Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ሴት ልጅ ስትደሰት የሚያስደስታቹህ 👍✌️ ዘቡዬ ከእነ ባለቤትሽ በፍቅር በጤና በልጆች በመልካም በጥሩ ነገር ያማረ ትዳር ይሁንላቹ።ሰፍዬ ምርጥ ሰው የልጅ ልጅ ልጅ ልጅ ልጅ ልጆችህን ቆመህ እንድትድር አላህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ።
ሰይፉ የኔ ጌታ በጣም ቅን ልብ ነው ከካሜራ ጅርባ በጣም ብዙ ጥሩ ነገር ያረጋል ለሰው ክብር አለው::❤️❤️❤️❤️🙏🏾
እኔ ዘፈን አላዳምጥም ግን ዘቢባ እንዲሁ በምታደርገው ነግግር አስተዋይ እና የዋህነት ስለማይባት እወዳታለሁ❤ተባረኩ።
ሰይፉን ግን የበጎ ሰው ሽልማት ያስፈልገዋል።ሰይፍሻ እንወድሀለን።ልጆችህ ይባረኩልህ 🙏
ሰይፍዬ የሰው ደስታ የሚያስደስተው ቅን ሰው ነው በሚገባ ይገባዋል ❤
Amen
በእንባ ነው የጨረስኩት ባህላችን እንዳልጠፋ አሳይተሽናል🎉🎉🎉 የበረካ ትዳር አላህ ያድርግላቹ🎉🎉🎉🎉
እሱባለው የሚለው ቃል ትልቅ ትርጉም ስላለው ኢሱ ማለቱን ተውትና ሁሌም እሱ ባለው በሉት ::ሌላው አንተ ግሩም ስነምግባር ያለህ ሰው ነይ ተባረክ ! የፀጉር አቆራረጥህን አስተካክለው ኖርማል ቢሆን ከኋላ መመለጡ ይቅርብህ ጺምህንም በደንብ አሳጥረው ይህን ብታደርግ ታመሠግነ ኛለህ ! ቤታችሁ ይባረክ! ተባረኩ ! መባረክ ሁሉን ይይዛ ብዬ ነው::::
ሰይፍሻ ምርጥ ሰዉ፣ልጅህን አሳድግ የምትድር ያርግህ።
ሰይፍሻ ቁምነገረኛ በዘቡ በኩል ነው ደስ ሲል እስከርጅና ያቆያቹ
ዋውውው እዴት ደስ እደምትሉ ዘቡዬ የኔ ሰዉ አክባሪ 😍😍😘😘😘😘
🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤የኔቆጆ ሂወትሽ ያማር ይሁንልሽ ዘቡዬ❤❤
የኔ ቆንጆ መልካም ነገሮች በሙሉ ይገባሻል❤❤❤🎉
Very interesting 🎉 we expect more beautiful stories from this union❤️🥰
እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ እና ሽማግሌዎች ጨዋዎች ዘቢዬ በርቺ መልካም ስለሆንሽ መልካም ባል አግብተሻል ነገሮችን እናንተ ፍቱት ለሌሎች አትንገሩ ከሁለታቹህ የሚበልጥ የለም አናንተ ናችሁ የምትተዋወቁት ሌላው ትርፍ ነው
I Love our culture you’re so polite
Hulachinm lnmarbet yemigeba newu zbuye ❤ yene melkam set hywotsh hulu kebetesebsh gar ybark, zebuye anchi malet endework besat tefetnesh yewotsash lj newu, ljochish ydegu, esuye antem lbe kena melkam sewu neh. Balna mist ke 1 wonz ykedal ❤. Abrachihu arju❤❤❤❤ ewidachihuwalhu ❤
Eseye eeeellllleeeee🎉🎉🎉 gata yetebarke tedaryargelachew hule dessyebeleshe yene konjo ❤❤❤❤
Betam dessss yilal,ohhh lalekis neber,destachihun yasketililachu❤❤❤
Enkwan egzarber arglshe yewah nw yemitmseygn 🥰des yeblshe 🥰 Hulam
Kal yelgem am happy nice❤❤❤❤
እግዚአብሔር ታላቅ ነው ❤
ዘቦየ የኔልበቀና ሴት የልብሽን ቅንነትአይቶ ኢሱንየመሰለወርቅባልሰጠሽ❤❤❤❤
ስለሁሉም ነገር እግዝሃብሔር ይመሥገን እሰይ የተባረከ ትዳር ይሁንላቹ በለጆቻአቹ እምትደሰቱ ይሁን❤❤❤❤
