በፍቅር ሰገጤ ነኝ ! - (ክፍል -2)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 янв 2025

Комментарии • 844

  • @Makiba16
    @Makiba16 2 месяца назад +251

    ዘቡዬ አንቺ ምን ያህል ጥሩ ልብ ቢኖርሽ ነው ባልም ወንድምም ጓደኛም የሆነ ባል የሰጠሽ ❤❤❤በፍቅር በጤና በበረከት እረጅም እድሜ አብራችሁ አርጁ

  • @ghbcfundnb9796
    @ghbcfundnb9796 2 месяца назад +127

    ጂማሬአችሁን ብቻ ሳይሆን ፍፃሜአችሁን ያሳምርላችሁ

  • @fatumaHassen-i9e
    @fatumaHassen-i9e 2 месяца назад +130

    ይታደሉታል እጂ አይታገሉትም መታደል ነው በዚህን ዘመን እደዚህ አይነት ባል ወድም አባትምጭምር ማገኝት እድለኝነት ነው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢

    • @SamreaMama
      @SamreaMama 2 месяца назад +2

      በጣም መታደል ነው 😭😭😭😭😭እኔ አለሁ በዝች ምድር ያላየሁት ነገር የለም 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 እህህህህህህህህህህህህህህ

    • @MedhintKfamilyYouTube
      @MedhintKfamilyYouTube 2 месяца назад

      ደምሪኝ ማሬ

    • @fatumaHassen-i9e
      @fatumaHassen-i9e 2 месяца назад

      @@SamreaMama አብሽሪ ውዴ ፍጣሪ ለሁሉም ጊዜአላው ኢንሻአላህ

    • @SamreaMama
      @SamreaMama 2 месяца назад

      @@fatumaHassen-i9e ❤❤❤

  • @ኢትዮጵያየእኝናት
    @ኢትዮጵያየእኝናት 2 месяца назад +389

    ☝🏿ቡናም እያፍላሽ ውይም እያስፍላሽ 😍ውይይቱ ቢቀጥል ደስ ይላል ላይ ክ ግጭ በሚቀጥለው ቡና ይኑር የምትሉ 😍

    • @mesimesi377
      @mesimesi377 2 месяца назад +6

      👌☕yenam hasab new

    • @MeronTemesgen-e8k
      @MeronTemesgen-e8k 2 месяца назад +1

      Enem endezaw

    • @martahabeshawit8092
      @martahabeshawit8092 2 месяца назад +5

      እዳፈላ ብቀጥረኝ ደግሞ የበለጠ ፏ እንል ነበር

    • @ኢትዮጵያየእኝናት
      @ኢትዮጵያየእኝናት 2 месяца назад +3

      @martahabeshawit8092 😂አረ ተይው የዋ ቢጤ ነው ሚስቱ ራሱ ታፍላ አታስፍልግሚ 😂😂ኦኦኦ ጎመን በ ጤና

    • @ינגוסהאינגדה
      @ינגוסהאינגדה 2 месяца назад +1

      ትክክል❤

  • @abelb5604
    @abelb5604 2 месяца назад +43

    አንተ ለስንቶቹ ወንዶች አርአያ የምትሆን በጣም ጥሩ ሰው ነኸ አንችም ጥሩ ሚስት ሁኚለት ፍቅራችሁን እግዛብሄር ይባርክላችሁ❤❤❤

  • @ועח
    @ועח 2 месяца назад +47

    ዘቢብዬ ምን ያህል ፈጣሪ ቢወድሽ ነው ለልጂሽ አባት ላንቺ አባት ወንድም ጓደኛ የሚሆን ኢሱን የመሰለ መልካም ሰው የሰጠሽ 🙏❤️❤️❤️🎉🎉🎉🇪🇷

  • @TMO-c6d
    @TMO-c6d 2 месяца назад +70

    አንተ ሰው ተባረክ በእውነት ዘቡዬ ይገባሻል የኔ ደርባባ😍😍

  • @Yokidans-jb1wk
    @Yokidans-jb1wk 2 месяца назад +30

    ትዳር ከእግዚአብሔር ነው በትክክል በቤታችሁ የእርሱ ፍቃድ እንዳለ ያስታውቃል ምክንያቱም በጣም ሞገስ አላችሁ ዘመናችሁ ይባረክ ደግማችሁ ደጋግማችሁ ውለዱ ክበዱ🙏❤❤❤

  • @dalyyaassefa2379
    @dalyyaassefa2379 2 месяца назад +24

    አሁን የሚናገረው ነገር ከዚህ ያላችሁት በሙሉ እግዚአብሔርን በምስጋና ብዙ ነገር ይገኛል እግዚአብሔርን ማመስገን የተናገረው ነገር በጣም ቁም ነገር ነው እና ማመስገን በምስጋና ብዙ ነገር ይገኛል ተባረክ ጌታ ይባርክ

