Zebiba Girma
Zebiba Girma
  • Видео 11
  • Просмотров 11 231
እርግዝናው አዲስ ሆኖብኝ ነበር!
እርግዝናው አዲስ ሆኖብኝ ነበር!
#zebibagirma
#Esu
#ZebibaGirma&Esu
Unauthorized use, distribution and re-upload of this content is strictly prohibited.
Copyright ©2024 Zebiba Girma
Просмотров: 16 294

Видео

እሱዬ አብሳላት ላይ ጨከነባት !
Просмотров 119 тыс.Месяц назад
እሱዬ አብሳላት ላይ ጨከነባት ! #zebibagirma #Esu #ZebibaGirma&Esu Unauthorized use, distribution and re-upload of this content is strictly prohibited. Copyright ©2024 Zebiba Girma
ደስ የሚል ቀን!
Просмотров 210 тыс.Месяц назад
ደስ የሚል ቀን! #zebibagirma #Esu #ZebibaGirma&Esu Unauthorized use, distribution and re-upload of this content is strictly prohibited. Copyright ©2024 Zebiba Girma
ከቤተሰቤ ጋር አብራችሁ ዋሉ
Просмотров 197 тыс.Месяц назад
ከቤተሰቤ ጋር አብራችሁ ዋሉ #zebibagirma #Esu #ZebibaGirma&Esu Unauthorized use, distribution and re-upload of this content is strictly prohibited. Copyright ©2024 Zebiba Girma
ባሌን በቲክቶክ አባቴን በኢንስታግራም አገኘው !
Просмотров 243 тыс.Месяц назад
ባሌን በቲክቶክ አባቴን በኢንስታግራም አገኘው ! #zebibagirma #Esu #ZebibaGirma&Esu Unauthorized use, distribution and re-upload of this content is strictly prohibited. Copyright ©2024 Zebiba Girma
ከኖርዎዬ የተላከው ሽምግልና - ክፍል 2
Просмотров 123 тыс.Месяц назад
ከኖርዎዬ የተላከው ሽምግልና - ክፍል 2 #zebibagirma #Esu #ZebibaGirma&Esu Unauthorized use, distribution and re-upload of this content is strictly prohibited. Copyright ©2024 Zebiba Girma
ከኖርዎዬ የተላከው ሽምግልና
Просмотров 102 тыс.2 месяца назад
ከኖርዎዬ የተላከው ሽምግልና #zebibagirma #Esu #ZebibaGirma&Esu Unauthorized use, distribution and re-upload of this content is strictly prohibited. Copyright ©2024 Zebiba Girma
አባቴ ቢሆን ብዬ ተመኘው!
Просмотров 240 тыс.2 месяца назад
አባቴ ቢሆን ብዬ ተመኘው! #zebibagirma #Esu #ZebibaGirma&Esu Unauthorized use, distribution and re-upload of this content is strictly prohibited. Copyright ©2024 Zebiba Girma
በፍቅር ሰገጤ ነኝ ! - (ክፍል -2)
Просмотров 101 тыс.2 месяца назад
በፍቅር ሰገጤ ነኝ ! - (ክፍል -2) #zebibagirma #Esu #ZebibaGirma&Esu Unauthorized use, distribution and re-upload of this content is strictly prohibited. Copyright ©2024 Zebiba Girma
በፍቅር ሰገጤ ነኝ !
Просмотров 395 тыс.2 месяца назад
በፍቅር ሰገጤ ነኝ ! #zebibagirma #Esu #ZebibaGirma&Esu Unauthorized use, distribution and re-upload of this content is strictly prohibited. Copyright ©2024 Zebiba Girma
Zebiba Girma - Tizeta - ዘቢባ ግርማ - ትዝታ - New Ethiopian Music 2024 (Official Lyric Video)
Просмотров 92 тыс.2 месяца назад
Zebiba Girma - Tizeta - ዘቢባ ግርማ - ትዝታ - New Ethiopian Music 2024 (Official Lyric Video) #zebibagirma #Tizeta #ZebibaGirmaTizeta Unauthorized use, distribution and re-upload of this content is strictly prohibited. Copyright ©2024 Zebiba Girma

