በፍቅር ሰገጤ ነኝ !

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 ноя 2024

Комментарии • 2,1 тыс.

  • @abelwoldegiorgis858
    @abelwoldegiorgis858 18 дней назад +1006

    እኔም እንዳንቺ ሲንግል ማም ከሁለት ልጆች ጋር ነበርኩ ነገር ግን እግዚአብሔር የባረከዉ ባል አግብቼ ሶስት ልጆች ወልደን በአጠቃላይ በአምስት ልጆች ባርኮን እንኖራለን። እና አይዞዋቹ ሁሉም መልካም ይሆናል 🙏🙏🙏

    • @HdgTdgh
      @HdgTdgh 18 дней назад +10

    • @Munira-uo5pv
      @Munira-uo5pv 17 дней назад +23

      ማሻ አላህ አላህ ያሳድግልሽ እኔም ሲንግል ማሜ ነኝ አንድ ልጅ አለኝ ስደት ነኝ ልጄ ቤተሰቤ ጋ ነዉ አሁን ሳስበዉ ጌን ቴዳርን እፈራለዉ በጣም

    • @rehima4916
      @rehima4916 17 дней назад +7

      ማሻ አላህ

    • @Wudemake
      @Wudemake 17 дней назад +17

      እኔ ሴግል ማም ነኝ 8 ሆነኝ ከልጀ አባት ከተለያየን ግን አሁን ሰዉ መቅረብ አቃተኝ አወራለዉ ግን ወደ ትዳር መግባት እፈራለዉ ሙሉ ሴት ነኝ ጀግናና ለራሴ ከሰዉ ምንም የማልፈልግ ግን ልጀን በጀራ አባት ማሳደግ እፈራለዉ ሰው ማመን ከበደኝ እስቴ ምከሩኝ

    • @hiwotfeleke8778
      @hiwotfeleke8778 17 дней назад +2

      Fetari ybarkachihu

  • @senaysenayet775
    @senaysenayet775 16 дней назад +162

    አንተ የተባረክ ባል ነህ። እህታችን አንቺም እንኳን የካሣ ዘመን ሆነልሽ እስከ እርጅና አብራችሁ ዝለቁ

    • @selinateklesion9398
      @selinateklesion9398 11 дней назад

      Amennnn dess yemil barkot Geita yesus ybarksh

    • @selinateklesion9398
      @selinateklesion9398 11 дней назад

      Betammm yemgerm tarik now Egzaebher mn aynet talak yewah endehone mknyat adrgo beteiseb tegenagnu Sm Egzaebher ybarekķ from Eritrea 🇪🇷 ❤❤ Love you zebibaye Geita yesus tamgn now

    • @Wazemamekuriahaile
      @Wazemamekuriahaile 6 дней назад

      ❤❤❤❤

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 18 дней назад +345

    በጣም ደግ ስው ነው እናቱ በስይፉ ሾው ላይ ሲመርቋት ዘርሽን ከዘሬ ይቀላቅለው ብለው ነበር ይሄው እውን ሆኗል አሁንም ዘራችሁ ይብዛ ደግማችሁ ውለዱ አብራችሁ አርጁ እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ🙏🏾❤️

    • @Gehelenmariam
      @Gehelenmariam 17 дней назад

      የዘቡ እና ኢሱ አድናቂዎች ደምሩኝ

    • @TigistBelete-b2l
      @TigistBelete-b2l 17 дней назад +1

      አሜን

    • @YemeserachLambiso
      @YemeserachLambiso 17 дней назад +1

      Enem betam yewededkut merkat nber enbaye nber yemetaw ewen hon merkatachew ahunem destachew ybeza lebu aykeyerbat

    • @Selamfikrufikrutsegaye
      @Selamfikrufikrutsegaye 17 дней назад +3

      @@ethiopiakebede5931 አሜን በጣም መልካም እናት ናቸው ሰው አሳዳጊውን ነው የሚመስለው እሱም በጣም መልካም ሰው ነው ፈጣሪ አይለያቸው

    • @fatumawase
      @fatumawase 17 дней назад +1

      ​@@Selamfikrufikrutsegayeደምረኛ

  • @Shalomthegreat
    @Shalomthegreat 9 дней назад +5

    ለሰውና ለሰይጣን ደስታ ከሆነው ከዘፈን አለም ወተሸ ለእግዚአብሔር ልጅ ለኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ እንድትዘምሪ ጌታ ኢየሱሰ ይርዳሸ። ኢየሱሰ የእግዚአብሔር ልጅ ብቻውን ለዘላለም ያድናል።

  • @fozi12vcrd
    @fozi12vcrd 11 дней назад +15

    መሸለም ያለበት የዘመኑ ምርጥ ወንድ እግዚያብሔር ይባርካቹ

  • @GenetWende
    @GenetWende 17 дней назад +245

    ባልሽ ምርጥ ሰው ነው ዘቢብ ፈጣሪ ባርኮ ነው የሰጠሽ ፍቅራችሁን ያብዛው

    • @Gehelenmariam
      @Gehelenmariam 17 дней назад +3

      የዘቡ እና ኢሱ አድናቂዎች ደምሩኝ

  • @TomasTsgaye
    @TomasTsgaye 18 дней назад +362

    ድንቅ አባት ድንቅ ባል 👌👏

    • @Gehelenmariam
      @Gehelenmariam 17 дней назад

      የዘቡ እና ኢሱ አድናቂዎች ደምሩኝ

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 16 дней назад +2

      በጣም ድንቅ ባል❤❤❤

    • @hanaDani-q9n
      @hanaDani-q9n 14 дней назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ፈጣሪ ይጠብቃችው ይባርካችው

  • @hshggw2361
    @hshggw2361 18 дней назад +152

    የምር ሰዉ ነህ እድሜና ጤና ይስጥህ ተባረክ ጀግና ወድ ነህ ያብዛችሁ❤❤❤❤❤

  • @mekdesmesfin4590
    @mekdesmesfin4590 5 дней назад +3

    ተባረኩ የዘራችሁት ይባረክ ዘራችሁ ይለምልም እግዚአብሄር አምላክ ቀኙን ይስጣቹ ዘራችሁ ይብዛ ረጅም ዘመን በጤና ያኑራችሁ ፍቅራቹ እያደር ይጨምር ይለምልም

  • @meseretlemma8090
    @meseretlemma8090 17 дней назад +27

    በጣም የሚገርም ገለፃ ነው እንግዲህ በረከት ይደርብን የኔ ውድ አብራችሁ ጃጁ !!!

