 4 месяца назад +10

    ማህተቧን ከአንገቷ ሳታወልቅ በዱቄት አሻንጉሊት ሳትመስል በጣም ድምቅ ያለች ቆንጅዬ ሙሽራ ሶሊ💕 የአብርሃምና የሳራ ያድርግላችሁ የኛ ቆንጅዬ❤❤❤

  • @tsehayworku2675
    @tsehayworku2675 4 месяца назад +15

    እንክዋን ደስያለሽ ሙሽሪት ያአብረሀም እና የስራ ጋብቻ ያርግላችሁ

    • @tsehayworku2675
      @tsehayworku2675 4 месяца назад

      congratulations 🎊🎉🎈 I am very happy beautiful couple

  • @genetghelatu4658
    @genetghelatu4658 4 месяца назад +3

    ሙሽሪት የአብርሀምና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ እግዚአብሔር መልካም የትዳር ዘመን ተመኘሁላችው ።

  • @UMUyehy
    @UMUyehy 4 месяца назад +1

    ሙሽሪትዬ ሶሊ ከልብ ደስ ብሎናል እንኳን ለዚህ ቀን አበቃሽ አላህ ለሀገር ለቤተብ የሚጠቅሙ ፍሬዎች ወልዳቹ የምትኖሩበት እሰይ እንኳንም አገባሁኝ ምትይበት በህይወት ዘመንሽ ስኬትን ምትጎናፀፊበት የትዳር ዘመን ያርግልሽ ::

  • @yonisCarif
    @yonisCarif 4 месяца назад +2

    የኔ ቆንጆ እንኳን ደስ ያለሽ ባልየው ይችን ውጭዋ ውብ ውስጥ ውብ የሆነችውን ቆንጆ ተንከባከብ ሰምተሀል ውለድ ክበድ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @hiwotloha9070
    @hiwotloha9070 3 месяца назад

    የብዙ ዝነኞችን ሰርግ አይቻለው በአንቺ ልክ የተደሰትኩት ጥቂቶች ናቸው እውነት ከሀዘን ወደ ደስታ የቀየረሽ የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን የሆድሽን በጀርባሽ ያድርግልሽ እንኳን ደስ አለሽ❤🥰🥰

  • @Amharawit787
    @Amharawit787 4 месяца назад +4

    ማርያምን ስላንቺ ለምን የዚህን ያህል ደስ እንዳለኝ አላውቅም ህመምሽን በውስጥሽ ይዘሽ ደስተኛ የምትመስይኝ ነገር ደግሞ እኔም ያሳለፍኩት እያሳለፍኩት ያለሁት ነገር ስለሆነ አይገርመኝም ምን ያህል ጠንካራ ልጅ እንደሆንሽ ሳስብ ደግሞ ጀግና ሶሊ ጨለማ እንዳለ ሁሉ ብርሀንም አለ እላለሁ ለራሴ እግዚአብሔር ብርታቱንም ስጣት ያልኩበት ቀን ነበር አንቺ በጣም ባዘንሽበት ስአት እኔም ትልቅ ሀዘን ላይ ነበርሁ ልዩነቱ አንቺ በሀገርሽ ላይ ከዘመድ ጋር ነሽ እኔ ደግሞ በስደት ላይ ብቻዬን ነበርሁ ጮኬ የማላለቅስበትብ እንባን መልሶ መዋጥ በይው እኔ እንደዚህ ሆነሽ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ ምርጥ ነገሬች ሁሉ ላንቺ ይገቡሻል ❤

  • @yashikonju8805
    @yashikonju8805 4 месяца назад

    በቃ አሁኑኑ ሰፕስክራይብ አደረኩሺ በርች የኔ ጠንካራ እግዚአብሔር ወልዳቹሁ ለመሳም ያብቃቹሁ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Tsiye-n1c
    @Tsiye-n1c 4 месяца назад +5

    ቆንጅት እንዴት ነው ምታምሪው ትዳራችሁ ይባረክ እንኳን ደስ አለሽ 🎉🎉🎉

  • @SENYOB
    @SENYOB 4 месяца назад +2

    ሳሊዬ ወዬዬ በይኝማ እውነት እኖድሻለን አደራ ሶሊን ተከባከብልን አማቻችን
    ሁሌም ሳቃሊን ምርጫሽን ወደነዋል አማቻችንም ቆንጆ ነው ደሞ❤🎉❤🎉❤

