የህልሜን ቤት አገኘሁት | መሀል ከተማ ላይ | Soliyana Michael | Temer Real Estate

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 фев 2025
  • ሰላም ሶሊያና ነኝ:: በዚህ ቪዲዮ ብዙዎች ከደማቁ ሰርጌ በዋላ ሲያገኙኝ ቤት አትገዢም ወይ እያሉ ሲጠይቁኝ የነበረውን የኔንም ስጋት ያቀለለውን የምስራች አሳያችዋለሁ:: በመሀል ከተማ በ10% ብቻ ቅድመ ክፍያ በጥራት የተሰራ ቤት ማግኘት እንደምችል አውቄ ተገርሜአለሁ:: እስከ ፍጻሜው አብራችሁኝ በመቆየት የሰማሁትን ሁሉ ተጋሩኝ::
    ለበለጠ መረጃ
    📱0968696920
    📱0939551900
    ይደውሉ
    Telegram : @Adinas962
    e-mail:- adinas962@gmail.com

Комментарии •

  • @tube6676
    @tube6676 3 месяца назад +131

    የኔ ልእልት በአለም ላይ ያሉ ለሰው ልጅ የሚያስፈልጉ ነገሮች ሁሉ ለአንች ይሁንልሽ ስወድሽ ከልቤ💋

    • @Ahlamkedir2020
      @Ahlamkedir2020 3 месяца назад +4

      Ameen ❤

    • @DarkBlutadu
      @DarkBlutadu 3 месяца назад +1

      Huf atakabji

    • @tube6676
      @tube6676 3 месяца назад +1

      @@DarkBlutadu ምቀኛ

    • @SadaKemal-bh3sj
      @SadaKemal-bh3sj 3 месяца назад +1

      እዳጎትዋቁመትዋው❤😊😊

    • @meazazerfu4492
      @meazazerfu4492 3 месяца назад +1

      ​@@DarkBlutaduምርቃት ነዉ አሜን ነው የሚባለው don't be negative

  • @sarahawler1292
    @sarahawler1292 3 месяца назад +40

    ሶሊ ቆንጆ እርጉዝ ናት መሰለኝ ።ቸሩ መድሃኒያለም የተባረከ እና የተቀደሰ ልጅ ይድርግልሽ ይሁንልሽ

  • @Ema-Tube22
    @Ema-Tube22 3 месяца назад +68

    እዚህ የምትከታተሉ ሁሉ ፈጣሪ ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃችሁ 🥰

    • @NuriaNesru
      @NuriaNesru 3 месяца назад

      አሚን

    • @BBiscuti
      @BBiscuti 3 месяца назад

      Ameeen ameeen ameeen

  • @CcBb-z7x
    @CcBb-z7x 3 месяца назад +31

    ትንሻ ሶሊ አድጋ ለዚህ ሰለበቃች አምላክ ይመሰገን የእናትሸ አምላክ ይጠብቅሸ የማርቲንም ነብሰ ይማር

  • @yonatank2354
    @yonatank2354 3 месяца назад +22

    ሶልዬ እውነት ሴት ልጂ ከሰርጉ ቡሀላ ያው የታውቀ ነው ልጂ ይጠበቃል እናም እንች ደግሞ ሞላ ሞላ ብለሻል እንኳን ደስ አለሽ 🎉🎉🎉❤

  • @asenakechaseffa5338
    @asenakechaseffa5338 3 месяца назад +13

    ሶሊዬ የልብን መሻት የሚያውቅ ፈጣሪ ብቻ ነው እንኳን ሆነልሽ እንኳን ተሳካልሽ ❤

  • @Helena-z8i
    @Helena-z8i 3 месяца назад +3

    ሶሊይ እንደዝ ሙሉሆነሽ ስላይሁሽ ደስ ብሎኛል ኪዳነ ምህረት በቤትሽ ትግባ ትብቃቹ ❤❤❤❤

  • @UMUyehy
    @UMUyehy 3 месяца назад +31

    የኔ ቆንጆ ሶሊ ሁሉ የሚያምርብሽ ማሻ አላህ ተባረክ አላህ አላህ በሰላም ሁለት ያርግሽ !