Комментарии

  • @ABCd-wb1gi
    @ABCd-wb1gi День назад

    ንፁህ ልብ ስላለሽ እግዚአብሔር ጎዶሎሽን ሁሉ ስለሞላ ተመስገን 🙏

  • @ABCd-wb1gi
    @ABCd-wb1gi День назад

    ስትታደል እንደዚህ ነው ከሚስት በላይ ብልጅ ትወደዳለህ!! ፍቅራችሁ ብዛ 🥰👌

  • @Dasashe-r9x
    @Dasashe-r9x 2 дня назад

    የኔ ውዶወች ስታምሩ❤❤❤

  • @HananDarwish2
    @HananDarwish2 10 дней назад

    በጣም ነው የምታምሩት ❤❤❤እድሜ ይስጣቹ🎉🎉🎉

  • @roonyvanpercy
    @roonyvanpercy 11 дней назад

    ጥንቸል ነሽ

  • @MustplumpingInstallationwork
    @MustplumpingInstallationwork 11 дней назад

    Merte areteste zabu dese tlalachu

  • @selomebekele6416
    @selomebekele6416 12 дней назад

    ኢሱን ትመስላለች እግዚአብሔር ያሳድግልን

  • @kaleabkalesh7272
    @kaleabkalesh7272 13 дней назад

    Le album emihon music abakensh

  • @GinteMekonne
    @GinteMekonne 14 дней назад

    አስተዋይ ሰወውውው

  • @meazaworku6870
    @meazaworku6870 14 дней назад

    Love always win!!!!!

  • @meazaworku6870
    @meazaworku6870 14 дней назад

    ❤❤❤ aba geta yebarkeh you are from heaven!! May God cover you by his blood! Stay blessed!!

  • @HananDarwish2
    @HananDarwish2 15 дней назад

    በርቺ 👍❤❤❤🎉🎉🎉

  • @FiregenetTeshome
    @FiregenetTeshome 15 дней назад

    Yene konjo fetari yibarkachhu

  • @rebeccatedla2635
    @rebeccatedla2635 15 дней назад

    ወይኔ ዉብ የሆነች ቤቢ አብሳላት ጌታ ሲሰራት በጣም ተጠንቅቆ ነዉ በኔ በኩል ወደ አባቷ እናት ትመስላለች ቅላቷ እንጂ እናቷንም የሚመስል ነገር አላት እህቷንም ትመስላታለች ቆንጅትዬ አምላክ ይጠብቅላችሁ ያሳድግላችሁ 🎊❤❤❤❤❤❤🥳🥳🥳🥳🥳🎊

  • @rebeccatedla2635
    @rebeccatedla2635 15 дней назад

    ሠላም ቤተሰቦች እናንተ ጥንዶች በጣም ነዉ የምታምሩት አምላክ በፍቅር በመተሳሰብ እስከመጨረሻዉ ያዝልቅላችሁ የተባረከ ህይወት ይገባችኋል ለሌሎች የምትኖሩ ስለሆናችሁ ጌታ ለናንተ ይኑርላችሁ ልጆቻችሁን ያሳድግላችሁ እወዳችኋለሁ ብዙ ህዝብ ይወዳችኋል 🎊 ✨🌟⭐️💫🎊🔥🔥🔥🎊👏👏👏❤❤❤🎊

  • @selomebekele6416
    @selomebekele6416 15 дней назад

    ደምጽሽ አይሰማም እባክሽ

  • @LiyaTesfaye-yl5ds
    @LiyaTesfaye-yl5ds 17 дней назад

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @YewagneshGebremeskel
    @YewagneshGebremeskel 17 дней назад