  • @ዙዙዪ
    @ዙዙዪ 17 дней назад +104

    ምርጥ ባል ጀግና አባት አይለያቹህ ዘቡዪ የኔ መልካም የኔ ጠካራ ሴት🎉🎉

  • @የሺውርቅ
    @የሺውርቅ 18 дней назад +57

    እግዚአብሔር የተባረክ እውነተኛ ባል ሰቶሸል ዘቢባዬ በረቺ ❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️👌👌👌👍👍👍

    • @Gehelenmariam
      @Gehelenmariam 17 дней назад

      የዘቡ እና ኢሱ አድናቂዎች ደምሩኝ

  • @AsniAsni-rq5dj
    @AsniAsni-rq5dj 17 дней назад +78

    ገና ስትጀምሩ እግዚአብሔር በሚያውቀው በጣም ነው የተደሰትኩት ነበር እና እንኳን ለፍሬ አበቃችሁ በሚገርም ሁኔታ መንፈሳዊ ቅናት ቀንቼ ነበር እግዚአብሔር ቸር ነውና ልጄን ልጁ አድርጎ እኔንም ከሚገባኝ በላይ ክብር ሰጥቶኝ እናት ዩሆነ ባል ሰጠኝ እንደነዚህ አይነት ሰዎች በባትሪ ተፈልገው አይገኙ ፈጣሪ ግን ያገናኛል ብቻ ጥሩ ልብ ይኑረን

    • @watermelonyuh3810
      @watermelonyuh3810 16 дней назад +1

      Ayzosh Egziyabiher enat lib yalew sew yistish❤

    • @mebatsiyon1561
      @mebatsiyon1561 10 дней назад

      ለእኛም እንደዚህ የተባረከውን ይስጠን

  • @MnaluGoshe-mr8ox
    @MnaluGoshe-mr8ox 17 дней назад +30

    ደስ ስትሉ ባለማችን ሁሉ እንደዚህ አይነት ሠላማዊ ፍቅር ይብዛ አሜንንንንን❤❤❤

  • @eyushawel7978
    @eyushawel7978 12 дней назад +9

    የሆነ ኢንተርቪው ላይ ለወጣት ሴቶች ምክር ምን አለሽ ስትባይ "ትክክለኛ ሰው ስለሚመጣ ጉልበትሽን በማይሆን ሰው ላይ አትጨርሽ" የሚል ምክርሽን እስካሁን አልረሳሁም ዘቡዬ። you deserve to be loved♥♥♥♥♥♥♥

  • @MenederinAlemu
    @MenederinAlemu 17 дней назад +31

    ዘቡቲ የእውነት ፈጣሪ ድብቆ በክብር ያቆየውን ልጁን ሰጦታ ሰጥቶሻል። ታዲያ ይህ የሆነው አንቺም ቅን ልብ ስላለሽ ነው መባረክ ለቤተሠባችሁ ሁሉ ይሁን ።የኢሱን እማዬ ሣሙልኝ ❤❤❤

  • @korebmount1203
    @korebmount1203 17 дней назад +27

    ምን እይነት ቅን ሰው ነህ ልቤን የገዛኽው እሷን እስከ ልጇ ጠቅልልህ በማፍቀርህ እኔ እደነቃለሁ ፍቅር እንዲህ ነው እንቺም የኔ ውብ በጣም ነው ልቤን ያያዝሽው ከልጅነትሽ ጀምሮ የሰራችሁት ስራ ጣይቱ እንዲሁም ብዙው ስራዎችሽ ላይ እወድሻለሁ እሁን በጣም እስተማሪ ስራ ነው ህዝባችን በተለያየ ጉዳይ የዐጎዳ ነው ይህ የህይወት ልምድ እስተማሪ ነው እንተግን የሀገራችንን ወንዶች እትወክልም የናትህን ምርቃት ነው ተባረክ እግዚአብሔር የቤት እራስ እንድትሆን ስላበቃህ ተመስገን ለበረከት ሁኑ ድንቅ ነው ተወዳጆች በርቱ

  • @SaraDesta-m6g
    @SaraDesta-m6g 17 дней назад +155

    አሁንም ፍቅራቹን በእጥፍ ይጨምርላቹ❤

  • @FasikaAtanew
    @FasikaAtanew 13 дней назад +1

    በጣም ሲበዛ ደግ ሰው ነህ አንችም በጣም ነው እማደቅሽ❤ እኔም ለልጄ እንዳተ አይነት አባት እንዲሰጣት የዘወትር ፀሎቴ ነው ለሷ ስል ተ ሰደድኩ ለወለዷቸው ልጆች እማይሆኑ በጣም ብዙ ወንዶች አሉ አንተ ግን የምር ትለያለህ ፈጣሪ እስከመጨረሻው አይለያቹህ