    • @TruthEz
      @TruthEz 3 месяца назад

      ማሻየሹዋ ፦ ምክኒያቱም፥
      - ሰላምም በኔ (በኢየሱስ/ዒሳ] ላይ ነው ፤ በተወለድኩ ቀን፣ በምሞትበትም ቀን፣ ሕያው ኾኜ በምቀሰቀስበትም ቀን ፤ ብሏል (ቁርኣን ም. ፲፱ የማርያም ምዕራፍ ቁ. ፴፫)። 📖👈🏾😲
      * ስለዚህ ወደ ቀዳሚው ክርስትና እንድትመለሱ ፡ ተቃራኒው ቁርኣን ጭምር ይጠቁማቿል። 🤔

    • @seedahsaada2797
      @seedahsaada2797 3 месяца назад +1

      እሺ አንቺ ፍጡርን ስታመልኩ እኛ ደሞ ሀያሉን የየሱስን ጌታ ነዉ ምናመልከዉ የተወለደ ፈጣሪ የለንም

    • @TruthEz
      @TruthEz 3 месяца назад

      @@seedahsaada2797
      ነገር ግን ፥ ‘ኣሏህ’ ከመርየም በመውለዱ ፡ ዒሳ ልጃቸው መሆኑን የሚገልፀውን አንቀፅ ከተቃራኒው ቁርኣን እነሆ ፥
      - ያችንም ብልቷን የጠበቀቺውንም ፡ በርሷም [በመርየም] ውስጥ ከመንፈሳችን የነፋንባትን ፡ እርሷንም ልጇንም [ዒሳን] (እንደዚሁ) ለዓለማት ታምር ያደረግናትን (መርየምን አስታውስ) ፤ ብሏል (ቁርኣን ም. ፳፩ የነቢያት ምዕራፍ [ሱረቱ አል አንቢያ] ቁ. ፺፩)።
      📖👈🏾😲🫢
      * ስለዚህ ፡ መቼስ ልጅ ያለ አባትና እናት አይወለድም። 🤔

  • @አፀደማሪያም-ጘ9ቈ
    @አፀደማሪያም-ጘ9ቈ 3 месяца назад +218

    ሶሊያና እርጉዝ ናት❤

    • @samrawittube9195
      @samrawittube9195 3 месяца назад +5

      እስኪ ዝም በይ ተናግራለች አይባልኝ

    • @weekend446
      @weekend446 3 месяца назад +11

      እና ስላረገዘች እኮ ነው ያገባችው

    • @imaanendris
      @imaanendris 3 месяца назад

      😂😂😂😂​@@weekend446

    • @naneamen4825
      @naneamen4825 3 месяца назад

      በትክክል

    • @ተሽንፍአለው
      @ተሽንፍአለው 3 месяца назад +5

      አዎ መቼስ ቢደብቅ አይደብቅ ልጄ የአላህ ስጦታ ነው

  • @TekletsionAdmasu
    @TekletsionAdmasu 3 месяца назад +6

    ትክክል ነዉ ገዝቼ አይቼዋለዉ እኔ ተመችቶኛል እናንተም ግዙና እዩት👍

  • @queenzuzu710
    @queenzuzu710 3 месяца назад +10

    ነፍሰ ጡር ነች 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 እንኳን ደስ አለህ የኔ ቆንጆ

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 3 месяца назад +1

    ሶሊና በርቺ!እንደ ወርቅ የተፈተነ ስው ,መጨረሻ ላይ value ይጨምራል, ያምራልም!,🙏🏾✌🏽🕊️

  • @የፍቂር
    @የፍቂር 3 месяца назад +11

    ሶልያና እርጉዝ ናት እንኩአን ደስ አለሽ ❤️❤️❤️👑👑👑👑

  • @elsaalebachewalemu
    @elsaalebachewalemu 3 месяца назад +1

    ሶሊ እንኮን እግዛብሄር ለዚህ ሁሉ ክብር አበቃሽ እግዛብሄር ካንቺ ጋር ይሁን

  • @FikirteEshete
    @FikirteEshete 3 месяца назад +5

    እንኳን ደስ አለሽ ወልዳችሁ ሳሙ

  • @diressmikiyasfasil640
    @diressmikiyasfasil640 3 месяца назад +5

    ሶሊ ጥሩ ውሳኔ ነው
    አዲስ አበባ ላይ ቤት ትልቁ investment ነው
    ደግሞ ትክክለኛ ምርጫ ነው ቴምርን መምረጥሽ
    መልካም አዲስ ጎጆ ብያለሁ