    Waw

  • @Samira-c3b7s
    @Samira-c3b7s 18 дней назад

    🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍❤❤❤😂😂😂🌂

  • @HawiAmbo2
    @HawiAmbo2 18 дней назад

    ❤❤❤❤🫶🫶ruclips.net/video/O1aHPsNqxk0/видео.htmlsi=4Vo3upQ1E8GnaGo-ruclips.net/video/O1aHPsNqxk0/видео.htmlsi=4Vo3upQ1E8GnaGo-

  • @Memekiya
    @Memekiya 18 дней назад

    Lanchey des blogal

  • @Zayid-f5b
    @Zayid-f5b 19 дней назад

    Fataribetachiwuni yibarikilachu❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @BrtukanSurafel
    @BrtukanSurafel 19 дней назад

    ❤❤ዋው ፈጣሪ ያዝልቅላችው❤❤

  • @HirutKonjo-r7z
    @HirutKonjo-r7z 19 дней назад

    የኔ ደርባባ

  • @LiyaTesfaye-yl5ds
    @LiyaTesfaye-yl5ds 19 дней назад

    🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @fatumamehamed3270
    @fatumamehamed3270 20 дней назад

    አርቲስት ነኝ ብለሽ የማትኮፈሽ ሴት ነሽ ሴት ወይዞሮ ነሽ አደንቅሻለሁ ትዳራቹሁ የአብራሀም የሳራ ያርግላቹሁ ተባረኩ የበለጠ እግዚአብሔርን አክብሩት በነገር ሁሉ እዲረዳቹሁ

  • @HalimaMohammed-e6e
    @HalimaMohammed-e6e 20 дней назад

    ዘይባ እኔ አንድ ነገር ብቻ ስሚኝ እቺ ስለ እሱ ምትለፈልፈዋ አፋታለው ብላ ምትዝተዋ እድሜዋ ስላለፈ ቆማ መቅረቱዋ እሚያበሳጫት አንድ የትልቅ ትንሽ ናትና መልስ እንዳትመልሺላት ኢሱንም እርእስ አድርገሽ እንዳትጠይቂው ስለሱዋ ምንም ከማንም እንዳትሰሚ ፕሊስ በልጆችሽ የምር ቅናት አጨለለላት እኮ ፎፎፎፎ

  • @Milky-sr3mv
    @Milky-sr3mv 21 день назад

    zeboichini don't lesson those nonsense enjoy the rest of you life with your beautiful husband ❤

  • @Milky-sr3mv
    @Milky-sr3mv 21 день назад

    simple and beautiful coffee ceremony

  • @Milky-sr3mv
    @Milky-sr3mv 21 день назад

    Zebo we love you don't hear those nonsense they are jealous about your beautiful husband

  • @Milky-sr3mv
    @Milky-sr3mv 21 день назад

    you look so beautiful both of you❤❤❤❤

  • @tejineshdechasa2589
    @tejineshdechasa2589 21 день назад

    ማሬ ውዴ

  • @marthamuse-k3e
    @marthamuse-k3e 21 день назад

    የኔ ቆንጆ ቤትሽ ይድመቅ በምቀኛ ቤታቹህን እንዳታፈርሰ ስታምሩ

  • @EdomTlahun
    @EdomTlahun 21 день назад

    ❤zebu

  • @selamtsegaw-nw7ju
    @selamtsegaw-nw7ju 21 день назад

    ዘቡዬ እኔም ሲንግል ማም ነኝ ሁለት ልጆች ብቻዬን እያሳደኩኝ ነው እባክሽ እንግዳ አርጊኝና ብዙ ታሪክ አለኝ

  • @meddyadmassu8552
    @meddyadmassu8552 21 день назад

    🥰🥰🥰

  • @fikadutewelte8817
    @fikadutewelte8817 22 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Mekdiayalew
    @Mekdiayalew 22 дня назад