  • @አማኑእኤ
    @አማኑእኤ 2 месяца назад +76

    ትልቅ ሾ እንደሚሁን አልጠራጠርም ጉበዙች

  • @israelamare8603
    @israelamare8603 Месяц назад +1

    በጣም ደሰ ነው ምትሉት እ/ግ ይባርካቹ በጣም ምርጥ አባት ምርጥ ሚሰት ነሸ፡፡
    ዮሚ በጣም ደሰ የምትል ልጅ እ/ግ ይባርካቹ፡፡

  • @dalyyaassefa2379
    @dalyyaassefa2379 2 месяца назад +23

    ራሱ ባለቤትሽ አንደበቱ ሲናገር በጣም ደስ ትላላችሁ አንቺ ይታይባርክሽ በዚህ ድምጽ ደግሞ ዘምሬበት ስላምላክሽ ስለጌታ ስለእየሱስ ክርስቶስ ከድንግል የተወለደውን ዘምርበት ጌታ ይባርክሽ ትዳራቸው ይባረክ ስፉ

    • @LeyuGirma
      @LeyuGirma 2 месяца назад

      ትክክል

  • @mesereteshete4436
    @mesereteshete4436 2 месяца назад +31

    ምን አይነት ቃል ነው ሰው የሌላቸውን ሰው መውደዴ ከባድ ቃል ነው የበለጠ አከበርኩህ የዘቡየ ባለቤት ይህ መሰጠት ያስፈልጋል አብራችሁ አርጁ❤🎉

    • @TMO-c6d
      @TMO-c6d 2 месяца назад +1

      በጣም እምባ እምባ አለኝ😢😢

    • @shawaye5579
      @shawaye5579 2 месяца назад

      Amen 🙏 ❤

    • @MedhintKfamilyYouTube
      @MedhintKfamilyYouTube 2 месяца назад

      ደምርኝ

    • @tutuzemene2754
      @tutuzemene2754 2 месяца назад

      በድምፅሽም ብታንጎራጉሪበት ለቡና ሰአት በጣም ልዩ ያደርገዋል

  • @adiprinting9573
    @adiprinting9573 2 месяца назад +15

    የሚገርም ነው ታሪካችሁ በጣም አስተማሪ ነው ሁላችንም ከእናንተ መማር አለብን ኡሱ የፍቅር ሰገጤ መሆንህ በጣም ጠቅሞሀል ትልቅ ቤተሰብ ናችሁ ልጆቻችሁን ፈጣሪ ያሳድግላችሁ አብራችሁ ጃጁ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @TewodrosBirhanuMeba
    @TewodrosBirhanuMeba 2 месяца назад +5

    ዘቡዬ ባልሽ እኮ ውጪም ባህሪው የማይቀያየር ቀጥተኛ እና ቅን ሰው ነው ያንቺም ምርጥነት እንዳለ ሆኖ ።

  • @queenzuzu710
    @queenzuzu710 2 месяца назад +55

    ቃል የለኝም ጀግና አባት ነው። ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @LEYLA_SHEMSEDIN
    @LEYLA_SHEMSEDIN 2 месяца назад +15

    ماشاءالله
    ባለቤትሽ ከልቡ ሰው ነው አላህ መጨረሻችሁን ያሳምርላቹ አላህ ልጆቻችሁን ያሳድግላቹ ዘቡዬ በደረቁ ለምን አደረቅሽው ውሃ ማቅረብ አትርሺ።

  • @እቢሲኒያዘሃገረአግዚያብሄ
    @እቢሲኒያዘሃገረአግዚያብሄ 2 месяца назад +11

    ምናይነት ብሩክ ሰው ነዉ በሚካኤል!!!
    ሊቀምላኩ ትዳራችሁን ይባረክ ከሃአጥያት በቀር የለመናችሁት ሁሉ ይሁንላችሁ ❤🙏

  • @birararTIrukork
    @birararTIrukork 2 месяца назад +5

    የዉድ በጣም ነዉ እምወድሽ ስታወሪ እራሱ መስፈርትሽን ጠብቀሽ ነዉ ምናይነት ሰዉ ቢሆነዉ አችን የሚጠሉሽ አይለያችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EthiopiaTikidem-uw1gw
    @EthiopiaTikidem-uw1gw 2 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ሁለታቹህም ጨዋ ናቹህ ጤናና እና እድሜውን ይስጣችሁ ትዳራቹህን በጥበብ እና በማስተዋል እንድትመሩት ይርዳችሁ ልጆቻቹህን እግዚአብሔር ያሳድግላቹህ።

  • @BeThankfulHelpEachOther-s4h
    @BeThankfulHelpEachOther-s4h 2 месяца назад +14

    እንዲህ አይነት ፍቅር ጸጋ ከእግዚአብሔር የሚሰጥ ስጦታ ነው።ለማንም አልተሰጠውም። እና እግዚአብሔር ፍቅራችሁን እስከ ቀራንዮ ያድርግላቹ። ፈተና የምንሰራበት ነው እግዚአብሔር በፈተና ያለው ትምህርት እንዳያመልጠን ስለሚፈልግ እንጂ ጠልቶን አይደለም በርቱ እግዚአብሔር በከፍታ ያብርራቹ ልጆቻችሁን ይባርክ❤❤❤