  • @emotionalintelligence20
    @emotionalintelligence20 3 месяца назад +2

    የኔ ቆንጆ ጠካራና ጎበዝ ለዚህ መብቃትሽ በጣም ደስ ይላል በርች

  • @raibamstefa2507
    @raibamstefa2507 3 месяца назад +9

    በጣምነው ደስያለኝ ለዚህ ስለበቃሺ የኔውድ

  • @salhetmohammed
    @salhetmohammed 3 месяца назад +23

    ሶሊዬ የኔ ማርርርርርሰሰ ስወድሽ ብታቂ እህትሽ ነኝ ከሳውዲ ስትስቂ እስቃለሁ ስታለቅሺ አለቅሳለሁ የኔ ውድድድድ ለምን እደሆነ አላቅም እወድሻለሁ ማርርርርርርርርር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @belete24
    @belete24 3 месяца назад +18

    ከካምፖኒው አፓርትመንት ቤቶችን ገዝቻለሁ ታማኝ ድርጅት ነው። በርቱ

    • @natnaelbirhanu7387
      @natnaelbirhanu7387 3 месяца назад +3

      እናመሰግናለን ደንበኞችን🤝

    • @TruthEz
      @TruthEz 3 месяца назад

      ከድርጅቱ = [ከካምፓኒው]
      የጋራ መኖሪያ = [አፓርትመንት]

    • @amytk6095
      @amytk6095 3 месяца назад

      የት?

    • @belete24
      @belete24 3 месяца назад

      Ayat site

    • @saraababa
      @saraababa 3 месяца назад +2

      @@TruthEz እንዲህ ነው መባረክ መማር ማስተዋል። ሰው ሲሳሳት በጭዋ መልኩ ማስተማር
      ተባረኪ/ተባረክ

  • @TsegaHalie
    @TsegaHalie 3 месяца назад +2

    ሶልያና እርጉዝነሽ ደስስስስስ ብሎኛል እመቤቴ ትጠብቅሽ

  • @AsnkechMekonnen
    @AsnkechMekonnen 3 месяца назад +6

    እምወድሽ ደሞም ውስጤ ነሽ 🙏❣️

  • @FfgVgg-m1i
    @FfgVgg-m1i 3 месяца назад +5

    እግዚአብሔር እንኳን በፍሬ ባረካችሁ

  • @mimineway5487
    @mimineway5487 3 месяца назад +1

    እንኳን አደረገልሽ

  • @zenitemtem8790
    @zenitemtem8790 3 месяца назад +3

    የኔ ቆንጆ እንኳን ደሰ ያለሸ

  • @Mastuyoutube
    @Mastuyoutube 3 месяца назад +3

    የኔ ማር ስወድሽ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @genettesema8908
    @genettesema8908 3 месяца назад

    እንኳን ለዚህ አበቃሽ ሶልዬ።

  • @helenzewidu6196
    @helenzewidu6196 3 месяца назад +8

    ደስ ይላል እርጉዝ ናት

  • @betbeaddisababa
    @betbeaddisababa 3 месяца назад +2

    ጥሩ ቤት ታቀርባላችሁ በዛላይ ቅናሻቹ 👍👍👍👍

    • @natnaelbirhanu7387
      @natnaelbirhanu7387 3 месяца назад

      እናመሰግናለን ስላበረታቱን👏

  • @sunshining3697
    @sunshining3697 3 месяца назад +3

    She’s expecting, Congratulations

  • @ኢትዬጵያሀገሬ-ኈ6የ
    @ኢትዬጵያሀገሬ-ኈ6የ 3 месяца назад +11

    ሶሊ ፀጉርሽን ወደሃላ በብዛት አትያዚሺ ወደ ውስጥ ይገባና ግንባራም የደርጋል እኔን ግንባራም አድርጎኛል። ኑሪልኝ ብፕሰላም በጤናና

  • @rahelbereket860
    @rahelbereket860 3 месяца назад +3

    Anchii konjo desssss yemitiy lij Tebareki siwedsh Soli Shikor❤❤❤❤

    • @TruthEz
      @TruthEz 3 месяца назад

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦
      ✍🏾✍🏽✍🏿
      @ ራሄልበረከት፰፻፷