እንኳን ደሰ አለሸ ዘቦ❤❤❤❤🎉🎉🎉
ዘቦየ ጉልበት በመሳም ወገብሽ ተቆርጠ የኔ እናት የኛ ባህል እኮ 😢😂❤🙏
ዘቡ እንኳን ደስ አለሽ❤
ወይ ሴፉ ቆሌአቸውን ገፈፋቸው😂😂😂😂ምን አጠፋን አለ😂😂😂😂ሰላም ለሀገራችን🇪🇹🙏❤❤❤❤
ሰይፉ በጣም ቅን ልብ ነው
Congera zebu siefuyea melka sew neh ante tebarek
ማን አለ እንደ አንች እድለኛ😲🎉🎉🎉😘😘😍😍😍❤️
Gulbet stseme enbayen mkotatet akategine 😂😂😂😂 yetbareke nuro ystesh
ተመስገን እውነት ደስ ይላል
በረከት ይሙላበት❤❤❤❤❤❤❤❤
God bless your union 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
በየቀኑ ቪዲዬ ብትለቂ ማየት አይሰለቸኝም ❤❤❤
Bedestaaa Yanurachuu Zebuyeeeeee
ወላሂ ፈታ ያለ ደስ የሚል ያራዳ ልጅ ሽምግና ነዉ የተባረከ ትዳር ይሁንላቹ አይለያቹ 😃😘🙏
Zebuyeee mirt sew nesh betam enwodshalen
Enkuan dess alesh zebibye, yesergunm yekrstnawnm bey beneka ejsh 😊
ዘቡ እባክሽ ሰይፉ ቴኪ ፕሮግራም አርቲስቶች አዘጋጁልንንንንንን በፈጠረሽ ሞቅ ያለ ሚድያዉን የሚቆጣጠረዉ ፕሮግራም ይዘጋጅልን ብቸኛዉ የኢትዮ ድምቀት
ጥበብ (wisdom ) ምን ማለት እንደሆነ የዘቢባ አያት የመረቁት "( እሱ በሀብት አንች በልጅ ) ተባረኩ ያሉትን መስማት እንዴት ደስ ይላል በቃ ትክክለኛው መንገድ እና የፈጣሪም ፈቃድ ይህ ነበር ዛሬ ነገሮች ተገለባብጠው የአያቷን ምርቃት ለሚሰማ ላይዋጥለት ይችላል ከእውነተኞቹ እናቶች እና በፈቃዱ ከሚኖሩት እግዚአብሔር ጥበቡን ልባቸው ላይ ስላስቀመጠ ሲናገሩት ለሚያስተውል ሰው ልብን ያሞቃል
😂😂😂 ሴይፉ አሳቀኝ ደስይላል አልሰጥም አስደነገጥካቸው መልካም የትዳረዘመን
Zebuye yene yewah we love u❤❤❤❤
Desss belong benba ayehute tbareku❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤አሜንባህላችንትህትና
Amen Amen Amen 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤
እግዚአብሔር የሠጠሽ መልካም ሰው ነው ያንቺም ቀናነት ስላለ ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ 🙏
የኔ ዉድ አብራችሁ አርጁ❤
ስነስራቶ ይለያል❤❤❤
Egziabher selemun yebazelachu ❤❤❤
እኔ አላገበሁም ግን ምኙቴ እዴህ ማግባት ነው ❤እግዚአብሔር ወልዳችሁ ለመሳም አበቃችሁ❤
እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ
ene zebiba bet mabrariya mesteti yelem atifitenal yikirta new melsu.
ሰይፉ እንደ American president Joe Biden የተኛ መስሎኝ 😂😂😂😂
እንዴት የተባረካቹ እንዲ ነው በዓላችንን ስለጠበቃቹ ኑሩ በፍቅር
Seyphsha MN honeh new ejihin atamreh yewalkew
nice
love ,love
Ere seyfun shelmut artistoche
ማሻኣላህ ብያለሁ ላንቺ ደስ ብሎኛል🎉🎉🎉🎉
🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
😭temegen
መጠጥ ተይዞ እግዚአብሔር ይጠራል አቤት ምህረቱ ብዙ ነው ።
ኖርዌይ ነው ኖርዎዬ?