  • @የሺውርቅ
    @የሺውርቅ 2 месяца назад +38

    እሱ ሰነምግባረ ያለው ይዋህ ቅን ልብ ያለው ሰው ነው ዘቢባዬም በጣም ነው የምንወድሸ መጨረሻችሁ ይመረ ❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️👌👌👌👍👍👍👍

  • @zufetube1981
    @zufetube1981 2 месяца назад +45

    Yes ዘቢብዬ ቶሎ ውለጅ እሽ የኢሱ እናት እኮ ዘርሽን ከዘርሽ ይደባልቀው ብለውሻል ቶሎ ብለሽ ዘርሽን አብዥ ቆንጆ እ/ር እኮ በትልቁ ባርኮሻል ማዘር እማ እናቴን ነው የምትመስለው ቅላታቸው ያንገታቸው ንቅሳት ከምነግርሽ በላይ አንዳአይነት ናቸው እናቴ ተወልዳ ያደገችውወሎ ውስጥ አንቻሮ ዬሚባል አገር ነበር አሁን ግን በማይቀረው ሞት ካጣሁአት ሁለት አመት አለፋት ለኢሱ ማዘር እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ አንችን ባለቤትሽን ልጆችሽን እግዚአብሄር በማያልቀው ፍቅሩ ይጎብኛችሁ ውድድድድ...❤❤❤

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr 2 месяца назад

      ደምሪኝ❤

    • @sarayoutube4678
      @sarayoutube4678 2 месяца назад +2

      እግዚኣቢሔር ብለሽ ጻፊ እህቴ እ/ር ተብሎ ኣይጻፍም

    • @zufetube1981
      @zufetube1981 2 месяца назад

      @@sarayoutube4678 OK sorry about that. And thank you. 🙏

    • @MedhintKfamilyYouTube
      @MedhintKfamilyYouTube 2 месяца назад

      ደምሩኝ ማረቼ

  • @BirukFisehaMamush
    @BirukFisehaMamush 2 месяца назад +21

    ዘቢቡ ገና በቀሪው ዘመንሽ ብዙ ደስታ ይብዛልሽ!!!!

  • @Tamoyegenet
    @Tamoyegenet 2 месяца назад +39

    ዘቢባ ማርያምን ነው ምልሽ አንቺ ማር ነሽ ለዛውም ጣዝማ ማር እግዚአብሔር ቤተሰብሽን አገራችን ይጠብቅልን ዘቢባ እንኳን ሰው ዛፉም ይወድሻል❤🎉።

  • @Beteymak
    @Beteymak 2 месяца назад +9

    የሰውነት መለኪያ ይሄን ወርቅ ልብ አይቀይርብህ❤

  • @AddisAbu-wg5sg
    @AddisAbu-wg5sg 2 месяца назад +2

    ዘቢ ውለጂ በማርያም፡ድገሚ የእግዚአብሔር ምርጫው ነክ ፀጋውን ያብዛልክ ወንድማችን ይጨምርልክ

  • @MermaHumer
    @MermaHumer 2 месяца назад +2

    ምርጥ ባል ምርጥ አባት አንቺም ዙብዬ ምርጥ ሚስት ምርጥ እናትነሽ ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም ቀሪ ዘመናቹን ይባርክላቹ ልጆቻቹም ያሳድግላቹ❤❤❤❤❤❤

  • @mahiletabebe385
    @mahiletabebe385 2 месяца назад +5

    እሱየ አንተ መልካም ሰዉ ነህ እንዃን እግዚአብሄር በመልካም ሴት እና ልጆች ባረከህ፡በነገር ሁሉ ተከናወኑ።

  • @tomytk6430
    @tomytk6430 2 месяца назад +8

    ሚጠጣ ነገር ብታቀርቢ ደስ ይላል..., በጣም ነው ምታምሩት:: እግዚአብሔር ቤታቹ ይባርክ::

  • @SisayneshBimrew
    @SisayneshBimrew Месяц назад

    በእውነት ደሰ የምትሉ ባለትዳሩች ናቸው ዘቢባ ያሳለፍሸው ፈተና አኔም አሳልፌያለው አንቺን ለሲግል ማም ሴቶች አሰተማሬነሸ ተሰፋ ሰጪ ነሸ በአውነት ያሳለፍሸውን ሰታወሬ አልቅሻለው አኔንም ሰለሚነካ ብቻ ጥሩ አሰተማሪ ነው ባልሸም የወሀ ነው አግዝያብሒር እድሜ ይሰጠው ትዳራችውን እግዝያብሒር ይባርከው

  • @alemeshetegierefe3588
    @alemeshetegierefe3588 2 месяца назад +4

    እግዚአብሔር ይህን አይቶ ልቡ በፍቅር የትሞላ መልካም ሰውን ሰጥቶሻል፤ ፈጣሪሽን አብዝተሽ አመስግኚ፧ ይህን መልካም ነገር ያሳየን የድንግል ልጅ መድሃኒአለም ስሙ የተመሰገነ ይሁን:: የጠላት አይን አይያችሁ!!