    እመቤቴ በእቅፏ ሸፍና ታሳድግላችሁ

  • @sinkenshgatahun3189
    @sinkenshgatahun3189 22 дня назад

    አይለያችሁ

  • @sinkenshgatahun3189
    @sinkenshgatahun3189 22 дня назад

    በጣም ቆጅናት አንቺን

  • @ZeharaAhmed-bl6gi
    @ZeharaAhmed-bl6gi 23 дня назад

    😂 ዋው ስታምሩ ሰላማቹ ,ይብዛልኝ ኦ የብና ባኽላችንን ዋው አደቃለው የብና ውበቱ ስራአቱ እና ሽታው ነው ኢትዮጺዊነት እዳላችሁት ባኽሎ ወጎ በትኛውም አቅጣጫ እደየባኽሉ ያለው ነገር ውብነው 🎉🎉🎉 እኔ ግን እናቴን ባቃት ደስ ይለኝ ነበር እናቴ በሂወት አድ ቀን እኮን አላቃትም 😭😭😭 ግን አሁን ብትኖርልኝ ለምጣለልሽኝ ብዬ አልጠይቃትም ነበር ግን እኔ እናቴ ብቻዬን ነው የተወችኝ ቢያስ እህት ወይ ወድም አልተወችልኝም ብቻዪን መተዋ ሳያሳት አባቴን እኮን መጠራይ ባጎቴ ነው የምጠራው ይቅርታ 😭

  • @TestgTestgh
    @TestgTestgh 23 дня назад

    ከአይን ያውጣችሁ ከናትዋ አፍንጫ ብቻ ሌላው ያባትዋ ነው

  • @serawitTefera
    @serawitTefera 23 дня назад

    ዘቢባ የኔ ወርቅ ማንም ቤጮሁ ምንም አያመጣም ቅናት ለምን በለጠችን ብለው ነው ምድረ ቀቆሞ የቀረ ሁሉ ሊያበጣብጥ ቤልም ላንቼ ኢሱ የኔ ውድ ልጀ የጌታ ስጦታ ነውበግድ ሊወሰድቡሸ ሊነጥቁሸ በግዜ ግባ በይው ኢሱን አንዳይጠልፈህ ልጀሸን ሳሜልኘ የኔ ውድ ልጅ

  • @yetenayethmikael571
    @yetenayethmikael571 23 дня назад

    ዘቢባዬ ባለፈ ነገር የፈለገችውን ትሁን ብትፈልግ ትሙት ሀሜተኛ

  • @HayatAyele-w1i
    @HayatAyele-w1i 23 дня назад

    Mene zebu mandejash l camera yedeberal

  • @RobelYigzw
    @RobelYigzw 23 дня назад

    ባክሽ አውን አረገላቸው ለልጆቹ ያልሺው ትልቅ ነገር አይደለም እኔ ሌሊት 10 ተነስቼ ለትምርት ምሳ ቆጥሬ ልብሳቸውን አጥቤ ፀጉራቸው ሴቶች ልጆች እደሚሆን አድርጌ እረ ምንለበላቹ አሁን እዲህ አደረገላቸው ተራ ነው ይልቁን እንደኔ ትዳራቹ እንዳይበተን ጠቀቅ ያኔ ነው ጀግና የምትባሉት እስቲ አሳዩን 10ቆይታቹ ያዝልቅላቹ ታምራላቹ

  • @SelamawitDaniel-w5r
    @SelamawitDaniel-w5r 23 дня назад

    Zibye ye wud stamru egzaheber edgnghachu hulam esu ytbkachu❤❤

  • @KidasNagash
    @KidasNagash 24 дня назад

    አንቸን ትመስላለቸ

  • @FitsumWolde-m1s
    @FitsumWolde-m1s 24 дня назад

    ❤❤❤❤🎉🎉

  • @YayineGashaw
    @YayineGashaw 24 дня назад

    Wow betam yamral ❤❤