Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
☎ ለበለጠ መረጃ በ 09 91 29 69 69 / 09 21 12 57 70 ይደውሉ!!! (WhatsApp ,Telegram)
ጥሩ ድራማ ነው የሰራችሁት። በተረፈ ሱፐርቫይዘሯ በእንግሊዘኛ ማብዛት አይደለም የምታሳምኚው ብሩ ያለው እንግሊዝኛ የማይችሉት ጋር ነው
Guys if it is not finished don't buy it otherwise you will waste your time in court don't give your money before
ቤቱን በራሳችሁ ሙሉ ወጭ ጨርሳችሁ ለገባያ ሰጣቀርቡ እንግዛልን ነገር ግን ምነም አይንተ ገንባት በለልብት ገዙን ማለት ተገቢ አይደልም
ለምን በራሳቹ ገንዘብ ሰርታቹ ያለቀ ቤት አታስረክቡም? በኛው ገንዘብ ሰርታቹ ለኛው ልትሸጡ? ሌቦች!!!“እጅ በእጅ ፍቅር እንዲደረጅ” ይላሉ አባቶቻችን። ስለዚህ ከሌለህ የለህም ልባችንን አታውልቁ
በተለይ ዉጭ ያላቹ በደንብ ማወቅ ያለባቹ ማስታወቅያ እዉነት መስሎህ እንዳትጀምረዉ እኛን ያየ ይቀጣ ነዉ በኛዉ ገንዘብ ገንብቶ 6 አመት ለማስረከብ ፈጅቶበት እስከአሁን ኤሌክትሪክም ዉሀም የሌለዉ ነዉ በመጀመርያ 10 ግዜ አስብ
Real estate advertisement vs the properties are the paradox! No binding rules applied!
በመሃል ከተማ ቤት በ4.8 ሚልየን ብር ሙሉ ክፍያ እንዳለ ሰምተዋል? House Price in Addis Ababa Ethiopia
ኮዬ ጨፌ 29ሚሊዮን እየተባለ እነሱ መሀል ሸገር ላይ 4ሚሉዬን ይሉናል። የአዲስ አበባ ህዝብን ያፈናቀሉት ለ 4 ሚሊዮን ብር ነው😅
ሌቦች በተወደደ ዶላር የብር ጭማሪ አናረግም አትዋሹ እናተን ማን ያምናል ስንቱን እያስለቀሳችህ 😞😕
.ፐርፐዝ ብላክ የእህቴን ብር ይዞ ጭልጥ ብሏል ሁለተኛ ተሰርቶ ካላለቀ ማንንም ሪል እስቴት አትመኑ
ኚያሳ ላዬ መጥቼ አዬቼ ዋለሁ ገና ታጥሮ የተቀመጠ መሬት ነዉ ያለዉ ያልተሰራ ገንዘባችሁን እንዳትከፍሉ አንቼ ደግም ለህሊናሺ ሰሪ በደንብ ቦታዉ ላዬ ሆነሺ ሰሪ
😂😂😂በአሁን ሰአት በነፃም አንፈልግም😂😂
ካስተዋላችሁ በደቂቃ ልዩነት የሰማሁት 3.5 ሚሊዬን የሰሩት አመት 6 ሲሆን ሌላዋ ደሞ 4.8 የሰሩበት አመት 10 አላሉም ውይ ውይ እንደው ማንን እንመን 🤗እኔ የምታሳዝነኝ አገሬ ኢትዮጵያዬ ናት አንደው ምን እኔየሆንን እንደሆን አልገባኝም በቃ አጭበርባሪ ብቻ ውይ ውይ
በሸራ ነው የተ ስራው?
They make with someone money. Finish it and we will buy it.
ህዝብ አታጭበርቡር ለነገሩ መንግሥት የሌሌው ሀገር ሌባው ብዙ ነው!!!
እንዴት እንመናቹ ?
U can't built in this area a high rising building. The seismic code won't allow that! The major feleweha fault is nearby !
አልመሰለኝም። በኢትዮጵያ ትልቁ/ረዥሙ፡ አዲሱ የንግድ ባንክ ህንፃ፡ ፍል-ውሀ አይደል እንዴ ያለው?