  • @SameraRose
    @SameraRose 4 месяца назад +2

    ንግስት ውቢት ንጉስ ሺኢ አመት ንገሱ ውለዱ የተባረክ ይኡን ዘመናቹ ኡሉ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶 ወላኢ ከልቤ ነው የተደሰትኩልሽ ሶልኤ

  • @gelilagamlak1562
    @gelilagamlak1562 4 месяца назад +5

    የእህቴን ሰርግ የማይ ነበር የምመስለው በተመስጦ አየሁት እግዚአብሔር በፍሬ ይባርካችሁ ወልዳችሁ ሳሙ የምትደሰችበት ትዳር ይሁን🙏

  • @zezumeke1689
    @zezumeke1689 4 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን በቃ እግዚአብሔር ታላቅ ነው እኔ ለአንቺ ደስ በቃ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ጤና ይስጣቹሁ በፍሬ ተባረኩ ❤❤❤❤

  • @ኢትዮጵያየእኝናት
    @ኢትዮጵያየእኝናት 4 месяца назад +5

    መልካም 😍😍የትዳር ዘመን ☝🏿☝🏿🤲🏿🤲🏿ያርግልሽ ጥሩም ዘር ይስጥሽ የናትሽን ዘር ምትተኪ ያርግሽ 😍የኝ ሶል 🤲🏿🤲🏿🤲🏿አሚን በሉ ላይክ ግጭ እሷን ከ ልብ የምትውዱአት 😍😍

  • @AlemuAlex-e3s
    @AlemuAlex-e3s 4 месяца назад +2

    መልካም ጋብቻ የአብርሀምና የሳሀራ ጋብቻ እንድሆን ምኞተነው ተባረኩ ውለዱ ክበዱ ሶልያናና ኤርምያስ,,,,,,,,,

  • @esubalewkasaw56
    @esubalewkasaw56 4 месяца назад

    He is a man of the people, with a great sense of humor and personality. Educated and visionary, he embodies a strong personal character. He is a real 'ስልጡን'! Congratulations to both of you!

  • @saraepherm7144
    @saraepherm7144 4 месяца назад

    እህቴ እንኳን ደሰ ያለሸ እንደ እግዚአብሔር መልካም ማን አለ እመቤቴ ኪዳነምህረት ሀዘንሽን በደሰታ ቀየረችልሽ ተመስገን ❤

  • @Aselef3620
    @Aselef3620 4 месяца назад +1

    እንክዋንም ለዚች ቀን አደረሰሽ የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ ❤❤❤

  • @Srahdubai
    @Srahdubai 4 месяца назад

    ሦሊ ቆንጆ አንቺ ልዩ ሴትናሽ ከዚህም በላይ ይገባሻል ባህልሽን የደመቅሽ ሴትነትሽን ያከበርሽ ብርቱ ሴት. ትደርሽ በልጅ በደስታ የተሞላ ይሁን ፈጣሪ ቀሪ ዘመንሸን በደስታ ይመላው የአብርሃም ና የሣራ ትዳር ይሁንላቹ👌🏼👌🏼👌🏼❤️❤️

  • @AsnkechMekonnen
    @AsnkechMekonnen 4 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስያለሽ ያአብርአም እና የሥራ ጋብቻ ያርግላችሁ እምወድሽ ውስጤነሽ 🙏♥️

  • @mmeerroonn-m2z
    @mmeerroonn-m2z 4 месяца назад

    WOW! ሙሽሪት ሁሉን ያደረገ ልዑል ይክበር

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 4 месяца назад

    ሙሸሪት ቆንጂት ደስታሽ ደስታዬ ነው የኔ ልጅ ❤❤❤❤ጋብቻሽን ድንግል ማርያም ትባርክልሽ❤❤❤❤የአብረሀም የሳራን ጋብቻ ያድርግላችሁ❤❤❤❤የእናተ እና የአባትሽን ነፍስ በፃድቃን ሰማእታት ቦታ ያኑራቸው🙏🙏🙏🙏🙏

  • @genetasfaw3959
    @genetasfaw3959 4 месяца назад

    የኔ ቆንጆ እድሜሺን ሙሉ ተደሰች እናትም አባትም ይሁንልሺ ደግሞም እርግጠኛ ነኝ ይሆንልሻል ሁሌም ደስታሺ ብዝት ይበል ተባረኩ❤❤❤