  • @aminachanel6406
    @aminachanel6406 3 месяца назад +4

    የኔ ውዴእርጉዝ ናት ❤❤

  • @YohannesMekonen-gg8kf
    @YohannesMekonen-gg8kf 3 месяца назад +8

    በጥራት እና በፍጥነት ብዙዎችን የቤት ባለቤት ያደረገ ድርጅት ነው

  • @bemiart.
    @bemiart. 3 месяца назад

    የኔ ቆንጆ እርጉዝ ነሽ ማለት ነው ደስ ሲል

  • @ainNike
    @ainNike 3 месяца назад +1

    አረብ አገር ላለነዉ ትንሽ ተመጣጣኝ አርጉልን 😊😊

  • @afro90s78
    @afro90s78 3 месяца назад +4

    መልካም እርግዝና

  • @ZeinaMoulou
    @ZeinaMoulou 3 месяца назад

    እንኳን ደስ አለሽ ሶሊዬ የተባረከ የደስተሠ ትዳር ይሁንላችሁ ማማዬ

  • @የዘሜእህት
    @የዘሜእህት 3 месяца назад +3

    የኔ ቆንጆ ይመችሽ

  • @KunaVenue
    @KunaVenue 2 месяца назад

    ልጅቷን አላውቃትም ኢንፎርሜሽን ፈልጌ ነው ማየት የጅመርኩት ግን comment ላይ ስለ ልጅቷ እንጂ ስል real estate ምንም የለም ስለዚ ልጅቷን ለማወቅ ቪድዮ ልጉርጉር😂😂 ግን ቤት የመግዛት ፍላጎት አለኝ በተመሳሳይ ብዙዎቹ አያስረክቡም የሚሉት ያሰጋኛል::

  • @genettesfa9418
    @genettesfa9418 3 месяца назад

    አሰይ ሶሊ ነፍሰ ጡር ነች እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ

  • @JEMILSherif
    @JEMILSherif 3 месяца назад

    ጎበዝ በርቺ

  • @RoMI-b9q
    @RoMI-b9q 3 месяца назад +1

    ❤Soliye beautiful as always

  • @fdrre-hx2hr
    @fdrre-hx2hr 3 месяца назад +1

    ሶልየ ❤❤

  • @ktube8920
    @ktube8920 3 месяца назад +11

    የቤት ማስታወቂያ በየቦታው ነው ክክክክ ሸቃሊት ማፊ ፍሉስ 🙈 እናም በሰላም ውለጂ

    • @rosa-n3e6i
      @rosa-n3e6i 3 месяца назад

      😂😂😂😂😂

  • @MelatMelat-g2d
    @MelatMelat-g2d 3 месяца назад +1

    የኔ እናት 😢❤❤❤

  • @mastimasti439
    @mastimasti439 3 месяца назад

    የውበት ጥግ ስታምሪ❤

  • @abdullaw6274
    @abdullaw6274 3 месяца назад +1

    ሶሊ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ስወደው
    @ስወደው 3 месяца назад +5

    ዝም ብየ ሳይሽ ታምሪኝ አለሽ ❤

  • @EM-gq9ix
    @EM-gq9ix 3 месяца назад +1

    soli elegant ❤❤

  • @ኢትዮጵያሐገሬ-ዠ1ተ
    @ኢትዮጵያሐገሬ-ዠ1ተ 3 месяца назад +1

    Soliyana Congratulations i wish more blessings yena konjo ❤❤❤

    • @TruthEz
      @TruthEz 3 месяца назад

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦
      👆🏾👆🏾👆🏾
      @ኢትዮጵያሐገሬ-ዠ፩ተ

  • @sefrashrediandeta4620
    @sefrashrediandeta4620 3 месяца назад

    ሶሊያና የኔቆንጆ በርቺ የጀግና ዘር ነሸ

  • @Seni-Afro
    @Seni-Afro 3 месяца назад

    የኔ እናት❤❤❤

  • @mansourabdelrahman5208
    @mansourabdelrahman5208 3 месяца назад +6

    ለምን ቀና ብለሽ አትቀመጪም ሶሊዬ እህቴም እንዳንቺ ረጅም ናት ስትቀመጥ ትከሻዋ ይጎብጣል አሁን ግን ህክምና ሄዳ ትከሻ መደገፊያ ተሰቶት አሱን በማድረግ ነው የምትንቀሳቀሰው አንቺም እባክሽን ትከሻሽን አይበላሽብሽ