  • @Elsa-tg1ec
    @Elsa-tg1ec 2 месяца назад +19

    የኔ ውድ ለተሳዳቢዎች ለተቺዎች ወሬ ለሚሰነጥቁ ጆሮሽን እንዳሰጫቸው አደራ የአይምሮ ደሀ ናቸው በርቺ በርቱልኝ ሰጪ እጅ በእጥፍ ያገኛል ትክክልና ስብእና ነው። ዋውውውውው❤❤❤❤❤❤

  • @Faith-g9f
    @Faith-g9f 2 месяца назад +2

    This person is simple and honest!! ግልፅ እነ የዋህነው🙏

  • @mesrert123
    @mesrert123 2 месяца назад +4

    የተባረከ ሰዉ ነዉ በተለይ ለspecial need ልጆች ያለዉ ፍቅር ይገርማል አሁንም ፍቅር ይጨምርላቹ ትዳራቹ ይባረክ ❤

  • @hidathidat7909
    @hidathidat7909 2 месяца назад +4

    በጣም እወዳችዋለዉ የፍቅር ተምሳሌት ናቹ ያብራሃን የሳራን ቃልኪዳን ይሁንላቹ ልጆቻቹ ደሞ እግዛብሄር ያዳድግላቹ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏ኤርትራዊት እህታቹ ነኝ።

  • @rhamtistore5049
    @rhamtistore5049 2 месяца назад +4

    ምን አይማት አመስጋኝ ወድ ነው አሜን እግዚአብሔር ይክበር ይመሥገን❤

  • @hareggebre
    @hareggebre 2 месяца назад +10

    ዘቡዬ እግዚአብሔር ይመስገን ፍቅር በገንዘብ አይገዛም እንኳን ደስ አለሽ ቅን ነት ለራስ ነው

  • @fefeagarotube5704
    @fefeagarotube5704 2 месяца назад +2

    እርጋታሽ በጣም ደስ ይላል ፈጣር እስከ ዘላለሙ አይለያችሁ ውለድ ክበድ የልጅ ልጅ የምታዩ አብራችሁ ጃጃው አይለያችሁ❤❤❤

  • @YewalashetTadesse
    @YewalashetTadesse 2 месяца назад +1

    አው ኢሱ ቅን ልብ እና የዋህ መሆን እግዚአብሔር ይጠብቃል። እኔም ባሌ ልክ ዘቢባ እንዳለችህ ነው እሚለኝ እሚፈራውም ግን እኔ እሚጠብቀኝ አይተኛም ህጸን ልጅ ነኝ ይጠብቀኛል። ሌላው ዘቢባ በርቺ ወደፈት መጥፎ ኮመንት አይድነቅሸ። ሰው በራሱ መጥፎ አደለም ያደርበትን እርኩሰ መንፈሰ በጸሎት ተዋጊ እመቤታችን ትርዳሸ። በቤትሸ የጸሎት ቦታ ይኑርሸ።ለልጆችሸም ጸሎት አሰለምጅ።

  • @TztaMelaku
    @TztaMelaku 2 месяца назад +5

    በርቱ በርቱ እግዚአብሔር ነው ያገናኛችሁ ።አደራችሁን ንፋስ እንዳይገባችሁ ፀልዪ አይዟቹ ።እግዚአብሔር ልጆቻችሁን ያሳድግላችሁ ።ተባረኩ አሜን አሜን ።

  • @selamabebe4859
    @selamabebe4859 2 месяца назад +2

    በጣም ጥሩ ሠውና የዋህ ባል ነው የሠጠሽ ፈጣሪሽን ሁል ጊዜ አመስግኝ ።በርቱ ጎበዞች።❤❤❤❤❤

  • @dawttigrawy6582
    @dawttigrawy6582 2 месяца назад +3

    መታደል ነው መልካም ባል መልካም ባል ሰጦሻል ❤❤❤ እንካን ደሰ አለሸ ሰው ሁሉ መጀመረያ ረጋ በይ ኡዩኝ ኡዩኝ አትበይ ሰሉሸ ሳትሰሚ አዝ ደረሰሻል አሁኑም ፊቅራቹ ይጨምርላቹ❤🎉❤

  • @BerciBerci-sc2go
    @BerciBerci-sc2go 2 месяца назад +4

    ምን አይነት ደሰ እሚለል በተሰብነዉ እግዚአብሔር ይጥብቃችሁ

  • @dalyyaassefa2379
    @dalyyaassefa2379 2 месяца назад +13

    እኔ በጣም ወዳችሁ ነኝ አድናቂያችሁ ነኝ ጌታ ይባርካችሁ ዘመናችሁ ሁሉ የተባረከ ይሁን ትዳራችሁ ይባረክ በጣም ምወዳችሁ ልዩ ባለትዳር ክፉ አያችሁ

  • @Ahmad-y4e1c
    @Ahmad-y4e1c 2 месяца назад

    በእውነት መታደል ነው እኝዲህ አይነት ሰው ማግኘት በዚህ ዘመን ከሀዲ በበዛበት ግዜ እግዚአብሔር ድንቅ አምላክ ነው! በቲክቶክ አንዲህ አይነት መልካም ሰው ማግኘት የእግዚአብሔር ኦጅ እንዳለበት ግልፅ ነው!