  • @SmilingDolphin-it6ym
    @SmilingDolphin-it6ym 13 дней назад +1

    ዘቢባ በጣም የምወድሽ ልጅ ነሽ እግዚአብሄር አብዝቶ ይወድሻል በጣም ጥሩ አስተዋይ ባል ሰጥቶሻል እዉነት እልሻለዉ ከሰማይ የሆነ ጥሩ ሰዉ ነዉ በተለይ ለትልቋ ልጅሽ ደግሞ ምርጥ አባት ነዉ እሷም እድለኛ ልጅ ነች አሁን ህይወትሽ ሙሉ ነዉ ፍቅርና ሰላም እንደምድር አሸዋ ይብዛላችሁ

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo3733 18 дней назад +73

    ትዳራቹ ይባረክ

    • @Gehelenmariam
      @Gehelenmariam 17 дней назад

      የዘቡ እና ኢሱ አድናቂዎች ደምሩኝ

  • @bezaneshwebetu8200
    @bezaneshwebetu8200 17 дней назад +90

    የጌታዬ እናት እመቤቴ ማርያም ወላዲተ አምላክ ብቀሚሷ ሽፋን አድርጋ ትጠብቃቹ ❤❤

    • @SIMAGNESIS
      @SIMAGNESIS 17 дней назад

      አሜን መርጥዬ አንችንም🙏

  • @medhanitbehailu21
    @medhanitbehailu21 18 дней назад +67

    በጣም ደስ ብሎኛል። የአንቺንም ሆነ የባለቤትሽን ንግግሮች በሳልና አስተማሪ ስለሆኑ በደንብ አዳምጣችኋለሁ። በርቱ!!!

  • @Bez573
    @Bez573 16 дней назад +8

    ዘብዬ የኔ ገራገር ስወድሽ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የመድዬ እናት ከቤታቹ አትለያቹ ያኑራቹ❤❤❤❤

  • @Elsa-tg1ec
    @Elsa-tg1ec 16 дней назад +6

    ዘመናችሁ ይለምልም ቤታችሁ በጌታ ጸጋ ሰላም በረከት የተሞላ ይሁን ልጆቻችሁን እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግላችሁ የኔ ውድ የተሰበረ ልብ ነው ያለኝ ግን ጌታ ቀን አለው ልጄ ታሳዝነኛለች 😭😭😭😭😭😭 ተባረኩልኝ

  • @mulumeseleyalewmekonen3448
    @mulumeseleyalewmekonen3448 17 дней назад +17

    ዘቡየ ሁሌም ደስ ይበልሽ ማማየ ቶሎ ቶሎ ልቀቂልን እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ በጣም ነው የምታምሩት👏🥰🥰🥰

  • @saratube7323
    @saratube7323 17 дней назад +82

    እንዴህ አይነት ባል ማግኛት መታደል ነዉ ለልጅሽ ላንች ያላዉ ክብር የተረጋጋ ሰዉ እግዜአቤሄር አይለያችሁ ለዘለለም ሽህ አመት ኑሩ

    • @Gehelenmariam
      @Gehelenmariam 17 дней назад +1

      የዘቡ እና ኢሱ አድናቂዎች ደምሩኝ

    • @saratube7323
      @saratube7323 17 дней назад

      @Gehelenmariam እሽ

  • @KiyaElias-ec2bl
    @KiyaElias-ec2bl 17 дней назад +18

    እግዚአብሔር ይመስገን ዘቡዬ የኔ ማር እግዚአብሔር በሒወትሽ ብዙ ካደረገልሽ ነገር ሁሉ መልካም ባል ስለሰጠሽ በጣም እድለኛ ነሽ እግዚአብሔርን ሁሌ አመስግኝው እሱየ መልካምነት ለራስ ነው ተባረክልኝ እንዳንተ ያሉ ሰወች ያብዛልን ዘመንህ ሒወትክ ይባረክ በእውነት መልካም ሰው ነህ

  • @yohannesbayssa9785
    @yohannesbayssa9785 16 дней назад +18

    ክፉ አይንካችሁ። እሱዬ የዋህነትህ ልቤን ነካው ።ዘቦ ጌታ ይሆናል ለሚታመኑት ።

  • @አንቺእናቴድንግል
    @አንቺእናቴድንግል 10 дней назад +1

    ዘቢባዬ እንደዚህ አይነት ሴት አትመስይኝም ነበር በጣም ደስ የምትዪ ሴት ነሽ ንፁህ ነሽ ግልፅ ነሽ እንኳን እግዚአብሄር ካስሽ እመቤቴ ልጆችሽን ታሳድግልሽ ከአይን ያወጣችሁ መድሀኒያለም

  • @delilaalem3914
    @delilaalem3914 18 дней назад +18

    ጦት በዉስጤ ያሰብኩትን ነገር እግዚአብሔር በናንተ ላይ አድሮ ተናግሮኛል። የተስፋ ቃል ሰጦኛል። እግዚአብሔር ይስጥልኝ። ሰው ሰው የሚሸትበት ጊዜ በጠፋበት ዘምን እናንተ ብቅ በማለታችሁ ደስተኛ ነኝ። እንኮንም እግዚአብሔር ካሰሽ! እዉነት እግዚአብሔር ድንቅ ነው። አንድ መዝሙር ልጋብዝሽ። ድንቅ አድርጎልኛል የሚለዉን የምንዳየን አዳምጪ። ❤❤❤