  • @elsahagos1695
    @elsahagos1695 3 месяца назад +1

    🥰🥰🥰🥰 ስወድሽ

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 3 месяца назад +1

    ሳሊያናዬ እርጉዝ ናት ❤❤❤❤❤❤

  • @MedhanitAbrar-zx6wn
    @MedhanitAbrar-zx6wn 3 месяца назад +2

    hulum ysakalsh soli 🎉🎉🎉🎉🎉

    • @TruthEz
      @TruthEz 3 месяца назад

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦
      ✍🏿✍🏾✍🏽
      @መድኀኒትአብራር

    • @MedhanitAbrar-zx6wn
      @MedhanitAbrar-zx6wn 3 месяца назад

      @@TruthEz amharic kibord aschegrogn new yqrta🙏🙏

    • @TruthEz
      @TruthEz 3 месяца назад

      🤔 ከ ሀ እስከ ፖ ባሉት ፊደላት በመጠቀም አስተያየቱ ይጻፍ።
      @@MedhanitAbrar-zx6wn

  • @ወሎዬዋ-ዀ9ኈ
    @ወሎዬዋ-ዀ9ኈ 3 месяца назад

    እርጉዝዬ😍😍

  • @martawoldyohannes888
    @martawoldyohannes888 3 месяца назад

    Congratulations I wish you all the best

  • @eyrusfeker4790
    @eyrusfeker4790 3 месяца назад +39

    እንኳን ደስ አለሽ ያስታውቃል ባለቤትሺ ኪሱ የሞላ ነው ኪሱም አንገቱም ሆዱም ሞላ ያለ ነው ❤❤❤❤😂😂😂😂😂

    • @aidasaid6604
      @aidasaid6604 3 месяца назад +1

      ክክክክክክክክ

    • @sunshining3697
      @sunshining3697 3 месяца назад

      Bayhonma , Aymetnatim jibbb new yemimeslew😅

    • @tigistsuma2514
      @tigistsuma2514 3 месяца назад

      😂😂😂

    • @SdffgSdfggg
      @SdffgSdfggg 3 месяца назад

      😂😂😂😂😂

    • @mesrert123
      @mesrert123 3 месяца назад

      😂😂😂😂😂😂

  • @begnagojomedia
    @begnagojomedia 3 месяца назад

    ለምንድን ነው ሶልዬን ለማየት ቪድዬዋን እየደጋገምኩት የማየው❤❤❤

  • @selamaynalem1699
    @selamaynalem1699 3 месяца назад

    ስወድሽ አቦ ይመችሽ❤

  • @fikirteamante
    @fikirteamante 3 месяца назад +41

    ከቤቱ ይልቅ ህዝቤ ያሳሰበው እርግዝናሽ ነው 😂😂😂

  • @emuDagi
    @emuDagi 3 месяца назад +3

    ማሬ ስወድሽ ግን ይቅርታ አንድ ጥያቄ ልንገርሽ የአንገት ማተብሽን ለምን ታወሪቂዎለሽ ማተብሽ ከወርቅሽ በላይ ነው ማሬ አቃለው በምነትሽ ጠንካራ እደወንሽ❤❤❤❤❤❤

    • @TruthEz
      @TruthEz 3 месяца назад

      … ታወልቂዋለሽ… በእምነትሽ… እንደሆንሽ። ✅

  • @meronmohammed8775
    @meronmohammed8775 3 месяца назад

    Baby 💞 coming soon

  • @خديجه-س6ف
    @خديجه-س6ف 3 месяца назад +2

    እዴኔ የሚወደት አለ ይችን ልጅ በተለይ ስለናቶ ስታወራ በቅ ነገ እኔም ቱስፋ እዳረገ አደረገቺኝ

  • @samrawittube9195
    @samrawittube9195 3 месяца назад +1

    ሶሊ❤

  • @Alahwaki
    @Alahwaki 3 месяца назад +1

    Masha Allah des yilal Allah ye inatishin mitik yistish❤❤❤

    • @TruthEz
      @TruthEz 3 месяца назад

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦
      👆🏾👆🏾👆🏾
      @አላዋቂ

    • @Alahwaki
      @Alahwaki 3 месяца назад

      @@TruthEz mebte meselegn 🤔

    • @TruthEz
      @TruthEz 3 месяца назад

      🤔 ዳግም ስህተት ፦ ከ ሀ እስከ ፖ ባሉት ፊደላት በመጠቀም አስተያየቱ ይጻፍ።
      @@Alahwaki

  • @AsmeromFisehaye
    @AsmeromFisehaye 2 месяца назад

    Bete megezate ! Alegebagneme ...