  • @addismulugetamulugeta6829
    @addismulugetamulugeta6829 2 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛው ልጆቻችሁን እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሳድግላችሁ ዘመናችሁ ይባረክ

  • @amelworkdesta4601
    @amelworkdesta4601 2 месяца назад +4

    ዘቢባ በጣም ነበር ጅምሩ ያፈራኝ ግን ምልካም ስው ጭዋ ያሳደገው ምልካም ስው መሆኑ በጣም ደስ ይላል 🎉 ከሁሉም ፍርሃ አግዚአብሔር ያለው መ ሆኑ ደስ ይላል 🙏 ቤትሽን የአብርሃም ቤት የብ
    ርክት ቤት ያርግልሽ 🙏

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 2 месяца назад +18

    ውሃ በአጠገባችሁ ይኑር ጉሮሮ በመናገር ይደርቃል❤❤❤

  • @Jenet-l6z
    @Jenet-l6z 2 месяца назад +4

    ምንም ጥርጥር የለውም ጥሩ አፈቃሪ መሆንህ እኮ ከገፅጣ ማመን ይቻላል ዘቡም ልክ እዳተ ፍቅር የሆነች ሚስትነው ያገኘህው ስለዚህ ትዳራችሁን እደአብርሐም እደሳራ ያርግላቹ አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @EM-gq9ix
    @EM-gq9ix 2 месяца назад +4

    በዚህ ዘመን እንዲህ አይነት ሰብእና ማየት ያሰገርማል ኢሱ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጥህ ዘቡ እርጋታሸ ድሮም እወድሸ ነበር❤🙏

  • @SeniA-su3bz
    @SeniA-su3bz 2 месяца назад +5

    ዘቢብዬ እኔ ሙዚቃ አድማጭ አይደለሁም ነገር ግን በጣም እወዳችሆለው መልካምነት እና ፍቅር በጣም የስደስታኛል ስለዚህ ቤተሰቤ ነሽ ጌታ እየሱስ ዘመንሽን ልጆችሽን ባለቤትሽን ጠብቆ ይባርክልሽ።

  • @Hibret-v4j
    @Hibret-v4j Месяц назад

    ዘቡዬ በጣም ነው እምታምሩት በጣም ነው እመወዳችሁ!! የእውነት ለዚህ ዘመን አስተማሪ የሆነ የትዳር ህይወት የፍቅር ተመሳሌት ናችሁ። ኢሡየ እግዚያብሄርን ያስቀደመ ሠው ሁሌም ሙሉ ነው ዘመናችሁ ሁሉ የተባረከ ይሁን!!ፍቅር ባለበት እግዚያብሄር እሡ ባለበት ደግሞ ሁሉም አለ!!!❤❤❤

  • @afro90s78
    @afro90s78 2 месяца назад +5

    ያንቺን መልካም ስብህና ፈጣሪ በሰጠሽ መልካም ሰው ማወቅ ይቻላል

  • @MehretNakew
    @MehretNakew 2 месяца назад +2

    ሰውየው በጣም በጣም ጨዋ ጨዋ ያሳደገው ❤❤❤
    ምነው በደረቁ ወይም ውሃ ወይም ቡና ቢኖር በጣም አሪፍ ነው የምትሉ

  • @NardosSega
    @NardosSega 2 месяца назад +1

    እውነት ነው አሜን ሰልሁሉም እግዚአብሔር ይምስገን 🙏

  • @Rehimatube-p1f
    @Rehimatube-p1f 2 месяца назад +20

    ምስጥ ብዬ የሠማሁት ታሪክ ዘቡዬ የኔ መልካም ኢሱዬ ምርጥ ሰዉ

  • @TztaMelaku
    @TztaMelaku 2 месяца назад

    ጎበዝ የምትደነቅ አስተዋይ ነህ አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ትክክል መሰጠት ያስፈልጋል ።ስጦታ ነው ።እውነት እውነት ነው አሜን ተባረኩ መካፈል መታደል ነው ።🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Demakelifa
    @Demakelifa 2 месяца назад +7

    አውነትም የባለፈው ነጠላ ዚማሽ ስሚን ከስሙ በጣም ይገልፃል ይጠብቃቹ ፈጣሪ

  • @sulwe88
    @sulwe88 2 месяца назад +1

    Beautiful couple❤ welcome back🎉 congratulations on new baby girl. So sweet the way he explained about his family. REAL FATHER FIGURE.