  • @Roza-fl2wf
    @Roza-fl2wf 4 месяца назад

    መልካም ጋብቻ የምወድሽ የአብራሀም እና የሳራ ይሁንላችሁ ተባረኩ 😍😍😍

  • @romanbetew9232
    @romanbetew9232 4 месяца назад

    ቅድስ እግዚአብሔር ትዳራችሁን የአብርሃምና የስራ ይድረው የሙዳይ ውርቅ ነሽ❤️🙏🏽

  • @baru4079
    @baru4079 2 месяца назад +1

    💞🫶🫶🫶💞💞😘😘😘🌹🌹🌹🌹👍👍👍💞የኔ ማሬ ስትታምር 🥰

  • @ttlove-nk4dl
    @ttlove-nk4dl 4 месяца назад

    የአብርሃም አና የሳራ ያድርግላቹህ የኔ አበባ🌹 🙏 🇪🇷❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @selamawitkiros8241
    @selamawitkiros8241 4 месяца назад

    ሶሊየ በጣም ቆንጆና ቅን ልጅ ነሽ እንኳን ደስ አላችሁ በጣም ደስ ብሎኛል ጋብቻችሁን እግዚአብሔር ይባርክ አቶ ማይክል አደራ አለብህ ❤❤❤

  • @peacetotheworld8226
    @peacetotheworld8226 4 месяца назад +2

    የኔ ቆንጆ እንኳን ለዚ ኣበቃሽ ትዳርሽ ይባረክ ቶለብለሽ ውለጂ የናትሽ ምትክ ልጆች የሂወት ትርጉሙ ይሰጣሊ እናቴ እንዳንቺ በልጅነቴ ኣጥቻለው ህመሙ ኣቀውኣለው።

  • @Eyerasalem
    @Eyerasalem 4 месяца назад

    የአብረሐም እና የሣራ ጋብቻ ያድርግላችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @sebleteshome2672
    @sebleteshome2672 3 месяца назад

    ሙሽሪት ቆንጆ ልእልት።ጎበዝ እንኳን ደስ አለሽ የአብርሃምና የሳራ ጋብቻ ይሁን።

  • @Ziontadihenok9496
    @Ziontadihenok9496 4 месяца назад +1

    ደስታሽ እስከ መጨረሻው ያድርገው ሙሽሪት❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @አቢቲስደቷንወዳጂ
    @አቢቲስደቷንወዳጂ 4 месяца назад

    በጣም ደስ የሚልሰረግ ነበር ሜካፕ የለሽ ፀጉርሽሲያምር አጨፋፈርሽበስመአብ የምእ ልዩ ስትር ያለ ነበር ሁሉም ነገርሽ ❤ ባልሽም የደስደስ ያለውነው❤❤

  • @YemisirachYemisirach-o1e
    @YemisirachYemisirach-o1e 3 месяца назад

    ዋው በእውነት ሶሊዬ ቆንጆ እንኳን ደስ አላቹሁ እኔ ጌታ በሚያውቀው በጣም በጣም ነው ደስ ያለኝ እግዚአብሔር ትዳራቹሁን ይባርክ ተባረኩ

  • @Rahel_ራሄል
    @Rahel_ራሄል 3 месяца назад

    💗ሙሽሪት👰👰👰
    💗እንኳን ደስ አላችሁ
    💗ላንቺ ደስስስ ብሎኛል በጣም
    💗እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏

  • @FetiyaReman
    @FetiyaReman 4 месяца назад

    የኔ ዉድ ጥንካሬሽን ሳላደንቅ ባልፍ ንፉጉነት ነዉ የሚሆንብኝ የኔ ጀግና በርቺ መልካም ጋብቻ አላህ በልጅ ያስደስታቹ

  • @nuratewelde8552
    @nuratewelde8552 4 месяца назад

    በጣም ደስ ያለኝ ቀን መልካሙን ለአንቺ ውድድ ❤❤❤❤❤

  • @TarikuwaTariki-j9x
    @TarikuwaTariki-j9x 4 месяца назад

    Wow😮 ደስ ሲል እንኳን ለዚች ለተባረከች ቀን አደርሳችሁ ኤርሚ እና ሶልያና 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @lenat3112
    @lenat3112 4 месяца назад +2