  • @መኪ-ጐ7ወ
    @መኪ-ጐ7ወ 3 месяца назад

    ስወድሺ እኮ

  • @BenjaminBoko
    @BenjaminBoko 3 месяца назад +1

    ከቴምር ሪል እስቴት መግዛት ትክክለኛ ውሳኔ ነው። የቤተሰብ ምርጫ ስለሆነ

  • @dinsiriiwaqwoyya
    @dinsiriiwaqwoyya 3 месяца назад

    soliye fetari yelibshin yimulalish yenne konjo.

  • @FatyaAl-e7b
    @FatyaAl-e7b 3 месяца назад

    Soli aregezalesho wowwwww🎉

    • @TruthEz
      @TruthEz 3 месяца назад

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦
      ✍🏾
      @ፋ.አል-ኢ፯ቢ

  • @43789bb
    @43789bb 3 месяца назад +2

    ወይ ጉድ ቤት መግዛት መሬት 😢

  • @ሶፊየወግዲዋ-ቐ4ከ
    @ሶፊየወግዲዋ-ቐ4ከ 3 месяца назад +1

    ❤❤️❤️

  • @gjyvng738
    @gjyvng738 3 месяца назад +2

    ማነውእንደኔእርጉዝየመሠለችው ዘርሽንአላህያብዛልሽ

  • @TadilaNahom
    @TadilaNahom 3 месяца назад

    ባለቤቱን ❤ ንገሩልኝ ባለ 2 መኝታ ጊሺት የስጣኝ

  • @hanny7217
    @hanny7217 3 месяца назад +1

    Soliye anchin amigne ligebabet wesignalew 🤲

    • @natnaelbirhanu7387
      @natnaelbirhanu7387 3 месяца назад

      በደስታ እንጠብቅዎታለን ይደውሉልን😊

    • @TruthEz
      @TruthEz 3 месяца назад

      ✍🏿ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦
      @ሀንንይ፸፪፻፲፯

  • @Shewa-r7i
    @Shewa-r7i 3 месяца назад +1

    Qonjo siwedsh....!!!!❤❤❤❤❤

    • @TruthEz
      @TruthEz 3 месяца назад

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦
      ✍🏽✍🏿✍🏾
      @ ሸዋ-አር፯አይ

  • @meri-vm8md
    @meri-vm8md 3 месяца назад +1

    ከመቼው አረገዘች🤔🤔🤔

  • @misganawfasika89
    @misganawfasika89 3 месяца назад +1

    Yene ❤

    • @TruthEz
      @TruthEz 3 месяца назад

      ✍🏾ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦
      @ሚስጋናውፋሲካ፹፱

  • @TigistDeneke-g6g
    @TigistDeneke-g6g 3 месяца назад

    Hi Soliyy yangetesh kerr lemen awelekeshew????❤❤❤❤

    • @TruthEz
      @TruthEz 3 месяца назад

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦
      👆🏾👆🏾👆🏾
      @ቲጊስትደነከ-ጂ፮ጂ

  • @ሔዋን
    @ሔዋን 3 месяца назад +4

    ጠንስሰሻል ግንለምንድነው ታዋቂሰዎች ስታረግዙ የምታገቡት ??

    • @ethiopialove2772
      @ethiopialove2772 3 месяца назад +1

      ምን አይነት ጥያቄ ነው

    • @demwezeassefa5221
      @demwezeassefa5221 3 месяца назад

      ????

    • @ሔዋን
      @ሔዋን 3 месяца назад

      @@ethiopialove2772 አዎለምን ሲያረግዚያገባሉ በሀይማኖትስ ከጋብቻበፊት ማርገዝመውለድ ይፈቀዳል ወይ?