አዲሱ ሿሿ ተጀመረ 😂 አሎ ሿሿ : አይሰማም ? የኤርሚያስ አመልጋ ነው ወይስ የዶክተር እሸቱ ፍስሀ ? አቶ ኤርሚያስ አመልጋ ሁሉም ነገር ይረሳል ብሎናል :: አሁንም እውነት መስሏቸው የሚሞክሩ አይጠፉ ይሆናል 😢
👍🏿👍🏿👍🏿
ቢሮና ሴት ማሳመርማ የኛ አገር መሸወጂ ነው
በትክክል።😅
ይሀው 600k ከፍለን ፍርድ ቤት ለፍርድ ቤት እየተንከራተትን ነው ኢትዬጲያ ውስጥ ቀድሞ ብር መስጠት መበላት ነው አለቀ
ወድሜ እረዳህአለሁ ሁሉም ሌባ አጭበርባሪ የበዛበት ሀገር ሁናለች ማንም አይሰማትም
Ender malet kedewh new?@@Chawkia
እኔም እያለቀስኩ ነው 😢
ለየትኛው ሪል ስቴት ነው?
ሪል እስቴቶች የተደራጁ ሌቦች ናቸው ምንድነው ገንዘቡንስ የተበላው ሀላፊነቱን ማን ይወስዳል ?
ምንም አታፍሩም ይሔንን ማሥታወቂያ ሥታወጡ። የት ሐገር ነው የምትኖሩት፡ ምድረ በድን። ሐገር ዕንዲሐ ዕየታመሠ ፤ ያ ዕብድ መሪያችሑ ሕዝቡን ዕሥር በት ዕየከተተና ዕየገደለ ማን ዕብድ ነው ብልግና በሚመራት ሐገር መኖር የሚመርጥ? አደጋው ዕሥኪደርሥበት የሚጠብቅ የአዕምሮ በሽተኛ ብቻ ነው።
Piasa? Ayafersutem?
Why don’t take this people to jail Don’t trust this people They gone take your money and you gone cry the rest of your life
አይ ዳያስፖራና expat 😂😂😂
Min aynet naw betu betefi semeta mefers endayhon
Ethiopia woset invest madreg ayaseflgem leba Hulu new yetetrakem
ቢዝነስ እውነትን ትወዳለች።
“Satan house” is a movie theater 😂 I guess that’s how Hollywood was viewed in Addis Abeba.
ያለቀ ቤት ነው?
Carton
Ere 6.5 million kefeya ehew eytsekayehu new court le court
ene Temsgen Lebela 600K Yekfelkut
በአሁኑ ግዜ ኢትዮጵያ ውስጥ ቢዝነስ ሰራለው ቤት ገዛለው ብትል እርምህን አውጣ ጭምልቅልቅ ያለ አገር ሆናል ገንዘባቹሁን ያዙ ይሄ ወበዴ ነብስ ገዳይ መንግሥት እስኪወገድ።
የመሀይም አስተሳሰብ
ሌሌሌሌቦቦቦችችችችች
Please guys don’t be a pig
6:46
It Hurts Bro I feel u😢
@@fuadmohamed3013 እግዚአብሄር ይርዳህ ሌላ ምን ይባላል
☎ ለበለጠ መረጃ በ 09 91 29 69 69 / 09 21 12 57 70 ይደውሉ!!! (WhatsApp ,Telegram)
ጥሩ ድራማ ነው የሰራችሁት። በተረፈ ሱፐርቫይዘሯ በእንግሊዘኛ ማብዛት አይደለም የምታሳምኚው ብሩ ያለው እንግሊዝኛ የማይችሉት ጋር ነው
Guys if it is not finished don't buy it otherwise you will waste your time in court don't give your money before
ቤቱን በራሳችሁ ሙሉ ወጭ ጨርሳችሁ ለገባያ ሰጣቀርቡ እንግዛልን ነገር ግን ምነም አይንተ ገንባት በለልብት ገዙን ማለት ተገቢ አይደልም
ለምን በራሳቹ ገንዘብ ሰርታቹ ያለቀ ቤት አታስረክቡም? በኛው ገንዘብ ሰርታቹ ለኛው ልትሸጡ?
ሌቦች!!!
“እጅ በእጅ ፍቅር እንዲደረጅ” ይላሉ አባቶቻችን። ስለዚህ ከሌለህ የለህም ልባችንን አታውልቁ
በተለይ ዉጭ ያላቹ በደንብ ማወቅ ያለባቹ ማስታወቅያ እዉነት መስሎህ እንዳትጀምረዉ እኛን ያየ ይቀጣ ነዉ በኛዉ ገንዘብ ገንብቶ 6 አመት ለማስረከብ ፈጅቶበት እስከአሁን ኤሌክትሪክም ዉሀም የሌለዉ ነዉ በመጀመርያ 10 ግዜ አስብ
Real estate advertisement vs the properties are the paradox! No binding rules applied!