  • @EmebetNigusieEmebet
    @EmebetNigusieEmebet 2 месяца назад

    የእውነት ቃል ይለኝም በጣም ነው ደስ የምትሉት ፈጣሪ ይባርካችሁ ልጆቻችሁ ይባረኩ ከክፍ ሁሉ ነገር ይጠብቃችሁ አይለያችሁ አብራችሁ አርጁ ደጋግማችሁ ዉለዱ እወዳችኃለሁ

  • @mekdesmekdes-e5v
    @mekdesmekdes-e5v 2 месяца назад +3

    ዘቡዬ ልብሽ እንዴት መልካም ቢሆን ነው የታደልሽው እሲ አንተ ልብክ መልካም ስለሆነ ነው ፈጣሪን ዘቡዬን የሰጠክ ይህ ልቡ ዘብዬ ባታገኘው ኖሮ እንደዚ ንጉስ አይሆንም አንዳንድ ልቦች ቦታቸውን ሲያገኙ እንደዚ ንጉስ ይሆናሉ ብቸ ተባረኩ❤❤❤❤

  • @TirsitHabtgabral
    @TirsitHabtgabral 2 месяца назад +2

    እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምርላችሁ እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ።

  • @Dior768
    @Dior768 2 месяца назад +2

    እውነት ለመናገር ወደፊት ትዳር ፈላጊዎችን የምታገናኙበት እና ብዙዎችን የምታገዙበት ትከፍታላችሁ❤

  • @shitayetaddess7746
    @shitayetaddess7746 2 месяца назад +5

    ሰው ለባሉ ታማኝ ሲሆን አስመስሎ ይወልዳል የኔ ቆንጆ

  • @aynalemalem2726
    @aynalemalem2726 2 месяца назад +5

    ተባርካችሁ ቅሩ ለበረከት ሁኑ የጉልበታችሁ ፍሬዎች ይባረኩላችሁ በምድር ስትኖሩ ጌታ ይጠቅማችሗል ያለውን ሁሉ ይስጣችሁ ተባረኩ እድሜ ይስጣችሁ ቤታችሁ በበረከት ይሙላ ጌታ ይታይባችሁ

  • @AffectionateBlockGame-xn6ic
    @AffectionateBlockGame-xn6ic 2 месяца назад +1

    ምስጋናዉን እንዴት አድርገሕ እንደገለጵከዉ በጣም የሚገርም ነዉ ተባረክ

  • @Barkot-sp5cc
    @Barkot-sp5cc 2 месяца назад

    ዘመናችው ይባረክ ተባረኩ❤❤❤

  • @Amenadav
    @Amenadav 2 месяца назад +4

    ምርጥ ባልና ሚስት እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርከው❤❤❤

  • @anahabbana2562
    @anahabbana2562 2 месяца назад +1

    Zebu MASHA Allah Ketyun edimeyachihun Yibarkilachu

  • @woyneshetangessa8623
    @woyneshetangessa8623 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ በጣም በጣም መልካም መልካም ሰው ነህ አንተም እሷም እድለኞች ናችሁ

  • @MeseretGemechu123
    @MeseretGemechu123 2 месяца назад +3

    በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር በቤታችሁ ይግባ ልጆቻችሁን ያሳድግላችሁ

  • @user-sp6qb3ps2h
    @user-sp6qb3ps2h 2 месяца назад +3

    💚💛❤ዉዶቻችን የአንድዬ እናት እመቤቴ ማርያም በእድሜ በጤና ታኑራቹ ትጠብቃቹ 💚💛❤

  • @HakimaIbrahim-n6i
    @HakimaIbrahim-n6i 2 месяца назад +1

    awww i just love these two😍😍

  • @mesfingirma1365
    @mesfingirma1365 2 месяца назад

    Wow amazing speech long live both of you 🎉🎉🎉🎉

  • @ZiziNegash
    @ZiziNegash 2 месяца назад +1

    ዘቦይ አንድ ጓደኛይ ምን አለች መሰለሽ መኪና ገዝታ ደስ ብሏት እግዚያብሄር እኮ ሲሰጥ አይሰስትም ማርያምን አይሰስትም ያለችዉ መቼም አይረሳኝም ምክንያቱም በበፊት አኗኗራችን መኪና መያዝ ለኛ እሩቅ ነበር እና የሰዉ ልጅ በኑሮዉ በፍቅር ሂወቱ በቃ በሂወቱ ደስተኛ ሆኖ ሳይ የጓደኛይ አባባል ትዝ ይለኛል እና ዘቦይ ሁለታችሁም ወርቅ የሆነ ልብ አላችሁ መልካም ነገር ሁሉ ይገባችዋል❤🙏

  • @elenigilamariam7892
    @elenigilamariam7892 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ምንም ነገር ሲሰጠን የሚገባንን ነው ትልቅ የተማርኩበት ላጣነውም ላገኘነውም እግዚብሔር ይመስገን ድንቅ ቃል

  • @HanaDesta-l1i
    @HanaDesta-l1i 2 месяца назад

    Omg you make me cry his Define person’s personality so beautiful you are a lucky woman. I’m happy for you. I love you both.