    እንኳን ደስ አለሽ ሶሊዬ (ሙሽሪት)እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ወልዳችሁ ሳሙ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን ።🎉🎉🎉

  • @yahabeshalij7284
    @yahabeshalij7284 4 месяца назад

    እንኳን ደስ አለሽ ሙሽሪት❤፣ በጣም ደስ ከማለቴ የተነሳ ቀኑን ሙሉ በቀጥታ ሳይሽ ነበር የዋልኩት፤

  • @tirualembimerew4395
    @tirualembimerew4395 4 месяца назад

    እንኳን ደስ አለሽ የኔ ማር ልጅሽን ሴት ከሆነች ማርታ በያት ምክንያቱም የናትሽ መርሻ እግዚአብሔር ስለሰጠሽ ግምቴ ነው!!!

  • @emebetmelkie8345
    @emebetmelkie8345 4 месяца назад +1

    እንኳን ደስ አለሽ አብርሃም ወ ሳራ ጋብቻ ያድርግልሽ።

  • @ايمانمحمد-ع6ث
    @ايمانمحمد-ع6ث 4 месяца назад +1

    እሰይ አበጀሽ መለሎዋ ❤❤ አላህ የተባረከ የትዳር ዘመን ያድርግልሽ

  • @wbeyaseteng7718
    @wbeyaseteng7718 4 месяца назад

    የኔ ወድ መልካም ጋብቻ ደስታሽ ደስታየ ነው ❤❤❤
    ያላገባነውም የተባረከ ትዳር ይስጠን ይስጣችሁ ❤❤❤❤🙏

  • @Alem1921
    @Alem1921 4 месяца назад

    እንኳን ደስ አለሽ ሙሽሪት ዘመናችሁ ሙሉ በሳቅ በደስታ ይለቅ❤ እመብረሃን ትዳራችሁን ትባርክላችሁ🙏

  • @MedhanitAbrar-zx6wn
    @MedhanitAbrar-zx6wn 4 месяца назад

    ሙሽሪት በጣም የሚያምር ነብር ሰርጉ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ربيعهإبراهيم-د7خ
    @ربيعهإبراهيم-د7خ 4 месяца назад +1

    መልካምጋብቻ ቀጣየባቢ እናት እናአባት እዲትሆኑምኞቴነዉ ሲደክምሽ እምትገደፊዉ በጓዷሎሽሁሉ እሚሞላባል እዲሆንልሽ ምኞቴ ❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @kassechtaedesse4631
    @kassechtaedesse4631 4 месяца назад

    መሽሪት እንኳን ደስ አለሽ እልልልልል ስለ ሁሉም ነገር ፈጣሪ ይመስገን 🙏 ❤❤❤

  • @Seni-Afro
    @Seni-Afro 4 месяца назад

    እንዴት ደስ እንዳለኝ ብታዪ ፈጣሪ ክብሩ ይዉሰድ እንኳን ፈጣሪ ረዳሽ ❤️🤌

  • @ሄራንታደሰ-ኘ5ተ
    @ሄራንታደሰ-ኘ5ተ 4 месяца назад

    እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ ክብር አበቃሽ ፍፃሜውን ያሳምርላችኹ

  • @Fetamood
    @Fetamood 4 месяца назад

    Soli እንኩአን ደሳለሽ የተባረከ ይሁንልሽ ደስ ብሎኛል ታምራላቹህ ከልቤ ነው 🙏💯

  • @ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ
    @ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ 4 месяца назад +1

    አባቴ ታሞብኝ ጨንቆኛል ዱአ አድርጉልኝ ሶሊዬ ያማረ የሰመረ ይሁንልሽ

  • @tube3507
    @tube3507 4 месяца назад

    ❤❤መብሩክ ሙሽሪት ሶሊ ቆንጆ ዉለጂ ክበጂ.የልጅ ልጅ እይ.እባዬ😢 መጣ አይንሽ ያሥታዉቃል እናትሽን እደናፈቅሽ በዚች ቀን ብትኖር ብለሽ መኘትሽን የኔ እህት ጠንካራ ሁኚ