በመሃል ከተማ ቤት በ4.8 ሚልየን ብር ሙሉ ክፍያ እንዳለ ሰምተዋል? House Price in Addis Ababa Ethiopia
ኮዬ ጨፌ 29ሚሊዮን እየተባለ እነሱ መሀል ሸገር ላይ 4ሚሉዬን ይሉናል። የአዲስ አበባ ህዝብን ያፈናቀሉት ለ 4 ሚሊዮን ብር ነው😅
ሌቦች በተወደደ ዶላር የብር ጭማሪ አናረግም አትዋሹ እናተን ማን ያምናል ስንቱን እያስለቀሳችህ 😞😕
.ፐርፐዝ ብላክ የእህቴን ብር ይዞ ጭልጥ ብሏል ሁለተኛ ተሰርቶ ካላለቀ ማንንም ሪል እስቴት አትመኑ
ኚያሳ ላዬ መጥቼ አዬቼ ዋለሁ ገና ታጥሮ የተቀመጠ መሬት ነዉ ያለዉ ያልተሰራ ገንዘባችሁን እንዳትከፍሉ አንቼ ደግም ለህሊናሺ ሰሪ በደንብ ቦታዉ ላዬ ሆነሺ ሰሪ
😂😂😂በአሁን ሰአት በነፃም አንፈልግም😂😂
ካስተዋላችሁ በደቂቃ ልዩነት የሰማሁት 3.5 ሚሊዬን የሰሩት አመት 6 ሲሆን
ሌላዋ ደሞ 4.8 የሰሩበት አመት 10 አላሉም
ውይ ውይ እንደው ማንን እንመን 🤗
እኔ የምታሳዝነኝ አገሬ ኢትዮጵያዬ ናት አንደው ምን እኔየሆንን እንደሆን አልገባኝም በቃ አጭበርባሪ ብቻ ውይ ውይ
በሸራ ነው የተ ስራው?
They make with someone money. Finish it and we will buy it.
ህዝብ አታጭበርቡር ለነገሩ መንግሥት የሌሌው ሀገር ሌባው ብዙ ነው!!!
እንዴት እንመናቹ ?
U can't built in this area a high rising building. The seismic code won't allow that! The major feleweha fault is nearby !
አልመሰለኝም። በኢትዮጵያ ትልቁ/ረዥሙ፡ አዲሱ የንግድ ባንክ ህንፃ፡ ፍል-ውሀ አይደል እንዴ ያለው?
አዲሱ ሿሿ ተጀመረ 😂 አሎ ሿሿ : አይሰማም ?
የኤርሚያስ አመልጋ ነው ወይስ የዶክተር እሸቱ ፍስሀ ? አቶ ኤርሚያስ አመልጋ ሁሉም ነገር ይረሳል ብሎናል :: አሁንም እውነት መስሏቸው የሚሞክሩ አይጠፉ ይሆናል 😢
👍🏿👍🏿👍🏿
ቢሮና ሴት ማሳመርማ የኛ አገር መሸወጂ ነው
በትክክል።😅
ይሀው 600k ከፍለን ፍርድ ቤት ለፍርድ ቤት እየተንከራተትን ነው ኢትዬጲያ ውስጥ ቀድሞ ብር መስጠት መበላት ነው አለቀ
ወድሜ እረዳህአለሁ ሁሉም ሌባ አጭበርባሪ የበዛበት ሀገር ሁናለች ማንም አይሰማትም
Ender malet kedewh new?@@Chawkia
እኔም እያለቀስኩ ነው 😢
ለየትኛው ሪል ስቴት ነው?
ሪል እስቴቶች የተደራጁ ሌቦች ናቸው ምንድነው ገንዘቡንስ የተበላው ሀላፊነቱን ማን ይወስዳል ?
ምንም አታፍሩም ይሔንን ማሥታወቂያ ሥታወጡ። የት ሐገር ነው የምትኖሩት፡ ምድረ በድን። ሐገር ዕንዲሐ ዕየታመሠ ፤ ያ ዕብድ መሪያችሑ ሕዝቡን ዕሥር በት ዕየከተተና ዕየገደለ ማን ዕብድ ነው ብልግና በሚመራት ሐገር መኖር የሚመርጥ? አደጋው ዕሥኪደርሥበት የሚጠብቅ የአዕምሮ በሽተኛ ብቻ ነው።
Piasa? Ayafersutem?
Why don’t take this people to jail
Don’t trust this people
They gone take your money and you gone cry the rest of your life