  • @RuthenaMessi
    @RuthenaMessi 2 месяца назад

    Zebu yemr gazitegha bthighe yawatashal betam betam new yemtamrut hulum negerache ye Ewnet new zemnachu ybarek..

  • @LeleAbi
    @LeleAbi 2 месяца назад

    Egzabher yimesgen rejim edmena tena yetachuh tebareku ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @hiwi7095
    @hiwi7095 Месяц назад

    Profoundly emotional and authentic conversation. God bless your union!

  • @getachewkebede6415
    @getachewkebede6415 2 месяца назад +2

    ዘመናችሁ ይባረክ

  • @alemneshalemnesh4685
    @alemneshalemnesh4685 2 месяца назад

    ትክክል ጌታ ይርዳህ በሁሉነገር❤🎉

  • @kebebushtube9618
    @kebebushtube9618 2 месяца назад +2

    የሚጠጣ ያዙ በተረፈ ቀጥሉበት ልጅሽን ስወዳትትትት ደሞ ስታምርርርር ❤❤❤

  • @astertadesse9906
    @astertadesse9906 2 месяца назад +1

    Good to see you guys .again, I'm so happy you give a good message. You're right. You're a good man she's a good 👍 woman. God bless your marriage and your kids. You are both kind and humble, especially your wife❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 2 месяца назад +5

    ቃል የለኝም ጀግና አባታ ጀግና ቦል ነዉ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉😢🎉

  • @adeimeka5357
    @adeimeka5357 2 месяца назад +10

    ክምር ሕይወት ስለሆነ የምታወሩት ብትሰሙ አትሰለቹም እወዳቸዋለሁ ❤❤❤

  • @bettyggirma
    @bettyggirma 2 месяца назад +7

    ዘቡዪ በርቺ የአኢሱን እናት ዪሚንም ብታቀርቢልን ደስ ይለናል

  • @MKT2112
    @MKT2112 2 месяца назад

    በጣም ደስ ብሎኛል እውነት ለመናገር እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክላችሁ ❤❤❤❤