  • @gabaneshtaye
    @gabaneshtaye 17 дней назад +8

    የምር ሰዉ ነህ እድሜና ጤና ይስጥህ ተባረክ ጀግና ወድ ነህ ያብዛችሁ

  • @LilyAlem
    @LilyAlem 17 дней назад +12

    ፈጣሪ ይባርካችሁ ድንቅ ባል ና አባት ተባረክ አቦ

  • @نازكفيسييا
    @نازكفيسييا 14 дней назад +1

    አስተማሪ ታሪክ ነው:: ብዙ ጊዜ ሰዎች ታሪካቸውን ሲያወሩ ይመርጣሉ እንድዛ መሆን የለበትም ብዙ ተመሳሳይ ታሪክ ስላለ:: እወዳችኋለሁ

  • @yordanoszewudu9050
    @yordanoszewudu9050 17 дней назад +8

    ዘቡየ የእውነት በአንች ደስተኛ መሆን ምንኛ ደስተኛ እንደሆንኩ ልነግርሽ አልችልም። የኔ ህይዎት የተስተካከለ ነው የሚመስለኝ። የኔ መልካም እስከ ህይዎታችሁ ህቅታ ድረስ በፍቅር ያፅናችሁ። ባለቤትሽ ደግሞ እውነትም ፈጣሪ ነው የሰጠሽ። መልከም ሰው።

  • @ኡሙአህላም-ወ5ዐ
    @ኡሙአህላም-ወ5ዐ 17 дней назад +13

    በጣም ደስ ይላል ልጁች አሉኝ ሲል ዘቢባየ እስከመጨረሻ ያድርግግልሽ እህቴ

  • @mimikonjo
    @mimikonjo 17 дней назад +17

    ትሪክሽ ልብ የሚያሞቅ ነው ነገ ልጃችሽ የሚካሩበት ነው በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናቹ ልጃችሁን እግዚአብሔር በማገስ በጸጋ ጠብቆ ያሳድግላቹ ❤❤ ለብዙ ሰው ትምህርት የሚሆን ታሪክ ነው ❤❤

  • @TirsitHabtgabral
    @TirsitHabtgabral 17 дней назад +15

    እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምርላችሁ ኢሱ እግዚአብሔር ይባርክህ መልካም ሰው ነህ።

  • @serkiealefe111
    @serkiealefe111 16 дней назад +14

    ምርጥ ባል ጀግና አባት አይለያችሁ ጠንካራ ሴት❤

  • @VidVif
    @VidVif 17 дней назад +8

    ምርጥ ባል ምርጥ አባት ነው ፈጣሪ የሰጠሽ አይለያችሁ
    ዘቢባዬ በጣም ነው የማደንቅሽ የምወድሽ
    ይሄ ታሪክ የኔ ህይወት ነው ውስጤን ነው የነካኝ እኔ አሁን ላይ ሲንግል ማም ነኝ የአንድ ልጅ እናት ነኝ ባለቤቴን ያጣሁት በሞት ነው ።
    እስካሁን አላገባሁም ማለትም እስካሁን ብቻዬን ልጄን እያሳደኩ ነው። ከዚህ ቡኋላ ግን እግዚአብሔር መልካም ሰው ቢሰጠኝ ለማግባት አስቤያለሁ ምክንያቱም ለልጄ እህት/ ወንድም ብወልድለት ብዬ እመኛለሁ ። አሁን ላይ ልጄ እህት ወንድም የለም። ብቻ ፈጣሪ ያለው ይሁን።

  • @Hayat-q5t
    @Hayat-q5t 18 дней назад +7

    ማሻአላህ እንዲሁ ሳየው መልካም ልብ ያለው ጨዋ የዋህ በጣም መልካም ሰው ነው
    አምላካችን አላህ አይለያያቹ
    ዘቢባም በጣም መልካም ሰው ናት

  • @abelwoldegiorgis858
    @abelwoldegiorgis858 18 дней назад +18

    በጣም ደስ ትላላችሁ ❤❤ እግዚአብሔር አምላክ ትዳራቹን ይባርክ

  • @asimmasimasimadim3535
    @asimmasimasimadim3535 17 дней назад +13

    ወላሂን በጣም ሀሪፈ ባል ነው ዘቦ አጥብቀሽ ተከባከቢው ሤልጀን የሚከባከብ በዚህ ግዜ አይገኝም

  • @tenayetadesse83
    @tenayetadesse83 16 дней назад +2

    ደርባባ ሴት ወይዘሮ ነሽ ከዚሕምበላይ ምርጥ ትችያለሽ ብርቺ ባለቤትሽም ትልቅ አስተዋይ ሰው ደግ ነው ያልወለደውን ልጅ እንደራሱ የሚንከባከብ አባት ተባረክ ለሴት ያለው ክብር ይገርማል እስከመጨረሻው እይለያችው በልጆች ተባርኩ በርቱ ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @AlemtsehayAkirso
    @AlemtsehayAkirso 7 дней назад

    ዘቡ በጣም ነው የምወድሽ እስር ጊዜ አይደለም ሺ ጊዜ ብታመስግኝው ይገባዋል እውነት እንደዚህ አይነት ስው ማግኜት ከባድ ስለሆነ ጨምሮ እድሜ ከጤና ጋር ተመኜው ከ❤❤❤❤❤ ነው

  • @-SOpHANITE-2997
    @-SOpHANITE-2997 18 дней назад +329

    ዘቡ ኢሱ በጣም ስፈልግሽ እንኳን ማርያም ማረችሽ
    በአንድ ግዜ ሰይፉላይ ቀርባቹ የኢሱ እናት ዘርሽ ከዘሬ ይቀላቀል ብለው ሲናገሩ ለአቡነ ኪሮስ ተሳልኩኝ ሴት ስለሆንኩኝ ልክ
    በእለተ 9የአባኪሮስ ለት እርጉዝ መሆንሽን ሰማው
    እንደገ መቼ ውለጂ ባላውቅም "አበሻ ኤላ "ቲዩብ ላይ መውለድሽን ሰማው ስለቴን አስገብቻለው በርቱልኝ
    ድምፅ ጥራቱን አስተካክሉ በርቱልኝ ውድድድድድድድ ❤❤🎉