  • @hshdhnsnsn4471
    @hshdhnsnsn4471 4 месяца назад

    እኳን ደስስ ያላችሁ ወልዳችሁ ሳሙ በጣምነው ምታምሩት ሶልያና አንደበተ እርቱእ በፍቅር ያኑራችሁ ❤❤❤❤

  • @YoditAbera-y8c
    @YoditAbera-y8c 4 месяца назад

    የ አብረሀም የሳራ ይሁን
    ደስታሽን ያብዛልሽ❤❤❤❤

  • @bitubitu9525
    @bitubitu9525 4 месяца назад

    ወላሂ ሶሊዬ አላህ በሰላም አሰጀምሮ በሰላም አልቆ ሰላየሁኝ ደስ ብሎኛል እዳታለቅሽ በዱሀ አላህን ስለምን ነበር አልሐምዱሊላህ

  • @RozaRoza-x6e
    @RozaRoza-x6e 4 месяца назад +1

    ማርያምን ሶልዬ በጣም ነው ደስ ያለኝ ስላንች የኔ ቆንጆ ትዳርሽን እመብርሀን በልጅ ትባርክሽ❤❤❤❤

  • @MikelinaAsegidBekela
    @MikelinaAsegidBekela 3 месяца назад

    አንቺ ቆንጆ እግዚአብሔር አምላክ የተባረከ ህይወትን ይስጥሽ ጎጆሽ ይሙቅልሽ በልጅ ተባረኪ ሶሊዬ

  • @ማሕሌት
    @ማሕሌት 4 месяца назад

    ሶሊ ቆንጆ እንኳን ለዚሕ አበቃሽ🙏የአብርሐም የሳራ ያድርግላችሑ እመብርሐን በልጅ ትባርካችሑ🙏

  • @dmx3674
    @dmx3674 4 месяца назад

    እንኳን ደስ አለሽ በድጋሚ ! በጣም ስለምወድሽ ደስታሽን በማየቴ ፈጣሪን አመስግነዋለሁ ። እኔስ ለንቺ የሚሆን መልካም ወንድ ከየት ይመጣ ይሆን የሚል ስጋት አድሮብኝ ነበር ። ሁሉነገርሽን ጨርሰሽ በተለያዩ ፕሮግራም በዩቱብሽ ቻናል እንደማይሽ ተስፋ አለኝ ።

  • @rihsti3454
    @rihsti3454 4 месяца назад +1

    Tdarachu ybarek yene konjo❤️❤️❤️

  • @altubeti7567
    @altubeti7567 4 месяца назад +1

    🥰🥰🥰ሶሊዬ መልካም የትዳር ዘመን ኑሩ በሰላም 🤲🥰በፍሬ ይባርካቹ ተባረኩ

  • @FerdosHussen
    @FerdosHussen 4 месяца назад

    የኔ ቆንጆ ሙሽሪት እንኳን ደስ አለሽ በጣም እወድሻለዉ❤❤❤❤❤

  • @reemsatliynreem2503
    @reemsatliynreem2503 3 месяца назад

    Betam konjo ❤️❤️❤️ betam yemiwedish....🙏

  • @tsionseboka1261
    @tsionseboka1261 4 месяца назад

    ሶሊ እንኳን ደስ አለሽ የአብርሃምና የሣር የሆነላቹ

  • @helinagetachew4089
    @helinagetachew4089 4 месяца назад

    Egizabeher yemesegen 🙏 Enqan Des Alesh,Tedarachehun ya Abraham ye Sarah yaderegelachu ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @hiwotengdawork1724
    @hiwotengdawork1724 4 месяца назад