  • @tsigeredaJesus-s2x
    @tsigeredaJesus-s2x 2 месяца назад

    ዘቢባዬ በመጀመርያ ላንቺም ለእንግዳሽም ማለትም ለውዱ ባለቤትሽ ውሃ ብትጋብዢው ምነው በደረቁ የመጀመርያሽ ቢሆንም ስለጅማሬሽ እንኳን ጌታ ረዳሽ ደስ የሚል እና እውነተኛ የትዳር ታሪክ ነው እውነተኛ የትዳር አጋር ለዛውም ከነልጅሽ የሚወድሽ ባል ሲቀጥል You are lucky zebibaye ለዛውም ይሄንን የመሰለ ባል ካንቺ አልፎ ተርፎ ለሰወች የሚያስብ አስተዋይ የዋህ ለሰወች የሚቆረስ ማግኘት ቀላል አይደለም ላንቺም እንኳን ጌታ እረዳሽ መፅሐፍ ቅዱስ ሲናገር ሰው ብቻውን ይሆን ዘንድ መልካም አይደለም ብሎ ለአዳም ሄዋንን ፈጠረለት ላንቺም እንኳን አዳምሽን አገኘሽ ለምን single mam መሆን ከባድ ነው ነገር ግን እንዳንቺም እድለኛ አሉ ከነ ልጆቻቸው ባል ያገቡ አሉ መልካም ልብ ያላቸው ጥሩ አባት ሊሆኑ የሚችሉ በዛው ልክ ደግሞ የሴትን ልብ የሚሰብሩ አሉ ልቦና ይስጣቸው ወንዶቹ በፍቅር ስአት ልጅ አለኝ ስትል ሀጥያት ነው አይፈልጉም እነሱ ግን አስርም ልጅ ቢኖራቸው አለን ሲሉ ሴቷ ባሏን ስለምታፈቅር ትቀብላለች ትኖራለች ስለዚህ ይሄንን ፕሮግራም ይበል ይቀጥል ባለቤትሽ እውነተኛ የአባትነትን ፍቅር ነው ለልጅሽ የሚያሳየውን እውነተኛ የአባትነት ፍቅርን የሚሰጠውን አይተናል ጌታ ይባርከው ይሄ ከጌታ የተሰጠው ፀጋ ነው ያብዛለት የጨምርለት አይወሰድበት ይሄ ከክርስቶስ ዩተማረው ፍቅር እንጂ በራስ ሙከራ የሚመጣ ወይም ሰውን አይቶ ወይም ከትምህርትቤት ተምሮ የሚመጣም አይደለም ለዚህ ከእግዚአብሔር ሊሰጠን ይገባል ሲቀጥ ዘቢባይ ልክ እንደናተ ተመሳሳይ ታሪክ ያላቸውን ባል እና ሚስቶችን ብትጋብዢ ማለት ልጅ ኖሮአቸው የተጋቡ ሂወታቸው እንደ እናተ አሰተማሪ ሊሆን ይችላል ያላቸውን የፍቅር የትዳራቸው እንደዚህ አይነት የሂወት ተሞክሮ ያላቸውን እናተ ጋር መጥተው ቢቀርቡ ለነሱም አንደኛ የሂወት ምስክርነት ብሎም የሚመሰጋገኑበት ለሌሎችም ደግሞ ማስተማርያ ይሆናል ብዬ የግል አስተያየቴን እሰጣለሁ በተረፈ በርቺ ካንቺ ከራስሽ ሂወት መጀመሩ ደስ ብሎኛል አንቺ ጠንካራ ልጅ ነሽ የሰው እርግማን ስድብ ያላስቆመሽ ጠንካራ ነሽ ለምን ትክክለኛ ቦታሽ ላይ ስለሆንሽ ነው የኛ ሰው እንደሆነ ጥሩም ሰራሽ መጥፎ ከእርግማን እና ስድብ ከመፃፍ አያቆሙም ለእኔ ሁለት አይነት ሰወች አሉ በርቺ አይዞሽ እንወድሻለን የሚሉሽ የእግዚአብሔር ልጅች ናቸው የሚረግሙሽ የሚሰድብሽ የሚያናንቁሽ የሚያንኳስሱሽ ደግሞ የሰይጣን ልጆች ናቸው ለምን ስድብ የሰይጣን ነው የእግዜያብሔር ቃል ሲናገር
    የሚርግሟችሁን መርቁ ነው የሚሉው ለማንኛውም በርቺ ጉበዝ ጣፋጭ ወግ ነው ተባረኩ ልጆቻችሁን ጌታ በሞገስ በጥበብ በማስተዋል ያሳድግላችሁ እናተንም እግዚአብሔር እስከ ሽበት እስከ ሽምግልና በእድሜ ያጥግባችሁ ተባርካችሁ ለበረከት ሁኑ ትረፉ ተትረፍርፎ Big respect ❤❤❤😢

  • @abebalegesse5645
    @abebalegesse5645 2 месяца назад +1

    Zebuyena Esu bertu Enkuanm tegenagnachu kenelijochachu tebareku mechershachu hulu yemer dese telalachu❤❤❤❤❤❤

  • @ኢትዮኩራቴ
    @ኢትዮኩራቴ 2 месяца назад +2

    ወላሂ በጣም ነው የምታስቀኑት አላህ ይጠብቃቹ ከነገረኛ ከሸረኛ ከሀሜተኛ ከሴረኛ ከአይን ከሁሉም አላህ ይጠብቃቹ በጣም የምትወደዱ ጥብዶች ናችሁ ፍቅራቹሁን ያብዛላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እወዳቹዋለው

  • @NnNn-j8s
    @NnNn-j8s 2 месяца назад +17

    ጠካራ ሴት ስለሆንሽ ከየኛጀምሮ ነው የምወድሽ በርቺ በዪቱቨ መምጣትሽደስብሎኛል ፍፃሜሽን ያሳምርልሽየኔ ቆጆ❤❤❤❤❤❤❤

  • @netsanet-d9l
    @netsanet-d9l 2 месяца назад

    Tedarachun eg/r yebarek. Bahirewn ayekeyrbsh melekam leb yalw sew yegebashal demo.

  • @EsyaAsya-bl9li
    @EsyaAsya-bl9li 2 месяца назад

    ምንኛ መታደል ነው. መሻአላህ. ❤❤❤❤❤❤

  • @seblemesfin7116
    @seblemesfin7116 2 месяца назад +4

    ዘቢብዬ ኢሡም ንግራችሁ አይጠገብም ልብያለው መማር ይችላል እኔ ብዙ ነገር ተማርኩኝ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @HaymanoteTerefe
    @HaymanoteTerefe 2 месяца назад +2

    ታድለሽ ፈጣሪ አይለያችው እመብረሀን በቤታችው ትግባ

  • @alemasfaw6682
    @alemasfaw6682 2 месяца назад +1

    ይህ ሰው የእግዚአብሔር ስጦታነው እግዚአብሔር አይቀይርህ።

  • @SelamHadgu-x1w
    @SelamHadgu-x1w 2 месяца назад

    Befetari betam egdlegna nesh zebiba wanaw egziabher mefratu new

  • @zewdiblessings5347
    @zewdiblessings5347 2 месяца назад

    በጣም ነው ደሰ የምትሉት ተባረኩ በጣም የተባረካችሁ ናችሁ