    • @AshenefechDeboch
      @AshenefechDeboch 17 дней назад +32

      እንዲህ አይነት ኮመንቶችን ያብዛልን

    • @FhhjhgvjhuFji
      @FhhjhgvjhuFji 17 дней назад +4

      ይመቻቹ

    • @TebletsHagos-c3z
      @TebletsHagos-c3z 17 дней назад +6

      ተባረኩ ኢሱ

    • @TigistTg-h1f
      @TigistTg-h1f 17 дней назад +6

      Ihe comment aslekesegni inda anchi ayinet qena lib yalachiw yabzalin yemir

    • @mekdi7550
      @mekdi7550 17 дней назад +20

      አንድአንድ ሰው ግን ምን አይነት ደንቅ ልብ ነው ያለው በጌታ❤ እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @ShetaDegefa
    @ShetaDegefa 17 дней назад +40

    እጅግ በጣም ደስተኛ ነኝ በናንተ ጌታ ይባርካችሁ እረጅም እድሜ እመኝላችሁአለሁ

  • @luluhabtu6808
    @luluhabtu6808 17 дней назад +15

    አዉነት ድንቅ ሴት ነዉ የገኘክ ኤሱየ የኔ አመለሰናይ የኔ የዋህ አይዞክ❤❤

  • @merongetachew4475
    @merongetachew4475 7 дней назад

    በስማም ነፍስ የሆነ ባል እና አባት ነህ እኔ እሩህ እሩህ ስው በጣም ነው የምወደው ቀና ልብህን እግዚአብሔር ይጠብቅልህ ትዳራችሁ ከተባረከላችሁ በላይ ይባርክላችሁ እኔ ጀግና ነህ እንዳንተ ያሉ ቅን ልብ ያላቸው ውንድሞች እና ባሎችን ያብዛልን ፍቅር ሁሉንም ይዞ ይመጣል ቡርቱልን❤❤❤

  • @YeshiSime
    @YeshiSime 17 дней назад +17

    እስከመጨረሻው አብሮ ያኑራችሁ

  • @yememasresha8019
    @yememasresha8019 17 дней назад +11

    ዘቡ በቃ እግዚአብሄር መልካም እሩህሩህ ባል ሰቶሻል ስንቶች ናቸዉ ልጅ አላት እያሉ እንቅፋት የሚሆኑ እሱ በጣም ጌታ መልካም አይምሮ የሰጠዉ ነዉ እኔ እጅግ አደንቀዋለሁ ለኢትጲያዊን ወንዶች ትምህርት የሚሆን መልካም ልብ ያለዉ ነዉ እስከ እድሜ መጨረሻ በሰላም በጤና ያኑራችሁ ዘርሽ ከዘሩ ስለቀላቀለዉ አምላክ ምስጋና ይግባዉ ደጋግመሽ ከዚህ መልካም ሰዉ ፍሬ ይስጥሽ ቶሎ ቶሎ ዉለጂ ጤና ፍሬ የሚያድገዉን ፍሬ መድሃኒአለም ይስጥሽ ያንቺ ቁስል እኔ ዉስጥ ያለ ስለነበረ ስላንቺ በጣም በጣም ነዉ ደስ ያለኝ!!!!!

  • @rakiitube2953
    @rakiitube2953 17 дней назад +12

    የኔ ወርቅ የጠንካራ ሴቶች ምሳሌ እንኳን ጌታ ረድቶሽ ዛሬን አየሽ ክፉ ቀኖችሽን እንዳለፈ ውሀ አሳለፈሽ ቀሪ ዘመንሽ ይለምልም።ጥበበኛዋን አስተዋይ ሴትነትሽ አይወሰድብሽ በርች እግዚአብሔር ይባርካችሁ ለምልሙ እንኳን ቀና አልሽ።❤

  • @bezakonjo3196
    @bezakonjo3196 18 дней назад +22

    Yene ጀግና አባት ጥሩ ባል ጥሩ ወንድም

  • @Munakassa258
    @Munakassa258 5 дней назад

    እህቴ በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር የተባረክ ትዳር ይሁንላችሁ. ጥያቄ ለዘቤባ በጣም ሜካፓ ታበዥስሽ ፀጉርም ጠፍር ታበዥለሽ የለለ ቀለል አርጌው የወሕ ባል እለሽ እራስሽን ሁኝ ክይቅርታ ጋር

  • @AfomiyaTsegaye-r2b
    @AfomiyaTsegaye-r2b 6 дней назад

    የኔ ጌታ በጣም የዋህ ነው የእናት ልብ ነው ያለው በደንብ ተንከባከቢው እንደዚህ አይነት ሰው አይገኝም

  • @menberegetachew2521
    @menberegetachew2521 18 дней назад +107

    ኢሱ ያኔ አንተ ቤት ገብታ ስትዘፍን ስንት ሲሉነበር ግን እንደወሬያቸው ሳይሆን እናንተ ጠንካራ ሆናችሆ ለዜህ መብቃታችሁ በጣም ደስተኛነኝ🙏🤲 ግን ከይቅርታጋር በዜህ ግዜ አባት ለልጁ የከፉበሆነበት ዘመን በክፉ ዜና በምንሰማበት ዘመን አንተ መልካምነትህና መታመንህን ፈጣሪ ብድራትህን ይክፈልህ ከልብ እናመሰግንሀለን ልጁዋን እንደልጅህ አይተህ 🤲🙏ዘቤባ ፈጣሪ መርቆሻል እህቴ ቀሬ ዘመናችሁ ይባረክ 🙏 🙏ሁለታችሁም የተባረካችሁናችሁ ክበሩልኝ !!!🤲🤲🤲🙏🙏🙏♥️♥️♥️