የሰይፉ አቀማመጥ እግሩን ከፍቶ መሀሉን እዩት
እግርህ ይቆረጥ ባለጌ
ምን ችግር ኣለው😂 ወንድ እኮ ነው 😂ወይ ክፋትሽ ግን
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ማለት: ወልደው ክርስትና አንስተው ሽምግልና?😊😊 መልካም ትዳር
ኣይደለም ውዴ የቆየ ቪድዮ ነው ኣሁን ለቃው ነው እንጂ
❤❤🎉🎉😂
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤
ወልካም ቤተሰብ🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
First❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤🎉🎉🎉🇪🇷
አልገባኝም ። አግብታ ፈታ እንደ አዲስ ልትሞሽር ነው ? ምንድነው ነገሩ ? የሆና ልጅ ይዛ ፣ ልጅም የወለደች መስሎኝ ነበር እሱም ከውጭ የመጣ ነበር ። አረ እንደውም ቶክ ሾ ላይ ይዛው ቀርባ ነበር ። ዛሬ የለቀቃችሁት ቪዲዮ ምንድነው ?
የቆየ ቪድዮ ነው ኣሁን ወልደዋል ልክ ነሽ
እኔ ያልገባኝ ነገር ይሄ ቪድዩ አብሮ መኖር ከመጀመራቸው በፊት ልጅ ከመውለዳቸው በፊት ነው ወይይይ? ሲቀጥል የዘንድሮ ሽምግልና ሙሽሪቶ አብራ መሃል ቆማ ነው እንዴ የሚሸመገለው??
የቆየነዉ
Sifesha hulem semegelena lay lela sew yemymeseleu 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ዘቡ በጣም ያምራል ግን መርጠሽ ጉልበት የምትመስይ ነው የምትመስይው ከሳምሽ የሁሉንም ነበር ፊት ያሉትን ጉልበት ሳምሽ መሀል ላይ ትከሻ ሰይፉ ጋር ስደርሺ ጉልበት ከመልቀቅሽ በፊት በደንብ ማየት አለብሽ መልካም ጋብቻ ❤❤❤❤
እነሱ ናቸው እኮ ተይ ያሉት እንጂ መች አለፈች
እሰቀነናሸነ
Sayifasha Allah yakberak❤❤❤
❤❤❤❤🎉🎉
❤❤🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤
ሴት ልጅ ስትደሰት የሚያስደስታቹህ 👍✌️ ዘቡዬ ከእነ ባለቤትሽ በፍቅር በጤና በልጆች በመልካም በጥሩ ነገር ያማረ ትዳር ይሁንላቹ።ሰፍዬ ምርጥ ሰው የልጅ ልጅ ልጅ ልጅ ልጅ ልጆችህን ቆመህ እንድትድር አላህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ።
ሰይፉ የኔ ጌታ በጣም ቅን ልብ ነው ከካሜራ ጅርባ በጣም ብዙ ጥሩ ነገር ያረጋል ለሰው ክብር አለው::❤️❤️❤️❤️🙏🏾
እኔ ዘፈን አላዳምጥም ግን ዘቢባ እንዲሁ በምታደርገው ነግግር አስተዋይ እና የዋህነት ስለማይባት እወዳታለሁ❤ተባረኩ።
ሰይፉን ግን የበጎ ሰው ሽልማት ያስፈልገዋል።ሰይፍሻ እንወድሀለን።ልጆችህ ይባረኩልህ 🙏
ሰይፍዬ የሰው ደስታ የሚያስደስተው ቅን ሰው ነው በሚገባ ይገባዋል ❤
Amen
በእንባ ነው የጨረስኩት ባህላችን እንዳልጠፋ አሳይተሽናል🎉🎉🎉 የበረካ ትዳር አላህ ያድርግላቹ🎉🎉🎉🎉
እሱባለው የሚለው ቃል ትልቅ ትርጉም ስላለው ኢሱ ማለቱን ተውትና ሁሌም እሱ ባለው በሉት ::
ሌላው አንተ ግሩም ስነምግባር ያለህ ሰው ነይ ተባረክ ! የፀጉር አቆራረጥህን አስተካክለው ኖርማል ቢሆን ከኋላ መመለጡ ይቅርብህ ጺምህንም በደንብ አሳጥረው ይህን ብታደርግ ታመሠግነ ኛለህ ! ቤታችሁ ይባረክ! ተባረኩ ! መባረክ ሁሉን ይይዛ ብዬ ነው::::