    ሙሽሪት ሶሊያና የተባረከ ትዳር ይሁንልሽ የኔ እቴጌ መነን ሰርግሽን ላይቭ ታድሜያለው። 😍😍😍😍😍

  • @MuZeZ-fx6kq
    @MuZeZ-fx6kq 4 месяца назад

    እንኳን ደስ አለሽ የየባረከ ትዳር ያደረጉላቸው ቆንጅት 🙏💕

  • @AsniAsni-rq5dj
    @AsniAsni-rq5dj 4 месяца назад

    ሙሽሪት ያብረሃምና የሳራ ጋብቻ ይሁንላችኹ🎉

  • @ከዚህም-ከዚያም1ሰ
    @ከዚህም-ከዚያም1ሰ 4 месяца назад

    ስለሁሉም ነገር የእግዚአብሔር ስም ይባረክ የደስታ ትዳርይሁንልሽ

  • @elenitigabu
    @elenitigabu 4 месяца назад

    እሰይ እንኳን ደስ አለሽ የኔ ቆንጆ ሙሽሪትዬ ❤❤❤

  • @yeshimebetyirdaw9807
    @yeshimebetyirdaw9807 4 месяца назад

    እንኳን ለዚህ አበቃሽ ደስታዬ ወደር የለውም መልካም የትዳር ዘመን ሙሽራዬ

  • @የሴቶችቅሬታሰሚሪም-ኈ7ሠ
    @የሴቶችቅሬታሰሚሪም-ኈ7ሠ 4 месяца назад

    ሶሊ እንካን ደስስ አለሽ ያማረ የሰከነ ትዳር ይሁንልሽ ወልደሽ ደግሞ እደምናይሽ ተስፋ አለኝ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AeA-hq2sw
    @AeA-hq2sw 3 месяца назад

    እንኮን ደስ አለሺ ማርየ መብሩክ I'm so happy for you ❤️ 😢

  • @Praise-k1u
    @Praise-k1u 4 месяца назад

    ሜካኘ ያልተቆጣጠረው ንፁህ ውበት በራሰ መተማመን የሆንሸውን ሆነሸ መሰለሸ ያሳየሸ ጠንካራ ወጣት ነሸ ። ለብዙ ሴቶች ምሳሌ ነሸ ። መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልሸ። ትዳር መግቢያ እንጂ መውጫ የሌለው ፣ የእግዚያብሄር ሀሳብ እና አምልኮ ያለበት በእሱ የተቁአቁአመ ትልቅ ተቁአም ነው። የራሰ ነገር ቀርቶ ለባል የሚኖርበት እሱም ለራሱ ቀርቶ ለአንቺ የሚኖርበት የመተው የመሸነፍ የትዕግሰት ሜዳ ነዉ። በመጨረሻ ደሞ የሸልማት የ አክሊል ሸልማት የምታገኚበት ነውና አጥብቀሸ በቅድሰና ና እግዚያብሄርን በመፍራት እንድትኖሪ አበረታታሻለሁ። ሰለዚህ በብዙ ልበ ሰፊነት ና አሰተዋይነት የቀረውን የትዳር ህይወትሸን ኑሪ። ይህንን እንዳትረሺ #ኢየሱሰ ደሞ በጣም ይወድሻል ❤❤

  • @ኮክኪያዘኦርቶዶክስ
    @ኮክኪያዘኦርቶዶክስ 4 месяца назад

    ሶሊዬ እንኳን ደስ አለሽ በቤትሽ በጎጆሽ ፍቅር ሰላም በረከት ይሙላበት በፍሬ ይባርካችሁ❤❤❤

  • @TegestTegest-tc6fq
    @TegestTegest-tc6fq 4 месяца назад

    እንኩዋን ለዚ ቀን አበቃሽ ሶሊ የደስታ ዘመን ይሁንልሽ

  • @salambethi8593
    @salambethi8593 4 месяца назад

    እንኳን ደሥ አለሺ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ ዉለዱ ክበዱ ፈጣሪ በሠላም በጤና በፍቅር በደሥታ ነፍ አመት ያኑራችሁ አብራችሁ አርጁ❤

  • @medi-f9y
    @medi-f9y 3 месяца назад

    አልሀምዱሊላ መብሩክ የኔ ልዩ እንኳን ደስ አለሽ አሊፍ መብሩክ

  • @MagdasTeketeleny
    @MagdasTeketeleny 3 месяца назад

    እናቴደግልማርያም ትዳራቸሁን ትባርክላቸሁ ወልደሽ ለመሳም ያብቃሽ የኔቆጅ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @cgggvvhhh4938
    @cgggvvhhh4938 4 месяца назад

    መልካም ጋብቻ ይሁንልሽ የኔ ቆጆ መልካሙን ሁሉ ነገር ተመኝሁልሽ. ሁሌ በድስታ ኑሪልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Tgyemaryamlj
    @Tgyemaryamlj 4 месяца назад

    በጣም ነዉ ምታምሩት ትዳራችሁ ይባረክ❤❤❤❤❤❤💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐❤❤❤❤❤❤❤💐💐💐💐💐

  • @yordilala9699
    @yordilala9699 4 месяца назад +3

    yen yewha enkwan lezi abksh❤❤

  • @amrotaberra1022
    @amrotaberra1022 4 месяца назад

    Egziabher fitsamewin hulu yasamirilachihu.Tebareku.Dingil atileyachihu.Soliye enkuan des alachihu ❤