  • @sebalx5536
    @sebalx5536 18 дней назад +27

    ተባረኩ በጣም ነው የምታምሩት ዘራችሁ ይለምልም

  • @AbduHanger
    @AbduHanger 18 дней назад +27

    በርቺ ምርጥ ጎበዝ ቤተስብዋን ምትወድ አሪፍ ሴት ነሽ ምንም ነገር ወደሁዋላ እንዳትይ እሺ

  • @SalamSalam-uy8cg
    @SalamSalam-uy8cg 17 дней назад +6

    ዘቢባዬ በጣም ነው የምወድሽ በጣም አክባሪሽ ነኝ ባለቤትሽንም በጣም ነው የማከብረው የብዙዎቹ ወንዶች አርያ የሚሆን ነው በርሜል በጸጋ በበረከት ከዚህ በላይ የጎበኛቹ መድኃኔዓለም ፍቅራቸውን እጥፍ ድርብ ያደርገው

  • @ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ
    @ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ 16 дней назад +1

    ስወድሺ ሰላማቹህ ይብዛ ፈጣሪ ባርኮሻል መልካም ባል ስቶሻል አመስግኝ ኢሱየ አንተንም እናመሰግናለን ለሁሉ ተምሳሌት ትሆን አለህ አንተን እያዩ በተግባር እንዲያሳዩ ወንዶች

  • @LuliLemma
    @LuliLemma 17 дней назад +5

    ዘቢባዬ የኔ ዉድ ያስታዉቃል ኢሲ ጥሩ ከእግዛብሄር የተላከልሸ ባል መሆኑ እናቱን የሚወድ ወንድ የሂወት አጋሩን ይወዳል ያከብራል በጣም ደስ ትላላችሁ ትዳራችሁን ልጆቻችሁን እመቤቴ ማርያም ትባርክላችሁ ኢሱ የልጄ ሞክሼ አምላክ ባህሪህን አይቀይረዉ በርቱ

  • @wasera09
    @wasera09 18 дней назад +39

    ግን እድለኞነሺ ጌታ እንኳን እረዳሺ

  • @YohanesAlem-c7q
    @YohanesAlem-c7q 17 дней назад +45

    ኤኔ ኤርትራዊ ነኝ በጣም ደስ ትላላቹ
    ከመጀመርያ ነው የተመለከትኩት
    ዘብባ ድማ በጣም ነው የምወድሽ ዘፈኖችሽ በጣም ደስ ይሉኛል

  • @kelemeuagatukelemeuagatu4701
    @kelemeuagatukelemeuagatu4701 5 дней назад

    ዘብዬ የ እውነት እኔ እንዳንች ነኝ ነገር ግን ልጅ የ እግዚአብሔር ስጦታ ናቸው አየህ እሱ ወንድማችን የእውነት መልካም የ እግዚአብሔር ስጦታ ልብ ነዉ ከሱ ከላይ ነዉ የታደለው እግዚአብሔር ዘመናቺሁን ይባርክልን 🙏🏾🙏🏾

  • @ooos7229
    @ooos7229 11 дней назад

    የኔ ውዶች እንባየን አመጣችሁት በውነት እሱየ እግዚአብሔር ይባርክህ ዘቢም ልባም ሴት ነሽ የኔ ቅመም በፍቅር ያኑራችሁ እኔም እንዳተ አይነት መልካም ባል እግዚአብሔር ሰጥቶኛን ወልደናን ተመስገን መጨረሻችንን ያሳምረው❤

  • @SeadAewl
    @SeadAewl 17 дней назад +26

    እሄ የኔም ታሪክ ነው በክብ ነበር ያገባሁት ግን ሙሉ የልጀን እድሜ ብቻየን ነው የኖርኩት ግን የሆነቀን መልካም ሰው ወደሄወቴ ይመጣል ብየ ተስፋ አደርጋለሁ

    • @ኢትዮጵያየእኝናት
      @ኢትዮጵያየእኝናት 17 дней назад +3

      😔😔እኔም እመኝልሽለው

    • @SeadAewl
      @SeadAewl 17 дней назад

      @ኢትዮጵያየእኝናት 🙏

    • @Kauwu-r9g
      @Kauwu-r9g 17 дней назад +1

      እኔምእደዚሁእህህህህህእስከመቸ

    • @Gehelenmariam
      @Gehelenmariam 15 дней назад +1

      ማሬ አይዞን ያልፍል።እንመካከር ደምሪኝ

  • @ميروميرو-ز5ن5و
    @ميروميرو-ز5ن5و 18 дней назад +18

    ኣንተ የተባርክ ሰው ነክ እድሜ ከጤና ይስጣቹ ትዳራቹ ይባረክ 🙏🙏🙏💞💞

  • @SalamHossain-k1p
    @SalamHossain-k1p 18 дней назад +61

    ምርጥ ባል ምርጥ አባት ነክ ካተ ብዙ ይማራሉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Gehelenmariam
      @Gehelenmariam 17 дней назад +3

      የዘቡ እና ኢሱ አድናቂዎች ደምሩኝ

  • @selameyonas9302
    @selameyonas9302 5 дней назад

    ተባረኩ አለያቹ ትውልድን እደዜህ የሜያሰተምር፣ የሜያበረታታ ነገር ቶሎ ቶሎ አምጡልን ❤ ሰይፉንም ምከሩት ጡዘት የሜሰቡትን ሰዋች እዳጋብዝ