  • @nurishegerwuste4499
    @nurishegerwuste4499 3 месяца назад

    😍❤💘

  • @Ahlamkedir2020
    @Ahlamkedir2020 3 месяца назад +2

    Esayyyy
    Enkan askaleshe
    Yan mar ❤❤🫶

    • @TruthEz
      @TruthEz 3 месяца назад

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦
      ✍🏿✍🏾✍🏽
      @አ.ከ.፳፻፳

  • @KokiLavi-tz6np
    @KokiLavi-tz6np 3 месяца назад

    የኔ ቆንጆ አነዴት አነድምወሽ

  • @selamgobena3932
    @selamgobena3932 3 месяца назад +1

    Soli betam ewedeshalhu tebareki beer hi

    • @TruthEz
      @TruthEz 3 месяца назад

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦
      @ሰላምጎበና፴፱፻፴፪

  • @sunamawitua
    @sunamawitua 3 месяца назад

    አቺ ሶሊ ለምንድነው ከጋብቻሽ በፊት ያረገሽ?ማላቅ መሰለሽ አርግዘሻል። ግን ደግሞ ስለምወድሽ ምን ላርግ በሰላም ተገላገይ።

  • @LailaAl-e5d
    @LailaAl-e5d 3 месяца назад +1

    አስቀድማ አርግዛ ነውደ ያገባችው

  • @KidanNardos
    @KidanNardos 3 месяца назад +9

    I understand u are doing advertisements but all these real estate are a headache. All they do is talk but no action. 2 years ago I went to gift real estate and told me the same thing, things like, make down payment 10 % (which I did. For 2 bedroom, I paid 2.3 million birr), we will finish building in 2 years... Guess what? they didn't even start it and it's been 2 years. I need my 2.3M birr back but they wouldn't give it to me. even tho, their contract says if we don't build it on time, u can get your money back. So all diaspora don't be careful.

    • @addishiwottafess7346
      @addishiwottafess7346 3 месяца назад +1

      Check them out in person. I don't think all real estate are the same.i've heard a good thing about them. Its always good to look through all the details when you buy.

  • @MemeMeme-jh6pq
    @MemeMeme-jh6pq 3 месяца назад

    ❤❤❤እርጉዜ

  • @HabtamuAweke-l5d
    @HabtamuAweke-l5d 3 месяца назад +5

    እስር ቤት እና ርሊስቴት አንድ ናቸው
    ሲያስባ ዘና አድርጎህ እያግባባ ከገባህ በኃላ ግን ?????

    • @natnaelbirhanu7387
      @natnaelbirhanu7387 3 месяца назад

      ለማማከር በማንኛውም ሰዓት ዝግዙ ነን እባክዎን ይደውሉልን.....

    • @TruthEz
      @TruthEz 3 месяца назад

      @@natnaelbirhanu7387
      ዝግጁ ✅

  • @Hayat-g5k
    @Hayat-g5k 3 месяца назад

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @theprecious4238
    @theprecious4238 3 месяца назад

    I told you, erguz nesh congratulations ❤

    • @TruthEz
      @TruthEz 3 месяца назад

      ✍🏾ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦
      @ትሄፕረሲኦኡስ፵፪፻፴፰

  • @Begosew_Motivation
    @Begosew_Motivation 3 месяца назад

    Soli selam nesh wey serg saterin minew bilewishal ye agotish lijoch

    • @Begosew_Motivation
      @Begosew_Motivation 3 месяца назад

      Ye Set Ayatish Wendim Ye Kasahun Worku Lijoch nachew

  • @danileteffra3573
    @danileteffra3573 3 месяца назад

    ትናንት አግብተሽ ዛሬ ብዙ ወዳጆቼ ቤት የመግዛት ሐሳብ የላችሁም ብለዉ ይጠይቁኝም አላልሽም 😂😂 ያልተሰራ ቤት ለማስተዋወቅ ይዥ
    ሄን ያህል ደግሞስ መች በጊዜዉ ያስረክቡና ብቻ ገንዘብ ለመሰብሰብ ማራገብ ይወዳሉ ፡፡

    • @natnaelbirhanu7387
      @natnaelbirhanu7387 3 месяца назад

      አስተያየትዎን እናከብራለን እባክዎን ይደውሉልን እናማክረዎታለን

  • @እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ

    ይመዳም ቀመም ኑ ስበስበ በልን እነግዛ 😂😂😂እስመቸ ተፋጥን

  • @LuliaEritreawit-kf9of
    @LuliaEritreawit-kf9of 3 месяца назад

    Is she pregnant?? Or it’s my eye

  • @EkramTeshome-bz7cq
    @EkramTeshome-bz7cq 3 месяца назад

    መች ነው የራሴ ቤት ሚኖረኝ

  • @kelemewerkhailemaryam5156
    @kelemewerkhailemaryam5156 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