  • @munatekeste267
    @munatekeste267 18 дней назад +91

    የኔ ወርቅ ይገባሻል ባንቺ ውስጥ እራሴን አየዋለው በርግጥ የዋህ መሆን ይጎዳል ግን ፈጣሪ ደሞ ቀን ጠብቆ ይክሳል

    • @meronbelay2660
      @meronbelay2660 17 дней назад +1

      እኔም ሲንግል ማም ነበርኩኝ ግን እግዚአብሔር መልካም ነው እናት የሆነ ባል ለልጄ ደግሞ እጅግ በጣም ውድ አባት ነው ያገባሁት ፈጣሪ ይመስገን እና ሁሉም ያልፋል ተመስገን

    • @jerrywondimu5259
      @jerrywondimu5259 3 дня назад

      እንኳን እግዚሐብሔር ረዳሽ

  • @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ

    እሱ ምርጥ ሰው

  • @Jenet-l6z
    @Jenet-l6z 17 дней назад +20

    እኔ ቃላቱችን በጣም ብዙ አየሁ ለኔግን ለናተ ድንግል ማሪያም ከነልጆ በሔዳቹሁበት ሁሉ ከመላው ቤተሰቦቻቹ ጋር ሁሌም ከፊታቹ ትቅደም አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እና እኔም ከልቤ ነው የምውዳቹ የማከብራቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @YeabsiraYeabsiraAklilu
    @YeabsiraYeabsiraAklilu 16 дней назад +10

    እያለቀስኩ ነው ያየሁት እኔም ሲንጊል ማማ ነኝ ዘቡዬ ተመስገን አሁን ልጄ 17 አመቷ ነው ሁሉም እያለፈ ይመስለኛል ተባረኩልኝ እረጅም እድሜ ተመኘሁ

  • @selamselina7983
    @selamselina7983 16 дней назад

    በጣም ደስ የሚል ነገር ነዉ የጀመርሽዉ የእዉነት እድለኛ ሴት ነሽ ፈጣሪ እስከመጨረሻ ይጠብቃችዉ እዉነት ነዉ አዉን ደግሞ ይሰብከዉ ሁሉ ይሞላልክ አንተ ለሁሉም አባቶች ምሳሊ ነክ 🎉🎉🎉🎉🎉 እንኳን ደህና መጣሽ አሪፍ ጅማሬ ነዉ 👏👏👏👏👏የእዉነት ከሚወራለት በላይ ነዉ ቪጆዉን ሳይ በእንባ ነዉ የጨረስኩት ስንት አሉ የራሳቸዉን እንኳን የሚክድ አዉንም ወደፊት ይሰብከዉ ይሳካልክ

  • @yenemare5565
    @yenemare5565 18 дней назад +38

    እግዚአብሔር ቤታችሁን ህይወታችሁን ልጆቻችሁን ይባርክ ወላዲተ አምላክ ከፊት ከሃላ ትቅደምላችሁ

  • @fiyametalovefiyametalove8690
    @fiyametalovefiyametalove8690 17 дней назад +14

    የምር ላንቺ በጣም ነው እኔ ደስ ያለኝ አሁንም ፈጣሪ ከናተጋ ይሁን ❤ ኢሱ ከጠበኩህ በላይ ነው ያገኝውህ ብዙ ወንዶች ካተ መማር አለባቸው እናመሰግናለን ❤

  • @yoditetearekegn5514
    @yoditetearekegn5514 18 дней назад +16

    እግዚአብሔር ጨምሮ ይባርካችሁ

  • @yewubneshbazezew8624
    @yewubneshbazezew8624 13 дней назад

    እጅግ በጣም መልካም ባል ሰጥቶሻል ዘቡዬ አንቺም መልካም ስለሆንሽ ነው ሥራውም ይስተካከልለታል የጊዜ ጉዳይ ነው::አሁንም እግዚአብሔር ቤታችሁን በበረከት በልጆች በደስታ ይሙላው❤❤❤🙏🙏🙏

  • @user-Sol-Godelyas
    @user-Sol-Godelyas 17 дней назад +1

    ኢሱ ጀግና አፍቃሪ ነው ጠቅልሎ ወደሀገር መመለሱ ዘቢብ አንቺም መልካም ሚስቱ ሰለሆንሽ እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክሽ🎉🎉🎉 ደግሞ ሁሌ ለሰዎች እንደምለው አስቴር አወቀን ትተኪያለሽ በርቺ

  • @selamwasihun5005
    @selamwasihun5005 17 дней назад +14

    በጣም ደግ ስው ነው ዘቢብ ፈጣሪ ባርኮ ነው የሰጠሽ

    • @Gehelenmariam
      @Gehelenmariam 17 дней назад

      የዘቡ እና ኢሱ አድናቂዎች ደምሩኝ

  • @berkiebirhanu
    @berkiebirhanu 17 дней назад +6

    ፈጣሪን የሚፈራ የተረጋጋ የእውነት ሰው ነክ እግዚአብሔር ይባርክህ አንችም እድለኛ ነሺ የኛ ዘቢባ ግርማ ድምጸ መረዋ በጣም ነው እምንወድህ ❤❤❤❤

  • @hanlove412
    @hanlove412 17 дней назад +28

    የኔ ጌታ ኡፍፍፍፍ ሲያለቅስ ውስጤ ተንሰፈሰፈ ማርያምን ከልብህ ሰው ነህ ኢሱዬ❤ ዘቡዬ የኔ ቅን እግዚአብሔር የልብሽን አይቶ ነው የሰጠሸ

  • @HdhddhJrjfj-ll6ye
    @HdhddhJrjfj-ll6ye 13 дней назад

    ከብዙ ውጣ ውረድ ቡሀላ ደሰታ አለ እና ተሰፋ አትቁረጡ እህቶቼ በተለይ በሰዴት ያለን ልጆች በዙ ፈተና እንደምናሰተናግድ ይተወቃል ቢሆንም አሏህ በዚሁ አይተወንም እናም ዘቡዬ እሰከህይወት ፍጻሜሸ አይለያችሁ ትዳራችሁ ይባረክ

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 15 дней назад

    ዘቡዬ @ ኢሱ እንኩዋን በስላም መጣችሁ... ዘመናችሁ ይባረክ ::
    ዘቡዬ እንኩዋን ለዚህ ክብር
    አበቃሽ :: ክብሩን መድሀንያለም
    ይውስድ 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍 ልጆቻችሁን እመቤቴ ታሳድግላችሁ 🙏

  • @BezawitGirma-u3x
    @BezawitGirma-u3x 17 дней назад +9

    ሁሉንም አሟልቶ የሰጠው ሰው ነው ዘቡዬ የኔ ምርጥ ጎበዝ ብርቱ ጠንካራ ተባረኩ

  • @sisaymekonen3769
    @sisaymekonen3769 17 дней назад +5

    ዘቢባ ንፁ ነፍስ ያለሽ ሴት ነሽ እሱዬ ትሁት የዋህ መልካም ባል አባት ነህ እግዚያብሔር ይጠብቃችሁ

  • @mesert-g9j
    @mesert-g9j 17 дней назад +56

    በስምአብ እግዚአብሔር ይወድሻል ዘቢባየ ፈጣሪሽን ሌት ቀን አመስግኝው የሚረዳሽ ባል ማግኘት 😢😢😢😢

  • @saragbramariam4116
    @saragbramariam4116 7 дней назад

    ሑለት ቅነ ልቦች ተገናኛችሑ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን ♥️🌹

  • @sebletesfaye8003
    @sebletesfaye8003 14 дней назад

    አሜን የኔ ማር እግዛብሄር አብሮ ያስረጃቹ አይለያቹ እመቤቴ አሜን አሜን የኛንም እንዳንተ ያጠናክረዉ የአበሻ ወንዶችም ልባቹ ይመለስ ልቦና ይስጣቹ

  • @ሁሉምበጊዚው
    @ሁሉምበጊዚው 18 дней назад +29

    ከሚሌን ብር ይዞ ከሚኮሰኩሰው ጥሩ ልብ ያለው ባል ይበልጣል ኢሶ ዘብ 👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Feikir
    @Feikir 17 дней назад +19

    ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ

  • @kidistbekele2262
    @kidistbekele2262 18 дней назад +13

    He is so real husband. Zebu u r so lucky

  • @Rahel_ራሄል
    @Rahel_ራሄል 13 дней назад

    ጥሩ ሕይወት ነው ያላችሁ እግዚአብሔር ይመስገን።
    ከናንተ በላይ ባላውቅም ከልምዳችሁ ማስተማር ቀርቶባችሁ ከሚድያ ብትርቁ የተሻለ ይመስለኛል ፤ ማለቴ ስለ ግል ሂወታችሁ ትታችሁ ሌሎች ዝግጅቶች ብታስተላልፉ።

  • @Springspring2020
    @Springspring2020 16 дней назад

    ተመስገን እንዲህ መልካም ነገር አንዳንዴ እንኳ እንስማ እንጂ እግዚአብሔር ይርዳችሁ ኑሮአችሁ ይባረክ

  • @ايمانمحمد-ع6ث
    @ايمانمحمد-ع6ث 18 дней назад +36

    እኔ በዚህ የህይወት መንገድ ባላልፍም ሁለት ስንግል ማም እህቶች አሉ አንዷ በተለይ በጣም ተጎድታለች የታላላቅ እህቶቼ ትዳር አለመስተካከል ተፅኖ አሳድሮብኛል እድሜዬ ከ32 ነው አላገባሁም አልወለድኩም ውስጤ ስጋት አለበት እንዲህም አይነት መልካም ወንዶች አሉ እናም ቤትሽን አላህ ይጠብቅልሽ

    • @MehretuGetasew
      @MehretuGetasew 17 дней назад

      ሁሉም አንድ አይደለም ብዙ መልካሞች አሉ አትፍሪ

    • @Gehelenmariam
      @Gehelenmariam 15 дней назад +1

      ሁሉም አንድ አይደለም ማሬ አይዞን ያልፍል።እንመካከር ደምሪኝ

  • @desstadessta
    @desstadessta 18 дней назад +6

    ከኢሱ ጋር አብሬ አላለቀስኩም😢አፍቅሬ አላዉቅ፣አግብቼ አላዉቅ፣ ልጅ የለኝ ግን በቃ የተጎዳን ሰዉ እግዚያብሄር እንደሚክስ ሳይ ደስ ይለኛል።

  • @jdjdjjdjd5822
    @jdjdjjdjd5822 18 дней назад +8

    የተባረከላ ዘቢባዬ ማር እናመሻለሁ በጣም ደስ ያለሽ

  • @TsionKonjo
    @TsionKonjo 13 дней назад

    ከዚህ በላይ በፍቅር ያኑራችሁ የድንግል ማርያም ልጅ ተባረክ አንተም❤❤ዘይባዬ ጎበዝ ነሽ በርቺ

  • @ef6079
    @ef6079 17 дней назад +1

    ፍቅርን ያላብሳችው ስታምሩ የፍቅር ምሳሌዎች በርቱ❤❤❤ኢሱ እንዳንተ አይነቶቹን እውነተኛ አፍቃሪ ያብዜልን ከአይን ያውጣችው❤❤❤❤❤❤

  • @fikirdesta
    @fikirdesta 18 дней назад +13

    ድምፅ ጥራት ላይ ትንሽ ማስተካከል ያስፈልገዋል